(ሁሉም ሰው በየቤቱ እየተሰቃየበት ያለው ክፉ መንፈስ) ዓይነጥላ ምንድነው መያዣው መንገዱና ጉዳቱ ዓይነጥላን ለማሸነፍ ምን እናድርግ ክፍል አንድ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024

Комментарии • 624

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 3 года назад +239

    ዛሬ ስላሴ በእለተ ቀናቸው እንደ ማስቲሽ ተለጥፎ ይሄ ክፉ መንፈስ ከላያችን ላይ እርግፍ አርጐ ሲኦን ይክተቱልን

  • @kidistabebe6303
    @kidistabebe6303 3 года назад +80

    መምህርዬ በእውነት በየአውደምህረቱ ስለወንጌል ብቻ ነው የሚሠበከው አንድም ቀን ይህንን እና ሌሎች ስለእርኩሳን መናፍስት ውጊያ የሚያስተምር አንድም መምህር የለም። ግን ለምን???? የአባባዬ ፍሬዎች ነሩልን እድሜና ጤና ይስጥልን ከወዳጅ ጠላት ይጠብቃችሁ

    • @hiwotgetahun5701
      @hiwotgetahun5701 3 года назад +1

      የሚገርም አስተያየት ነው ትክክል

    • @user-xd8by8kb8n
      @user-xd8by8kb8n 3 года назад +9

      ምናልባትም አላጋጠመሽም፣ይሆናል፣እንጂ፣አለ፣
      ገጠመኝ፣ወይንም፣መምህር፣ተስፋዬ፣አበራ፣ብለሽ፣ዩትዩብ፣ብትገቢ፣እጅግ፣ብዙ፣የአጋንንትን፣ስራ፣መማር፣ትችያለሽ

    • @tegisthailu2844
      @tegisthailu2844 3 года назад +2

      በትክልል

    • @liyagessesse9747
      @liyagessesse9747 3 года назад

      AMEN

    • @user-vt4co9sq8v
      @user-vt4co9sq8v 2 года назад +6

      @@user-xd8by8kb8n መምሕር ተስፋየ እና ቀሲስ ሔኖክ ሁላቸውም አንድናቸው ይተዋወቃሉ የመምሕር ግርማ ፍሬ ናቸው

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 3 года назад +41

    ይሄን ክፋ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ከእግራችን ስር ይጣልልን ህይወታችንን መሰቃቀለብን ቅዱስ ሚካኤል በሰይፋቸውም ይጣልልን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x 3 года назад +70

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድስት ሰላሴ ወርሀዊ ባአል አደረሳችሁ አደረሰን

    • @user-nw4kv2uj2o
      @user-nw4kv2uj2o 3 года назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሠን 🙏🙏🙏

    • @user-lc8lp2tg7c
      @user-lc8lp2tg7c 3 года назад

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረስን

    • @kedsttiub2211
      @kedsttiub2211 3 года назад

      እንኴን አብሮ አደረሰን እህታችን

    • @user-ht9oh8nk1i
      @user-ht9oh8nk1i 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @AmarechYiferu
    @AmarechYiferu 2 месяца назад +2

    ቃላህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ የሴጣን እስራት አንተፍታኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔ ደካማልጅህን አስበኝ

  • @kidssome9454
    @kidssome9454 Год назад +3

    እግዚአብሄር ይመስገን ም0ምህራችንን አመብርሀን እረጅም እድሜና ጣና ያብዛልን በእውነት ቃለ ህወት ያሰማልን አው ተይዘናል
    እሱ አምላክ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 3 года назад +15

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ይገፅፅልን

  • @user-hy2wc3vu7p
    @user-hy2wc3vu7p 3 года назад +49

    በእለተቀናቸው አጋእስተ አለም ሥላሴ ከእያንዳዳችላይ ነቅሎ ሲኦል ይሰሩልን
    ቃለህይወትን ያሰማልን እደናተ ያሉ ወንድምየነቁ ወንድሞች መካሪዎች ያብዛልን በርታልን ወንድማችን

  • @majjodpro6478
    @majjodpro6478 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @demshabayneh6566
    @demshabayneh6566 Год назад +5

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሄ ሁሉ ነገር እኔጋ አለ ከሰዉ አያስማማኝም ትዳርም ይመጣል ይሄዳል ምኑንም ሳላዉቀዉ ቡቻ ቅዱስ ገብርኤል ይሰርልን በእዉነት 😢😢😢😢😢በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቡኝ 😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 3 года назад +14

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 😭🙏ተሰቃየው ቅድስ
    ሚካኤል አቦይ ጣልልኝ ከስር

  • @sarhsarh4074
    @sarhsarh4074 6 месяцев назад +1

    እዉነት ነዉ ቃለህይወትያሠማን 😭😭😭😭😭😭😭😭 አምላክዬ ሆይ እባክህ አሥበን።

  • @bdbd114
    @bdbd114 3 года назад +11

    መምህሬ አይኔ ጥላ በጣም ሃይለኛ ናት እበረ አለችኝ ልይዛት አልቻልኩም መእመናል በፆሎታቹህ አስቡኝ ወልደ ገብሬኤል ነኝ
    አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @temsgnamlaky9339
    @temsgnamlaky9339 Год назад +8

    ቅዱስ ዑራኤል ሆይ ከዛ ክፉ መንፈስ ኣላቅቀኝ 😭🙏

  • @user-th6nb3kj8x
    @user-th6nb3kj8x 3 года назад +4

    ከመሀፀን ላይ በስግደት በመቁጠርያ እና በማፊቅር ሀይል ተገላግያለው እዉነት ፒሪዲ ሲመጣ ሽት መሽናት አልችልም መብላትም መጠጣት አልችልም አልተኛም በጣም መሀፂኒን ምጥ እደያዘው ሰው ያመኛል አይገልፀውም ግን ለማይነገር ስጦታው ይክበር ይመስገን ተገላገልኩ ክብር ለጋይሱቱ አለም ስላሴ ይሁን ተመስገን

    • @edenwoldie7578
      @edenwoldie7578 3 года назад

      እንኳን እግዚአብሔር ፊወሰሽ

    • @edenwoldie7578
      @edenwoldie7578 3 года назад +1

      ምን ምን ፀሎት ነበር የምትፀልይው?

    • @atsedemaryam1580
      @atsedemaryam1580 3 года назад

      ተመስገን እንኳን ዳንሽ

  • @beletemolla600
    @beletemolla600 3 года назад +7

    አወ ወንድሜ አመሰግናለሁ። የእኔ እናት አይነጥላ አለባት ዛርም አለባት እና እኔን ከወለደች በኋላ ሌላ ልጅ አልወለደችም ብታገባም አትስማማም እና አባቴ ከሌላ የወለዳት አንድ ልጅ አለች ይህም ሆኖ አባቴ ከሴት ጋርም አይስማማም እና እኔም መፅሀፍ ገልጨ በማነብበት ሰአት ይጨንቀኛል የድካም ስሜት ይሰማኛል እናም ወንድሜ ያስተማርከን ነገር ከእኔ ቤተሰቦች ጋር አንድ ነው። አባቴም ታሞ ነበር ተሽሎታል እግዚአብሄር ይመስገን እናም እኔንና ቤተሰቦቸን በፀሎት አስቡን ፈጣሪ አምላክ ከሁላችንም ጋር ይሁን

  • @mesayanteneh3559
    @mesayanteneh3559 Год назад +1

    አባቴ እረጅም እድሜና ጤናአ ይህ ሁሉ የኔ ታሪክ ነው እግዛብሄር እርዳታህ አይለኝእ

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 3 года назад +28

    እውነት ነዉ በሁላችንም ህይወት ውስጥ ያለ ነዉ

    • @store8674
      @store8674 3 года назад +1

      እኔ አለብኝ ብዙጊዜ አለብሽ እባላለሁ መ/ር ናቸዉ አለብሽ ያሉ መፋትሄዉን አላረጉልኝም

  • @user-gs9dl8yy5l
    @user-gs9dl8yy5l 3 года назад +22

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህር መምህር በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ስላሴ ነኝ🙏

    • @YeanebirhanTeklemariyam
      @YeanebirhanTeklemariyam 10 месяцев назад

      ወንድማችን አዝማች አወጊጀነራል ብየሐለው

  • @cell7172
    @cell7172 3 года назад +6

    ዳያቆን ሄኖክ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የዚህን እርኩስ አይነጥላ ክፉ ሰረ ዘረዘረህ ሰለ አሰተማረከነ በእውነት እግዚአብሔር የክብረህ እኔ በህይወት አድቀነ ወስኜ አላቅም ከቤተ እንኳን ወደ ውጪ ልወጣ ስለ አሰቀድሞ ፍረሀትነ በልቤ ይጨምራል ያልሆነ ሀሳብ መብዛት መጨነቅ ከዛም አልፎ ፊት መጨማደድ ማጣቆር አይኔን መቅላት ዝም መላተ ከሰው ማረቅ ቤተ ክርስቲያን ልሄድ ከሰብኩ ልቤ በጣመ ይመታል ድፈረት ማጣት እደዘያም ጨክኜ ከሄድኩ እረስ ምታትን ሞላ ሰውነቴነ ማጥቆራ ማጠልሸት ወዘተ ብቸ ብዙ ነው እዳዚህ ሚገለጠ አይደለም አሁን ግን እድሜ ለአባታችን መልአክ መንክራት ግርማ ወደሙ እድሜ ለነታ ለልጆቻቸው ጠላቴን አውቂያለው ክብረ አምላክን ለወልደችል ለቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይግባተ እናቴ እመቤት በምልጃወ እየተወገው ነው ሁላችንንም ትረዳነ በእውነት የተያዘ ነው ችግሩን የሚወቀ ለመምህራን እድሜ ጤና ያድላልን አሜን ፫✝️🕯💚💛❤️

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Год назад

      እኔም እንዳቺ አና አሁን ዳንሽ እንዴት ነሽ

    • @saraalghtani2707
      @saraalghtani2707 4 месяца назад

      እሜን እሜን እሜን⛪⛪⛪

  • @user-rf3gt9mi3q
    @user-rf3gt9mi3q 9 месяцев назад +1

    ቃህወት ያስማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ሁሉም ያትን እኔ ጋም አለ በፀሎታቹ አስቡኝ ፈጣርም ይርዳኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-dw5kt2jq4b
    @user-dw5kt2jq4b 2 года назад +1

    ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን አይንጠላ መንፈሰ በሰላሴ ሰም በእየሰሱ ክርሰቶሰ ይግሰፅልኝ ብፆሎታቹ አሰብኝ አኔ በአይነ ጠላ ተሳቅያለሁ ከሶዎች ጋ አልሰማም አይን ኣፈር ነኝ

  • @yergeduasefa7236
    @yergeduasefa7236 3 года назад +22

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከኔ ጋ እማ አርጂቷል ማለት ይቻላል አድሜሄን ሙሉ ዘግቶብኝ የኖረው እድሜ ለሰደት ብዙ ነገሮች አሰተምሮናል ለሰው ለመናገርም ገራ የገባን አለን

    • @pamahpuma7378
      @pamahpuma7378 3 года назад +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔስ አሸነፈኝ

    • @tube-xu1ef
      @tube-xu1ef 3 года назад

      እኔስ ብትይ

  • @JannathJannath-cs7kp
    @JannathJannath-cs7kp 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @heavenasefa3815
    @heavenasefa3815 10 месяцев назад +1

    እውነት ነው እመብርሃን ከነልጅዋ ትገስፀው🙏

  • @ayni2800
    @ayni2800 3 года назад +17

    እንኳን ደና መጣህልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልክ ወንድማችን ይሄ የኛ ቤት ነው በጾሎታችሁ አስቡን ወለተ መስቀል
    ወለተስላሴ
    ወለተ ስንበት
    ወልደ አማኑኤል
    ወልደ ተክለሀይማኖት
    ወለተ መስቀል እያላችሁ አስቡን

  • @sebledawit2107
    @sebledawit2107 3 года назад +12

    ቃለ ሕይዎትን ያሰማል ሕወታችንን እንዲህ ምስቅልሉን ያወጣውን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትሰርልን ላንተም እድሜና ጤና ፀጋውን ታብዛልህ

    • @mezemrasrat3843
      @mezemrasrat3843 2 года назад

      ምን እንደምል አላቅም ምክንያት ነዉ እኔን ለመቀስቀስ ይሆናል እድሜህን ያርዝምልህ ወንድማችን በትክክል ነዉ የገባኝ

  • @sarad925
    @sarad925 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ሐውና መድሃኒአለም ዕድመን ጥዕናን ይሀብካ ናይ አገልግሎት ዘመንካ ይባረኽ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 года назад +14

    ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልቦናችንን ብርሐን ያድርግልን የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-np8iu2hm6z
    @user-np8iu2hm6z 3 года назад +2

    በእውነት እግዚያብሀር ያገልግሎት ግዜህን ይባር እንደዚህ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ችግር ከነመፍትሄው ጥሩ መንገድ መርጠሃል ማለቴ ማስተማሩን ወገኖቼ ሰሚ ብቻ ሳንሆን እንደዚህ የሚያስተምረን ስናገኝ ተግባራዊ እናድርግ ለውጥ እናገኛለን እግዚያብሄር ይመስገን ድጋሚ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

    • @user-ln8ti7rm3b
      @user-ln8ti7rm3b 2 года назад

      እግዚአብሔር ✅👈 እግዚያብሀር ❌👈

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይህን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ከምድረገፆ ያጥፋልን

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 5 месяцев назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን❤❤

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @saraaylew8586
    @saraaylew8586 Месяц назад

    እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር የደነደነውን፣ልባችንን'እናአይናችንንይክፈትልን

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z 3 года назад +12

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድል ሳባር የሆነ ዓይነ ጥላ እግዚአብሄር ይገስፀው ስንቶቻችን መሰለህ ያጠቃን ዓይን ላይ ተቀምጦ ስሙን በቀላሉ እንድጠራ አድርጎ ከፍተኛ ጉዳት ያደርስብናል ።

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 3 года назад +3

    አሁን በደንብ ዓነጥላ እኔም ላይ
    እንዳለ አወቅሁ
    እጠራጠር ነበር አርጋገጥሁ
    እግዚአብሔር ይሰባብርልኝ እሱ ይችላል!!!!!!!

  • @hlenigetachew8618
    @hlenigetachew8618 Год назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያዋርድልን ይሄን እርኩሰ መንፈስ ቅዱሳን መላአክትን ያንሱልን ሁላችንም ተሰቃይተናል 🙏በጸሎትህ አሰብን መምህራችን እኔ መቁጠርያ ነበርኝ በተሶቼ ጣሉብኝ በጣም አዝኛለሁ ለቤተሰቦቼም እግዚአብሔር ይግለጥላችው 🙏

  • @samerasalem2382
    @samerasalem2382 8 месяцев назад

    ቃለህይወት ያስማልን አሜን🙏🙏🙏

  • @natnaelfishale1867
    @natnaelfishale1867 Год назад

    Amen Amen Amen

  • @tisnatgetu2518
    @tisnatgetu2518 3 года назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሙሉ ጤንነት ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በጸሎት አስቡኝ ወልድ አማኒኤል

  • @eyrusi
    @eyrusi Год назад +1

    ቀለ ህይወት የሰማልን ወንዲሚችን እኔ በዝ ህይ ወት ዉሰጥ ነዉ እየተሰቀየዉ ነዉ አሁን ፀሎት ማፆም ጀማሪኩኝ ማተ ማተ ሰግደት ጀማሪኩኝ

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 года назад +4

    በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ

  • @dababuassafahayat323
    @dababuassafahayat323 3 года назад +8

    ቃለ ህይውት ያሰማልን
    እውነት ነው በሁላችንም ህይውት ውሰጥ ያለ ነው
    እግዜአብሔር ማሰተዋል ያድለን አይንለ ልባናችንን ያብረልን

  • @user-fi9wf6rx3b
    @user-fi9wf6rx3b Год назад

    የኔን ታሪክ ነው እየተናገርክ ያለው አሁን ስ ደከመኝ ማርያም ን ማንም አይረዳኝም

  • @sarareena537
    @sarareena537 11 месяцев назад

    Kalehiwet yasemaln abatachin amen amene ameee 🙏🙏🙏🙏

  • @user-gc7jd5fg1r
    @user-gc7jd5fg1r Месяц назад

    አሜን

  • @fklmmlko256
    @fklmmlko256 7 месяцев назад

    አሜንንን አሜን

  • @gechzmikael
    @gechzmikael 3 года назад +1

    ውድ ዲያቆን ሄኖክ!!!!!!!
    ያንተን ትምህርት መከታተል እወዳለው ፡፡
    ስለ ዛር፤ቡዳ፡መተትም ወዘተ በዚሁ መልክ ብታሰተምር መጽሀፍ ማንበብ ለማይወዱ ክርስትያኖችን በጣም ያግዛል፡፡
    የመ/ር ግርማ ወንድሙ ልጆች በርቱ፡፡
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡

    • @mattscordslabs2673
      @mattscordslabs2673 3 года назад

      አረ በእግዚአብሔር ስም የመምህር ግርማ ስልክ ተባበሩኝ ወንዴሜ ታሞብኝ ነው እባካቹ

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f 3 года назад +8

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-dx2fy1rh4v
    @user-dx2fy1rh4v 3 года назад +2

    ይህ ሁሉ በኔ ላይ ይታያን ፈጣሪየ ይድርስልኝኝ

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 6 месяцев назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @weynshettadese2226
    @weynshettadese2226 Год назад +2

    ቀሲስ ሄኖክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ወንድሜ እኔ በጣም ተመልክቼ በትምህርቱ መስረት ተጠቅሜሀለሁ ቃለህይወት ያስማልን

  • @tigstdisene4904
    @tigstdisene4904 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህ ❤❤❤

  • @MetasebiyaTafese
    @MetasebiyaTafese 2 месяца назад +1

    Memehir bewenet kale hewot yasemalen enema betam bezu tasakaychalihu ahunem dres lejim alage ye 1 ameti ebakih erdan enenm lejanem agezen

  • @asterzewdie8633
    @asterzewdie8633 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ፊቱን እንዲያዞር የነጭ ስእል ሰብስባችሁ የምትሰግዱትን ማቆም:
    ኦሪት ዘጸአት 20:4-7
    4 ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
    5 ፤ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
    6 ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። ፕ
    7 ፤ የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።

  • @user-zk4zy2wg5o
    @user-zk4zy2wg5o 3 года назад +2

    እኔላይም አሉ ብዙዎች እኔጋስ ድዝዝ ፍዝዝ አድርጎነው የያዘኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ በጣም ደካማነኝ አባ ታችን ሆይኳ ማት ያቃተኝ አይምሮየን ተቆጣጥሮታል ማለትይቻላል

  • @biserat1463
    @biserat1463 2 года назад

    እምየ ማርያም እረጅም እድሚና ጢና ይስጥልን, አባየ አይነጥላ ስይጠና አለብኝ :በድብ አውቅህለሁ ለዚህ በመብቃትህ ደስ ብሎኛል,እውነት ለመናገር የመጀመሪያ ቁጥር 1 የፈውስ አገልገሎትህን ሣይ እደመብርቅ ነው ከውስጤ ይጮህው ከዚያ ግዜ ጀመሮ ትምህርትህን ለመከታተል በጣም ይከለክለኛል: ተቸግረ አለሁ ,ግን ደም እምነቴ ትልቅ ነው በራማው መላክ ቅደሱ ገብርኤል መጥቸ ከተ ከዚህ እስራት እደምፈተ አምላክ በሠጠህ ጸጋ ...እውነት በቤቱ ያፅናህ (ወልደ ሰበት ከ ጎደር)

  • @user-hj9pv5ck5l
    @user-hj9pv5ck5l 3 года назад +2

    እንኳን ሠላም መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት እኔ ነኝ አንደኛ ያለብኝ አይነጥላ የሚያሠቃየኝ እኔ ከምወደው ትምህርት ያቆረጥሁት አይኔን ከብላክቦርዱ ላይ የተፃፈው አልታይ አለኝ ከሰባተኛ ክፍል አቋረጥሁ በዚሁ እና ሀኪቤት ሄድሁ ምንም የለብሽ አሉኝ ከዚያም መነፅር ሰጡኝ ግን ምንም አይታየኝም ከዚያም ወደ ስደት ሄድሁ እምዬ ስደቴ ስንቱን አወቅሁ ብጎዳም እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እየጎዳኝ ነው ምን ላድርግ ወገኖቼ ሀገር እስከ ምገባ
    በፀሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ስርጉተ ስላሴ

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 3 года назад

      May the Lord heal you from head to toe and shower you with his endless blessings.
      Amen

  • @user-vs2hh3yi1j
    @user-vs2hh3yi1j 3 года назад +7

    ወንድሜ እኔ በጣም ያበሳጨኛል ያናድዳኛል
    ሲለው ያስለቅሰኛል ያማርራኛል ማንነቴንም እስከምጠላድራስ ያደርሰኛል ታዳ እጸልያለው ግን አምላክ የማይቀበለኝ ይመሰለኛል ሀሳቤም ይሰረቅና የማይሆን ሐሳብ ይለቅብኛ።

    • @user-vs2hh3yi1j
      @user-vs2hh3yi1j 3 года назад

      ወንድሜ በጸሎት ግዜ አስበን ከነ ልጆቼ
      ወለተ ተንሳይ
      ሐይለ ገብርኤል
      ብስራተ ገብርኤል
      ብለህ አስበን

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 2 года назад

      ቪዲዮው እንዲረዝም ብለህ ቃላት አትደጋግም

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 года назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ግርማ መምህር ሄኖክ መምህር ተስፋየ መምህር ቀሲስ ሄኖክ ልዩ መምህር ናችሁ
    ያልከው ሁሉ እኔ ላይ አለ በጣም ሰው አክባሪ ነበርኩ ከህጻን ጀምሬ አክብር አሁን ግን ድፍረቴ ከየት እንደመጣ አላውቅም ለራሴ እደነግጣለሁ

  • @temsgnamlaky9339
    @temsgnamlaky9339 Год назад

    አብነ ገብረ መንፈስ ሆይ አባክህ እርዳኝ ፈዉሰኝ መሩክዙ ሁነኝ አባቴ 😭🙏

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 11 дней назад

    Amen ❤❤❤

  • @user-xg3ib3qw4e
    @user-xg3ib3qw4e 3 года назад

    ዲያቆን ሄኖክ እንኳን ደህና መጣህ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ወለተ ኪዳን ወልደ ጊወርጊስ ወለተ ማርያም ወልደ ጊወርጊስ ወልደ ኢየሱስ ወለተ ሰንበት

  • @teklemolla4251
    @teklemolla4251 3 года назад

    አባቴ ነው እምልህ በጣም ብዙ ነገር አስተምረኸኛልና በጣም ነው እምወድህ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ። ስሙ ቡሩክ የሆነ አምላክ ይባርክህ።
    አንድ ነገር ደሞ እምጠይቅህ ለአባታችን ለመምህራችን ለመልዐከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ቅርብ ከሆንክ በፈጣሪ ስም እምልሀለው ቀድመህ የኘሮግራሙን ቦታ ስዓት ቀን ቀደም ብለህ ብታሳውቀን።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
    መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰመልን ዲያቆን ሄኖክ

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp 11 месяцев назад

    እውነት ለአባታቺን ቃለህይወት ያሠማልን የሠማሁት ትምህረታቸው ሁሉም ምልክት በእኔ ህይወት ውሥጥ አለ መንፈሡ መሆኑን አሁን ገና አወቅሁት አባታቺን በፀሎት አሥቡኝ አባቴ በእግዚአብሄረ ሥም እማፀናለሁ ወለተ አማኑኤል ብላቺሁ አሥቡኝ

  • @seblewongel-zh1ql
    @seblewongel-zh1ql 14 дней назад

    Amen3 🙏🙏🙏 egzihabher yaswegdln

  • @Gachcher
    @Gachcher 2 дня назад

    መምህር ስለ ትምህርትዎ እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ በህይወቴ ሁል ጊዜ ጥያቄ የሚሆንብኝ ብዙ ነገሮች ነበሩ አሁን በዚህ ቻናል እየተማርኩ ምንጫቸው ስለተረዳሁ እንዴት ላገኞት እችላለሁ እጅግ እኔና ቤተሰቦቼ አስቸጋሪ ህይወት ውስጥ ነው ያለነው

  • @aliomar2451
    @aliomar2451 2 года назад +1

    መምህ በእዉነት ያገልግሎት ዘመንዎን ያሥረዝምልን

  • @user-nj6ny4ps7s
    @user-nj6ny4ps7s 2 года назад

    በእዉነት.ቃለሂወት.ያስማልን.እሂዉ.ካይምሮየ.ተቀምጥ.ይጫወትብኛልእድሌን.እየዘጋ.በስደት.አሰቃየኝ.ከኔየበረታችሁ.አስብኝ.በፀሎታችሁ😢😢

  • @user-co5qe2qi1q
    @user-co5qe2qi1q 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንደ እናንተ አይነቱን ብዝት ያድርግልን የቅዱሳን አምላክ አሜን አይነ ጥላ እግዚአብሔር ይገስጸው እኔ ጋ አለ በጸሉት አስበኝ ወንድሜ በእመአምላክ ወለተ አማኑኤል

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 3 года назад

    ኣሜን ፫ በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በእውነት ነው የምለው እስከዚህ ሰአት ድረስ መምህር ዳቆን የተናገርከው ሁሉ በእኔ ላይ አለ። ስጋራ ጫት አልጠቀምም የተቀደደ ሱሪ ዘፈን በዝሙት በዚህ ውስጥ ግን ነበርኩ 2 አመት በፊት እሰቃይ ነበር። ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር በምህረቱ ማረኝ። ከቅረብ ግዜ ጀምሮ በህልም ይተገለኛል አንዳን የዘር አፈሳለሁ የፀሎት ስአት ሲደርስና ሰንበት ቤተክርስቲያን ለመሄድ ጥዋት በሕልም ይታገለኛል ሴት ናት በማቃቸው ሴቶችና ድንገተኛ ሴት ራቆታን አያለሁ የእግዚአብሔር ስም በምጠራበት ወቅት ይርቃል። ንስሐ ልገባ ካሰብኩት ቀን ጀምሮ ችግሮች ይበዛብኛል የለው።ምን ማድረግ አለብኝ መምህር ዳቆን አይነጥላ ከውስጤ ከስሩ ለመንቀል መፍተሔ ምንድ ነው? የለሁበትም ቦት የሚፀንቅ ቦታ ነው? ለመስገድ በመቁጠሪያ ለመጠቀም ከባድ ነው አውሮፓ ፓሪስ ነው የምንኖረው ካብ ውስጥ የምኖረው አንድ ክፍል ውስጥ ሙስሊም ከእኔ ጋር የለው ካንብ ውስጥ ሁሉም አህዛብ ናቸው እምነት የሌላቸው ጭምር በግላጭ ሴጣን የሚመለክበት አጋንንት የሚጠሩበት ቦታ ነኝ። በእናታችን ድንግል ማርያም በልጃ ጌታችን አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ወልደማርያም ወልደ እግዚአብሔር በቤላይ አሉኝ ቅድስት ስላሴ አምላክ ከእኔ ጋር ናቸው ተመስገን። መምህር ዳቆን በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልኝ ፀጋን በረከትን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልኝ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ።

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 3 года назад

      Be strong, life in Western countries is so challenging religious wise. However, we must be strong to challenge out enemy, the devil.
      Make your prayer room/place and you should always pray twice , i mean if you can every morning and every night before you go to bed.
      May the Lord heal you from head to toe.

    • @gelilagelila502
      @gelilagelila502 3 года назад

      የመምህር ተስፋዬ ገጠመኞች እና ትምህርቶች አዳምጥ እዛ ላይ በጣም በጣም ብዙ መፍትሄዎች ታገኛለህ ምክንያቱም ከአንተ የባሱ ሰዎች አሉ እነሱ ያለፉበትን መንገድ ለአንተም ይጠቅምሃል

  • @bettyethiopiatube8963
    @bettyethiopiatube8963 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gizachewyeshita6677
    @gizachewyeshita6677 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በሁላችንም ህይወት ውስጥ ተቀምጦ የሚጫወትብን እርኩስ መንፈስ ነው

  • @bet5098
    @bet5098 2 года назад +2

    ፈጣሪ ይስጥልን ወንድማችን ምንም ማስጨንቅ ነገር ሆኖሳለ ጭንቀት ይለቅብናል ፈጣሪ ከአጋንት እስራት ይፍታን ፣ድንግል ማርያም ትፍታን

  • @user-tf5yq3qr1n
    @user-tf5yq3qr1n Год назад

    እርሶን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏🙏

  • @abeltadesse3043
    @abeltadesse3043 11 месяцев назад

    ሙሉ ትምህርቱ የእኔ ህይወት ነው

  • @natiadugnanatiadugna4720
    @natiadugnanatiadugna4720 Год назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኪዳነ ማርያም ብለው በጾለት ያስብኝ ። ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ አስቡኝ በጾለታችሁ

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i 2 года назад +2

    መምህር ስልኮትን ባገኝ ደስ ይለኛል ባገኞት ወደ ሀገር ቤት ስለምመጣ ?

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በፆሎትህ አስበን በስደት ያለነው አህት ወንሞችህን 🙏💒

  • @hdu4612
    @hdu4612 3 года назад

    እግዛብሔር፣ይመስገን
    እግዛብሔር፣ይመስገን
    እግዛብሔር፣ይመስገን
    ወንድማችን፣ሰላምህን፣ያብዛልህ
    ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ

    • @user-ln8ti7rm3b
      @user-ln8ti7rm3b 2 года назад

      እግዚአብሔር ✅ 👈ይመስገን ብቻ ብለን በትክክል እንፃፍ

  • @SimSim-ti7zc
    @SimSim-ti7zc 6 месяцев назад

    Kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @kedsttiub2211
    @kedsttiub2211 3 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-os5hx7op7q
    @user-os5hx7op7q 3 года назад

    ወንድሜ ይሄ ሁሉም የእኔን ህይወት ነዉ ያወራሀዉ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይማረን ሁላችንም ጠፍተናል

  • @user-rp9lv5gj7j
    @user-rp9lv5gj7j 3 года назад +1

    ቃልወትያሰማልን ዳቆን እውነት ነው እኔም አዳነበርኩ አሁን ታስሮልኛል እናም እኔም በማላቀው በወድም ነበርእሚፈትነኝ እኔወስጥቁጭብላወድምን እምትመኝ ሴዛር አይነጥላነበረች አሁን ተርፈናል እድሜለአባታችን ለዳቆን በተለይ የተቀደደልብስእምትለብስ እራሳችሁን ፈትሹ ወድምሴትም የተተለተለሱሪለብሳችሁመጋለጥእሚያመጣውጣጣ አልገባችሁም እናተግን ፋሽንነውትላላችሁ አደለምአደለም እሺ ተቆጠብ አይነጥላነው ውዶቼ

  • @meseretmoges6129
    @meseretmoges6129 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ በፀሎት አስቡኝ
    ሁሉ ነገር ተምታቶብኛል ሲኦል ክተቱልኝ

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f 3 года назад

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @gdysguhdteyc9654
    @gdysguhdteyc9654 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን

  • @bezawitseraw6953
    @bezawitseraw6953 3 года назад +1

    መምህር እኔም ለማንም የማልነግረው ሰው የማይረዳኝ ለዘመናት ተሸክሜ የኖሩኩትን በሽታ ቁሰል ነው በዚህ ትምርት የሰማሁት ሁሌ መውጫ መንገዱ ተፍቶብኝ ማድረግ የማልፈልገውን ሁሉ እያደረኩ ከሆነ በሗላ በጣም ይቆጨኝና አለቅሳለሁ በጣም እራሴን እጠላለሁ በጣም ይከፋኛል ከዚህ እስራት እንድፈታ በፀሎቱዎ ያስቡኝ ወለተ ኪዳን ነኝ ከዱባይ ይሔ ትምርት ሙሉው የኔን ሒወት ነው የሚዘረዝረው እንደዚህ ያሉ ትምርቶችን ለመስማት ብዙም ፍላጎቱ የለኝም እያየሁት ነው የምሸሸው እግዚአብሔር እንዲረዳኝ ከዚህ እስራት ከዚህ ሀጢያት ባህር እንዲያወጣኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም ግራ ገብቶኛል ጨንቆኛል እራሴን አጥቻለሁ ችግሬን የሚረዳኝ የለም ብቻ የፈጠረኝ አምላክ ይርዳኝ

  • @user-lx4ty4ro4b
    @user-lx4ty4ro4b 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያግልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልክ ፀጋው ያብዛልክ ቪድዮ ደጋግሜ እያዳመጥኩት ነበር ለካ እሱነው ሂወቴ ሲቆጣጥረኝ የነበረ ብዙ ነገረ ከምትለቃቸው ቪድዮ ተምሪበታለሁ ከማየት ውጪ ኮሜትን መፃፍ አሎድም እህት ወድሞቼ ከኔ የበረታቹ ሁላቹም ወለተ ዋንስ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ

    • @ashe8263
      @ashe8263 3 года назад

      የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝም ዩትዩብ ላይ ተከታታይ በጣም አስተማሪ ነው እህቴ

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 5 месяцев назад

    እግዚአብሔርይመስግንአሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤

  • @addisaddis6818
    @addisaddis6818 3 года назад

    እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን እሱ ያለከፈው ሰው ካለእድለኛነው ተውጠናልእኛስ ይለዬን መዳህኒአለም

    • @addisaddis6818
      @addisaddis6818 3 года назад

      እናት አባቶቼ እህት ዎድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ በፈጣሪ ዎለተማሪያም ነኝ ከስደት

  • @user-dq7dg4kj4m
    @user-dq7dg4kj4m 11 месяцев назад

    ትክክልነውህይወትንሁሉያበላሻል።

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደና መጠህ ውንድማችን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy 2 года назад

    አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት አባ

  • @zb1420
    @zb1420 3 года назад +2

    እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶልጆች የአባታችን የመልዓከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ጉባኤ መቼ እንደሆነ ብትነግሩኝ

  • @antehuniedejenie2431
    @antehuniedejenie2431 10 месяцев назад

    AMEN AMEN AMEN.

  • @dehabandemariam37
    @dehabandemariam37 3 года назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን መፍትሄው መምህራችን

  • @user-uv3dn5qk2r
    @user-uv3dn5qk2r 3 года назад +1

    ባባ ሰላምህ ይብዛልኝ እራስህን ጠብቅ .ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ በርታ ይህ የሁላችንም ጥያቄ ነው