የመጀመርያው ሰው ፆታ የለውም! (THE UNTOLD TRUTH OF CREATION) ፌሚኒስቶች ይህን አድምጡ! Elzalmonism

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 97

  • @MejunaPep
    @MejunaPep 2 месяца назад +4

    የሀሳብህ ፍሰት የማስረዳት ችሎታ ድንቅ ነው በርታልን

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад +1

      እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ።

  • @መልካምመሠረት
    @መልካምመሠረት 2 месяца назад +4

    “እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።”
    - ዘፍጥረት 1፥27

  • @behailubirhanu8810
    @behailubirhanu8810 2 месяца назад +4

    Wow ከሦስት ጊዜ በላይ ነው ያደመጥኩት በስመአብ ❤ ትለያለህ ። በደንብ ነው የተረዳውት ሀሳብህን ሰው የሚያደረግ ሀሳብ ነው !! ካነበብስ እንዳንተ ማንበብ ነው ። በርታልን ነው ሚባለው ሌላ ምን ይባላል ። ዘርህ ፍሬ እንዲያፈራ እመኛለው : መዝራትህን እንዳታቆም ወንድም ጋሼ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад +1

      እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @abenenrwded6949
    @abenenrwded6949 Месяц назад

    ሐሳቦችህ በጣም ጥልቅ ናቸው ነገር ግን በጣም እንግሊዘኛ ታበዛለህ እንዳይገባኝ አደረከው በአማርኛ ስታወራ ነው ደስ የምትለው በርታልን እስከዚህ ሰምቼሃለው

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  Месяц назад

      እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ። የቋንቋውን ጉዳይ ለማስተካከል እንሞክራለን።

  • @MikeOne-ku4oz
    @MikeOne-ku4oz 2 месяца назад +2

    ❤❤❤
    ምርጥ ትምህርት ነዉ በርታ ወዳጄ
    ጋቢዋ ደሞ ዉበት ነች ትቀጥል ።

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад +1

      እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ።

  • @AbrahamKenaw-sg6yl
    @AbrahamKenaw-sg6yl Месяц назад +1

    Hasabih tilik new. I appreciate that. Gin yechekolik yimeslal. I think You need to go further befor explaining higher dimensional issues.

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  Месяц назад +1

      ቀስ በቀስ ወደ "deepness" ልንገባ ስለሆነ ለዛ ሃሳብ የተዘጋጀ ህሳቤ በተመልካቾቼ ዘንድ ስለሚያስፈልግ ነው። እንዴት ሰይጣንም ይሁን መላዕክት ሰው የተሰራባቸው ንጥረ ነገሮች መሆናቸውን፤ ከዛ ውጪ ምንም የራሳቸው ህልውና እንደሌላቸው የማስረዳ ይሆናል። በሱም ጉዳይ ቪዲዮ የምሰራ ይሆናል። ነገሩ "deep philosophy" ስለሆነ ተጠንቆ መረዳት ያስፈልጋል። ለ አስተያየቱ አመስግኛለሁ።

  • @zerihunitbarek357
    @zerihunitbarek357 2 месяца назад +1

    Denek new beretalen enamesegenalen wenedemachen 😊🙏🙏🙏🙏

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад

      እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ።

  • @brandmac
    @brandmac 15 дней назад

    bro tileyaleh

  • @abol1805
    @abol1805 Месяц назад

    Try to keep your lectures in Amharic
    Thank you

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  Месяц назад

      እሺ እየሞከርኩ ነው፤ እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ።

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 2 месяца назад +1

    ❤ super super

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад

      Thank you so much 😀

  • @Tgyimam
    @Tgyimam 2 месяца назад +2

    Amazing Explanation, thank you so much.

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад

      Glad it was helpful, dear!

  • @tsedaytube
    @tsedaytube 2 месяца назад +1

    እንዲህ ነው ለካ በአንዳይነት ሞገድ ላይ መገኘት አንተ ስታወራ እኔ ውስጥ የተፈጠረውን ጥያቄ እራስህ ጠይቀህልኝ ስለመለስክልኝ አመሰግንሀለሁ ብዙ አትርፌአለሁ❤❤❤🎉

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад

      እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ።

  • @yeuwbdartesema7884
    @yeuwbdartesema7884 3 дня назад

    Where have been dud

  • @kirubeltamene2302
    @kirubeltamene2302 2 месяца назад +2

    ከምታስተምር ግጥም ብትጽፍ ይሻላል

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад

      በዚህ ገብተህ ታዘበኝ t.me/TheCULPABLEpoet

  • @Haile-eo9wh
    @Haile-eo9wh 2 месяца назад +4

    በሌለ ነገር ዱብ እንቅ ከምትል ፤ለሕይወት የሚጠቅመውን ቅመም የሆነውን ስለ እየሱስ ክርስቶስ ንገረን ፤በማይሆን ነገር ጊዜህን አታባክን።

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад +3

      ወዳጄ ሩቅ ነህ፤ ቀረብ በል!

  • @zayedtareke494
    @zayedtareke494 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @yemisracheshetu
    @yemisracheshetu 2 месяца назад

    nice and odd perspective, but i try to hear it again, i dont get the way you describe St Merry.?

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад

      እጅ ነስቻለሁ እህታለም። እናም፤ በቅርቡ ስለርሷ ብቻ ሙሉ ፕሮግራም ይኖረኛል።

  • @YididiaTesfaye-z6k
    @YididiaTesfaye-z6k 2 месяца назад

    ልክ እንደኔ ነው ማታስቦ ግን ብጣይ አትማልስም

  • @ErtaAbyssinia-d1q
    @ErtaAbyssinia-d1q 2 месяца назад +6

    No biblical foundation. You don’t have a single Bible verse to support your claim, you are just playing with words

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад +3

      Dear, First, please note that when I use biblical names, it's purely for the sake of clarity and universal understanding. I am not basing my ideas on biblical teachings, any religious doctrine, or the philosophies of others. My approach is simply to logically formulate my personal beliefs about creation.
      However, if you're someone who avoids questioning established ideas or beliefs, I advise you to proceed with caution while listening to my perspective. My content is for those who are open to inquiry and exploration.
      That said, if you believe there is biblical evidence that directly contradicts my philosophy, feel free to share it with me. I'm open to dialogue.

    • @CirakTekeletsione
      @CirakTekeletsione Месяц назад

      You are negated yourself and uttered, out right nonsense
      ..... for example,you said the first person has no gender,
      .....did the bible said that? No it doesn't
      You are delusional person so you tell us " adam was asking why he created alone "
      ......did the bible said that? No it doesn't
      Hewan came to existance, so she came as female, this confirm adam was male
      .....but you are so twisted you tell us Adam was gender less being
      ....

  • @PAIN-IS-SOMETHING
    @PAIN-IS-SOMETHING 2 месяца назад

    Please, present us about FEMININITY AND MASCULINITY in your next post. Thankyou.

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад +1

      Ok dear, I will try!

  • @AbrahamKenaw-sg6yl
    @AbrahamKenaw-sg6yl Месяц назад

    Kesu befit yetefeterut ensisat tsota neberachew. Why?

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  Месяц назад

      በሱም ጉዳይ ቪዲዮ የምሰራ ይሆናል።

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 28 дней назад

    Anta Orthodox neh ways la la Ameliko neh??,,

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  27 дней назад

      እኔ ኦርቶዶክስ አይደለሁም፤ አኔ ፈጣሪን ብቻ የምከትልና የማምን ሰው ነኝ። ነገርግን፤ እምነቴን ለመትግበር ኦርቶዶክስ ተዋህዶን መከተል ሳይሆን መጠቀም ላይ አተኩራለሁ። ከዛ ዊጪ የኔ ልክ ነው ብቻ ብዬ ሌላው ላይ አልፈርድም።

  • @እቢ
    @እቢ 2 месяца назад

    የኔ ጥያቄ ነጋ ጠባ የሰዉ ልጆች ተዋክበን ልንሞት ነዉ በስራ ስራ ቤት ስራ ቤት ስራ ቤት መስራት፣መብላት መስራት መብላት ድግግሞሽ ሁሉ ሰዉ ሚበላዉ ሚጠጣዉ ሚፈልገዉን ሁሉ ቢያገኝ ብለን ብናስብ ምን እንሆኖለን አፈጣጥራችን ለምን ዓላማ ነዉ ግን???????

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад +1

      እመጣበታለሁ ወዳጄ።

    • @TsedalemariamChernet-u8g
      @TsedalemariamChernet-u8g 2 месяца назад

      Mrt tyakea. Sew yetefexerew benetsanet ena gezi hono endinor neber erasu bamexaw tata new yemiwakebew. Ante /anchi gin yhn yanesahewn tyakea yebelexe bemegenzeb wede refth gba

    • @RugaEbeno23
      @RugaEbeno23 Месяц назад

      Enem gira yigebagnal lemin endemetan wedemedir😅

  • @biniamtecleab8421
    @biniamtecleab8421 2 месяца назад

    can you do a program and Teach us on the broad aspects of LOVE in both philosophical & religious aspects.
    It would be great to have your perspectives on those key points
    *What is your philosophical definitions & forms of LOVE.
    *The RELATIONS with GOD and the so called GOD IS LOVE
    It's Forms, where does it emanates (source) from & where does it goes?
    *Is there the so called 'UNCONDITIONAL LOVE'? If there until when? under what conditions or boundaries?
    Is love a game? Is it Win-win or Win lose
    What is it's benefits of Unconditional love to the lover & the beloved?
    also what is your perspectives on STANDARDS, EXPECTATIONS, BOUNDARIES,LOVE & FIGHT LANGUAGES
    with in all forms of relationship with:
    God, Family, friends, social and Romantic.
    *What are components or pillars of Genuine Love?
    *Being nice Vs Being Good regarding RELATIONSHIPS and so on.....
    Thanks alot in Advance I really expect you to be responsive on this critical issue of humanity especially on this time.
    🙏💙☮️
    REALLY LIKE YOUR PARADIGM OF THINKING
    YOU ARE REALLY A GREAT TEACHER/PHILOSOPHER
    BIG RESPECT BROTHER, KEEP IT UP🙏 BLESS YOU✝️☮️🙏🇪🇹💚💛❤️

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад

      Dear, I recently posted a video titled 'ሚስቴንም እናቴንም እኩል ነው ማፈቅረው,' which addresses many of the questions you've raised. I believe it will provide the insights you're looking for."
      Let me know if you'd like to adjust anything further!

    • @biniamtecleab8421
      @biniamtecleab8421 2 месяца назад

      Thank you very much brother🙏☮️✝️💚💛❤️ keep up the good work💪👍

    • @Hana-ww8nx
      @Hana-ww8nx Месяц назад

      Wow I like your way of thinking and I am gaining so much from your videos please keep teaching us if possible give us book recommendations.I really thank you.

  • @destaman1000
    @destaman1000 2 месяца назад +1

    ጋቢ ለብሰህ ግራ አታጋባን መፅሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረው በቂ ነው:: እግዚአብሔር ሰው ነው የሚሉ ጊዜ ላይ ነው ያለነው 😢 ጋቢው ተመችቶኛል በሀገርኛ አማርኛው 100% ቢሆን አበረታታለሁ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад +1

      እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ።

    • @RugaEbeno23
      @RugaEbeno23 Месяц назад

      Yiberdal ende? Birdlibsun ferenj biyayew yisekal😅

  • @betgelutsegaye4349
    @betgelutsegaye4349 Месяц назад

    ዘፍጥረት 1 27 ወንድና ሴት አድርጎ ፈጥራችው የሚለውን እንዴት ታየዋለህ?

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  Месяц назад +2

      #REMAINDER_OF_THE_LAST_POST
      #Christianity_Evidence_1 :
      #Genesis 1:26-27
      "Then God said, 'Let us make mankind in our image, in our likeness...' So God created mankind in his own image, in the image of God he created them; male and female he created them."
      I argue that being created "in the image of God" suggests a non-binary aspect of humanity, emphasizing both male and female together rather than a strict binary.
      Here, God express the intention to create humanity that reflects its essence. The phrase "in our image" suggests that both male and female together embody different aspects of God’s nature, emphasizing that they are equal and interconnected. This indicates that while it created them as male and female, there is a deeper unity in their shared identity as reflections of God.

  • @elsabetfantahun5882
    @elsabetfantahun5882 29 дней назад

    እዚህ ላይ እየመጣቹሁ ደስ የማይል ነገር የምትፅፍ ስወች ግን ያማቹሃል ከቻላቹሁ ዝም ብላቹ ስሙ ካልሆነ ደግሞ እሱን የሚስጠላ አስተያየታቹሁን ይዛቹሁ ዝም በሎ ለምንማርው ስወች አትረብሹን

  • @mikaelmamo4702
    @mikaelmamo4702 2 месяца назад

    ተኬ ከደብረብርሃን ነው? ቀጥልበት በርታ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад +1

      ወዳጄ፤ እጅ ንስቻለሁ።

  • @yonastamrat5802
    @yonastamrat5802 2 месяца назад

    ሰላም አማርኛ ተጠቀም እንዲገባኝ።

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад +1

      እሺ ወዳጄ በደምብ እሞክራለሁ።

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 2 месяца назад +2

    ሃይማኖታዊ ህግጋትን ተንተርሰህ ተረት ተረትህን ከምታወራ በፍልስፍና አለማዊ እውቀት ሰው ከየት መጣ? እንዴት መጣ? ማን አመጣው? የሚለውን የደረስክበት ማስረጃ ካለህ ንገረንና አሳምነን። ከዚያ ውጪ ባመንበት የስነፍጥረት መጽሐፍ ስር ተወሽቀህ ስሜትህን በቃላት ስንጠቃ የሌለ እውነት ለመፍጠር መጋጋጥ ጅልነት እንጂ እውቀት አይደለም። እግዚአብሔርም በአዳም ከባድ እንቅልፍ ጣለበት። ዘፍ2፣21 የሚለው ዐረፍተ ቃል ከሔዋን በፊት አዳም የሚባል አልነበረም የሚለውን የዜሮ ፍልስፍና ክህደትህን የሚያምን ቢኖር ሰይጣንና ተከታዮቹ ብቻ ናቸው። መጽሐፍ ቅዱስ የሚለውን ለመሰንጠቅ ከምትታገል እስኪ ከዚያ ውጪ ያለህን ያንተን የፍጥረት አመጣጥ ታሪክ ንገረን።

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад +1

      ወንድሜ በጣም ሩቅ ነህ፤ ቀረብ በል።

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 2 месяца назад

    ለማንኛውም በ15 ደቂቃ አነፈርከኝ 10x

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 Месяц назад

    Begeta endet yikebdal sisemut, demo gabi melbeseh min yilutal😅

  • @WondwosenMelak
    @WondwosenMelak 2 месяца назад +1

    ይህ የመጀመሪያው ሰው ጾታ የለውም የሚለው መነሻህ ከዛ በኋላ ያልካቸውን በሙሉ ያፈርስብሀል!
    ለወቅተዊው የጾታ ብልሹ አመክንዮዎች(gender neutrality) አጋድለሀል ወይንም ቀርበሀል በዚህ 2D እይታ ፈጣሪን መረዳት የሚከብድ ይመስለኛል...😏

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад

      #Genesis 1:26-27
      "Then God said, 'Let us make mankind in our image, in our likeness...' So God created mankind in his own image, in the image of God he created them; male and female he created them."
      I argue that being created "in the image of God" suggests a non-binary aspect of humanity, emphasizing both male and female together rather than a strict binary.
      Here, God express the intention to create humanity that reflects its essence. The phrase "in our image" suggests that both male and female together embody different aspects of God’s nature, emphasizing that they are equal and interconnected. This indicates that while it created them as male and female, there is a deeper unity in their shared identity as reflections of God.

    • @WondwosenMelak
      @WondwosenMelak 2 месяца назад +1

      ለምን ከጾታ ጋር እንደምናገናኘው አላውቅም!
      ሰው ሲባል የወል ስም ነው ሴት ወይም ወንድ ማለት ነው ስለ እግዚአብሔር የምናወራ ከሆነ ከስጋዊ ሀሳብ እና ድርጊት ውጪ እየሱስን ወንድ ልጅ ትወልጃለሽ ተብሎለት ስለነበር የተወለደው ቃል ወደስጋ ሲቀየር ጾታው ወንድ ነበር ማለት ነው ይህም አምሳሉ ወንድ ነው ለማለት እንችላለን :
      እኔ ላነሳልህ የፈለግሁት ጾታ የለም የሚለው ዕይታህ ለሌሎች ጋጣ ወጥ ፌሚኒስቶች እገዛ እንዳያደርግ የሚለው ነው ...
      በተረፈ ብዙ የሚያንጹና የተዥጎረጎሩ ሀሳቦችን ብታነሳ መልካም ነው
      👍👍

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 2 месяца назад +3

    I’m dying only in 20 seconds 😅🤣🤣🤣🤣omg Jesus is laughing now he won’t take us serious. Which planet you came from and when? 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tayeethioadeycoffee4947
    @tayeethioadeycoffee4947 2 месяца назад

    ጥሩ ነገሩ እኔ ምረዳው ማለትህ ነው ነገር ግን ያንተን ሃሳብ መሰረቱ ስህተት ሚሆነው የራስህን አሃሳብ ነው መሰረተ ሃሳብ (premises ) ያረከው
    ነገር ግን መፅሐፍ ቅዱስ ዘፍ.5:2
    ላይ በመጀመሪያ ወንድ እና ሴት አድርጎ እንደፈጠረ ይናገራል
    ሌላው "God in flesh" የሚለው ሃሳብ ከቤተክርስቲያን አስተምሮ ውጭ ስለሆነ ለመቀበል ያስቸግራል ሌላው ማርያም በ "evolution " መጣች ስትል ደሞ ሌላኛው ትኩሳት 💥 ቤተክርስቲያን ያስተማርችን
    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር። ት.ኢሳ 1:9 እያለ ማርያም ቀድሞም በፈጣሪ ልብ ታስባለህ የነረች አንደሆነች አንጂ አንተ እንደምትለው evolved ሆና የመጣች አይደለም
    ብዙ ማለት ቢቻልም ሃሳህ ቆንጆ የጠተበሰ አሳ በለው ቸኩሎ ለበላው ጨዋ' ሰው የሚሰነቀር አጥንት አስትውሎ ላየው መማርያ ይሆናል
    ማስተዋል ክርስቶስ ያድለን ለሁላችንም 🙏🙏🙏

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад

      #Genesis 1:26-27
      "Then God said, 'Let us make mankind in our image, in our likeness...' So God created mankind in his own image, in the image of God he created them; male and female he created them."
      I argue that being created "in the image of God" suggests a non-binary aspect of humanity, emphasizing both male and female together rather than a strict binary.
      Here, God express the intention to create humanity that reflects its essence. The phrase "in our image" suggests that both male and female together embody different aspects of God’s nature, emphasizing that they are equal and interconnected. This indicates that while it created them as male and female, there is a deeper unity in their shared identity as reflections of God.

  • @SamrawitSefrawe
    @SamrawitSefrawe 2 месяца назад

    ወንድ ነው ምክንያቱም ሄዋን ሴት ናት የወለደችውም ሄዋን ናት ምክንያቱም አዳም መውለድ አይችልም ለምን ከተባለ ወንድ ስለሆነ ❤❤❤

  • @addiskidanlife8482
    @addiskidanlife8482 Месяц назад

    መቼ ነው የጀመረው😂😂😂😂

  • @AbebaAmare-t2i
    @AbebaAmare-t2i 2 месяца назад

    ????....

  • @kaletesfayetilahun7018
    @kaletesfayetilahun7018 2 месяца назад

    መጽሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ከሌለህ አትልፋ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад +1

      መፅሀፍ ለሰው እንጂ ሰው ለመፅሀፍ አልተፈጠረም፤ ወዳጄ።

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 Месяц назад

    Geta hoy , yihenin endesema edme selesetehegn amesegnehalehu, min gira yagabanal😅😅😅😅

  • @sabagmariam8222
    @sabagmariam8222 2 месяца назад

    እግዜር መጀመርያ ምድርን ከዛ እየተባለ ይቀጥል እና አዳም ላይ ደረሰ ካዛ አዳም እንስሳቶችን እያየ ሲራቡ ሲበዙ በነሱ ቀንቶ እሳቤ ላይ ሲገባ ፈጣሪ አይቶ ሔዋን የተባለች ሰው ፈጠረ ነው ።አንተ የምትለን ያለው አዳም ፆታ አልነበረውም እንደዛ ከሆነ ፈጣሪ ለምን ታድያ ከሒዋን ሌላ አዳም ወይ ደሞ ሰው አልፈጠረም ? ተውቱ የተፈጠረበት እኮ ቀድሞ የተፈጠሩትን ፍጥረታት እያየ የፈጠረው አይደል ?

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад

      #Genesis 1:26-27
      "Then God said, 'Let us make mankind in our image, in our likeness...' So God created mankind in his own image, in the image of God he created them; male and female he created them."
      I argue that being created "in the image of God" suggests a non-binary aspect of humanity, emphasizing both male and female together rather than a strict binary.
      Here, God express the intention to create humanity that reflects its essence. The phrase "in our image" suggests that both male and female together embody different aspects of God’s nature, emphasizing that they are equal and interconnected. This indicates that while it created them as male and female, there is a deeper unity in their shared identity as reflections of God.

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 Месяц назад

    University yetemarkut biology sele chromosomes endezih alastemarugnem😅😅😅😅 ahun gebagn😅😅😅😅😅

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 2 месяца назад +1

    በአማርኛ ቢሆን ጥሩ ነበር ። ወይም በእንግሊዘኛ ቢሆን ኖሮ እሱም ቢሆን የተሻለ ነበር። ጋቢ አለባበስህ አነጋገርህ ሁኔታህ ኢትዮጵያዊ መስሎኝ ላዳምጥህ ሞከርኩ ። ጋድ ስትል ገና ፈረንጅ የነገረህን መሆን አለበት ሪሊ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад

      እሺ ወዳጄ፤ ላንተም መልካም ቀን ይሁንልህ።

  • @yeuwbdartesema7884
    @yeuwbdartesema7884 3 дня назад

    አንተን ሳብስክራይብ አለማድርግ ስድስት ንፕው 😂🎉

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 Месяц назад

    Esti yegebachehu ejachehun awtu😅😅😅😅

  • @CirakTekeletsione
    @CirakTekeletsione Месяц назад

    😃 ዕብድ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  Месяц назад

      አመሰግናለሁ።

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 Месяц назад

    Alabedkim adel?😂😂😂

  • @nebechacha1534
    @nebechacha1534 2 месяца назад +2

    It's junk philosophy.

    • @ZikreMenkir
      @ZikreMenkir 2 месяца назад

      Explain!

    • @eyerusalemreta4855
      @eyerusalemreta4855 2 месяца назад

      ለምሳሌ ግለፅልን

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад +2

      Dear, if you're someone who avoids questioning established ideas or beliefs, I advise you to proceed with caution while listening to my perspective. My content is for those who are open to inquiry and exploration.

    • @CirakTekeletsione
      @CirakTekeletsione Месяц назад +2

      ​@@Elzalmon
      የአዳም፡ ብልት፡ ወደ፡ ውጭ፡ የሖነው፡ ከጎኑ፡ የወጣዉን፡ አጥንት፡ ለማሣያት፡ ነው፡ አልከን
      .....በማንጠልጠል፡ ከሖነ፤
      የበሬው፡ ብልት፡ ውጭ፡ ነው
      ....ዕና፡ ከበሬው፡ ከጎኑ፡ አጥንት፡ ሥለተወሠደ፡ ነው፡ ማለት፡ ነው፡ የበሬው፡ ብልት፡ ውጭ፡ የወጣው?
      ብዙ፡ ነገረህ፡ ሥህተት፡ ነው

    • @CirakTekeletsione
      @CirakTekeletsione Месяц назад

      @@Elzalmon you don't have inquisitiveness nor you are inquiring, what you have is abesrdity to say the least, other wise you are delusional

  • @DaniZer-n9z
    @DaniZer-n9z 2 месяца назад

    I share your thoughts. However, does it have any meaning your dressing code "ጋቢ"😂😂

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  2 месяца назад

      ስለጋቢው ከነምክንያቱ የማስረዳ ይሆናል 😊 ወንድማችን።

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 28 дней назад

    ❤❤❤❤

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  27 дней назад

      እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።