Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተዋህዶ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ለዚህ ቤት ማድ ምግብ ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን 😍😍😍🤲🤲🤲🤲💒
በእውነቱ ብዙ ትረዱናላችሁ እንዳትጠፉ በልማድ እያጠፋን ነውና
እውነት ነው
ትክክል ❤❤❤
በክርስቲያኖች ዘንድ እየተስፋፋ ስለመጣው ቤቢ ሻዎር ትምህርት ቢሰጡበት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልዎ።
አዎ እባካችሁን
እግዛብሔር ይባርካቹ❤❤❤ መልሳቹ ልብን ያጠግባል❤❤❤
እኔማ ሱስ ሁላ ነው የሆነብኝ ማርያምን ብዙ ነገር ነው በልማድና ክርስትና የተማርኩት እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልኝ ፀጋውን ያብዛላቹ
ቃለ ህይወት:ያሰማልን:ረጅምእድሜ:ይስጣችሁ:ለቤቱአዲስነኝ:ግን1ወር ውስጥ:ብዙተምሬአለሁ:መምርዬ:አደራ:በፀሎትአስበኝ:ወደተኪዳንነኝ:በስደት:እየተገላታሁነው:ላይሞላ😢😢😢
ቃልህወት ያሰማልን
ካለዎተን ያሰማልን, ያገልግሎት ዘመናቺሁን ያብዛልን
የልምድ ከርስትና በእናንተ ቀረ።እናመሰግናለንመምህር
እንጀራ ላይ ልጅን ማስተኛት የማይጠቅም ባሕል ነው። ይልቁንም ለእንጀራ ክብር አለመስጠት ሁሉ ይመስለኛል። ልጅ በእንጀራ ስለተኛ ባለሀብት አይሆንም። በተረፈ ሌላው ቆንጆ ነው በርቱ።
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን ብዙ እያወቅንበት ነው ጸጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ሳልጠይቅ ጥያቄዎቼ ሁሉ እየተመለሱልኝ ነዉ ማወቅ የምፈልገዉን ሁሉ አግንቻለሁ እሰካሁን ባለመከታተሌ በጣም ተቆጨሁ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ መምህር🙏
እድሜየ ወደ 50 አመት መዳረሻ ነው ።የፀጉሬ ቀለም ቀላ ያለ ነው።የፀጉር ቀለም ለረጅም ጊዜ እቀባለሁ ።ከክርስትና አስተምሮ ጋር ያለውን ትምህርት ብታብራሩልኝ።አመሠግናለሁ ።
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በዚህ በተደነባበረ አለም ውስጥ ጊዜአችሁን ሰውታችሁ ስለምታስተምሩን የልፋታችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ ልማድና ክርስትና ለእኔ የተጀመረ እስኪመስለኝ ድረስ ብዙ ተምሪበታለሁ ለማለት ነው በልምድ ሌሎች ሰወችን አይቸ ብቻ የምተገብራቸው ነገሮችን እንድተው ጠቆሞኛል በግሌ አመሰግነለሁ በርቱልን❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር።
ቃለሂወያሰማልን
በጣም ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሃይልና ብርታት ይሁናቹ😊😊😊😊❤❤❤❤❤
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን
ሠላም የቀነዲል ሚዲያ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ያንተን ትምህርት ሁሌም ብሰማው አይሰለቸኝም በልጅነቴ አሰላ መድሐኒያለም ቤተክርስቲያን አንተ መተህ የቀረሁበት ጉባኤ የለም እኔ ቄዳር ላይ አስተያየት ለመስጠት ነው እኔ ባለሁበት አካባቢ አንድ ገዳም ብቻ ነው ቄዳር የሚሰጠው እዛም ንሰሀ ስትገባ ቄዳር ካህኑ ያስፈልግሀል ካሉ ይሰጡሀል ግን ሰትጠመቅ 100 ብር ትከፍላለህ በስነስራአት መዝገብ ላይ ተመዝግበህ ነው የምትከፍለው ግዴታ ነው ይሄን ሀገረስብከቱም በደንብ ያወቀዋል የትም ደብር ንሰሃ ብትገባ ቄዳር እንድትጠመቅ እዛ ገዳም እንድትሄድ ነው የምትደረገው ልጅነትን እንዴት በገንዘብ እናስመልሳለን ሁሌም ጥያቄ ይሆንብኛል
አሜን፫በኡነት መምህራችንቃለሒወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። እኔ በግሌ በጣም እየተጠቀምኩበት ነው ቀጥልበት ቀዳሜ ጸጋ ወንድማችን መምህራችን ❤🎉
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር ቄደር ጥምቀት ለምን ለምን ያስፈልጋል
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልንንን
አሜን❤አሜን❤አሜን❤ቃለህይወትያሰማልን❤
ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን አባታችን❤😍🙏
አኔ የምኖረው በሰድት ነዉ ከዚህ በፊት ኢትዮጵያ አያለሁ አ አበባ ከሰው ቤት ተቀጥሬ እሰራ ነበር አና አነድ ቤት የገጠምኝ በጣም አክራሪ የሆኑ የመናፍቅ ቤት ነበር ከዛ 8ሰረቼ ሁልጊዜ የሚጨቀጭቁኝ ጊታነ ተቀበይ ነበር ግን እኔ ከኛ ቤተሠብ ከተዋሕዶ ምነም አይየኘ ም ነበር ከዛቤት ወጥቼ ሌላ ቤት መሰራት ጀመረኩ ጊዜው ቢቆይም ላማከራችሁ ብዬ ፀበል ቦታ ሀጃለሁ ግን ይሄነ አለተናገረኩም አሁን ፈጣሪ ለሀገር ያብቃኘ አና መናገር አለብኝ ይሆን ምትላላቸሁ ሠላማችሁ ይበዛ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የኔ ጥያቄ ጠበል ራቁት መጠመቅ በዲያቆን መጠመቅ እንዲሁም ቡና የጠጡ መጠጣት አይችልም ይባላል ይህስ ለማድ ነው ክርስትና
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤ መምህር በእዉነት ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ትምህርት እድታስተምሩ የፈቀደላቸው እጅግ ብዙ ነገርን እየተማርን ነው በተለይ ውጭ አገር ለምንንኖር ቀጥሉበት መድኃኒዓለም ፍጥረቹን በእናንተ ውስጥ ሆኖ እያስተማረ ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን
እህህህ መምህር እኔም ።እደእግዚሐቤር ፍቃድ እህቴ ያጎቷን ሚስት ወድም ልታገባ ነው እና በሀይማኖት አይፈቀድም ማለት ነው። እናመሱግናለን
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕሬ እግዝብሔር ፀጋውን ያብዛላችሑ በርቱልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርኮት መ/ር, ስሜ ወልደ ሰንበት እባላለሁ:: አንድ ጥያቄ ነበረኝ እርሱም ስለ መንፈሳዊ ስዕላት ትርጉም ምንነት ት/ት ፣ ማብራሪያ ቢሰጡበት ም/ቱም ሰዎች ያለ ትርጉም ከገበያ እየገዙ ይገኛሉ እና በተለይ የእመቤታችን፤፣ የቅዱስ ሚካኤልን ካቶሊክ የሚጠቀሙበትን ነው የሚገዙት ከትርጓሜ ጋርም አብሮ አይሄድም::
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን
Egezyabhir yebarkachew kale Hiwet yasemalen
በታም ደስ የሚል ትምህርት ነው ለካ ማዳመት የሚያስተላን ያልሆነነገር እያስተማሩንነው ይሄ እኮ እያዳመትኩት ሲያልቅ ከመቼው አልቀ ነው የምለው ይሄ ምግብ ነው እንጂ ትምህርት አይደለም እድሜዎት ያብዛልን መምህር ምትኩ
Please መልሱልኝ መምህር ከሰሞኑ እግዚያብሄር ረድቶኝ ለንሰሀ በቅቼ ነበር እናም ቀኖናዬን ጨርሼም ነበር ።አሁን ልጠይቅ የፈለኩት ከሀጽያቴ አንዱ የነበረዉ በሀዠይማኖት ከማይመስለኝ ከአህዛብ ጋር ጾታዊ ግንኙነት ነበረኝ እሱንም ተጸጽቼበት ንስሀ ገባሁ እናም ለዚህ ሀጽያት ደግሞ ቄደር ጥምቀት እንደሚያስፈልግ ሰምቼ ነበር የኔ ንሰሀ አባት ግን ቀኖናዬን ከጨረስኩ በኋላ የሚካኤል እለት ቤት መተዉ ድርሳን ደግመዉ ጸበል እረጭተዉነኝ በቃሽ አሉኝ።ስጠይቃቸዉ አንቺ በንሰሀ ስላጠብሽዉ ቄደር አያስፈልግሽም አሉኝ። ይሄ ነገር እንዴት ታዩታላችሁ? እኔ ያጎደልኩት ነገር ያለ እየመሰለኝ ልቤ አላርፍ አለኝ እባካችሁ መልሱልኝ መምህር። እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ድንቅ አስተምህሮት ነው ዘመናችሁ ይባረክ
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን እኔ በጣም የሚረብሽኝ ነገር ላካፍላቹ መመለስ የሚቻል ከሆነ ቸላ ኣትበሉኝ ከመጀመርያ ስጀምር እናት እና ኣባቴ ሃይማኖት የላቸውም ማለትም ኣባቴ ካቶሊክ እናቴ ኦርቶዶክስ ናት ኣሁን ኣባቴም እናቴም ምንም ቃል ኪዳን የላቸውም ቤተ ክርስቲያን ኣይፈቀድላቸውም እኛ ልጆች ግን የተጠመቅነው ካቶሊክ ነው እኔ ከኣያቴ ከእናቴ ቤተሰብ ጋ ስላደግኩ በኦርቶዶክስ ቤቴ ክርስቲያን እየሄድኩ ቅዳስ እየሰማው ፆምምከእነሱ ጋ እየፆምኩ ነው ያደኩት ከዛ ስደት ስወጣ ስብከት መስማት ጀመርኩ ስብከቱም መዝሙርም መንፈሳዊ ነገር የሚማረውም የሚሰማውም የኦርቶዶክስ ነው እኔ ኣሁን ካቶሊክ ሃይማኖት ኣይመስለኝም እና ደሞ እግዚአብሔር ብፈቅድ ሃገሬ ገብቼ እንደዲስ እጠመቃለው ብየ ኣስባለው በስደት ኣገር ኣንድ ልጅ ተዋዊቄ የትዳር ኣጋር ይሆነኛል ብየ እሱ ደሞ ካቶሊክ ነው ኦርቶዶክስ ኣይወድም ኣሁን እኔ ኦርቶዶክስ እሆናለው ስለው ኣበደ ኣልፈልግም ኣለ እኔ የእናት እና ኣባቴን ሂወት መድገም ኣልፈልግም እባካቹ ለወላጆቼም ለኔም ምክር ለግሱኝ ግራ ገባኝ🙏🤲
Yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ብዙ ተምሪያለሁ በስደት ነዉ እምኖረዉ እና ያገሬልጅ ነዉ እና የፍቅር ጥያቄ አቅርቦልኝ እሽ ብየዉ ነበር እና ቤተሰብ አስጠይቆልኝ ልጁ ግን አለማዊ ነዉ እኔ መፈሳዊይ ነኝ ማለቴ አደለም እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ግን እሱ እዚህ እንጋባ ይለኛን እኔ ደግሞ በለቱ እሽ ብየ በቅዱስ ሚካኤል ተገባባን ቃል ስንገባባ ወደመፈሳዊ እደሚመጣ ይነግረኝ ስለነበር አሁን ሰለመፈሳዊ ሳወራ ሌላ ነገር ነዉ እሚመስለዉ እኔ ደግሞ ሀገር ገብተን በተክሊል ካልሆነ አላገባህም አልኩት ምክኒያቱም እደማይፈቅድ አቃለሁ ባህዛብ ሀገር ይቀየራን ብየ ነበር እሽ ያልኩት በጣም እድመለስ ደከምኩ ጭራሽ እኮን ሊመለስ ባሰበት እኔም ደከመኝ ልተወዉ ነበር ቃል የገባሁትን ሳስብ እደት ብየ እላለሁ ምን ላድርግ እስኪ እኔ በተክሊል ካልሆነ አላገባም ። እና ምን ላድርክ በመላኩ ሚካኤል ቃል ገብቻለሁ😢 ቀ 8:43 8:45
የእኔ እህት በቅዱስ ሚካኤል ቃል ብትገቢም አንቺ አሁን አልካድሽውም መጀመሪያ ወደ መንፈሳዊ ህይወት እንደሚመለስ ቃል ገብቶልሽ አሁን ቃሉን ያጠፈው እራሱ ነው ምናልባት በደንብ የሚያስተምረው መምህር ወይም ካህን ፈልገሽ እንዲማር አስደርጊው ካልሆነ ለወደፊት በመንፈሳዊ ህይወትሽ ልትፈተኝ ትችያለሽ ካልሆነ ከህይወትሽ አውጪው ለምን እንዲህ ያልኩሽ ይመስልሻል እህቴ ወደፊት ፈተና እንዳይገጥምሽ ነው እግዚአብሔር ለምትመኝው ክብር ያብቃሽ::
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕር እና ዲያቆን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
በውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
❤እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤🌻አሜን🌻 አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን🌻 አሜን🌻 አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን🌻 አሜን 🌻አሜን🌻 አሜን🌻 አሜን🌻
ፍትሐት ማይ የተሰኘ ጸሎት አለው እኮ ግን አይደገምም
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ቀዳሚ ፀጋ በርታልን ወንድማችን ከይቅርታ መመለስ የሚቻል ከሆነ ብዙ ጊዜ ሚዲያ ላይ የሚያነታርከን መንፈሳዊ የሆኑ ሰዎች ምዕመናንም ሆኑ መምህራን እንዲሁም ዲ/ን በሰርጋቸው ወቅት ሚስቶች በተክሊልም በቁርባንም ከተሞሸሩ በኋላ በቬሎ ጥፍር ቀለም ተቀብተው ወይም የሚተከል ጠፍር ተክለው አጠቃላይ የሴት መዋቢያዎችን ፀጉርም አርቴ ቀጥለው የምናየው ልክ ነው ወይ?
በተረፈ ግን በጣም በርቱልን በልማድና ክርስትና በደንብ መሰራት አለበት በጉጉትና በደስታ ነው የምንጠብቃቹ❤
ጥሩ ጥያቄ ነው ከትናት በፊት ኢቲ አርት ላይ ተመልሷል መልሱ አንች የጠየቅሽው አይፈቀድም እኛ ስጋዊ ፉላጎት ስለሚያሸንፈን ማስተዋል ስለተሳነን ነው ❤
እግዚአብሔር ይስጥልን በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህር❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን። አንድ ጥያቄ አለኝ ይህም እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው ባለቤቴ ደግሞ ኢትዮጵያ ነው የምትኖረው መግባባት ስላልቻልን ተለያየን። ራሷ በድላኝ እንደገና ዘብር ገብርኤል በመሄድ ስንዴ ገዝታ በመስጠት መቋሚያ አስዘቅዝቃ በአባቶች የሆነ መጥፎ ሥራ በማሰራት ላይ ናት አባቶችም በማህተም የተደገፈ መጥሪያ ደብዳቤ ልከውልኛል እኔም አዝኛለሁ። የተፈጠረውን ክስተት ለሰወች ስነግራቸው የግድ መሄድ እንዳለብኝ ይነግሩኝና ያስፈራሩኛል። እኔ ግን አልሄድም ባለሁበት ሆኜ ማድረግ ያለብኝ አደርጋለሁ ለምን አይወገዙም?
Amen.3kalywet.yasemaln.xega.yabzln.eigzhbr.bledtu.kan.lelwn.amelko.teto.segana.demn.mewesd.melkam.new.bertu.hayl.yestchw
❤❤❤❤❤❤
Qalheyot yasemalen tsegawun yabzalen memeher Egzihaber yebarkachiwu ❤❤❤❤
እጅግ ጠቃሚ ፕሮግራም ነው ተባረኩልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረ❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ ባለፈው መምህር ዲያቆን ሔኖክ መሰለኝ ባልሳሳት እና የክርስትና ጥምቀት ከተጠመቀ በሗላ ለእናት ወይም አብረውት የመጡት የሚጠመቁት ማየ ገቦውን የሚቀይር ጸሎት አድርጋው እንደሚረጩት ትምህርት ሰመቻለሁ አሁን ደግሞ ጭራሽ አይቻልም አላችሁ አታችን ይህን ምን ይላሉ አባታችን
በእውነት መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ርስቱን መንግሥቱን ያውርስልን አሜን ወንድማችን ዘማሪ ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን በርታልን እኛም እየተማርን የማናውቃቸውን እያወቅን ነው ብሎም በልማድ የያዝናቸው ነገር ግን ጎጅ ሁነው ስለአገኘናቸው እንድንጥል ስለረዳችሁን እናመሰግናለን ዋጋችሁ ቸሩ መድኃኒዓለም ይክፈላችሁ አሜን እኔ ጥያቄያን ሳቀርብ በልዑል እግዚአብሔር ስም በትህትና ነው የእኔ ጥያቄ ወንድሜ በመተት ወይንም በድግምት ተይዟል ታዲያ ቤተ ሰቡ ለሁለት ተከፍሏል ግመሹ ብር ከፍለን እናስፈታው ይላል የተጠየቀው ዋጋም እነሱ ባሳሰሩበት እጥፍ ነው ነገር ግን የገንዘቡ ብዛት ሳይሆን የግማሹ ቤተ ሰብ አቋም ብር ከፍሎ ማስፈታት ኃጢአት ነው እሚል ነው ። እባካችሁ አሁን ለልጁ እሚጠቅመውን እና ከእግዚአብሔር መንገድ እማይለየውን መፍትሄ ንገሩን እባካችሁ ባጭር ጊዜ መልሱልን ?#ብር_ከፍሎ_ማስፈታቱ_ኃጢአት_ይሆንን ?
ለምን አይፆምሞ አይሰግድም የእግዚአብሔር ማዳን በነፃ እያለ ?የመምህር ተስፋየ አበራን ገጠመኞችን አዳምጭ ለወንድምሽ መፍትሄ ታገኛለሽ ሲስ እንጅ በጭራሽ ገንዘብ ከፍቶ እንዳያስፈታ ንስሀ ይግባ ይፁም ይስገድ ቅዱስ ቁርባን ይውሰድ ቅባ ቅዱስ ይቀባ 🙏
ሠላም መምህር እኔ በቅህርቡ ነው መከታተል የጀመርኩት ፀጋውን ያብዛላቹ እናመሰግናለን መምህር የኔ ጥያቄ እድሜዬ እስካሁን የማብሰለስለው ነገር ነው እኔ የክርስትና እናቴን አላቃትም እሱ ብቻ ሳይሆን ክርስትና መነሳቴ እጅግ እግጅ ሀሳብ ሆኖብኛል ምክንያቱም ከቤተሰብጋር አላደኩም ቤተሰቦቼ ችልተኞች ስለሆኑም ነው የምጠራጠርው ክርስትና ስም አሰይሚአለሁ ስለሀይማኖቴ ካወኩና ንስሀ ከገባው ሰሀት እናም የእናታን አክስት ጠይቄአት ነበር ባንቀራረብም ከዘመዶቼ እሷን ስለሆነች ያለችው ግን መልሷ አላውቅም ምናልባት እናታችን ስለነበረች ልትነሽ ትችያለሽ አለችኝ ቆይ ግን አልተነስቼ ቢሆንስ መምህር እኔ ክርስትያን የክርስቲያን ቤተሰብ ልጅ እደመሆኔ ያው ያባቴን ሀይማኖት አላቅም ነገር ግን ብዙ ነገር ከቅድስት ቤተክርስቲያን አድርጌአለሁ ቅዱስ ስጋው ወደሙን ወስጃለሁ ዛሬግን በትዳር ምክንያት በሀጥያት ወድቄ አቁሜዋለሁ ገዳማት ጠበል ተጠብያለሁ ግን እስካሁን እጠራጠራለሁ ምን ባረግ ይሻላል ነው እደዚህው ባለሁበት ልፅና በርግጥ ንስሀ ስገባ ቄደር ተጠብያለሁ መፍቴው ምንድነው በዛለይ እህቴ እራሱ የተነሳች አይመስለኝም እኔ የ9 አመት ልጅ ስለነበርኩ ድገት ነበር እና እናቴ ያገኘዋት እህቴ ይህን 8 ወሯ ነበር ከተወለደች እና ለጓደኛዋ ስታወራ ነው የሰማ ሳስታውስ አሁን ካህን ቀጥራ እደቀሩ ከዛንም እናቴም አረፈች በሀይማኖት ጉዳይም ሆነ ያው እናቴ ለምንም ቦታ ስለሌላት የተጠመቀች አይመስለኝም አሁን አልችልም ለማስጠመቅ እህቴን አላገኛትም ምናልባት ስታድግ እንገናኝ ይሆናል ያኔ መጠመቅ ትችላለች? እስቃ ፍቃዳቹና ብችሁ ለሁሉም መልስ ብሰጡኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!
መምህሮቻችን በረቱ ባይቋርጥ ብዙ ተምሬበታለሁ ፀጋዉን ያብዛላችሑ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የምል ት/ቲ ነው ጸጋውን ያብዛላቹ እግዚአብሔር አምላክ👏👏👏
በእዉነቱ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
ቃልዮትን ያሰማልን መምህር🙏🥰የኔ ጥያቄ አንድ ልጅ ክርስትና ከአነሳዉ ቃጣይ የሚወለዱ ልጆች በሙሉ እኔ ከኔሌላ ልያነሳ አይችልም አሉኝ ቤተሰብ ማሌቴ ወንድም ኦነ ይሄ ምንትላላቹ ይቅርታ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል🥰
Amen Amen Amen kale hiwotn yesemaln🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤ yiketelilen
ቃለሕይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችኹ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ገረ እዚ ሆን ብለው ነው ሚረጩት DUBAI በተሌ ሠረት አርገውታል መርጨት
በውነት ብዙ ትምህርት ነው ያገኘንበት ❤❤❤ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ቃለህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆዩልን
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን
በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ዘማሪ ቀዳሚፀጋ በጣም ነዉ የምወድህን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ ልጆችህ ይባርክልህ 🙏🙏🙏
ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
ዊ በጣም እርፍ ነው መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ትምህረቱ ጥሩ ነው ግን ሁሉንም እንዲያማክል ወደ tv channel በንመልከት internet የማይጠቀሙ ሰውን እንድናደችስ አመሰግናልሁ
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁለተኛ ጊዜ ልጠይቅ ነው ይሄን ጥያቄ ስጠይቅ አነቃቂ ንግግር ከቤተክርስትያን አንፃር እነዴት ይታያል በዘመኑ የታየኝ ከባዱ ጉዳይ ስለመሰለኝ ነው አመሰግናለው
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ ይህ ፖሮግራማችሁ ለብዙ ወጣት የት ሂደን እጠይቅ ይሎ ለሚጨነቅ ትልቅ መፍትሄ ነዉ በርቱ ❤❤❤
ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ በህይወት ይጠብቅልን መምህሮቻችን
እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን እኔ ጥያቄየ ማንም ሰው ማንም ክርስቲያን ከኃጥያት መራቅ አለበት በደም ተገዝተናልና ግን ደሞ ስጋዎ ደሙን የምንቀበል ካልተቀበለ ሰው በበለጠ ከምን ከምን መራቅ አለብን ለምሳሌ አንዷ ቆራቢ ስለሆንሽ ልብስሽን በበዓል አትጠቢ አለችኝ ማለት እኔ አረብ ሀገር ነኝ ና እረስቼ ማሽን ውስጥ እከታለሁ። እና ሁለተኛ ጥያቄየ ደግሞ ሰንበትንና የግዝት በዓላትን እንዴት ነው ነው ማክበር ያለብን? አዲስ አበባ ላይ በበዓላት በሰንበት ሁሉ ወፍጮ ይፈጫል ጉድ ነው ክፍለ ሀገር ግን ይሄን ያደረገ እንደ እርኩስ ነው የሚታየው። ለምሳሌ በገጠር በሰንበት ውኃ አይቀዳም አርብ ነው የሚቀዳው ቡና አይወቀጠም በግዝት በዓላትም ቡና አይወቀጥም ልብስ እንኳን አይሰፋም እና ልክ ነው ወይ እንዴት ነው ማክበር ያለብን በነገራችን ላይ የቤተክርስቲያንን አስተምሮ ለማወቅ ነው እንጂ የጠየኩት የገጠሩን የበዓላት አከባበር እወደዋለሁ ይመቸኛል በተለይ ቃለእግዚአብሔር ስናነብበት ስንሰማበት ብንውል።
በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውዴ መምህራችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን ክብርን ያድልልን የኔ ጥያቄ የቆረበች ወጣት ሴት የቆረበ ወንድ ማግባት ነው ያለባት ወይስ በጋቢቻቸው ቀን አብረው ይቆርባሉ በቂ ነው ??? ❤❤🎉🎉ለምለም እባላለው ብዙ ጊዜ ስማቹ አስተካክላቹ አስቀምጡ ስላላቹ ነው መልካም ሳምት የተዋሕዶ ልጆች ሁላቹም በክርስቶስ ፍቅር እወዳቹአለው!!!
🙏
እውነት ነው ምህራችን በአረብ ሀገር ላይ የሚታይ ትልቅ ችግር ሲያሰከትል አይቻለሁ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
በእውነት ለሁላታችሁም ቃለህይወት ያሰማል ን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን
ቃለህይወትን ያሰማልን በውነቱ ገራሚ ማብራርያ ነው
ሰላም የክርሰቶሰ ሰላም ይብዛላቹህ ወንድሞቸ እግአብሔር ይባርክላቹህ
ተዋህዶ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ለዚህ ቤት ማድ ምግብ ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን 😍😍😍🤲🤲🤲🤲💒
በእውነቱ ብዙ ትረዱናላችሁ እንዳትጠፉ በልማድ እያጠፋን ነውና
እውነት ነው
ትክክል ❤❤❤
በክርስቲያኖች ዘንድ እየተስፋፋ ስለመጣው ቤቢ ሻዎር ትምህርት ቢሰጡበት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልዎ።
አዎ እባካችሁን
እግዛብሔር ይባርካቹ❤❤❤ መልሳቹ ልብን ያጠግባል❤❤❤
እኔማ ሱስ ሁላ ነው የሆነብኝ ማርያምን ብዙ ነገር ነው በልማድና ክርስትና የተማርኩት እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልኝ ፀጋውን ያብዛላቹ
ቃለ ህይወት:ያሰማልን:ረጅምእድሜ:ይስጣችሁ:ለቤቱአዲስነኝ:ግን1ወር ውስጥ:ብዙተምሬአለሁ:መምርዬ:አደራ:በፀሎትአስበኝ:ወደተኪዳንነኝ:በስደት:እየተገላታሁነው:ላይሞላ😢😢😢
ቃልህወት ያሰማልን
ካለዎተን ያሰማልን, ያገልግሎት ዘመናቺሁን ያብዛልን
የልምድ ከርስትና በእናንተ ቀረ።እናመሰግናለንመምህር
እንጀራ ላይ ልጅን ማስተኛት የማይጠቅም ባሕል ነው። ይልቁንም ለእንጀራ ክብር አለመስጠት ሁሉ ይመስለኛል። ልጅ በእንጀራ ስለተኛ ባለሀብት አይሆንም። በተረፈ ሌላው ቆንጆ ነው በርቱ።
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን ብዙ እያወቅንበት ነው ጸጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ሳልጠይቅ ጥያቄዎቼ ሁሉ እየተመለሱልኝ ነዉ ማወቅ የምፈልገዉን ሁሉ አግንቻለሁ እሰካሁን ባለመከታተሌ በጣም ተቆጨሁ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ መምህር🙏
እድሜየ ወደ 50 አመት መዳረሻ ነው ።የፀጉሬ ቀለም ቀላ ያለ ነው።የፀጉር ቀለም ለረጅም ጊዜ እቀባለሁ ።ከክርስትና አስተምሮ ጋር ያለውን ትምህርት ብታብራሩልኝ።አመሠግናለሁ ።
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በዚህ በተደነባበረ አለም ውስጥ ጊዜአችሁን ሰውታችሁ ስለምታስተምሩን የልፋታችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ ልማድና ክርስትና ለእኔ የተጀመረ እስኪመስለኝ ድረስ ብዙ ተምሪበታለሁ ለማለት ነው በልምድ ሌሎች ሰወችን አይቸ ብቻ የምተገብራቸው ነገሮችን እንድተው ጠቆሞኛል በግሌ አመሰግነለሁ በርቱልን❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር።
ቃለሂወያሰማልን
በጣም ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሃይልና ብርታት ይሁናቹ😊😊😊😊❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር።
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን
ሠላም የቀነዲል ሚዲያ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ያንተን ትምህርት ሁሌም ብሰማው አይሰለቸኝም በልጅነቴ አሰላ መድሐኒያለም ቤተክርስቲያን አንተ መተህ የቀረሁበት ጉባኤ የለም
እኔ ቄዳር ላይ አስተያየት ለመስጠት ነው እኔ ባለሁበት አካባቢ አንድ ገዳም ብቻ ነው ቄዳር የሚሰጠው እዛም ንሰሀ ስትገባ ቄዳር ካህኑ ያስፈልግሀል ካሉ ይሰጡሀል ግን ሰትጠመቅ 100 ብር ትከፍላለህ በስነስራአት መዝገብ ላይ ተመዝግበህ ነው የምትከፍለው ግዴታ ነው ይሄን ሀገረስብከቱም በደንብ ያወቀዋል የትም ደብር ንሰሃ ብትገባ ቄዳር እንድትጠመቅ እዛ ገዳም እንድትሄድ ነው የምትደረገው ልጅነትን እንዴት በገንዘብ እናስመልሳለን ሁሌም ጥያቄ ይሆንብኛል
አሜን፫በኡነት መምህራችንቃለሒወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። እኔ በግሌ በጣም እየተጠቀምኩበት ነው ቀጥልበት ቀዳሜ ጸጋ ወንድማችን መምህራችን ❤🎉
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር ቄደር ጥምቀት ለምን ለምን ያስፈልጋል
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልንንን
አሜን❤አሜን❤አሜን❤ቃለህይወትያሰማልን❤
ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን አባታችን❤😍🙏
አኔ የምኖረው በሰድት ነዉ ከዚህ በፊት ኢትዮጵያ አያለሁ አ አበባ ከሰው ቤት ተቀጥሬ እሰራ ነበር አና አነድ ቤት የገጠምኝ በጣም አክራሪ የሆኑ የመናፍቅ ቤት ነበር ከዛ 8ሰረቼ ሁልጊዜ የሚጨቀጭቁኝ ጊታነ ተቀበይ ነበር ግን እኔ ከኛ ቤተሠብ ከተዋሕዶ ምነም አይየኘ ም ነበር ከዛቤት ወጥቼ ሌላ ቤት መሰራት ጀመረኩ ጊዜው ቢቆይም ላማከራችሁ ብዬ ፀበል ቦታ ሀጃለሁ ግን ይሄነ አለተናገረኩም አሁን ፈጣሪ ለሀገር ያብቃኘ አና መናገር አለብኝ ይሆን ምትላላቸሁ ሠላማችሁ ይበዛ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የኔ ጥያቄ ጠበል ራቁት መጠመቅ በዲያቆን መጠመቅ እንዲሁም ቡና የጠጡ መጠጣት አይችልም ይባላል ይህስ ለማድ ነው ክርስትና
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤ መምህር በእዉነት ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ትምህርት እድታስተምሩ የፈቀደላቸው እጅግ ብዙ ነገርን እየተማርን ነው በተለይ ውጭ አገር ለምንንኖር ቀጥሉበት መድኃኒዓለም ፍጥረቹን በእናንተ ውስጥ ሆኖ እያስተማረ ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን
እህህህ መምህር እኔም ።እደእግዚሐቤር ፍቃድ እህቴ ያጎቷን ሚስት ወድም ልታገባ ነው እና በሀይማኖት አይፈቀድም ማለት ነው። እናመሱግናለን
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕሬ እግዝብሔር ፀጋውን ያብዛላችሑ በርቱልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርኮት መ/ር, ስሜ ወልደ ሰንበት እባላለሁ:: አንድ ጥያቄ ነበረኝ እርሱም ስለ መንፈሳዊ ስዕላት ትርጉም ምንነት ት/ት ፣ ማብራሪያ ቢሰጡበት ም/ቱም ሰዎች ያለ ትርጉም ከገበያ እየገዙ ይገኛሉ እና በተለይ የእመቤታችን፤፣ የቅዱስ ሚካኤልን ካቶሊክ የሚጠቀሙበትን ነው የሚገዙት ከትርጓሜ ጋርም አብሮ አይሄድም::
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን
Egezyabhir yebarkachew kale Hiwet yasemalen
በታም ደስ የሚል ትምህርት ነው ለካ ማዳመት የሚያስተላን ያልሆነነገር እያስተማሩንነው ይሄ እኮ እያዳመትኩት ሲያልቅ ከመቼው አልቀ ነው የምለው ይሄ ምግብ ነው እንጂ ትምህርት አይደለም እድሜዎት ያብዛልን መምህር ምትኩ
Please መልሱልኝ መምህር ከሰሞኑ እግዚያብሄር ረድቶኝ ለንሰሀ በቅቼ ነበር እናም ቀኖናዬን ጨርሼም ነበር ።አሁን ልጠይቅ የፈለኩት ከሀጽያቴ አንዱ የነበረዉ በሀዠይማኖት ከማይመስለኝ ከአህዛብ ጋር ጾታዊ ግንኙነት ነበረኝ እሱንም ተጸጽቼበት ንስሀ ገባሁ እናም ለዚህ ሀጽያት ደግሞ ቄደር ጥምቀት እንደሚያስፈልግ ሰምቼ ነበር የኔ ንሰሀ አባት ግን ቀኖናዬን ከጨረስኩ በኋላ የሚካኤል እለት ቤት መተዉ ድርሳን ደግመዉ ጸበል እረጭተዉነኝ በቃሽ አሉኝ።ስጠይቃቸዉ አንቺ በንሰሀ ስላጠብሽዉ ቄደር አያስፈልግሽም አሉኝ። ይሄ ነገር እንዴት ታዩታላችሁ? እኔ ያጎደልኩት ነገር ያለ እየመሰለኝ ልቤ አላርፍ አለኝ እባካችሁ መልሱልኝ መምህር። እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ድንቅ አስተምህሮት ነው ዘመናችሁ ይባረክ
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን እኔ በጣም የሚረብሽኝ ነገር ላካፍላቹ መመለስ የሚቻል ከሆነ ቸላ ኣትበሉኝ ከመጀመርያ ስጀምር እናት እና ኣባቴ ሃይማኖት የላቸውም ማለትም ኣባቴ ካቶሊክ እናቴ ኦርቶዶክስ ናት ኣሁን ኣባቴም እናቴም ምንም ቃል ኪዳን የላቸውም ቤተ ክርስቲያን ኣይፈቀድላቸውም እኛ ልጆች ግን የተጠመቅነው ካቶሊክ ነው እኔ ከኣያቴ ከእናቴ ቤተሰብ ጋ ስላደግኩ በኦርቶዶክስ ቤቴ ክርስቲያን እየሄድኩ ቅዳስ እየሰማው ፆምምከእነሱ ጋ እየፆምኩ ነው ያደኩት ከዛ ስደት ስወጣ ስብከት መስማት ጀመርኩ ስብከቱም መዝሙርም መንፈሳዊ ነገር የሚማረውም የሚሰማውም የኦርቶዶክስ ነው
እኔ ኣሁን ካቶሊክ ሃይማኖት ኣይመስለኝም እና ደሞ እግዚአብሔር ብፈቅድ ሃገሬ ገብቼ እንደዲስ እጠመቃለው ብየ ኣስባለው በስደት ኣገር ኣንድ ልጅ ተዋዊቄ የትዳር ኣጋር ይሆነኛል ብየ እሱ ደሞ ካቶሊክ ነው ኦርቶዶክስ ኣይወድም ኣሁን እኔ ኦርቶዶክስ እሆናለው ስለው ኣበደ ኣልፈልግም ኣለ እኔ የእናት እና ኣባቴን ሂወት መድገም ኣልፈልግም እባካቹ ለወላጆቼም ለኔም ምክር ለግሱኝ ግራ ገባኝ🙏🤲
Yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ብዙ ተምሪያለሁ በስደት ነዉ እምኖረዉ እና ያገሬልጅ ነዉ እና የፍቅር ጥያቄ አቅርቦልኝ እሽ ብየዉ ነበር እና ቤተሰብ አስጠይቆልኝ ልጁ ግን አለማዊ ነዉ እኔ መፈሳዊይ ነኝ ማለቴ አደለም እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ግን እሱ እዚህ እንጋባ ይለኛን እኔ ደግሞ በለቱ እሽ ብየ በቅዱስ ሚካኤል ተገባባን ቃል ስንገባባ ወደመፈሳዊ እደሚመጣ ይነግረኝ ስለነበር አሁን ሰለመፈሳዊ ሳወራ ሌላ ነገር ነዉ እሚመስለዉ እኔ ደግሞ ሀገር ገብተን በተክሊል ካልሆነ አላገባህም አልኩት ምክኒያቱም እደማይፈቅድ አቃለሁ ባህዛብ ሀገር ይቀየራን ብየ ነበር እሽ ያልኩት በጣም እድመለስ ደከምኩ ጭራሽ እኮን ሊመለስ ባሰበት እኔም ደከመኝ ልተወዉ ነበር ቃል የገባሁትን ሳስብ እደት ብየ እላለሁ ምን ላድርግ እስኪ እኔ በተክሊል ካልሆነ አላገባም ። እና ምን ላድርክ በመላኩ ሚካኤል ቃል ገብቻለሁ😢 ቀ 8:43 8:45
የእኔ እህት በቅዱስ ሚካኤል ቃል ብትገቢም አንቺ አሁን አልካድሽውም መጀመሪያ ወደ መንፈሳዊ ህይወት እንደሚመለስ ቃል ገብቶልሽ አሁን ቃሉን ያጠፈው እራሱ ነው ምናልባት በደንብ የሚያስተምረው መምህር ወይም ካህን ፈልገሽ እንዲማር አስደርጊው ካልሆነ ለወደፊት በመንፈሳዊ ህይወትሽ ልትፈተኝ ትችያለሽ ካልሆነ ከህይወትሽ አውጪው ለምን እንዲህ ያልኩሽ ይመስልሻል እህቴ ወደፊት ፈተና እንዳይገጥምሽ ነው እግዚአብሔር ለምትመኝው ክብር ያብቃሽ::
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕር እና ዲያቆን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
በውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
❤እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤🌻አሜን🌻 አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን🌻 አሜን🌻 አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን🌻 አሜን 🌻አሜን🌻 አሜን🌻 አሜን🌻
ፍትሐት ማይ የተሰኘ ጸሎት አለው እኮ ግን አይደገምም
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ቀዳሚ ፀጋ በርታልን ወንድማችን ከይቅርታ መመለስ የሚቻል ከሆነ ብዙ ጊዜ ሚዲያ ላይ የሚያነታርከን መንፈሳዊ የሆኑ ሰዎች ምዕመናንም ሆኑ መምህራን እንዲሁም ዲ/ን በሰርጋቸው ወቅት ሚስቶች በተክሊልም በቁርባንም ከተሞሸሩ በኋላ በቬሎ ጥፍር ቀለም ተቀብተው ወይም የሚተከል ጠፍር ተክለው አጠቃላይ የሴት መዋቢያዎችን ፀጉርም አርቴ ቀጥለው የምናየው ልክ ነው ወይ?
በተረፈ ግን በጣም በርቱልን በልማድና ክርስትና በደንብ መሰራት አለበት በጉጉትና በደስታ ነው የምንጠብቃቹ❤
ጥሩ ጥያቄ ነው
ከትናት በፊት ኢቲ አርት ላይ ተመልሷል መልሱ አንች የጠየቅሽው
አይፈቀድም እኛ ስጋዊ ፉላጎት ስለሚያሸንፈን ማስተዋል ስለተሳነን ነው ❤
እግዚአብሔር ይስጥልን በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህር❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን። አንድ ጥያቄ አለኝ ይህም እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው ባለቤቴ ደግሞ ኢትዮጵያ ነው የምትኖረው መግባባት ስላልቻልን ተለያየን። ራሷ በድላኝ እንደገና ዘብር ገብርኤል በመሄድ ስንዴ ገዝታ በመስጠት መቋሚያ አስዘቅዝቃ በአባቶች የሆነ መጥፎ ሥራ በማሰራት ላይ ናት አባቶችም በማህተም የተደገፈ መጥሪያ ደብዳቤ ልከውልኛል እኔም አዝኛለሁ። የተፈጠረውን ክስተት ለሰወች ስነግራቸው የግድ መሄድ እንዳለብኝ ይነግሩኝና ያስፈራሩኛል። እኔ ግን አልሄድም ባለሁበት ሆኜ ማድረግ ያለብኝ አደርጋለሁ ለምን አይወገዙም?
Amen.3kalywet.yasemaln.xega.yabzln.eigzhbr.bledtu.kan.lelwn.amelko.teto.segana.demn.mewesd.melkam.new.bertu.hayl.yestchw
❤❤❤❤❤❤
Qalheyot yasemalen tsegawun yabzalen memeher Egzihaber yebarkachiwu ❤❤❤❤
እጅግ ጠቃሚ ፕሮግራም ነው ተባረኩልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረ❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ ባለፈው መምህር ዲያቆን ሔኖክ መሰለኝ ባልሳሳት እና የክርስትና ጥምቀት ከተጠመቀ በሗላ ለእናት ወይም አብረውት የመጡት የሚጠመቁት ማየ ገቦውን የሚቀይር ጸሎት አድርጋው እንደሚረጩት ትምህርት ሰመቻለሁ አሁን ደግሞ ጭራሽ አይቻልም አላችሁ አታችን ይህን ምን ይላሉ አባታችን
በእውነት መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ርስቱን መንግሥቱን ያውርስልን አሜን
ወንድማችን ዘማሪ ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን በርታልን እኛም እየተማርን የማናውቃቸውን እያወቅን ነው ብሎም በልማድ የያዝናቸው ነገር ግን ጎጅ ሁነው ስለአገኘናቸው እንድንጥል ስለረዳችሁን እናመሰግናለን ዋጋችሁ ቸሩ መድኃኒዓለም ይክፈላችሁ አሜን
እኔ ጥያቄያን ሳቀርብ በልዑል እግዚአብሔር ስም በትህትና ነው የእኔ ጥያቄ ወንድሜ በመተት ወይንም በድግምት ተይዟል ታዲያ ቤተ ሰቡ ለሁለት ተከፍሏል ግመሹ ብር ከፍለን እናስፈታው ይላል የተጠየቀው ዋጋም እነሱ ባሳሰሩበት እጥፍ ነው ነገር ግን የገንዘቡ ብዛት ሳይሆን የግማሹ ቤተ ሰብ አቋም ብር ከፍሎ ማስፈታት ኃጢአት ነው እሚል ነው ። እባካችሁ አሁን ለልጁ እሚጠቅመውን እና ከእግዚአብሔር መንገድ እማይለየውን መፍትሄ ንገሩን እባካችሁ ባጭር ጊዜ መልሱልን ?
#ብር_ከፍሎ_ማስፈታቱ_ኃጢአት_ይሆንን ?
ለምን አይፆምሞ አይሰግድም የእግዚአብሔር ማዳን በነፃ እያለ ?
የመምህር ተስፋየ አበራን ገጠመኞችን አዳምጭ ለወንድምሽ መፍትሄ ታገኛለሽ ሲስ
እንጅ በጭራሽ ገንዘብ ከፍቶ እንዳያስፈታ
ንስሀ ይግባ ይፁም ይስገድ ቅዱስ ቁርባን ይውሰድ ቅባ ቅዱስ ይቀባ 🙏
ሠላም መምህር እኔ በቅህርቡ ነው መከታተል የጀመርኩት ፀጋውን ያብዛላቹ እናመሰግናለን መምህር የኔ ጥያቄ እድሜዬ እስካሁን የማብሰለስለው ነገር ነው እኔ የክርስትና እናቴን አላቃትም እሱ ብቻ ሳይሆን ክርስትና መነሳቴ እጅግ እግጅ ሀሳብ ሆኖብኛል ምክንያቱም ከቤተሰብጋር አላደኩም ቤተሰቦቼ ችልተኞች ስለሆኑም ነው የምጠራጠርው ክርስትና ስም አሰይሚአለሁ ስለሀይማኖቴ ካወኩና ንስሀ ከገባው ሰሀት እናም የእናታን አክስት ጠይቄአት ነበር ባንቀራረብም ከዘመዶቼ እሷን ስለሆነች ያለችው ግን መልሷ አላውቅም ምናልባት እናታችን ስለነበረች ልትነሽ ትችያለሽ አለችኝ ቆይ ግን አልተነስቼ ቢሆንስ መምህር እኔ ክርስትያን የክርስቲያን ቤተሰብ ልጅ እደመሆኔ ያው ያባቴን ሀይማኖት አላቅም ነገር ግን ብዙ ነገር ከቅድስት ቤተክርስቲያን አድርጌአለሁ ቅዱስ ስጋው ወደሙን ወስጃለሁ ዛሬግን በትዳር ምክንያት በሀጥያት ወድቄ አቁሜዋለሁ ገዳማት ጠበል ተጠብያለሁ ግን እስካሁን እጠራጠራለሁ ምን ባረግ ይሻላል ነው እደዚህው ባለሁበት ልፅና በርግጥ ንስሀ ስገባ ቄደር ተጠብያለሁ መፍቴው ምንድነው በዛለይ እህቴ እራሱ የተነሳች አይመስለኝም እኔ የ9 አመት ልጅ ስለነበርኩ ድገት ነበር እና እናቴ ያገኘዋት እህቴ ይህን 8 ወሯ ነበር ከተወለደች እና ለጓደኛዋ ስታወራ ነው የሰማ ሳስታውስ አሁን ካህን ቀጥራ እደቀሩ ከዛንም እናቴም አረፈች በሀይማኖት ጉዳይም ሆነ ያው እናቴ ለምንም ቦታ ስለሌላት የተጠመቀች አይመስለኝም አሁን አልችልም ለማስጠመቅ እህቴን አላገኛትም ምናልባት ስታድግ እንገናኝ ይሆናል ያኔ መጠመቅ ትችላለች? እስቃ ፍቃዳቹና ብችሁ ለሁሉም መልስ ብሰጡኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!
መምህሮቻችን በረቱ ባይቋርጥ ብዙ ተምሬበታለሁ ፀጋዉን ያብዛላችሑ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የምል ት/ቲ ነው ጸጋውን ያብዛላቹ እግዚአብሔር አምላክ👏👏👏
በእዉነቱ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
ቃልዮትን ያሰማልን መምህር🙏🥰
የኔ ጥያቄ አንድ ልጅ ክርስትና ከአነሳዉ ቃጣይ የሚወለዱ ልጆች በሙሉ እኔ ከኔሌላ ልያነሳ አይችልም አሉኝ ቤተሰብ ማሌቴ ወንድም ኦነ ይሄ ምንትላላቹ ይቅርታ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል🥰
Amen Amen Amen kale hiwotn yesemaln🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤ yiketelilen
ቃለሕይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችኹ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ገረ እዚ ሆን ብለው ነው ሚረጩት DUBAI በተሌ ሠረት አርገውታል መርጨት
በውነት ብዙ ትምህርት ነው ያገኘንበት ❤❤❤ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ቃለህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆዩልን
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን
በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ዘማሪ ቀዳሚፀጋ በጣም ነዉ የምወድህን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ ልጆችህ ይባርክልህ 🙏🙏🙏
ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
ዊ በጣም እርፍ ነው መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ትምህረቱ ጥሩ ነው ግን ሁሉንም እንዲያማክል ወደ tv channel በንመልከት internet የማይጠቀሙ ሰውን እንድናደችስ አመሰግ
ናልሁ
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁለተኛ ጊዜ ልጠይቅ ነው ይሄን ጥያቄ ስጠይቅ አነቃቂ ንግግር ከቤተክርስትያን አንፃር እነዴት ይታያል በዘመኑ የታየኝ ከባዱ ጉዳይ ስለመሰለኝ ነው አመሰግናለው
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ ይህ ፖሮግራማችሁ ለብዙ ወጣት የት ሂደን እጠይቅ ይሎ ለሚጨነቅ ትልቅ መፍትሄ ነዉ በርቱ ❤❤❤
ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ በህይወት ይጠብቅልን መምህሮቻችን
እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን እኔ ጥያቄየ ማንም ሰው ማንም ክርስቲያን ከኃጥያት መራቅ አለበት በደም ተገዝተናልና ግን ደሞ ስጋዎ ደሙን የምንቀበል ካልተቀበለ ሰው በበለጠ ከምን ከምን መራቅ አለብን ለምሳሌ አንዷ ቆራቢ ስለሆንሽ ልብስሽን በበዓል አትጠቢ አለችኝ ማለት እኔ አረብ ሀገር ነኝ ና እረስቼ ማሽን ውስጥ እከታለሁ።
እና ሁለተኛ ጥያቄየ ደግሞ ሰንበትንና የግዝት በዓላትን እንዴት ነው ነው ማክበር ያለብን? አዲስ አበባ ላይ በበዓላት በሰንበት ሁሉ ወፍጮ ይፈጫል ጉድ ነው ክፍለ ሀገር ግን ይሄን ያደረገ እንደ እርኩስ ነው የሚታየው። ለምሳሌ በገጠር በሰንበት ውኃ አይቀዳም አርብ ነው የሚቀዳው ቡና አይወቀጠም በግዝት በዓላትም ቡና አይወቀጥም ልብስ እንኳን አይሰፋም እና ልክ ነው ወይ እንዴት ነው ማክበር ያለብን በነገራችን ላይ የቤተክርስቲያንን አስተምሮ ለማወቅ ነው እንጂ የጠየኩት የገጠሩን የበዓላት አከባበር እወደዋለሁ ይመቸኛል በተለይ ቃለእግዚአብሔር ስናነብበት ስንሰማበት ብንውል።