Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሁሌም አለህን የወደፊት ሀላሌን ለክ እንደ ዶክተር ለዱኒያም ለአኬራም የሚለፋዉን አይነት ሀላሌን እንዲወፍቀኝ ዱአየ ነዉ 😢😢😢
Allah ywefkshi
@@aisha_aisha865 amin❤
አያቲ. አላህ ይወፍቅሽ ግብ እራስሽ ለመሆን ሞክሪ
Allah yuwefqsh ukhtena
Wallahi enem
ከአፍ የሆነ በአፍ ይቀራል ከልብ የሆነ ለልብ ይደርሳል እንደ ዛሬ ከልብ ሲወራ አልሰማሁም እያንዳንዷ ቃላት ልብ ላይ እምታርፍ ናት አላህ ይዘንልን ለሁላችንም !!
አሜን
አሚንን ያረብ
Amin
ሰሚር ደምሪኝ ስወዲሽ
ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ
አይ ጉዴ አይ የኔ መከራ በየትኛው ሰራዬ ነውአላህ ፊት ምቆመው😭😭😭😭 አንተ መሀሪ የሆንክ ጌታ ሆይ በምህረትህ ይሁንብህ ማረኝ
ሱበሃን አላህ ወላህ ምን ያህል ተፈተንኩበት ሱበሃን አላህ ምን ያህል እራሴን ማንቃት እንዳለብኝ የተረዳሁበት አጋጣሚ ያረብ በዚቹ ቅጽበት ቢዙ እራሴን ለማሻሻል በጠቃሚዉ ጎዳና ለይ ሆኜ እያለሁ ወደፊት መሄድ መቀጠሌን የወሰንኩበት አጋጣሚ ነዉና አንተዉ አግዘኝ ያረህማን
ጌታይ ሁይ እኔ ሀጢያቴ ብዙ ነው በረሀመትህ እዘንልኝ 🙏🙏🙏🙏
የአላህ በጣም ከባድ ነው የአላህ መጨርሻየን አሳምርልኝ ያርብ ደካማ ባርያህ ነኝ አወ የማይቀር ጉዛ ነው ያለውም የለለውም ይጓዛል
መስማትና ማዳመጥ ይለያያሉ በደንብ እናዳምጥ አላህ ኸቲማችን ያሳምረልን
የመጀመሪያ ቀን ደንግጪ ነበር አሪፍ ሰራ ነው በሕይወት እያለ እንዴ ማድርግ በጣም አሪፍ ነበር አላህ አያትን ያርዝመው ያርብ😭😭❤❤
Wallaahi እንዴት እንደደነገጥኩ ልጄን መያዝ አቃተኝ ተንቀጠቀጥኩኝ ሀዩን ላየሙቱ ያረብ🤦♀️😭😭 Dr ሰምሀር አላህ በጀነት ያስደስትህ እኛንም በረህመቱ የጀነት ይበለን
ወላሂ እኔ መቸ ብየ እንዴት እንደደነገጥኩ
@@ijszkj165 ግን በሂወት ኣለሳህ
ሰውነቴ ሁሉ ተቀጠቀጠ አሏህ ይጠብቅልን ደስ እሚል አስተምህሮት አለው አሏህ ይጨምርለት
@@فصبرٌجميل-ث7ه ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ
@@ijszkj165 ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ
ኡስታዞቻችን አለህ ኸይር ስራቹ ይቃባላቹ የረብ አለህ እድሜና ጤና ይስጣቹ የኘ ጀግኖች የሙስሊም ጀግኖች አለህ ይጣብቃቹ እኖዳቹሃላን ከኘ በለይ አለህ ሱብሃናዉ ተአለ ወዶ የስዋድድልኝ በርቱ ጠንክሩ አለህ የበርታቹ
የአሏህህህህህ ሀቂቃ ቀድሜ በሂወት መኖሩን እያወኩ ራሱ ልቤ እንደት መታ የአሏህህህ እናንተ ይህን ሁሉ ኸይር እየሰራችሁ እንድህ የሆናችሁ እኔ ምን ልበል😭
አላህ ይጠብቃቻሁ
ምርጥ ማንቂያ ደውል ነው ቀጥሉበት እንኳን እሱ እኔ እራሴ እራሴን ፈትሼበታለሁ🥺ለሚቀጥለው ሶፍት በስፍራው አስቀምጡ ኑሬም በለፈው ሶፍት ያስፈልገው ነበር ዛሬም ሰሚ እንደዛወወ በተረፈ ጀዛኩም አላህ ለዳዒዎቻችን ረዥም እድሜ ከጤና ይስጣቸው 💜💜
ለምን ?
ላየኡክቴ በጣም ያስደነግጣልብዙ ይማናችን ደካማአልነ ለምን ወላሂ በጣም ደነግጫለሁ ግን ለምን ደነገጥኩ ሞት ለማንሊቀሪለኢላሀኢላህ አላህ ካቲማችንንያሳምሪልን
@@nurayoutepap2128 ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ
Masallah Masallah Allah with you
Allah gave you a great idea and will be happy to provide you with you on this story and you will have a lot to do in a way that is more important to you and your family is a great resource to the world
አስደንጋጭ ነው ዴክተር ሰማህር ተክሌ ምርጥ ወንዲማችን ነውአላህ እረጅም እድሜ ከበጎ ስራ ጋር ይወፍቅህ ባአድኒያም በአኼራም አላህ ይዘንልህ
አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ይስጥህ መልካም ስራህ አላህ ይቀበልህ ሱብሀነላህ ነካ ሁላችን አንድ ቀን እንሞታለን እራሴን እዳይ ነው ያደረገኝ
Mot lemanm aykerm hatimachinn yasamrln
ውንድሜ አላህ ርጅም እድሜ ይስጥክ ውንድሜ
የዚች ልጅ ድምፅ ውስጤ ነው ስወዳት። እድሜ ጤና ዶክተር
ዶ/ር ሰምሀር ተክሌ ይለያል ወላሂ፣ አንደበቱ ጣፋጭ ነው አሏህ ይጠብቅልን🙏
ኡፍፍፍፍ ሀቢቢ አንተ እድህ ካለቀስክ የኔ ቢጤዋ በነጋ የጌታየን ሀያልነት ብዙ የማላቀው ተላላዋ እህህህህህ 😭😭 ጌታየ መመራትንና ምረትህን ተስፍ እናደርጋለን
አናንተ መልካም የሰራችሁ አኔ ምን ልበል አንኳን ሌላ ሰዉ መልካም ሰርቸ ለራሴ መልካም የሌለኝ ምን ልሁን ጌታየ ልቤን ጠብቅልኝ ከሀራም አርቀህ በሀላል አብቃኝ ያረብ ኡፈፈፈ አሱን ለጠየቀዉ አኔም ጨነቀኝ የቀብሬ ጥያቄ ነዉ የመሰለኝ 😭😭💔😭😭😭😭😭የአሏህ አዘንልኝ ያረህማን ረሀምኒ ቢረህመት የኔስ ወንጀል አንደት ነዉ የሚምረኝ እንደት ልሁን ምንም መልካም ሰራ የሌለኝ 😭😭😭😭 ጌታየ ማረን
ዶክተር ሰመሀር ወንድማችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ እንወድሃለን
እደዚህ ቨድዮ ደጋግሜ የሰማሁት የለም ሱብሀን አላህ አላህ የነገው ቤትህ ኑር ያድርግልህ ለኝም ይዘንልን
አሚንን
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
እንደማመር
ሀሱን አባክህ ጥያቄ ነበረኝ ሰልክህን ላክልኝ በአሏህ ከአይምሮየ አልወጣ አለኝ ፀፀቱ ሱጁድ ሰወርድ አሏህንም ፈራሁ በወንጀሌ ምክር ሰጠኝ ደሰተኛ ሁኘ ወደአሏህ ልመለስ
@@ፀይሟነኝየመርሳዋ የ
♥ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ♥ كَمَا صَلَّیْتَ عَلَى إِبْرَاهِیمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِیمَ إِنَّكَ حَمِیدٌ مَجِیدٌ ♥
🌹🌹🌹👍👍
አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊሀል አላህ ሁልጊዜም እሱን የምናስታውስ ያድርገን
አላህ በአርሹ ጥላ ስር ይሰብስበን አይለያየን እንዲህ እንደተዋደድን አንዳችንን ጀነት ሌላችንን ጀሀነም አያድርገን ለዚህ ዲን የሚጨነቅ ሁሉ ባለማወቅ ከውንድሙ የሚጋጨውም ሙስሊም ወንደም እህቶቻችን ሳይቀር በሙሉ በሀውዱ ዙሪያ በአርሹ ስር ይሰብስበን ያገናኘን ያረብ አላሁመሰሊ ወሰልም ወባሪክ ዓላ ሰይድና ሙሀመድ
ሁቢ ሰብስክራይብ አርጊኝ ስወዲሽ
ለሁሉም እኮ ሞት አይቃርም ግን እኮ ያስዳናግጣል አለህ ረጅም እድሜና ካጤና ጋረ
አላህ ሆይ እኔ አተ ፊት ቆሜ መልሱ ከሚጠፍፍብኝ ከዱኒያ ጣጣ አውጥተህ ለአኸራየየምሰንቅበት ልብ ብቻ ስጠኝ ያርብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ትልቅ ትምህርት ነው
አሚን አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን
@@aisha_aisha865 ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ
አሚን ያረብ
@@kmloveadamaa8214 ሁቢ ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
የምተ መስሎኝ በጣም ነበር የደነገጥኩት አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
የዲን ምስሶናችሁ ልጆቼን እንደ እናንተ ቢሄኑ ብይ እመኝለሁ እድሜአችሁ ይርዘም ልጆችንም ሳልህ ያድርግልን
ጀዛኩም አላህ ኸይርን ኡስታዝ ሰማኅር አላህ እድሜህን ያስረዝምልህ
እና ሊላ ወኢነ ኢለይሂ ራጅኡን ከባድነው ወድሜ ሰመሀረ ረጅም እድሜ ከአፌያጋረ አላህ ይሰጥህ ኸይረ ሰራህን አላህ ይቀበልህ ያረብ
ማሽአላህ ዶኮተር ሰምሀር አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አብዝቶ ይስጥህ
ምርጥ የሚያነቃ ፕሮግራም ነው ቢያስደነግጥም ትላት አንድ ፔጅ ላይ ሰማሀር ተክሌ ሞተ ብሎ ሲፖስት እደት እደደነገጥኩ ከዛ ይህ ፕሮግራም ትዚ ሲለኝ ወደዚ እየርጥኩ ስመጣ ለካ በዚ ፕሮግራም ወስዶት ነው አሏህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ዶክተር ሰማሀር
ዋው ወላሂ እጅግ ራሳችን እየተዘዋወርን እንድንፈትሽ እንድንዘጋጅ የምያደርግ ፕሮግራም ነው የአላህ እባክህ በ እዝነት ረህመትህ ቀልባችን አርጥበው ወዳንተም አዙረን እንደዚህ ለ ኡማው እየሰሩ ያሉ እንዲህ ከተሸበሩ አረ እኛስ ያረቢ በረህመት እዝነትህ ነፍሴን እንድትቀበላት አደራ
የሩቅ የሆነ መዳረሻው የማይታወቅ ጉዞ፣ለዚህ ጉዞ ምን ያህሎቻችን የሚበቃንን ለዚያ ረዥም ጉዞ የሚበቃ የሆነ ስንቅ ሰንቀናል ያአላህ አንተ ማሀሪና አዛኝ ነህና በምህረትህ አካበን
ወላሂ ኡስታዝ ስውድክ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ገር ተመኜው
የአላህ እንደት ያስፈራል አጅብ ነዉ ሀቂቃ ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ደካሞችን እንድንፈትሽ ያረጋል ሚንበሮች ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዶክተር ሠመሀር አላህ ያቆይህ ሁላችንም ተጎጆች ነን አላህ ይዘንልን
እሽ ዉደ
የምር ከባድ ነው ያአላህ ምህርትህን ለግሰን ያርብ ❤❤❤❤❤❤
ልቤን ነው ቅጥ ያደረጋችሁት መጀመሪያ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥክ
እኔም ኡፉፉፉፉፉፉፉ
sacks
@@zeharaomar6486 ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ
ቀላል ቀጥ አረጉት ምን አስድነገጠኝ አላህ ይጠብቅህ
@@zinatkamal9881 ሁቢ ሰብስክራይብ አርጊኝ ስወዲሽ
ሱብሀን አሏህ አጃኢብ ነው ለሁላችንም አሏህ ይዘንልን ደክተር እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ
ምርጥ ፕሮግራም ነው የሶፍቱ ነገር ሲቀር
የምርር አሳቅሽኝ ውይይ ኮሜንት
ከድንጋጤ ባሻገር ትልቀረ ትምህርት አለው አላህእረጅም እድሜ ይስጥህ
ሱበሀን አላህ እኛስ ምን ላይ ነን እህቶቼ😭😭😭😭😭
ኑኑኑኑኑ እንመማር በዋትሰፕ
አላህ ረጅም እድሜ ከአፍያ ይስጥህ ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
አላህ ይጠብቅህ .ኸይርስራህን ይቀበልህ .መጨረሻህን አላህያሳምርልህ
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ግን በጣም ቀልብ ይሰብራል እያየሁት መኖሮን እያወኩ በጣም ነው የከፋኝ አልሀ እድሜውን ያርዝምልን እንወድካለን ወንድም ሰምህል
ሱበሃን አለህ
በጣም አስደጋጪነው በተለይ የመጀመሪያው ያአላህ
ወላሂ ይሄ ለነሱ ብቻ ሳይሆን እኛንም የሚያነቃ ነው በጣም ትልቅ ነገር ነው
በጣም
ሶፍት አቅርቡ እባካችሁ ያረብ እርድሜህን ያርዝምልን
ዚነት ካላስቸገረጉሸ ሰፕስክራይፕ አድርጊኝ
በተለይ ስለ ቤተሰብ ሀቅና ለአላህ ብየ የሰራሁትየለም ያረብ እርዳን
መሻአላሂ በጣም አስተማሪ ነው በዚህው የቀጠሉበት ጂዛኩም አላህ ኻይርን 🤲🤲🤲🤲
የአላህ መጨረሻየን አሣምርልኝ ኢላሂ
አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥክ ያረብ ይሥጠን ከኢማን ጋር
አላህይጠብቃችሁ
አላህ ከሙሉ ጤና ጋር እድሜህን ያርዝመው ወንድማችን ሰመሀር
ያአላህ የማይቀር ቀጠሮነዉ ግን ለመጀመሪ ሳየዉ የእዉት መስሎኝ በጣም ተወዛግቤ የሀኒንም የኡስታዝንም( የዶክተርንም )በጣምነዉ የደነገጥኩት ሺአመት ኑሩልን መልካምነት ለራስነዉ አላህይቀበላችሁ መልካምስራችሁን
አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ይወፍቃችሁ ሰምሀር ወንሜ አንደበትህ እንደማር የሚጣፍጥ ትምህርትህ ከልብ ሰርስሮ የሚገባ አላህ ይጠብቅህ
امين يارب
@@ZOZO-ws6bk ማሪ ደምሪኝ
እኔም አብሬ እያለቀስኩ ጬረስኩት አሏህ ኻቲማቺንን ያሳምርልን ቀጥሉበት
ወላሂ ራሴን አየሁበት ባዶ ምንም የሌለኝ ሆኜ አገኝሁት ራሴን ተሰፋችን ጌታዬ አላህ አንተ ነህ እዘንልን
ወለሂ እኔ እዉነት መስሎኝ ባጣም ነዉ ያዳነጋጥኩት አልሀምዱሊላህ እንዃን እዉነት አልሆና እኔ ኡስታዞቼንና ኡለሞቻችን ያረስ ምታታቹህን አያሰመኝ እነንታ ለኛ ብርሀን ነቹህ አለህ ስረቹህን እጥፍ ድርብ ያርግለቹህ አለህ ይጣብቃቹህ
አላህ ይጣብቅህ ወንድማችን እሄ በጣም አስተማሪ ነው ወላሂ ለኛ
ምናል ሶፍት ቢቀርብለት አጀኢብ ኢላሂ መጨረሻችንን ያሳምርልን ልብ ይነካል
Ustaz mash Allah you are amazing. May Allah give you long life and health . Ameen. I wish all the best . You are a great a asset our Deen.
አላሁመ እሚን ሀየታቹን አላህ የርዝምልን ሁሉም ሰው እራሱን የሚፈትሽበት ዳዋ አላህ ይጠብቃች
ላኢለሃኢለላህ መሀመድ ረሱሉላህ ወላሂ ላአዚም ከመዳም ኩሽና ፍጡር እየስራሁ በኤርፎን እየስማሁ ነበር እና የተስማኝን አላህ ይወቀው አስደነግጠኝ አይገልጸውም ስልኬ ጋ እስክደርስ ራቀኝ ወላሂ ዘልየ ኮመንት ነው ያየሁት ለቅሶ ሀዘን ላይ ነው ብየ ሳይ የለም የመጨርሻው መጄመሪያ ልዩ አስተማሪ ነው እኔ ግን ቀልቤን ገፍፍው ቀኑን ስአቱን ወር አድርጌ አነበብኩት ኡፍፍ ብቻ ኑሩልን💔💔😭😭 ዶክተር ስምሀር ተክሌ አላህ ይጠብቅህ ሁላችንም ክፉ አይንካብን ጄዛኩምአሏሁ ኸይርን አገራችን ህዝባችን ስላም አላህ ያድርግልን 💚💛❤👏
ያአላህ ኻቲማችን አሳምርልን ያረብ
ሜንበሮች ቀጥሉበት ብዙ እንማራለን አላህን ፈሪ ያድርገን ያረብብብ
ወላሂ በጣም ነበር የከፋኝ እውነት መስሎኝ አላህ ብዙ ነፋ አመት ያኑርክ
I am not in this religion but I respect ✊ it!!! Dr it’s heart 💜 touching speech 🎤 even I couldn’t control my tears 😭 May Allah Bless you Brother!!!
Thanks sis Allah yiwefekesh.
Why dont you join us bro...
@@muharremmuharrem665 ደምርኝ ወድሜ
አላህ ያቆይልህ እናትህን ኡስታዝ ሰምሀር
ኢላሂ መጨረሻየን አሣምረው
አሰላሙአሊኩም እሮመዳን ከሪም የድኒያም ያኬራ እህት ወንድሞቸ ማሻአላህ ጥሩ ትምህርት ነው አንተሰ መልካም ሰውነህ እኔሰ ለራሴ በጣም ፍራው ሰመሀር አላህ እረዥም እድሜ ይሰጥህ
የሁላችሁን እድሜም አላህ ያርዝመው ከሙሉ አፊያ ጋር
ሱባሀን አላህ ውልሀምዱሊላህ ወለ ኢላሂ ኢለ አላህ ወላሁ አክብር
ያረቢ አተዉ እዘንልን አተም አላህ ከይር ስራህን ሁሉ ይቀበልህ
በጣም ያስጨንቃል ዶ/ር አንተ እንኳን ብዙ ሚወራ ከይር ስራ አለክ አላህ ይቀበልክ በህክሚና በዳዋው ኡማው አገልግለካል ዋ !ነብሴ አንድ ቀን ከይር ስራ ሳልሰራ ያአላህ ገፋገፋ አርግልኝ
ይህ መልክት ለሱብቻ አይደለም ለሁሉም ሙስሊሞች ነው ወላሂ ልብ ይነካል ዶ/ረ ስምህረ ተክሌ ስላምህ ይብዛ
ማማ ሰላም ነሽቤተሰፕ እንሁን ደምረኝ🙏🙏❤️
የኔውድ አላህ ይ ጠብቅህ እድሜህን ያርዝመው ዘርህን ያብዛልን የኔ ፍልቅልቅ ተወዳጅ አዛኝ መምህር ደአይ ደስታህን ያብዛልኘ ግን መልክቱ በጣም ይከብዳል
አላህ ይጠብቅልን ያረብ ወድሞቸ የአላህ እረህመትእና እዝነት ከእናተጋርይሁን ያረብ
ወላሂ በጣም አስደገጠኝ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ ሰምርሀ ኡስታዞቸ ለኛም አላህ ይዘንልነ
አይ እዱኒያመድረክ ላይ እያየሁትሙቷል እደ ብየ ማስብ ጀመርኩሰማህርየ እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋ ረበና ይስጥህ!
እኔም ወላሂ ልቤ ስቅልነዉያለዉ ወላሂ በጣም ነበር የደነገትቁት
ያእሏህ እኔም ልቤ ፅጥ አለ
@@ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ ሁቢ ሰብስክራይብ አርጊኝ ስወዲሽ
ወላሂ ከባድ ነው ልክ እንደለለህ ሁነህ ተዘግበህ እንደገና እራስህን ማዳጥ ያረቢ አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን
በጣም ነው ያስደነገጣችሁኝ ሞት አይቀርም ግን ብዙ ወዳጆች አሉ መጀመሪያውን አይተው የሚደነግጡ ቤተሰብ አለ ትምህርቱ እጅግ አስተማሪ ና ራስን የምንፈትሽበት አቀራረባችሁ በጣም ያስደነግጣል የሚገርመኝ እያየሁት መገመት አለመቻሌ!!
እኔ እራሱ እስከሂወቱ ፍጳሜ ስትል ደግጫለሁ ደሞም እሱን እያየሁ ተወዛግቤላህ😥አላህ ይጠብቅልን የዚች ምድር መብራት ናቸው ለካ እንሞታለን😥በቃ እዴዚህ መባሉ አይቀርም አንድቀን
@@ዚነትሠይድ-ጰ6ጠ የኔቢጤ እኔምተወዛገብኩ
እውነተኛው ሞት ሲመጣ አያማክርም
እኔ ዛሬ ምንም አልተወዛገብኩም የኑሬ ጊዜ ነበር ውዝግብ ግብ ይለብኝ
አሳልፋችሁ ስለምታዩ ነው የደነጋጣችሁ ቲቪውን ከፍቶለት ሲሄድ ብታዩ ከጅማሬው ይገባችሓል
ወሏሂ አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ እራሴን እድፈትሽ ስቅስቅ ብየ እዳለቅስ ነው ያረጋችሁኝ ወሏሂ አለቀስኩኝ ያአሏህ በረህመትክ እዘንልኝ ደኩተርየ እረጅም እድሜ ይስጥህ
ዋለራሴ ምን ተይዞ ጉዞ ያአላህ እደኛስራ ስይሆን እዳተ እራህመት መጨረሻችን አስምርልን
ስወዲሽ ሁቢ ሰብስክራይብ አርጊኝ
ምርጥ አስተማሪ ነው እኔስ አልቻልኩም አንተ አንደዝህ የሆንክ እኔስ ከንቱዋ ምል ሁን ያረብ ምህረትህን ከጃይ ደካማ ፋጡርህ ነኝ
አንድ ቀን የማትቀረዉ ቀጠሮ ትመጣለች አላህ በሂወት ዘመናችን መልካም እድንሰራና አላህ እድቀበለን ዱአችን ነዉ😢😢😢😢😢
امين
የበጣም የምወደው ዳኢ የእኔ ሴት አንጀት በእውነት እዳንተ አዛኝ እና አልቃሽ ዳኢ አላየሁም በእውነት ለአላህ ብየ እወድሀለሁ እድሜየህን አላህ እጅም ያርገው
ያረቢ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያስደነግጣል ውይ እያየሁት ድንግጥ ነው ያልኩት ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
😭😭😭😭😭😭😭
የአላህ አላህ እድሜና ጤናውን የብዛልህ እንዴት የስደናግጤል የራብ በስልት ወንጃል የተጫመላኩ በሪያክ ናኝና መራኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
ያረቢ መንጉደ አመጣችሁ ይሩቅ ስው ታስደነግጣላችሁ አላህ እደሜ የስጥህ ኦስታዜ😭
ቀላል
ያአላህ በጣም ከባድ ነዉ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዜ
ሚንበሮች በርቱ ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት ትለያላቹ የኛ ምርጦች
አላህ ይጠብቅህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ያረብ ያአላህ አልቅሼ ልሞት ነው ደጋግሜ ደጋግሜ ሰምቼው አላህ የወደደው እዲ ነው ሀቂቃ መጀመርያው ሰሰማው ሱብሀን አላህ ላምን አልቻልሁም ነበር ያረብ የመጨረሻዬ ነገር አደራ ኡሥታዝ መልካምስራዎችህ ሁሉ አላህ ይውደድል 💔😭😭😭😭😭
ወላሂ በጣም ከባድ ነው ያአላህ በጣም ውስጥ ይነካል እኛስ ምን ላይ ነን😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️
ወላሂ ይህን ሰው በጣም ነው የምወድው በጣምም ነው የምከተተለው ከእኔ በላይ አላህ ይውድድ እስታዝ
አላህ ይጠብቃችሁ። ኡፍ አላህ ይሳመሁኩም ልቤን ቀጥ አረጋችሁት። አልሀምዱሊላህ ሁሉም ነገር ይለመዳል የሞት እንዳ ግን ሁሌምአዲስነዉ
አህለን ዉድሚምበሮች ኡስታዦቻችን አላህ እረጀም እድሜና ጤናይስጣችሁ የኛ ጅግና እረጅም እድሜናጤና ተመኛሁልህ አላህ ሺአመትያኑርህ ሶፊ ጀዛከላህ ኸይር
የ አላህ ሞት ሃቅ ነው ብንሸሸውም አላህ መልካም ላይ አበርትቶ በከይር ይውሰዳንጃዛኩም አላሁ ከይር
ሁሌም አለህን የወደፊት ሀላሌን ለክ እንደ ዶክተር ለዱኒያም ለአኬራም የሚለፋዉን አይነት ሀላሌን እንዲወፍቀኝ ዱአየ ነዉ 😢😢😢
Allah ywefkshi
@@aisha_aisha865 amin❤
አያቲ. አላህ ይወፍቅሽ ግብ እራስሽ ለመሆን ሞክሪ
Allah yuwefqsh ukhtena
Wallahi enem
ከአፍ የሆነ በአፍ ይቀራል ከልብ የሆነ ለልብ ይደርሳል እንደ ዛሬ ከልብ ሲወራ አልሰማሁም እያንዳንዷ ቃላት ልብ ላይ እምታርፍ ናት አላህ ይዘንልን ለሁላችንም !!
አሜን
አሚንን ያረብ
Amin
ሰሚር ደምሪኝ ስወዲሽ
ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ
አይ ጉዴ አይ የኔ መከራ በየትኛው ሰራዬ ነውአላህ ፊት ምቆመው😭😭😭😭 አንተ መሀሪ የሆንክ ጌታ ሆይ በምህረትህ ይሁንብህ ማረኝ
ሱበሃን አላህ ወላህ ምን ያህል ተፈተንኩበት ሱበሃን አላህ ምን ያህል እራሴን ማንቃት እንዳለብኝ የተረዳሁበት አጋጣሚ ያረብ በዚቹ ቅጽበት ቢዙ እራሴን ለማሻሻል በጠቃሚዉ ጎዳና ለይ ሆኜ እያለሁ ወደፊት መሄድ መቀጠሌን የወሰንኩበት አጋጣሚ ነዉና አንተዉ አግዘኝ ያረህማን
ጌታይ ሁይ እኔ ሀጢያቴ ብዙ ነው በረሀመትህ እዘንልኝ 🙏🙏🙏🙏
የአላህ በጣም ከባድ ነው የአላህ መጨርሻየን አሳምርልኝ ያርብ ደካማ ባርያህ ነኝ አወ የማይቀር ጉዛ ነው ያለውም የለለውም ይጓዛል
መስማትና ማዳመጥ ይለያያሉ በደንብ እናዳምጥ አላህ ኸቲማችን ያሳምረልን
የመጀመሪያ ቀን ደንግጪ ነበር አሪፍ ሰራ ነው በሕይወት እያለ እንዴ ማድርግ በጣም አሪፍ ነበር አላህ አያትን ያርዝመው ያርብ😭😭❤❤
Wallaahi እንዴት እንደደነገጥኩ ልጄን መያዝ አቃተኝ ተንቀጠቀጥኩኝ ሀዩን ላየሙቱ ያረብ🤦♀️😭😭 Dr ሰምሀር አላህ በጀነት ያስደስትህ እኛንም በረህመቱ የጀነት ይበለን
ወላሂ እኔ መቸ ብየ እንዴት እንደደነገጥኩ
@@ijszkj165 ግን በሂወት ኣለሳህ
ሰውነቴ ሁሉ ተቀጠቀጠ አሏህ ይጠብቅልን ደስ እሚል አስተምህሮት አለው አሏህ ይጨምርለት
@@فصبرٌجميل-ث7ه ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ
@@ijszkj165 ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ
ኡስታዞቻችን አለህ ኸይር ስራቹ ይቃባላቹ የረብ አለህ እድሜና ጤና ይስጣቹ የኘ ጀግኖች የሙስሊም ጀግኖች አለህ ይጣብቃቹ እኖዳቹሃላን ከኘ በለይ አለህ ሱብሃናዉ ተአለ ወዶ የስዋድድልኝ በርቱ ጠንክሩ አለህ የበርታቹ
የአሏህህህህህ ሀቂቃ ቀድሜ በሂወት መኖሩን እያወኩ ራሱ ልቤ እንደት መታ የአሏህህህ እናንተ ይህን ሁሉ ኸይር እየሰራችሁ እንድህ የሆናችሁ እኔ ምን ልበል😭
አላህ ይጠብቃቻሁ
ምርጥ ማንቂያ ደውል ነው ቀጥሉበት እንኳን እሱ እኔ እራሴ እራሴን ፈትሼበታለሁ🥺ለሚቀጥለው ሶፍት በስፍራው አስቀምጡ ኑሬም በለፈው ሶፍት ያስፈልገው ነበር ዛሬም ሰሚ እንደዛወወ በተረፈ ጀዛኩም አላህ ለዳዒዎቻችን ረዥም እድሜ ከጤና ይስጣቸው 💜💜
ለምን ?
ላየኡክቴ በጣም ያስደነግጣል
ብዙ ይማናችን ደካማአልነ ለምን ወላሂ በጣም ደነግጫለሁ ግን ለምን ደነገጥኩ ሞት ለማንሊቀሪ
ለኢላሀኢላህ አላህ ካቲማችንንያሳምሪልን
@@nurayoutepap2128 ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ
Masallah Masallah Allah with you
Allah gave you a great idea and will be happy to provide you with you on this story and you will have a lot to do in a way that is more important to you and your family is a great resource to the world
አስደንጋጭ ነው ዴክተር ሰማህር ተክሌ ምርጥ ወንዲማችን ነውአላህ እረጅም እድሜ ከበጎ ስራ ጋር ይወፍቅህ ባአድኒያም በአኼራም አላህ ይዘንልህ
አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ይስጥህ መልካም ስራህ አላህ ይቀበልህ ሱብሀነላህ ነካ ሁላችን አንድ ቀን እንሞታለን እራሴን እዳይ ነው ያደረገኝ
Mot lemanm aykerm hatimachinn yasamrln
ውንድሜ አላህ ርጅም እድሜ ይስጥክ ውንድሜ
የዚች ልጅ ድምፅ ውስጤ ነው ስወዳት። እድሜ ጤና ዶክተር
ዶ/ር ሰምሀር ተክሌ ይለያል ወላሂ፣ አንደበቱ ጣፋጭ ነው አሏህ ይጠብቅልን🙏
ኡፍፍፍፍ ሀቢቢ አንተ እድህ ካለቀስክ የኔ ቢጤዋ በነጋ የጌታየን ሀያልነት ብዙ የማላቀው ተላላዋ እህህህህህ 😭😭 ጌታየ መመራትንና ምረትህን ተስፍ እናደርጋለን
አናንተ መልካም የሰራችሁ
አኔ ምን ልበል አንኳን ሌላ ሰዉ መልካም ሰርቸ ለራሴ መልካም የሌለኝ ምን ልሁን ጌታየ ልቤን ጠብቅልኝ ከሀራም አርቀህ በሀላል አብቃኝ ያረብ ኡፈፈፈ አሱን ለጠየቀዉ አኔም ጨነቀኝ የቀብሬ ጥያቄ ነዉ የመሰለኝ 😭😭💔😭😭😭😭😭የአሏህ አዘንልኝ ያረህማን ረሀምኒ ቢረህመት
የኔስ ወንጀል አንደት ነዉ የሚምረኝ እንደት ልሁን ምንም መልካም ሰራ የሌለኝ 😭😭😭😭 ጌታየ ማረን
ዶክተር ሰመሀር ወንድማችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ እንወድሃለን
እደዚህ ቨድዮ ደጋግሜ የሰማሁት የለም ሱብሀን አላህ አላህ የነገው ቤትህ ኑር ያድርግልህ ለኝም ይዘንልን
አሚንን
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
እንደማመር
ሀሱን አባክህ ጥያቄ ነበረኝ ሰልክህን ላክልኝ በአሏህ
ከአይምሮየ አልወጣ አለኝ ፀፀቱ ሱጁድ ሰወርድ አሏህንም ፈራሁ በወንጀሌ ምክር ሰጠኝ ደሰተኛ ሁኘ ወደአሏህ ልመለስ
@@ፀይሟነኝየመርሳዋ የ
♥ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ♥ كَمَا صَلَّیْتَ عَلَى إِبْرَاهِیمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِیمَ إِنَّكَ حَمِیدٌ مَجِیدٌ ♥
🌹🌹🌹👍👍
አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊሀል አላህ ሁልጊዜም እሱን የምናስታውስ ያድርገን
አላህ በአርሹ ጥላ ስር ይሰብስበን አይለያየን እንዲህ እንደተዋደድን አንዳችንን ጀነት ሌላችንን ጀሀነም አያድርገን ለዚህ ዲን የሚጨነቅ ሁሉ ባለማወቅ ከውንድሙ የሚጋጨውም ሙስሊም ወንደም እህቶቻችን ሳይቀር በሙሉ በሀውዱ ዙሪያ በአርሹ ስር ይሰብስበን ያገናኘን ያረብ አላሁመሰሊ ወሰልም ወባሪክ ዓላ ሰይድና ሙሀመድ
ሁቢ ሰብስክራይብ አርጊኝ ስወዲሽ
ለሁሉም እኮ ሞት አይቃርም ግን እኮ ያስዳናግጣል አለህ ረጅም እድሜና ካጤና ጋረ
አላህ ሆይ እኔ አተ ፊት ቆሜ መልሱ ከሚጠፍፍብኝ ከዱኒያ ጣጣ አውጥተህ ለአኸራየየምሰንቅበት ልብ ብቻ ስጠኝ ያርብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ትልቅ ትምህርት ነው
አሚን አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን
ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ
@@aisha_aisha865 ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ
አሚን ያረብ
@@kmloveadamaa8214 ሁቢ ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
የምተ መስሎኝ በጣም ነበር የደነገጥኩት አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
የዲን ምስሶናችሁ ልጆቼን እንደ እናንተ ቢሄኑ ብይ እመኝለሁ እድሜአችሁ ይርዘም ልጆችንም ሳልህ ያድርግልን
ጀዛኩም አላህ ኸይርን ኡስታዝ ሰማኅር አላህ እድሜህን ያስረዝምልህ
እና ሊላ ወኢነ ኢለይሂ ራጅኡን ከባድነው ወድሜ ሰመሀረ ረጅም እድሜ ከአፌያጋረ አላህ ይሰጥህ ኸይረ ሰራህን አላህ ይቀበልህ ያረብ
ማሽአላህ
ዶኮተር ሰምሀር አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አብዝቶ ይስጥህ
ምርጥ የሚያነቃ ፕሮግራም ነው ቢያስደነግጥም ትላት አንድ ፔጅ ላይ ሰማሀር ተክሌ ሞተ ብሎ ሲፖስት እደት እደደነገጥኩ ከዛ ይህ ፕሮግራም ትዚ ሲለኝ ወደዚ እየርጥኩ ስመጣ ለካ በዚ ፕሮግራም ወስዶት ነው አሏህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ዶክተር ሰማሀር
ዋው ወላሂ እጅግ ራሳችን እየተዘዋወርን እንድንፈትሽ እንድንዘጋጅ የምያደርግ ፕሮግራም ነው የአላህ እባክህ በ እዝነት ረህመትህ ቀልባችን አርጥበው ወዳንተም አዙረን እንደዚህ ለ ኡማው እየሰሩ ያሉ እንዲህ ከተሸበሩ አረ እኛስ ያረቢ በረህመት እዝነትህ ነፍሴን እንድትቀበላት አደራ
የሩቅ የሆነ መዳረሻው የማይታወቅ ጉዞ፣ለዚህ ጉዞ ምን ያህሎቻችን የሚበቃንን ለዚያ ረዥም ጉዞ የሚበቃ የሆነ ስንቅ ሰንቀናል ያአላህ አንተ ማሀሪና አዛኝ ነህና በምህረትህ አካበን
ወላሂ ኡስታዝ ስውድክ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ገር ተመኜው
የአላህ እንደት ያስፈራል አጅብ ነዉ ሀቂቃ ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ደካሞችን እንድንፈትሽ ያረጋል ሚንበሮች ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዶክተር ሠመሀር አላህ ያቆይህ ሁላችንም ተጎጆች ነን አላህ ይዘንልን
ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ
እሽ ዉደ
የምር ከባድ ነው ያአላህ ምህርትህን ለግሰን ያርብ ❤❤❤❤❤❤
ልቤን ነው ቅጥ ያደረጋችሁት መጀመሪያ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥክ
እኔም ኡፉፉፉፉፉፉፉ
sacks
@@zeharaomar6486 ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ
ቀላል ቀጥ አረጉት
ምን አስድነገጠኝ አላህ ይጠብቅህ
@@zinatkamal9881 ሁቢ ሰብስክራይብ አርጊኝ ስወዲሽ
ሱብሀን አሏህ አጃኢብ ነው ለሁላችንም አሏህ ይዘንልን ደክተር እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ
ምርጥ ፕሮግራም ነው የሶፍቱ ነገር ሲቀር
የምርር አሳቅሽኝ ውይይ ኮሜንት
ከድንጋጤ ባሻገር ትልቀረ ትምህርት አለው አላህእረጅም እድሜ ይስጥህ
ሱበሀን አላህ እኛስ ምን ላይ ነን እህቶቼ
😭😭😭😭😭
ኑኑኑኑኑ እንመማር በዋትሰፕ
አላህ ረጅም እድሜ ከአፍያ ይስጥህ
ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
አላህ ይጠብቅህ .ኸይርስራህን ይቀበልህ .መጨረሻህን አላህያሳምርልህ
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ግን በጣም ቀልብ ይሰብራል እያየሁት መኖሮን እያወኩ በጣም ነው የከፋኝ አልሀ እድሜውን ያርዝምልን እንወድካለን ወንድም ሰምህል
ሱበሃን አለህ
በጣም አስደጋጪነው በተለይ የመጀመሪያው ያአላህ
ወላሂ ይሄ ለነሱ ብቻ ሳይሆን እኛንም የሚያነቃ ነው በጣም ትልቅ ነገር ነው
በጣም
ሶፍት አቅርቡ እባካችሁ ያረብ እርድሜህን ያርዝምልን
ዚነት ካላስቸገረጉሸ ሰፕስክራይፕ አድርጊኝ
በተለይ ስለ ቤተሰብ ሀቅና ለአላህ ብየ የሰራሁትየለም ያረብ እርዳን
መሻአላሂ በጣም አስተማሪ ነው በዚህው የቀጠሉበት ጂዛኩም አላህ ኻይርን 🤲🤲🤲🤲
የአላህ መጨረሻየን አሣምርልኝ ኢላሂ
አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥክ ያረብ ይሥጠን ከኢማን ጋር
አላህይጠብቃችሁ
አላህ ከሙሉ ጤና ጋር እድሜህን ያርዝመው ወንድማችን ሰመሀር
ያአላህ የማይቀር ቀጠሮነዉ ግን ለመጀመሪ ሳየዉ የእዉት መስሎኝ በጣም ተወዛግቤ የሀኒንም የኡስታዝንም( የዶክተርንም )በጣምነዉ የደነገጥኩት ሺአመት ኑሩልን መልካምነት ለራስነዉ አላህይቀበላችሁ መልካምስራችሁን
አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ይወፍቃችሁ ሰምሀር ወንሜ አንደበትህ እንደማር የሚጣፍጥ ትምህርትህ ከልብ ሰርስሮ የሚገባ አላህ ይጠብቅህ
امين يارب
@@ZOZO-ws6bk ማሪ ደምሪኝ
እኔም አብሬ እያለቀስኩ ጬረስኩት አሏህ ኻቲማቺንን ያሳምርልን ቀጥሉበት
ወላሂ ራሴን አየሁበት ባዶ ምንም የሌለኝ ሆኜ አገኝሁት ራሴን ተሰፋችን ጌታዬ አላህ አንተ ነህ እዘንልን
ወለሂ እኔ እዉነት መስሎኝ ባጣም ነዉ ያዳነጋጥኩት
አልሀምዱሊላህ እንዃን እዉነት አልሆና እኔ ኡስታዞቼንና ኡለሞቻችን ያረስ ምታታቹህን አያሰመኝ
እነንታ ለኛ ብርሀን ነቹህ አለህ ስረቹህን እጥፍ ድርብ ያርግለቹህ አለህ ይጣብቃቹህ
አላህ ይጣብቅህ ወንድማችን እሄ በጣም አስተማሪ ነው ወላሂ ለኛ
ምናል ሶፍት ቢቀርብለት አጀኢብ ኢላሂ መጨረሻችንን ያሳምርልን ልብ ይነካል
Ustaz mash Allah you are amazing. May Allah give you long life and health . Ameen. I wish all the best . You are a great a asset our Deen.
አላሁመ እሚን ሀየታቹን አላህ የርዝምልን ሁሉም ሰው እራሱን የሚፈትሽበት ዳዋ አላህ ይጠብቃች
ላኢለሃኢለላህ መሀመድ ረሱሉላህ ወላሂ ላአዚም ከመዳም ኩሽና ፍጡር እየስራሁ በኤርፎን እየስማሁ ነበር እና የተስማኝን አላህ ይወቀው አስደነግጠኝ አይገልጸውም ስልኬ ጋ እስክደርስ ራቀኝ ወላሂ ዘልየ ኮመንት ነው ያየሁት ለቅሶ ሀዘን ላይ ነው ብየ ሳይ የለም የመጨርሻው መጄመሪያ ልዩ አስተማሪ ነው እኔ ግን ቀልቤን ገፍፍው ቀኑን ስአቱን ወር አድርጌ አነበብኩት ኡፍፍ ብቻ ኑሩልን💔💔😭😭 ዶክተር ስምሀር ተክሌ አላህ ይጠብቅህ ሁላችንም ክፉ አይንካብን ጄዛኩምአሏሁ ኸይርን አገራችን ህዝባችን ስላም አላህ ያድርግልን 💚💛❤👏
ያአላህ ኻቲማችን አሳምርልን ያረብ
ሜንበሮች ቀጥሉበት ብዙ እንማራለን
አላህን ፈሪ ያድርገን ያረብብብ
ወላሂ በጣም ነበር የከፋኝ እውነት መስሎኝ አላህ ብዙ ነፋ አመት ያኑርክ
I am not in this religion but I respect ✊ it!!! Dr it’s heart 💜 touching speech 🎤 even I couldn’t control my tears 😭 May Allah Bless you Brother!!!
Thanks sis Allah yiwefekesh.
Why dont you join us bro...
@@muharremmuharrem665 ደምርኝ ወድሜ
አላህ ያቆይልህ እናትህን ኡስታዝ ሰምሀር
ኢላሂ መጨረሻየን አሣምረው
አሰላሙአሊኩም እሮመዳን ከሪም የድኒያም ያኬራ እህት ወንድሞቸ ማሻአላህ ጥሩ ትምህርት ነው አንተሰ መልካም ሰውነህ እኔሰ ለራሴ በጣም ፍራው ሰመሀር አላህ እረዥም እድሜ ይሰጥህ
የሁላችሁን እድሜም አላህ ያርዝመው ከሙሉ አፊያ ጋር
ሱባሀን አላህ ውልሀምዱሊላህ ወለ ኢላሂ ኢለ አላህ ወላሁ አክብር
ያረቢ አተዉ እዘንልን አተም አላህ ከይር ስራህን ሁሉ ይቀበልህ
በጣም ያስጨንቃል ዶ/ር አንተ እንኳን ብዙ ሚወራ ከይር ስራ አለክ አላህ ይቀበልክ በህክሚና በዳዋው ኡማው አገልግለካል ዋ !ነብሴ አንድ ቀን ከይር ስራ ሳልሰራ ያአላህ ገፋገፋ አርግልኝ
ይህ መልክት ለሱብቻ አይደለም ለሁሉም ሙስሊሞች ነው ወላሂ ልብ ይነካል ዶ/ረ ስምህረ ተክሌ ስላምህ ይብዛ
ማማ ሰላም ነሽቤተሰፕ እንሁን ደምረኝ🙏🙏❤️
የኔውድ አላህ ይ ጠብቅህ እድሜህን ያርዝመው ዘርህን ያብዛልን የኔ ፍልቅልቅ ተወዳጅ አዛኝ መምህር ደአይ ደስታህን ያብዛልኘ
ግን መልክቱ በጣም ይከብዳል
አላህ ይጠብቅልን ያረብ ወድሞቸ የአላህ እረህመትእና እዝነት ከእናተጋርይሁን ያረብ
ወላሂ በጣም አስደገጠኝ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ ሰምርሀ ኡስታዞቸ ለኛም አላህ ይዘንልነ
አይ እዱኒያ
መድረክ ላይ እያየሁት
ሙቷል እደ ብየ ማስብ ጀመርኩ
ሰማህርየ እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋ ረበና ይስጥህ!
እኔም ወላሂ ልቤ ስቅልነዉያለዉ ወላሂ በጣም ነበር የደነገትቁት
ያእሏህ እኔም ልቤ ፅጥ አለ
@@ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ ሁቢ ሰብስክራይብ አርጊኝ ስወዲሽ
ወላሂ ከባድ ነው ልክ እንደለለህ ሁነህ ተዘግበህ እንደገና እራስህን ማዳጥ ያረቢ አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን
በጣም ነው ያስደነገጣችሁኝ ሞት አይቀርም ግን ብዙ ወዳጆች አሉ መጀመሪያውን አይተው የሚደነግጡ ቤተሰብ አለ ትምህርቱ እጅግ አስተማሪ ና ራስን የምንፈትሽበት አቀራረባችሁ በጣም ያስደነግጣል የሚገርመኝ እያየሁት መገመት አለመቻሌ!!
እኔ እራሱ እስከሂወቱ ፍጳሜ ስትል ደግጫለሁ ደሞም እሱን እያየሁ ተወዛግቤላህ😥አላህ ይጠብቅልን የዚች ምድር መብራት ናቸው ለካ እንሞታለን😥በቃ እዴዚህ መባሉ አይቀርም አንድቀን
@@ዚነትሠይድ-ጰ6ጠ የኔቢጤ እኔምተወዛገብኩ
እውነተኛው ሞት ሲመጣ አያማክርም
እኔ ዛሬ ምንም አልተወዛገብኩም የኑሬ ጊዜ ነበር ውዝግብ ግብ ይለብኝ
አሳልፋችሁ ስለምታዩ ነው የደነጋጣችሁ ቲቪውን ከፍቶለት ሲሄድ ብታዩ ከጅማሬው ይገባችሓል
ወሏሂ አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ እራሴን እድፈትሽ ስቅስቅ ብየ እዳለቅስ ነው ያረጋችሁኝ ወሏሂ አለቀስኩኝ ያአሏህ በረህመትክ እዘንልኝ ደኩተርየ እረጅም እድሜ ይስጥህ
ዋለራሴ ምን ተይዞ ጉዞ ያአላህ እደኛስራ ስይሆን እዳተ እራህመት መጨረሻችን አስምርልን
ስወዲሽ ሁቢ ሰብስክራይብ አርጊኝ
ምርጥ አስተማሪ ነው እኔስ አልቻልኩም አንተ አንደዝህ የሆንክ እኔስ ከንቱዋ ምል ሁን ያረብ ምህረትህን ከጃይ ደካማ ፋጡርህ ነኝ
አንድ ቀን የማትቀረዉ ቀጠሮ ትመጣለች አላህ በሂወት ዘመናችን መልካም እድንሰራና አላህ እድቀበለን ዱአችን ነዉ😢😢😢😢😢
امين
የበጣም የምወደው ዳኢ የእኔ ሴት አንጀት በእውነት እዳንተ አዛኝ እና አልቃሽ ዳኢ አላየሁም በእውነት ለአላህ ብየ እወድሀለሁ እድሜየህን አላህ እጅም ያርገው
ያረቢ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ያስደነግጣል ውይ እያየሁት ድንግጥ ነው ያልኩት
ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
😭😭😭😭😭😭😭
የአላህ አላህ እድሜና ጤናውን የብዛልህ እንዴት የስደናግጤል የራብ በስልት ወንጃል የተጫመላኩ በሪያክ ናኝና መራኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
ያረቢ መንጉደ አመጣችሁ ይሩቅ ስው ታስደነግጣላችሁ አላህ እደሜ የስጥህ ኦስታዜ😭
ቀላል
ያአላህ በጣም ከባድ ነዉ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዜ
ሚንበሮች በርቱ ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት ትለያላቹ የኛ ምርጦች
አላህ ይጠብቅህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ
ያረብ ያአላህ አልቅሼ ልሞት ነው ደጋግሜ ደጋግሜ ሰምቼው አላህ የወደደው እዲ ነው ሀቂቃ መጀመርያው ሰሰማው ሱብሀን አላህ ላምን አልቻልሁም ነበር ያረብ የመጨረሻዬ ነገር አደራ
ኡሥታዝ መልካምስራዎችህ ሁሉ አላህ ይውደድል 💔😭😭😭😭😭
ወላሂ በጣም ከባድ ነው ያአላህ በጣም ውስጥ ይነካል እኛስ ምን ላይ ነን😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️
ወላሂ ይህን ሰው በጣም ነው የምወድው በጣምም ነው የምከተተለው ከእኔ በላይ አላህ ይውድድ እስታዝ
አላህ ይጠብቃችሁ። ኡፍ አላህ ይሳመሁኩም ልቤን ቀጥ አረጋችሁት። አልሀምዱሊላህ ሁሉም ነገር ይለመዳል የሞት እንዳ ግን ሁሌምአዲስነዉ
አህለን ዉድሚምበሮች ኡስታዦቻችን አላህ እረጀም እድሜና ጤናይስጣችሁ የኛ ጅግና እረጅም እድሜናጤና ተመኛሁልህ አላህ ሺአመትያኑርህ ሶፊ ጀዛከላህ ኸይር
የ አላህ ሞት ሃቅ ነው ብንሸሸውም አላህ መልካም ላይ አበርትቶ በከይር ይውሰዳን
ጃዛኩም አላሁ ከይር