ከራሷ አንደበት ባንሰማው ኖሮ ለማመን የሚከብድ የስኬት ታሪክ። የፍሬ የመጨረሻ ክፍል።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  8 месяцев назад +8

    ድሬዳዋ ለሚዘጋጀው አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ይህን ሊንክ ይጫኑ tally.so/r/wa6bvZ

  • @csi1023
    @csi1023 9 месяцев назад +470

    በህይዎቴ እንደዚህ አይነት ታሪክ አልሰማሁም ከpart 1 ጀምሬ ነው ያሰማሁት እመብርሃንን ይዞ ያፈረ የለም የኔ እናት❤❤❤❤❤

    • @endalealemu4110
      @endalealemu4110 9 месяцев назад +6

      ከመጀመሪያው ጀመሬ እስከመጨረሻው ፕሮግራም ድረስ አይቼዋለሁ በሁሉም ታሪኮች እያዝናና የእግዚአብሔርን ታምር አሳይቶኛል

    • @RedetAbreham-e6w
      @RedetAbreham-e6w 9 месяцев назад +2

      ❤❤❤

    • @kefyalewaynadis7191
      @kefyalewaynadis7191 9 месяцев назад +3

      እኔ እራሴ በጉጉት

    • @mussiemihretab59
      @mussiemihretab59 9 месяцев назад

      Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesmaru5
    @mekdesmaru5 9 месяцев назад +111

    እጅግ በጣም ትክክል ናት። እኔ በማስተርስ ዲግሪ ከዩኒቨርሲቲ የተማረኩትን እሷ በደንብ እየኖረችው ነው ባገኝሽ እና አብሬሺ ብስራ በጣም ደስ ይለኛል። እስኪ Like እያረጋችሁ አድርሱልኝ❤❤❤

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад +1

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

    • @mekdesmaru5
      @mekdesmaru5 8 месяцев назад

      @@MEd595 እሺ

  • @beyushbekele3321
    @beyushbekele3321 9 месяцев назад +378

    እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው ሊቀ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ላቺ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @selamawitminda7752
    @selamawitminda7752 9 месяцев назад +161

    ከከብት ጋር ከማደር አስወጥቶ ለብዙዎች ቤዛ ያደረገሽ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን

  • @ELOHEE-21mariyame
    @ELOHEE-21mariyame 9 месяцев назад +704

    እሼ እፁብ ድንቅ ልጆች የሀርገወይን በድጋሚ ትቅርብልን የምትሉ በ like🙏 ግጩት🙏🙏🙏

    • @rahelbeyene356
      @rahelbeyene356 9 месяцев назад +21

      ​@@Lesewe-hm2fe1sv9Aመሱድ የራሱ የሆነ ፀጋ አለው
      ሀረገወይን ግን ትለያለች ያለእድሚዋ እንዲህ ማወቋ መመረጥ ነው ትቅረብ

    • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
      @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 9 месяцев назад +1

      ​@@Lesewe-hm2fe1sv9Aመስኡድ ጀግና ነው🎉🎉

    • @እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል
      @እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል 9 месяцев назад +13

      ​@@Lesewe-hm2fe1sv9Aእሷኮ በመንፈሳዊ ነዉ ስለባልና ሚስት ያወቀችዉ ሲጀመር በሷ እድሜ ያሉ ልጆች ነፍ አይደል እንዴ ስለ ባልና ሚስት ከዛም የወረደ የማይገባ ነገር የሚያቁት

    • @rahelbeyene356
      @rahelbeyene356 9 месяцев назад

      @@Lesewe-hm2fe1sv9A የተማረችውን ነው ያቀረበችው ያማለት የአባ ገብረክዳንን ትምህርት መደንብ ትከታተላለች አለቀ ለምን ከዛሁሉ እውቀቷ ይኸን ማየት አስፈለገ በዛላይ በመንፈሳዊ ቃና ነው ያቀረበችው አለማድነቅ ትምህርቱን እንዳልተከታተልሽ ያሳያል
      በዛላይ ህፃናትን አታነጣጥሩ ሁሉም የራሳቸው ፀጋ አለ ለኔ ግ የአንዲት 4 አመት ብላቴና እንደዚህ ከነቅላፄው መያዟ😍😍😍

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад

      ደምሩኝ ወንድሞቼ❤❤

  • @zeinebabdelkader9205
    @zeinebabdelkader9205 8 месяцев назад +11

    ማሻአላህ ይቺ ሴት ምትገርም ጀግና ነች በዙ ልጆችን እንድታገዢ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ

  • @Sariy177
    @Sariy177 9 месяцев назад +859

    ያአረብ ሀገር ሴት ያልተዘመረላት ጀግና ሴት ነች የምትሉ እስኪ ለራሳችሁ 👍

    • @ERBAN-
      @ERBAN- 9 месяцев назад +3

      ጀግና

    • @bezi-hm7hz
      @bezi-hm7hz 9 месяцев назад +3

      ሳሪ❤

    • @Ethio-kitchen
      @Ethio-kitchen 9 месяцев назад +1

      Betam yejegnam jegna beteseboche demrugn

    • @Betiaebera
      @Betiaebera 9 месяцев назад +1

      ሳርየ ደምሬኝ የኔ ጀግና❤️

    • @saeda2365
      @saeda2365 9 месяцев назад +1

      የኔ ጀግና ሳሪ

  • @efrembeyeneruga
    @efrembeyeneruga 9 месяцев назад +31

    ወገኖች እቺ እህታችን በምድራችን ላይ እጅግ ከባዱን ሥራ እየሠራች እንደሆነ ልብ ብላችኋል የጀግኖች ጀግና ናት thank you

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

  • @NetsanetHabtamu-j7l
    @NetsanetHabtamu-j7l 9 месяцев назад +242

    ተአምር ነሽ የሰው መላክ የ ቅዱስ ሚካኤል የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምስክር ነሽ እድሜሽን ያርዝመው
    ምን መሰለሽ ማረሳው ዝናብ መቶሽ ሎዛ ማርያም ስእሏ ስር ሆነሽ አልብሽኝ ያልሽው ፀሎትሽ በበረከት ስራ ክብርን ጨምራ አለበሰችሽ የኛ እናት አንችን ለምስክር አስቀመጠችሽ
    ጭንቅ ውስጥ ላለን ደርሳልን ለምስክር ታብቃን ❤❤❤❤❤❤

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 9 месяцев назад +4

    ጀግኒት ብዬሻለሁ ሰው ዘር በሚቆጥርበት ዘመን ቅዱስ ሚካኤል አንቺን ሰጠን እምዬ ማርያም እድሜሽን ያርዝምልን🙏🏾

  • @mekedestesfay7339
    @mekedestesfay7339 9 месяцев назад +309

    ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስ

  • @nabarsisi
    @nabarsisi 9 месяцев назад +10

    እመብርሃን በዘርፋፏ ቀሚሷ ሽፍን ሽፍንፍን አድርጋ ከክፉ ነገር ትተብቅልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @amsalutsegaye2694
    @amsalutsegaye2694 9 месяцев назад +263

    እግዚአብሔር ግን ታሪክን ይቀይራል😲😲😲 ቅዱስ ሚካኤል ክብሩን ይውሰድ ❤❤❤❤

    • @got3ch626
      @got3ch626 9 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አመን🙏🙏🙏

    • @YordanosGebrihiwet
      @YordanosGebrihiwet 8 месяцев назад +1

      Kibir geta ywsed

  • @LeyuTesh
    @LeyuTesh 8 месяцев назад +1

    አንቺ ሳቂታ ጀግና ሴት ቅዱስ ሚካኤል አሁንም በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤

  • @MeaziTube
    @MeaziTube 9 месяцев назад +134

    ዋው ይህች እህት ጀግና መፍጠር ላይ ነበር መቀወረብ የነበረባት። የአመቱ በጎ ሰው ሽልማት ላይ እጩ ሆና እንድትመረጥ ካሁኑ ማስታወቅ አለብን።

  • @animawmitku9825
    @animawmitku9825 9 месяцев назад +12

    ወደድኩሽ እስካሁን ተደብቃ የቆየች ምርጥ ጠንካራ ሴት እንኳንም ሰማንሽ ለብዙ ደካሞች ጥንካሬ ብርታት ነሽ ቸባረኪ እሼም እናመሰግናለን

  • @ber_tube
    @ber_tube 9 месяцев назад +86

    "ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር፣
    በዙሪያው ያሉትን አብቅቷል ለክብር!!
    ስለ ፍጹም ምልጃው ለእኔ ግን ይለያል፣
    መላኩ ሚካኤል ስልህ ደስ ይለኛል!!"
    እግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለም!

  • @EyobDessie
    @EyobDessie 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ቅዱስ ሚካኤል አሁንም ፀጋውን ያትረፍልፍልሽ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt 9 месяцев назад +131

    እምነት ትህትና አስተሳሰብ ፍቅር ፅናት አረ በምን ልግለፅሽ በስላሴ ኢትዮጰያዊ ......ሴት ሴት ሴት ሴት ሴትትትትትትትት አይገልፅሽም እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ❤

  • @ዜድየወሎዋቀበጥ
    @ዜድየወሎዋቀበጥ 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ ቁጭብየ ሠምቼሽ ብድግ ብየ አመሠገንጉሽ አቤት ጥንካሬ እግዚአብሔር ሊሠራ ሢፈልግ በፈተና ያስቀምጥና መንገዱን ደግሞ ይጠርጋል። እግዚአብሔር ቀና ያደርጋል❤❤❤❤❤እውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 9 месяцев назад +103

    እኔ ኦቲስትክ እና የማያወራ ወንድ ልጅ አለኝ በመደነቅ እና በእንባ ነው እያየሁ የጨረስኩት ወደ ሀገር ቤት መጥቼ እስካገኝሽ ቸኩያለሁ እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ ችጋራችንን ስቃያችንን ተረድተሽ ለመርዳት በመነሳሳትሽ ❤❤❤

    • @abmo321
      @abmo321 9 месяцев назад +7

      ትምህርት ቤቱ ረቂቅ ይባላል ቤቴል ይገኛል በጣም ጥሩ ትምህት ቤት ነው :: ልጄ ፍሬ ጋር ትማራለች ::

    • @mylifejouney
      @mylifejouney 9 месяцев назад +1

      @@abmo321 ክፍያው እንዴት ነው ውድ ነው?

    • @abmo321
      @abmo321 9 месяцев назад +5

      ልጄ አሁን ስልጠና ጨርሳ መደበኛ ኬጂ ትማራለች :: ክፍያው በጣም ጥሩ ነው :: ይህን ያህልም ለገንዘብ ምትጉዋጉዋ ሰው አይደለችም ዋናው ይቀበሉሽ :: ፈጣሪ ያግዝሸ::

    • @RahelTesfazgi
      @RahelTesfazgi 9 месяцев назад +1

      ስልክ ቁጥሩን ስጡን እባካቹ

    • @sarajosh7261
      @sarajosh7261 9 месяцев назад +2

      Min yeshalegnal. Betam new yeguagwahu . Canada new yeminor. Ena lije 8 Ametu new , lememitat Betam Kebad honebign. Lela 13 amet lige alegn esun teche lememitat kebad honebign.
      I wish she can give us online course for people who couldn’t come.
      Do you have more information based on your experience??

  • @tsegimolla2525
    @tsegimolla2525 8 месяцев назад +3

    በእየሱስ ስም!!
    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ጀግና ሴት!! የተጨነቁ ወላጆችን እንዳሳረፍሽ አንቺንም በእውነት ፈጣሪ ያሳርፍሽ እናቴ።

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 9 месяцев назад +86

    እኔ ካንች የተማርኩት እምነት ፅናት ትግስት የዋህነት አሁንም ወላዲተ አምላክ መጨረሻሽን ያሳምሬልሽ እውነት እንዴት ደስ እዳለኝ

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ❤

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 9 месяцев назад +17

    የሷን ትሬኒግ ለማግኘት በጣም ቸኩያለሁ ።ቤታቹ ኦትስቲክ ልጅ ያላቹ ጌታ ብርታቱን መፍትሄውን ያድላቹ

  • @mekdesbekele4193
    @mekdesbekele4193 9 месяцев назад +66

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አደረውን ፍፁም አይተውም ጀግና ሴት ነሽ❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Selam-wg3zz
    @Selam-wg3zz Месяц назад

    ማስተዋል እና መልካም አይምሮ የሰጠሽ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @enategared
    @enategared 9 месяцев назад +47

    😢😢 አስለቀሽኝ እኮ ቅዱስ ሚካየል የታመነ ነው የኛ አባት

  • @Tigistwondimagegnakimew
    @Tigistwondimagegnakimew 9 месяцев назад +3

    በአዉነት በጣም የሚገረም ታሪክ ነዉ ከመጀመሪያዉ እሰከመጨረሻዉ ድረስ ተከታትየዋለሁ፣የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 9 месяцев назад +101

    የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ የእርፍት እንጀራ ይሰጠን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @TigistSetegn-r8e
    @TigistSetegn-r8e 9 месяцев назад +4

    እንደዚህ አይነት ልጆች ጋር አብሬ መዋል ያስደስተኛል እና ሰው የምትፈልጊና እድሉን ልትሰጪኝ ፍቃደኛ ከሆንሽ አብሬሽ ብሠራ ደስ ይለኛል አግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg 9 месяцев назад +10

    ወላሂ ምትሀት የሚመስል ታሪክ ነዉ ጀግና ጀግና ጀግና ቆሜ አጨብጭቤልሻለሁ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 месяцев назад

      ነገር ግን ፥
      - ኢየሱስም ፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይኾናል ፤ ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ፲ ም. ፲፩ ቁ. ፳፭)።
      👉🏾📖🤔

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545 9 месяцев назад +6

    ቅዱስ ሚካኤል አባታችን መሪአችን እንወድሀለን 😭😭መሰሎቻን አብዛልን

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

  • @jdcell63
    @jdcell63 9 месяцев назад +17

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ወዳጄ እንደ አባት የምመካብህ እንደ ወንድም የምኮራብህ ክብርና ምስጋና ይድረስህ

  • @amelework7857
    @amelework7857 9 месяцев назад +14

    በራሴ አፈርኩኝ ልጆቼን የማሳድግበት መንገድ እውነት ብዙ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ ፀጋ እና እውቀት ያብዛልሽ!!!

  • @eyerusalemjiru
    @eyerusalemjiru 9 месяцев назад +47

    የኔ የልቤ ሚካኤል ላንቺ እንደደረሰ ለኛም ለሚያምኑት ይድረሰ አሜን

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ❤

  • @martiberi1535
    @martiberi1535 9 месяцев назад +2

    ኪዳነምህረት በዘርፋፋው ቀሚስሽ ሸፊኚኝ ዘመንሽ ይባረክ

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ❤

  • @WayinsheetiWarkalemhu
    @WayinsheetiWarkalemhu 9 месяцев назад +65

    እቴ ቅድስት ሚካኤል ይጠብቀሽ ጥሩ ትምህርት ቢያስተማር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

  • @betelhabe4370
    @betelhabe4370 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይገኙባታል 🙏

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  9 месяцев назад +167

    subscribe : youtube.com/@RekikMedia25?si=0aDvNJzoFiOk5v6S

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 9 месяцев назад

      ሀደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @alshalomdave
      @alshalomdave 9 месяцев назад +3

      Linku liseralign alchalem betam liketelat efelgalehu ..

    • @Mimi-qg1iq
      @Mimi-qg1iq 9 месяцев назад

      I try to subscribe It doesn't work youtube channel .

    • @seblekahsay6417
      @seblekahsay6417 9 месяцев назад +2

      አይሰራም እሸ ብዙ ጥያቄዋች አሉኝ ማግፕት እፈልጋልሁ እባክህ

    • @senaitaraya9036
      @senaitaraya9036 9 месяцев назад +1

      Eshe wendmie ebakih bemen lbagenat inchlalen?

  • @EtaferawHabte
    @EtaferawHabte 8 месяцев назад +1

    በምን እንደምገልጽሽ ቃላት አጣው። ቅዱስ ሚካኤል በአግባቡ ለክብር አበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 9 месяцев назад +54

    የእውነት ድንግል ቅድስት ማርያም አሁንም ጨምራ ጨምራ ጤና እና ፅጋ ትሥጥሽ መገፋት መልካም ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አባቴቅዱስ ሚካኤልአሁንም በክንፉ ከክፉ ነገር ይክልልሽ 🙏🏾🙏🏾እህታለም 🙏🏾

  • @akramcelll2042
    @akramcelll2042 8 месяцев назад +1

    ስምን መልአክ ያወጣዋል አሉ ለብዙ ሰዎች የህይወት ፍሬ ሆነሻልና ድንግል ማርያም አሁንም የበለጠ ታበርታሽ❤❤

  • @AlemGirma123
    @AlemGirma123 9 месяцев назад +8

    አረ አንቺ የእእግዚአብሔር ተአምር ነሽ የአንቺን ህይወት የቀየረች ኪዳነ ምህረት የኔንም ህይወት ትቀይረልኝ ዘንድ ጸሊህልኝ እባክሽን

  • @TarikuaGetu-rs2bu
    @TarikuaGetu-rs2bu 2 месяца назад

    አቤት የመከራው ብዛቱ መጨረሻው ማማሩ ኢዮብ ለሰባት አመት ነው ፈተናው ያንቺ ግን ይለያል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 9 месяцев назад +58

    እንኳን ደና መጣችሁ አሼ
    እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም
    21❤
    ፍሬ ማርያምን የእምነትሽ ፅናት ዋው
    አምላኬ ሆይ እምነትን ጨምርልኝ🤲

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

  • @rb3zio
    @rb3zio 8 месяцев назад +2

    እመብርሀንን ይዞ የፈረ የለም:: እሷን የሰጠን አምላክ ይመስገን:: ያሳደገሽ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ::❤❤❤ 🥹

  • @meskeremtesfaye3714
    @meskeremtesfaye3714 9 месяцев назад +4

    የ 21 ኛው ክፍለ ዘመን ጅግና ሴት ነሽ አግዚአብሔር ጨምሮ ሞገስን እና ክብሩን ይስጥሽ ።

  • @elbetel28
    @elbetel28 8 месяцев назад +1

    ይሄ ሁሉ ጉዳት እና መከራ የደረሰባት አትመስልም እግዚአብሔር ልቧን ጠብቆት.
    እግዚያብሄር ይመስገን❤

  • @ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ
    @ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ 9 месяцев назад +18

    በእውነት እናትሽ ህይወቷን የሰጠችሽ ብዙዎችን እደምታድኚ አምላክ አሳውቆት ነው የእናትሽን ነብስ አምላክ ይማራቸው
    በእውነት አምላክ ባንቺ ላይ ድንቅን አደረገ ይመስገን

  • @alemayehualemayehu
    @alemayehualemayehu 8 месяцев назад +1

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ተባረኪ እህቴ

  • @liyatras965
    @liyatras965 9 месяцев назад +4

    ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር በዙሪያው ያሉትን አብቅቷል ለክብር ስለፍፁም ምልጃው ለኔ ግን ይለያል መላኩ ሚካኤል ስለው ደስ ይለኛል ።❤❤❤

  • @salemdamtew6195
    @salemdamtew6195 7 месяцев назад +2

    እሼ ግን እንደዚች አይነት ሙሉ የሆነች እንግዳ ያቀረብከው የለም በእውነት ድንቅ ሴት ናት🎉🎉🎉🎉

  • @AsterKiros-w3p
    @AsterKiros-w3p 9 месяцев назад +5

    የሚደንቅና የሚጣፍጥ ታሪክ እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ህይወት በትእግስት አሳልፋ እዚ ደረጃ መድረሷ ቅዱስ ሚካኤል እሷን ብቻ ሳይሆን በዙሪያዋል ያሉትን በሙሉ እንድታድን ፀጋውን ቀብቶ እናቴ ድንግል ማርያም ከፊት እየቀደመች ነው ለዚ ስኬት የደረሽው አወራርዋ ሲያምር!!

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤ወይይይይ መታደል ያልታደለ በመተት የሰው እድል ይወስዳል ሰውን ይገድላል የታደለና የተመረጠ ደግሞ እንደ ሻማ ቀልጦ ለሰው ያበራል በጣም ትለያለሽ አንቺ የዘመኑ ሀዋሪያ የመብርሀን ምርጥ እቃና መሳሪያ ነሽ ብዙ ደግ ስራ የሰሩ ቢኖሩም ያንቺ ከአይምሮ በላይ ነው ዘርሽ ይባረክ ኑሪልን ዝቅ ብየ አመሰግንሻለሁ ልዩ ሴት ነሽ ስወድሽ መታደልሽ❤❤❤

  • @haymimelake
    @haymimelake 9 месяцев назад +3

    አንቺን የረዳ የእመአምላክ ልጅ እሱ እኛንም ይርዳን🙏🏽 የእግዜር የጥበቡ ማሳያ የሆነ ታሪክሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @edenwomdoson1985
    @edenwomdoson1985 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ጥንካሪ ከጀግንነት ጋር እግዘብሔር ሲባርክ እንዲ ነው!! መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ እመብርሃን የበለጠ ታበርታሽ

  • @tinagold880
    @tinagold880 9 месяцев назад +3

    በዚህ ሰአት ሰው በመሬት በደንበር በዘር በቋንቋ ይባላል አንች የራስሽን የተለየ የተባረከ የተቀደሰ ቦታ መስርተሽ የበረከት ስራሽን ትሰሪያለሽ በጣም እድለኛ ነሽ የኔ ደግ እህት አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ ንፁህ ልብ ሲፈጠር እንደዚህ ነው

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

  • @Hነኝከርታታዋ
    @Hነኝከርታታዋ 8 месяцев назад +1

    የኡነት ልዩ ሴት ነሽ ምን እንደምል አላውቅም አላህ ሁላችንም ይቀይረን ከፉ ሰው ከመሆን ይጠብቀን

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 9 месяцев назад +10

    ቸሪቱ እማምላአክ አኹንም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትጠብቅሽ የኔ እናት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ 1000ሺ ያኑርሽ አቦ❤❤❤❤❤❤❤🌾🌿🌿🌹🌹

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ❤

  • @betyzewde6308
    @betyzewde6308 9 месяцев назад +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ጀግና ነሽ ቅዱስ ሚካኤል ፍጻሜሽን ያሳምረልሽ❤

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 9 месяцев назад +27

    ታምር ሆነብኝ ታሪኩ
    ህገሬ ገብቼ ነፃአገልግሎት እዳደርግ ፅልዩልእፅልያለሁ👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

    • @alemsani5007
      @alemsani5007 9 месяцев назад

      ይህ ሀሳብ የኔም ሀስብ ነው።

  • @birhangebreegzihaher8207
    @birhangebreegzihaher8207 4 месяца назад

    እውነት ምን እንደምል ነው ግራ የገባኝ እንዲህም አይነት ተአምር አለ.:: የእግዛብሄር ተአምር የእመቤቴ የቅዱስ ሚካኤል ከዛ ህይወት ወደዚህ ብቻ እድሜ ጤና ይስጥሽ ለብዙዎች ብርሀን አርጎሻል ኑሪልን.....

  • @ميري-ج5ف
    @ميري-ج5ف 9 месяцев назад +16

    በጣም ጠካራ ጀግና ሴት ነሽ !! ያንቺን ታሪክ የቀየረ ጌታ የኛንም ይቀይርልን

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ❤

  • @gadaataye7228
    @gadaataye7228 9 месяцев назад +1

    Wow jechaan dhabe giftikoo waqaayyoo dhuma kee haa barechu ebbifami dhugaa sii keessatiin of laalee .oooooo amezing ❤

  • @frehiwotgenta7399
    @frehiwotgenta7399 9 месяцев назад +9

    ፈገግታሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርክሽ ለብዙ እናቶች እንባ ማበሻ ነሽ❤❤❤

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 9 месяцев назад +1

    እመቤቴ ማርያም በአንቺ ተመስላ ይህ ሁሉ ድንቅ ስራ እንዲከናወን አደረገች በርቺ እህቴ አድናቂሽ ነኝ ከምንም በላይ እሼን አለማድነቅ አይቻልም እንደአንቺ አይነቱን ጀግና በማቅረቡ አመሰግነዋለሁ እህቴ በርቺልኝ ከቶሮንቶ ካናዳ ሐሚ ነኝ። 💚💛❤️🙏🙏🙏እኔም የእመቤቴ ወዳጅ ነኝ መልካም ቀን ይሁንላችሁ።

  • @emutiemuti5287
    @emutiemuti5287 9 месяцев назад +6

    አቤት የ እግዚአብሔር ስራ❤️❤️❤️ፍርዬ ከጅምሩ በእንባ አዳምጬሽ አሁን ይህንን ድንቅ ስሰማ በደስታ ሁሉን እረሳሁ!!!! የሰራዊት አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን!!! ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ካንቺጋር ይሁን ጥበቃው አይለይሽ❤️❤️❤️❤️

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

  • @tenaShemels
    @tenaShemels 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤ ቸሩ መድሐኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው። ፍሬ አንቺ በጣም ጠንካራ እና አስተዋይ በመሆንሽ ከአንቺ አልፈሽ ለብዙ ሠዎች ሕይወት መቀየር ምክንያት ነሽና በጣም ዕድለኛ ነሽ። አሁንም መድሐኒአለም ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ከዚህ የበለጠ ጥበብና ሞገስ ያጎናፅፍሽ።

  • @hannahaileselase3333
    @hannahaileselase3333 9 месяцев назад +13

    አንቺ የተለየሽ ሰው ነሽ ቅዱስ ሚካኤል እመቤቴ ማርያም እድሜው ጤና ትስጥሽ የኔ እህት ኢትዬጰያ ስመጣ መጥቼ ለመጎብኘት ያብቃኝ መደሀኒያለም ብርታቱን ይስጥሽ እስከመጨረሻው 🙏🙏🙏

  • @ednaabel4465
    @ednaabel4465 9 месяцев назад +2

    ቃላት የለኝም የማንቂያ ደውል ነው ለሁላችንም ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mirtneshmasresha6025
    @mirtneshmasresha6025 9 месяцев назад +26

    የጠየቁትን የማይነሳ አምላክ ስለጠየቅሽው ሰጠሽ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ

  • @SasyAtlawu
    @SasyAtlawu Месяц назад

    አረበማርያም ድጋሚ ትቅረብልንና የቤተሰቦቻን መጨረሻ በተላይ ያባቷን መጨረሻው እዴት እደሆነትገረን የኔውድናት ሺአመት ኑሪልን❤❤❤

  • @altudz4055
    @altudz4055 9 месяцев назад +13

    መታደል መመረጥ መባረክ ነው ስሙ 🥰🥰🥰 እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ 🤲ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል 🤲ይጠብቅሽ

  • @elizabethabebe8710
    @elizabethabebe8710 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ። የበለጠ ስራ እንድትሰሪ እውቀቱንና ጥበቡን ትግስቱን ጨምሮ ይስጥሽ።

  • @Hanan-wi5gb
    @Hanan-wi5gb 9 месяцев назад +9

    ክብሩን ሁሉ ልኡል ቅዱስ እግዚአብሔር ይውሰድ ከልጅነትሽ ጠብቆ ለዚህ ክብር ያበቃሽም ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይድረሰው ያንቺን ህይወት የቀየረ አምላክ የሁላችንንም ህይወት ይቀይርልን

  • @tigistabtew
    @tigistabtew 7 месяцев назад +2

    አይ መድሀኒአለም ስራ የድንግል የእናቱ የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ከላይ ስለተሰጣት እኮነው

  • @mistramaryam2968
    @mistramaryam2968 9 месяцев назад +9

    የሚገርም ነዉ ቅዱስ ሚካኤል እድሜ ጤና ይስጥሽና ከዚህ በላይብዙ ትሰርያለሽ አንደበትሽ እራሱ ሲጣፍጥ

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

  • @abrehamjemaneh9656
    @abrehamjemaneh9656 9 месяцев назад +1

    የጀግና ጀግና እመቤቴ ድንግል ማርያም አብዝታ አብዝታ በረከቱን ጤናውን እድሜን ታድልልኝ በርቺ።
    አንተም እሼ ጅግን ያሉ ሰዎችን ከተደበቁበት እያመጣኽ ለሎሎቻችን ብርታት ጥንካሬ ተስፋን ፅናትን እድናገኝ እያደረክ ሰለሆነ እድሜ ጤና በረከት እመቤቴ ታድልልኝ በርታ።

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ❤❤❤❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 9 месяцев назад

    በእውነት እመብርሃን ስርውን እየስርች ነው ያአለችው አሁንም ቅዱስ ሚካኤል ከጎንና ከቀጭ ከሁሉም በኩል ሆኖ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጅ

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 9 месяцев назад +3

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ❤መውጣትሽ መግባትሽ የተጠበቀ ይሁን። መፅሀፈ መዝ ሙረዳዊት 134 አንብቢ

  • @BettyAssefa-u9r
    @BettyAssefa-u9r 9 месяцев назад +1

    የእግዚአብሔር ስራ የሚገርም ነው መጨረሻዋን ለመስማት በጣም ጎጉቼ ነበር በጣም የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይርዳሽ የኔ ፍልቅልቅ ከታገሱ ሁሉም ያልፋል የሚለው ቃል አንቺ ላይ ተገለፅ

  • @mahletgetachew4491
    @mahletgetachew4491 9 месяцев назад +17

    ቅዱስ ሚካኤል የበለጠው ን ያድልሽ ❤

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 8 месяцев назад +1

    ምነው ባላለቀ እያልኩ አለቀ እንዲህ የሚመስጥ የሚማርክ ቃለመጠይቅ ሰምቼ አላውቅም ስለትዳርሽ መስማት ፈልጌ ነበር።

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 9 месяцев назад +26

    ፍሬ ባንች ህይወት ውጣ ውረድ እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሽ ተመስገን ነው

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад +1

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

    • @zuzu4528
      @zuzu4528 9 месяцев назад

      @@MEd595 እሽ 😍😍

  • @sossinanepsi1044
    @sossinanepsi1044 9 месяцев назад +1

    አግዜያቤርይመስገንሰሎትሽነው፣አአቴበሰሎትአትርሻንአኔወለተ፣ጎርጎሰንበሰሎትአትርሸን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏❤

  • @yordanoshaile87
    @yordanoshaile87 9 месяцев назад +6

    ዉስጣዊ ደስታሽን ሳቅሽ ይመሰክራል እግዚአብሔር ሁሌም ደስታ ጤና ይስጥልን❤

  • @kokebzewdie6030
    @kokebzewdie6030 9 месяцев назад +2

    ዋው የረዳሽ የቅዱሳን አምላካቸው ምስጋና ይድረሰው የእመብርሃንን እርዳታ የህይወትሽ ምስክርነት ባጠቃላይ ሁሉ ነገርሽ ድንቅ ነው።

  • @SahilSahil-r2r4b
    @SahilSahil-r2r4b 9 месяцев назад +11

    በእውነት ቅዱስ ሚካኤል ዘመንሸን ይባርከው❤❤❤❤❤

  • @MolaDemele
    @MolaDemele 9 месяцев назад +2

    የኔ ድንቅ ሴት ሀገር ነሽ እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ እመብርሃን ትጠብቅሽ 🙏

  • @munayehualashet8327
    @munayehualashet8327 9 месяцев назад +12

    ንፁህ ልብ ነው ያለሽ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ለብዙ ሰዎች ብርሃን ሆነሻል ካንቺ ታሪክ ብዙ ተምሬያለሁ እራሴን ታዘብኩ

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 8 месяцев назад

    ዬኔ ፍልቅልቅ በእውነት ጅግና ነሽ የቅዱስ ሚካኤል ፍር እሰከ መጨረሻ እርሱ ያበርታሽ ጉልበትሽን ዘመንሽን ይባርከው

  • @Uj9yuic
    @Uj9yuic 9 месяцев назад +18

    አትጠገብ ብየዋለሁ ስምሽን ምን አለ ተከታታይ በሆነ ❤❤❤❤❤

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር በአንች አድሮ የሰራው ነው እድሜና ጤና ተረካቢ ትውልድ ይስጠን 🙏

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 9 месяцев назад +6

    እጅግ የምትገርም ሴት እግዚአብሔር ለብዞዎች መድኒት እንድትሆን የመረጣት ጅግና ሴት ፣የልጆች ያለችው ሁሉ እውነት ነው፣አስተዳደግ ችግር ከወላጆች ጉድለት የተነሳ ቲቪ ላይ ጥደዋቸው በኋላ ችግር ሲደርስ ብቻ ነው
    የሚነቁት፣አሁንም የአገራችንን ስም እንደምታስጠሪ ❤ከእምነትሽ ጋር አልጠራጠርም የኔ ቦርባራ❤🙏🙏🙏 አንተ ከየት እንደምታገኛቸው ይገርመኛል እናመሱግናለን🙏🙏

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

  • @kusunemntoynski3376
    @kusunemntoynski3376 9 месяцев назад +2

    የእግዝኣብሄር ስራህ ሁሌም ድንቅ ነው!ፍሬህይወት 😘ጅግና ጽናትሽ እምነትሽ፣ ፈጣሪ የምትፈራ ቅን ሴት፣ የእመብርሃን ወዳጅ። አንቺ ለመግለጽ ቃላት የለኝም፣ ተገፍተሽ ለዚህ መድረሽስ በእውነት ደስ ይላል፣ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ከአንቺ ጋር ይሁን💙

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 9 месяцев назад +5

    ስላንቺ ቃላቶች ያጥሩኛል የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘርሽ ይባረክ

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад +1

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 9 месяцев назад +1

    እቤት የእግዚአብሔር ስራ 😢😢😢 ታሪክን የሚቀይር እምላክ እንዲዚህ ከፍ ያደርጋል ዘመንሽ ይባረክ ፍርዬ ❤️ ስምን መልእክ ያወጠዋል እሉ የሰውን ፍሬ በትክክል ዘርተሽ ፍሬ ያፈራሽ በመሆንሽ ክብር ይገባሻል 🙏🏾

  • @takelederesa
    @takelederesa 9 месяцев назад +25

    23:18 ለማመን ሚገርም ታሪከ ነው እምነት ጥንካሬ ፈጣሪ ላንቺ ያደለሽ መዳንያለም ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ መራ የጠበቀሸ እኛንም ሀገራችንን ከክፍመከራ ይጠብቀን ላንቺም ለእሼም ጤና እድሜ ይስጣቹ የምትሉ

    • @MEd595
      @MEd595 9 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ❤

  • @hiwotadmassu2899
    @hiwotadmassu2899 9 месяцев назад +2

    ከመጀመሪያ ጀምሮ እየተከታተልኩ ነበር በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው የፈጣሪን እርዳታ የእመብርሀን አማላጅነት ምስክር የሆንሽበት ነው። በርቺ።