74ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሰፈር ሰው የሰጣት ስምና የተደረገባት ያላወቀችው የቀድሞ ህይወቷ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 231

  • @samidereje3806
    @samidereje3806 Год назад +43

    መምህር ሁልጊዜ በጉጉት ነወ የምጠብቀወ።

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Год назад +29

    የአምልኮት ስግደት ለስላሴ
    🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀
    ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X
    አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግዳለሁ ለአብ 3X
    እሰግዳለሁ ለወልድ 3X
    እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X
    ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X
    ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X
    ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X
    መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X
    ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X
    ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X
    የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X
    ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X
    እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X
    የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X
    የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X
    ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X
    የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X

    የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X
    የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X
    የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X
    የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X
    የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X
    የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X

    ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም
    ይህንን ኀብስት ላበላን
    ይህንንም ጽዋ ላጠጣን
    ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን
    ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን
    ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን
    እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን
    በጸጋው ለጠበቀን
    ቸርነቱን ላበዛልን
    ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን
    ለድንግል ማርያም ልጅ
    አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን!
    በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!!
    ruclips.net/video/Qc7u3zqtViI/видео.html
    የምስጋና መዝሙር ለአምላክ ለስላሴ!!
    ruclips.net/video/siNZoFLPk-o/видео.html

    • @lidyalidya7062
      @lidyalidya7062 Год назад +1

      ለ✝️ *_በስመ ስላሴ ሰላም ለናተ ይሁን የልዑል ዕግዚአብሔር ቤተሠቦች 🕊️🌾🕊️🌾🕊️ 🌾እዴት አደራችሁ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🕊️🌾🕊️🌾እኳን አደረሳችሑ አደረሰን ለአብርሐሙ ስላሴ አመታውይ ክብረ በአል 🌾🕊️🌾🕊️🌾አሜን ይሕንን ጉባዔ ባርክልን ጌታችን //፪//👏🎤🌿🎤🕊️👏🎤 ስጠን ፍቅር ስጠን ዛሬ ለሁላችን እኽ...//፬//👏🎤🌾👏🎤🌱👏🎤👏🎤ስብሀት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ..//፪//👏🎤🌾🕊️🎤👏🌱👏🎤ይደርብን የመስቀሉ የማርያም ፍቅር እኽ...//፬//🎤🌱🕊️👏🎤👏🌿🕊️🎤👏🌱🎤አሜን ስለመዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ልዑል ዕግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አሜን👏🕊️🌾👏🌾🕊️ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወድማችን✝️_*

  • @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ

    ሰላም መምህራችን ሳላየንክ ደስ ብሎነል እኩሀን ለቅዱሱ ስላሴ አደሮሶት ከነቤተሰቦ

  • @ሰብለየተዋህዶ
    @ሰብለየተዋህዶ Год назад +4

    ወይኔ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንኳን ለዚህ አበቃህ
    አሜን ሁላችንንም ወደሱ እንድንመለስ አስተዋይ ልቦናን ይስጠን ይቅር ይበለን😭😭😭

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Год назад +12

    እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን
    ለቅድስት ስላሴ አመታዊ ክብረ ባዓል ላደረሰን የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫

  • @ክርስቲያንዘሚካኤል

    ተባረክ እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ ሥላሤ ክርስቶስ ኢየሱስ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Год назад +2

    ወለተማርያም እንዃን ለበዓለ ስሉስ ቅዱስ ስላሴ በሰላም አደረሳችሁ ጎዶልያስ

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Год назад +20

    እንኳን ለቅዱስ ስላሴ አመታዊ በዓል በሰላም በጤና ከሙሉ ቤተሰብ ጋር እንኳን አደረሰህ ዉድ መምህራችን ተማሪዎችህንም ጭምር እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልን በርታልን ፀጋዉ ጨምሮ ያድልልን አሜን

    • @bahrnshwolde2894
      @bahrnshwolde2894 Год назад +1

      Enkuwan abro aderesen Adresachu memhrachn kalhiwetn yasmaln

    • @hannazeurael8865
      @hannazeurael8865 Год назад +1

      ሥላሴ ቅዱስ አይባልም ቅድስት ሥላሴ ነው ሚባለው ወንድሜ

  • @saraT22
    @saraT22 Год назад +13

    ውድ የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰 ምንም ሰነፍ እና ደካማ የሰማነውን ማንተገብር ብንሆንም እንኳን አሁን የመጣው የክዕደት እና የማመንታት አውሎ ንፋስ በበዛበት ጊዜ የእምነት ስንቅ የልብ ፅናት ይሆነናል እና እየገባቹ ተከታተሉ በአባቶቻችን ተጋድሎ በእናቶቻችን ፅናት እጅጉን ተዋህዶን ከመውደድ አልፈን እናፈቅራታለን እኔ ደካማ ሀጢያት ያጎበጠኝ እህታቹን የሰማሁትን ወደ ተግባር እንድቀይር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤️🥺 ጆሮ አይሞላም እና እምነታቹን የሚያፀና ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት አዳምጡ ለሆነ ቀን ጋሻና ጦር ይሆነናልና ጠላታችን በምንሰማው ትምህርት ደንብሮ ከእኛ ይርቅ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Год назад +6

    ወይ ፈተና
    አቦሸዬ ትዳረሕን የአብረሐም የሣራ ጋብቻ ይሁንልሕ በጣም እሚገረም ነው ፀበል ውሰት የተዋውካትን ማግባትሕ እግዚአብሔር ይባረካችሁ እናትሕን ነፈሰ ይማር
    #ዝማሬ መላአክት ያሠማልን#መምህራችን ሁሌም ቅዱሳኖች አይለዩህ🤲🤲

  • @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ስላሥ አመትዊይ በአላት ይሺ መምህራችን እናዳምጣለን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +10

    መህራችን በረከቲት ይደርብን እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ያብዛልህ እንኳን ለቅድስት ሥላሴ በዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ አብርሃምን እና ሌሎች እባቶቻችንን የጎበኛ ስላሴ ሀገራችንን በምህረቱ ያስባት

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    እድሜ ለንስሀ ስጠኝ ካሀጼቴ እጠበኝ ጌታሆኝ ዝማሬ መላእኽቲ ያሰማልን ውድ ወንድማችን በጾሎትህ አስበኝ

  • @hodyeyilma6183
    @hodyeyilma6183 Год назад +7

    መዝሙር ሙሉውን መምህር ላክልን ለብቻው
    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ
    ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክልህ ያስብክውን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Год назад +4

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነበር መምህር
    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ጥበቃ አይላየን
    የፃድቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው
    ይደረብን አሜን በእውነት መምህር መዝሙርን ለብቻ
    ሊቀቅልን በመድኃኔዓለም 😥✝️

  • @ኤልሳበጥየማርያምልጅ

    ሊንክ ነው መምርዬ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ንግር

  • @astera3589
    @astera3589 Год назад +1

    መህምራችን እንኳን በሰላም መጠልን በእዉነት
    በጎጎት ነዉ የምጠብቀክ ሺህ አመት ኑርልን ጠለትክ የእግር መረገጫ የገልክ ቅዱሰ ገብርኤል አበቴ
    አሜ አሜን አሜን አሜን

  • @selam801
    @selam801 Год назад +6

    ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል አጋእዝተ አለም ሰላሴ እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን መምህሬ በጉጉት ሰጠብቅ ነበር so ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ

  • @yekidanemehretlegamen860
    @yekidanemehretlegamen860 Год назад +1

    አንተን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር

  • @makidaskidane
    @makidaskidane Год назад

    በእውነት እሄመ የእኔ ህይውት የተርክ ነው የመሴላኝ መምህር እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆልን በአንቴ ትህምርት ህይውታችን ተቀይርውል

  • @tehay.redicho415
    @tehay.redicho415 Год назад

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በፆሎታቹ አስቡኝ

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ

    መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን።

  • @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ❤️❤️❤️
    ለሞቱትን ነብስ ይማር 🙏 ወድማችን እግዛብሔር ይጠብቅህ🙏❤️❤️❤️
    መምህር ኑርልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ❤️❤️❤️❤️ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏❤️

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    ወንድማችን አጥንትን የሚያለመልም ጥኡመ ዝማሬ መላእክት አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Год назад

    መምህር ቃህወት ያሰማልን የእግዚያአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @alemneshdemewoz3641
    @alemneshdemewoz3641 Год назад

    መምህር ተስፋየ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የአንተ ትምህርት ባይኖር ኑሮ በዚህ ሁለት አመት ውስጥ እራሴን አጠፋ ነበር። እኔም ከደነዘዝኩ አስራሁለት አመት ሙሉ መልስ ያጣሁለት ጥያቄ ነው። ቤተሰቦቸ አይሆንሽም እያሉኝ አግብቸ አሜሪካ ያመጣሁት የሁለት ልጆቸ አባት ባለቤቴ አንዲት ባለሐብት ጋለሞታ አፍቅሮ ነብሱንም አያውቅም አሳብድሻለሁ እራስሽን ጠልተሽ እንድትሞች ነው የማደርግሽ አያለ ሲዝትብኝ ኖረ እኔም ብዙ ነገር እየሰማሁና እያየሁ ግራ ግብት ሲለኝ እኔም ፍች ጠይቄው ነበር በአመት ሶስት ግዜ ኢትዬጵያ ይመላለሳል ምን እንዳደረገችበት አላውቅም ህይወቴ አደጋ ላይ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ
    ወለተ መድን
    ወልደ ትንሳኤ
    ገብረ እግዚአብሔር
    ገብረ ተክለሐይማኖት ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን አደራ።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ3ጰ

    መምህራችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኛም የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርን

  • @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና

    ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም መጨረሻችን ያሰማልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 Год назад +16

    በአረብ ሀገር ቅዱስ ቁርባን ተቀብየ ደስ ብሎኛል ለዚህ ያደረሰኝ እግዚአብሔር ይመስገን የተመኛችሁ እንደኔ የምትጓጉ ሁሉ ምኞታችሁን ቶሎ ይፈጽምላችሁ ወለተ መድኅን እያላችሁ በጸሎት አስቡኝ

    • @keroskeros5466
      @keroskeros5466 10 месяцев назад +1

      በረከትሽ ይደርብን ሰለማይነገር ሱጦታዉ እግዝኣብሄር ይመስገን❤❤❤

    • @abeerabeer-qj6qh
      @abeerabeer-qj6qh 6 месяцев назад +1

      Ameen Ameen Ameen

  • @zhraaas8742
    @zhraaas8742 Год назад

    የኔ እቁ መምህር እግዚአብሔር ከነ ሞላዉ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ እደምድር አሸዋ ይብዛ አሜን አሜን አሜን ሁለየም በጉጉት ነዉ እምጠብቅህ የምለቀሁ ሁሉ አእምሩ በላይ ነዉ በጣም ተምረንበታል በርታልን እፁብ ድንቅ ነዉ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Год назад

    አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Год назад +1

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ደሰ ሲል ሰሁሉምነጋር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ✝️✝️🙏🙏

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Год назад +3

    የሞቱትን እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር ለአለነው ለኛም ማስተዋልን ይስጠን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን መልካም ትዳር ይውንልክ ወድሜ መምራችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @madinamd7228
    @madinamd7228 Год назад

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እንኳን አደረሳቹ ለቅድስተ ስላሴ አመታዊ ክብረ በዓል የተዋህዶ ልጆች

  • @yordanos874
    @yordanos874 Год назад

    መምህዬ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Год назад

    ቃለህወት ያሰማልንመምህራችን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Год назад

    ቅዱስ እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን 🙏🙏🙏🙏

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ Год назад +1

    እንዴት ነህ መምህር ተስፋዬ የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏 እንዲሁም የተስፋዬ ተማሪዎች ፍጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን🙏 ሰምተን ለመለወጥ ያርገን🙏

  • @workeyeawoke6619
    @workeyeawoke6619 Год назад

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስግን መምህር
    እንኳን በሰላም መጣኸልን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አቤቱ ማረን ይቅርበለን አንተ ታደገን አሜን

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr Год назад

    ቃል ሂውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይሓጋዝና አሜን

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Год назад

    መምህራችን እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሩ ነቃን አነቃሀን እድሜ ዘመንህን በእውቀት ያኑሪህ በደስታ ከነቤተሰቦችህ ያቆይልን

  • @tyyf9455
    @tyyf9455 Год назад

    ሠላም ሠላም መምህር ተስፋዬ ባለውለታዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ እቁ

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገንመምህርየ ቃለ ሒወት ያሰማልን ካንተ ብዙ ተምረናል

  • @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሰላም ለናት ይሁህን የመምህር ተስፋይ ተማረዎች እንኳን አደረሳችሁ ለአብርሃም ሰላሴ ዓመታዊ በዓል አሜን

  • @ድንግልእናቴ-አ2ተ
    @ድንግልእናቴ-አ2ተ Год назад

    የተዋህዶ ልጁች በፀሎት አስቡኝ አመተ ማርያም ብላችሀ መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Год назад +2

    ሁላችንም ቃል ህይወት ያስማልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Год назад

    መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Год назад

    መህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ Год назад

    መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት በጣም ያስተምራል ገጠመኙ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 Год назад

    መምህሬ መጨረሻ ላይ የሰጠኽን ምክር ልቤን በጣም ሰበረው ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ወደ ሀገር መምጣት ልቤ ይፈራል ሀና ማራያም ብላችሁ ቀፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ ቃልህወት ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ዮሐንስ እያልክ እንዳትረሳኝ ላንተም ከክፉ ነገር ሁሉ የሚትወደው መልአክ ይጠብቅህ አሜን፫🤲💞💞

  • @ወይንሸትወለተኪዳን

    እውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡሽ እድሜ ይስጥክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ፍቅተማርያም
    @ፍቅተማርያም Год назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Год назад

    መምህር እናመሰግናለን በርታ አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe Год назад

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር
    እውነት ሁሉም ገጠመኝ አስተማራ መካራ ቀያራ ገጠመኝነው የኔ ሂውት የተቀየራው በገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን. አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬነው

  • @TigaryLove
    @TigaryLove Год назад

    አቤቱ ጌታየ ሆይ ወዳንተ መጥቻለው ተከበለኝ መምህር ለብቻው ላአክልን

  • @bere2532
    @bere2532 Год назад

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Год назад

    እንካን ደና መጣህ መምህር እረጅም እድሜ ከቴና ያድልልን

  • @የሚካኤሌልጅ
    @የሚካኤሌልጅ Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን❤🙏

  • @እሴተገብርኤል
    @እሴተገብርኤል Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳ በሰላም መጣህልን

  • @tirulove6865
    @tirulove6865 Год назад

    መምህር፡የሁሉንም፡ቤት፡እያንኳኳ፡ነወ፡ትምህርት፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥህ

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር Год назад +1

    መምህርዬ እንኳ ደናመጣህል
    ውድ የተዋህዶልጆች እንኳ ለአጋዚተአለም ስላሴ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረስን አደረሳቹ

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    በእውነት በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እንካን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃቹ ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Год назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ በጣም ደስ ይላል

  • @maseretadsi8836
    @maseretadsi8836 Год назад

    የተዋህዶ እንቁ ማንቂያ ደዎላችን መምህራችን የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይባርክህ ኑርልን

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 Год назад

    የመምህር የወንጌል ተማሪዎች እንኳን ለአጋእስ ሥላሴ አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን በእድሜ ላይ እድሜ ጨምሮ ይህንን የተባረከ ቀን ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም ከትምህርቱ ተምረን ተቀይረን ፍሬ እንድናፈራ እመብርሃን ትርዳን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Год назад

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችነረ አንካን ለቅድስ ስላሴ በሰላም አደረሳችሁ.
    አግዚአብሔር ልፋትህን በቃል መግለፅ አልችልም አመብርሀን ከጉንህ ትሁን አንዴት አንደቻልከዉ አግዚአብሔር ካንተጋር ነዉ. ወይ ጌታዬ አባከህ በፈተና አንዳንወድቅ አንተ አርዳን. ተስፋ ስላሴን. በዙሪያዉ ያሉትን ጠብቅልን.

  • @እሴተገብርኤል
    @እሴተገብርኤል Год назад

    ልብየሚመስጥ ነው ወይ ፈተና በሚለው መምህሬ ባተ ስቱ ተቀየረ እድሜና ጤናይስጥልን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Год назад

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲

  • @senaitgmariam3743
    @senaitgmariam3743 Год назад

    ልጆቹን እግዚአብሔር ይባረክ

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ Год назад

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለአብርሀሙ ሥላሤ አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹሁ ሥልሡ ቅዱሥ በቸርነታቸው በምረታቸው ይማሩን ሥለ መረጧቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ይማሩን አሜን አሜን አሜን

  • @salme4126
    @salme4126 Год назад

    እንኳን በሰላም መጣልን መምህር

  • @messynagsse9930
    @messynagsse9930 Год назад

    እኮን ደና መጣህ መምህራ

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Год назад

    እንኳን ደና መጣህ እንቁ መምህሬ ሁሌም በጉጉት ነዉ እምጠብቀው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ በጣም ብዙ ነገሮች ተምሬያለሁ የእውነት

  • @የማርያምልጅ-ኈ2ኰ
    @የማርያምልጅ-ኈ2ኰ Год назад

    አቤቱ ጌታዬ ሆን ወዳንተ መጥቻለው አባቴ ሆይ ይቅር በለኝ አሜን ዝማሬ መለአክ ይስማልን

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Год назад

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣ ✝️

  • @serkalemaweke100
    @serkalemaweke100 Год назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እናመሰግናለን

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህሬ ሰላም ለሁላችን ይሁን አሜን 👍👍👍😍😍😍😍😍😍😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bsratdarba3647
    @bsratdarba3647 Год назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእውነት በጣም አስተማሪ

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Год назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ssss4655
    @ssss4655 Год назад

    ቃለህይወት ያሠማልን መህምር

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Год назад

    ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ

  • @እሙየክርስቶስባሪያ

    መምህራችንእንኮንደናመጣህልን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzabiher yimsgen memihir amen amen amen 🤲💚💛❤#አቤቱ ጊዜን ስጠን
    #አቤቱ ዘመንህን አምጣልን
    #አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን#ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን
    #አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን🤲🏻🕯💚💛❤

  • @yisalemushalmaw3023
    @yisalemushalmaw3023 Год назад

    መምህር መዝሙሩን ሙሉን ልቀቅልን

  • @abrishbirhanu9717
    @abrishbirhanu9717 Год назад

    መ/ር እንኳን ደሕና መጣሕ!

    • @mihretmiki6978
      @mihretmiki6978 Год назад

      ቃል ሕይወት የሰማልን። ወለተ ስላሴ ይማርልሽ በሉልኝ

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Год назад +2

    መምህር. እኔ ፈልጌህ. ነበር. ፍላሽ. ማድረግ እዴት. ነዉ. እሚቻላዉ. እባክህ. መምህር አስረዳኝ. እኔ በስደት. ነኝ. ለዘመዶቸ. ፈልጌ ነበር. በጣም. ከባድ. ሂወት ላይ. ነዉ. ያሉት. እህቴም. በጣም. ሂወቱ ተበላሽቶል. ከቤቱ. ለቅ ወጣች. ወደቤት. ልትመለስ ስትል. ይጨልምባታል. አምስት. ልጆች ይዛ. ጥገኛ. ሁናለች. መምህር. ተባበራኝ

  • @aregashg3971
    @aregashg3971 Год назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ወዳንተ መጥቻለሁ በይቅርታህ ተቀበለኝ

  • @rghixghu9600
    @rghixghu9600 Год назад

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን መዝሙሩን ብቻውን የት ነው የሚገኘው

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 Год назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃላህወት የሰማልን💚💛❤

  • @h6ey335
    @h6ey335 Год назад

    ምንምኳ በጣም አሳዛኝ ታርክ ብሆንም ደሞ በጣም ደስ የምልም ነው🙏 እግዚአብሔር ስፈልገን እንድህ ትንሽ መማርያ እድትሆነን ፈተና(ት/ት) ይሰጠንና ወደ ቤቱ ያስገባናል ብቻ ተመስገን🙏

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም ይገርማል😢😢እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ይርዳን

  • @ወለተሚካኤልነኝጎንደሬዋ

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 🤲😭🤲😭🤲😭 መጀመሪያ ላይ ያሳዝናል መጨረሻው እግዚአብሔር ይመሰገን ደስ ይላል የእናታቸው ታሪክ ልብ ይነካል የሱን ማነም አላወቀላት ህነው ክርስትና በልጆችሽ ፍሪውን አገኘች ተመስገን ነፍስ ይማር ።።።።። መምህርዬ እናመሰግናለን ኑርልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ትራንስፖርት
    @ትራንስፖርት Год назад

    ኣቤቱ ጌታዬ ሆይ
    ወዳንተ መጥቻለሁኝ
    በይቅርታ ተቀበለኝ 😢ዝማሬ መላእክት ያሳማልን