ጣና ዜና፦ ጥር 28/2017 በጎንደርና ወሎ ከባድ ውጊያ፤ ፈኖ ገዥ መሬት ተቆጣጠረ፤ በጎጃም የንጹሃን ግድያ ተባብሶ ቀጥሏል
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን የዐማራ ሕዝባዊ ትግል ስትራቴጂካዊ አመራር ማረጋገጥ ይችል ዘንድ በሚዲያው ግንባር የትግሉን ክፍተቶች በመገምገም፡- ምክንያት፣ ዕውነት እና ዕውቀት የሚገዙት ሳይንሳዊ የትግል ማኀበረሰብ ለመፍጠር አልሞ የሚሰራ ሕዝባዊ ሚዲያ ነው!!
ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን
ከሀቅ ጋር …!
telegram
t.me/+B_GvW2yl...
youtube
@TanaSatelliteTv-r7g
facebook
www.facebook.c....
#anchormedia #ethiofocusnews #ems #fetadaily
ድል ለ አማራ ፋኖ 💚 💛 ❤ 💪💪 🎉🎉
ጣናችን የኛ ኩራቶች እናመሰግናለን 🙏
ድል ለፋኖ
እሰይ ድል ለአማራ ፋኖ
ጣና ቲቪ የአማራ አንድነት እዲመጣ በሀቅ ሚሰራ ሚዛናዊ የሆነ ትልቅ ምሰሶ
ልክ ነው እኔም ስከታተላቸው የታዘብኩት ይሄን ነው።
Thank you tana tvs
You are welcome !
ጣና❤❤❤❤❤🎉🎉
ህዝባዊ ድርጅቱ ሰራዊቱን በአራት እጥፍ በማሳደግ እረገድ ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ መሰራት ይገባዋል
ድል ለተገፈዉ አማራ
❤❤❤❤❤❤
በርቱ አንበሶቹ ሀቅ ብቻ
,የአማራ ህዝብ ስቃይ የበዛዉ በራሱ ራስ ወዳድ ልጆች ነዉ።
እልልልልልልልል ቅዱስ ጌዮርጌስ ብልፅግናን ከምድር ያጥፈዉ
በማርያም ስም ይህንን ትግል እስክንድር የተባለ ባንዳ እንዳይወስደው ድል ለአማራ ፋኖ
ኩክንያም ነህ እስክንድርን በርሃ እየዋለ አሜሪካን ትቶ ቆሻሻ ናችሁ ሞራሉን የት እንደምታገኙት
እሰይ እልልልልልልል
❤❤
❤❤❤❤❤
አረ እንቅልፍ አጣን! እባካቹሁ ትግሉን ህዝባዊ አድርጉት ጨረሱን!
ኦረሙማዎች! አባባሉ ይላል"የግፍ እንጀራ ማዕድ ሙሉ፣ ማን ይጨርሳል ይህን ሁሉ?"
Bertu
ጎጃም በፎቶ እናበወሬ እንጂ ማንችሎት ጌታሁን ዝናቡ ሢመሩት ሣለ የነበረው ቁመና የለውም በመግለጫ ብቻ እና ጎንደር ወሎ ሸዋ መሃል ገብተው ለመሠንጠቅ ሢጋጋጡ ይታያል
Zemenu ye were new manm ayataram fake news
ቅንቅናም ዲቃላ ዝም ብል እጭ
በአንተ የሚናቁ አይድሉም አንተ ከብት
የፎቶ አርገውታል አንድ ወረዳ ሳይዙ በስልጣን ተ
@@teninetwuletaw7228የፎቶ ጀግንነት ምቀኞች መተቶች ምትባሉት እኮ አይገልፃችሁም
የሚአሳዝነው የነ ደረጀ, ኮለኔል ፋንታሁን, ጌታ, መከታው, ከፍያለው, ሰለሞን እና ተሾመ እስክንድርን አምነው መከራችንን ማራዘማቸው! አረ 50 አመት በላይ ሞት ታውጆበት ለሚንገላታው አማራ ስትሉ አንድ አርጉን!
ችግሩ ከማን እንደሆነ መለየት ይበጃል።
እስኪ መጀመሪያ ማን መሰረተው ማን አፈረሰው አታልክሱ
ሁለት ሽ አስራስምንት የሚል ለመፍታት ስሩ
የተደራዳሪዎች ሚድያ😂😂😂😂😂😂😂😂
ኩክንያም ናችሁ
@GashawAlemu-q9l ተበዳ