Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Allhe ykoyachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ እድሜ ይስጣችሁ ሸሆቹ🤲
بارك الله فيكم وجزكم الله
አላህ ይምራወት
اللهم إني أتقرب إليك بوجه نبيك الكريم أن تجعل ني من لا يصفونك بصفات مخلوقاتك ، ويسبحونك بكرة وعشيا .
አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱሏሂ ወበርካቱሁ ያጀማዕ መጀመሪያ እርእሱን ነው ማዳመጥ ነው አሏህ ዕርሺ ላይ ነው የሚል እምነት የለም ነው ያሉት አሏህ ከዕርሺ በላይ ነው እንጂ ዕርሺ ላይ አይደለም ውነታቸውን ነው
በመሰረቱ ሶሀቦች ኺላፍ አልነበራቸውም ለምን ቁርአን እንደወረደ ነቢዩ የተናገሩትን በቀጥታ ስለሚቀበሉ አሏሁ ያለቦታ ነው ያለው የሚል ፍልስፍና እንጅ አንድም ማስረጃ የለም
رضي الله عن كم وأطال الله عمر كم في العافيه❤❤❤
نفعنا الله بكم وحفظكم من كل سوء
ሳይሆን መቅራት ማንበብ እውቀት ይቀድማል
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
መጀመሪያ የለበስከውን የካፊር ነጠላ አውልቅ!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤
አኡዙቢላ አረፈው ቡናወን ይጠጡ አባትልቁ
dedeb ahun antem awek bleh eyetenagerk new jil🤔
ቡናው የተፈላው በጋንጃ ነው እንዴ ?😅😅😅
አላሁ አክበር በዚህ እድሜ ቅጥፈት ያውም በዲን አላህ ይመልሶት የቁርአንና የሃዲስ መረጃ ትቶ ሲልሲላ ያውም በይባላል😂😂😂😂
ያገር ሺማግሌነወት እርስወ የድን መምህር ለመሆን ገና ነወት አላህ ይቅርታ ይበላችሁ
በቁርአን እኮ አላል አርሼላል እስታ ዋ ይላል ፍሰማ አልተባለም እታቆላ አላህ ይቅር ይባላል
ኢብን ተይሚያን በመጥፎ መግለፃቹ ምንም አይደንቅም ምክንያቱም አላህ ለራሱ መገለጫ የሆነውን የነገርን እያጣመማቹ አይደል።
የፈለገ ያንተን አስተሳሰብ ይቀበል። የፈለገ ቁርአንን ይቀበል። ውጤቱን ደግሞ በተግባር እናየዋለን።አኸራ ቅርብ ነው።
ምን ታስተምራለህ በስተርጅና የጨለመብህ ቁርአንና ሀዲስን ክደህ ትውልዱንእንደአዋቂ ሰብስበህ ታጠማለህ በመቶበቻ አድሜህ ቁርአንን ትክዳለህ ያሱብሀናላህ
እንወዳለን ብሎ በመሞገት አይደለም። አላህም እኮ መስፈርት አስቀምጧል። ወዳለው ብሎ የሚሞግት ሰው በተግባር መከተል ግድ ነው። አለበለዚያ መውደድክ ባዶ ነው።
እስኪ አቅል ያለው ይናገር። አንድም የአላህን ንግግር(ቁርአን) የረሱል صلى الله عليه وسلم ሀዲስ እንኳ አልጠቀሰም እኮ። በቃ አሊም የሚል ካባ ይሸከሙና ህዝቡን ይህን ጥመት ያጠጡታል። መስሏቹሀል ነገ አላህ ዘንድ ትጠየቃታለክ።
ያሰላም💘💘💘🎉🎉🎉
ቁርአንን ያቁታል ግን??? አላህ ይቅር ይበሎት። ተረትተረት አያውሩ ለሚናገሩት ማስረጃ ያቅርቡ።
ማሻአሏህ ❤❤❤
በጣም የሚያሳዝነው እኮ። አላህ እራሱ በቁርአኑ ከአርሽ በላይ ነኝ ብሎ በግልፅ ቃል ሰባት ሱራዎች ላይ ተናግሯል። ታዲያ ከአላህ ንግግር ቡኋላ ማንም የፈለገውን ቢል እኛ እንሰማዋለን። በጭራሽ።አረ በዚ እድሜዎ ተከበሩ ቁጭቱ ቅርብ ነው። ሰውን አታጥሙ።
ከአርሽ በላይ ብለህ የተረጎምከው እኮ አንተ ነህ አላህ በቦታ አይወሰፍም🤔
@AhmedEndro-i6w ይህ ያንተ መደበቂያ ነው። አላህ ራሱ ተናግሯል እያልኩክ ነው። ለነገሩ እናንተ አላህ አይናገርም ይናገራል ካልን ከሰዎች ጋር እናመሳስለዋለን ትላላቹ። ታዲያ ነገራቶችን ተገልብጣቹ እየተመለከታቹ ነገራቶች ተገልብጠዋል ብትሉ ማን ያምናቹሀል። ለማንኛውም አላህ ስለራሱ የነገረንን አታስተባብሉ ተቀበሉ። እንዴት በምን መልኩ አትበል። ካንተ የሚጠበቀው አላህ የነገረክን እሺ ብለክ መቀበል ነው። ምክንያቱም እውቀትክ ትንሽ ነችና። ከእውቀት ጥቂትን እንጂ አልተጣችሁም ብሎናል አላህ።
@AhmedEndro-i6w አንድ ፍልስፍና ውስጥ የወደቀ ሰው። እንዲህ አለ ። እኛ የሰው ልጆች እጅ አለን አላህ እጅ አለው ካልን ከሰውጋ አመሳሰልነው አለ። ይህ የናንተው ተጨባጭ ነው። እንደምትሉት ከሆነ ነገሩ የከፋ ነው። ምክንያቱም ሰዎች እጅ አላቸው ጦጣም እጅ አላት ታዲያ ይህን ካልን ሰዎች እጅ የላቸውም ምክንያቱም ከጦጣ ጋር እንዳይመሳሰሉ ይባላል? በፍፁም አይባልም። ታዲያ ምንድነው ከተባለ በፍጡራን መካከል ይህን ያህል ልዩነት ካለ። ታዲያ በፍጡርና በፈጣሪ መካከል እጅጉን የላቀ ልዩነት አለ እንላለን። ስለዚህ አላህ የራሱ መገለጫዎች አሉት ለራሱ በሚገባ መልኩ። ሰዎችም የራሳቸው መገለጫዎች አሏቸው። ግን የሰዎችን የተወሰነና የተገደበ ነው።
@@one-107 የራቀ የጅስም ልዩነት አላህ ጋር አለን እያልክ እያወዳደርክ ነው ታውቆሃል... መቸም አትረዱም እንጅ አላህ የአካል ፈጣሪ ነው ፈጣሪ ደሞ በአካል ባህሪ አይገለፅም🙏
@@AhmedEndro-i6w ደረትህን ነፍተክ እንዲህ ስትል ቁርአንና ሀዲስን ተመርኩዘክ የምታወራ ትመስላለክ ለአላዋቂያንና ለስሜት ተከታዮች ። ችግሩ በሸዙ ነው። ምክንያቱም አእምሮክ የማይችለውን ነገር እያስገደድከው ሰለሆነ ነው። ይህ ማለት አንተ በምታውቀው ሚዛን አላህን እየመዘንክ መሆኑ ነው። እንጂማ ደረጃህን አውቀክ ዝም ባልክ ነበር።መጀመሪያ አላህ ጋር ከመንጠራራትክ በፊት ፍጡራን ጋ ያለውን አካለክ ማወቅ እንደማትችል እወቅ። ምክንያቱም እውቀትክ ውስን ነው አይደለም ፈጣሪን ፍጡርን እንኳን አካለክ ማወቅ አትችልም። ይህ የፍጡራን መገለጫ ነው።
ማሸአላህ
ውሸት ከጺሙ ጸጉር ጋር የሸበተበት የሽማግሌ ዋሾ
ተጅሲም ማለት ተእሪፉ ምንድነው ቢባሉ እኮ በአግባቡ አይገልፁም። ለነገሩ የአላህን ንግግር ያለ አግባብ መቆልመም ያላሳፈራቸው። ታዲያ ማን ይፈራሉ። ህዝቡን ያጠሙት የለ።
አስተካክሉት!!‼️ከአርሺ በላይ ቁጭ ብሏል ያለ የለም ነው ያሉት።ለምን ወደ ሌላ ቃላት ትጠጋላችሁ።
አሁን እንደው ከዚህ ስው ኩቱቡ ሲተህ ይቀራል ዓጂብ ነው ባይሆን ጅህልና እና ዷላል። ይቀራበታል አሏህ ሂዳያ ይስጠው
እኝህ ደግሞ ኬት ብቅ አሉ? አላህ በየአይነቱ አለው መቼም!
ውሀቢያ ሙትሺን በቅርብ 😅😅😅😅
@@Jemalali-w6n ማነው እሚነካን በማስረጃም ተመጣችሁ በዱላም ተመጣችሁ ልክ እናስገባችኋለን አዩሀል ሙብተድእ
❤❤❤❤❤
Allhe ykoyachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ እድሜ ይስጣችሁ ሸሆቹ🤲
بارك الله فيكم وجزكم الله
አላህ ይምራወት
اللهم إني أتقرب إليك بوجه نبيك الكريم أن تجعل ني من لا يصفونك بصفات مخلوقاتك ، ويسبحونك بكرة وعشيا .
አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱሏሂ ወበርካቱሁ ያጀማዕ መጀመሪያ እርእሱን ነው ማዳመጥ ነው አሏህ ዕርሺ ላይ ነው የሚል እምነት የለም ነው ያሉት አሏህ ከዕርሺ በላይ ነው እንጂ ዕርሺ ላይ አይደለም ውነታቸውን ነው
በመሰረቱ ሶሀቦች ኺላፍ አልነበራቸውም ለምን ቁርአን እንደወረደ ነቢዩ የተናገሩትን በቀጥታ ስለሚቀበሉ
አሏሁ ያለቦታ ነው ያለው የሚል ፍልስፍና እንጅ አንድም ማስረጃ የለም
رضي الله عن كم وأطال الله عمر كم في العافيه❤❤❤
نفعنا الله بكم وحفظكم من كل سوء
ሳይሆን መቅራት ማንበብ እውቀት ይቀድማል
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
መጀመሪያ የለበስከውን የካፊር ነጠላ አውልቅ!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤
አኡዙቢላ አረፈው ቡናወን ይጠጡ አባትልቁ
dedeb ahun antem awek bleh eyetenagerk new jil🤔
ቡናው የተፈላው በጋንጃ ነው እንዴ ?😅😅😅
አላሁ አክበር በዚህ እድሜ ቅጥፈት ያውም በዲን አላህ ይመልሶት የቁርአንና የሃዲስ መረጃ ትቶ ሲልሲላ ያውም በይባላል😂😂😂😂
ያገር ሺማግሌነወት እርስወ የድን መምህር ለመሆን ገና ነወት አላህ ይቅርታ ይበላችሁ
በቁርአን እኮ አላል አርሼላል እስታ ዋ ይላል ፍሰማ አልተባለም እታቆላ አላህ ይቅር ይባላል
ኢብን ተይሚያን በመጥፎ መግለፃቹ ምንም አይደንቅም ምክንያቱም አላህ ለራሱ መገለጫ የሆነውን የነገርን እያጣመማቹ አይደል።
የፈለገ ያንተን አስተሳሰብ ይቀበል። የፈለገ ቁርአንን ይቀበል። ውጤቱን ደግሞ በተግባር እናየዋለን።አኸራ ቅርብ ነው።
ምን ታስተምራለህ በስተርጅና የጨለመብህ ቁርአንና ሀዲስን ክደህ ትውልዱንእንደአዋቂ ሰብስበህ ታጠማለህ በመቶበቻ አድሜህ ቁርአንን ትክዳለህ ያሱብሀናላህ
እንወዳለን ብሎ በመሞገት አይደለም። አላህም እኮ መስፈርት አስቀምጧል። ወዳለው ብሎ የሚሞግት ሰው በተግባር መከተል ግድ ነው። አለበለዚያ መውደድክ ባዶ ነው።
እስኪ አቅል ያለው ይናገር። አንድም የአላህን ንግግር(ቁርአን) የረሱል صلى الله عليه وسلم ሀዲስ እንኳ አልጠቀሰም እኮ። በቃ አሊም የሚል ካባ ይሸከሙና ህዝቡን ይህን ጥመት ያጠጡታል። መስሏቹሀል ነገ አላህ ዘንድ ትጠየቃታለክ።
ያሰላም💘💘💘🎉🎉🎉
ቁርአንን ያቁታል ግን??? አላህ ይቅር ይበሎት። ተረትተረት አያውሩ ለሚናገሩት ማስረጃ ያቅርቡ።
ማሻአሏህ ❤❤❤
በጣም የሚያሳዝነው እኮ። አላህ እራሱ በቁርአኑ ከአርሽ በላይ ነኝ ብሎ በግልፅ ቃል ሰባት ሱራዎች ላይ ተናግሯል። ታዲያ ከአላህ ንግግር ቡኋላ ማንም የፈለገውን ቢል እኛ እንሰማዋለን። በጭራሽ።አረ በዚ እድሜዎ ተከበሩ ቁጭቱ ቅርብ ነው። ሰውን አታጥሙ።
ከአርሽ በላይ ብለህ የተረጎምከው እኮ አንተ ነህ አላህ በቦታ አይወሰፍም🤔
@AhmedEndro-i6w ይህ ያንተ መደበቂያ ነው። አላህ ራሱ ተናግሯል እያልኩክ ነው። ለነገሩ እናንተ አላህ አይናገርም ይናገራል ካልን ከሰዎች ጋር እናመሳስለዋለን ትላላቹ። ታዲያ ነገራቶችን ተገልብጣቹ እየተመለከታቹ ነገራቶች ተገልብጠዋል ብትሉ ማን ያምናቹሀል። ለማንኛውም አላህ ስለራሱ የነገረንን አታስተባብሉ ተቀበሉ። እንዴት በምን መልኩ አትበል። ካንተ የሚጠበቀው አላህ የነገረክን እሺ ብለክ መቀበል ነው። ምክንያቱም እውቀትክ ትንሽ ነችና። ከእውቀት ጥቂትን እንጂ አልተጣችሁም ብሎናል አላህ።
@AhmedEndro-i6w አንድ ፍልስፍና ውስጥ የወደቀ ሰው። እንዲህ አለ ። እኛ የሰው ልጆች እጅ አለን አላህ እጅ አለው ካልን ከሰውጋ አመሳሰልነው አለ። ይህ የናንተው ተጨባጭ ነው። እንደምትሉት ከሆነ ነገሩ የከፋ ነው። ምክንያቱም ሰዎች እጅ አላቸው ጦጣም እጅ አላት ታዲያ ይህን ካልን ሰዎች እጅ የላቸውም ምክንያቱም ከጦጣ ጋር እንዳይመሳሰሉ ይባላል? በፍፁም አይባልም። ታዲያ ምንድነው ከተባለ በፍጡራን መካከል ይህን ያህል ልዩነት ካለ። ታዲያ በፍጡርና በፈጣሪ መካከል እጅጉን የላቀ ልዩነት አለ እንላለን። ስለዚህ አላህ የራሱ መገለጫዎች አሉት ለራሱ በሚገባ መልኩ። ሰዎችም የራሳቸው መገለጫዎች አሏቸው። ግን የሰዎችን የተወሰነና የተገደበ ነው።
@@one-107 የራቀ የጅስም ልዩነት አላህ ጋር አለን እያልክ እያወዳደርክ ነው ታውቆሃል... መቸም አትረዱም እንጅ አላህ የአካል ፈጣሪ ነው ፈጣሪ ደሞ በአካል ባህሪ አይገለፅም🙏
@@AhmedEndro-i6w ደረትህን ነፍተክ እንዲህ ስትል ቁርአንና ሀዲስን ተመርኩዘክ የምታወራ ትመስላለክ ለአላዋቂያንና ለስሜት ተከታዮች ። ችግሩ በሸዙ ነው። ምክንያቱም አእምሮክ የማይችለውን ነገር እያስገደድከው ሰለሆነ ነው። ይህ ማለት አንተ በምታውቀው ሚዛን አላህን እየመዘንክ መሆኑ ነው። እንጂማ ደረጃህን አውቀክ ዝም ባልክ ነበር።መጀመሪያ አላህ ጋር ከመንጠራራትክ በፊት ፍጡራን ጋ ያለውን አካለክ ማወቅ እንደማትችል እወቅ። ምክንያቱም እውቀትክ ውስን ነው አይደለም ፈጣሪን ፍጡርን እንኳን አካለክ ማወቅ አትችልም። ይህ የፍጡራን መገለጫ ነው።
ማሸአላህ
ውሸት ከጺሙ ጸጉር ጋር የሸበተበት የሽማግሌ ዋሾ
ተጅሲም ማለት ተእሪፉ ምንድነው ቢባሉ እኮ በአግባቡ አይገልፁም። ለነገሩ የአላህን ንግግር ያለ አግባብ መቆልመም ያላሳፈራቸው። ታዲያ ማን ይፈራሉ። ህዝቡን ያጠሙት የለ።
አስተካክሉት!!‼️
ከአርሺ በላይ ቁጭ ብሏል ያለ የለም ነው ያሉት።
ለምን ወደ ሌላ ቃላት ትጠጋላችሁ።