Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በህመማት የሚሰገድ የአምልኮ ስግደት• ፆምን ለቀደሰ ወደ ገዳመ ቆሮንጦስ ለገባ ለጌታቸን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን• በገዳመ ቆሮንጦስ ለተራበ ለተጠማ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን• በገዳመ ቆሮንጦስ ከቆመ ሳይቀመጥ ለፀለየ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን• በገዳመ ቆሮንጦስ ከዘረጋ ሳያጥፍ ለፀለየ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን• በገዳመ ቆሮንጦስ 40 ቀንና 40 ሌሊት ለፆመ ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን• በገዳመ ቆሮንጦስ 40 ቀንና 40 ሌሊት ለፀለየ ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን• በገዳመ ቆሮንጦስ በዳቢሎስ ለተፈተነ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን• በገዳመ ቆሮንጦስ የዳቢሎስን ድል ለነሳ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን• በገዳመ ቆሮንጦስ ዲያቢሎስን ላሸነፈ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን• በገዳመ ቆሮንጦስ ለፆመ ለመለኮት ፍቅር እንሰግዳለን• በገዳመ ቆሮንጦስ ለተራበ ለተጠማ ለመለኮት ፍቅር እንሰግዳለንo ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለንo ለአምላካችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለንo ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለንo ለፈጣሪያችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለንo ለንጉሳችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለንo ለአዳኛችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለንo ለሃይላችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለንo ለአሸናፊያችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን• ለመለኮታዊ ፍቅሩ እንሰግዳለን• ለመለኮታዊ ትህትናው እንሰግዳለን• ለመለኮታዊ አሸናፊነቱ እንሰግዳለን• ለመለኮታዊ ምህረቱ እንሰግዳለን• ለመለኮታዊ ሀይሉ እንሰግዳለን• ለመለኮታዊ ሰላሙ እንሰግዳለን• ለመለኮታዊ ቸርነቱ እንሰግዳለን• ለመለኮታዊ መድሃኒትነቱ እንሰግዳለን• ለመለኮታዊ ሰውነቱ እንሰግዳለንo ቅዱስ ለሆነው ለአማኑኤል እንሰግዳለንo ንፁህ ለሆነው ለእየሱስ እንሰግዳለንo መሀሪ ለሆነው ለክርስቶስ እንሰግዳለንo ቸርአዳኝ ለሆነው ለመዲሀኒአለም እንሰግዳለንo አቤቱ ማረን o አቤቱ ይቅር በለንo አቤቱ በቸርነትህ ተመልከትንo አቤቱ ፈውሰንo አቤቱ አንፃንo አቤቱ ቀድሰንo አቤቱ ኃይልህን ላክልንዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜንከመምህር ቀሲስ ሔኖክ ተፈራ
ء;ደደደደ
መምህር እናመሰግናለን እኔ በጣም ነው ያዘንኩት እውነት በተለይ ቀሲስ ሄኖከ እንደዛ ቀን ከሌት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳያሉ ለህዝብ ሲደክሙ እያየን እወነት አኔ እወነቴን ነው ባላቸው ፀጋ በጣም ነው የምቀናው ለሰው ድህነት እየለፍ ነው አምላክ በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛላቸው ለአባቶቻችን አሁንም ።
ጸሎት ወደ ቅዱስ ሚካኤልበስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜንቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለምንልን :የሉኡል እግዚአብሄር መላክ ሚካኤ ሆይ ታደገን:እስራኤልን በምድረ በዳ የመገብክና በደመና አምድ የመራክ ሚካኤል ሆይ በዝች ሰአት ጸሎቴን ስማ:የአለም አስተዳዳሪ ሹም ሚካኤል ሆይ የሰማይን መና ትመግበን ዘንድ ናልን:ለሚፃረሩን መሪያቸዉ የሆክ ሚካኤል ሆይ በዝች በቤተ መቅደስ (ስፍራ) ጸሎታችንን ተቀብለህ አሳርግልን: ሰዉን ለመርዳት ሁልጊዜ ፈጣን የሆክ ረዳታችን ሚካኤል ሆይ ዘዶዉን ተዋግተህ ወደ ጥልቁ እደጣልከዉ ዛሬም በእኛ ህይወት ላይ ሰልጥኖ የሚፈታተነን ሰይጣን ወደጥልቁ ወርዉርልን: ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሆይ ሰይጣን በሚዋጋን ጊዜ ፈጥነህ ተከላከልልን: ከዳቢሎስ ወጥመድና ክፋት እኛን ለማዳን እረዳታችን ሁን: የሰማይ ሰራዊት አለቃ የሆክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰወችን ለማጥፋት በአለም ላይ የሚዞሩትን አጋንትን ከአምላክ በተሰጠህ ሀይል ወደጋሃነም ወርዉረህ ጣላቸዉ:በኋለኛዉ ዘመን ለእኛ ለሰዉ ልጆች በመከራችንና በችግራችን ሁሉ አብረኸን ልትቆም የተሰጠኸን ሚካኤል ሆይ በስራችን: በንግግራችን: በትዳራችን: በከገልግሎታችን ሁሉ እኛ በማናዉቀዉና ባላሰብንዉ ባልጠበቅንዉም መንገድ ሊያጠቁን ከሚመጡት ክፉ አድራጊወች ሁሉ ጠብቀን:የእግዚአብሄር መላክ ተወዳጁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አይኖችህ የርግብ : ልብስህም አጸባራቂ ነዉ: ልመናንም በጌታ ፊት የምታቀርብልን መስዋዕታችን : እጣናችንን: ጸሎታችንንም የምታሳርግ ሰማያዊ ካህን ነህና ዛሬም ስለህይወት ጉድለታችን : ስለገጠመን መከራ : ስለከበደን የጊዜዉ ችግር ሁሉ የምናቀርበዉን ፀሎት አሳርግልን ደግና በጎ መልስም አምጣልን:: ዛሬም ደግሞ ተዋት ብለህ ስለ ስንፍናችን ጠበቃ ሆነህ አማልደን ለዘላአለሙ አሜን::💚💛❤😭🤲
አሜን አሜን አሜን🙇🙇🙇
@@sarasayalewu4249 እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ
አሜን አሜን አሜን
@@wojxhsh9133 እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
Aman amen amen
መምህር እቃ ሲገዛ ቀለሙን መለየት ጥሩ ነው ለምሳሌ መገናኛ ጋር የህፃናት የፀጉር ጌጥ ላስቲክ 7ቱ በ10 ብር አለ ከለሩን ሳይ የኢሉሚናቲ ነው ከዛ ተውኩት ለምንገዛው ነገር ማስተዋል አለብን እሄ ደግሞ ከእርሶ ትምህርት የምናገኘው እንጂ የትኛው ሰባኪ ነው ደፍሮ ስሙን የሚያነሳ ማንም የለም ልኡል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ብዙ መምህራኖች የሰው ሲቃይ ገና አልገባቸውም ልቦና ይስጣቸው የእውነት ምእመናኑ እዳይድንበት ለምን መሰናክል ይሆናሉ ስለ እምነታችንም ተጠራ ጣሪ የሚያደርጉት እንደዚህ አይነት መምህራኖች ናቸው መድሀኒ አለም ስዴውን ከገለባው ይለይልን ጥሩ አባቶቻችንንና መምህራንን እመብረሀን ትጠብቅልን
እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ በቅንነት
100000000000000% ተለውጨበታለሁ ተለውጠንበታል ስለዚህ ትምህርቱን ለማቋረጥ ሰይጣን በአንዳንድ ሰዎች አድሮ ምንም ቢል አይሳካለትም እልልልልልልልል ስላሴ ይጠብቅህ መምህር
መምህር ምስሌዋች ናቸው በድብቅ ለአጋንቱ አለም ነው የሚሰሩት በሁለት ቢለዋ የሚበሉ ናቸው ለማንኛውም እኛ ነቅተንባቸዋል አንተ በርታ ቦታ አትስጣቸው
ለሳቸው እግዛብሕር ልቦና ይስጣቸው : መምህር አንተ ግን በርታ እግዛብሕር ካንተ ጋር ይሁን :
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜና በጤና ቸሩ መድኃኔ አለም ይጠብቅልን መምህር እውተህ ነው ክፉ መንፈስ እዳይጋለጥ የምፈልጉ ሰውች የሰው ህማም አይሰማቸውም ራሳቸው በክፉ መንፈስ ተይዘዋል
መምህር እኔ በአንተ ትምህርት በቀሲስ ሄኖክ ፡በመላክ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት ብዙ እወቀት ከምንም በላይ ሒወትን ከአስመሳይ ክርስቲያን ነት ከሐሜት እረ ከስንቱ ነዉ የመለሳችኝ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ፀጋዉን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያብዛችሁ
Your way of teaching is awesome . . . May God bless you and the intercession of Saint Mary be with you. Amen!!!
Ll
መምህር እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ብቻ ተናጋሪ የበዛበት አዳማጭ የጠፍበት ግዜ ላይ ደረሰናል እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን
JayAmen. Please share with others.
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ጸጋውን ያብዛሉት እድሜ ና ጤና ይስጥልጥን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጣክልን መምህር በመምህራኖች በጣም ይከብዳል ጥሩ አባቶችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እግዚአብሔር ስንዴውን ከገለባው ይለይልን ይከብዳል እመቤቴን!!
እኔም በመምህር ተስፋዬ ትምህርት ነዉ ወደ ቀጥተኘዋ እምነት ኦርቶዶክስ የመጣሁት ለኔ ከወላጅ አባቴ በላይ ነዉ እምወደዉ መምህርን💗💗💗💗ከኔ እድሜ ቀንሶ ለመምህር ይስጠዉ
@@ggjjjghhjj3573 ጀአሠአአአሠከረረረረረረረረረረረረረረረአአአአጠአረአረአአአሠጀከ
መምህር አሁንኮ ከቅድስት ቤተክርስቲያን የሚወጡት ከሀዲዎች በዝተዋል እግዚያብሄር ልብን ይስጣቸው አንተንም በእድሜ በጤና ያቆይልን የእውነት በአንተና በመምህር ዘበነ ምክንያት መንገዴን አግኝቼ ባይገባኝም በቸርነቱ ለቅዱስ ቁርባን በቅቻለው ግን አሁንም እየተፍለምኩ ነው ስለዚህ ለብዙ ነፍስ መዳን መፈወስ ምክንያት ስለሆንክ የድንግል ማርያም ልጅ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ልጆችህን ትዳርህን ይጠብቅልህ
ለእኔ እድሜ እና ጤና ለመምህር ግርማ , እሳቸው ናቸው ስለክርስትና ያስተማሩኝ : በተለይ ጠላቴ ሰው ሳይሆን ሰይጣን እንደሆነ, ምንም ችግር ሆነ በሽታ ቢገጥመኝ እዚህ አባት አሉ ሂጂ ብባል መሄድ እንደሌለብኝኛ እግዝሀብሄርን ብቻ በጰሎት በስግደትና በጰበል መለመን እንደምችል አስተምረውኛል:: መተት ማለት ሰይጣን በሰው ላይ መላክ ማለት እንደሆነ እና በሰው ላይ ሰይጣን ለማስላክ ስንሄድ መጀመርያ እኛ ውስጥ እንደሚገባ ነው መምህር ግርማ ያስተማሩት ::
እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ
ኧረ ይደብራል ከስር ከስር እየሄድሽ ልመና @@Em.RUclips.
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት እጀግ መታደል ነው የተዋህዶ ልጅ መሆን ቤተሰቦቻችን እንኳን ወደ ንጽሕት ቅዱስት ተዋህዶ እመነታችሁ ተመለሳችሁ አመላከ ቅዱሳን የሁላችንም ፍጻሜ ያሳምርልን
ምንድነው የምታወራው ይቅር ይበልክ የራሴን ምክር ነው የሰጠውክ እንጂ ጆሮዬ ትክክል ነው የሰማው ለመልስ የሄን ያህል መሮጥ ጥሩ አይደለም የኔ ወንድም ተረጋጋ
@@helenecobatsion2284 እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንካን ደህና መጣህ በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥህ መምህሬ አሜን ፫
የድንግል ማሪያም ልጂ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ዛሬም ዘወትርም እነሱን የቀየር አምላክ እኛንም ሰዉ ያርገን ከሚድኑት ያድርገን አሜን አሜን አሜን
መምህር እውነት ነው አንድአንድ አባቶች የሚያደርጓቸው ነገሮች በጣም ያበሳጫል እምነትህን እንድትጠላ ያደርጉሀል መድረክ ላይ ሌላ ከመድረክ ሲወርዱ ሴጣን የሚሆኑ ሰው የሚንቁ ገንዘብ የሚወዱ ቤተክርስቲያንን የሚሸጡ ሞልተዋል ልጠቅስልህ እችላለሁ ብቻ ልቦና ይስጠን እና መምህር ህዝቡንና ቤተክርስቲያንን የሚግጡ ንሰሀ የማይሰጡ አባቶች በጣም ብዙ አሉ
መምህራችን እንኳን ደና መጣህ እንግዲህ ከባድ ነው ለጠንቋይ ስንሰግድ ዝም ብሎ ዛሬ በአባቶቻችን ትምህርት ስንለወጥ መቃወም ጀምሩ መፃጉ ሲፈወስ የእርሱ መፈወስ ሳይሆን አልጋ ተሸከመ ብሎ ነው የከሰሱት እቺ አለም በክፉ መያዛን እናቃለን እንዳለ መፃሀፍ ቅዱስ እነዚህ በክፉ ተይዞ ነው እኛ ግን በጌታችን በመዳኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ቸርነት አባቶቻችን አንተም ሰጠን በያዝነው መንገድ መሄድ ብቻ ነው ማውራት እንደ መስራት ቀላል ቢሆን ጥሩ ነበር አባቶቻችን በባዶ እግራቸው እየሄዱ ዘወትር መከራ እየተቀበሉ በቀን አንዴ ጥርኝ እየበሉ ታሪክ እየሰሩ እነዚህ የይቱብ ጃደረቦች ቁጭ ብሎ የዛሬ 4 አመት ያወሩት ደግሞ ሲያወሩት ማየት በራሱ ቅሌት ነው ደሞ ቅናታቸው ለሰው ክብር የሌላቸው ሌላው ቀርቶ በእድሜ እንኳን ይበልጧቸዋል ልቦናቸው ያብራላቸው ስንት ጉድ እያለ እንከን የሌላቸው መውቀስ አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና አባቶች ለመርዳት ጌታ ሆይ ቶሎ ና
መምህር እነሱ እኮ ድብን ያለች ቅናት እና አብሶ ነው እንድህ የሚጫወትባቸው በርታ ወንድማችን መምህራችን
እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
መምህረየ ጩህትህ በከንቱ አይቀረም ዉድ ወንድማችን አንድ አንድ እያሉ ሁሉም አንድ ወደሆነችዉ እንቁ ተዋህዶ ቤተክረሰቲያን መምህራን ወደመሥመረ እየመጡ ሥለሆነ የምረ እጅጉን ደሥተኛ ነኝ መምህሬ ያንተ ትምህረት የገባዉ ሠዉ የነብሰ ቤትን ነዉ እና የሚገነባዉ ያዉም የማይጠፋ የማያረጅ ለራሥ ብቻ ሣይሆን ለብዙዙዙዙዙዙዙ ሠዉ ። እማ ፉቅረ ሁለየም ካጠገብህ አትለይህ የኛ ልዩ
@@Em.RUclips. eshi
@@melattebeje5857 የኔ ቅን😍😍
ሰላም የተዋህድ ልጆች በያላችሁበት የእግዛብሄር ሰላም ከናተጋ ይሁንስለ አባታችን አባ ግርማ ወንድሙ የተባለውን አይቼ እኔም እንደ አንድ ምዕመን በጣም ነው ያዘንኩ ምክንያቱም ደሞ የማልጠብቀው ነገር ከማልጠብቀው ሰው ስለሰማው አባታችን አባ ገብረ መስቀልንም በጣም የማከብራቸው አባት (ነበሩ) ከሳቸው ይህንን ስሰማ ግን በጣም አዘኩ የመምርህ ግርማ አስተምሮት የደብተራ ከተባሉ ታዲያ ማንን እንከተል በጣም የሚያሳፍር ነገር ነው
ስለሁለም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን በጣም ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራው እንኳንም ተመለሱ መምህር የልፍትህ ወጤት እዲ ፍሬ አፍርቶ ስታየው እዴት ደስ ይላል ቃለ ሂወትን ያሰማልን
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ይድረሰዉ የድንግል ማርያም በእዉነት እግዚአብሔር እንደናተ ያለ መምህር ያብዛልን
መምህር እውነት ነው እኔ ለብዙ ዘመን የስብከቶችን እና አባቶችን እሰማለሁ እማራለሁ ግን ምንም አልተሉወጥኩም ግን አሁን ነው የገባኝ በደብ የገዛ ታሪኬን ስሰማ መምህር እውነት ሁላችንም የራሳችንን ችግር ስንሰማ በገጠመኝ መልኩ ተቀይረናል መምህር ቀጥልበት ብዙ ፈተናም ቢኖር እኛ ግን ብዙ ተለውጠንበታል እውነት ብዙዎቻችን ይህን ገጠመኝን በመስማት እና ችግራችንን በማወቅ ንስሀ ገብተናል
ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እኔመሰግናለን እናተን ለሚቃወሙት ልብ ይስጥልን ለምን ዳናችሁ ለምን ቆረባችሁ ለምን ከሰይጣን እስራት ተፈታችሁ ነው ይህ ሁሉ ተቃዉሞ በእውነት ያሳፍራን ከምእመናን የማይሻሉ መምህራን በዚህዘመን ማየት በጣም ይከብዳን ያሳፍራን
እንኳን በደህና መጡልን መምህራችን እዉነት ነዉ ቃል ህይወት ያሰማልን እረጁም በእድሜ በጤና ይሰጥልን አሜን
🙏 ልቦና ይስጣቸው መምህር ኑርልን ብዙ ሰው ተቀይራል በናተ ትምህርት ቤቱ ይቁጠረው !!
እውንነት ነው መምህር ገጠመኝ" የሚለው የትምህርት ስልት የራስን ሕይወት በሌላ መመልከት ሆኖ ብዙ ነፍስ ከጌታዋ እንድትገናኝ ምክንያት ሆኗል። እድሜህን እና ፀጋህን ያብዛልህ ኢየሱስ ክርስቶስ ።
ቃለህይዎት ያሰማልን መምህሬ በተሰቦቻችን እንኳን ወደ እውነተኛዋ ቅድስት ተዋህዶ እምነት ወዴ በተክርስታኗ መለሰቻችሁ በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡን አትርሱን 🥰⛪️❤
መምህራችን ተባረክ በውነት ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ❤️🙏
እኔም ጤያቄ የሆነብኝ በቤቱ ነዉ የሚፈዉሱት መጋዘን በድብቅ አይደል ይህን አለም እርግፍ አድርገን እግዚአብሔር እንድናመልክ ያደረጉን መምህር ግርማ ናቸዉ በፊት ወንጌል እሰማለን ተግባር ዜሮ የኢየሱስ ክርስቶስ ስራ እየሰሩልን ነዉ ትምህርታቸዉም ምነዉ አሁንስ አበዙ ህዝቡ ሄድ አወቅን ለምን በረከት አጣን ልባችን አይገዛም እያልን ስነፀነቅ የነበርን ተመስገን ወደ ቁርባን እንደገባ በፊጥነት ልባችን ቆራጥ እርምጃ ወስደን አይተናል ተመስገን አሁንም የመምህር ግርማ ልጆች እንበዛለን
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ትምህርት ህይወቴ በጣም ነው የተለወጠው መህምር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
መምህርዬ ተዋቸው ያውሩ እናተን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሌሎችም መምህሮቻችን ሚስጥሩን ይግለፅላቸው !!!
እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው እጂ መምህሮቻችን ጠፍተዋል እኛግን ሁሉን ስለምናውቅ አንደናገጥም ለነሱ ላይጠቅማቸው ሚስኪኑን ህህብ ባያወዛግቡ እኔ ባተ ትምህርት ከተለያየ ሱስ ወጥቻለሁ መምህር
ሰላም መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስት ሰማያት ያውርስልንእግዚአብሕር ይመስገን ፈጣሪ ቀሪ ዘበናቸውይባርክላችው 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም ወደአባታችውቤት በሰላም ተመለሳችው በጣምደስ ይላል መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ያብዛልህ
ይቅርታ አንተን ማገኝት እፍልጋለን ግን አልችልንም እና እባክህ ከምትገኝበትን ስልክ እንዴት እናገኝለን
እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን አሜንእባታችን መምህር ግርማ አባታችን አባ ዩዋህንስ አባ ቀሳሰ ሃኖክ መምህራችንንን ተስፋዬ እግዚአብሔር አመላክ በእዴሜ ና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾 እኔም በዙ ተማሪበትሎሁ በትማህራታችሁ የተዋህዶ ንቁዎች በእውነት 😥ልበና ይሰጣችዎ የምቃውም አባቴችሁ
በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልክ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን በአንተላይ አድሮ ያስተማረን የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን
እሺ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት 💙👏
መምህር አቺን እንኮን በስላም መጣህልን የመምህር ተስፋየን የአባግርማን የአባየሆንስን የቄሴስ ሄኖክን ትምህርት የሚነቅፉቱን እግዜቤሔር ማስተዋሉን ይስጣቸዉ በዉነት ያሳዝኑ አሉ መጨርሻቺነን ያሳምርልን ስብከት እማ ስማን ሰማን ስማን ምንም መፍቴየ ያገኘነዉ መንፈስ እርኩስን የሜያጋልጡት ነዉበዙ ያወቅነዉ ስብከት አይጠቅመም ማለት አይደለም ግን መንፈስ እረኩስን የሚያጋሉጡትን የሜነቅፉ የርሳቸዉ ታመዋን ፀበልህዱ
@@Em.RUclips. አሜን አሜን ሁላቺነንም ትጠብቀን በርቺልኚ እህቴ
መምህር እግዚሃብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ። የሚታስተላልፈዉን ገጠመኝ ሁሌ ማታ ማታ አዳምጣለዉ ፣ የመምህር ግርማን ትምህርት እና የፈዉስ አገልግሎት አያለዉ። በጣም ተለዉጫለዉ መንፈሳዊ ሕይዎቴ ተቀይሯል።መጾም መጸለይ መስገድ ጀምረያለዉ። ነፍሰ አባት ይጃለዉ ከፍልሰታ በኃላ ንስዓ ይገባለዉ። ምንም እንኳን በእምነተ ባልታማ ብዙ ነገር/ብዙ በደል ሰርቻለዉ።አንድ ቀን እግዚሃብሔር ስፈቅድ በስልክም ሆነ በአካል እናወራለን።እግዚሃብሔር ይጠብቅህ እግዚሃብሔር ይባርክህ።
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ልቦና ይሰጠን እግዚአብሔር አምላክ 🙏🙏🙏
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙌 እኔ የንስሐ አባቴ እንዳልቆርብ ነው የሚያረገኙ እና አሁን በእራሴ ፍቃድ ለፋሲካ ልቆርብ ነው መምህሬ በፀሎት አስበኝ 🙌 እህት ወንድሞቼ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ 🙌
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን በዉነ እፁብ ድንቅ ነዉ የሁላችነንም መጨረሻችነን ያሳምርልን አሜን
መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን ይጠብቅህ እናመሰግናለን መምህር ትምህርቱ በቅነው ለመለወጥ አንተ ድርሻህ እየተዋጣህ ነው እርምጃው የኛ ነዉ
በጣም ነው የምኮራብህ የተዋህዶ አርበኛ እድሜና ጤናውን ይስጥህ የኔ ወንድም ።
መምራችን እንካን ደና መጣህልን ኣቤት ስንት ነገር እያስተዋልን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ ሳይረዱ የሚነቅፉትንም ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል አንተ ግን በርታ መምህር እኛ ብዙ ተመረናል ከአንተእግዚአብሔር☝ ከአንተ ጋር ይሁን,አሜን👏
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋራ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ይስጥልን
መምህር ተስፋዬ በእውነት የዛሬዉ ትምህርት ሰምቸ በጣም ነዉ ደስያለኝ መምህራችን በእውነት እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውነት ደስብሎኛል መምህር ተስፋዬ ፈጣሪ እስከቤተሰቦችህ ይጥብቅልን
መምህራችን አንተ በርታ ጸጋዉን ያብዛልክ ፈጣሪ
መምህር አባቶችን የሚቃወሙ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ብቻ ነው የሚያውቁት ስክሳር ቢያነቡ ይረዱ ነበረበዚ አይነት አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት ሌሎችም አባቶችበዘመናች ቢኖሩ አንቀበላቸውም ነበር በጣም ያሳዝናን ልቡ የደነነደነ ትውልድ
Tkkkkkl
እውነት ነው መምህርየ እግዚአብሄር ይባርክህ በእውነት በጣም ያሳዝናል በአባ ዮሐንስ ላይማ አንድኛቸውን ተነስተውባቸዋል እሂም ሰሞኑን በሀዊ ዞን ሲያደርጉት በነበረው አገልግሎት ነው የአቃጠላቸው በበላያቸው ያደረው እርኩስ መንፈስ ነው እግዚአብሄር ይገስፀው
ወንድማችን ምርጥ መምኽራችን ነህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህርዬ በጣም ትክክል ነህ የንስሀ አባታች ዬህን ሁሉ ነገር አድርገዉ ቤተሰባችን በትነዋል ዬህወ እህቶቼ የሌላ እምነት ተከታዬች ሆኑብኝ 🥹🥲🥲 አያታችንም እንዳትቆርብ ከለከሏት/ብቻያን ስለሆንኵኝ መስመርማስያዝ አቃተኝ. እመቤቴ ማርያም ቤታችንን ትጐብኘው🥹🙏
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በርታ የተዋህዶ እንቁ እመቤታችን ማርያም ትጠብቅህ እስከቤተሰቦችህ
አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለማጥፋት ብዙ ታግሎ ነበር እግዚአብሔር ግን ከሁሉ ያድነናል መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሌሎችን እደዚሁ ወደቤቱ ይመልስልን💒✝️
ሰለም መምህረችን እንኳን በሰለም መጣህ !ቃላ ህይወት የሰማልን !ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን!
ወንድሜ አንተ ኑርልን ፈጣሪ አንተን ለማዳን ነው የላከልን ፈጣሪ ይጠብቅህ አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምሪለሁ ያንተን ፕሮግራም ሳላዳምጥ ያደርኩበት ቀን የለም ሱስ ነው የሆነብኝፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ የተባረክ ወንድም ነህ
እግዚያብሔር ይባርክህ መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
መምህሬ በእውነት አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ፀጋውን ያብዛልህ የቆሰለው ልቤን አከምከው
መምህር እድሜ ጤና ይሰጥህ!!! ሰልችት ያለኝ ነገር ይህ የመዘበራረቅ ክፉ መንፈሰ የቤተክርስቲያን መምህራን ባዮችን ቄሶችን ህዝብን እያደናበሩ ያሉ ወየውላቸው
እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን እንኳን በስላም መጣህልን መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን አሜን
እሽ
ሰላም መምህር እኔም አንዳ ነኝ ከፕሮቴስታንት መጥቻለው በአንተና በመምህር ግርማ እውነት እናንተ ጋር አለ እግዚአብሔር ፀጋ ይጨምርላቹ።
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያጥናጥ የቀራኒወሱ የድንግል ማርያም ልጅ
@@user-cb2tr4cd9m አሜንን
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ይህው ያልከው በእኔ ላይ ሆኖል እህቴንና ወንድሜ ንሰሃ ገብተው ጨርሰው ቅዱስ ቁርባን ልንቀበል ነው አባ ቢሎቸው አሁን መቀበል የለባችውም ስታገቡ ካልሆነ አሁን መቀበል የለባችውም ተብለው ተቀምጠዋል በጣም ልብ ያማል
የማሪያም ስጦታንስሀ አባት ቀይሩ። የሰው ልጅ መቼ እንደሚጠራ እግዛብሄር ብቻ ነው ይሚያውቀው። ተዘጋጅቶ መቀመጥ ጥሩ ነው። በርከቱም ብዙ ነው።
@@hannaef7137 L
መምህራችን ጊዜው ነው ከ መፀለይ ውጭ ምንም ነገር የለም ልቦና ይሰጠን።
መምህርዬ አትናደድ ልቦና ይስጣቸዉ ልብና አይናቸዉ ታዉሯል ፈጣሪ ልቦናቸዉን ያብራላቸዉ አባታችን አባ ዮሐንስን ተስፋ ማሪያም ተገፍተዉ ያዉ ልቀዉላቸዉ ከአራዊትና ከተራራ ጋር በቅዱሱ ቦታ ፈጣሪ ፀጋ አብዞላቸዉ ስንት ታምር እየሰሩ ነዉ መምህር ግርማም ይሔዉ ያገዋልሏቸዋል እሳቸዉ ግን ታጋሽ ቻይ ናቸዉ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛለቸዉ
መህምረ እንኳን ደና መጠህልን ሰላም ይበዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅ መህምረ መህምሮዎች ወድሞዎች ማሰተዋሎነ ይሰጣቹዉ የሁሉ የሚደረጎ መመናና ወይም የሕዝብ ጣላት ነዉ መህምረ አዞኦ ከሁሉ ከሰንድ እንግርዳዳ ይለያል የሚያቀዣባቾዉ መንፍሰ ነዉ ውዶ አደለም ልቦና እሰጣችሁ መዳኃናሃለም
የባታዌ ገብረመንፈስ በጣም የገረሙኝ አባት ማርያምን እሳቾ ብር መለመን ብቻ እደሆነ አሁን ገባኝ የሰው መዳን የማያሳስባቸው ለምን ተበለጥኩ ይሁን እጃ ብቻ ለሰው ማሰብ ክብርን ጠብቆ አልነበረ ህሊና ቢኖራቸው
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በርታ መምህር ይገርማል በጣም በእውነት።
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ መምህር ይንጫጫ አትጨነቅ እኛ ነቅተንባቸዋል እየሰሩ ያለው ቤተክርስቲያን ለማጥፋት ነው እነሱ ይጠፋሉ እንጂ ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኖራለ
እረ በእውነት በጣም ያሳዝናል እንደ አንድ አባት ተገናኝተው እንደመወያየት በእደዚህ አይነት ሁኔታ አደባባይ ወቶ አባታችንን መውቀስ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ለአባታችን ፀጋቸውን ያበዛላቸዋል እንጂ ምንም አይሆኑም በእውነት ለአባታችን ለመምህር ግርማ ረጅም እድሜ ይስጥልን ከነቤተሰቦቻቸው ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።።
እግዚኣብህር ይመስገንቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችንእዲሜና ጠይና ይስጥህ
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ አንድ ደካማ መሀይም ነኝ ግን በጣም ተቃጠልኩ ተቀዋሜ ስሰማ ፅዋ ቴዩብ እና ኢትዮ ቤተሰብ ዮውርዳኖስ የሜባሉ እራስ ወዳድ ናቸዉ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው
በሊቀ ትጉሀን አዝኛለሁ በመገኘታቸው ደስ ብሎኝ ነበር ትምህርታቸውን ትንቢታቸውን ተመስጬ ነበር የምከታተለው እንዴት የመልዐከ መንክራት መምህር ግርማ ፀጋን እንዴት መቀበል ከበዳቸው ከፍሬያቸው ያስታውቃሉ የሚለው የእግዚአብሔር ቃል ማየት አይሻልም የሳቸው ትምህርት ያፈራውን መልካም ትውልድ እንዴት መመርመር አቃታቸው ያሳዝናል
እዉነት ነዉ ብዙሆቻችን ተበላሽተን ተሣሥተን የነበረዉ አባቶች ጠልቀዉ ልክ እደናተ ባስተምሩን ኖሮ የኔ ዬት በደረስን እኔ ለምሳል ብሮቴሥታት ነበርኩኝ የ10 አመት መምህር ግርማ ካወቁኝ በዋላ ማንም ሳይገፋኝ ወደ ኦርቶዶክሥ እመነት ተመለሥኩ ግን ባባታት በመምህር ግርማ ተመልሥኩ ግን አይማኖቴ በደብ ያወኩት ያተትምህርት መከታተል ከጀመርኩ በዋላነዉ ስለሁሉም የእግዛብሄር ስሙ የተመሠገነ ይሁን በእናተ አድሮ ላሥተማረን
አሜን አሜን አሜን መምህር በጣም ያሳዝናል ልቦና ይሰጠን መምህር እዉነት በዙ ሰዉ እይነቃ ነዉ ሰው እዉነትን እይደፈኑ ሀሰት ይናገራሉ ልቦና ይሰጣቸው እግዚአብሔር ካንት ጋራዪኋን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በውነት ቡዙ ትምህርት አግኝቸበታለሁ ከምታቀረባቸው ገጠመኞች እመብረሀን ከነልጇ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልን ከነቤተሠቦችህ የእኛ እንቁ መምህር
ተባረክልን መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰህ ጤናህን ያብዛልህ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መካሪያችን እኛ ምመመናን ተቀይረናል እግዚአብሔር ይመስገን ወለላይቱ እመቤት ክብር ምስጋና ይድረሳት
መምህር ኣንተ ብቻ ቀጥል ብዙ ሰው አየተቀየረ ነው ዋጋ ህን አግዚአብሔር ይክፈልህ ፈተና ሲኖር ስራ አየሰራህ መሆኑ ስለሆነ ደስ ይበልህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ኮሜን እንኳን ቢያነቡ ስንቶቻችን ተምረን ተቀይረናል መናፍስትን የሚያጋልጡ አባቶቻችን እና መምህር ባንተ ትምህርት ተለውጠን ሂወት መኖር ምን እንደሁ አውቀናል ለንስሀ በቅተናል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ
አሜን አሜን አሜን በውነት መምህር ባንተ አድሮ እግዚአብሔር አሥተምሮናን ጥላት በማወቅ ወደ እግዚአብሔር ተመልሠናን ታሪካችን ለውጦልናን ያልገባቸው ናቸው እሚቃወሙት እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ይናገራን መፃሕፈ እዩብ ቃለ ሂይወት ያሠማልን
እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እግዚያብሔር አምላክ ከጥፋት ይጠብቀን የጠፉትን ወደ ቤቱ ይመልስልን!።
መምህርዬ እድሜ ጤና ትእግሥት አብቶ ይሥጥልን ተሥፋ እንዳትቆርጥ በርታ ተፋለም እኛም እንድንበረታ❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አግዚአብሔር አምላክ ሺ አመት ኑርልን
መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ👏🤲🕊🥰መምህራችን አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ይላሉ እናም ዳር ለዳር የሚያወሩትን ተዋቸው ምንም አያስደንቅም ይች አለም ውሸታም ነች ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስንም አጋንንትን የሚያወጣው በአጋንንት አለቃ ነው ይሉ ነበር እናም ምእመናን ሁላችንም በያለንበት ፀንተን እንቁም ማንም እየመጣ የሚነዳን የበረት ከብት አንሁን መቃወም ያለብንን እንቃዎም ከአባቶቻችን ጎንም መቆም አለብን! አምላከ እስራኤል መምህሮቻችንን እና አባቶቻችንን ይጠብቅልን ለእኛ ለተጨነቅነውም ሲል ያኑርልን😢🤲
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን ፀጋው ያብዛልህ በርታልን መምህራችን
በርታ መምህር ለአባቶች ክብር ስላለህ ልትደነቅ ይገባል እግዚአብሔር ይባርክህ
በእውነት እነዚህ ሰዎች ለምን አይፍቱንም በቃ እኛ የሚጠቅመን እናውቃለን ተውን እባታችን ተውልን ምነው ፖለቲካው አለቀባችሁ እዴ ለምን ፆሙ ለምን ሰገዱ ለምን አመለኩ ነው በቃ እኛገብቶናል ተውን እኔ የሚገርመኝ አድቀን ቆርበው አይውቁም ምድር እክሾም ብቃ አባቶቻችን አትኩ
Memher tesfay tsegawan yabazalhe kelhewate yasamalen amen amen amen🏅.
በገጠመኝህ መምህር በጣም ብዙ ሰው ሰምቶ የማይለወጥ ማንም የለም መቶ ከመቶ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር እድሜህንያርዝመው አየተገን ነው እግዚአብሔር ይርዳን
ይቅርታ አድርግልኝና መምህር እዚህ ጋር አንተም ተሳሳትክ ምክንያቱም እነሱ ላይ ያለውን ያው አንተም ታውቀዋለህ። ማለት ያለብህ ቀጥታ ንስሀ ግቡ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ብሎ በድፍረት መናገር ነው። እነሱ ላይ ተቀምጦ የሚበጠብጠው ያው የታወቀው መንፈስ ነው። አንድ ቀን ይመጣሉ ። ለነሱም መፀለይ ነው። ከምእመኑ እየለቀቀ ወደነሱ ገብቷል። ይቅር ይበለን ሁላችንንም። ብቻ አንተ በርታ። እድሜ ይስጥህ ብቻ መምህር
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ ትምህርት አግኝተናል
በህመማት የሚሰገድ የአምልኮ ስግደት
• ፆምን ለቀደሰ ወደ ገዳመ ቆሮንጦስ ለገባ ለጌታቸን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
• በገዳመ ቆሮንጦስ ለተራበ ለተጠማ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
• በገዳመ ቆሮንጦስ ከቆመ ሳይቀመጥ ለፀለየ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
• በገዳመ ቆሮንጦስ ከዘረጋ ሳያጥፍ ለፀለየ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
• በገዳመ ቆሮንጦስ 40 ቀንና 40 ሌሊት ለፆመ ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
• በገዳመ ቆሮንጦስ 40 ቀንና 40 ሌሊት ለፀለየ ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
• በገዳመ ቆሮንጦስ በዳቢሎስ ለተፈተነ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
• በገዳመ ቆሮንጦስ የዳቢሎስን ድል ለነሳ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
• በገዳመ ቆሮንጦስ ዲያቢሎስን ላሸነፈ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
• በገዳመ ቆሮንጦስ ለፆመ ለመለኮት ፍቅር እንሰግዳለን
• በገዳመ ቆሮንጦስ ለተራበ ለተጠማ ለመለኮት ፍቅር እንሰግዳለን
o ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
o ለአምላካችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
o ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
o ለፈጣሪያችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
o ለንጉሳችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
o ለአዳኛችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
o ለሃይላችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
o ለአሸናፊያችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
• ለመለኮታዊ ፍቅሩ እንሰግዳለን
• ለመለኮታዊ ትህትናው እንሰግዳለን
• ለመለኮታዊ አሸናፊነቱ እንሰግዳለን
• ለመለኮታዊ ምህረቱ እንሰግዳለን
• ለመለኮታዊ ሀይሉ እንሰግዳለን
• ለመለኮታዊ ሰላሙ እንሰግዳለን
• ለመለኮታዊ ቸርነቱ እንሰግዳለን
• ለመለኮታዊ መድሃኒትነቱ እንሰግዳለን
• ለመለኮታዊ ሰውነቱ እንሰግዳለን
o ቅዱስ ለሆነው ለአማኑኤል እንሰግዳለን
o ንፁህ ለሆነው ለእየሱስ እንሰግዳለን
o መሀሪ ለሆነው ለክርስቶስ እንሰግዳለን
o ቸርአዳኝ ለሆነው ለመዲሀኒአለም እንሰግዳለን
o አቤቱ ማረን
o አቤቱ ይቅር በለን
o አቤቱ በቸርነትህ ተመልከትን
o አቤቱ ፈውሰን
o አቤቱ አንፃን
o አቤቱ ቀድሰን
o አቤቱ ኃይልህን ላክልን
ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን
ከመምህር ቀሲስ ሔኖክ ተፈራ
ء;ደደደደ
መምህር እናመሰግናለን እኔ በጣም ነው ያዘንኩት እውነት በተለይ ቀሲስ ሄኖከ እንደዛ ቀን ከሌት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳያሉ ለህዝብ ሲደክሙ እያየን እወነት አኔ እወነቴን ነው ባላቸው ፀጋ በጣም ነው የምቀናው ለሰው ድህነት እየለፍ ነው አምላክ በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛላቸው ለአባቶቻችን አሁንም ።
ጸሎት ወደ ቅዱስ ሚካኤል
በስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለምንልን :የሉኡል እግዚአብሄር መላክ ሚካኤ ሆይ ታደገን:እስራኤልን በምድረ በዳ የመገብክና በደመና አምድ የመራክ ሚካኤል ሆይ በዝች ሰአት ጸሎቴን ስማ:የአለም አስተዳዳሪ ሹም ሚካኤል ሆይ የሰማይን መና ትመግበን ዘንድ ናልን:ለሚፃረሩን መሪያቸዉ የሆክ ሚካኤል ሆይ በዝች በቤተ መቅደስ (ስፍራ) ጸሎታችንን ተቀብለህ አሳርግልን: ሰዉን ለመርዳት ሁልጊዜ ፈጣን የሆክ ረዳታችን ሚካኤል ሆይ ዘዶዉን ተዋግተህ ወደ ጥልቁ እደጣልከዉ ዛሬም በእኛ ህይወት ላይ ሰልጥኖ የሚፈታተነን ሰይጣን ወደጥልቁ ወርዉርልን:
ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሆይ ሰይጣን በሚዋጋን ጊዜ ፈጥነህ ተከላከልልን: ከዳቢሎስ ወጥመድና ክፋት እኛን ለማዳን እረዳታችን ሁን: የሰማይ ሰራዊት አለቃ የሆክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰወችን ለማጥፋት በአለም ላይ የሚዞሩትን አጋንትን ከአምላክ በተሰጠህ ሀይል ወደጋሃነም ወርዉረህ ጣላቸዉ:
በኋለኛዉ ዘመን ለእኛ ለሰዉ ልጆች በመከራችንና በችግራችን ሁሉ አብረኸን ልትቆም የተሰጠኸን ሚካኤል ሆይ በስራችን: በንግግራችን: በትዳራችን: በከገልግሎታችን ሁሉ እኛ በማናዉቀዉና ባላሰብንዉ ባልጠበቅንዉም መንገድ ሊያጠቁን ከሚመጡት ክፉ አድራጊወች ሁሉ ጠብቀን:
የእግዚአብሄር መላክ
ተወዳጁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አይኖችህ የርግብ : ልብስህም አጸባራቂ ነዉ: ልመናንም በጌታ ፊት የምታቀርብልን መስዋዕታችን : እጣናችንን: ጸሎታችንንም የምታሳርግ ሰማያዊ ካህን ነህና ዛሬም ስለህይወት ጉድለታችን : ስለገጠመን መከራ : ስለከበደን የጊዜዉ ችግር ሁሉ የምናቀርበዉን ፀሎት አሳርግልን ደግና በጎ መልስም አምጣልን:: ዛሬም ደግሞ ተዋት ብለህ ስለ ስንፍናችን ጠበቃ ሆነህ አማልደን ለዘላአለሙ አሜን::💚💛❤😭🤲
አሜን አሜን አሜን🙇🙇🙇
@@sarasayalewu4249 እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ
አሜን አሜን አሜን
@@wojxhsh9133 እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
Aman amen amen
መምህር እቃ ሲገዛ ቀለሙን መለየት ጥሩ ነው ለምሳሌ መገናኛ ጋር የህፃናት የፀጉር ጌጥ ላስቲክ 7ቱ በ10 ብር አለ ከለሩን ሳይ የኢሉሚናቲ ነው ከዛ ተውኩት ለምንገዛው ነገር ማስተዋል አለብን እሄ ደግሞ ከእርሶ ትምህርት የምናገኘው እንጂ የትኛው ሰባኪ ነው ደፍሮ ስሙን የሚያነሳ ማንም የለም ልኡል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
ብዙ መምህራኖች የሰው ሲቃይ ገና አልገባቸውም ልቦና ይስጣቸው የእውነት ምእመናኑ እዳይድንበት ለምን መሰናክል ይሆናሉ ስለ እምነታችንም ተጠራ ጣሪ የሚያደርጉት እንደዚህ አይነት መምህራኖች ናቸው መድሀኒ አለም ስዴውን ከገለባው ይለይልን ጥሩ አባቶቻችንንና መምህራንን እመብረሀን ትጠብቅልን
እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ በቅንነት
100000000000000% ተለውጨበታለሁ ተለውጠንበታል ስለዚህ ትምህርቱን ለማቋረጥ ሰይጣን በአንዳንድ ሰዎች አድሮ ምንም ቢል አይሳካለትም እልልልልልልልል ስላሴ ይጠብቅህ መምህር
መምህር ምስሌዋች ናቸው በድብቅ ለአጋንቱ አለም ነው የሚሰሩት በሁለት ቢለዋ የሚበሉ ናቸው ለማንኛውም እኛ ነቅተንባቸዋል አንተ በርታ ቦታ አትስጣቸው
ለሳቸው እግዛብሕር ልቦና ይስጣቸው :
መምህር አንተ ግን በርታ እግዛብሕር ካንተ ጋር ይሁን :
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜና በጤና ቸሩ መድኃኔ አለም ይጠብቅልን መምህር እውተህ ነው ክፉ መንፈስ እዳይጋለጥ የምፈልጉ ሰውች የሰው ህማም አይሰማቸውም ራሳቸው በክፉ መንፈስ ተይዘዋል
መምህር እኔ በአንተ ትምህርት በቀሲስ ሄኖክ ፡በመላክ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት ብዙ እወቀት ከምንም በላይ ሒወትን ከአስመሳይ ክርስቲያን ነት ከሐሜት እረ ከስንቱ ነዉ የመለሳችኝ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ፀጋዉን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያብዛችሁ
Your way of teaching is awesome . . . May God bless you and the intercession of Saint Mary be with you. Amen!!!
Ll
መምህር እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ብቻ ተናጋሪ የበዛበት አዳማጭ የጠፍበት ግዜ ላይ ደረሰናል እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን
Jay
Amen. Please share with others.
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ጸጋውን ያብዛሉት እድሜ ና ጤና ይስጥልጥን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጣክልን መምህር በመምህራኖች በጣም ይከብዳል ጥሩ አባቶችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እግዚአብሔር ስንዴውን ከገለባው ይለይልን ይከብዳል እመቤቴን!!
እኔም በመምህር ተስፋዬ ትምህርት ነዉ ወደ ቀጥተኘዋ እምነት ኦርቶዶክስ የመጣሁት ለኔ ከወላጅ አባቴ በላይ ነዉ እምወደዉ መምህርን💗💗💗💗ከኔ እድሜ ቀንሶ ለመምህር ይስጠዉ
@@ggjjjghhjj3573 ጀአሠአአአሠከረረረረረረረረረረረረረረረአአአአጠአረአረአአአሠጀከ
@@ggjjjghhjj3573 ጀአሠአአአሠከረረረረረረረረረረረረረረረአአአአጠአረአረአአአሠጀከ
መምህር አሁንኮ ከቅድስት ቤተክርስቲያን የሚወጡት ከሀዲዎች በዝተዋል እግዚያብሄር ልብን ይስጣቸው አንተንም በእድሜ በጤና ያቆይልን የእውነት በአንተና በመምህር ዘበነ ምክንያት መንገዴን አግኝቼ ባይገባኝም በቸርነቱ ለቅዱስ ቁርባን በቅቻለው ግን አሁንም እየተፍለምኩ ነው ስለዚህ ለብዙ ነፍስ መዳን መፈወስ ምክንያት ስለሆንክ የድንግል ማርያም ልጅ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ልጆችህን ትዳርህን ይጠብቅልህ
ለእኔ እድሜ እና ጤና ለመምህር ግርማ , እሳቸው ናቸው ስለክርስትና ያስተማሩኝ : በተለይ ጠላቴ ሰው ሳይሆን ሰይጣን እንደሆነ, ምንም ችግር ሆነ በሽታ ቢገጥመኝ እዚህ አባት አሉ ሂጂ ብባል መሄድ እንደሌለብኝኛ እግዝሀብሄርን ብቻ በጰሎት በስግደትና በጰበል መለመን እንደምችል አስተምረውኛል:: መተት ማለት ሰይጣን በሰው ላይ መላክ ማለት እንደሆነ እና በሰው ላይ ሰይጣን ለማስላክ ስንሄድ መጀመርያ እኛ ውስጥ እንደሚገባ ነው መምህር ግርማ ያስተማሩት ::
እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ
ኧረ ይደብራል ከስር ከስር እየሄድሽ ልመና @@Em.RUclips.
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት እጀግ መታደል ነው የተዋህዶ ልጅ መሆን ቤተሰቦቻችን እንኳን ወደ ንጽሕት ቅዱስት ተዋህዶ እመነታችሁ ተመለሳችሁ አመላከ ቅዱሳን የሁላችንም ፍጻሜ ያሳምርልን
ምንድነው የምታወራው ይቅር ይበልክ የራሴን ምክር ነው የሰጠውክ እንጂ ጆሮዬ ትክክል ነው የሰማው ለመልስ የሄን ያህል መሮጥ ጥሩ አይደለም የኔ ወንድም ተረጋጋ
@@helenecobatsion2284 እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንካን ደህና መጣህ በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥህ መምህሬ አሜን ፫
የድንግል ማሪያም ልጂ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ዛሬም ዘወትርም እነሱን የቀየር አምላክ እኛንም ሰዉ ያርገን ከሚድኑት ያድርገን አሜን አሜን አሜን
መምህር እውነት ነው አንድአንድ አባቶች የሚያደርጓቸው ነገሮች በጣም ያበሳጫል እምነትህን እንድትጠላ ያደርጉሀል መድረክ ላይ ሌላ ከመድረክ ሲወርዱ ሴጣን የሚሆኑ ሰው የሚንቁ ገንዘብ የሚወዱ ቤተክርስቲያንን የሚሸጡ ሞልተዋል ልጠቅስልህ እችላለሁ ብቻ ልቦና ይስጠን እና መምህር ህዝቡንና ቤተክርስቲያንን የሚግጡ ንሰሀ የማይሰጡ አባቶች በጣም ብዙ አሉ
መምህራችን እንኳን ደና መጣህ እንግዲህ ከባድ ነው ለጠንቋይ ስንሰግድ ዝም ብሎ ዛሬ በአባቶቻችን ትምህርት ስንለወጥ መቃወም ጀምሩ መፃጉ ሲፈወስ የእርሱ መፈወስ ሳይሆን አልጋ ተሸከመ ብሎ ነው የከሰሱት እቺ አለም በክፉ መያዛን እናቃለን እንዳለ መፃሀፍ ቅዱስ እነዚህ በክፉ ተይዞ ነው እኛ ግን በጌታችን በመዳኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ቸርነት አባቶቻችን አንተም ሰጠን በያዝነው መንገድ መሄድ ብቻ ነው ማውራት እንደ መስራት ቀላል ቢሆን ጥሩ ነበር አባቶቻችን በባዶ እግራቸው እየሄዱ ዘወትር መከራ እየተቀበሉ በቀን አንዴ ጥርኝ እየበሉ ታሪክ እየሰሩ እነዚህ የይቱብ ጃደረቦች ቁጭ ብሎ የዛሬ 4 አመት ያወሩት ደግሞ ሲያወሩት ማየት በራሱ ቅሌት ነው ደሞ ቅናታቸው ለሰው ክብር የሌላቸው ሌላው ቀርቶ በእድሜ እንኳን ይበልጧቸዋል ልቦናቸው ያብራላቸው ስንት ጉድ እያለ እንከን የሌላቸው መውቀስ አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና አባቶች ለመርዳት ጌታ ሆይ ቶሎ ና
መምህር እነሱ እኮ ድብን ያለች ቅናት እና አብሶ ነው እንድህ የሚጫወትባቸው በርታ ወንድማችን መምህራችን
እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
መምህረየ ጩህትህ በከንቱ አይቀረም ዉድ ወንድማችን አንድ አንድ እያሉ ሁሉም አንድ ወደሆነችዉ እንቁ ተዋህዶ ቤተክረሰቲያን መምህራን ወደመሥመረ እየመጡ ሥለሆነ የምረ እጅጉን ደሥተኛ ነኝ መምህሬ ያንተ ትምህረት የገባዉ ሠዉ የነብሰ ቤትን ነዉ እና የሚገነባዉ ያዉም የማይጠፋ የማያረጅ ለራሥ ብቻ ሣይሆን ለብዙዙዙዙዙዙዙ ሠዉ ። እማ ፉቅረ ሁለየም ካጠገብህ አትለይህ የኛ ልዩ
እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@@Em.RUclips. eshi
@@melattebeje5857 የኔ ቅን😍😍
ሰላም የተዋህድ ልጆች በያላችሁበት የእግዛብሄር ሰላም ከናተጋ ይሁን
ስለ አባታችን አባ ግርማ ወንድሙ የተባለውን አይቼ እኔም እንደ አንድ ምዕመን በጣም ነው ያዘንኩ ምክንያቱም ደሞ የማልጠብቀው ነገር ከማልጠብቀው ሰው ስለሰማው አባታችን አባ ገብረ መስቀልንም በጣም የማከብራቸው አባት (ነበሩ) ከሳቸው ይህንን ስሰማ ግን በጣም አዘኩ የመምርህ ግርማ አስተምሮት የደብተራ ከተባሉ ታዲያ ማንን እንከተል በጣም የሚያሳፍር ነገር ነው
እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ
ስለሁለም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን በጣም ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራው እንኳንም ተመለሱ መምህር የልፍትህ ወጤት እዲ ፍሬ አፍርቶ ስታየው እዴት ደስ ይላል ቃለ ሂወትን ያሰማልን
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ይድረሰዉ የድንግል ማርያም በእዉነት እግዚአብሔር እንደናተ ያለ መምህር ያብዛልን
መምህር እውነት ነው እኔ ለብዙ ዘመን የስብከቶችን እና አባቶችን እሰማለሁ እማራለሁ ግን ምንም አልተሉወጥኩም ግን አሁን ነው የገባኝ በደብ የገዛ ታሪኬን ስሰማ መምህር እውነት ሁላችንም የራሳችንን ችግር ስንሰማ በገጠመኝ መልኩ ተቀይረናል መምህር ቀጥልበት ብዙ ፈተናም ቢኖር እኛ ግን ብዙ ተለውጠንበታል እውነት ብዙዎቻችን ይህን ገጠመኝን በመስማት እና ችግራችንን በማወቅ ንስሀ ገብተናል
ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እኔመሰግናለን እናተን ለሚቃወሙት ልብ ይስጥልን ለምን ዳናችሁ ለምን ቆረባችሁ ለምን ከሰይጣን እስራት ተፈታችሁ ነው ይህ ሁሉ ተቃዉሞ በእውነት ያሳፍራን ከምእመናን የማይሻሉ መምህራን በዚህዘመን ማየት በጣም ይከብዳን ያሳፍራን
እንኳን በደህና መጡልን መምህራችን እዉነት ነዉ ቃል ህይወት ያሰማልን እረጁም በእድሜ በጤና ይሰጥልን አሜን
እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ
አሜን አሜን አሜን
🙏 ልቦና ይስጣቸው መምህር ኑርልን ብዙ ሰው ተቀይራል በናተ ትምህርት ቤቱ ይቁጠረው !!
እውንነት ነው መምህር ገጠመኝ" የሚለው የትምህርት ስልት የራስን ሕይወት በሌላ መመልከት ሆኖ ብዙ ነፍስ ከጌታዋ እንድትገናኝ ምክንያት ሆኗል። እድሜህን እና ፀጋህን ያብዛልህ ኢየሱስ ክርስቶስ ።
ቃለህይዎት ያሰማልን መምህሬ በተሰቦቻችን እንኳን ወደ እውነተኛዋ ቅድስት ተዋህዶ እምነት ወዴ በተክርስታኗ መለሰቻችሁ በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡን አትርሱን 🥰⛪️❤
መምህራችን ተባረክ በውነት ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ❤️🙏
እኔም ጤያቄ የሆነብኝ በቤቱ ነዉ የሚፈዉሱት መጋዘን በድብቅ አይደል ይህን አለም እርግፍ አድርገን እግዚአብሔር እንድናመልክ ያደረጉን መምህር ግርማ ናቸዉ በፊት ወንጌል እሰማለን ተግባር ዜሮ የኢየሱስ ክርስቶስ ስራ እየሰሩልን ነዉ ትምህርታቸዉም ምነዉ አሁንስ አበዙ ህዝቡ ሄድ አወቅን ለምን በረከት አጣን ልባችን አይገዛም እያልን ስነፀነቅ የነበርን ተመስገን ወደ ቁርባን እንደገባ በፊጥነት ልባችን ቆራጥ እርምጃ ወስደን አይተናል ተመስገን አሁንም የመምህር ግርማ ልጆች እንበዛለን
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ትምህርት ህይወቴ በጣም ነው የተለወጠው መህምር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
መምህርዬ ተዋቸው ያውሩ እናተን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሌሎችም መምህሮቻችን ሚስጥሩን ይግለፅላቸው !!!
እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው እጂ መምህሮቻችን ጠፍተዋል እኛግን ሁሉን ስለምናውቅ አንደናገጥም ለነሱ ላይጠቅማቸው ሚስኪኑን ህህብ ባያወዛግቡ እኔ ባተ ትምህርት ከተለያየ ሱስ ወጥቻለሁ መምህር
ሰላም መምህራችን ቃለ ህይወት
ያሰማልን መግስት ሰማያት ያውርስልን
እግዚአብሕር ይመስገን ፈጣሪ ቀሪ ዘበናቸው
ይባርክላችው 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም ወደአባታችውቤት በሰላም ተመለሳችው በጣምደስ ይላል መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ያብዛልህ
ይቅርታ አንተን ማገኝት እፍልጋለን ግን አልችልንም እና እባክህ ከምትገኝበትን ስልክ እንዴት እናገኝለን
እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን አሜን
እባታችን መምህር ግርማ አባታችን አባ ዩዋህንስ አባ ቀሳሰ ሃኖክ መምህራችንንን ተስፋዬ እግዚአብሔር አመላክ በእዴሜ ና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾 እኔም በዙ ተማሪበትሎሁ በትማህራታችሁ የተዋህዶ ንቁዎች በእውነት 😥
ልበና ይሰጣችዎ የምቃውም አባቴችሁ
በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልክ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን በአንተላይ አድሮ ያስተማረን የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን
እሺ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት 💙👏
መምህር አቺን እንኮን በስላም መጣህልን የመምህር ተስፋየን የአባግርማን የአባየሆንስን የቄሴስ ሄኖክን ትምህርት የሚነቅፉቱን እግዜቤሔር ማስተዋሉን ይስጣቸዉ በዉነት ያሳዝኑ አሉ መጨርሻቺነን ያሳምርልን ስብከት እማ ስማን ሰማን ስማን ምንም መፍቴየ ያገኘነዉ መንፈስ እርኩስን የሜያጋልጡት ነዉበዙ ያወቅነዉ ስብከት አይጠቅመም ማለት አይደለም ግን መንፈስ እረኩስን የሚያጋሉጡትን የሜነቅፉ የርሳቸዉ ታመዋን ፀበልህዱ
እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ
@@Em.RUclips. አሜን አሜን ሁላቺነንም ትጠብቀን በርቺልኚ እህቴ
መምህር እግዚሃብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ። የሚታስተላልፈዉን ገጠመኝ ሁሌ ማታ ማታ አዳምጣለዉ ፣ የመምህር ግርማን ትምህርት እና የፈዉስ አገልግሎት አያለዉ። በጣም ተለዉጫለዉ መንፈሳዊ ሕይዎቴ ተቀይሯል።መጾም መጸለይ መስገድ ጀምረያለዉ። ነፍሰ አባት ይጃለዉ ከፍልሰታ በኃላ ንስዓ ይገባለዉ። ምንም እንኳን በእምነተ ባልታማ ብዙ ነገር/ብዙ በደል ሰርቻለዉ።አንድ ቀን እግዚሃብሔር ስፈቅድ በስልክም ሆነ በአካል እናወራለን።እግዚሃብሔር ይጠብቅህ እግዚሃብሔር ይባርክህ።
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ልቦና ይሰጠን እግዚአብሔር አምላክ 🙏🙏🙏
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙌 እኔ የንስሐ አባቴ እንዳልቆርብ ነው የሚያረገኙ እና አሁን በእራሴ ፍቃድ ለፋሲካ ልቆርብ ነው መምህሬ በፀሎት አስበኝ 🙌 እህት ወንድሞቼ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ 🙌
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን በዉነ እፁብ ድንቅ ነዉ የሁላችነንም መጨረሻችነን ያሳምርልን አሜን
መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን ይጠብቅህ እናመሰግናለን መምህር ትምህርቱ በቅነው ለመለወጥ አንተ ድርሻህ እየተዋጣህ ነው እርምጃው የኛ ነዉ
በጣም ነው የምኮራብህ የተዋህዶ አርበኛ እድሜና ጤናውን ይስጥህ የኔ ወንድም ።
መምራችን እንካን ደና መጣህልን ኣቤት ስንት ነገር እያስተዋልን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ ሳይረዱ የሚነቅፉትንም ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል አንተ ግን በርታ መምህር እኛ ብዙ ተመረናል ከአንተእግዚአብሔር☝ ከአንተ ጋር ይሁን,አሜን👏
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋራ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ይስጥልን
መምህር ተስፋዬ በእውነት የዛሬዉ ትምህርት ሰምቸ በጣም ነዉ ደስያለኝ መምህራችን በእውነት እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውነት ደስብሎኛል መምህር ተስፋዬ ፈጣሪ እስከቤተሰቦችህ ይጥብቅልን
መምህራችን አንተ በርታ ጸጋዉን ያብዛልክ ፈጣሪ
መምህር አባቶችን የሚቃወሙ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ብቻ ነው የሚያውቁት
ስክሳር ቢያነቡ ይረዱ ነበረ
በዚ አይነት አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት ሌሎችም አባቶችበዘመናች ቢኖሩ አንቀበላቸውም ነበር በጣም ያሳዝናን ልቡ የደነነደነ ትውልድ
Tkkkkkl
እውነት ነው መምህርየ እግዚአብሄር ይባርክህ በእውነት በጣም ያሳዝናል በአባ ዮሐንስ ላይማ አንድኛቸውን ተነስተውባቸዋል እሂም ሰሞኑን በሀዊ ዞን ሲያደርጉት በነበረው አገልግሎት ነው የአቃጠላቸው በበላያቸው ያደረው እርኩስ መንፈስ ነው እግዚአብሄር ይገስፀው
ወንድማችን ምርጥ መምኽራችን ነህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህርዬ በጣም ትክክል ነህ የንስሀ አባታች ዬህን ሁሉ ነገር አድርገዉ ቤተሰባችን በትነዋል ዬህወ እህቶቼ የሌላ እምነት ተከታዬች ሆኑብኝ 🥹🥲🥲 አያታችንም እንዳትቆርብ ከለከሏት/ብቻያን ስለሆንኵኝ መስመርማስያዝ አቃተኝ. እመቤቴ ማርያም ቤታችንን ትጐብኘው🥹🙏
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በርታ የተዋህዶ እንቁ እመቤታችን ማርያም ትጠብቅህ እስከቤተሰቦችህ
አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለማጥፋት ብዙ ታግሎ ነበር እግዚአብሔር ግን ከሁሉ ያድነናል መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሌሎችን እደዚሁ ወደቤቱ ይመልስልን💒✝️
ሰለም መምህረችን እንኳን በሰለም መጣህ !ቃላ ህይወት የሰማልን !ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን!
ወንድሜ አንተ ኑርልን ፈጣሪ አንተን ለማዳን ነው የላከልን ፈጣሪ ይጠብቅህ አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምሪለሁ ያንተን ፕሮግራም ሳላዳምጥ ያደርኩበት ቀን የለም ሱስ ነው የሆነብኝፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ የተባረክ ወንድም ነህ
እግዚያብሔር ይባርክህ መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
መምህሬ በእውነት አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ፀጋውን ያብዛልህ የቆሰለው ልቤን አከምከው
መምህር እድሜ ጤና ይሰጥህ!!! ሰልችት ያለኝ ነገር ይህ የመዘበራረቅ ክፉ መንፈሰ የቤተክርስቲያን መምህራን ባዮችን ቄሶችን ህዝብን እያደናበሩ ያሉ ወየውላቸው
እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን እንኳን በስላም መጣህልን መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን አሜን
እሽ
ሰላም መምህር እኔም አንዳ ነኝ ከፕሮቴስታንት መጥቻለው በአንተና በመምህር ግርማ እውነት እናንተ ጋር አለ እግዚአብሔር ፀጋ ይጨምርላቹ።
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያጥናጥ የቀራኒወሱ የድንግል ማርያም ልጅ
@@user-cb2tr4cd9m አሜንን
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ይህው ያልከው በእኔ ላይ ሆኖል እህቴንና ወንድሜ ንሰሃ ገብተው ጨርሰው ቅዱስ ቁርባን ልንቀበል ነው አባ ቢሎቸው አሁን መቀበል የለባችውም ስታገቡ ካልሆነ አሁን መቀበል የለባችውም ተብለው ተቀምጠዋል በጣም ልብ ያማል
እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ
የማሪያም ስጦታ
ንስሀ አባት ቀይሩ። የሰው ልጅ መቼ እንደሚጠራ እግዛብሄር ብቻ ነው ይሚያውቀው። ተዘጋጅቶ መቀመጥ ጥሩ ነው። በርከቱም ብዙ ነው።
@@hannaef7137
L
መምህራችን ጊዜው ነው ከ መፀለይ ውጭ ምንም ነገር የለም ልቦና ይሰጠን።
መምህርዬ አትናደድ ልቦና ይስጣቸዉ ልብና አይናቸዉ ታዉሯል ፈጣሪ ልቦናቸዉን ያብራላቸዉ አባታችን አባ ዮሐንስን ተስፋ ማሪያም ተገፍተዉ ያዉ ልቀዉላቸዉ ከአራዊትና ከተራራ ጋር በቅዱሱ ቦታ ፈጣሪ ፀጋ አብዞላቸዉ ስንት ታምር እየሰሩ ነዉ መምህር ግርማም ይሔዉ ያገዋልሏቸዋል እሳቸዉ ግን ታጋሽ ቻይ ናቸዉ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛለቸዉ
መህምረ እንኳን ደና መጠህልን ሰላም ይበዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅ መህምረ መህምሮዎች ወድሞዎች ማሰተዋሎነ ይሰጣቹዉ የሁሉ የሚደረጎ መመናና ወይም የሕዝብ ጣላት ነዉ መህምረ አዞኦ ከሁሉ ከሰንድ እንግርዳዳ ይለያል የሚያቀዣባቾዉ መንፍሰ ነዉ ውዶ አደለም ልቦና እሰጣችሁ መዳኃናሃለም
የባታዌ ገብረመንፈስ በጣም የገረሙኝ አባት ማርያምን እሳቾ ብር መለመን ብቻ እደሆነ አሁን ገባኝ የሰው መዳን የማያሳስባቸው ለምን ተበለጥኩ ይሁን እጃ ብቻ ለሰው ማሰብ ክብርን ጠብቆ አልነበረ ህሊና ቢኖራቸው
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በርታ መምህር ይገርማል በጣም በእውነት።
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ መምህር ይንጫጫ አትጨነቅ እኛ ነቅተንባቸዋል እየሰሩ ያለው ቤተክርስቲያን ለማጥፋት ነው እነሱ ይጠፋሉ እንጂ ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኖራለ
እረ በእውነት በጣም ያሳዝናል እንደ አንድ አባት ተገናኝተው እንደመወያየት በእደዚህ አይነት ሁኔታ አደባባይ ወቶ አባታችንን መውቀስ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ለአባታችን ፀጋቸውን ያበዛላቸዋል እንጂ ምንም አይሆኑም በእውነት ለአባታችን ለመምህር ግርማ ረጅም እድሜ ይስጥልን ከነቤተሰቦቻቸው ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።።
እግዚኣብህር ይመስገን
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እዲሜና ጠይና ይስጥህ
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ አንድ ደካማ መሀይም ነኝ ግን በጣም ተቃጠልኩ ተቀዋሜ ስሰማ ፅዋ ቴዩብ እና ኢትዮ ቤተሰብ ዮውርዳኖስ የሜባሉ እራስ ወዳድ ናቸዉ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው
በሊቀ ትጉሀን አዝኛለሁ በመገኘታቸው ደስ ብሎኝ ነበር ትምህርታቸውን ትንቢታቸውን ተመስጬ ነበር የምከታተለው እንዴት የመልዐከ መንክራት መምህር ግርማ ፀጋን እንዴት መቀበል ከበዳቸው ከፍሬያቸው ያስታውቃሉ የሚለው የእግዚአብሔር ቃል ማየት አይሻልም የሳቸው ትምህርት ያፈራውን መልካም ትውልድ እንዴት መመርመር አቃታቸው ያሳዝናል
እዉነት ነዉ ብዙሆቻችን ተበላሽተን ተሣሥተን የነበረዉ አባቶች ጠልቀዉ ልክ እደናተ ባስተምሩን ኖሮ የኔ ዬት በደረስን እኔ ለምሳል ብሮቴሥታት ነበርኩኝ የ10 አመት መምህር ግርማ ካወቁኝ በዋላ ማንም ሳይገፋኝ ወደ ኦርቶዶክሥ እመነት ተመለሥኩ ግን ባባታት በመምህር ግርማ ተመልሥኩ ግን አይማኖቴ በደብ ያወኩት ያተትምህርት መከታተል ከጀመርኩ በዋላነዉ ስለሁሉም የእግዛብሄር ስሙ የተመሠገነ ይሁን በእናተ አድሮ ላሥተማረን
አሜን አሜን አሜን መምህር በጣም ያሳዝናል
ልቦና ይሰጠን መምህር እዉነት በዙ ሰዉ
እይነቃ ነዉ ሰው እዉነትን እይደፈኑ ሀሰት ይናገራሉ ልቦና ይሰጣቸው እግዚአብሔር ካንት ጋራዪኋን
እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በውነት ቡዙ ትምህርት አግኝቸበታለሁ ከምታቀረባቸው ገጠመኞች እመብረሀን ከነልጇ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልን ከነቤተሠቦችህ የእኛ እንቁ መምህር
ተባረክልን መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰህ ጤናህን ያብዛልህ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መካሪያችን እኛ ምመመናን ተቀይረናል እግዚአብሔር ይመስገን ወለላይቱ እመቤት ክብር ምስጋና ይድረሳት
መምህር ኣንተ ብቻ ቀጥል ብዙ ሰው አየተቀየረ ነው ዋጋ ህን አግዚአብሔር ይክፈልህ ፈተና ሲኖር ስራ አየሰራህ መሆኑ ስለሆነ ደስ ይበልህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
ኮሜን እንኳን ቢያነቡ ስንቶቻችን ተምረን ተቀይረናል መናፍስትን የሚያጋልጡ አባቶቻችን እና መምህር ባንተ ትምህርት ተለውጠን ሂወት መኖር ምን እንደሁ አውቀናል ለንስሀ በቅተናል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ
አሜን አሜን አሜን በውነት መምህር ባንተ አድሮ እግዚአብሔር አሥተምሮናን ጥላት በማወቅ ወደ እግዚአብሔር ተመልሠናን ታሪካችን ለውጦልናን ያልገባቸው ናቸው እሚቃወሙት እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ይናገራን መፃሕፈ እዩብ ቃለ ሂይወት ያሠማልን
እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እግዚያብሔር አምላክ ከጥፋት ይጠብቀን የጠፉትን ወደ ቤቱ ይመልስልን!።
መምህርዬ እድሜ ጤና ትእግሥት አብቶ ይሥጥልን ተሥፋ እንዳትቆርጥ በርታ ተፋለም እኛም እንድንበረታ❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አግዚአብሔር አምላክ ሺ አመት ኑርልን
መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ👏🤲🕊🥰
መምህራችን አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ይላሉ እናም ዳር ለዳር የሚያወሩትን ተዋቸው ምንም አያስደንቅም ይች አለም ውሸታም ነች
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስንም አጋንንትን የሚያወጣው በአጋንንት አለቃ ነው ይሉ ነበር
እናም ምእመናን ሁላችንም በያለንበት ፀንተን እንቁም ማንም እየመጣ የሚነዳን የበረት ከብት አንሁን መቃወም ያለብንን እንቃዎም ከአባቶቻችን ጎንም መቆም አለብን!
አምላከ እስራኤል መምህሮቻችንን እና አባቶቻችንን ይጠብቅልን ለእኛ ለተጨነቅነውም ሲል ያኑርልን😢🤲