ሰው ኖሯል የሚባለው ምን አድርጎ ሲያልፍ ነው? || ዶ/ር አብርሃም አምሃ እና ገነት አህፈሮም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • በዚህ ቪዲዮ ዶክተር አብርሃም እና ገነት ለታዳሚው ትልልቅ የህይወት ጥያቄዎችን ይመልሳሉ::ጥያቄዎቹ ከእናንተው የተሰበሰቡ ሲሆኑ ፕሮግራሙንም ያዘጋጀነው በማንያዘዋል እሸቱ ግቢ ነው::

Комментарии • 181

  • @atm5614
    @atm5614 2 месяца назад +20

    በመጀመሪያ ለዶ/ር አብርሐም ትልቅቅቅ ክብር እንዳለኝ መግለፅ እፈልጋለሁ እድሜአቸውን ያርዝምልን🙏 የዶ/ር አብርሐምን ትምህርት ዶ/ር ሮዳስ ካቀረባቸው ጊዜ ጀምሬ አይኔ እስኪቀላ ደጋግሜ ነው የምሰማው ግን የሳቸውን ትምህርት ለመረዳት ከባድ ነው! ገኒም እምትደነቅ ሴት ነች🙏 የገነት በቀላሉ ነው የሚገባኝ። ማኔ ዶ/ር አብርሐም ከተናገሩ በኋላ የሳቸውን ንግግር በሚገባን መልኩ እሷ ብታስረዳን ብዙ ሰው መረዳት የሚችል ይመስለኛል። ማኔ እማደንቅህ ወንድሜ ያኑርህ 🙏

    • @sunnightone1006
      @sunnightone1006 2 месяца назад

      Tekkle eneyme ya dr Abrehame yimyastemrotene lmredate yikebdale.

    • @genetahfrom9867
      @genetahfrom9867 2 месяца назад

      አመሰግናለሁ ❤

    • @tewoldeg7217
      @tewoldeg7217 2 месяца назад

      የሚያሰተውል አልነበረም እንጂ ኢትዮጵያውያን አባቶች ከድሮ ጀምሮ ሲጠቀሙበት የነበረ ነው።

  • @SuperZemed
    @SuperZemed 2 месяца назад +19

    ድንቅ የጠለቅ ጥበባዊ ልዕልና የተላበሱ ገለጣቸው የሚጥም ምንግዜም ብናዳምጣቸው የማይሰለቹ ናቸውና ፤ልቦናና ማስተዋልን ይስጠን ።

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 2 месяца назад +6

    ወ/ሮ ገነት ስለሀይማኖት መከባበር የተናገርሽዉ በጣም ትክክል ነዉ የኛ ትልቁ ስህተት የኔ ሀይማኖት ብቻ ነዉ ትክክል ገነትም የሚያስገባ የሚል ትልቅ ስህተት ነዉ ተባረኪ😍

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 месяца назад +8

    እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ ስለሰጣቹን እናመሰሰግናለን❤❤❤

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 13 дней назад

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን። ፍጥሩን የማይረሳ። ጎበዝ እንንቃ አንጃጃል። ባንድም በሌላም የምንድንበትን የፈጠረን አምላክ እየጠቆመን ነው። እናንንተንም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @meazaduchiso5316
    @meazaduchiso5316 2 месяца назад +7

    አምላክ ፍቅር ነው ።
    ክፍትን ይጠላል
    ለክፍዎች መመለሰ መስተካከል ሰፊ አጋጣሚ ሰጥቷል ይህንን ለመልካም አስተሰሰብ የፅንፍ አለም ፈጣሪ እንደዚህ የመሰሉ ሰወች ጊዜ ሰጥተው ስልጠና እየሰጡ ነውና ልባችሁን ወለል አድርጋችሁ ስሙአው።

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 2 месяца назад +11

    እግዚሐቤር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ እባክህ ማንያዘዋል በሳምንት አንድ ቀን ዶ/ር አብርሃምን እና ወ/ሮ ገነትን አቅርብልን 😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ብዙ ሰዉ ይቀይራል❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HawaAli-cu8kh
    @HawaAli-cu8kh 2 месяца назад +4

    Thank u wendem manyazewal Allah yebarkeh dess yelal programu bertulen.

  • @EthioH
    @EthioH 2 месяца назад +5

    እግዚያብሄር ያክብርልን ቆንጆ ትምህርት ነዉ ቀጥሉበት

  • @messiadwa7656
    @messiadwa7656 2 месяца назад +2

    የሚገርም ነው እዚጊሄር ይስጥልን ዕድማቹ ይርዘን ያቆይልን 10ግዜ አዳመጥኩት ጥልቅ እና ረቂቅ የሂወት ትምህርት ነው ። እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 2 месяца назад +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሀገር ቤት እንደገባሁ በመጀመሪያ ለማገኝት የምጥረዉ ዶ|ር አብርሃምን ነዉ እርግጠኛ ነኝ አገኛቸዋለሁ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድለን ሁላችንንም በአለም ዙሩያ ላለ የሠዉና እንስሳት ሁሉ ከእግ|ር ዘንድ ይምጣልን ያድለን❤❤❣🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 2 месяца назад +1

      እግዚአብሔር ተብሎ ይጻፍ ?
      አመሰግናለሁ 🙏

    • @senaitberhanu9234
      @senaitberhanu9234 2 месяца назад

      @@aschalechtesfaye4687 አመሰግናለሁ በጣም ይቅርታ በእንቅልፍ ሠዓቴ ነበር የፃፍኩት አዎ እግዜሐብሕር ቁጥር በማይገልፀዉ እ|ር

  • @takelederesa
    @takelederesa 2 месяца назад +6

    እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ ጥልቅ የሆነ ትምህርት ስለሰጣቹን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat 9 дней назад

    ቡዙ ተማርኩበት እያንዳንዷ ቃላቶቻችሁ ዳይመንድ ነው ❤❤❤ ለመተግበር ያብቃኝ ማኔ ክብር ላንተ ይሁን ይህን አስበህ ያዘጋጀኋው አንተ ነህና በመቀጠል ዶ/ር አብርሃም እርሷ አባት ኖት በፍቅር መስጠትን ማውረስን ያስቀደሙ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን እህቴ ምጥቅ አይምሮ ባለቤት ነሽ የበራሽ እና ፈጣሪ መጠቀሚያው እዲያረግሽ እደበረሽ ኑሪልኝ በመጨረሻም በሃገሬ ኩራት ተሰምቶኛል ኢትዪጵያዪ ከነ ልጆችሽ የፈጣሪ ጥበቃው አይለይሽ ❤❤❤❤❤❤ ለምታነቡ ሁሉ የፈጣሪ መንፈስ ከእናንተ ጋር ይኑር 🎉🎉🎉

  • @melathuluka4308
    @melathuluka4308 2 месяца назад +4

    Hearing those two talk always brightens my day. Thank you Mane

  • @TiyaMekonen
    @TiyaMekonen 2 месяца назад +3

    በጣም እናመሰግናለን ለሰጣችሁን እዉቀት ማኔ ተባረክ

  • @AshenafiYana-dv1mo
    @AshenafiYana-dv1mo 2 месяца назад +3

    These two ppl are my favorite...Dr Abraham... won't forget what you said to me on my first encounter...u said seek first the kingdom of God ...

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 месяца назад

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ።
    ሁለታችሁንም እናመሰግናለን 🙏
    እድሜ እና ሙሉ ጤንነት እመኝላችኋለሁ ።

  • @ellenieellenie5941
    @ellenieellenie5941 2 месяца назад +4

    Best show ever as it is fact as well as proofed by most spiritual education all over the world!!!
    I am so grateful to get this education all over again by my Own language.
    Higher levels of knowledge indeed.
    Thank you to all participants.
    Hope there is great luncheon after the show for all.
    Please do it again & agin set us free of bondage of ignorance.

    • @jobeyene3342
      @jobeyene3342 2 месяца назад

      Exactly ,it is an enlightenment.

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 2 месяца назад +2

    I'm so grateful to see people like those two in Ethiopia in our time ❤.
    Joro yalew yisma😊

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 2 месяца назад +5

    ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርትነው😊

  • @Birhan0121
    @Birhan0121 2 месяца назад +1

    ገኒ እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ የምታስተምሪበትን እዉቀት ይግለፅልሽ ነገሮችን በጣም በሚገባ ቋንቋ ነዉ የምታስተምሪው

  • @EsmaelKedir-s5z
    @EsmaelKedir-s5z 2 месяца назад +4

    በጣም እናመሰግናለን

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
    @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ 2 месяца назад +7

    እናመሰግናለን ሰምተን ለፍሬ ያብቃል

  • @natolnati
    @natolnati 2 месяца назад +3

    Amaizing!!!. Thanks Manie

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ለሁላችሁም አመሰግናለሁ

  • @alemberihu5297
    @alemberihu5297 2 месяца назад +1

    እግዛብሔር ይስጥልን ለሁላቹ ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቀጡሉለት በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይቅፅል ቡሱላት ቡሩኽት ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኩም እምጳሰይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TofaLove-p6r
    @TofaLove-p6r 2 месяца назад +3

    ለሰመይም ለምድርም የሚጠቅም ትምህርት ነዉ ደስስስስስ የሚል ኤነርጂ እየተሰማኝ ነዉ

  • @mistlaltsehaye5282
    @mistlaltsehaye5282 2 месяца назад

    Glory of God
    Thank you
    God is Love
    ቃለ ሒይወት ያሰማልን
    እህቴ

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 2 месяца назад

    ዋው በጣም ጥሩ ነው ገና ብዙ መንቃት አለብን ከቻልክ ዶ/ር እሮድስን አቅርበው ከቻልክ ብዙ በእውቀት የተሞሉ ምሁራን አሉን ገና ያልተጠቀምንባቸው

  • @yohanneshailu6569
    @yohanneshailu6569 2 месяца назад +2

    I Love Dr Abraham and Genet❤🙏🏽 Manyazewal Thanks for this brilliant podcast !!!
    I Love you Bro ❤🙏🏽

  • @edenz7956
    @edenz7956 2 месяца назад +2

    የተማሩ ሰዎች ትሕትና በጣም ነው የሚገርመኝ

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 2 месяца назад +1

    በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ😍❤🙏

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 2 дня назад

    እኔ ተመችተዉኛል ሁለቱ አብረዉ መቅረታች ሁኔታዉን ለመረዳት በጣም ቀሎኛል እና ማኔ በጣም አመሰግናለሁ

  • @MekidesTeshome-fg8qk
    @MekidesTeshome-fg8qk 2 месяца назад

    Dr abraham is so deep....edemewotene yarezemelene 🙏🙏

  • @yewubdarmamo6641
    @yewubdarmamo6641 2 месяца назад

    Amazing discussion.

  • @workufikre3946
    @workufikre3946 Месяц назад

    ብሮ በጣም ድንቅ ድንቅ ነው በጣም ድንቅ እግዚአብሔር ይስጥልን !!

  • @WoldeBertu
    @WoldeBertu 2 месяца назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤተሰብ ።በጣም ጥሩ ማንቃቂያ ነው ማን ያዘዋል እጅህ ዛለ ።በርታ ትውልዱን ለማዳን የምታረገው ጥረት ።ዶክተር. እውቀት ሙሉ ግን ማስረዳት ትንሽ ይቸገራሉ ።ገኔ ደግሞ በጥናት በህይወት ልምድ ስለሆነ ዋው አገላለፅ አንደኛ ዶክተር ተከታታይ ትምህርት ቢሰጡ አሪፍ ነው ማን ያዘዋል

  • @groundbreak
    @groundbreak 2 месяца назад

    Love your conversation and justification

  • @mdibintali9604
    @mdibintali9604 2 месяца назад +3

    ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናል ማኔ በርታ ❤❤❤

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 2 месяца назад +21

    ኧረ ባክህ ማንያዘዋል በሌላ እምነት ውስጥ ያሉ ስለመቃጠላቸው ነው የምናስበው ያልከውን አልስማማም በሌላ እምነት ስላሉ የሕይወት ህልፈት ዕጣ ማሰብ የማያገባ ውስጥ መግባት ነው ፤ የራሳችንን የተሰጠንን መቼ አሟልተን ጨረስንና ።

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 2 месяца назад +2

    ሦስታችሁም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዕንቁዎች በርቱልን ❤❤❤😊

  • @ashenafigebreegziabher8655
    @ashenafigebreegziabher8655 27 дней назад

    Betam emtigerm sew nat God bless you.

  • @MejunaPep
    @MejunaPep 2 месяца назад +6

    በሳምንት ሁለት ቀን የግድ መቅረብ ያለባቸው ሰዎች ናቸው

  • @meazaduchiso5316
    @meazaduchiso5316 2 месяца назад +2

    Hi manyazewal i respect Dr.Abrham and my Sister Genet Ahferom.

  • @BiraraMarew
    @BiraraMarew 2 месяца назад

    please Mani repeat like this type of program(I loved!)

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 2 месяца назад

    ❤❤❤ ማኔ ልቅና በልዕልና ቢስ አይይብን የሚል አውዲዮ ዩቱብ ቻናሌ ላይ ሠርቻለሁ። ተጋብዘኃል። በተረፈ የዬኔታ ትንታኔ ከበደኝ። ተማሪ እያለሁ የባይወ እና የኬሚ ትጉህ ተማሪ ነበርኩ። ፊዝክስ ግን እእ። ስለማይገባኝ። የብላቴ ሎሬት ግጥም ክብደቱን ታውቀዋለህ እንደዛ። እንዲገባኝ ምን ይደረግ ይላሉ የኔታ???? ተባረክ። አሜን። ❤❤❤

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 2 месяца назад

    Please tell us if Genet Ahfrom has het own Chanel or bring her back.Please continue to bring our father Dr Abraham as well.

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @tesfayehaileadane3619
    @tesfayehaileadane3619 2 месяца назад +1

    ማኔ በጣም እናመሰግናለን

  • @YezgetM
    @YezgetM 2 месяца назад +1

    This man is so educated I wish I was young to learn such impressive skills

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 месяца назад +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ❤

  • @yosefbayu6664
    @yosefbayu6664 2 месяца назад

    የሚገርም ትምሕርት

  • @周光泽
    @周光泽 2 месяца назад

    Super excellent thank you 🎉🎉🎉

  • @mistlaltsehaye5282
    @mistlaltsehaye5282 2 месяца назад +1

    እባካችሁ እንፀልይ አንድ እንሁን እነኚህ ቤተሰቦቻችን አስረድተውናል።
    እኛም ወደ አገራችን እንድንገባ ፀልዮልን።
    እባካችሁ እንከባበር።

  • @semaayawi
    @semaayawi 2 месяца назад +10

    ልብ ያለዉ ይስማ

    • @TofaLove-p6r
      @TofaLove-p6r 2 месяца назад

      Yotube ላይ የሰራሀቸዉን ቪድዮዎች እያጣዋቸዉ ነዉ

    • @genetminay7894
      @genetminay7894 2 месяца назад

      ❤❤❤

    • @tigista1977
      @tigista1977 2 месяца назад +1

      አንተ ከምታስተምረን ጋር ይገናኛል እናመሰግናለን ሰማያዊ በዬቲዩብ ተከታተሉት

    • @user-6688u
      @user-6688u 2 месяца назад

      ❤❤❤

  • @LifeSoul5G
    @LifeSoul5G 2 месяца назад +2

    ዶክተር እንዳሉት "እኔ ልነስ እናንተ እደጉ" የሚለዉ'ኮ የጌታ ኢየሱስ መርህ ነዉ። ማለትም የትህትና መርህ (humbleness)! ስለዚህ የጌታ አስተምህሮ እንከን የለሽ ነዉና ማስተዋል እንዳለብን ግልፅ ነዉ ላጠራር ስሙ ክብር ምስጋና ይግባዉና።

  • @tsedaytube
    @tsedaytube 2 месяца назад +4

    ማኔ ልፅፍልክ ነበር ቅን ቀደምከኝ የነገነትን ስልጠና በዚህ በዩቱብ ልቀቅልን ላልተገኘነው ልልክ ነበር❤❤❤ አመሰግናለሁ

  • @ennenanuroye5348
    @ennenanuroye5348 2 месяца назад

    መፀሐፍ ቅዱስ ላይማ የፌጦ ፍንካች የምታክል እምነት ቢኖራችሁ ተራራ መግፍት ትችላላችሁ ይላል ።ያንን ለማድረግ ደሞ ክፍት የሌለብን መሆን አለብን ልክ እንደሕፃን ማለትነው ። ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 2 месяца назад

    አላህ አላፊ ጠፊውን ሁሉ በማወቅ ከመታነቅ ብሎም ከመጨናነቅ ይጠብቀን።

  • @dawitassefa6760
    @dawitassefa6760 2 месяца назад +2

    አዎ አባቶቻችን ብዙ ነገር ጥለውልን ሂደዋል ። አሁንም እኛ ወይ አላገኘንም እንዴት እንተግብረው አሁንም ሃሳብ

  • @lensaayele1462
    @lensaayele1462 2 месяца назад +3

    5+95= 100 is work hard and be spiritual . What l understand so far!

    • @RoseMandefro
      @RoseMandefro 2 месяца назад

      Eeghi temcgy yeha programme

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 2 месяца назад +4

    እውነት እንናገር ከተባለ ሃይማኖት መልካም ነገር ሖኖ እያለ ሓይማኖት ለውስጣዊ ለጥያቄቻችን መልስ ልናገኝ አልቻልንም። አሁን በ Metaphsics አማካኝነት በሚገባን መልክ እያስተማሩ ነው። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 2 месяца назад

    ዶክተር አብራሀም መንፈሳዊዉ አለም በሳይንሳዊ መልኩ እየገለጡልን ነው። ድሮ ሳይንስና መንፈሳዊ ነገር ተቃራኒ የመስለን ነበር ፣አሁን ግን ሳይነስ እና መነፈስ የተስማማ ይመስላል

  • @fasilaberham16
    @fasilaberham16 2 месяца назад +2

    ማኔ በርታ እኔ በግሌ ዝግጁ ነኝ ለተቀረዉ እንበርታ 🙌

  • @selamgirma3798
    @selamgirma3798 2 месяца назад

    Fetari yibarkach'hu

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 2 месяца назад

    እኔ በጣም ነው የወይዘሮ ገነት ንግግር ኮንፌደንሰ እውቀት የሚገርመኝ ታድለሸ ገኒዩ ዶር አብርሀ ርጋ ያሉ አባት ማንዩ ሁላችውም ተባርኩ ኑሩልን በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርላችው እንደነንተ አይነት ባለ እውቀት ይብዛልን እነመሰግነለን 🙏🙏🙏

  • @meseretfantu6053
    @meseretfantu6053 2 месяца назад +3

    ማን ያዘዋል ለዕንግዶቹ አቀማመጣቸው የተመቻቸላቸው አይመስልም ፈታ ብለው ቢያወሩ ጭብጥ ብለው ነው የተቀመጡት ማይኩንም አፍዋ ውስጥ ልትከተው ነው የሚመስለው ለቀጣዩ ይስተካከል በተረፈ እና መሰግናለን

  • @hiwotbelew2144
    @hiwotbelew2144 2 месяца назад

    Thanks Mane🎉🎉🎉🎉ተባረክ

  • @AmanKedir-n5i
    @AmanKedir-n5i 2 месяца назад +3

    Are we in the simulation?

  • @elsabetgurmessa1981
    @elsabetgurmessa1981 2 месяца назад +2

    ማኔ ጥሩ እውቀት አግኝተናል እባክህ ረዘም ያለ ጊዜ ያስፈልጋል በተለይ ገኒ የኢትዮጵያዊነት ጣዕም አለው በደንብ እንድታስረዳ እድል ስጣት እና እሷን ማገኝበት መንገድ ካለ ገኒ ይህን ካነበብሽ እባክሽ አንቺን እንዴት እንደማገኝ ብታሳዊቅኝ

    • @genetahfrom9867
      @genetahfrom9867 2 месяца назад

      አመሰግናለሁ ❤FB ላይ በሜሰንጀር ታገኛለህ።

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 2 месяца назад +1

    ማንኤ ህንደዚኢ ሀይነት ሀስተማሪኢ ሀምጣልን ባክ ህየመረጥክ
    Thanks

  • @mesgnazekarias9063
    @mesgnazekarias9063 2 месяца назад +2

    ዛሬው ይለያል ማኔ ይረትህ ሳላደንቅ ኣላልፍም ቅጥልበት መህሮቻችን ደሞ ምሉ ጠና እና እድሜ ተመኘው

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat 9 дней назад

    ሁሉም ኢቲዪጲያዊ ቢያየው ብዪ ተመኘሁ ❤❤❤ ከልብ አመሰግናችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruzermamo8000
    @tiruzermamo8000 2 месяца назад

    ማኔ እባክህ THE KYBALION HERMETIC PHILOSOPHY ምን አእደሆነ ዶክትር አብራምን ጠይቅልኝ

  • @jobeyene3342
    @jobeyene3342 2 месяца назад

    This qustion is for Dr.Abrham .All explanation is incredible and show high competency of your knowledge in the field of metaphysics.Thank you!
    However, i have a fundamental question regarding the concept of cause and effect you mentioned. You said in some instances, effect will creat a cause, giving an example of our prayer.But i think that may violets the concept of time unless we have a negative time concept.The frist always should be the cause (initiators) then the second is the effect.So isnt prayer can be cause for the outcome of the change?.
    Thank you !!

  • @FreweyniSayid
    @FreweyniSayid 2 месяца назад +1

    Mane tkuret mareg betam kebad new meditation kelal yimeslegn neber

  • @azamitukubay6011
    @azamitukubay6011 2 месяца назад

    Be Mentay gere heto kehatete yekel, Egziabeher yekebereley

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 2 месяца назад +1

    እኔ እደዝ አይነት መስማት ነው የምፈልገው እምኖሮው ጥሩ ሀገር ነው ስራም ጥሩ ገቢ አለኝ ልጅም ወልጃለው የዳቦ ጥያቄ የለኝም ግን ምንም ደስታ የለኝም እዚ ሀገር ከገባው ጀምሮ ኢትዮጵያ አያለው ሰላም ነበርኩ የምራቡ ዓለም ከፍተኛ አደገኛ መንፈስ ነው ያለው

  • @jobeyene3342
    @jobeyene3342 2 месяца назад +2

    It was a great discussion, and I wanted to share some thoughts that might be helpful. I'm not trying to preach but to offer some additional hints.
    To understand more, Try to explore some new perspectives from the theory of quantum mechanics. Understanding this field is crucial as it represents the final stage of studying the material world (the physical world). Beyond this, the spiritual world begins.
    One significant branch of quantum mechanics involves the study of consciousness( keep this in mind always )
    Once you have familiarized yourself with the basics of quantum mechanics (even without understanding all the details), read profoundly and attentively into the Gospel of Matthew, the Gospel of John, and then the Book of Hebrews in the Bible. Following this, study human consciousness with the insights gained from quantum mechanics. This process might lead to enlightenment, helping your mind understand complex theories.
    One critical theory to grasp is quantum entanglement, developed by Albert Einstein. Many people would benefit from understanding this concept.
    Trying to learn from somebody is complicated because this kind of knowledge comes from yourself when you reach the stage of enlightenment.

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 2 месяца назад

    ለምነ እንደተፈጠርን እንወቅ ለሚለው አጭር መልስ እግዚያብሄርን እንድናመሰግንና እንድናመልክ ነው ሌላ ጣጣ የለውም

  • @Ruthz2000
    @Ruthz2000 2 месяца назад

    Bssmam migerm the best one beteley genet she can talk beka tchlalech we need part two pls

  • @MegdelawitTizazu
    @MegdelawitTizazu 2 месяца назад +1

    Betam nw yemiwedsh Geni ❤❤❤ yerasan RUclips tikfet betam gobez set nat

  • @theancientethopiansrelgion2606
    @theancientethopiansrelgion2606 2 месяца назад

    እዛኮ ከደረስን ሁለተኛ እድል የለንም
    ማን ጋር ነው የምንሄደው?
    እንደክርትና የሰውን ልጅ ማንነት ለመለየት ቅዱስ ቃሉ ምን ይለናል "በወልድ ያመነ የዘለአለም ሕይወት አለው ያላመነ ግን ይፈረድበታል"
    ግን አንድ ግርም የሚለኝ ነገር በየትኛውም መመድያ ስለነፍስ አይነገርም የሰው ምስጢሩ ተደብቆ ያለው በነፍስ ውስጥ ነው
    👉 ማን ያዘዋል ከቻልክ አንድ ጥሩ መምህር ጋብዝና ስለነፍስ በደንብ ቢያስተምሩን
    ነፍስ የእግዚአብሔር እስትንፋስ ነችና 99.9%ቁልፉ ያለው ነፍስ ውስጥ ነው
    """የተሞላ አለማወቅ""" አልስማማም
    የሰው የሕይወቱ አላማው ምድራዊነት አይደለም

  • @meazaduchiso5316
    @meazaduchiso5316 2 месяца назад +1

    I hope one day I join with you guys.

  • @kidusdereje8068
    @kidusdereje8068 2 месяца назад

    ይህ ጉዳይ ጥሩ ይመስላል ግን ዋናውን መጽሀፍና ትልቁን አምላክ ተውት ያደረገ መንፈሳዊ አለምን ግን የተቀላቀለ ነውና
    ዘመናዊና መንፈሳዊ ጥንቆላ ወይም እንደ ሚዲቴሽን ዮጋ ትውልዳችንን ችግር ውስጥ የሚያስገባ እንዳይሆን ስጋት ፈጥሮብናል።

  • @ellenieellenie5941
    @ellenieellenie5941 2 месяца назад +1

    I have a question please teach me how to pray to the creator/ affirmation.
    Also feed back when it comes to Jesus being one of us.
    We are all god’s one in all.
    so is written the kingdom of god is wisen you is one and I created you in my own life image.

    • @jobeyene3342
      @jobeyene3342 2 месяца назад

      I appreciate your comment and wanted to share some thoughts that might be helpful. I'm not trying to preach, but just to offer a hint.
      Try to explore some new perspectives from the theory of quantum mechanics. Understanding this field is crucial as it represents the final stage of studying the material world (the physical world). Beyond this, the spiritual world begins.
      One significant branch of quantum mechanics involves the study of consciousness.
      Once you have familiarized yourself with the basics of quantum mechanics (even without understanding all the details), read deeply and attentively into the Gospel of Matthew, the Gospel of John, and then the Book of Hebrews in the Bible. Following this, study human consciousness with the insights gained from quantum mechanics. This process might lead to a sense of enlightenment, helping your mind understand complex theories.
      One critical theory to grasp is quantum entanglement, developed by Albert Einstein. Many people would benefit from understanding this concept.
      Trying to learn from some body is difficult because this kind of knowledge comes from yourself when you reach the stage of enlightened.

  • @MequanenntMulu
    @MequanenntMulu 7 дней назад

    እንደኔ እንደኔ ዶክተሩ በውስጣቸው ያለውን ሙሉ አልገለጡልንም ይመስለኛል ከመንፈሳዊነት ጋር ያጠኑት እናም የተገለጠላቸው ስለሆኑ ውዳሴ ከንቱን በመፍራት ጥናታቸውን መከታ በማድረግ ግን ሀሳባቸው መንፈሳዊ ነው በጥናት ላይ እያሉ ኢንስፓየር ያደረጋቸው ሀይል ያለ ይመስለኛል ከቻሉ ቢነግሩን ?

  • @mulugote8237
    @mulugote8237 2 месяца назад +1

    Mane, Be gugute senetebekachehu nebere , Enamesegenalen,

  • @Sane-mf4ux
    @Sane-mf4ux 2 месяца назад +2

    😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በትክክል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @FesG-z6u
    @FesG-z6u 2 месяца назад

    Dr. Can you talk about Bio geometry

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 2 месяца назад

    Can we say , humans are physical beings having spiritual experiense , or viseversa ?

  • @hilinafekadu5533
    @hilinafekadu5533 2 месяца назад

    Where can I get the book pls help me to get it. I have the soft copy but I want the hard copy. If there is a possibility to borrow pls

    • @jojo1325-w1m
      @jojo1325-w1m 2 месяца назад

      Please i want z soft copy,can u share 4 me🙏

  • @BabiGezahegne
    @BabiGezahegne 2 месяца назад +3

    ማኔ

  • @bayiseyoutube
    @bayiseyoutube 2 месяца назад +1

    Thank you wadimey ❤❤❤❤❤

  • @ferdeegemdel5451
    @ferdeegemdel5451 2 месяца назад

    የት ነዉ የሚቀመጠዉ?

  • @tizetakebede306
    @tizetakebede306 2 месяца назад +2

    Mani z great!!!🙏❤️🙏

  • @Lehager.
    @Lehager. 2 месяца назад

    ገነትን የማገኝበት social media ካለ ንገረኝ Please

  • @TsegeTegene
    @TsegeTegene 2 месяца назад +1

    ድንቅ ፕሮግራም

  • @ellenieellenie5941
    @ellenieellenie5941 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanKedir-n5i
    @AmanKedir-n5i 2 месяца назад +1

    Explain how sound is thing