Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስለአባታችን ስለ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በኔ በሀጢያተኛው አንደበቴ እስክሞት ድረስ በህይወቴ የተደረገልኝን ያየሁት ለውጥ እመስክራለሁኝ በስደት ፆም ፀሎት አላደረግም እሮብ አርብ የለም ሁሌም እንደ አሳማ መብላት ጠዋት ተነሶ ወደስራ እሩጫ ከስራ ስመለስ እግዚአብሔርን ማመስገን የለም ሆዴን ሞልቼ መተኛት እግዚአብሔር በመምህር ግርማ ላይ አድሮ እንደ አጋጣሚ ኢንተርኔት ስጎረጉር እሬድዮ አቢሲኒያ ስሰማ አባታችን የሚያስተምሩት ትምህርት የራሴ ህይወቴ ሆኖ አገኛሁት ከዛም እሳቸው ቤታችን ውስጥ የፀሎት ቤት መስራት እዳለብን ፀሎት ማድረግ እንዳለብን ቀን በቀን አምልኮ ስግደት ፆም ገንዘባችን አስራት በኩራት ማውጣት እንዳለብን ስጋወደሙ መቀበልን እንዳለብን ጠላታችንን በመቁጠሪያ እየቀጠቀጥን እንዴት ማሸነፍ እንዳለብን በሚገባ አስተማሩኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለአባታች ህይወቴን ቤቴ ኑሮዬ በሳችው ትምህርት ስተቀየረ ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤❤❤
አሜን
አሜን,አሜን,አሜን❤❤❤
@@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ አሜን አሜን አሜን
አሜንን
Amen🙏🙏🙏🎉🎉🎉
ሰማዕቱ አባቴ ደጅህን እንደረግጥ መልካም ፍቃድህ ይሁን
ሰማዕቱ የኔንም ቋጠሮ እንደምትፈታው እርግጠኛ ነኝ።።።።። ልቤ ነግሮኛል።።። ለቦታህ አብቃኝ።።። ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
Batem yename heleme naw
አሜን አታውሪ ካወራሽ አትሄጅም እኔ ኢቃማየን አሰርቼ ስጨርስ ልሄድ ብየ ኢቃማየ ላሰራ ስሄድ በውጭ ተሰሪያለሽ ተብየ ታሰርኩኝ በጣም ብዙ ብር ተከፍሎ ወጣሁ ከወር በኋላ ስራየም ተያዘ እስርስር ብየ ተቀምጬ 4ወር አለፈኝ
@@ማለፊያ ayezoshe sematue keserateshe yefetashe 1 ken yesakale becha mechame yehuen ledejue yabekan
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
መምህር ግርማ አባታችን ስንት ሰው አድኔዋል የጾሎት ቦታ እንድንጸሊይ ያደረጉን ውድ አባታችን ናቸው
እወ የኔ እባት እድሜ ይስጣቸው
እኔ ቦታውንም ባረግጥ 100%ግን በምስክርነታችሁ አምናለሁ እኔንም ለዚህ የተከበረ ቦታ ለመርገጥ ያብቃኝ❤❤❤
ያብቃቹ እኔ ክብር ለመድሐኒኣለም ደጁን አስረግጦኛል ሁሉም ለደጁ ያብቃው።
ወኔ ጉጉቴ ሌላ ነው ደስ ሲል ሁላችንም ውጣ ውርዱ ሂወታችን ይፈታልናል የሱ አደለን@@mebatsiyon1561
አሜን ከስደት መልሶ ለደጂ ያብቃኝ መድሃኒያለም❤❤❤
ስለ መምህር ግርማ መልክምነት ስነግርለት ውስጤ በደስታ ይሞላል እኮ, ስለ አባታችን ስንስማ.. ሁላችን ለአባታችን ፍሬዎች ነን እግዚአብሔር ይመስገን, አባታችን ስለ ሰጠን ... ሰምተን እንምልሳለን ደሞ.
በጣም🙏
እህቴ በፀሎት አስቤኝ እኔም የመምህር ግርማ ፍሬ ነኝ በስደት ሆኚ መንፈስን እየተዋጋው ነው ፈጣሪ ያበርታኝ
አሜን በትክክል
Betami ye hulu abat new
እግዚአብሔር ይመስገን
ጎበዝ መንፈሣዊ ከሆኑ አይቀር እንዳቺ ነው እግዚአብሔር ያበርታሽ እረጅም እድሜ ለመምህር ግርማ እና ለፍሬዎቻቸው❤❤❤❤
ረጅም እድሜ ለመምህር ግርማ ፡፡ ጠንቋይ እየተባሉ፤መተተኛ እየተባሉ ይሄን ሁሉ ፈተና ታግሰውና ችለው ስንቱን ወደ እግዚአብሄር መለሱ ፡፡ ጸሎት፤ስግደት፤አስራት፤የሰይጣን አሰራርን፤ጾም የማንውቅ የነበረውን ሰዎች አስተማሩን፤ገሰጹን፤ወደ እግዚአብሄር መለሱን ፡፡ ቄሶች በየቀኑ ንሰሀ ግቡ ይሉን ነበር ግን ለይስሙላ ነበር ፡፡ መምህር ግርማ ግን በተግባር አስተማሩን ፡፡ እድሜያቸውን ያርዝምልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
ጠንቋይ ነዉ ጠንቋይ የሚላቸዉ
አሜን ፫!
ልክ ብለሻል እህቴ እኔ በእዉነት መምህር ግርማን ባላቸዉ እድሜ ቤተክርስቲያን ብትጠቀምባቸዉ ባይ ነኝ🙏
ለምን እኛ ልጆቻችን በሱባኤ አምላካችንን እንዲፈቀድላቸዉ አንጠይቀዉም ? መልስ ያለዉ እሱ ብቻ ነዉ ለዚህ መቸስ ፒትሽን አንሰበስብ በዚህ አናምንም የበላዮ ገዥዉ ከፈቀደ ማንም መቃወም አይችልም።
እኔም ባይ ነኝ
አባቴ መምህር ግርማ ከዚህ በላይ ስለእርሶ ብል ደስ ይለኝ ነበር ከእግዚአብሔር በታች መንገድ የመሩኝ ያነቁኝ ውድ አባቴ ውድድድድድድድድ አደርጎታለው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከእርሶ ጋር ይሁን የዘብሩ ዳኛ የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ሰይፉን መዞ ይጠብቆት ቸሩ መድሀንያለም እረጅም እድሜ ይስጦት ቀኝ አይኔ ኖት
በሰመ አብ ወልድ ወመንፈሰቅዱሰ አህዱ አምላክ አሜን እህቴ የመጣሸበት መንገድ ከኔጋር በጣም ይመሳሰላል ሰለ እግዚአብሄር ያለሸ ፍቅር ደሰይላል ብዙንግዜ ጠፍተን መመለሳችን ጥንካሬ ይሰጠናል ብየ አምናለሁ ባንችም ያየሁት እሱን ነወ ሁሉንም ያንችን የተለቀቁትን video አይቻለሁ ጥሩነወ በዚሁ ያበርታሸ ሁላችንም ያበርታን እህቴ ትንሸ ብቻ እንድታሰቢበት የምፈልገወ እኔም እንዳች እሰከቅርብ ግዜ የመምህር ግርማ ተከታይ ነበርኩ በሄዱበት የምሄድ ግን እሱ ሰት ነወ የእግዚአብሔር ተከታይ እንጂ የሰዉ ተከታይ መሆን የለብንም እህቴ አንድና አንድ ሰማእቱን በሱባኤ ጠይቄዉ ይመልሰልሻል በሰሜ ይመጣሉ ብሏል በሰምህ አጋንት ሰናወጣ አልነበረ ታምር ሰንሰራ አልነበረ ይሉኛል እኔግን አላዉቃቹህም ነወ የሚላቸው የተዋህዶልጆች ያጋንት ምሰክርነት አያሰፈልገንም አዉቃለሁ ሁላችንም ሰዉተከታይና ሰዉ አፉቃሬ በመሆናችን ብቻ እዉነታዉ አይታየንም ከመራሩ እዉነት ይልቅ እከሌ ተነካ ብለንነዉ የምንነሳዉ እሱ አይደለም ክርሰትና ክርሰትና አሰተዉሉ በርጋታ የሚራመዱበትን አሰተዉሎ በሱባኤ በፀም በፀሎት እግዚአብሄርን ጠይቆ ነወ አሁንላይግ ያአይደለም የምናየወ በዪቱዩብ ላይ ከምንም ተነሰቶ ዛሬ መምህር ነወ ተከታይያፈራል ከዛ ሁሉም እየተነሳ መምህሬ ነወ ሰተትምህርት ቢሰጥና ትክክል ትምህርት አይደለም ብትይ ሁሉም ይነሳብሻል የሄ ነዉ አሁን ላይ እየሆነ ያለዉ ለማንኛዉ ም ሁላችንም የቅዱሰ ጊወርጊሰ አምላክ ይጠብቀን ከፈተናዉም ይሰዉረን አሜን 🙏🏾 🙏🏾 🙏🏾
አሜን: አሜን: አሜን::እውነት: ነው::
@@ሚካወለተትንሳኤ Amen 🙏 ❣️
ሚገርም መንፈሳዊ ህይወት ❤❤❤❤ከምስክር ጀምሮ ደጋግመክ ብትሰማው ኣይጠገብም ❤❤❤ላንቺ የጎብኘ ኣምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስ🎉🎉🎉
ስለመምህር ግርማ መመስከር ሁሌ መታደል ነው በየ አውደ ምህረቱ ከመምህር ግርማ ከሳቸው መገለጥ በኋላ ብዙ መምህራኖች ተነስተዋል የሳቸውን ያህል አማኙን ከእውነተኛው የመንፈስቅዱስ ሐይል በማስተማር ና በፈውስ ያሳዩ አባት ናቸው ጌታ እንዳለው ሀሰተኛውን ከእውነኛ የምትለዩት በፍሬይቸው ነው ብሏልና ምእመናን መልካሙን ፍሬ ፈልጋችሁ አግኙት ፡ መፅሐፍ የእግዚአብሔር የሆኑ እነዚሕ ይከተሏቸዋል ይላል የመፈወስ ፀጋ እባብና ጊንጥን የመርገጥ ስልጣን
በትክክል እድሜያቸውን ያስረዝምልን
አሜን:አሜን: አሜን::
ሰው እኮናቸው መምሕር ግርማ ወገን
@@yyfff4809ሰዉ አይደሉም ያለህ ማነዉ?? ከሰዉም የተመረጡ አባት ጌታ በሳቸዉ ላይ አድሮ ህዝቡን ከአጋንንት እስራት የሚፈታ ። እና ምን ለማለት ፈልገህ ነዉ?? የጌታን ማደሪያ እናቱን የካድክ የአዉሬ መንፈስ አማኝ ዉጣ ከዚ ጌታ ይገስፅህ።😈😈😈😈
@@yyfff4809አዉሬዉን በመናፍቃን አዳራሽ ታገኘዋለህ እዛ ፈልገዉ😈😈😈😈😈
እህታችን ያለችው ልክ ነው እና ስለ መምህር ግርማ እኔም ምስክር ነኝ እውነት የሳቸው ትምርት ህይወቴን ነው የቀየረው እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
አባታችን መምህር ግርማ ቡዙ ነገር ተቀይረናን ንስሀ ገብተናን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
የዛሬው ፕሮግራም ቃላት የለኝም ቀጥሉበት ነው የምለው ነገም ደግሜ አየዋለው ልጅቷ መንፈስ ቅዱስ የቀረባት ናት❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እህታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ሰለ መምህር ግርማ ስለ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰለ ራስሽ የህይወት ዉጣ ዉረድ የሰጠሽን ትምህርት በጣም ደስ ይላል የፀሎት ቤትሽን በጣም ወድጄዋለሁ አላዬንም እንደዚህ ያሉ ትምህርቶቾን ሁሌም ስለምትመግበን አመሰግንሐለሁ በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የመምህር ግርማ ተማሪዎች ሀይማኖት በምግባር ነዉ የሚያዉቁት!! የዘመኑ ሊቅ ብያቸዋለሁ አባቴ መምህር!!!❤❤❤
ስለ ማይነገር ስጦ እግዚአብሔር ይመስገን ሰይቱን ቅዱስ ጊዮርጊ የደጀህ አብቃን እንደሀጥያት ሳይሆን እንደምረትህ አርግልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤናይስጣቸው የብዙ ሰው ሂወት ቀየሩ እህታችን እውነተነው የተናገር ፀጋው ያብዛልሽ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን እናመሰግናለን በፀሎታቸውወለተ ስላሴ አስብኝ በጣም ነው የማመርረው አይሆንኝም ብዬ የሁላችንም ልብ ይስጠን
የቅዱስ ጊወርጊስን ምስክርነት ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግብም ሁሌ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ቃለ ለሂወት ያሰማለን ደንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ❤❤❤❤❤
አባታችን መምህር ግርማን እድሞና ጤና ይስጣቸው የኔም የሌሎችም የብዙ እህት ወንድሞቼን ህይወት ቀይረዋል ።በጣም እናመሰግናቸዋለን ❤❤❤❤❤❤
አላዬ በርታ ፐሮግራማቹ የቡዙዎችን ነፍስ ይታደጋል መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽በጣም ደሰ የሚል እውነተኛ ፣ አስተማሪ የሆነ ምስክርነት ነው : በመንበርከክ ፣ በመፆም፣ በመፀለይ ፣ በመስገድ ወስጥ ትልቅ ሰማያዊ የሆነ ከፍታን እግዚአብሔር አምላክ ይሰጠናል : እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ እና ጤና ለአንችም ለልጆችሽም ይስጥልን! ወለተኪዳን እና ቤተሰቧን በፀሎታችሁ አስቡን።
አላዬ ወንድሜ በርታ። በሀይማኖት ግብርህ ላይ ብቻ ጠንክረህ ቁም። የዚህ ሁሉ ነፍስ ድህነት ሽልማትህ ነው። የዘላለም ቤትህ ማህተም ነው። ተባረክ።
ክብር ምስጋና ይግባው ፈጣሪያችን! የቅ/ጊዮርጊስ አምላክ በረከት በኛም ይደርብን።
ድንቅ ምስክርነት ነው. እኔ ግን የመንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ በእዉነት ምናይነት ስጦታ ነው. እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም እግዚአብሔር ይድርስልን አምስጋኝ ያድርገን . ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን. በጸሎት አስቡን 🥲❤️
አንደበትሽን እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክልሽ::የመልዐከ መንክራት መምህርግ ግርማ ስራ ተወርቶ እያልቅም እድሜአቸውን ያስረዝምልን
እህታችን በጣም ነው ደስ የምትይው እውነተኛ ክርሰቲያን ማለት እንዳንቺ ነው እንጂ በርቺ እኛንም አስቢን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያበቃን ዘንድ ደሞም የመምህር ግርማን ትምህርት የተገበርሽው አንቺ ነሽ ❤
አመሰግናለው ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ያስብህ የቅዱሳን አምላክ አይለይህ
ሰማህቱ ጎርጊስ ለደጁ ያብቃን🙏🙏
ወንድማችን አላየ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ
የናፈቀን ምስክርነት እልልልልልልልልልልልልልልልልል
እሰይ❤ እልልልልልልልልልልየኔናትትትትትትትአረ እንዴት መታደል ነው በመብርሀን❤❤❤❤እንዴትስ መባረክ😭ላንቺ የደረሠች እመ_ብዙሀን ለኛም በሀጥያት ለተጨማለቅነው! ትጎብኘን🤲🤲🤲
ሰማዕቱ ልጆችሽን ይባርክልሽ።።።።
አቤት የመምህር ግርማ ውለታ እንደኔ ያለበት ከስም ክርስትና ወጥቼ የእውነት ክርስትያን ሆኛለው ከነቤተሠቤ መምህርዬ መላከ መንክራት ኑሩልኝ
አለን እድሜና ጤና ይስጥልን ላባታችን❤
እም ደምሩኝ❤❤
እህቴ እግዚአብሔር ካቺ ጋር ነውና የኔም ሒወት እጅግ በኃጢያት ውስጥ ነኝና 20 አመት በሱስ ውስጥ በዝሙት ውስጥ እጅግ በኃጢያት ውስጥ ነኝና በፀሎትሽ አስቢኝ አደራ ብርሃነ ስላሴ ብለሽ ክርስቶስን ለመፈለግ እኔም ያቅሜን እጥራለሁ ነገር ግን በፀሎትሽ በፀሎታችሁ አስቡኝ አስቢኝ ። ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔሬ ይሁን የጊዮርጊስና የክርስቶስ ሰምራ አማላጅነት እለምናለሁ ይሆናል ይሳካል ብዬም አምናለሁ ። እንዲህ ብዬ ስፅፍ እራሴን እያመመኝና እየደበረኝ ውስጤ እያመመኝ ነው ጭቅላቴን ዞር እያለብኝ ነው ። እመቤቴ ሁሌም ጠብቀሽኛልና ለንሰሀ አብቂኝ አሜን
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ትርዳሽ በቅርበት ከፈለግሽኝ ልታገኝኝ ትችያለሽ
እህቴ እንዴት ላግኝሽ እባክሽ እኔም ላናግርሽ ፋልጌ ነበር።
የቅድስት አርሴማ ማሩን አስመጥተህ ጥዋት ተነስተህ በባዶ ሆድህ ላሰው ለውጡን ታያለህ ሱስ ታስቆማለች የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት አዳምጥ እራስህን እዛ ታገኘለህ በተረፈ እግዚአብሔር ያግዝህ
እባክሽን እህቴ እኔም ላገኝሽ እፈልጋለሁ ስልክ ሽፋን ላኪልኝ
የኔ እህት አይዞሽ በርቺ እመቤቴን እያለቀስሽ ተማፀኛት እኔም በመብርሀን ሰው ሆኛለው
ምን ዓይነት ምሥክርነት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ በቤቱ ያፅናሽ ከነቤተሰብሽ
የኔ ማር ያልሽወ ሁሉ ትክክል ንወ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ
አሜን አሜን አሜን እህቴ ሰማዕቱ በፈረሱ ቤትሽ ይግባ ይጎብኝሽ እህቴ
ኡፍ ታድለሽ በመቤቴ የኔናት እመብርሀን ልጆችሽን ቤትሽንና ኑሮሽንም ሁሉ ትባርክልሽ በልጆችሽ ታሣርፍሽ የኔ መልካም ወንድማችን አላዬ ላንተ ቃል የለንም ብቻ አምላክ ይጠብቅህ ወንድማለሜ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እህቴ አንቺንም ትባርክልኝ እመቤቴ
ክብርና ምስጋና ለአምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ይሁንልኝ አሜን አሜን አሜን
በጣም የሚገርም መንፈሳዊ ህይወት ነዉ ብዙ ተምረንበታል በጣም እናመሰግናለን
በጣም እፁቡ ድንቅ ነው በእውነት እግዚአብህሄር ይመስገን አባታችን መምህር ግርማ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የኛ እቁ አባት እህታችን ፀገውን ያብዛልሽ ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ ሰደተኘዋ ልጅህ ለደጅህ አብቃኝ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ አባቴ መምህር ግርማ ወንድም እኔንና ከጨለማ ህይወት ነው ያወጣኝ አሁንም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶችንና አሜን አሜን
አባቴ መምህር ግርማ አንድ ቀን አግንቻቸው አላውቅ ግን በትምህርታቸው ብቻ ሰው ሁኜ እንድኖር ረድቶኛል፣ፈጣሪ ረድቶኝ አንድቀን ባገኛቸው ደስ ይለኛል።
ጌታ ሆይ የኔንም የቤተሰቦቸን ታሪክ ቀይረው
😢😢የኔ ከማን 😢😢
አሜን እፍፍፍፍ ሁሉም ቤት ነዉ ለካ ሰማቱ ይፍታልን ቤተሰቦቻችንን❤
የኔ እሕት እባክሽ ወለተ ገብርኤል ብለሽ ፀልይልኝ
@@KwtKwt-x8j እግዚአብሔር ያስብሽ የቅዱሳኖቹ አምላክ አይለይሽ ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለይሽ ከሀጢአት በስተቀር የልብሽ መሻት ይፈፀምልሽ በርቺ እህቴ
እህቴ በእውነት ነፍሴ እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ቅናት አድሮብኝ አያቅም በእውነት ውስጤን የማላውቀው ነገር ነው የተሰማኝ በስማእቱ በፀሎት አስቢኝ
እግዚያብሔር ይመስገን አባታችንን የሰጠን አንችንም የቀየረልን እኛንም የጠራን ወንድማችን አላዬ ቃለህይወትን ያሰማልን
እኛንም መንፈስ ቅዱስን። ፍቅሩን በልቦናችን ይሙላልን። እምላከ ቅዱስ ጌወርጊስ። ተመስገን እንኳን ፈጣሪ ለዚህ አበቃሺ እህታችን❤❤❤❤
ወይኔ በመቤቴ ምን አይነት የታደልሽ ነሽ በበገናም አባትሽን ታመሠግኛለሽ በጣም ስለተደሠትኩብሽ በመንፈሣዊ ቅናት ቀናሁብሽ💔💔💔😥😥😥
ይህን ምስክርነት እንድሰማ ያደረግከኝ በምክንያት ነው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅህን በረከትህን ለማግኘት የተመረጥኩ አድርገኝ ።እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
ዋው እንዴት ደስ የሚል መንፈሳዊ ህይወት ነው።አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ የእውነት አባት ናቸው ።ህይወታችን ከክርስቶስ እንዲጣበቅ ነው ያደረጉት. እኔም ምስክር ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እኚን አባት ስላነሳልን
በዚህ ክፉ ዘመን ክፋትን በምናይበት የሰዉ ልጅ የአረመኔነት ጥግ በጨቅለሸ ህፃን ላይ በምናይበት ጊዜ ለኔ የመምህር ግርማ ትምህርት መፅናኛየ ተስፋየ ማንቃየ ነዉ በ እዉነት እሳቸዉን የመሰለ እረኛ ስላለኝ ተፅናናሁ
እህቴ አንቺን የሰማ አግዚአብሔር የሁላቺንም ይስማለን ቤቱ ያፅናሺ ዎንድማቺን አግዚአብሔር የአግልግሎት ዝመን ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት እፁብ ድቅ ምስክርነት ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ያችን ህይወት የለወጠ አምላከ ጊዮርጊስ እኛንም ይርዳን አሜን እህታችን መጨርሻሽን ያሳምርልሽ በርች
ያባታችን የመምሕር ግርማ ወድሙ ፍሬዎች ይለያሉ እኔም በሣቸው ትምሕርት ከሞት ወደሕይወት መጥቼአለው እግዚአብሔር ይመሥገን
እህታችን በጣም እናመሰግናለን። ዶርቃ ሚዲያንም እንዲሁ እናመሰግናለን። ለአሉባልተኞቹ በመጥፎ መንፈስ ለሚነዱት አምላካችን እግዚያብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸዉ።
አለም ሊመሰክር ጥቂት ስለቀራቸው አባት ክፋ የሚናገር ሰው!በእውነት. የተዋህዶ አማኝ ነኝ ካለ እግዚአብሄር ይገስፀው:: እንዴ,,,,ሰውን ሰውነቱን ከጠፋበት መንገድ መልሶ ህመሙንም ፈውሶ ከሱስና ከዝሙት ሀጥያት ከመመለስ በላይ ምን ያድርጉ? ሲያርጒ ወይ እንደ ክርስቶስ ሲሰቀሉ ያሳዪ?እሳቸው ላይ የተያዘውን አጀንዳ እግዚ በህይወት እያለ ያሳየኝ::መምህር ግርማ እድሜዎን ከኔ ለርስዎ ይጨምር!!!
መምህር ግርማ የእውነት ሰው ለድያብሎስ እራስምታትናቸው ❤❤❤❤❤ እድሜእናጤና ይስጥልን ለአባታችን❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን. የመምህር ተሞሪወች እድህናችው ውይደስሲል ❤❤❤❤❤❤ የፃለት ቤቱስያምር እኔም ከስደት መልስ አሳቤ. እደዚህነው. ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፆለት አስቡኝ 👏👏👏
እግዚአብሔር የሀሳብሽን ይሙላልሽ እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@@ሚካወለተትንሳኤአሜን. አሜን አሜን 👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የተደረገ ለእኛም ይደረግልን ብዙም ተደርጎልናል ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃን አሜን
አምላኬ ሁይ አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ፅጋ ይስጥልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ፀበል ቦታው ለማየት ከልቤ እመኛለሁ ስለ መድሃኔዓለም ብላችሁ እምታግዙኝ ቢኖር አምላክ በበረከቱ ይጎብኛችሁ እያልኩ እለምናችኋለሁ ።
እኔ የጳውሎስ ነኝ እኔ የአጵሎስ ነኝ አትበሉ በአሁን ሰአት ፅድቅና ኩነኔ የተቀላቀለበት ጊዜ ነውና አሁን ደግሞ እሷ እግዚአብሔር ረድቷት በተናገረችው ሂዱና ፀልይልኝ እያላችሁ ተግተልተሉ ሰው አታምልኩ ያሰው ሲወድቅ አብራችሁ ትጠፋላችሁና እናትና ልጁን እና ቅዱሳኑን መላእክቱን ያዙ እሳቸው እንኳን ለእናንተ ስለራሳቸው መጨረሻም አያውቁምና አትሳቱ
You have got a perfection.❤❤❤
በትክክል ❤
አተሰው ነው እንዴ እምታመልክ አባቴ ሙስልሞችን ይመስል ምን ማለትነው ሰው አታምልኩ ማለት ሰው አመለክን አሉ በትምህርታቸው ተለወጥን ማለት እንዴ ያጨረጭራል እንዴ😢😢😢
@@BurthukalBurthu በትምህርታቸው ተለወጥን ስትይ ትምህርቱን ከቤተክርስቲያን ስርዓት አንፃር ትክክል መሆንና አለመሆኑን ማየት አለብሽ። ስለዚህ ደግሞም ከዚያም በኋላ እነሱ ላይ ትኩረት ማድረግ የለብሽም
ሰማዐቱ ጊዮርጊስ ለኔና ልጄ ለደጂህ አብቃን ካለንበት ጭንቀት አዉጣን።
በጣም ነው ደስያለኝ ቃለሕይወት ያሰማቹ
አሰይ እህታችን ላንቺ የደረሰ እግዛአብሄር ለእኛም ይድረስልን ኤልሻዳይ ዶርቃ ሚዲኣ የምታገለግሉ ለሁላቹ እድሜና ጤና ያድላቹ መድሃኒኣለም❤❤❤
ልክ ነሽ አህታችን አባቶችን የሚተቹ ሰወች ቀስ በቀስ እግዚአብሔርን እስከመተቸት ይደርሳሉ
ምናይነት መመረጥ መታደል ነው እህቴ በጸሎትሺ አስቢኝ እድሜ ለአባታችን ለመምህር ግርማ
ከዚህ በረከት አለመካፈል እርግማን ነዉ😢😢😢
በጣም የሚገርምነው እህታችችን እንኳን ህይወትሽ ቀየረልሽ አምላከ ቅዱስ ጎርጊስ አይዞሽ በርቺ ለወንድማችንም የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን
የኔ አባት መምህር ግርማ ናቸው ያነቁን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ሰደት ሁነን ሰለክርስና ያነቁን እሳቸው ናቸው ቃል ያጥረኛል እውነት የኔ አባት ሰወዳቸው ቃል የለኝም😘😘😘😥
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን አሜን 🙏 ለመልካም ስክርነት ልንገርሽን እግዚአብሔር ይመሥገን ። ያጠንክርሽ።እኛንም ብርታቱን ይስጠን። ሁለታችሁ ፣አላዬ እናመሠግናለን።
እድሜና ጤና ለአባታችን መላከ መንክራት ።ከራማ ሰይጣን መሆኑን ላሳወቁን ድንቅ አባታችን ። ከራማ ጠባቂ መላዕክ ነዉ እያሉ ስንቱ በከንቱ አልፎአል😢
እግዚአብሔር ይርዳን የማዳን መንገዳችን ይክፈትልን። ተከፍተው ለመየድ ያለኝ ጉጉት ልከት የለውም ሰማይቱ ለደጁ ያብቃኝ። 🌹❤🌹❤❤🌹🙏❤❤🌹🌹❤❤🌹❤❤❤🌹🌹🌹🙏🌹🌹❤
እኔ የአባቴ የመምህር ግርማ ልጅ ነኝ ❤በርሜል ጊዮርጊስ ደሞ ለደጁ ያብቃኝ እዛ ቅዱስ ስፍራ
አሜን ሁልችነንም ያብቃን
አሜን ሁላችንም ያብቃን
እኔ ❤❤
አሜን፫ ለሁላችን
❤ ለመልዓከ መንክራት መምህር ግርማ ❤ ረጅጅጅምምምም ....እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ ። ያብዛዎት !!! ❤❤❤ ለብዙዎቻችን መንገድ የከፈቱሉን ኖት የሰው ልጅ ከክፉ መንፈስ ሲለይና ሲድን የሰው ልጅ ሊደሰት ይገባዋል ካልተደሰተ ደግሞ ራሱን መመርመር አለበት ። እግዚአብሔር ልብ ይስጠን እናም ያንቃን አሜን አሜን አሜን ....
የመምህር ግርማ ፍሬ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይጠብቅልሽ ያሳድግልሽ ❤
እግዚኦ ተሰአለነ... አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይቅር ይበለን :: አሜን...
መምህር ግርማ አነቁኝ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ለስጋወደሙ አበቃኝ አሁን በቢቱ ያፅናኝ አሜን
በጣም መልካምና አስተማር መረሓግብር ነዉ። ብርታቱን ይስጥህ።
አቤት አገላለፅና ቅልጥፍና በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክሽ እመብርሀን ላንች እንደደረሰች ለኛም ትድረስልን
ተመስገን ፈጣሪ በእውነት እህታችን ዕድለኛ ነሽ ለዚህ ክብር በመብቃት ቸሩ መድሓኒአለም የተመሰገነ ይሁን በርቺ ወላዲተ አምላክ አመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ወዳጇ ታማልደን. አሜን
እህታለምዬ እግዚአብሔር መጨረሻሽ ያሳምርልሽ 🎉🎉🎉ሰማዕቱ አባቴ ለቤትህ በልበቃ እንኳን ባለሁበት ፈውስኝ አድነኝ ፍቃድህ ከሆነ አንተ አያልቅብህም አያቅትህም አምላከ ቅዱስ ጊዮርግስ ይክበር ይመስገን።
እግዚአብሔር ይባርክሽ አንደበትሽ ጣፋጭ ነው። ጸጋውን ብዝት ያድርግልሽ። ተክለዮሐንስ ብለሽ በጸሎት አስቢኝ
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭ሲላ አባታችን ሜመህር ግራማ ማልካም ኔገር ስት ሰሙ ሁምባችሁ የመጣ ማነው አባታቺን ሸ ዓመት ኑሩልን
የእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጠንካራ ሴትነች።
መምሕርግርማን የሚቃወሙ እራሳቸውን ይመርምሩ ለአባታችን እረዠም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በፀጋላይ ፀጋ ያብዛልን ክርስትናን በማስመሠል ሳይሆን በተግባር የኖሩ ለበጉ የተላኩ መልካም እረኛናቸው እኔ በግሌ ብዙተምርያለው የአምልኮስግደት ስግደት ፆም ፀሎት አስራት ማውጣት ...እረስንቱን አስተማሩ የጠላትነገር እድንነቃ ያደረጉን የዋሕ አባትናቸው እንወዳቸዋለን እሳቸውን የሚጠላ ምእመንም ሆነ አባት ጥንቆላ ሠውን መጣል የሚወዱናቸው
ወይ መታደል መጨረሻሽን ያሰምር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሁላችንም በቤቱ ያኑረን
አባታችን አባ ገ/ኪዳን ሰማዕቱ ቅዱሰ ጌዮረጌሰ ይቅረ ይበሎት በእውነት ሁላችንም ይቅረ ይበለን ቦታው ይሄዱ እሰኪአባታችን መምህረ ግረማ እኮ ንቁ ንቁ በለው ከልጅነት እሰከ 65 አመታቸው እየጮኩ ነው አንሰማም በተለዬ........... !!!!!
እውነት ነው በማለዳ የተያዝን ትውልዶች ነን
እህቴ ወልደ መድህን ብለሽ በጸሎት አስብኝ❤❤❤
@@saniatube2360 እኔ አባ ገብረኪዳን የሚባሉትን ባትሰሙ ባይ ነኝ። ከዚህ በፊትም ለሰይጣን ስም እየሰጣችሁ አንዴ ጠቋር አንዴ ወሰንጋላ እያሉ የማያውቁትን በድፍረት በቤተክርስቲያን አውደ ምህረት ላይ እነ መምህር ግርማን እየወቀሱ ሲያስተምሩ ነበር። ባለፈው ደሞ ስለታምረኛው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ብዙ ካሉ በኃላ እኔ ቅድስት ድንግልን ሳላይ እናንተ አያችሁ? እያሉ ይመጻደቃሉ። ስለ በርሜል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያየው ያውቀዋል። እኔ እንኳን እስከ አሁን የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ከማለት ውጭ ለመናገር ቃላት አላገኘሁለትም። ተአምር የሚታይበት ቦታ ነውና። እሳቸው ግን ...ያው መቸም እድሜ ለመምህር ግርማ ፣ለመምህር ተስፋዬ ትምህርት ያለባቸው ችግር ምን እንደሆነ ገብቶኛል ሰው ማሳታቸው ግን በጣም ያናድደኛል
@@tsionpetros4979 በትክክል ገልፀሽዋል።እሳቸዉ ለእዉቀት ብለዉ አብሾም ጠጥተዋል ይባላል። እኚህ ሰዉ ያለጥርጥር መታች ደብተራ መሆናቸዉን እንዲህ ወንጌሉ የገባቸዉ ያዉቁታል። እሳቸዉ በዘሩት በማር የተለወሰ መርዝ ምክንያት ብዙዎች ግራ ተጋብተዋል። እግዚአብሔር ከእንዲህ አይነት የበግ ለምድ ከደረቡት ነጣቂ ተኩላዎች ቤተክርስቲያንንና ኽዝቡን ይጠብቅልን።
@@Zeritu-r8o አሜን! ትክክል ነሽ እህቴ
እግዚብሔር ይመስገን መጨረሻውን ያሣምርልሽ
ለአንች የደረሰች እመ ብርሃን ለኛም ትድረሰልን !ልዑል እግዚአብሔር ያብርታሺ በቤቱ ያጽናሺ እህቴ ልዑል እግዚአብሔር ልጆችሺን በጥበቡ ያሳድግልሺ ፀሎት ቤትሺ በጣም ያምራል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መጨረሻሽን ያሰማልን እህታችን እኛንም እንዳንች ወደቤቱ ይምራን
ለአባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እና ለእሳቸዉ ፍሬወች መምህር ተስፋዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከቱን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ❤
በታም ደስ የሚል ትምህርት ነበር በሳ ቀናሁባት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የኔ ግልፅ እህት ዘመንሽን የባርክልሽ
እግዚአብሔር በረድኤቱ ያሰተካክልልን
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያፂናልን አሜንለወዲማችን ቃለህያወት ያስማልን ፃጋዉን ያብዛልህ
እህቴ ላች የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ይድረስልን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በእውነት በቤቱ ያፀናሽ በረች በፀሉት አስቦኝ ተስፋ ተሳኤ ብላችሁ
ጀዝቅያ(እግዚአብሔር ያጽናኝ)አንደበትሽ ሲጣፍጥ እህቴ ሁሉንም ምስክርነቶች ሰምቻቸዋለው በውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እኔ እግዚአብሔር በስደት በአረብ ሃገር በስቃይ ሁኝ ጠራውት በመምህር ግርማ በኩል መለሰልኝ አባታችን እረዥም እድሜናጤና ይስጣቸው ብዙ ነፍሳትን እያዳኑነው ሰማአቱ ቅዱስ ጊዩጊስ የበርሚሉ እኔም 9ጌዜ ገብቻለው እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ታምራት የሚደረግበት የድህነት ቦታ ነው ለሚቃወሙ ሰወች ልቦና ይስጣችው እኔም ሰስማ በጣም አዝኛለው ::
እውነት ነው እህቴ በጣም ያሳዝናል እመቤታችን ለሀገርሽ ታብቃሽ እህቴ ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን አይነልቦናችንን ያብራልን 😢😢😢
በለተቀኖ ነሃሴ 16 ቀን 2014 ነው ከስደት የተሙለስኩት ተመልሻለው እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@@MekdesArage-ne8ic እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ
እህቴ ምን ብዬ ልበልሽ እግዚያብሄር በቤቱ ያጽናሽ ጥሩ ትምርትነው ልጆችንም እመቤቴ ከነልጇ ታሳድግልሽ ዶቃ ሚድያ እናመሰግናለን
አሜንአሜንን ላችየደረሠጌታ ለኔምይድረሥልኝ😢
እህቴ ትንሱ በጣም ደስ የሚል ህይወት ነው ያለሽበት እግዚአብሔር ይመስገን ።የሁልጊዜ ምኞቴ ነው በሙሉ ልብ ሆኜ እግዚአብሔር ለማመስገን .....🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅርተ ጊዎርጊስ በጸሎትሽ አስቢኝ እህቴ
ስለአባታችን ስለ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በኔ በሀጢያተኛው አንደበቴ እስክሞት ድረስ በህይወቴ የተደረገልኝን ያየሁት ለውጥ እመስክራለሁኝ በስደት ፆም ፀሎት አላደረግም እሮብ አርብ የለም ሁሌም እንደ አሳማ መብላት ጠዋት ተነሶ ወደስራ እሩጫ ከስራ ስመለስ እግዚአብሔርን ማመስገን የለም ሆዴን ሞልቼ መተኛት እግዚአብሔር በመምህር ግርማ ላይ አድሮ እንደ አጋጣሚ ኢንተርኔት ስጎረጉር እሬድዮ አቢሲኒያ ስሰማ አባታችን የሚያስተምሩት ትምህርት የራሴ ህይወቴ ሆኖ አገኛሁት ከዛም እሳቸው ቤታችን ውስጥ የፀሎት ቤት መስራት እዳለብን ፀሎት ማድረግ እንዳለብን ቀን በቀን አምልኮ ስግደት ፆም ገንዘባችን አስራት በኩራት ማውጣት እንዳለብን ስጋወደሙ መቀበልን እንዳለብን ጠላታችንን በመቁጠሪያ እየቀጠቀጥን እንዴት ማሸነፍ እንዳለብን በሚገባ አስተማሩኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለአባታች ህይወቴን ቤቴ ኑሮዬ በሳችው ትምህርት ስተቀየረ ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤❤❤
አሜን
አሜን,አሜን,አሜን❤❤❤
@@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ አሜን አሜን አሜን
አሜንን
Amen🙏🙏🙏🎉🎉🎉
ሰማዕቱ አባቴ ደጅህን እንደረግጥ መልካም ፍቃድህ ይሁን
ሰማዕቱ የኔንም ቋጠሮ እንደምትፈታው እርግጠኛ ነኝ።።።።። ልቤ ነግሮኛል።።። ለቦታህ አብቃኝ።።። ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
Batem yename heleme naw
አሜን አታውሪ ካወራሽ አትሄጅም እኔ ኢቃማየን አሰርቼ ስጨርስ ልሄድ ብየ ኢቃማየ ላሰራ ስሄድ በውጭ ተሰሪያለሽ ተብየ ታሰርኩኝ በጣም ብዙ ብር ተከፍሎ ወጣሁ ከወር በኋላ ስራየም ተያዘ እስርስር ብየ ተቀምጬ 4ወር አለፈኝ
@@ማለፊያ ayezoshe sematue keserateshe yefetashe 1 ken yesakale becha mechame yehuen ledejue yabekan
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
መምህር ግርማ አባታችን ስንት ሰው አድኔዋል የጾሎት ቦታ እንድንጸሊይ ያደረጉን ውድ አባታችን ናቸው
እወ የኔ እባት እድሜ ይስጣቸው
እኔ ቦታውንም ባረግጥ 100%ግን በምስክርነታችሁ አምናለሁ እኔንም ለዚህ የተከበረ ቦታ ለመርገጥ ያብቃኝ❤❤❤
አሜን
ያብቃቹ እኔ ክብር ለመድሐኒኣለም ደጁን አስረግጦኛል ሁሉም ለደጁ ያብቃው።
ወኔ ጉጉቴ ሌላ ነው ደስ ሲል ሁላችንም ውጣ ውርዱ ሂወታችን ይፈታልናል የሱ አደለን@@mebatsiyon1561
አሜን ከስደት መልሶ ለደጂ ያብቃኝ መድሃኒያለም❤❤❤
ስለ መምህር ግርማ መልክምነት ስነግርለት ውስጤ በደስታ ይሞላል እኮ, ስለ አባታችን ስንስማ.. ሁላችን ለአባታችን ፍሬዎች ነን እግዚአብሔር ይመስገን, አባታችን ስለ ሰጠን ... ሰምተን እንምልሳለን ደሞ.
በጣም🙏
እህቴ በፀሎት አስቤኝ እኔም የመምህር ግርማ ፍሬ ነኝ በስደት ሆኚ መንፈስን እየተዋጋው ነው ፈጣሪ ያበርታኝ
አሜን በትክክል
Betami ye hulu abat new
እግዚአብሔር ይመስገን
ጎበዝ መንፈሣዊ ከሆኑ አይቀር እንዳቺ ነው እግዚአብሔር ያበርታሽ እረጅም እድሜ ለመምህር ግርማ እና ለፍሬዎቻቸው❤❤❤❤
ረጅም እድሜ ለመምህር ግርማ ፡፡ ጠንቋይ እየተባሉ፤መተተኛ እየተባሉ ይሄን ሁሉ ፈተና ታግሰውና ችለው ስንቱን ወደ እግዚአብሄር መለሱ ፡፡ ጸሎት፤ስግደት፤አስራት፤የሰይጣን አሰራርን፤ጾም የማንውቅ የነበረውን ሰዎች አስተማሩን፤ገሰጹን፤ወደ እግዚአብሄር መለሱን ፡፡ ቄሶች በየቀኑ ንሰሀ ግቡ ይሉን ነበር ግን ለይስሙላ ነበር ፡፡ መምህር ግርማ ግን በተግባር አስተማሩን ፡፡ እድሜያቸውን ያርዝምልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ጠንቋይ ነዉ ጠንቋይ የሚላቸዉ
አሜን ፫!
ልክ ብለሻል እህቴ እኔ በእዉነት መምህር ግርማን ባላቸዉ እድሜ ቤተክርስቲያን ብትጠቀምባቸዉ ባይ ነኝ🙏
ለምን እኛ ልጆቻችን በሱባኤ አምላካችንን እንዲፈቀድላቸዉ አንጠይቀዉም ? መልስ ያለዉ እሱ ብቻ ነዉ ለዚህ መቸስ ፒትሽን አንሰበስብ በዚህ አናምንም የበላዮ ገዥዉ ከፈቀደ ማንም መቃወም አይችልም።
እኔም ባይ ነኝ
አባቴ መምህር ግርማ ከዚህ በላይ ስለእርሶ ብል ደስ ይለኝ ነበር ከእግዚአብሔር በታች መንገድ የመሩኝ ያነቁኝ ውድ አባቴ ውድድድድድድድድ አደርጎታለው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከእርሶ ጋር ይሁን የዘብሩ ዳኛ የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ሰይፉን መዞ ይጠብቆት ቸሩ መድሀንያለም እረጅም እድሜ ይስጦት ቀኝ አይኔ ኖት
አሜን አሜን አሜን
በሰመ አብ ወልድ ወመንፈሰቅዱሰ አህዱ አምላክ አሜን እህቴ የመጣሸበት መንገድ ከኔጋር በጣም ይመሳሰላል ሰለ እግዚአብሄር ያለሸ ፍቅር ደሰይላል ብዙንግዜ ጠፍተን መመለሳችን ጥንካሬ ይሰጠናል ብየ አምናለሁ ባንችም ያየሁት እሱን ነወ ሁሉንም ያንችን የተለቀቁትን video አይቻለሁ ጥሩነወ በዚሁ ያበርታሸ ሁላችንም ያበርታን እህቴ ትንሸ ብቻ እንድታሰቢበት የምፈልገወ እኔም እንዳች እሰከቅርብ ግዜ የመምህር ግርማ ተከታይ ነበርኩ በሄዱበት የምሄድ ግን እሱ ሰት ነወ የእግዚአብሔር ተከታይ እንጂ የሰዉ ተከታይ መሆን የለብንም እህቴ አንድና አንድ ሰማእቱን በሱባኤ ጠይቄዉ ይመልሰልሻል በሰሜ ይመጣሉ ብሏል በሰምህ አጋንት ሰናወጣ አልነበረ ታምር ሰንሰራ አልነበረ ይሉኛል እኔግን አላዉቃቹህም ነወ የሚላቸው የተዋህዶልጆች ያጋንት ምሰክርነት አያሰፈልገንም አዉቃለሁ ሁላችንም ሰዉተከታይና ሰዉ አፉቃሬ በመሆናችን ብቻ እዉነታዉ አይታየንም ከመራሩ እዉነት ይልቅ እከሌ ተነካ ብለንነዉ የምንነሳዉ እሱ አይደለም ክርሰትና ክርሰትና አሰተዉሉ በርጋታ የሚራመዱበትን አሰተዉሎ በሱባኤ በፀም በፀሎት እግዚአብሄርን ጠይቆ ነወ አሁንላይግ ያአይደለም የምናየወ በዪቱዩብ ላይ ከምንም ተነሰቶ ዛሬ መምህር ነወ ተከታይያፈራል ከዛ ሁሉም እየተነሳ መምህሬ ነወ ሰተትምህርት ቢሰጥና ትክክል ትምህርት አይደለም ብትይ ሁሉም ይነሳብሻል የሄ ነዉ አሁን ላይ እየሆነ ያለዉ ለማንኛዉ ም ሁላችንም የቅዱሰ ጊወርጊሰ አምላክ ይጠብቀን ከፈተናዉም ይሰዉረን አሜን 🙏🏾 🙏🏾 🙏🏾
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
አሜን: አሜን: አሜን::እውነት: ነው::
@@ሚካወለተትንሳኤ Amen 🙏 ❣️
ሚገርም መንፈሳዊ ህይወት ❤❤❤❤ከምስክር ጀምሮ ደጋግመክ ብትሰማው ኣይጠገብም ❤❤❤ላንቺ የጎብኘ ኣምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስ🎉🎉🎉
ስለመምህር ግርማ መመስከር ሁሌ መታደል ነው በየ አውደ ምህረቱ ከመምህር ግርማ ከሳቸው መገለጥ በኋላ ብዙ መምህራኖች ተነስተዋል የሳቸውን ያህል አማኙን ከእውነተኛው የመንፈስቅዱስ ሐይል በማስተማር ና በፈውስ ያሳዩ አባት ናቸው ጌታ እንዳለው ሀሰተኛውን ከእውነኛ የምትለዩት በፍሬይቸው ነው ብሏልና ምእመናን መልካሙን ፍሬ ፈልጋችሁ አግኙት ፡ መፅሐፍ የእግዚአብሔር የሆኑ እነዚሕ ይከተሏቸዋል ይላል የመፈወስ ፀጋ እባብና ጊንጥን የመርገጥ ስልጣን
በትክክል እድሜያቸውን ያስረዝምልን
አሜን:አሜን: አሜን::
ሰው እኮናቸው መምሕር ግርማ ወገን
@@yyfff4809ሰዉ አይደሉም ያለህ ማነዉ?? ከሰዉም የተመረጡ አባት ጌታ በሳቸዉ ላይ አድሮ ህዝቡን ከአጋንንት እስራት የሚፈታ ። እና ምን ለማለት ፈልገህ ነዉ?? የጌታን ማደሪያ እናቱን የካድክ የአዉሬ መንፈስ አማኝ ዉጣ ከዚ ጌታ ይገስፅህ።😈😈😈😈
@@yyfff4809አዉሬዉን በመናፍቃን አዳራሽ ታገኘዋለህ እዛ ፈልገዉ😈😈😈😈😈
እህታችን ያለችው ልክ ነው እና ስለ መምህር ግርማ እኔም ምስክር ነኝ እውነት የሳቸው ትምርት ህይወቴን ነው የቀየረው እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
አባታችን መምህር ግርማ ቡዙ ነገር ተቀይረናን ንስሀ ገብተናን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
የዛሬው ፕሮግራም ቃላት የለኝም ቀጥሉበት ነው የምለው ነገም ደግሜ አየዋለው ልጅቷ መንፈስ ቅዱስ የቀረባት ናት❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እህታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ሰለ መምህር ግርማ ስለ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰለ ራስሽ የህይወት ዉጣ ዉረድ የሰጠሽን ትምህርት በጣም ደስ ይላል የፀሎት ቤትሽን በጣም ወድጄዋለሁ አላዬንም እንደዚህ ያሉ ትምህርቶቾን ሁሌም ስለምትመግበን አመሰግንሐለሁ በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የመምህር ግርማ ተማሪዎች ሀይማኖት በምግባር ነዉ የሚያዉቁት!! የዘመኑ ሊቅ ብያቸዋለሁ አባቴ መምህር!!!❤❤❤
ስለ ማይነገር ስጦ እግዚአብሔር ይመስገን ሰይቱን ቅዱስ ጊዮርጊ የደጀህ አብቃን እንደሀጥያት ሳይሆን እንደምረትህ አርግልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤናይስጣቸው የብዙ ሰው ሂወት ቀየሩ እህታችን እውነተነው የተናገር ፀጋው ያብዛልሽ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን እናመሰግናለን በፀሎታቸውወለተ ስላሴ አስብኝ በጣም ነው የማመርረው አይሆንኝም ብዬ የሁላችንም ልብ ይስጠን
የቅዱስ ጊወርጊስን ምስክርነት ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግብም ሁሌ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ቃለ ለሂወት ያሰማለን ደንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ❤❤❤❤❤
አባታችን መምህር ግርማን እድሞና ጤና ይስጣቸው የኔም የሌሎችም የብዙ እህት ወንድሞቼን ህይወት ቀይረዋል ።
በጣም እናመሰግናቸዋለን ❤❤❤❤❤❤
አላዬ በርታ ፐሮግራማቹ የቡዙዎችን ነፍስ ይታደጋል መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽በጣም ደሰ የሚል እውነተኛ ፣ አስተማሪ የሆነ ምስክርነት ነው : በመንበርከክ ፣ በመፆም፣ በመፀለይ ፣ በመስገድ ወስጥ ትልቅ ሰማያዊ የሆነ ከፍታን እግዚአብሔር አምላክ ይሰጠናል : እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ እና ጤና ለአንችም ለልጆችሽም ይስጥልን! ወለተኪዳን እና ቤተሰቧን በፀሎታችሁ አስቡን።
አላዬ ወንድሜ በርታ። በሀይማኖት ግብርህ ላይ ብቻ ጠንክረህ ቁም። የዚህ ሁሉ ነፍስ ድህነት ሽልማትህ ነው። የዘላለም ቤትህ ማህተም ነው። ተባረክ።
ክብር ምስጋና ይግባው ፈጣሪያችን! የቅ/ጊዮርጊስ አምላክ በረከት በኛም ይደርብን።
ድንቅ ምስክርነት ነው. እኔ ግን የመንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ በእዉነት ምናይነት ስጦታ ነው. እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም እግዚአብሔር ይድርስልን አምስጋኝ ያድርገን . ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን. በጸሎት አስቡን 🥲❤️
አንደበትሽን እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክልሽ::
የመልዐከ መንክራት
መምህርግ ግርማ ስራ ተወርቶ እያልቅም እድሜአቸውን ያስረዝምልን
እህታችን በጣም ነው ደስ የምትይው እውነተኛ ክርሰቲያን ማለት እንዳንቺ ነው እንጂ በርቺ እኛንም አስቢን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያበቃን ዘንድ ደሞም የመምህር ግርማን ትምህርት የተገበርሽው አንቺ ነሽ ❤
አመሰግናለው ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ያስብህ የቅዱሳን አምላክ አይለይህ
ሰማህቱ ጎርጊስ ለደጁ ያብቃን🙏🙏
ወንድማችን አላየ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ
የናፈቀን ምስክርነት እልልልልልልልልልልልልልልልልል
እሰይ❤ እልልልልልልልልልል
የኔናትትትትትትት
አረ እንዴት መታደል ነው በመብርሀን❤❤❤❤
እንዴትስ መባረክ😭ላንቺ የደረሠች እመ_ብዙሀን ለኛም በሀጥያት ለተጨማለቅነው! ትጎብኘን🤲🤲🤲
ሰማዕቱ ልጆችሽን ይባርክልሽ።።።።
አሜን አሜን አሜን
አቤት የመምህር ግርማ ውለታ እንደኔ ያለበት ከስም ክርስትና ወጥቼ የእውነት ክርስትያን ሆኛለው ከነቤተሠቤ መምህርዬ መላከ መንክራት ኑሩልኝ
አለን እድሜና ጤና ይስጥልን ላባታችን❤
እም ደምሩኝ❤❤
እህቴ እግዚአብሔር ካቺ ጋር ነውና የኔም ሒወት እጅግ በኃጢያት ውስጥ ነኝና 20 አመት በሱስ ውስጥ በዝሙት ውስጥ እጅግ በኃጢያት ውስጥ ነኝና በፀሎትሽ አስቢኝ አደራ ብርሃነ ስላሴ ብለሽ ክርስቶስን ለመፈለግ እኔም ያቅሜን እጥራለሁ ነገር ግን በፀሎትሽ በፀሎታችሁ አስቡኝ አስቢኝ ። ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔሬ ይሁን የጊዮርጊስና የክርስቶስ ሰምራ አማላጅነት እለምናለሁ ይሆናል ይሳካል ብዬም አምናለሁ ። እንዲህ ብዬ ስፅፍ እራሴን እያመመኝና እየደበረኝ ውስጤ እያመመኝ ነው ጭቅላቴን ዞር እያለብኝ ነው ። እመቤቴ ሁሌም ጠብቀሽኛልና ለንሰሀ አብቂኝ አሜን
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ትርዳሽ በቅርበት ከፈለግሽኝ ልታገኝኝ ትችያለሽ
እህቴ እንዴት ላግኝሽ እባክሽ እኔም ላናግርሽ ፋልጌ ነበር።
የቅድስት አርሴማ ማሩን አስመጥተህ ጥዋት ተነስተህ በባዶ ሆድህ ላሰው ለውጡን ታያለህ ሱስ ታስቆማለች የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት አዳምጥ እራስህን እዛ ታገኘለህ በተረፈ እግዚአብሔር ያግዝህ
እባክሽን እህቴ እኔም ላገኝሽ እፈልጋለሁ ስልክ ሽፋን ላኪልኝ
የኔ እህት አይዞሽ በርቺ እመቤቴን እያለቀስሽ ተማፀኛት እኔም በመብርሀን ሰው ሆኛለው
ምን ዓይነት ምሥክርነት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ በቤቱ ያፅናሽ ከነቤተሰብሽ
የኔ ማር ያልሽወ ሁሉ ትክክል ንወ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ
አሜን አሜን አሜን እህቴ
ሰማዕቱ በፈረሱ ቤትሽ ይግባ ይጎብኝሽ እህቴ
ኡፍ ታድለሽ በመቤቴ የኔናት እመብርሀን ልጆችሽን ቤትሽንና ኑሮሽንም ሁሉ ትባርክልሽ በልጆችሽ ታሣርፍሽ የኔ መልካም ወንድማችን አላዬ ላንተ ቃል የለንም ብቻ አምላክ ይጠብቅህ ወንድማለሜ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እህቴ አንቺንም ትባርክልኝ እመቤቴ
ክብርና ምስጋና ለአምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ይሁንልኝ አሜን አሜን አሜን
በጣም የሚገርም መንፈሳዊ ህይወት ነዉ ብዙ ተምረንበታል በጣም እናመሰግናለን
በጣም እፁቡ ድንቅ ነው በእውነት እግዚአብህሄር ይመስገን አባታችን መምህር ግርማ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የኛ እቁ አባት እህታችን ፀገውን ያብዛልሽ ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ ሰደተኘዋ ልጅህ ለደጅህ አብቃኝ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ አባቴ መምህር ግርማ ወንድም እኔንና ከጨለማ ህይወት ነው ያወጣኝ አሁንም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶችንና አሜን አሜን
አባቴ መምህር ግርማ አንድ ቀን አግንቻቸው አላውቅ ግን በትምህርታቸው ብቻ ሰው ሁኜ እንድኖር ረድቶኛል፣ፈጣሪ ረድቶኝ አንድቀን ባገኛቸው ደስ ይለኛል።
ጌታ ሆይ የኔንም የቤተሰቦቸን ታሪክ ቀይረው
😢😢የኔ ከማን 😢😢
አሜን እፍፍፍፍ ሁሉም ቤት ነዉ ለካ ሰማቱ ይፍታልን ቤተሰቦቻችንን❤
የኔ እሕት እባክሽ ወለተ ገብርኤል ብለሽ ፀልይልኝ
@@KwtKwt-x8j እግዚአብሔር ያስብሽ የቅዱሳኖቹ አምላክ አይለይሽ ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለይሽ ከሀጢአት በስተቀር የልብሽ መሻት ይፈፀምልሽ በርቺ እህቴ
እህቴ በእውነት ነፍሴ እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ቅናት አድሮብኝ አያቅም በእውነት ውስጤን የማላውቀው ነገር ነው የተሰማኝ በስማእቱ በፀሎት አስቢኝ
እግዚያብሔር ይመስገን አባታችንን የሰጠን አንችንም የቀየረልን እኛንም የጠራን ወንድማችን አላዬ ቃለህይወትን ያሰማልን
እኛንም መንፈስ ቅዱስን። ፍቅሩን በልቦናችን ይሙላልን። እምላከ ቅዱስ ጌወርጊስ። ተመስገን እንኳን ፈጣሪ ለዚህ አበቃሺ እህታችን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ወይኔ በመቤቴ ምን አይነት የታደልሽ ነሽ በበገናም አባትሽን ታመሠግኛለሽ በጣም ስለተደሠትኩብሽ በመንፈሣዊ ቅናት ቀናሁብሽ💔💔💔😥😥😥
ይህን ምስክርነት እንድሰማ ያደረግከኝ በምክንያት ነው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅህን በረከትህን ለማግኘት የተመረጥኩ አድርገኝ ።እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
ዋው እንዴት ደስ የሚል መንፈሳዊ ህይወት ነው።አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ የእውነት አባት ናቸው ።ህይወታችን ከክርስቶስ እንዲጣበቅ ነው ያደረጉት. እኔም ምስክር ነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እኚን አባት ስላነሳልን
በዚህ ክፉ ዘመን ክፋትን በምናይበት የሰዉ ልጅ የአረመኔነት ጥግ በጨቅለሸ ህፃን ላይ በምናይበት ጊዜ ለኔ የመምህር ግርማ ትምህርት መፅናኛየ ተስፋየ ማንቃየ ነዉ በ እዉነት እሳቸዉን የመሰለ እረኛ ስላለኝ ተፅናናሁ
እህቴ አንቺን የሰማ አግዚአብሔር የሁላቺንም ይስማለን ቤቱ ያፅናሺ ዎንድማቺን አግዚአብሔር የአግልግሎት ዝመን ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት እፁብ ድቅ ምስክርነት ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ያችን ህይወት የለወጠ አምላከ ጊዮርጊስ እኛንም ይርዳን አሜን እህታችን መጨርሻሽን ያሳምርልሽ በርች
ያባታችን የመምሕር ግርማ ወድሙ ፍሬዎች ይለያሉ እኔም በሣቸው ትምሕርት ከሞት ወደሕይወት መጥቼአለው እግዚአብሔር ይመሥገን
እህታችን በጣም እናመሰግናለን። ዶርቃ ሚዲያንም እንዲሁ እናመሰግናለን። ለአሉባልተኞቹ በመጥፎ መንፈስ ለሚነዱት አምላካችን እግዚያብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸዉ።
አለም ሊመሰክር ጥቂት ስለቀራቸው አባት ክፋ የሚናገር ሰው!በእውነት. የተዋህዶ አማኝ ነኝ ካለ እግዚአብሄር ይገስፀው::
እንዴ,,,,ሰውን ሰውነቱን ከጠፋበት መንገድ መልሶ ህመሙንም ፈውሶ ከሱስና ከዝሙት ሀጥያት ከመመለስ በላይ ምን ያድርጉ? ሲያርጒ ወይ እንደ ክርስቶስ ሲሰቀሉ ያሳዪ?
እሳቸው ላይ የተያዘውን አጀንዳ እግዚ በህይወት እያለ ያሳየኝ::
መምህር ግርማ እድሜዎን ከኔ ለርስዎ ይጨምር!!!
መምህር ግርማ የእውነት ሰው ለድያብሎስ እራስምታትናቸው ❤❤❤❤❤ እድሜእናጤና ይስጥልን ለአባታችን❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን. የመምህር ተሞሪወች እድህናችው ውይደስሲል ❤❤❤❤❤❤ የፃለት ቤቱስያምር እኔም ከስደት መልስ አሳቤ. እደዚህነው. ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፆለት አስቡኝ 👏👏👏
እግዚአብሔር የሀሳብሽን ይሙላልሽ እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@@ሚካወለተትንሳኤአሜን. አሜን አሜን 👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የተደረገ ለእኛም ይደረግልን ብዙም ተደርጎልናል ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃን አሜን
አምላኬ ሁይ አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ፅጋ ይስጥልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ፀበል ቦታው ለማየት ከልቤ እመኛለሁ ስለ መድሃኔዓለም ብላችሁ እምታግዙኝ ቢኖር አምላክ በበረከቱ ይጎብኛችሁ እያልኩ እለምናችኋለሁ ።
እኔ የጳውሎስ ነኝ እኔ የአጵሎስ ነኝ አትበሉ በአሁን ሰአት ፅድቅና ኩነኔ የተቀላቀለበት ጊዜ ነውና አሁን ደግሞ እሷ እግዚአብሔር ረድቷት በተናገረችው ሂዱና ፀልይልኝ እያላችሁ ተግተልተሉ ሰው አታምልኩ ያሰው ሲወድቅ አብራችሁ ትጠፋላችሁና እናትና ልጁን እና ቅዱሳኑን መላእክቱን ያዙ እሳቸው እንኳን ለእናንተ ስለራሳቸው መጨረሻም አያውቁምና አትሳቱ
You have got a perfection.❤❤❤
በትክክል ❤
አተሰው ነው እንዴ እምታመልክ አባቴ ሙስልሞችን ይመስል ምን ማለትነው ሰው አታምልኩ ማለት ሰው አመለክን አሉ በትምህርታቸው ተለወጥን ማለት እንዴ ያጨረጭራል እንዴ😢😢😢
@@BurthukalBurthu በትምህርታቸው ተለወጥን ስትይ ትምህርቱን ከቤተክርስቲያን ስርዓት አንፃር ትክክል መሆንና አለመሆኑን ማየት አለብሽ። ስለዚህ ደግሞም ከዚያም በኋላ እነሱ ላይ ትኩረት ማድረግ የለብሽም
ሰማዐቱ ጊዮርጊስ ለኔና ልጄ ለደጂህ አብቃን ካለንበት ጭንቀት አዉጣን።
በጣም ነው ደስያለኝ ቃለሕይወት ያሰማቹ
አሰይ እህታችን ላንቺ የደረሰ እግዛአብሄር ለእኛም ይድረስልን ኤልሻዳይ ዶርቃ ሚዲኣ የምታገለግሉ ለሁላቹ እድሜና ጤና ያድላቹ መድሃኒኣለም❤❤❤
ልክ ነሽ አህታችን አባቶችን የሚተቹ ሰወች ቀስ በቀስ እግዚአብሔርን እስከመተቸት ይደርሳሉ
ምናይነት መመረጥ መታደል ነው እህቴ በጸሎትሺ አስቢኝ እድሜ ለአባታችን ለመምህር ግርማ
ከዚህ በረከት አለመካፈል እርግማን ነዉ😢😢😢
በጣም የሚገርምነው እህታችችን እንኳን ህይወትሽ ቀየረልሽ አምላከ ቅዱስ ጎርጊስ አይዞሽ በርቺ ለወንድማችንም የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን
የኔ አባት መምህር ግርማ ናቸው ያነቁን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ሰደት ሁነን ሰለክርስና ያነቁን እሳቸው ናቸው ቃል ያጥረኛል እውነት የኔ አባት ሰወዳቸው ቃል የለኝም😘😘😘😥
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን አሜን 🙏 ለመልካም ስክርነት ልንገርሽን እግዚአብሔር ይመሥገን ። ያጠንክርሽ።እኛንም ብርታቱን ይስጠን። ሁለታችሁ ፣አላዬ እናመሠግናለን።
እድሜና ጤና ለአባታችን መላከ መንክራት ።ከራማ ሰይጣን መሆኑን ላሳወቁን ድንቅ አባታችን ። ከራማ ጠባቂ መላዕክ ነዉ እያሉ ስንቱ በከንቱ አልፎአል😢
እግዚአብሔር ይርዳን የማዳን መንገዳችን ይክፈትልን። ተከፍተው ለመየድ ያለኝ ጉጉት ልከት የለውም ሰማይቱ ለደጁ ያብቃኝ። 🌹❤🌹❤❤🌹🙏❤❤🌹🌹❤❤🌹❤❤❤🌹🌹🌹🙏🌹🌹❤
እኔ የአባቴ የመምህር ግርማ ልጅ ነኝ ❤በርሜል ጊዮርጊስ ደሞ ለደጁ ያብቃኝ እዛ ቅዱስ ስፍራ
አሜን ሁልችነንም ያብቃን
አሜን ሁላችንም ያብቃን
እኔ ❤❤
አሜን፫ ለሁላችን
እኔ የጳውሎስ ነኝ እኔ የአጵሎስ ነኝ አትበሉ በአሁን ሰአት ፅድቅና ኩነኔ የተቀላቀለበት ጊዜ ነውና አሁን ደግሞ እሷ እግዚአብሔር ረድቷት በተናገረችው ሂዱና ፀልይልኝ እያላችሁ ተግተልተሉ ሰው አታምልኩ ያሰው ሲወድቅ አብራችሁ ትጠፋላችሁና እናትና ልጁን እና ቅዱሳኑን መላእክቱን ያዙ እሳቸው እንኳን ለእናንተ ስለራሳቸው መጨረሻም አያውቁምና አትሳቱ
❤ ለመልዓከ መንክራት መምህር ግርማ ❤ ረጅጅጅምምምም ....እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ ። ያብዛዎት !!! ❤❤❤ ለብዙዎቻችን መንገድ የከፈቱሉን ኖት
የሰው ልጅ ከክፉ መንፈስ ሲለይና ሲድን የሰው ልጅ ሊደሰት ይገባዋል ካልተደሰተ ደግሞ ራሱን መመርመር አለበት ። እግዚአብሔር ልብ ይስጠን እናም ያንቃን አሜን አሜን አሜን ....
የመምህር ግርማ ፍሬ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይጠብቅልሽ ያሳድግልሽ ❤
እግዚኦ ተሰአለነ... አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይቅር ይበለን :: አሜን...
መምህር ግርማ አነቁኝ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ለስጋወደሙ አበቃኝ አሁን በቢቱ ያፅናኝ አሜን
በጣም መልካምና አስተማር መረሓግብር ነዉ። ብርታቱን ይስጥህ።
አቤት አገላለፅና ቅልጥፍና በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክሽ እመብርሀን ላንች እንደደረሰች ለኛም ትድረስልን
ተመስገን ፈጣሪ በእውነት እህታችን ዕድለኛ ነሽ ለዚህ ክብር በመብቃት ቸሩ መድሓኒአለም የተመሰገነ ይሁን በርቺ ወላዲተ አምላክ አመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ወዳጇ ታማልደን. አሜን
እህታለምዬ እግዚአብሔር መጨረሻሽ ያሳምርልሽ 🎉🎉🎉ሰማዕቱ አባቴ ለቤትህ በልበቃ እንኳን ባለሁበት ፈውስኝ አድነኝ ፍቃድህ ከሆነ አንተ አያልቅብህም አያቅትህም አምላከ ቅዱስ ጊዮርግስ ይክበር ይመስገን።
እግዚአብሔር ይባርክሽ አንደበትሽ ጣፋጭ ነው። ጸጋውን ብዝት ያድርግልሽ። ተክለዮሐንስ ብለሽ በጸሎት አስቢኝ
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭ሲላ አባታችን ሜመህር ግራማ ማልካም ኔገር ስት ሰሙ ሁምባችሁ የመጣ ማነው አባታቺን ሸ ዓመት ኑሩልን
የእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጠንካራ ሴትነች።
መምሕርግርማን የሚቃወሙ እራሳቸውን ይመርምሩ ለአባታችን እረዠም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በፀጋላይ ፀጋ ያብዛልን ክርስትናን በማስመሠል ሳይሆን በተግባር የኖሩ ለበጉ የተላኩ መልካም እረኛናቸው እኔ በግሌ ብዙተምርያለው የአምልኮስግደት ስግደት ፆም ፀሎት አስራት ማውጣት ...እረስንቱን አስተማሩ የጠላትነገር እድንነቃ ያደረጉን የዋሕ አባትናቸው እንወዳቸዋለን እሳቸውን የሚጠላ ምእመንም ሆነ አባት ጥንቆላ ሠውን መጣል የሚወዱናቸው
ወይ መታደል መጨረሻሽን ያሰምር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሁላችንም በቤቱ ያኑረን
አባታችን አባ ገ/ኪዳን ሰማዕቱ ቅዱሰ ጌዮረጌሰ ይቅረ ይበሎት በእውነት ሁላችንም ይቅረ ይበለን ቦታው ይሄዱ እሰኪ
አባታችን መምህረ ግረማ እኮ ንቁ ንቁ በለው ከልጅነት እሰከ 65 አመታቸው እየጮኩ ነው አንሰማም በተለዬ........... !!!!!