Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እንዲሁ ወንድማችን ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጸጋው በረከቱን ያብዛላችሁ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ማርያምን እኔ በጣም እየተማርኩበት መንፈሳዊ ነገር እያወቅበት ነው በርቱልን ቸሩ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ አሜን 📚👏🌹❤
በጣም የሚገርም ብዙ እውቀት የሸመትንበት ድንቅ ትምህርት።በዚህ ዘመን በእምነታችን በቂ እውቀት ሊኖረን ይገባል።ለተጠየቃችሁት ሁሉ መልስ ለመስጠት የተዘጋጃችሁ ሁኑ ስለተባልን እና ሁለታችሁንም ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ሊቀ ዳ/ን ቀዳሚ ፀጋ በእውነት ፀገህ እጂግ የበዛ ነው ሊባኖሰ በአካል አየውህ
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እኔ በቲክቶክ አይቼ ነው ወደዝህ የመጣሁት የእውነት በጣም ነው የማመሰግነው በውስጤ ያሉትን ጥያቄዎች እየተመለሱልኝ ነው ያሉት እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜን ከጤናጋ ያድልልን እንቁ የተዋሕዶ ፍሬዎች በርቱልን
አባትች በርቱልን ትምህርቱ ጠቅሞናል❤❤❤
አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ማለፊያ መርሐግብር ነው ይህ መርሐግብር አንድ ጊዜ ተሰምቶ የሚያበቃ ሳይሆን እኛ ጋ እውቀት ሆኖ እንዲቀመጥ ከተፈለገ በመፅሐፍ መልክ ቢዘጋጅ አሰፈላጊ በሆነ ጊዜ በማንበብ ከራሳችን ጋር ማዋሀድ የቻል ነበር እላለው::
እጅጉን በጣም እማከብራችሁ የምወዳችሁ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እየደረሰን ያለው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጸሎት አስቡኝ
መምህር እንደ እርሶ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ዲያቆን ወ መዘምራን ወድማችን ቀዳሚ. እናመሰግናልን የኛ እቁ በርቱልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እጅግ ያስተምራል❤❤❤
መምህር በመጀመሪያ እርሰዎንም ወንድማችንን ዳቆንንም እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትንንና ቃለ በረከትን ይስጥልን። መምህር እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ያ ገጠር ቦታም እጅግ እጅግ በሀይማኖታችን ምንም የማናውቅና ህብረተሰቡ በሰይጣናዊ አምልኮ የተወሰደ ነው እኔም እንድሁ ያደኩበት ሰአት ላይ ይሄ ነበር እና እኔ ወደ ስደት ከመጣሁ 8 አመቴ ነው ግን እስካሁንም ድረስ ሥጠይቅ እንደነበር ነው እና በተለይ ለምሳሌ አፅዋማትን የቄስ ነው የመነኩሴ ነው በማለት ወይም ሶስቷን ቀን ካልፆምን የአብይ ፆም አይፆምም ይባላል በዚህ ምክንያት አብዝሀኛው አይፆምም ሁለተኛ ካህን ወደ አራስ ቤት ከገባ መሰቅልም አያሳልምም ወደ ቤተክርስቲያን ለአገልግሎት ሲሄዱ ቄደር ካልተጠመቅን ነውር ነው ይላሉ። ሶስተኛው በካህናት ቤት ውስጥ አልያም ካህናት ወደ ጠንቋይ ቤትና ወደ ሼክ አልያም ወደ ሙስሊም ወገኖቻችን ቤት ሄደው ማስረገም አልያም መመረቅ ይሄ እንዴት ይታያል እውነት እነዛ ካህቦች መፅሀፉን ሳያውቁት ነው ካህን እሚሆኑት ወይስ እያወቁ ነው እሚያጠፉት? ምክንያቱም የእኛን አባቶች ወይም ምእመኖችን እንድህ አታድርጉ ስንላቸው ቄሱ እንኳን እያደረገው ነው አትፍሪ የሚል መልስን ይሰጡናል😢 ትልድያ እኛ ስንናገር ወይ ቄሶች ምክንያት ካደረጉብን እኛ እንበልጣለን አይባል ብልስ አይገባኝ ግን ይሄን እንደት ማስተካከል ይቻላል? እና ደግሞ አራተኛው ጥያቄዬ አሁን ላይ የከተማወቹ ምእመን በስልካችንም ይሁን በደብራችን እየተማርን ነው ወደ ገጠር እሚወጣ መምህር ግን የለንም ስለዚህ ከሀገረ ስብከቱ ጋ ብትገናኙልንና ከላይ የዘረዘርኳቸውን ችግሮች ብትቀርፉልን የሀገረ ስብከታችን ስም ሰሜን ወሎ በአባታችን አቡነ ኤርምያስ በሚመሩበት ውስጥ ነው ስለዚህ እባካችሁ መምህሮቻችን ከከተማው ይልቅ የገጠሩ ህዝብ በቂም በበቀል በጠንቋይ በባለዛር በጫት በቡና ብቻ ባህልና ሀይማኖት አልያም ክፉ ስራዎች የተተበተቡ ሆነዋል ድረሱልን😭😭😭
መምህራችን ወድማችን በእውነት ፀጋው ያብዛላቹ❤❤ወሣኛ ማንም እደዚ ሥያሥተምር ሠምቼ አላቅም❤
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን በረከቱን ያብዛልን መምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን እጥር ምጥንን ያለ ትልቅ ትምህርት ነው የምትሰጡን በእድሜና በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን
ለቀንዳል አዘጋጇ ትልቅ አክብሮት እያቀረቡ ፈጣሪ ይጠብቃቹ በጥም ትልቅ ተምህርት ነዉ የምትሰጡን ትልቅ ትምህርት ነዉ ያገነሆት ፈጣሪ አሁን አብዝቶ አብዝቶ ጤናና ሰላም ሁሉ ይስጣቹ
ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህር እጂግ በጣም ተጠቅሜበታለሁ ይሄን መርሐ ግብር እሚነሱት ሁሉ የውስጤ ጥያቄዎች እየተመለሱልኝ ነው እናመሰግናለን ቀንዲል ሚድያ ❤
እንኳን በሰላም መጣቹ መምህራችን እና ድያቆን ወንድማችን
አሜን ፫ ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
ወይ እናተንስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ያድልልን እግዚአብሔር ከዚህም የበለጠ የምታገለግሉበትን ፀጋ ያድልልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወትን ያሰማልን❤
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ ዘማሪያችንና መምህራችን ትህትና የተመላበት ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ከጠያቂዎችም ከመላሽ መምህራንም ብዙ እየተማርኩነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ በሃይማኖት እድፀና ይሄ ምክር ያስፈልገናል በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የናቴልጅ ስለዚህ ጉዳይ መለበስ እንዳለበት በሚገባ አስተምረዋል
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም በጣም በጣም በህይወቴ ውስጥ ለሚመላለሱ ጥያቄወቸ እየተመለሱልኝ ነው በርቱ እናመሰግናለን
ቃል ህይዉት ያስማልን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግን በቅርብ ስአት ነው ያወኮችሁ እዴው በልማድ ችግር የለውም እያልን የምናደርገውን ብዙ ነገር አለ እና ካሁቡሀላ ማስተካከል እዳለብኝ ብዙ ተምሪያለሁ ያለፈኝንም ወደሆላ እየተመለስሁ እያየሁ ነው በርቱልን❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የማላውቀውን ነገር ብዙ ነገር ነው ያወቅኩት። ከምንም በላይ ደስ የሚለው መምህራችን በጣም በእርጋታ ስለሚያብራሩ በጣም ነው የሚገባው እናም በርቱ ፀጋችሁን ያብዛላችሁ❤
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛሎት ድንቅ ትምህርት ነው ቀጥሉበት ብዙ እየተማርንበት ነው።
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የምታስተምሩን ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ!!!ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ያድልልን!!!❤❤❤❤እኛም መስማት ብቻ ሳይሆን ከሰማነው ነገር ተምረን ፍሬ ማፍራት አለብን እና የሰማነውን ወደ ተግባር መቀየር አለብን እግዚአብሔር ይርዳን የልቦናችን ዓይን ያብራልን አሜን አሜን አሜን!!!❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም አስተማሪ የምናውቀውቃቸው ትክክል የሚመስሉ ግን የማናውቃቸውን ነገሮች እያስተማሩን ስለሆነ እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኼ ፕሮግራም ተጠናክሮ መቀጠል አለበት በደንብ እየተማርንበት እያወቅንበት ነው ያለነው በርቱ መምሕሮቻችን ሼርሼርሼር ላይክ እያደረግን እንናዳርስ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር✝️
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ ይህ ቻናል እጅግ እየወደድኩት ነው በርቱ። ማስተማራችሁ እንዳለ ሆኖ ለጥያቄዎቻችን መልስ ስለምትሰጡን ደግሞ በጣም ልዩ ያደርገዋል።መጋቤ ኃይማኖትና ሊቀ ዲያቆን እናመሰግናለሁ።
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏
ቃል ህይወት ያሰማር
በእውነት በጣም ወሣኝ ትምህርት ነው ስፈልገው ነበር ጥያቄዎቼ በሙሉ የኔም ጥያቄ ነበሩ በእውነት ተመለሰልኝ🎉🎉🎉ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን🎉
መምህር ቃለ ሂወት ያሰሰማልን ለእታችን ምዕራፊን ዘግታ ለማግባት ትችላለለች ብለዋል አሁን እኔ ባለትዳርነኝ 6ልጆች አሉኝ ውጭ አገርነው የምነረው እንቀበላለን ነገር ግን በዚህ3 አመት ግን ጥርዝ የደረሰ ጥል ተፈጠረ በአበነብሰ መከርኩ እስከ3 ቀስደረስ እኔ ወላጆቼ ሞተዋል ግን አገርቤት ሄጀ ወደቤተሰቦችዋ ትዳራችን እንዲስተካኩልልን ነገርኩዋቸው እነሱም የድሊ ባህርያቸው ተቀይሩ ወንድሙዋም እኛ የምንኖርበት ነው ያለው ልትሰማው አልቻለችም በጓዶኞቸም መኩሬ ለሁ አልተሳካም ቁርባኑም በአበነብሴ አታቋርጥ ብለዉኛል የማይሆንልኝ ከሆነግን ምን ይመክሩኛል ተስፋይ ከካናዳ መልሳቹ በጉጉት እጠብቃለሁ እግዚአብሔር ዘመንዎን ያርዝምልዎት
ቃለህይዎት ያሰማልን በእውነት መምህራችን እንዲሁን ዘማሪ ሊቀ ዲያቆን ቀዳሚጸጋዘአ ትልቅ እውቀት ነው የሰጣችሁን ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ብዙ እያስተማራችሁን ነው በርቱ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው በርቱልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ጥያቄ ነበረኝ ለመቁረብ የገዛነው ልብስ ውሀ ሳይነካው ነው መቆረብ ያለበት ይባላል ልማድ ነው ክርስትና
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት መምህራኖቻችን
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህሮቻችን❤❤❤
❤❤❤❤ቃለ ሕወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በርቱልን በእውነት ብዙ ትምህት እያገኘሁበት ነው ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤
በጣም እየተማርን ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህር እና ዲ/ን እድሜ ጤና ጨምሮ ይስጥልን ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ ቀጥሉ 😊😊እዳታቋርጡብን ተባረኩልን😊
ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእውነት ቆንጆ ትምህርት ነው የተማርነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን
አሜን 💖አሜን 💖አሜን 💖🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባቶቻችን መምህሮቻችን በእውነቱ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱልነ ብዙ ተማርንበት ይቅርታ ጥያቄ አለኝ አንድ ካህን ሚስቱ ከወለደች ለምን ነው ገብቶ የማያያት ብሎው ሙሲሊም እህቶቸ ጠየቁኝ ግን ብነግራቸው አልተረዱኝም እና እድታብራሩልኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ❤❤❤❤
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እኔጓዶኞቸ ሙስሊምናቸውአብረነው የሚንበላው እነሱም ብስሚላይላሉ እኔምበስመአብ ብየእንበላለን 😢አምላኬ
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አገልግሎተወን ይባርክ
ቃለህይወት ያሰማልን እረጂምእዲሜ ከጤናጋር ያዲልልን❤❤❤
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወድማችን በውነት ደሲ የሚል ትምርነው ቀጥሉበት እኔ አርብ አገር ነኝ ግን ጉርብ ስርተን በስልክ እንጠያየቅ አለን ብዙ ነጉርን ተምረናን ረቡኒ አድ ጥያቄ ነበረኝ አኔ ምግብ የምበለው አረቦቼ ጋር ነው እና እኔም በስምአብ ብየ እጅምራለሁ እነሱም እደእምነታቸው እደሚባለው ይላሉ እና እዳታልፉኝ መምህሮቸ መልሱልኝ ብቻየን እዳልበላ ደግሞ ሲበሉ ነይ ነው የሚሉኝ እነሱጋ እና መልሱልኝ መምህሮቸ😢❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ብዙ እያሰተማራችሁን ነው በርቱ ቅጥሉበት በረቱ
ቃለሂወት ያሰማልን ምህር ብዙ ነገር እየተማርሁበት ነው ተመስጨ ነው የምሰማው በርቱልን🙏😍❤
በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
እድሜ ና ጤና ይስጣቹህ ያገልግሎት ዘማናቹህን ያርዝመው ይባርከውም እኔ እኳን ሁሌም ከሜጠየቀው እየተማርኩ ነው ጥያቄ ስለሌለኝ አይድለም ግን የለቀቃቹህትን ሁሉንም አይቸ ልጨረስ ብየነው ግን ከጌዚ አፆር ላመሰገናቹህ አወዳለሁ ምክንያቱም እውነት ነው ምታስተምሩት አዳድ ሜዴያወች ሰወቸን ላለማሰከፋትና ተመልካች ላለማጣት የማይፈቀደውን ሁሉ በቃ ቀለል በማድረግ ባይሆን ጥሩ ነው በማለት ያልፉታል እናተ ግን የመፅሀፉን ነው ምታስተምሩት እና በእውነት ከሌቤ አመሰግናቹህ አለሁ 🙏✝️
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛላቹ አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ።
ቃል ሒወት ያሰማልን
እግዚያአብኤር ይባርካችው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም
ክብርት ይስጥልኝ መምህር ።
ቅዳሜ ፀጋ ወንድማችን እንክዋንም ደና ተመለስክ በጣም ነበር ደስ ብሎን የሰነበትነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም መምህራችን እንክዋን ደና መጡልን በጣም ቆያቹብን ግን ቶሎ ቶሎ ኑልን እናመሰግናለን
እግዚአብሄር ይስጥልን ለብዙ ምእመናን መልስ እየሰጣችሁ ነው እኔም ብዙ ተምሬበታለሁ በርቱ እግዚአብሄር አገልግሎታችሁን ይባር መጋቢ ሀይማኖትም እግዚአብሄር አገልሎቶን ይባርክ ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማልን መምህራችን
አሜንቃለህይወትያሰማልን❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሁሉም ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤
በጣም በጣም ጥሩ መርሀ-ግብር ነው በርቱ
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹህ 🙏🙏🙏
ቃለህወት ያሰማልን መምህሮቼ
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃል ሂወት የስማዓልና መምህር እግዚኣብሄር ጸጋኡ ይብዝሓልኩም
በእውነት ለሁለታችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ያድልልን አገልግሎታችሁ እግዚአብሔር ያስፋላቹ አሜን በጣም ጠቃሚ ትምህረት ነው ከልብ ነው ምናመሰግነው በርቱልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክርስትና የሚያነሱ ሰዎች ናቸው የሚያቀርቡት ወይንስ እናት ነች የምታቆርበው
እግዚአብሔር ይስጥልን. ግን መምህር እኔ ስደት ላይ ነኝ ግን ሙስሊም ጎደኛ አለችኝ. በስመአብ ብየ ነው አማትቤ ነው እምመገበው አብረን. እማይፍቀድ ከሆነ ላቆርጥወይ. ምን ትሉኛላችሁ
እኔም እኔም በስምአብ እላለው እሳም የራሳ ደሞ ምሰሩት እነሱም በራሳቸው በስምአብ ብለው ነው ምሰሩት አየ ስደት ያለን ፈተና ነው
ሁላችንም ነን ጓደኛ ያለን
እኔም አብረን በአንድ ትሪ ስንበላ እሷ ቢስምላህ ትላለች እኔ በስማም እላለሁ
እኛ ስደተኝቸ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ከምንገበው ምግብ ጨምር ቀስ እያልሺ ተለይ ስልሺ በፍቅር ቸግር ነው እህቴ❤❤❤❤❤
Be eyarsachu shan ka yazhachu bahula beyaglachu salayu( ba helnachu malt nw)
ቃለህይወት ያሰማልን መህምር ❤❤❤
እግዚአብሔርይጠብቃችሁ❤❤❤
በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለሁላቹ በእውነት አጥንት የምያለምልም ትምህርቲ ነው ቀጥልሉ ኣባታችንእኔ ጥያቄ አለኝ ፀበል እራቁቱን በመጠመቅ ጉዳይ ለምሳሌ እኔ ገጠር ነው የምኖረው ፀበል ስንጠመቅ ልብስ ካላወለቅን በልብሱ አጋንት ይደበቃል ይባላል እና አስወልቀው ነው የሚያሰጠምቁ እዚህ ላይ ምን እናደርግ እቢ ካልን አጋንት አለባት በለው ያሱሩናል
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን ❤️🙏❤️❤️❤️❤️
ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወጣቱን እንደዚ ቀለል አድርጋቹ አስተምሩልን
ከ ይቅርታ ጋር ግን ስለ አነቃቂ ንግግር ብትሰሩልን ትውልዱን እየወሰደ ያለው እሱ ስለሆ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል በማርያም ይሁንባቹ🙏🙏
Amen Amen Amen kale hywet yasemaln abatachn wedmachn diyakon 🙏🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ተመረንበታል
ቃለ ሕይወት ያሰሚልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁልን
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በርቱልን!
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!
Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen ❤️ 🙏🏻
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እጅግ ደስይላል❤❤❤
Memhrachen.qale.hiwet.yasmalen❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እንዲሁ ወንድማችን ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጸጋው በረከቱን ያብዛላችሁ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ማርያምን እኔ በጣም እየተማርኩበት መንፈሳዊ ነገር እያወቅበት ነው በርቱልን ቸሩ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ አሜን 📚👏🌹❤
በጣም የሚገርም ብዙ እውቀት የሸመትንበት ድንቅ ትምህርት።በዚህ ዘመን በእምነታችን በቂ እውቀት ሊኖረን ይገባል።ለተጠየቃችሁት ሁሉ መልስ ለመስጠት የተዘጋጃችሁ ሁኑ ስለተባልን እና ሁለታችሁንም ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ሊቀ ዳ/ን ቀዳሚ ፀጋ በእውነት ፀገህ እጂግ የበዛ ነው ሊባኖሰ በአካል አየውህ
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እኔ በቲክቶክ አይቼ ነው ወደዝህ የመጣሁት የእውነት በጣም ነው የማመሰግነው በውስጤ ያሉትን ጥያቄዎች እየተመለሱልኝ ነው ያሉት እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜን ከጤናጋ ያድልልን እንቁ የተዋሕዶ ፍሬዎች በርቱልን
አባትች በርቱልን ትምህርቱ ጠቅሞናል❤❤❤
አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ማለፊያ መርሐግብር ነው ይህ መርሐግብር አንድ ጊዜ ተሰምቶ የሚያበቃ ሳይሆን እኛ ጋ እውቀት ሆኖ እንዲቀመጥ ከተፈለገ በመፅሐፍ መልክ ቢዘጋጅ አሰፈላጊ በሆነ ጊዜ በማንበብ ከራሳችን ጋር ማዋሀድ የቻል ነበር እላለው::
እጅጉን በጣም እማከብራችሁ የምወዳችሁ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እየደረሰን ያለው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጸሎት አስቡኝ
መምህር እንደ እርሶ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ዲያቆን ወ መዘምራን ወድማችን ቀዳሚ. እናመሰግናልን የኛ እቁ በርቱልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እጅግ ያስተምራል❤❤❤
መምህር በመጀመሪያ እርሰዎንም ወንድማችንን ዳቆንንም እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትንንና ቃለ በረከትን ይስጥልን። መምህር እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ያ ገጠር ቦታም እጅግ እጅግ በሀይማኖታችን ምንም የማናውቅና ህብረተሰቡ በሰይጣናዊ አምልኮ የተወሰደ ነው እኔም እንድሁ ያደኩበት ሰአት ላይ ይሄ ነበር እና እኔ ወደ ስደት ከመጣሁ 8 አመቴ ነው ግን እስካሁንም ድረስ ሥጠይቅ እንደነበር ነው እና በተለይ ለምሳሌ አፅዋማትን የቄስ ነው የመነኩሴ ነው በማለት ወይም ሶስቷን ቀን ካልፆምን የአብይ ፆም አይፆምም ይባላል በዚህ ምክንያት አብዝሀኛው አይፆምም ሁለተኛ ካህን ወደ አራስ ቤት ከገባ መሰቅልም አያሳልምም ወደ ቤተክርስቲያን ለአገልግሎት ሲሄዱ ቄደር ካልተጠመቅን ነውር ነው ይላሉ። ሶስተኛው በካህናት ቤት ውስጥ አልያም ካህናት ወደ ጠንቋይ ቤትና ወደ ሼክ አልያም ወደ ሙስሊም ወገኖቻችን ቤት ሄደው ማስረገም አልያም መመረቅ ይሄ እንዴት ይታያል እውነት እነዛ ካህቦች መፅሀፉን ሳያውቁት ነው ካህን እሚሆኑት ወይስ እያወቁ ነው እሚያጠፉት? ምክንያቱም የእኛን አባቶች ወይም ምእመኖችን እንድህ አታድርጉ ስንላቸው ቄሱ እንኳን እያደረገው ነው አትፍሪ የሚል መልስን ይሰጡናል😢 ትልድያ እኛ ስንናገር ወይ ቄሶች ምክንያት ካደረጉብን እኛ እንበልጣለን አይባል ብልስ አይገባኝ ግን ይሄን እንደት ማስተካከል ይቻላል? እና ደግሞ አራተኛው ጥያቄዬ አሁን ላይ የከተማወቹ ምእመን በስልካችንም ይሁን በደብራችን እየተማርን ነው ወደ ገጠር እሚወጣ መምህር ግን የለንም ስለዚህ ከሀገረ ስብከቱ ጋ ብትገናኙልንና ከላይ የዘረዘርኳቸውን ችግሮች ብትቀርፉልን የሀገረ ስብከታችን ስም ሰሜን ወሎ በአባታችን አቡነ ኤርምያስ በሚመሩበት ውስጥ ነው ስለዚህ እባካችሁ መምህሮቻችን ከከተማው ይልቅ የገጠሩ ህዝብ በቂም በበቀል በጠንቋይ በባለዛር በጫት በቡና ብቻ ባህልና ሀይማኖት አልያም ክፉ ስራዎች የተተበተቡ ሆነዋል ድረሱልን😭😭😭
መምህራችን ወድማችን በእውነት ፀጋው ያብዛላቹ❤❤ወሣኛ ማንም እደዚ ሥያሥተምር ሠምቼ አላቅም❤
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን በረከቱን ያብዛልን መምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን እጥር ምጥንን ያለ ትልቅ ትምህርት ነው የምትሰጡን በእድሜና በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን
ለቀንዳል አዘጋጇ ትልቅ አክብሮት እያቀረቡ ፈጣሪ ይጠብቃቹ በጥም ትልቅ ተምህርት ነዉ የምትሰጡን ትልቅ ትምህርት ነዉ ያገነሆት ፈጣሪ አሁን አብዝቶ አብዝቶ ጤናና ሰላም ሁሉ ይስጣቹ
ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህር እጂግ በጣም ተጠቅሜበታለሁ ይሄን መርሐ ግብር እሚነሱት ሁሉ የውስጤ ጥያቄዎች እየተመለሱልኝ ነው እናመሰግናለን ቀንዲል ሚድያ ❤
እንኳን በሰላም መጣቹ መምህራችን እና ድያቆን ወንድማችን
አሜን ፫ ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
ወይ እናተንስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ያድልልን እግዚአብሔር ከዚህም የበለጠ የምታገለግሉበትን ፀጋ ያድልልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወትን ያሰማልን❤
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ ዘማሪያችንና መምህራችን ትህትና የተመላበት ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ከጠያቂዎችም ከመላሽ መምህራንም ብዙ እየተማርኩነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ በሃይማኖት እድፀና ይሄ ምክር ያስፈልገናል በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የናቴልጅ ስለዚህ ጉዳይ መለበስ እንዳለበት በሚገባ አስተምረዋል
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም በጣም በጣም በህይወቴ ውስጥ ለሚመላለሱ ጥያቄወቸ እየተመለሱልኝ ነው በርቱ እናመሰግናለን
ቃል ህይዉት ያስማልን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግን በቅርብ ስአት ነው ያወኮችሁ እዴው በልማድ ችግር የለውም እያልን የምናደርገውን ብዙ ነገር አለ እና ካሁቡሀላ ማስተካከል እዳለብኝ ብዙ ተምሪያለሁ ያለፈኝንም ወደሆላ እየተመለስሁ እያየሁ ነው በርቱልን❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የማላውቀውን ነገር ብዙ ነገር ነው ያወቅኩት። ከምንም በላይ ደስ የሚለው መምህራችን በጣም በእርጋታ ስለሚያብራሩ በጣም ነው የሚገባው እናም በርቱ ፀጋችሁን ያብዛላችሁ❤
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛሎት ድንቅ ትምህርት ነው ቀጥሉበት ብዙ እየተማርንበት ነው።
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የምታስተምሩን ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ!!!ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ያድልልን!!!❤❤❤❤እኛም መስማት ብቻ ሳይሆን ከሰማነው ነገር ተምረን ፍሬ ማፍራት አለብን እና የሰማነውን ወደ ተግባር መቀየር አለብን እግዚአብሔር ይርዳን የልቦናችን ዓይን ያብራልን አሜን አሜን አሜን!!!❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም አስተማሪ የምናውቀውቃቸው ትክክል የሚመስሉ ግን የማናውቃቸውን ነገሮች እያስተማሩን ስለሆነ እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የኼ ፕሮግራም ተጠናክሮ መቀጠል አለበት በደንብ እየተማርንበት እያወቅንበት ነው ያለነው በርቱ መምሕሮቻችን
ሼርሼርሼር ላይክ እያደረግን እንናዳርስ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር✝️
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ ይህ ቻናል እጅግ እየወደድኩት ነው በርቱ። ማስተማራችሁ እንዳለ ሆኖ ለጥያቄዎቻችን መልስ ስለምትሰጡን ደግሞ በጣም ልዩ ያደርገዋል።
መጋቤ ኃይማኖትና ሊቀ ዲያቆን እናመሰግናለሁ።
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏
ቃል ህይወት ያሰማር
በእውነት በጣም ወሣኝ ትምህርት ነው ስፈልገው ነበር ጥያቄዎቼ በሙሉ የኔም ጥያቄ ነበሩ በእውነት ተመለሰልኝ🎉🎉🎉ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን🎉
መምህር ቃለ ሂወት ያሰሰማልን ለእታችን ምዕራፊን ዘግታ ለማግባት ትችላለለች ብለዋል አሁን እኔ ባለትዳርነኝ 6ልጆች አሉኝ ውጭ አገርነው የምነረው እንቀበላለን ነገር ግን በዚህ3 አመት ግን ጥርዝ የደረሰ ጥል ተፈጠረ በአበነብሰ መከርኩ እስከ3 ቀስደረስ እኔ ወላጆቼ ሞተዋል ግን አገርቤት ሄጀ ወደቤተሰቦችዋ ትዳራችን እንዲስተካኩልልን ነገርኩዋቸው እነሱም የድሊ ባህርያቸው ተቀይሩ ወንድሙዋም እኛ የምንኖርበት ነው ያለው ልትሰማው አልቻለችም በጓዶኞቸም መኩሬ ለሁ አልተሳካም ቁርባኑም በአበነብሴ አታቋርጥ ብለዉኛል የማይሆንልኝ ከሆነግን ምን ይመክሩኛል ተስፋይ ከካናዳ መልሳቹ በጉጉት እጠብቃለሁ እግዚአብሔር ዘመንዎን ያርዝምልዎት
ቃለህይዎት ያሰማልን በእውነት መምህራችን እንዲሁን ዘማሪ ሊቀ ዲያቆን ቀዳሚጸጋዘአ ትልቅ እውቀት ነው የሰጣችሁን ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ብዙ እያስተማራችሁን ነው በርቱ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው በርቱልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ጥያቄ ነበረኝ ለመቁረብ የገዛነው ልብስ ውሀ ሳይነካው ነው መቆረብ ያለበት ይባላል ልማድ ነው ክርስትና
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት መምህራኖቻችን
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህሮቻችን❤❤❤
❤❤❤❤ቃለ ሕወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በርቱልን በእውነት ብዙ ትምህት እያገኘሁበት ነው ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤
በጣም እየተማርን ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ሰላም ለእናንተ ይሁን
መምህር እና ዲ/ን እድሜ ጤና ጨምሮ ይስጥልን ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ
ቀጥሉ 😊😊እዳታቋርጡብን ተባረኩልን😊
ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእውነት ቆንጆ ትምህርት ነው የተማርነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን
አሜን 💖አሜን 💖አሜን 💖🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባቶቻችን መምህሮቻችን በእውነቱ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቱልነ ብዙ ተማርንበት
ይቅርታ ጥያቄ አለኝ አንድ ካህን ሚስቱ ከወለደች ለምን ነው ገብቶ የማያያት ብሎው ሙሲሊም እህቶቸ ጠየቁኝ ግን ብነግራቸው አልተረዱኝም እና እድታብራሩልኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ❤❤❤❤
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እኔጓዶኞቸ ሙስሊምናቸውአብረነው የሚንበላው እነሱም ብስሚላይላሉ እኔምበስመአብ ብየእንበላለን 😢አምላኬ
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አገልግሎተወን ይባርክ
ቃለህይወት ያሰማልን እረጂምእዲሜ ከጤናጋር ያዲልልን❤❤❤
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወድማችን በውነት ደሲ የሚል ትምርነው ቀጥሉበት እኔ አርብ አገር ነኝ ግን ጉርብ ስርተን በስልክ እንጠያየቅ አለን ብዙ ነጉርን ተምረናን ረቡኒ አድ ጥያቄ ነበረኝ አኔ ምግብ የምበለው አረቦቼ ጋር ነው እና እኔም በስምአብ ብየ እጅምራለሁ እነሱም እደእምነታቸው እደሚባለው ይላሉ እና እዳታልፉኝ መምህሮቸ መልሱልኝ ብቻየን እዳልበላ ደግሞ ሲበሉ ነይ ነው የሚሉኝ እነሱጋ እና መልሱልኝ መምህሮቸ😢❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ብዙ እያሰተማራችሁን ነው በርቱ ቅጥሉበት በረቱ
ቃለሂወት ያሰማልን ምህር ብዙ ነገር እየተማርሁበት ነው ተመስጨ ነው የምሰማው በርቱልን🙏😍❤
በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
እድሜ ና ጤና ይስጣቹህ ያገልግሎት ዘማናቹህን ያርዝመው ይባርከውም እኔ እኳን ሁሌም ከሜጠየቀው እየተማርኩ ነው ጥያቄ ስለሌለኝ አይድለም ግን የለቀቃቹህትን ሁሉንም አይቸ ልጨረስ ብየነው ግን ከጌዚ አፆር ላመሰገናቹህ አወዳለሁ ምክንያቱም እውነት ነው ምታስተምሩት አዳድ ሜዴያወች ሰወቸን ላለማሰከፋትና ተመልካች ላለማጣት የማይፈቀደውን ሁሉ በቃ ቀለል በማድረግ ባይሆን ጥሩ ነው በማለት ያልፉታል እናተ ግን የመፅሀፉን ነው ምታስተምሩት እና በእውነት ከሌቤ አመሰግናቹህ አለሁ 🙏✝️
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛላቹ አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ።
ቃል ሒወት ያሰማልን
እግዚያአብኤር ይባርካችው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም
ክብርት ይስጥልኝ መምህር ።
ቅዳሜ ፀጋ ወንድማችን እንክዋንም ደና ተመለስክ በጣም ነበር ደስ ብሎን የሰነበትነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም መምህራችን እንክዋን ደና መጡልን በጣም ቆያቹብን ግን ቶሎ ቶሎ ኑልን እናመሰግናለን
እግዚአብሄር ይስጥልን ለብዙ ምእመናን መልስ እየሰጣችሁ ነው እኔም ብዙ ተምሬበታለሁ በርቱ እግዚአብሄር አገልግሎታችሁን ይባር መጋቢ ሀይማኖትም እግዚአብሄር አገልሎቶን ይባርክ ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማልን መምህራችን
አሜንቃለህይወትያሰማልን❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሁሉም ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤
በጣም በጣም ጥሩ መርሀ-ግብር ነው በርቱ
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹህ 🙏🙏🙏
ቃለህወት ያሰማልን መምህሮቼ
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃል ሂወት የስማዓልና መምህር እግዚኣብሄር ጸጋኡ ይብዝሓልኩም
በእውነት ለሁለታችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ያድልልን አገልግሎታችሁ እግዚአብሔር ያስፋላቹ አሜን በጣም ጠቃሚ ትምህረት ነው ከልብ ነው ምናመሰግነው በርቱልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክርስትና የሚያነሱ ሰዎች ናቸው የሚያቀርቡት ወይንስ እናት ነች የምታቆርበው
እግዚአብሔር ይስጥልን. ግን መምህር እኔ ስደት ላይ ነኝ ግን ሙስሊም ጎደኛ አለችኝ. በስመአብ ብየ ነው አማትቤ ነው እምመገበው አብረን. እማይፍቀድ ከሆነ ላቆርጥወይ. ምን ትሉኛላችሁ
እኔም
እኔም በስምአብ እላለው እሳም የራሳ ደሞ ምሰሩት እነሱም በራሳቸው በስምአብ ብለው ነው ምሰሩት አየ ስደት ያለን ፈተና ነው
ሁላችንም ነን ጓደኛ ያለን
እኔም አብረን በአንድ ትሪ ስንበላ እሷ ቢስምላህ ትላለች እኔ በስማም እላለሁ
እኛ ስደተኝቸ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ከምንገበው ምግብ ጨምር ቀስ እያልሺ ተለይ ስልሺ በፍቅር ቸግር ነው እህቴ❤❤❤❤❤
Be eyarsachu shan ka yazhachu bahula beyaglachu salayu( ba helnachu malt nw)
ቃለህይወት ያሰማልን መህምር ❤❤❤
እግዚአብሔርይጠብቃችሁ❤❤❤
በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለሁላቹ በእውነት አጥንት የምያለምልም ትምህርቲ ነው ቀጥልሉ ኣባታችን
እኔ ጥያቄ አለኝ ፀበል እራቁቱን በመጠመቅ ጉዳይ ለምሳሌ እኔ ገጠር ነው የምኖረው ፀበል ስንጠመቅ ልብስ ካላወለቅን በልብሱ አጋንት ይደበቃል ይባላል እና አስወልቀው ነው የሚያሰጠምቁ እዚህ ላይ ምን እናደርግ እቢ ካልን አጋንት አለባት በለው ያሱሩናል