የመቅዲ ሞያ በኢክራም ሲገመገም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии •

  • @Mekdiyee
    @Mekdiyee 4 года назад +530

    እንደዚህ አይነት ዶሮ በልተህ አታውቅም 😂😂

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 года назад +96

      😅 እና መች ነው የምትደግሚን?

    • @app705
      @app705 4 года назад +8

      ነቢየ የኔ ቆንጆ ስወድህ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 года назад +8

      የኔ ቆንጆ ስወዲሺ በዛ ላይ ቅበጥ ነገር 😘

    • @good4750
      @good4750 4 года назад +4

      mekdi balkemsewm arif new

    • @رفاهمبارك-غ7ض
      @رفاهمبارك-غ7ض 4 года назад

      @@nebilnur1 ለመረክና. አሁንም. ትላለህደ ምረጥ. አረጋነው. የሰራችልህ

  • @badriahasan5387
    @badriahasan5387 4 года назад +288

    አንደኛ ነኝ ሙያ ከኛ ከመዳም ቅመሞች ሚበልጥ የለም የመዳም ኦክስጅኞች ላይክ ግጩኝ ኢክሩዬ ውድድድድድ ነው ማረግሽ

  • @mekdiyalew202
    @mekdiyalew202 4 года назад +34

    መቅዲዬ የኔ ልዩ ያንቺና የነቢል ጓደኝነት ለሁላችንም ይስጠን😘😘😘😘😘💙😘🙏#🙏💙😘😘

  • @genet6181
    @genet6181 4 года назад

    ኢክሩይ በመዳንያለም ስም በጣምኮነው ምወድሽ ንግግርሽ ሳቅሽ ግልፅነትሽ ካደበትሽ እሚወጡ ምርጥ ምርጥ ቃላቶችን ነው ምታፈሺው ኢኩሩይ እረ ከነመቅዲጋር አድ ግሩፕ ፈጥራቹ ምርጥ ስራ አሳዮን ነቢሎ አስነብብልኝ ለኢክሩ ምርጥ ህትሽ ነኝ ወድሻለው

  • @aamrmidea1634
    @aamrmidea1634 3 года назад +2

    አረብ ሀገር እድሜሽ ይርዘም ሥቱን ሙያ ቀሠም ኩብሽ😍ዶሮይቱን የተቃጠለ ደረባ አሥመሥለቻት እኮ😂😂😂

  • @ሀበሻሀበሻ-ወ9ፐ
    @ሀበሻሀበሻ-ወ9ፐ 4 года назад +1

    ማኛ ነቢሎ ትመቸኛለክ የመቅዲ ጓደኝነት በጣም ደስ ይላል እህትህን ደግሞ ሚችላት የለም ትረባ

  • @amiiami4617
    @amiiami4617 4 года назад +29

    ኢክሩዬ ስወድሽ እኮ ye habibit

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 4 года назад +5

    ደስ ሲሉ መቅዲኋና ነቢሎ እምነታቸዉ ነዉእጅ ይፋቀሩ ነበር

  • @ቅድስትሆይአማልጅኝአሜን

    አሮስቶ ነው እዳትሉኝ uuuuuuuuuuuuuuuuuu 🤣🤣🤣🤣ምን ጉድ ነው ማዳምዬ ብር እየከፈልሽኝ ሙያ ስላስተማርሽኝ አመሰግናለሁ 🙏

    • @bezawitgirma184
      @bezawitgirma184 4 года назад

      Kkkk

    • @asna9396
      @asna9396 4 года назад +7

      እውነት ነው እየከፈሉን ስንት ሙያ ለመድን

    • @ቅድስትሆይአማልጅኝአሜን
      @ቅድስትሆይአማልጅኝአሜን 4 года назад +5

      @@asna9396 አዎ ጌታን የ ኢትዮጵያ ወድ ግን ሀረብ አገር የሰራች ሴት ካገባ እናቱ ውስጥ እግሩን ስማዋለች ማለት ነው እኛ እኮ እንስራ ከፅዳት እሰከ ምግብ አብሶሞ የስጋ አሩስቶ ሶሥን እራስ እዴት እደምሰራው እኮ የኢትዮጵያ እኔነኝ ያለ ሬስቱራት እኳን እደኛ አይሰራም በሸቃላ እተማመናለው ቅምም ነን እኮ

    • @እርጂኝእመብርሀን
      @እርጂኝእመብርሀን 4 года назад +2

      አው እውነት ስደታችን ለበጉ ነው ተመስገን ተክፍሎን ተምርንም ብቻ ብዙ ነገር

    • @zama_taff
      @zama_taff 4 года назад

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር

  • @አባሰልYoutube
    @አባሰልYoutube 4 года назад +5

    ሳቅ ታማራችሁ እዝህ ቤት ፍታ በሉ ወዶችየ ከነቢል ተማር እህት ማሞገስ ክክክክክ 💐💐💐🌷🌷🌷🌼🌼😀😀😀😀😀

  • @titeymbatalij4004
    @titeymbatalij4004 4 года назад +24

    ይቤላ ፂሙ አቆራረጥ ማን ነዉ የትመችዉ እንደኔ❤❤❤ ለነገሮ ቆንጆን ማሳመረ ቀላል ነዉ💚💛❤ ይመቻቹ

    • @zama_taff
      @zama_taff 4 года назад

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር

  • @Mekdiyee
    @Mekdiyee 4 года назад +36

    ኢክሩዬ ❤️❤️

    • @meddina7041
      @meddina7041 3 года назад +2

      መቅድየ ስወድሽ

  • @johnegebrhiwat2025
    @johnegebrhiwat2025 4 года назад

    Nbil wendeme eheteh betam ቆንጆ ናት ያንተ ወሰዳ ነዉ መቅዲ ግን ሰወዳት ኣንተም ከ ጓደኞችህ እወዳቹ ኣለሁኝ መልካም ምግብ

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 года назад +2

    የመዳም ቅመሞች ኑ ፍረዱ ከኛ ዉጪ ሞያ ወደ ዉጭ😏😏

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ

    መቅዲ ማርያም ስል አፍ ይጣፍጣል ማር ነገር ነሽ ስወድሽ
    ሁላችሁንም ውድድድድድ ነው የማደርጋችሁ ናብይ ቀበጥ ስወድህ

  • @solmon7182
    @solmon7182 3 года назад +6

    መቅዲዬ ሚስኪኗ ግን እሱ ምን አድርጎልሽ ያውቃል ...❤❤ እንደሚወድሽ ግን ግልፅ ነው ...

  • @bezabezi3888
    @bezabezi3888 4 года назад

    ኢክራምየ የኔ ፎንቃ ስወድሽኮ አይጣል ነው እእእ ዘጠኝ ወር እርጉዝ እያለች ነው የለመደችው ሀሀሀ

  • @sitraredwan1580
    @sitraredwan1580 4 года назад

    Nebilach ewent betam nw des metlew sish demo yelel ebed enat tadlehal kemer allah yakoyileh 😍😍

  • @hawahabeshawit1882
    @hawahabeshawit1882 4 года назад +4

    ሙያ ከኛ ከመዳም ቅመሞች ውጪ ወደ ዉጪ😂😋

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 3 года назад +1

    መቅዲ መክሊት ኢክራም ውስጤ ናችሁ💔💔💔😘😘

  • @ሰላምነኝእናቴንመሳይ
    @ሰላምነኝእናቴንመሳይ 4 года назад +3

    ውይይይ ጏደኛህ ሲሲቅ ልብ ይሰነጥቃል የሌለነው ከምር👌

  • @bellengirema1514
    @bellengirema1514 4 года назад

    ነባና መቅዲ ፍቅራቱ ያስቀናል ኢክራምዬ የኔ ፍልቅልቅ እዴት እደምወድሽ

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 года назад

    እረ ኡኡ አሻጉሊቷ እራቆትዋ እረ ተዉ ግፍ ነዉ አልብሷት😅😅😄😄

  • @ፋፊነኝጉራጌዋ
    @ፋፊነኝጉራጌዋ 2 года назад

    እኔም በጣም ነው ምችለው ምግብ አንድ ቀን ሁላቹም እጋብዛቹኋለሁ ከነ ጓደኞችህ

  • @sadayoutube8585
    @sadayoutube8585 4 года назад +2

    ወው በጣም ደስ ትላላችሁ እዚህኮመት የምታነቡ ሁሉ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ያስባችሁትን ያሳካላችሁ እወዳችሁ አለሁ ስብስክራይብ አርጉኝ

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ

    መቅድ ከመዳም ቅመሞች ፈትዋ ይሠውርሽ እግድች ስወዳችሁ እኮ ኤክሩ እዴት ነሽ

  • @ባርችነኝየማንቼ
    @ባርችነኝየማንቼ 3 года назад +1

    እስኪ በሳኡዲ ለሚገኙ እስረኞች ድምፅ ሁኑልን እባካችሁ 🥺🥺🥺✋✋✋✋❗️❗️❗️❗️🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🤘🤘🤘🤘🤘🤘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤘🤘🤘🤘 እባካችሁ ድረሡልን

  • @bityapp9526
    @bityapp9526 4 года назад +10

    አወይ ሙያ እኛ የመዳም ቅመሞች ግን ያቀረቡልን ሽክ አድርገን ነው የምንሰራው

  • @emratub1218
    @emratub1218 4 года назад

    😂😂😂😂ምን አይነት ዶሮ ነው ወይኔ ማዳም ድረሽ

  • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ

    ኧረ ምነው ዶሮዋን ተጫወታችሁባት ኧረ የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች 😁

  • @mikiethio1777
    @mikiethio1777 4 года назад

    አይ ሙያያ አለኮ መቅዲጋ ብታቀምሰኝ ደስ ይል ነበር 😂😂😂😂😂😛😛😛

  • @yemsrachyaredyami3885
    @yemsrachyaredyami3885 4 года назад

    Abelo dani Sol asmerohal👌👌👌 yehi leblew😜

  • @seadaabate4209
    @seadaabate4209 4 года назад

    ኢክራም ባለሙያ መሆኖን ያረጋገጥኩት በዶሮ አስተጣጠብ የተናገረችው ልክ ናት ዶሮ መሽተት የለበትም ግን ደስ ትላላችሁ እህትና ወንድም ፍቅራችሁ

  • @umermusema4045
    @umermusema4045 4 года назад

    Nebila am really thank you because I was not live in adis am living in uae you bring back my memory love much bro

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 4 года назад

    ወይኔ በሳቅ አቤት ሙያ ምነው ምርጥ ያበሻ ምግብ ዶሮ ወጥ ብስሩ

  • @betyfikr2807
    @betyfikr2807 3 года назад +1

    አቤልዬ ስወድክ እኮ ፈገግታህ ሊደፋኝ ነው መላ በለኝ ፒስስ

  • @hayutube9998
    @hayutube9998 2 года назад

    ነቢሎ ምርጥ ሰው

  • @zeyibaaii9910
    @zeyibaaii9910 4 года назад

    ማሻአላህ ይክራም የውነት ያለ ሚካብ ታምሪያለሽ

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 4 года назад +3

    አቤሎ እንዴት ደስ የሚለኝ ስወደው

  • @fikerdesta4299
    @fikerdesta4299 2 года назад +1

    ዉይ መጥበሻዉ እጁ የት ሄደ🤣🤣🤣

  • @berketfanta3748
    @berketfanta3748 4 года назад

    ሄሎ እዴናችሁ ውይ ምንአይነት ምግብ ነው ደግሞ ምግብ እኔጋ እድሜ ለአረብ መዳም ለማንኝውም ሁላችሁንም እወዳችሁ አለው👌👌

  • @እርጂኝእመብርሀን
    @እርጂኝእመብርሀን 4 года назад +35

    ሳስበው ኢክራም በጣም ባለሞያ ናት እውነት ሴት ልጅ ሞያ ግድ ነው በርቱ

    • @zama_taff
      @zama_taff 4 года назад +2

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 4 года назад +1

      #Wiz ለማኝ ሰው አይመቸኝም

    • @እሙከውሰር-ጠ2ተ
      @እሙከውሰር-ጠ2ተ 3 года назад

      @@zama_taff እንደማመር

  • @fafitube2210
    @fafitube2210 4 года назад

    ወይኔ መቅዲዬ ዶሮዉን እኮፍርፍር አደረግሺው😂😂እኔ እረሱ ሞያ 0 ነኝ መብለት ግን አንደኛ😋 አቤሎ እንደትጠለፍ አምሮብከል😂

  • @ሱሱነኝየሸገሯቀበጥ
    @ሱሱነኝየሸገሯቀበጥ 4 года назад

    ወይኔ ምን አሩስቶ ክክክክክ ዛሬ ሳኩኝ

  • @yaallahbariyayaallahbariya885
    @yaallahbariyayaallahbariya885 4 года назад

    be allah be gera ejek atebela teru aydelem be nebi sorry gn....ok

  • @binibogale9875
    @binibogale9875 4 года назад

    Yeeeeello family
    Road to 100k
    Neba በርቺ 💪💪💪💪👊

  • @እኔከሙስሊሞችነኝ-ከ9ወ

    ሚኮ ይበልጥካል ከአንተ እሱ የሙስሊም ስራት አለው ሰብስክራይብ የሚገባውም እሱ ነው አላህ ሂዲያ ቢሰጠው መልካም ምኞቴ ነው አንተንም አትጫዎት ሳይሆን ከመጨባበጥ አላህ ይከልክልህ ሂዲያ ይስጠን ይስጥህ

  • @As-yo6cx
    @As-yo6cx 4 года назад +2

    ነቢየ ዛሬስ ያተእህት ባደርገኝ በየ ተመኝሁ መዝናና በጣም ስለምወድ

  • @mahletandargachew8948
    @mahletandargachew8948 4 года назад +1

    Abela u cute bewntt 😍
    Nebilye luv u

  • @twi2415
    @twi2415 4 года назад +1

    As always love the vlog😘 !! So funny when Abel was smelling the flower and the Indian song started playing 😂😂😂😂

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 4 года назад +21

    ምን እሚሉት ምግብ ነው😂😂

  • @selamawitkebede5156
    @selamawitkebede5156 4 года назад +9

    የአቤል ፈገግታ ያምራል!

  • @meronmekonen7732
    @meronmekonen7732 4 года назад

    Menew gn heeeeeeeello satl nebil

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 года назад

    ሴቶችን መጃማሪያ ቅማሳቻው ነቢል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fፈቲ
    @fፈቲ 4 года назад +1

    እድሜ ልካችን ቀልባናለች አንተስ ምን ሙያ አለህ😂😂😂

  • @foziyamohammed7402
    @foziyamohammed7402 4 года назад

    Wellahi Jemachu hulu konjo becha Mashalla 🥰🥰😍😍

  • @የርቀትፍቅርየርቀትፍቅር

    ታክሢለመያዝነውይሄሁሉሰልፍ....እደትነውኢትዬየሚኖርው

  • @fuejk2100
    @fuejk2100 4 года назад

    Wendem malet nebil nw wow tadenqalf yemchik abo

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ኢክሩዬ ስወድሽ እኮ የኔ ቅብጥብጥ ነቢሎ ታድለሀል ኢክሩን የመሰለች ቆንጆ እህት ስላለክ መቅዲዬ ወላሂ ምርጥ ጓደኛ ነሽ የኔ ሆደ ባሻ

  • @rakitaye8236
    @rakitaye8236 3 года назад

    #ጨለም ሲል 😂😂😂😂

  • @wadew7152
    @wadew7152 4 года назад +8

    The excitement when Nebil posts 🙌💙

    • @zama_taff
      @zama_taff 4 года назад

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር

    • @ethioallinone9
      @ethioallinone9 4 года назад

      Eski sub enegechach beteseb enehun

  • @አደይአቤል
    @አደይአቤል 2 года назад

    Ere yarebager set edatayachuh hhhh weye arseto😂😂

  • @aaliyahosman6740
    @aaliyahosman6740 4 года назад +2

    እክሩዬ ህንከን ማጠሽልን ናብሎ ኡሌም ሀምጠት ህክሩን

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 года назад

    አርስቶ ይሄ ነው እንዴ መጥበሻ ይገዛ ሂክራም
    ዶሮ ተበተነ እኮ 😁🙄😳🐓🐓ኩኩሉ

  • @mariemaria5441
    @mariemaria5441 4 года назад +1

    ኢክሩየ ነቢሎ ስወዳችሁ ❤️❤️

  • @lishuhebshawit1227
    @lishuhebshawit1227 4 года назад

    ነቢሎ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @tuji_
    @tuji_ 4 года назад +1

    zare helooo sayibal naw yatajamaraw silazi maqaxat alabat lib balu

  • @totitshow795
    @totitshow795 4 года назад

    ነቀዜዜዜዜ እንኳን መጣህልኝ ግምገማ ጠላው እህትህ ግን ቀልጣፋ ናት

  • @danidaniel512
    @danidaniel512 4 года назад +1

    Are ande ken live gba nebil

  • @ahmb.alert.7369
    @ahmb.alert.7369 4 года назад +7

    ነቢል ማኛነህ እወዳሀለሁ በርታ

  • @richuaddisu7300
    @richuaddisu7300 4 года назад +1

    Abela gin fuwaa bilehal wow👌👌👌👌

  • @zahidatube8631
    @zahidatube8631 4 года назад +2

    አይ ሜካፕ እድሜህን ይርዘም እማማ መሰልሽ ክክክክክክ ቢሆንም ግን ያምርብሻል

  • @أمعبدالهاديالسلفيةمنهجي

    አቤል ግን ወንድሜን ቁርጥ ወሏሂ አሳሳቁ ሁሌ ሳየው እጠራጠራለሁ ደሞ ከመልካቸቸው እምነታቸውም አንድ ነው ወንድሜን መሳይ ብየሃለሁ ለዛ ወንድሙ የናፈቀው ማነው 😥😔

  • @بنتحوسين
    @بنتحوسين 4 года назад +4

    ነቢል መቅዲን ያግባት የምትሉ👍

  • @የወድሞቸእህት-ነ8ለ
    @የወድሞቸእህት-ነ8ለ 4 года назад

    ኢክሩ አንድ ቀን ደሞ ያችን ሙያ እኔ እገመግማለሁ ተዘጋጅ

  • @umuneg
    @umuneg 3 года назад

    ጉዲ መጣ እደትነው ዶሮ ባዲ የምበሉት🙄🙄🙄 ማለት እሷነች የሰራችሁ በሀይማኖታችሁ ችግር አያመጣምደ 🤔🤔🤔

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 4 года назад +3

    ዶሮ እረከሰ መሰል ከሱፑር ማርኬት ከፎሬዘርነው የተገዛችሁ 😅😅😅😅

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ

    ኔቢሎ ሁሌ አንተና እህትህን ናያቸዋለን እስኪ በፈጣሪ ቤተሰበህን ሁሉ አስተዋውቀን🙏❤

  • @ባባየኔኩሩአተብቻነህአባቴ

    ኢክራም ስውድሺ እብዶ እውስጤ ነሺ ነቢሎ አቤት ቁጂና

  • @እኔየማርያምነኝ-ጠ1ወ
    @እኔየማርያምነኝ-ጠ1ወ 4 года назад

    Nebilo keguadegnah fonka gebalgn betam konjo new

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 4 года назад +8

    1ኛ ዱሮ ዶሮ ይላል ክክክ
    ሞያስ ቃረ በመዳም ቅማሞች

  • @ውሎአዳር
    @ውሎአዳር 4 года назад

    አርስቶ ሆ ምነው ምነው የእውንት አያምርም ማዳምዬ ቴኪው

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 года назад +5

    ኢክራምየ እንዲሁም ነቢላ መቅዲ ዉድድድ እኔም ለመዳም ምርጥ ባለሞያ ነኝ

  • @hewtlove5197
    @hewtlove5197 4 года назад +1

    Abela tersek yamral teblk taklek?

  • @ekramkemalmohammeds6472
    @ekramkemalmohammeds6472 4 года назад

    ነቢል በጣም ነው ደስ ምትለኝ አንድ ወንድም አለኝ ነቢል በል ወላሂ ግን ኢክረም ስሞ ነው kkkkk አለበበስ አስተከኪይ በለት እሺ እህትህን 😘😘😘

  • @sosina2201
    @sosina2201 4 года назад

    Arosto titelaleh. Kkkkk madamye thanku

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    አቤላ ጥርስህ ተፈጠሩ ነው ያምራል በጣም

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 4 года назад +2

    ዶሮ ዘጋኝ ዘጋኝ 😂😂😂ጌታን ሲያዩት ይዘጋል ዋናው መቅዲዬ ማሰብሽ ነው😍 ኢክሩ😍💖

  • @ኢስላምነውሂወቴHነኝተስፈ

    መገናኛ ላይ እኔም ተበልቼ አለሁ

  • @najathnajath4070
    @najathnajath4070 4 года назад

    ኢክሩ የኔ ማር ስወድሽ ልዩ

  • @EmaniJeaml
    @EmaniJeaml 3 года назад

    የኔ ቆንጆ ነቢል አንዴ በውስጥ ታወራኝ ወንድም??

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 4 года назад

    እህትህ አራዳ ነች አቦ ይመችሽ ኢኩ ውድድድ💕

  • @ነኝየሀላሌቁጥብ
    @ነኝየሀላሌቁጥብ 4 года назад

    ሠላም እንኳን ደና መጣችሁ ነቢሎ & ኢክሩ ምርጦች

  • @shegetube8897
    @shegetube8897 4 года назад +8

    ኧረ መጥበሻ ግዛ Nebile 😁✋👍

  • @hayathassen2182
    @hayathassen2182 4 года назад

    Tejajalik
    betam
    And ken Yikochuhal

  • @hasnaphonetastic9016
    @hasnaphonetastic9016 4 года назад

    Ykramya konjo sewdes hko💋💋💋💋💋💋💋💋💋 nebeloya benat hule ykramen akrbelen

  • @ቲጂ-ጠ3ደ
    @ቲጂ-ጠ3ደ 4 года назад

    ኢኩሩ ያሰኔ ብሌን😍😍😍😍

  • @senaasenaa3676
    @senaasenaa3676 3 года назад

    Ye abela fegegeta iko🥰🥰😘😍😍

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ

    ስወዳችሁ እኮ መቅድየ ምነው ደቡብ ሱዳን አስመሠልሽው ማሬ

  • @aminaamina9280
    @aminaamina9280 4 года назад

    አህለን ይክሩቲ ስወድሽ