የመጨረሻው መጀመሪያ || አብሮነት በረመዳን 6 || በተውበት ወደ ምህረት || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 269

  • @kamilaymiftawa5546
    @kamilaymiftawa5546 2 года назад +73

    ዲን ጎበዝ ጠንካራ ብዙ መከራ ያለፍክና ለብዙ መስጂዶች መሠራት ምክንያት የሆንክ ብቻ ብዙ ሰርተሀልና አላህ ይቀበልህ

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 года назад

      እህትየ በቅንነት ደምሪኝ ሰላምሽን ያብዛዉ🌺🌷

    • @muridasultaenyoutube6084
      @muridasultaenyoutube6084 2 года назад

      አሰላመለይኩም ከሚላ ካላስቸገረኩሽ ሰፕስክራይፕ አድረጊኝ

    • @ሰአዳይመረ
      @ሰአዳይመረ 2 года назад

      አሚን ያረብ

  • @mujeebamujeeba3645
    @mujeebamujeeba3645 2 года назад +1

    አላህ ይርሃማቸወ አባትህ አተንም በረታ

  • @Sada-ky1ik
    @Sada-ky1ik 2 года назад +1

    Amiiiiiiin 🤲🤲😢😢😢❤❤❤❤☝️☝️🕌🕋🇪🇹

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ድኑ የዘመኔ ወጣት ጀግና አላህ መሰሎችህን ያብዛልን
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋ አላህ ይስጥልን #አላህ ኽይር ጀዛህን ይክፈልህ የኡማው ድምፅ ኡማውን አንቂ
    ነፍ አመት ኑርልንን😘

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube6515 2 года назад +1

    ወንድም ዲኖ ለአላህ ብዬ የምወድህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰቶህ ከሰራኸው በላይ ሰርተህ አላህ ተቀብሎህ በሁለቱም ሀገር ደረጃህ ከፍ ያርግህ በሀቅ በጣም ጠካራ ነህ አላህ የልብህ መሻት ኸይሩን ሁሉ ያሳካልህ በኸይር ይክበብህ መሰሎችህን ይጠብቅልን ያብዛልን ያረብ

  • @بنتامي-ز3ث
    @بنتامي-ز3ث 2 года назад

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ወድም ድኑ አድ ሰው አደለም የሁላችንም ቀኝ እጅነው ጠንካራ ታታሪ የማይሰለች
    ሀቂቃ ቃላት ያንሳሀል ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ከሴረኞች ሴራ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @زمزم-د3ب
    @زمزم-د3ب 2 года назад +18

    ወሏሂ እኔ ወዲም ዱኑ በቀረበ እያልኩ ነበር አሥቤው. ነበር
    ማሻዐሏህ
    እረጅም እድሜ እና ጤና
    ይሥጥህ ወዲም ዲኑ

  • @fatiyanasir3956
    @fatiyanasir3956 2 года назад +31

    አስተማሪ ፕሮግራም ነው
    ዲኖ አሊ
    አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ
    መልካም ስራዎችን አላህ ይቀበልህ።
    የብዙዎች ተስፋ ነህ እንወድሃለን እናከብርሃለን
    አላህ መልካም ስራዎችን ያቅልን
    እኛስ ምን አለን
    ምን ይዘን እንሂድ?

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 2 года назад

      አላህ ይጠብቃቹ ወንድማችን ዲኑ አሊ ጀግና አላህ መስሎችህ ያብዛልን ረጅም እዴት ተመኘሁልህ

    • @فاطمةادريس-ح1و
      @فاطمةادريس-ح1و 2 года назад

      ውነት መስሎኝ ደነገጥኩኝ፣

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 2 года назад +1

    ዲኑ ወላሂ ጎበዝ ጊዜውን በአግባቡ የሚያጠፋ አላህ በሚወደው መንገድ የሚያሰልፈው አልህ ባለህበት ይጠብቅህ ስራህን አላህ ይቀበልህ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @fatuma6327
    @fatuma6327 2 года назад +5

    የኛ አዛኝ ሩህ ሩህ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ውለታ ከፋዩ አላህ ነው ውለታህን አላህ ይክፈልህ ያንተን ውለታ መቼም አንረሳው እንወድሀለን❤ ፕሮግራሙ አስተማሪ ነው ግን አላህ ይዘንለትና በህይወት እያለ ሲባል ከባድ ስሜት አለው ሀያታቸውን ያስረዝምልን❤❤

  • @አልሀምዱሊላህአለኩልሸይየ

    አላህእድሜህን አላህያርዝምልን ወንድም ድኑው ማንም አተካህ እድሜህን አላህያርዝመው የኔውን ድም አላህ አባትህንም በዱኒያ ባትገናኞም በአኪራ እምትገናኚ አላህ ያድርጋችሁ. አስለቅስከኝ

  • @ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ
    @ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ 2 года назад +37

    ሞቱ የውሸት መሆኑን እያወኩም ማልቀስ ግን አላቆምኩም
    በጣም የምወደው ወንድም ነው አላህ መልካም ስራህን ይውደድልህ እድሜና ጤና ይጨምርልህ ውዱ ወንድሜ

  • @ያረቢኢትዮጵያንጠብቃት

    እኛ ወንጀለኞችነን በእዝነቱ እሱፊት ሲቆሙ ከማያፍሩት ባሮቹ ያድርገን እራሳችንን እንድንፈትሺ ስለረዳችሁን አላህ በአህይራ በጀነት ያጎናጽፋችሁ

  • @rihanaahmed6698
    @rihanaahmed6698 2 года назад +5

    አተ በረስህ ለኡመው ትልቅ ስጦታ ነህ ረጅም እድሜ 😢

  • @የመካነሰላሟ-ረ1በ
    @የመካነሰላሟ-ረ1በ 2 года назад +1

    _አሏህ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋ ይስጥህ መልካም ስራህንም ይቀበልህ ያረብብ_

  • @fatumaahmed2270
    @fatumaahmed2270 2 года назад +4

    ድኑ አሊ ውድ የኢስላም ጀግን አያገባኝም የሚለው ነገር የለም ሁሉም ቦታ አለ አላህ ይጠብቅህ መልካም ስራህንም አላህ ይቀበልህ

  • @mekiyabedru7023
    @mekiyabedru7023 2 года назад +1

    እረ እሄንን ጨዋታ ተው
    በጣም ያስደነግጣል አሏህ በደስታ ሚኖርበትን ረጅም እድሜ ይስጠው ያረብ ያሠበውን ሁሉ አሳካለት ዱንያውንም አሄራውንም አሏህ ያግራለት

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 2 года назад +33

    ሜንበሮች ውድ የኢስላም ወንድሞቻችን በርቱልን እጅግ አስተማሪ የአንቂ ደወል ነው

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 года назад +1

      እህትየ በቅንነት ደምሪኝ ሰላምሽን ያብዛዉ💋

    • @muridasultaenyoutube6084
      @muridasultaenyoutube6084 2 года назад +1

      አሰላማለይኩም እህት ካላስቸገረኩሽ ሰፕስክራይፕ አድረጊኝ

    • @rabiwello2972
      @rabiwello2972 2 года назад

      @@muridasultaenyoutube6084 ምኑን ነው ሰብስክራይብ የማረግሽ ባ ዶ ቤት ነው 😂ቤትሽ

    • @rabiwello2972
      @rabiwello2972 2 года назад

      @@BirukTuba5335 ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ

    • @muridasultaenyoutube6084
      @muridasultaenyoutube6084 2 года назад

      @@rabiwello2972 አመሰግናለሁ ሁሉ ሞልቶዋል🌮🌯🍕🍟🥤

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك 2 года назад +3

    መልካም ወላጂ የሚባለው ለዚህ ነው አላህ መልካም ወላጆች ያድርገን ያረብ

  • @fikir2032
    @fikir2032 2 года назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ዲኖ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁኝ
    እኔም አዲስ ዩቲዩበርስ ነኝ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ተባበሩኝ 😔

  • @aishanemane187
    @aishanemane187 2 года назад +1

    ዲን ኑርልን እረዥም እድሜ ከጤናጋ ከይማን ጋ አላህ ያድልህ

  • @Asma-vu3zw
    @Asma-vu3zw 2 года назад +2

    አለህ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @gdfh27
    @gdfh27 2 года назад

    ዲኑ የዘማኔ ጀግነ ወጠት አለህ እድሜህን የርዝመው

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.6876 2 года назад

    ወንድም.ድኑ አለህ.ራጅም እድሜና ጤና ይስጥህ.ጃግና ወንድማችን.ነህ.ሁሉም እንዳንተጥሩ.ሩህሩህ ሰው የብዘልን

  • @allahisone5773
    @allahisone5773 2 года назад +3

    ወንዲም ዲኑ አላህ እድሜና ጤና ይወፍቅህ የችግረኞች ደራሽ

  • @ጥቁርአዝሙድነኝ
    @ጥቁርአዝሙድነኝ 2 года назад +10

    _ኡፍ ይሄ ፕሮግራም አሁንማ ለመድኩት ለመጀመሪያ ጊዜ ነበር ያስደነገጠኝ😢😢ዲኑዬ አላህ እድሜህን ያርዝምልን አንተ የድሆች የሚስክኖች አባት ደከመኝ ሰለቼኝ የማትል ምርጡ የኢስላም ጀግናችን_

  • @yesuf4704
    @yesuf4704 2 года назад +1

    አህለን የኛ ጀግና ድኑ

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 года назад +1

    የኛ ጀግና አብሽር በዱኒያ ረጅም እድሜ ከጤናጋ በሄራ ጀነትን አላህ ይወፍቅክ ዲኑ የዲን ጀግና ነክ ረጅም እድሜ ከጤና ከኢማን ከርዝቅ ከሷሊህ ልጆች ጋአ አላህ ይስጥክ

  • @redwanarebo
    @redwanarebo 2 года назад +4

    ዲኑ የኬይር ስራዎች ሁሉ ምሳሊያችን ነህ አላህ ኡምርህን ያርዝምልን የወደፊት እቅዶችህንና ህልምህን ሳታሳካ እሾህ እንኳን አይውጋህ
    ሙሉ ጤንነት ከአፊያ ጋር እመኝልሀለው ወንድሜ 🙏❤

  • @layla3z782
    @layla3z782 2 года назад

    አሏህ ረዥም እድሜ ይስጥህ ወጣቶች አሳትፏቸዉ 👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈

  • @aslletube4466
    @aslletube4466 2 года назад +1

    በጣምነዉ የምወደው ከኔበላይ አላህይውደድህ❤❤❤❤❤❤አላህ ሀያትህን ያርዝመው

  • @mahuhimar1078
    @mahuhimar1078 2 года назад

    ሱባሀነላህ አንተ እንደዚህ ካልክ እኛስ ምን እንበል ? አላህ ይጠብቅህ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ሰጥቶህ ብዙ ኼሮችን ሰርተህ ጀነትን በአዱንያ እያለህ ተበሽረህ ለቁርአን ጊዜ ሰጥተህ፣ ለቀብር ጉዋደኛ አብጅተህ፣ አባትህ አንተን ተክቶ አንደሄደው አንተም እንዳንተ አይነት ጀግና ተክተህ ያኔ ከዝች አዱንያ ሚቀር የለምና _!

    • @mahuhimar1078
      @mahuhimar1078 2 года назад

      ልጄ እንዳንተ አይነት አጎት ስላለው እኮራለሁ (دينو انا فخوره فيك) ባንተ እንዲወጣልኝ ዱዓ አድርግልኝ።አሁንም አላህ ይጠብቅህ።

  • @ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር

    ዲኖ አላህ መልካም ስራህን አላህ ይውደድልህ መልካም ሰው ነህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ከኒበሮችጋ ር

  • @kamilabdurahman7323
    @kamilabdurahman7323 2 года назад +12

    ዲኑ አሊ ምርጥ ሰው አላህ ረጅም ዕድሜ ይስጠው።እናንተማ ገደላችሁት ለማንኛውም ጥሩ ፕሮግራም ነው።የዲኑ እህ ግን አሳጠራችሁት።

  • @sameerafadulu4326
    @sameerafadulu4326 2 года назад

    ወንድሚ ዲን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቅክ ይወፍቀን ያረብ

  • @dghhjfghjk627
    @dghhjfghjk627 2 года назад

    ወድም ዲኑ አላህ ይጠብቅህ እረጅምእድሜ ከጤናጋር አላህይወፍቅህ ደኩ እና ጠካራ ወድማችን አላህ በኸይር ስራ ያጠክርህ ጀዛክ አላህ ኸይር ዉድ ወድማችን አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 года назад

    ሱብሃንአላህ ዛሬ በኸይር አስታውሼው ለመጀመረያ ግዜ በሀገራችን ኸይር ስራን የሚሰራ ዱኑ ነው አልኩኝ መልሼም እኔ ስላልሰማሁ እንጂ ሌላ ሊኖር ይችላል እያልኩ ስሟገት ግን እኮ እሱ የተፈጠረው ለኸይር ስራ ይመስላል እያልኩ ስተመትም ነበር እድሜው ረጅም ነው ኡንካን ሊሞት ማሻ አላህ ተቀልአላህ አኪድ ስራውን አላህ ፊት ይዞት ቢቀርብ የሸለማል የደሰታል አኪዶ አላህ ይጠብቀው

  • @zulfalaluhassen2314
    @zulfalaluhassen2314 2 года назад

    ዲኑ ማሻአላህ አለይክ ለስራሃቸው ኸይር ስራ ሁሉ አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልክ እድሜህን ያርዝምልን።

  • @xjxjxjjdjdbdbcn8899
    @xjxjxjjdjdbdbcn8899 2 года назад +1

    ኡስታዞቻችን ሁለቹንም አለህ ኸይር ስራቹን አለህ ይቃባላቹ ውድ ኡስታዞቻችን እድሜና ጤና ይስጣቹ በጠም ነዉ የምኖዳቹ ከኘ በለይ አለህ ወዶ የስዋድድልን ጠንክሩልኝ አለህ ይጫምርላቹ

  • @zulfakedir2904
    @zulfakedir2904 2 года назад

    በጠም የማካብረዉ ጀግና ለሚስኪኖች የሚለፈ ዲኑ አለህ ይጠብቅ

  • @sadiyasadik1029
    @sadiyasadik1029 2 года назад +5

    ዲኑ አላህ እድመህን ያርዝምዉ
    አንተን ለመግለጽ ቃል የለኝም

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 2 года назад +1

    መልካም ስስህን ወዶ በዱንያ ስኪት ባኼራ ጀነተል ፍርዶስ ከነሙሉ ቤተሰብህ ወንድሞች ጀኧዛኩም አላህ ኸይር

  • @lijtofik4629
    @lijtofik4629 2 года назад +2

    የሰው ልጅ ይኖራል ይሞታል ዲኒ አሊ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ

    • @zuzu-j9w
      @zuzu-j9w 2 года назад

      ተውፊቅ መልካም ሠው አንተም በዲህን በርታ ሁሉም ቀሪ ነው

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك 2 года назад +1

    መኖሩን እያየሁ ሁልግዜ እደነግጣለሁ ሱበሀን አላህ አላህ ያቆይህ ወድም ዱኑ አሊ

  • @xjxjxjjdjdbdbcn8899
    @xjxjxjjdjdbdbcn8899 2 года назад +3

    አለህ ይቃባልክ አለህ ይጣብቅክ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 2 года назад +1

    ወንድም ዲኑ ያልተዘመረለት ጀግና ሰው በሌለበት ሰአት እንዳሁኑ ሳይሆን ለኢስላም ብዙ የለፋህ በየጉራጉሩ ብዙ ውጣ ውረድ ሳያግድህ ብዙ ያደረግህ ምርጥ ወንድማችን አላህ ጀዛህን ፊዱንያ ወል አኺራ እጥፍ ድርቡን ይክፈልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ባረከላሁ ፊክ

  • @mahuhimar1078
    @mahuhimar1078 2 года назад +1

    ልጄ እንዳንተ አይነት አጎት ስላለው አኮራለሁ ሁሌ ዱዓ እማደርገው እንዳንተ እንዲሆንልኝ ነው ባንተ እንዲወጣልኝ ዱዓ አድርግልኝ።

  • @fjf7535
    @fjf7535 Год назад

    ለአሏህ ብየ እምወደው ወድሜ ነው አሏህ ይዘንለት ስል አጀቴ አልቻለም አሏህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ

  • @didy898
    @didy898 2 года назад

    የኛ ጀግና ኑርልን ያረብ እንወድሀለንበጣም

  • @رحمهالمحمد-ع7ض
    @رحمهالمحمد-ع7ض 2 года назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይቸምርላችሁ miberochi ራሳችንን አንድንፈትሽ. ያረቢ. በየትኛው. ሀይር ሥራ. አላህ ፊት ስቀርብ. ያረብ. አተው በ. አዝነትህ ማረን. ያረብ በሥራ ከሆነ ምንም አልሰራንም. አተው በራህመትህ እዘንልን. ያረብ ወደ ራሳቺን አንመልስ. ያረቢ አተው እህላሱን ስጠን ያረቢ አተው አዘንልን

  • @jemilaahmed8994
    @jemilaahmed8994 2 года назад +2

    አላህ ይዘንልን ለሁላቺንም 🤲🤲🤲🤲

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 2 года назад +18

    የኔ ወንድም አላህ ረጅም ሀያት እና አፊያ ይስጥህ

  • @ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ
    @ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ 2 года назад +1

    እኛንም ከመልካም ሰሪዎች ያድርገን

  • @عايشهعايشه-و6ف
    @عايشهعايشه-و6ف 2 года назад +1

    አላህ ይቅር ይበለን ሁላችንንም

  • @lammituulammiiforomo8812
    @lammituulammiiforomo8812 2 года назад

    ዲኑ ምጠላ ሰው የአለ አይመስለኝም አልህ ኸይር ስራህን ይቀበልህ በጣም ምወደው ሰው ወላሂ
    ረዥም አድመና ጤና ይስጥ

  • @emujmal3672
    @emujmal3672 2 года назад +1

    ነካ አረጋችሁት እጂ መቸ አወርችሁት የሱማ ይለያል የኔ የባቴ አምሳያ

  • @zahranuri5756
    @zahranuri5756 2 года назад

    መልከም ስረህን አለህ ይቀበልህ ለሁለችንም አለህ ይዘንልን

  • @umikelsumajib7858
    @umikelsumajib7858 2 года назад +7

    ዲን አላህ በዱኒያም በአኸራም ያስመችክ ❤❤❤

  • @ኡሙለያን
    @ኡሙለያን 2 года назад +1

    ዲኑ ጀግና ወንድማችን አለሕ ይጠውል ኡምርክ አለሕ ከይር ሥራሕን ይቀበልሕ

  • @ተውሒድሱና
    @ተውሒድሱና 2 года назад

    ዲኑ የሚስኪኖች አባት አላህ ይጠብቅህ ውድ ወንድሜ

  • @ebrahimayoob1029
    @ebrahimayoob1029 2 года назад

    መለካም የመተሰሩ ሙሰልም እህት ወነደሞቼ
    ነበዩ የተናገሩት ሃድሰ አለ አብሽረ የኔ ኡማ በምድረ መሰካር ናቸዉ እናተ የመሰካራቹለት ደግሞ አላህ ይቀበለዋል ይላሉ ና በኡነት እጅ በዉሸት ደግሞ አይስማሙም ና

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 года назад +1

    አህለን ዉድሚምበሮች አላህ ይጠብቃችሁ ይህ ፕሮግራም አስተማሪነዉ ግን የልተለመደነገር ስለሆነ በጣም ያስለቅሳል ሞት አይቀርም ግን በጣም ያስፈራል ዲኑዬ የኔመልካም ሰዉ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሺአመትኑርልን

  • @zuzu9326
    @zuzu9326 2 года назад +3

    ወይኔ አላህ የእድሜያቸው መባረኪያ ያድርገው የምወዳቸውን ሞት አላህ እንዳያሳየኝ ከባድ ነው ጎበዝ

  • @facadoalem610
    @facadoalem610 2 года назад +6

    ወድም ዲኖ ኑርልን እረጅም እድሜ ከጤና ከመልካም ስራ ጋር ኑርልሀ ምንም አይንካ ኤሄ ፕሮግራም አስተማሪም ነው አስደጋችም

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 года назад

      እህትየ በቅንነት ደምሪኝ ሰላምሽን ያብዛዉ💓🌸

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 2 года назад +14

    እኔ አንድ ወቅት በጣም ከባድ ጭቅ ዉስጥ ነበርኩ ግን አዲት የአኼራ እህቴ: የወንድም ዲኑን መጠሐፍ ሰጠችኝየረመደን ስጦታ የሚለዉን: በዉስጡ የለዉ ጣፋጭ ምክሮች ። ወላሂ በአነድ ሳምት ያሁሉ ጭቀት ለቀቀኝ።
    አላህ ይጠብቅህ

    • @መዲነኝየጎጃሟ
      @መዲነኝየጎጃሟ 2 года назад +1

      እሰኪ የመፀሀፎን ሰም ንገሪኝ ሀያቴ

    • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
      @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 2 года назад +1

      @@መዲነኝየጎጃሟ ማሬ የረመዳን ስጦታ ይላል የሸህ መሀመድራፊዕ የሂወት ታሪክ እና የሸህ መሀመድ አረብ የሂወት ታሪክነዉ። ና የሸህ መሀመድ ሀሰን የሂወት ታሪክነዉ3 ታሪክ አለበት ። ።በኡስታዝ መሀመድ ዘይንና በወንድም ዲኑ አሊ ነዉ: ገጡ ትንሽ ነዉ ግን በዉስጡ ብዙነዉ የረመዳን ታይቀር ብቻ ደስ ይላል

    • @NuorAhmd
      @NuorAhmd 2 года назад +1

      የትነው የሚገኝው መፆሀፍ እኔ ሳኡዲ ሪያዲነኝ

    • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
      @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 2 года назад +1

      @@NuorAhmd እኔም ሳኡዲ ነዉ ያለሁት አኼራ እህቴ ሀድያ ሰታኝ ነዉ

  • @sadeseid742
    @sadeseid742 2 года назад +6

    ሚበሮች በጣም ነዉ የምወዳችሁ የኢሰላም ደሞቸ 😍😍😍😍😍😍😍😍ዛሬ እደምወዳችሁ አላህ ያቃልና የጭቁ ቀን ከምወደዉ ሰዉ ጋረ መልካም ቦታ ጀነቱን እከጁለዉ አለሁ ያረበል አለሚን አዛኙ ጌታየየ😍😍😍😍😍

  • @ጡዮየጥገይኡሎ
    @ጡዮየጥገይኡሎ 2 года назад +5

    አምባሳደራችንአላህእድሜናጤናአብዝቶይስጥህ
    መልካምስራህንምአላህይውደድልህ

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 2 года назад +2

    በጣም ከባድ ነው ይህፕሮግራም ጥሩነው እዲህ ሥራቼውንም ሁሉንም ማሣታወስ ነው አሪፍ ነው

  • @xjxjxjjdjdbdbcn8899
    @xjxjxjjdjdbdbcn8899 2 года назад +2

    የሙስሊም ጀግኖች ስዋዳቹ በርቱ

  • @jdmgj5723
    @jdmgj5723 2 года назад

    ወይእናተየ:አስደነገጣችሁኝ:ያረቤይ

  • @ሂባነኝስልጤዋየአላህባሪያ

    ዲኑ ምርጡ የኢስላም ልጅ ትለያለህ አላህ ሰላምህን ያብዛልህ ባለህበት

  • @sifuahmed5856
    @sifuahmed5856 2 года назад +4

    بارك الله فيك أخي وبارك الله في أهلك

  • @Asma-vu3zw
    @Asma-vu3zw 2 года назад +2

    ዲኑ አለህ መልከም ስረሀን ሁሉ ይቀበልህ

  • @iloveislam6161
    @iloveislam6161 2 года назад +1

    ወንድም ዲን ለአላህ ብዬ በጣም እወድሀለው
    በርታ በጣም ጎበዝ ሠው ነህ የስንቱን ሠው ህይወት በአላህ ሠበብ ደርሠህላቸዋል ብዙ ትሠራለህጠጠንክርልን ቤተሠቦችህንም አላህ በረካ ያርግልህ ልጅህንም አላህ ያሣድግልህ
    ሁላቹንም በጀነት ይክፈላቹ

  • @thufeekthufeek9756
    @thufeekthufeek9756 2 года назад +4

    ወላሂ ይገባዋል በጣም ታጋይ ነዉ አላህ ይጨምርለት ወንድም ዲኑ አሊ ከንተ ብዙ ተምሬያለሁ

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك 2 года назад

    አላህ አባትህን ጀነተል ፊርዶስ ያኑረው እናትህን ከሙሉጤ እና እረዢም እድሜ ይስጥልህ ምርጥ እናት ማሻ አላህ

  • @foreverything1486
    @foreverything1486 2 года назад

    ድኑ አሊ አላህ ረጅም እድሜና ይስጥህ

  • @semiranegash5857
    @semiranegash5857 2 года назад +4

    ማሻ አላህ ወንድም ዲኑን እየጠበኩ ነበር
    ይኖራል በሚል ተስፋ ኸይር ፈላጊ ኑሩልን👍👍

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 2 года назад

      Dino allah kheyer serahen hulu allah yekebeleh kekefu neger yetbkeh edmehen allah yarezemeleh

  • @bintmohammed414
    @bintmohammed414 2 года назад

    ሚበሮች የዘንድሮው ፕሮግራም የተለየነው ተኝተናል አላህ ያንቃን ግን እየሰማሁት የውነት ይመስለኛል😥በተለይ የዶክተር ሰመሀር የእውነት እውነት መስሎኝ እንደት እንደደነገጥኩ አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 года назад

    ጀግኖቻችን አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ በናንት ተምርን ረሰችንን መርምረን ምንመለስ ያርጋን ዲኑ ደግናችን አላህ ይርዳክ

  • @ያአላህባሪያ-ጘ5ኰ
    @ያአላህባሪያ-ጘ5ኰ 2 года назад

    አፍሪካ ቲቪ በረካ ፕሮግራም ዛዉያ ቲፊ ኸይር ፈላጊ
    አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቅህ
    ወንድም አሊ

  • @msabontuormo8887
    @msabontuormo8887 2 года назад +1

    Uuuuuf subhanallah siyasfaraa wallhii yaa rabbi yiqir baleen

  • @hawababotube2990
    @hawababotube2990 2 года назад

    በዚሁ ቀጥሉበት በጣም ትልቅ ደወልነው ብዙ ተምሬበታለሁ ጀዛኩመሏሁ ኸይር

  • @hidayaa7171
    @hidayaa7171 2 года назад

    አላህ ይዘንልን እውነት አለህኮ ማሪነው ሚበሮች በርቱ 😥😥😥

  • @rozabati3686
    @rozabati3686 2 года назад +2

    ወንድም ዲኑ አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 2 года назад +1

    ዲኑ የየትሞች የተከፍ ፊቶች አባት አሏህ እድሜናጤና ይስጥህ ወንድማችን

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 2 года назад

    ዲኑ አለህ ይጠብቅህ ጀግናው ውንድማችን

  • @zebibamohammed7912
    @zebibamohammed7912 2 года назад +2

    Mashallha Sitebekew neber Yesun tera .
    Betame tenkara wendemachen neh Allah Rejime edime Yiwefkeh
    You doing Great things four Ethiopia Muslim people Mashallha my dear Brother .

  • @bad9318
    @bad9318 2 года назад

    Betam yemiwadih wandime Allhaa kyarii sirahii yiqebelihii

  • @f5692
    @f5692 2 года назад +1

    አላህ መልካም ስራህን ሁሉ ይቀበልክ ወንድም ዲኑ አሊ

  • @nirakml9385
    @nirakml9385 2 года назад

    ሱባሀና አላህ

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 2 года назад +2

    አላህ እርጅም እድሜ ክጤና ጋ

  • @playlist6960
    @playlist6960 2 года назад +4

    ዲኑ ወንድማችን ኑርልን አንተ እኮ ብዙ ነህ

  • @hdhdhdndhdhd9336
    @hdhdhdndhdhd9336 2 года назад

    ጀግና ወዲማችን ነህ አላህ ያግዝህ ወዲም ዲኑ ፕሮግራሙ ሁሉንም እሚያስተምር ነው በርቱ

  • @ሱሱያአላህባሪያ-ገ7ሠ
    @ሱሱያአላህባሪያ-ገ7ሠ 2 года назад +4

    አሪፍና ምርጥ ፕሮግራም ነበር
    አስታዬት አለኝ፦ በሂወት ያለን ሰው እንደሞተ አድርጎ የሂወቱን ታሪክ መመዝገብ እስልምናን እንዴት ያየዋል
    ሀፊዘሁላህ ወይም አላህ ይጠብቀው እስከመጨረሻ ስራው ላይ ያፅናው ነው እንጂ የሚባለው
    ሳይሞት አላህ የህዲኩም ብቻ
    አሳምራቹ አበላሻቹት

  • @lulaseidhussan7891
    @lulaseidhussan7891 2 года назад +1

    የአላህ አንተ በራህመትህ እዘንልን

  • @rozaamdihon5498
    @rozaamdihon5498 2 года назад

    አላሁ አክበር በጣም ደንግጫ ወላሂ ግራ ገባኝ አላህ ይዘንልን

  • @ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ
    @ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ 2 года назад +2

    ማሻ አሏህ ወንድማችን ዲን ትለያለክ እኮ ምስሎችህ ይብዙልን ሚንበሮች ጀዛኩም አሏህ ኸይረን

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 2 года назад

    ሀቢቢ 😭 አልቀሰህ አስቀስከኝ የኔ ወድም የጀግኖች አርአያ ነግና መልካም ስራህ ሚዛን ሀሰናህን ከፍ አድርጎ ነገ በጀነት በስምጂ በአካል የማታቀው አባትህ ጋር በጀነት ጨፌ ይሰብስብህ። *እውነት ለመናገር ሁሉም ለነገው ያስባል ያነባል ነገር ግን ለተግባር መወፈቅ መታደል ነውና እኛንም ያግራልን*አንተንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልሀለን ወድም አለሜ

  • @moonamoona3403
    @moonamoona3403 2 года назад +1

    አሰለሚአለይኩም ወርህመቱላሂ ወበረካቱሁ መሻአላህ በጣም የምወደው የሚያነቃቃ 🔔 ነው ጂዛኩም አላህ ኻይረን