ንግግርህ በሁለት በኩል ስለት እንዳለው ሰይፍ ቃልህ የተሳለ ይሁን። How to make ur word DIVINE.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии •

  • @finally7664
    @finally7664 Месяц назад +1

    አዲሱ የኢንተርነት ወንድም በርታልን።

  • @ThomasOchutho
    @ThomasOchutho 4 дня назад

    Thanks am Tom from gambella

  • @AmanAdera
    @AmanAdera Месяц назад +2

    ሊንኩን አስቀምጥልን

  • @yonas9700
    @yonas9700 Месяц назад +4

    ጥርት ያሉ 10k ተከታይ ማግኘት ከባድ ነው እንኳን ደስ አለህ

  • @Habeshawit-f2c
    @Habeshawit-f2c Месяц назад +3

    Wow..ንግግርህ ለዛ ያለው ትልቅ ስው .ብዙ experience ያለህ እንደሆንክ እገምታለሁ God bless you and your family !

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu Месяц назад +2

    በሀ❤

  • @abenezerdaniel8781
    @abenezerdaniel8781 Месяц назад +2

    አቦ ይመችክ

  • @tellthetruth3841
    @tellthetruth3841 Месяц назад +2

    Great lesson

  • @wendesenaeschelew633
    @wendesenaeschelew633 Месяц назад +1

    በርታልን ወንድም

  • @selamtesfa8152
    @selamtesfa8152 Месяц назад +1

    ያንተን ቪድዮዎች ሳይ አዕምሮዬ ያድጋል፣

  • @ydabebe8430
    @ydabebe8430 Месяц назад

    ምሳሌ 2:6

    • @behailumulugeta5062
      @behailumulugeta5062  Месяц назад +2

      ohhh
      ምሳሌ 2:6 እግዚአብሔር ጥበብን ይሰጣልና፤ ከአንደበቱም ዕውቀትና ማስተዋል ይወጣል።

  • @FkreFkremane-ce7ww
    @FkreFkremane-ce7ww Месяц назад +3

    ወድሜ እወድሀለው

  • @wendwesenayele1798
    @wendwesenayele1798 Месяц назад +1

    Congrats for 10K👍

  • @HaileyesusMitiku
    @HaileyesusMitiku Месяц назад +1

    ❤ chershlhu

  • @KIDUS-YOSEF
    @KIDUS-YOSEF Месяц назад

    EMOTION = Energy in Motion v👊ery Definable👊

  • @BereketBerket-xx4uq
    @BereketBerket-xx4uq 25 дней назад

    Dredewa ena Harer sedomaweyan alu culuture lay chegr ale

  • @Birratube8960
    @Birratube8960 Месяц назад

    ። የእግዚአብሔር ቃል።
    የቃላት ነጋደዎች
    በመጀመሪያ ቃል ብቻ ነበር. እኛ የቃል አፍቅረዎች ታሪኩን እንዲህ ጀምረናል። በቃላት ማመስገንም ሆነ ማመልክ የተማርንበትን ቦታ ማንም ጠይቆ አያውቅም።
    የሰው ልጅ የስምምነት ቋንቋ ከፈጠረ በኋላ ዝም ማለት አልቻለም። አንደበቱን መቆጣጠር አልቻለም። የወሬ ጥማቱን ለማርካት የትኛውንም አጋጣሚ ለመጠቀም አያመነታም።
    ከእራሱ ከውስጥ የጀመረው የወሬ ጥማት የሁለንተናን ፍፁም ጸጥታ ሰበረና ረብሻ ሆነብን። የሰማዩ ፀጥታ በሰዎች ወሬ ተበክሏል። እግዚአብሔር ምንም ቃል ተናግሮ አያውቅም። ከሁለንተናው አንደበት ምንም ቃል እስካሁን አልተሰማም። ነገር ግን የሰው ልጅ ለራሱም ሆነ ለፈጣሪው ዕረፍት መስጠት አልቻለም።
    ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገርና ማውራት ይፈልጋል።
    የውስጡን የወሬ ጥማት ለመወጣት ጠዋት እና ማታ እግዚአብሔርን መጨቅጨቅ ተያይዞታል።
    ከእግዚአብሔር ጋር ለመንነጋገር የማያቋርጥ ጥረት እያደረገ ነው። ቢያንስ ይህ ልምምድ መቼ እንደጀመረ እናውቃለን። አዳምና ሔዋን እግዚአብሔርን አነጋግረው ተስማምቷል። አብርሃም ከእግዚአብሔር ጋር ተነጋገረ። ሙሴም የእግዚአብሔርን ድምፅ ሰምቶ መጣ። እኛም ይህንኑን በእምነታችን አረጋገጥንለት።
    የእፍኝት ልጆች እምነትን እንጂ መጋንዘብም ሆነ ጠይቆ መረዳትን አያውቁም። እግዚአብሔርን አነጋግሬ መጥቻለሁ ስሉን አመነን፤ ተንበርከኩ ስሉን ተንበረከከን ጉልበታችን ዝሎ መራመድ አቃተን።
    ይህ ሁሉ የሆነው እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ምንም ግንኙነት እንደሌለው ስለማናውቅ መሆኑን አንገነዘብም። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ምንም አይነት ቃል ኪዳን የለውም። እግዚአብሔር የአንደበታችን ቃል አይደለም። የጎሮሯችንም ድምጽ አይደለም።
    እግዚአብሔር ፍፁም ዘላለማዊ ዝምታ ነው። በሁለንተና ዉስጥ ምንም አይነት ድምፅ የላም። እግአብሔር አንድም ቃል ተናግሮ አያውቅም። እግዚአብሔር በዘላለማዊ ዝምታ ውስጥ ነው። እግዚአብሔር ምንም ቃል አያስፈልገውም። ምክንያቱም እሱ ለስምምነት ልደራደረዉ የሚገባው ሌላ አካል የላምና ምንም ቃል አያስፈልገዉም።
    ከምንም ከማንም ጋር ቃል ኪዳን የለውም። ከማንም ጋር መነጋገርም የለበትምም። አንድ ቃል ከሌላኛዉ ቃል ጋራ ተሳስሮ ለጠቅላላው የሰው ልጅ ግንዛቤ አረፍተ ነገር ሆኖ መልእክት ያስተላልፋል።
    እግዚአብሔር ግን ለማንም የሚናገረው ወሬም ሆነ መልእክት ስለሌለው ቃል አያስፈልገውም። እኛ ግን ዝም ማለት ስለማንችል በዝምታ ውስጥ ያሉ ፍጥረታትን እየረነሸን ነው። እግዚአብሔርን ጨምሮ ፍጥረታትን ሁሉ በወሬ ጠምደን ትንፋሻቸዉን ልንቆርጣጠር እንፈልጋለን።
    የአንደበታችንን ቃል ለሌሎች እንስሳትም ጭምር ለማስተማር እየሞከርን እንገኛለን። ውሻ ቃላችንን እንድትሰማ እና በተግባር እንድታውል እያስተማርነው ነው። ሌሎች የቤት እንስሳትም ድምፃችንን እንዲያውቁ እያሠለጥን ነው። ይህን ሁሉ ለምን እንደምናደርግ አናውቅም። ታሪኩ ከየት እንደጀመረ ግን እናውቃለን።
    በመጀመሪያ ቃል ብቻ ነበር እያለን ጀመርን። ታሪኩን ተከትለን ሁሉንም ፍጥረታት በወሬ ጠምደን ይዜናል።
    እኛ እራሳችን እረፍት አጥተን ፍጥረታትንም እረፍት እየነሳን ነው። እግዚአብሔር ግን ምንም ቃል ተናግሮ አያውቅም። የእግዚአብሄርን ቃል እናስተምራቿለን በማለት የምታደነቁሩን እነቴ ልታስተምሩን ስለምትሞክሩት ቃል ምንም የምታውቁት ነገር እንደሌሌ ማወቅ አሌባችሁ።
    የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል ወይም እግዚአብሔር ተናግሯል እያላችሁ የምታታልሉን፣ የራሳችሁን ቂልነት መረዳት ባለመቻላችሁ በጣም እናዝናለን።
    እግዚአብሔር ተናገረኝ ስትሉ ትንሽ እንኳ ሃፍረት አይሰማቹም። ነገር ግን እግዚአብሔር ተናግሮ እንደማያውቅ ብንነግራችሁ ይህንን እውነት ልባችሁ ያውቀዋልና እውነትን ለመጠመም ተከታዮቻችሁን ለማሳሳት ሌላ ውሸት መስርታችሁን ትቀጥላላችሁ።
    ነገር ግን ይህ ሁኔታ እንደዚህ ይቅጥላል ብላችሁ አትጠብቁ። ይህ ዘመን የሰው ጥበብ ከምንጊዜውም በላይ እያደገና እየዳበረ የመጣበት ጊዜ መሆኑን እወቁ።
    የማስተዋል ክፍተታችን እየጠበበ ስመጣ መውጫ መንገድ እንዳታጡ ራሳችሁን በጥበብ አዘጋጁ። ራሳችንን በእውቀትና በጥበብ ለማነጽ እንሞክር እንጂ በሐሰኛ ትንቢትና በተአምራት አንመራ።
    ነፃነታችን የሚረጋገጠው በእውቀትና በጥበብ ብቻ መሆኑን ማወቅ አለብን። ትንቢት እስክፈፀም ከመጠበቅ ይልቅ ብርቱና ታታሪ ማሆን እንሆን ዘንድ ራሳችንን ማሳመን አለብን።

    • @Birratube8960
      @Birratube8960 Месяц назад

      ምናልባትም በግምት የዛሬ 70ሽ አ. ም ልሆን ይችላል ብለን ብንገምት የሰዉ ልጂ በዋሻ ዉስጥ ሆኖ በቃይ አፈር ስእሎችን ሞነጫጨረ። ይችኛዋ ግዜ በጣሙኑ ወሳኝ የሚባል ነዉ ብንል ዉሸት አይኖንም።
      ምክንያቱም ከዚህ ግዜ በሗላ የሰዉ ልጅ ለመጀመሪያ ግዜ እውነትን ከቁስ ነጥሎ በአእምሮው መያዝ የጀመረበት ነው። ከዛሬ 45 ሽ አመት በፊት ደግሞ የሰዉ ልጂ ቋንቋ የምበል ነገር ፍጠረና በቃላቶቹ በኩል እርስ በእራስ መግባባት ጀመረ።
      ቃል የትፈጥረዉም ከዝህ ግዜ በሗላ ይመስላል። ታድያ በመጀመርያ ቃል ነበር ብለን ስንጀምር የትኛዉም ቃል ነዉ? የእዚአብሔር ቃል ነዉን? እግዚአብሔር በእዉንት ተናግሮስ ያውቃልን? ለእግዚአብሄር ቃል አስፈላግ ነውን? Im not protesting baha... But Im just try to present another form of believe system African way. Am put here above a copy from my page with out edition here exacltly for this video. ይችን አሁን ነው የፃፍኳት።
      Thank you!

  • @YoniLiul
    @YoniLiul Месяц назад +2

    ባሀሀሀ ኪንግግ አደበትህንን ሰምቼም አልጠግበው ክበርልኝ

  • @MapeA777
    @MapeA777 Месяц назад +2

    Betam harif tmher nw wedjewalw

  • @40kentube93
    @40kentube93 Месяц назад

    እጅግ አብዝቼ አመሰግንሃለዉ ሌላ ምን ይባላል ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @meleseworku4491
    @meleseworku4491 Месяц назад

    ዉድ መካሪዬ ወንድሜ ክበርልኝ

  • @yosefgezahegn11
    @yosefgezahegn11 Месяц назад +1

    በሃ

  • @Jabel-i1c
    @Jabel-i1c Месяц назад +2

    Andu late enem alew baya big respect 🫡

  • @FilmonBokretsion-k8m
    @FilmonBokretsion-k8m Месяц назад

    Thanks bro betam ❤

  • @EyualZanba
    @EyualZanba Месяц назад +1

    tnx bana

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat Месяц назад +2

    እደሁልጊዜም አሪፍ ነበር ። ጥያቄ 1 ከምክናቲያዊ አለም ወተን እዴት ከልብ ጥበባችን ጋር እንገናኝ ? 2 አርምሞ ላይ ሆነን የሚመጡትን ድንገተኛ ሃሳቦች የራሳችን ኢጎ እዳልፈጠረው በምን እናረጋግጥ ? አመሰግናለሁ

  • @vacationsethiopia553
    @vacationsethiopia553 Месяц назад

    Beya u from dire ende my moms place Love u more afu belegn eskahun like saladerg bruv

  • @covenant_13
    @covenant_13 Месяц назад +2

    በሀ በልብ መኖር ማለት እንዴት ነው እንዴት ልባችንን አምሮአችንን እንዲመራ ማድረግ ሚቻለው?

    • @jacobjericho8667
      @jacobjericho8667 Месяц назад

      Perhaps it's to Know and to Trust more of your inner silent 🔕 voice than the interminable scream 😱 & chaos of your Monkey 🐒 Mind.

  • @habtilateklu3405
    @habtilateklu3405 Месяц назад

    abo kalatochu nebes yezeralu

  • @eliasbargicho1723
    @eliasbargicho1723 Месяц назад

    አለን ጠብቀናል

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 Месяц назад +1

    ላናግር ህፈልጋለው ህንዴት ነው የማገኝ

  • @Save-k3c
    @Save-k3c Месяц назад +2

    vpn abreche nw yemesemaw at least if it helps

  • @amanuel.m4575
    @amanuel.m4575 Месяц назад

    May be I am one of your students sir!

  • @SzboMike
    @SzboMike Месяц назад

    Beha betam nw madenkh egrochn metaybet menged yegermegnal berta miki ebalalaw ke dire dawa

  • @MikiAdwa-xo8od
    @MikiAdwa-xo8od Месяц назад

    sel guzo adewa acawetene wedemi

  • @yeljochalem
    @yeljochalem Месяц назад

    BAHI PLEASE TELL US ABOUT 'THE PENGUIENE' MOVIE AND PHYCO CHARACTERS

    • @behailumulugeta5062
      @behailumulugeta5062  Месяц назад

      እድሜ ላንተ እያየሁት ነው ደስ ብሎኛል። btw ከ Gotham city ተከታታይ ፊልም የወጣ ነው።

  • @samuelkebede9466
    @samuelkebede9466 Месяц назад +1

    Holum chegeru tertut yemeta new beteseb😂😂😂

  • @ephremsancho9668
    @ephremsancho9668 Месяц назад

    Tebadu 😅

  • @NatiMan-r9y
    @NatiMan-r9y Месяц назад +1

    Ye Robert green hasabochen endet tayachewaleh beteleye sele seduction yalewen hasaboch

  • @Nardos1
    @Nardos1 Месяц назад

    😁first comment

  • @Agent47-M
    @Agent47-M Месяц назад

    አረ በሀይሉ ሚስትክንኮ ከተከትካት ሁሉም videoክ ላይ ሜንሽን አታድርጋት እረፍት ስጣትንጂ

  • @Danielabeni443
    @Danielabeni443 Месяц назад +3

    By the way (vent here) mibale channel ale ye Ethiopian channel nawe ez laye yelela gud yelem sawe vent miyeregbate nawe ena gebtachu eyut beha shufawe yetkmhale

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 Месяц назад

    የምታወራው ነገር ከ book of wisdom የተወሰደ የጥልቁ አለም አሰራር ያለው በጎ የሚመስል ነገር ግን ከእግዚአብሔር ሃሳብ ተቃራኒ ነው።

    • @SolBesha
      @SolBesha Месяц назад

      ምንህን ነው የሚያምህ, በል እየሄድክ

    • @Ethioo_1
      @Ethioo_1 Месяц назад +2

      Lemsale mn

    • @LaelayD
      @LaelayD Месяц назад +1

      ሐሳቡን በሐሳብ መልሶ ለማስረዳት መሞከር ነው እንጂ ሰድቦ ማባረር የደደብ ስራ ነው። ቻናሉ የሐሳብ ገበታ ነው ስለዚህ ሀሳብ በ ሐሳብ ይመከት።

    • @EyualZanba
      @EyualZanba Месяц назад

      ምንህን ነዉ የሚያምህ ማለት ስድብ አይደለም

    • @seifegezahgn-nz7ew
      @seifegezahgn-nz7ew Месяц назад

      ያስረዳና ሰውየው ከእ/ር ተቃራኒ መሆኑን ከመባረሩ በፊት

  • @jacobjericho8667
    @jacobjericho8667 Месяц назад

    Devid Goggins 😮 A cockroach who brought out Trophy 🏆 from Hell 🎉

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 Месяц назад +1

    ላናግር ህፈልጋለው ህንዴት ነው የማገኝ

    • @KIDUS-YOSEF
      @KIDUS-YOSEF Месяц назад

      ቴሌግራም ላይ በዚህ ታገኘዋለህ @Behailu120