ኤርፖርት መሀል የሰርግ ድግስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 718

  • @nebilnur1
    @nebilnur1  4 года назад +159

    Thank you Guys for watching 🙌

    • @reenatube6617
      @reenatube6617 4 года назад +3

      በነፃ ነው? 😜

    • @usamaosi2957
      @usamaosi2957 4 года назад

      ሥማ ነባ ትሸጣለ አበባ እኔ ምልህ ሥንት ነው ምኑ እንዳትል አበባው አልልህ ማሥኩ ነዋ

    • @sjaksfourevermohammed3963
      @sjaksfourevermohammed3963 4 года назад

      nebilnur i like you and your friends bro keep it up

    • @sjaksfourevermohammed3963
      @sjaksfourevermohammed3963 4 года назад

      nebilnur Ethiopia west endezi ain't sew endale alawkem neber ewnet betam des telalachu
      Ye Ekram alebabes betam yamral mash allah

    • @japikko3312
      @japikko3312 4 года назад

      Ds tlalachu guys love u all more than pizza🤪

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 года назад +94

    ሀገር ሰላም ስትሆን ነውና ሁሉም የሚያምረው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ክብር ለቤተሰቦች እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው 🙏

  • @ጥሩዬጎጃሜዋ
    @ጥሩዬጎጃሜዋ 4 года назад +349

    እመቤቴን ስብስባችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው ሙስሊም ከክርስቴኑ ይሉሀል ይሄ ነው በቃ ❤

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 4 года назад +5

      የትም ተወለድ አድስ አበባ እደግ ይባላል የአራዳ ልጅ እንደዚህ ነው

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 4 года назад +2

      ኢትዮጵያ አየሆት በነዚህ ልጆች

    • @ethioentertainmentandshort947
      @ethioentertainmentandshort947 4 года назад

      በእውነት በጣም በጣም ደስ ይላል መብሩክ

    • @umunabel7583
      @umunabel7583 4 года назад +1

      በጣም ደስ ስሉ 😘😘😘

    • @werketube9132
      @werketube9132 4 года назад

      ጎራ የበሉ በታማኝነት

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 4 года назад +4

    ደስትላላችሁ ሁላችሁም ታምራላችሁ አቤል ትስቅ ታምራለህ ነቢሎማ ዋውነው ማሽአላህ ብያለሁ ሌላው አልፋሩቅ አደንቅሀለሁ እንደነዚህ ከሴትጋር አትተቃቀፍም ወንዶቹን አቅፎ ሴቶቹን እንደዚሁነውሰላምያላቸው ጎበዝ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 года назад +56

    ወላሂ ስብስባቹ በጣም ነው ደስ የሚለው ሙስሊሙ ከክርስቲያኑ እናተ ትልቅ ማሳያ ናቹ Tik tok ላይ በሀይማኖት የሚባሉት ምን አለ እናተን ቢያዩ ነቢሎ በጣም ታምራላቹ አላህ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላቹ ኢክሩዬ የኔ ቀውጢ ውስጤ ነሽ እኮ

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 года назад +6

      እናመሠግናለን 🙏

    • @عائشهعائشه-ز6ز
      @عائشهعائشه-ز6ز 3 года назад +1

      ማሻአላህ ታምራላችሁ😍😍😍😍😍😍

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 года назад +1

      ከሴትጋ ሲላፍ ሰለዋለነው ማሻአላህ የምትሎት እሰኪ በሀይማኖት ሴትን ሰላም ማለት ይፍቅዳል አይደለም መተቃቀፍ

  • @ኤልነኝከወሎኤልነኝከወሎ

    በሀይማኖትና በዘር ከሚያባሉን እናተን ማይት ይሻላል

  • @ሳቢየአምቦልጅ
    @ሳቢየአምቦልጅ 4 года назад +72

    እነዚን ሰዎች ስወዳቸው ሙሉ ጀማቸው ❤❤❤

  • @ረምላረምላ
    @ረምላረምላ 4 года назад +12

    ኢክሩዬ በጣም ነዉ ምወድሽ የኔ ፋልቅልቅ በሞቴ ሱሪ እዳልብሺ ከላይ ማሻአላህ ከታች አኡዝቢላ ነገርልኘ አንተ አዝግ ክክክክክ 😘💛💚❤

  • @hanaadise9597
    @hanaadise9597 4 года назад +4

    ነቢላ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ አይለያችሁ

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 4 года назад +6

    ስታምሩ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስብስባችሁ

  • @seadaabate4209
    @seadaabate4209 4 года назад +1

    ማሻ አላህ ስታምሩ ፍቅራችሁ ይብዛ ብዝትዝት ይበል ታስቀናላችሁ

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 4 года назад +1

    አልተጥለቀለኩም እንዳልተልከሰከስኩ በጣም የሚከብድ ቃል ነው እኔ ግን ባንዴ አልኩት መቅዲን ደሞ እንደምወዳት ንገርልኝ ያንተም አድናቂ ነኝ በርታ ነቢላችን ቀጣይ ቪዲዬ እስከምንገናኝ መልካም ጊዜ ተመኝውላችሁ።

  • @madenamadena8603
    @madenamadena8603 4 года назад +2

    እንኳን ለ ሀገርህ በሰላም አበቃህ ወንድም ሌሎቻችሁም ማሻላህ ናችሁ ስታምሩ!!!!!

  • @allentester
    @allentester 4 года назад

    ነቢል ይህ ማስክ በጤና ባለሙያዎች ዘንድ አይመከርም ምክንያቱም ይህ ማስክ አየር ወደውስጥ አያስገባም ነገር ግን የሚተነፈሰውን አየር ወደውጭ ያስወጣል። አንተ ቫይረሱ ቢይዝህ አጠገብህ ያለውን ሰው ከመበከል አያድንህም ስለዚህ አሁን በዚህ ጊዜ መደረግ ያለባቸው ማስኮች ደግሞ እንዲዚህ ያለ ሳይሆን በሁለት ወገን ዝግ የሆነ የሚተነፈሰውን ማያስወጣ የውጭውንም አጣርቶ የሚያስገባ መሆን ስላለበት በዚህ በኩል ተገቢውን ጥንቃቄ መውሰዱ መልካም ነው።

  • @itsmiskir
    @itsmiskir 4 года назад +32

    The best friend group ever ❤️❤️❤️ so cute 😍

  • @ሀዩፍቅር-ደ3ዸ
    @ሀዩፍቅር-ደ3ዸ 4 года назад +44

    ነቢል ቅን ሰው ነህ😍😘

  • @asmaasma6310
    @asmaasma6310 4 года назад

    ወይይይኔ ስታስቀኑ በኡነት በጣም ነው ምታምሩት አቦ ፍቅራቹን ብዝት ያርገው

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 4 года назад +6

    ብዙነገር በውስጡ አለው መልካም ጎደኝነት አድነት ፍቅር👌🇪🇹✅

  • @ገኒየማርያምልጅ-ቨ7ሰ
    @ገኒየማርያምልጅ-ቨ7ሰ 3 года назад +1

    ብዙ ነገር ከናንተ ተማርኩ ምነው ሌላውም ሰው እንደናንተ ቢሆን ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @እራህማአህመድ-ኀ7ወ
    @እራህማአህመድ-ኀ7ወ 3 года назад

    ወይኔ ባአላህ ወላሂ ባያችሁ ባያችሁ አልጠግባችሁም መጨርሻችሁንም አላህ ያሳምርላችሁ አቦ ይመቻችሁ

  • @eliaskumsa8401
    @eliaskumsa8401 3 года назад

    በጣም ነው የወደድኳችሁ፡፡

  • @atikaabdu1714
    @atikaabdu1714 4 года назад

    ደስ ስትሉ ሁሌም አብራችሁ ስሩ ኢክሩንም ደብልቋት መቅዲ ስወዲሽ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ

    • @fetaenbel4883
      @fetaenbel4883 4 года назад

      ስልካችንን ብቻ በመጠቀም live ጨዋታዎችን+አዲስ ፊልሞች.መመልከት የምንችልበት ምርጥ app | | በተጨማሪም በትንሽ ኔትዎክ መስራቱ ልዮ ያረገዋል - ruclips.net/video/jcMg2CkQryI/видео.html
      🔴 ስልካችን ተጠልፎ ከሆነ ልናያቸው የምንችለው 7 ምልክቶች ! - ruclips.net/video/I9Ad8_00RZU/видео.html
      ስልኮ ከተሰረቀ በ 2ደቂቃ ውስጥ የት እዳለ ለማወቅ
      ruclips.net/video/Jm5T44mWFc8/видео.html
      ጣታችንን ብቻ በመጠቀም የትኛውንም ቁጥሮች በ 5ሴኮንድ ማባዛት የምንችልበት አስገራሚ ዘዴ!!!
      ruclips.net/video/O26K3uBuZws/видео.html
      ሁሉም ሊያየዉ የሚገባ ስልካቹ ተጠልፎ ሊሆን ስለሚችል አሁን ማስቆ አለብን!!!☠️☠️☠️
      ruclips.net/video/2P2MAwVaCTg/видео.html
      ላጋተሟችሁ ችግር ጥያቄ ካላችሁ
      facebook- facebook.com/yero1son/

  • @yezed4370
    @yezed4370 4 года назад +4

    እኮን ሰላም መጣቺሁ ክክክ ዋዉ ድስ ይላል እኮን ለዙህ ቀን አደረሰህ አደረሳቺሁ መልክም ጋብቻ በዚህ አጋጣሚ ወደ ዩቱብ ቻናል ጎረ በሉ ወድ ተከታታዪች

    • @fetaenbel4883
      @fetaenbel4883 4 года назад

      ስልካችንን ብቻ በመጠቀም live ጨዋታዎችን+አዲስ ፊልሞች.መመልከት የምንችልበት ምርጥ app | | በተጨማሪም በትንሽ ኔትዎክ መስራቱ ልዮ ያረገዋል - ruclips.net/video/jcMg2CkQryI/видео.html
      🔴 ስልካችን ተጠልፎ ከሆነ ልናያቸው የምንችለው 7 ምልክቶች ! - ruclips.net/video/I9Ad8_00RZU/видео.html
      ስልኮ ከተሰረቀ በ 2ደቂቃ ውስጥ የት እዳለ ለማወቅ
      ruclips.net/video/Jm5T44mWFc8/видео.html
      ጣታችንን ብቻ በመጠቀም የትኛውንም ቁጥሮች በ 5ሴኮንድ ማባዛት የምንችልበት አስገራሚ ዘዴ!!!
      ruclips.net/video/O26K3uBuZws/видео.html
      ሁሉም ሊያየዉ የሚገባ ስልካቹ ተጠልፎ ሊሆን ስለሚችል አሁን ማስቆ አለብን!!!☠️☠️☠️
      ruclips.net/video/2P2MAwVaCTg/видео.html
      ላጋተሟችሁ ችግር ጥያቄ ካላችሁ
      facebook- facebook.com/yero1son/
      ስልካችንን ብቻ በመጠቀም live ጨዋታዎችን+አዲስ ፊልሞች.መመልከት የምንችልበት ምርጥ app | | በተጨማሪም በትንሽ ኔትዎክ መስራቱ ልዮ ያረገዋል - ruclips.net/video/jcMg2CkQryI/видео.html
      🔴 ስልካችን ተጠልፎ ከሆነ ልናያቸው የምንችለው 7 ምልክቶች ! - ruclips.net/video/I9Ad8_00RZU/видео.html
      ስልኮ ከተሰረቀ በ 2ደቂቃ ውስጥ የት እዳለ ለማወቅ
      ruclips.net/video/Jm5T44mWFc8/видео.html
      ጣታችንን ብቻ በመጠቀም የትኛውንም ቁጥሮች በ 5ሴኮንድ ማባዛት የምንችልበት አስገራሚ ዘዴ!!!
      ruclips.net/video/O26K3uBuZws/видео.html
      ሁሉም ሊያየዉ የሚገባ ስልካቹ ተጠልፎ ሊሆን ስለሚችል አሁን ማስቆ አለብን!!!☠️☠️☠️
      ruclips.net/video/2P2MAwVaCTg/видео.html
      ላጋተሟችሁ ችግር ጥያቄ ካላችሁ
      facebook- facebook.com/yero1son/

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 года назад

    ለዝች ቀን ያብቃን እኛንም ለእምዬ ኢትዮጵያ ደግሞ ከይቅርታ ጋር እህትህ ሙስሊም አይደለችም እንደ በአላህ ሂጃብሽ ላይ ፅኚ ዉዷ የአሔራዋ እህቴ ዱኒያ ከሆነች ብላሽ ናት ነገ ጠፊ ናት

  • @senayt8606
    @senayt8606 4 года назад +3

    ውይ ነቢል በሳቅ ገደላችሁኝ እናንተ አዝጎች መልካም ትዳር ላገባው

  • @zebeanyali1753
    @zebeanyali1753 2 года назад

    አምሮባችሁአል.ያመቻችሁ

  • @merkojo4570
    @merkojo4570 3 года назад

    ማሪያምን በጣም ነው ድስ የምትሉት ታስቀናላችው 🥰🥰

  • @sumeyamukhtar1099
    @sumeyamukhtar1099 4 года назад +14

    mashallah ,wat a frnd ..wat an azeg group ,wat a compilation of fetata n shy ppl👅😄
    mebruk 🥳🥳

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 года назад +2

      Thank you 🙌

    • @hamadmughal3737
      @hamadmughal3737 3 года назад +1

      ታምራላችሁ ግን ማስኩ አፈድረ ይመስላል

    • @hamadmughal3737
      @hamadmughal3737 3 года назад +1

      እመቤቴን ማስካችሁ በጣም ተመቼኝ

  • @sitasito3395
    @sitasito3395 2 года назад

    Neba welahi adenakih negn mekdiya betam new mewdesh kemr edmayan mulu memgnew guadegnent benant west selayhut Des belognal meku abela nati hulachum I love you so much

  • @Woman544
    @Woman544 4 года назад +2

    ደስ የሚል ጓደኝነት አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @እያሙወዳጅ-ሐ1ቀ
    @እያሙወዳጅ-ሐ1ቀ 3 года назад

    ሱብሀን አላህ አንድን ሳይ ወድሜ ይመስላኛል ቅጥነቱ ዝምታው ፈገግታው እጥረተ በጥርስ የተወሰነ ልዩነት አለ

  • @emilylama6545
    @emilylama6545 4 года назад +1

    መከቅዲ መክሊት ነቢል ሁላችሁንም ዉድ ነም የማረጋቹ ጋደእነታቹ በጣም ነዉ የሚሥቀነዉ

  • @na-uu5or
    @na-uu5or 4 года назад +2

    ነቢሎ ዛሬ እናንተን ሳይ ነው የዋልኩት የቀረኝ video የለም ጠፍተህ ነበር ከኮኪ ጋር እያላችሁ እራሱ በፍቅር ነበር እማያቹ በጣም ነው ምታዝናኑት በርቱ

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 года назад

      እናመሠግናለን 🙏

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 года назад +1

    የዘር ልዩነት የሌለበት ዓለም የናንተ ብቻ ስታምሩ የምር አይለያችሁ

  • @fatmafatma384
    @fatmafatma384 4 года назад

    ወይኔ ደስ ስትሉ ማሸ አለህ መብርኩ ወላሂ የድሮ ለይፌ ትዝ አለኝ ኡፍፍፍፍ ለይመለስ ሄዶ😭😭 በነገራችን ለይ እኔ ሙሽራወ ትመጠለች ብዬ እያያሁ😁😁😁

  • @halimanurye8555
    @halimanurye8555 4 года назад +6

    ከአህያ ጋር የዋለ ፈስ ተምሮ ይመጣል አሉ
    ወድም ረሱል ሰለላአሊሂ ወሠላም እነሱን
    የሚመሣሠል ያሰዉ ከነሱ ነዉ ብለዋል
    ሱበሐን አላህ እደት የኡመተ ሙሀመድ ተከታይ ሁነህ
    ሲቀጥል መጀመርያ በአላህ ሰላምታ
    ማለት አሰላም ማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ያልክ እደሆነ ከምን ትጓዳለህ አጂሩ
    ለራሥህ ነዉ

    • @ፍቅርተየድንግልማርያ-ዸ9ኘ
      @ፍቅርተየድንግልማርያ-ዸ9ኘ 4 года назад +6

      ቲሽ ስታስጠይ ያንች መሰሎች ናቸው ሀገር ያፈረሱ ማነው አህያው እ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 4 года назад

      አንቺ ዩቱብ ተጥደሽ የሰው ቪዶምታዪ ምን ልታገኚ ነው?

  • @mekdeskinfe6138
    @mekdeskinfe6138 4 года назад +7

    ፍቅር ጓደኝነት እናንተን ባየሁበት አይኔ ሌላው ለምኔ

  • @ኒቃቤነውውበቴ
    @ኒቃቤነውውበቴ 4 года назад +2

    ወይ መቅዲ ደስ የምትይ ልጅ ነሽ 😀

  • @toybahabeshawit2535
    @toybahabeshawit2535 4 года назад +5

    ማሻአላህ ጓደኝነታችሁ ደስ ይላል አላህ ያዝልቅላችሁ ግን በቤሎ ስትጫወቱ በጣም ተሰማኝ እኔ ሳላገባበት አስጠላኝ😒

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 4 года назад +3

    በስማም ካሊ ወሊ ኮሮና😂😂እቅፍቅፍ😂😂

  • @ferdewsyeazizalij5818
    @ferdewsyeazizalij5818 4 года назад +7

    So beautiful love u this team's

    • @fetaenbel4883
      @fetaenbel4883 4 года назад

      ስልካችንን ብቻ በመጠቀም live ጨዋታዎችን+አዲስ ፊልሞች.መመልከት የምንችልበት ምርጥ app | | በተጨማሪም በትንሽ ኔትዎክ መስራቱ ልዮ ያረገዋል - ruclips.net/video/jcMg2CkQryI/видео.html
      🔴 ስልካችን ተጠልፎ ከሆነ ልናያቸው የምንችለው 7 ምልክቶች ! - ruclips.net/video/I9Ad8_00RZU/видео.html
      ስልኮ ከተሰረቀ በ 2ደቂቃ ውስጥ የት እዳለ ለማወቅ
      ruclips.net/video/Jm5T44mWFc8/видео.html
      ጣታችንን ብቻ በመጠቀም የትኛውንም ቁጥሮች በ 5ሴኮንድ ማባዛት የምንችልበት አስገራሚ ዘዴ!!!
      ruclips.net/video/O26K3uBuZws/видео.html
      ሁሉም ሊያየዉ የሚገባ ስልካቹ ተጠልፎ ሊሆን ስለሚችል አሁን ማስቆ አለብን!!!☠️☠️☠️
      ruclips.net/video/2P2MAwVaCTg/видео.html
      ላጋተሟችሁ ችግር ጥያቄ ካላችሁ
      facebook- facebook.com/yero1son/
      ስልካችንን ብቻ በመጠቀም live ጨዋታዎችን+አዲስ ፊልሞች.መመልከት የምንችልበት ምርጥ app | | በተጨማሪም በትንሽ ኔትዎክ መስራቱ ልዮ ያረገዋል - ruclips.net/video/jcMg2CkQryI/видео.html
      🔴 ስልካችን ተጠልፎ ከሆነ ልናያቸው የምንችለው 7 ምልክቶች ! - ruclips.net/video/I9Ad8_00RZU/видео.html
      ስልኮ ከተሰረቀ በ 2ደቂቃ ውስጥ የት እዳለ ለማወቅ
      ruclips.net/video/Jm5T44mWFc8/видео.html
      ጣታችንን ብቻ በመጠቀም የትኛውንም ቁጥሮች በ 5ሴኮንድ ማባዛት የምንችልበት አስገራሚ ዘዴ!!!
      ruclips.net/video/O26K3uBuZws/видео.html
      ሁሉም ሊያየዉ የሚገባ ስልካቹ ተጠልፎ ሊሆን ስለሚችል አሁን ማስቆ አለብን!!!☠️☠️☠️
      ruclips.net/video/2P2MAwVaCTg/видео.html
      ላጋተሟችሁ ችግር ጥያቄ ካላችሁ
      facebook- facebook.com/yero1son/

    • @zeynebamohamed1958
      @zeynebamohamed1958 3 года назад

      @@fetaenbel4883

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 года назад

    ምርጦችየ ስወዳቹ ታምራላችሁ አይ ገልፅውም ኢድ ሙባረክ ነብልየ እና እክሩ መልካም በአል ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች

  • @naimaabdela3411
    @naimaabdela3411 4 года назад +4

    ነፍ አመት ኑሩ ደስ ስትሉ 🌹

  • @mahletzerihun6711
    @mahletzerihun6711 4 года назад +25

    Meklit is such a blessing 😂😂😂😂

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 года назад +10

      She really is 🙌

  • @hhggg9300
    @hhggg9300 4 года назад +9

    ወላሂ ስታምሩ ሀገርችንን የሚገልፃት እደናተ አይነቶቹ ናቸው እፍፍፍፍ አቦ ምችት ይበላቹህ

  • @saraa7804
    @saraa7804 4 года назад +2

    እነዚህን ምርጦች ስወዳቸው ሙስሊም ክርስቲያን ሳይሉ መከባበራቸው ደስ አይሉም አይለያችሁ

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 4 года назад +1

    ነቢሎ ግሩጳቹ ያምራል ኢክሩ ዛሬ ምነው አላወራችም መክሊትዬ ብቶሞሸሪ ዋዋዋዋዋዉ ነበር

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 3 года назад

    I love Ethiopian people 💕🙏🏻💕🙏🏻🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @አልሃምዱሊላህሙስሊምነኝ

    ማሻ አላህ 🇪🇹❤❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @adanechtulema3524
    @adanechtulema3524 4 года назад +1

    ደስ የምትሉ ክሬዚዎች አስቀናቹኝ አቦ ምችት ይበላችሁ

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe1067 4 года назад

    እንኳን ደስ አለህ ደስ ስትሉ ..ነቢሎ ለአድናቂዎችህ ማስክ መቼ ነው የምሰጠው 🤔

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 года назад

      😅😂 ላንቺ አያሳስብም

  • @honeykonjo2896
    @honeykonjo2896 4 года назад +1

    Ende new Ethiopi guy's betam tamralchu love you congratulations bro

  • @marrymulugeta6942
    @marrymulugeta6942 4 года назад +1

    ደስ ስትሉ በፈጣሪ አቤሎ ስወድህ😊😘

  • @hasnaphonetastic9016
    @hasnaphonetastic9016 4 года назад

    Nebeloya setamru gerubachun betam nw ymewedew 👏👏👏👏👏👏👏

  • @agddag4626
    @agddag4626 4 года назад +3

    ገብሬልን በጣም ታምራላቹ!!! I wish you guys are my friends

  • @dhdjsjhehej3101
    @dhdjsjhehej3101 4 года назад

    ነቢሎ እናተን ማየት ያስደስተኛል ወላሂ በቃ ተውስጣችሁ ፍቅርና ሳቅ ብቻ ነው የሚዘበው እህህ ይመቻችሁ አቦ

  • @Aas-bf4gh
    @Aas-bf4gh 3 года назад

    ፍቅርየሆናችሁ❤️፡ሥታምሩአይለያችሁ🌹🙏፡

  • @awolyimam9308
    @awolyimam9308 3 года назад

    ነቢሎ በጣም ደስ ትላላችሁ ነገር ግን ማክሱ የአውራሪስ ቀንድ ትመስላላችሁ😄😄😄😄😄😄♥️♥️♥️♥️♥️ ከልቤ ነው የምወዳችሁ

  • @zamzammuhammad9569
    @zamzammuhammad9569 4 года назад

    መሸአላህ ደስስትሉ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @redu_red4522
    @redu_red4522 4 года назад +70

    I want this type of squad😂😂

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 4 года назад +11

    በጣም ነው ድስ እምትሉት ወላሂ Ethiopiye እናተውስጥ አለች
    💚💛❤️
    መብሩክ ብለናል ወንድሜ ባሪካለሁ ፊክ አህይ

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 года назад

      እናመሠግናለን 🙏

  • @mimidibrye7427
    @mimidibrye7427 4 года назад

    ዋው ሁሌም የምመኘው እደናተ አይነት ጓደኛ ኬት ይገኛል 😘😘😘😘

  • @hanichoyedessiewa72
    @hanichoyedessiewa72 4 года назад

    ይቅርታ በጣም የሚደብረኝ ነገር ካንተ ይሄ ሄሎ ብለክ የምትጀምረው ነገር በጣም ነው የሚየስጠላብክ ወንደሜ ነቢል አሰላሙ አለይኩም ምናለ ብለክ ብትጀምር

    • @messimessii-e3y
      @messimessii-e3y 2 года назад

      Zimmmnbey esti arfesh sirashin tetagirari

  • @OneLove-wj2bg
    @OneLove-wj2bg 4 года назад +8

    እኔ ግን እንደዚ ዝም ብዬ ሳስባቹ ህብረታቹ እና ምንም ሳታወሩ በእይታ መግባባታቹ በዚ አንድነታቹ ሿሿ ብትሰሩ በአንዴ ነጥቃቹ ነበር 😍😍😍😍😍😍

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 4 года назад

    የሀገሬን ጠዋትን ስላሳያቹኝ በጣም አመሠግናለሁ በጣም ታምራሉቹ ወላሂ።ኢክሩዬ የኔ ፍልቀልቅ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብለኛል ካላመጣካት ሰብስክራይቤን አነሳለሁ ያልኩት እኔነበርኩ እኮ 😂

    • @fetaenbel4883
      @fetaenbel4883 4 года назад

      ስልካችንን ብቻ በመጠቀም live ጨዋታዎችን+አዲስ ፊልሞች.መመልከት የምንችልበት ምርጥ app | | በተጨማሪም በትንሽ ኔትዎክ መስራቱ ልዮ ያረገዋል - ruclips.net/video/jcMg2CkQryI/видео.html
      🔴 ስልካችን ተጠልፎ ከሆነ ልናያቸው የምንችለው 7 ምልክቶች ! - ruclips.net/video/I9Ad8_00RZU/видео.html
      ስልኮ ከተሰረቀ በ 2ደቂቃ ውስጥ የት እዳለ ለማወቅ
      ruclips.net/video/Jm5T44mWFc8/видео.html
      ጣታችንን ብቻ በመጠቀም የትኛውንም ቁጥሮች በ 5ሴኮንድ ማባዛት የምንችልበት አስገራሚ ዘዴ!!!
      ruclips.net/video/O26K3uBuZws/видео.html
      ሁሉም ሊያየዉ የሚገባ ስልካቹ ተጠልፎ ሊሆን ስለሚችል አሁን ማስቆ አለብን!!!☠️☠️☠️
      ruclips.net/video/2P2MAwVaCTg/видео.html
      ላጋተሟችሁ ችግር ጥያቄ ካላችሁ
      facebook- facebook.com/yero1son/
      ስልካችንን ብቻ በመጠቀም live ጨዋታዎችን+አዲስ ፊልሞች.መመልከት የምንችልበት ምርጥ app | | በተጨማሪም በትንሽ ኔትዎክ መስራቱ ልዮ ያረገዋል - ruclips.net/video/jcMg2CkQryI/видео.html
      🔴 ስልካችን ተጠልፎ ከሆነ ልናያቸው የምንችለው 7 ምልክቶች ! - ruclips.net/video/I9Ad8_00RZU/видео.html
      ስልኮ ከተሰረቀ በ 2ደቂቃ ውስጥ የት እዳለ ለማወቅ
      ruclips.net/video/Jm5T44mWFc8/видео.html
      ጣታችንን ብቻ በመጠቀም የትኛውንም ቁጥሮች በ 5ሴኮንድ ማባዛት የምንችልበት አስገራሚ ዘዴ!!!
      ruclips.net/video/O26K3uBuZws/видео.html
      ሁሉም ሊያየዉ የሚገባ ስልካቹ ተጠልፎ ሊሆን ስለሚችል አሁን ማስቆ አለብን!!!☠️☠️☠️
      ruclips.net/video/2P2MAwVaCTg/видео.html
      ላጋተሟችሁ ችግር ጥያቄ ካላችሁ
      facebook- facebook.com/yero1son/

  • @ጨካኝነው
    @ጨካኝነው 4 года назад

    ነቢሎ የኔ ቀውስ እንኳን መጣቹልን

  • @cclkkjnc3377
    @cclkkjnc3377 4 года назад

    ወይኔ ነቢሎ ስወዳቹ በተለይ መቅዲ የኔ እብድ

  • @batieymaryam6718
    @batieymaryam6718 4 года назад

    ሰትመቹ እኩ በጣም ነው በጉጉት ጠብቄ እማያችሁ ደስ ትላላችሁ በጣም

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 4 года назад +1

    የእውነት ስታምሩ ♥♥😍😍😍

  • @كنفيكن-ق5ق
    @كنفيكن-ق5ق 3 года назад +1

    አልፋሩቅ ሳላደቅህ ማለፍ ስላልፈለኩነው ጎበዝ ድን ድን ነው :: ጓደኝት ጓደኝነትነው በተረፈ ሁላችሁንም እወዳችሗለሁ 💚💛❤️

  • @mimiali9000
    @mimiali9000 4 года назад

    mesallha betam new matemruta allha yatebikachew Lamegabewam mabuerk bayelaw 😍😍😍😍😍

  • @ramiahmed8970
    @ramiahmed8970 3 года назад +3

    ማክሱ ምድን ነው ዝሆን አስመሰላችኩ😲🤣🤣🤣

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ

    እንዴት እንደምወዳችሁ ውይይይ ፍቅር የሆናችሁ ስወች

  • @BontutubeHuruta
    @BontutubeHuruta 4 года назад

    በጣም ታምራላችሁ በርቱልን 😀😀😀😀

  • @riyoovlog252
    @riyoovlog252 4 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣 yimachish Nabilo Eid Mubarak

  • @susueslamnewhiwete6540
    @susueslamnewhiwete6540 4 года назад +9

    Mashallh stamru ❤💖❤💖

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 4 года назад +1

    ወንድሜ ፋሩቅ መቭሩክ 🌺🌺🌺
    ባረከላሁ ለኩማ ወባርክ አላይኩማ ወጀመኣ በይነኩማ ፊል ከይር 🌺🌺🌺🌺
    ትዳራቹ የአሊይ እና የፋጢማ አላህ ያድርግላቹ ☘️❤☘️
    ወድ የእስላም ልጆች
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    🌺

  • @ሀገሬኩራቴነሽለኔእምየኢት

    ወላሂ ስታምሩ ማሻአላህ እስላም ክርስቲያኑ ተዋዶ ሞኖሩ ተዘነጋን እዴ ኢትዮ መሆኑ

  • @sofyatube4630
    @sofyatube4630 3 года назад +1

    ልዩ ናችሁ❤❤

  • @wazemakuhlen5839
    @wazemakuhlen5839 4 года назад +6

    አልፋ ሩቅ ተመቸኝ መልካም ጋብቻ በሩቁ

  • @zolazola3198
    @zolazola3198 4 года назад +6

    ደስ ስትሉ❤️❤️❤️

  • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ

    😂😂😂😂😂😂😁😂😂😂😂 ወይኔ እናቴ የጓደኛህን ሚስት የምትተኛው አላለችም ክክክክክ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 года назад

    ዋው በጣም ደስ ሚል ጓደኝነትነው ኦያያያያያያያያያያ❤👍👍

  • @selamleethiopia5957
    @selamleethiopia5957 4 года назад

    Benantewest Ethiopian aychatalew beka fekrachu des yelegnal hulegze semegnew yenbrkuten fekr andenet metsaseb benatewrst selayehut kelbe tedesteku Allah yasebachuten yadakalahuch bedegami mashallah Allah ayeleyayacu lelelawem temert endemihon alteratrm bertu 👏👏👏👏👏❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @neiymahabeshaweti1025
    @neiymahabeshaweti1025 4 года назад +3

    አቦ ሙዳችሁ ይመቻል ደስ የሚል ግዜ እመኛለሁ

    • @werketube9132
      @werketube9132 4 года назад

      ጎራ የበሉ በታማኝነት

  • @ruthsami8358
    @ruthsami8358 4 года назад

    ህብረታቹ ደስ ይላል:: ያደረጋችሁት ማስክ ግን ህገወጥ ነው

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ነቢል ማስክ ሰጥተህ ታንጠለጥላቸዋለህ ወይ አንተ ልጅ ስታምሩ ግን ኮረናን እረስታችሁታል ተጠንቀቁ

    • @fetaenbel4883
      @fetaenbel4883 4 года назад

      ስልካችንን ብቻ በመጠቀም live ጨዋታዎችን+አዲስ ፊልሞች.መመልከት የምንችልበት ምርጥ app | | በተጨማሪም በትንሽ ኔትዎክ መስራቱ ልዮ ያረገዋል - ruclips.net/video/jcMg2CkQryI/видео.html
      🔴 ስልካችን ተጠልፎ ከሆነ ልናያቸው የምንችለው 7 ምልክቶች ! - ruclips.net/video/I9Ad8_00RZU/видео.html
      ስልኮ ከተሰረቀ በ 2ደቂቃ ውስጥ የት እዳለ ለማወቅ
      ruclips.net/video/Jm5T44mWFc8/видео.html
      ጣታችንን ብቻ በመጠቀም የትኛውንም ቁጥሮች በ 5ሴኮንድ ማባዛት የምንችልበት አስገራሚ ዘዴ!!!
      ruclips.net/video/O26K3uBuZws/видео.html
      ሁሉም ሊያየዉ የሚገባ ስልካቹ ተጠልፎ ሊሆን ስለሚችል አሁን ማስቆ አለብን!!!☠️☠️☠️
      ruclips.net/video/2P2MAwVaCTg/видео.html
      ላጋተሟችሁ ችግር ጥያቄ ካላችሁ
      facebook- facebook.com/yero1son/
      ስልካችንን ብቻ በመጠቀም live ጨዋታዎችን+አዲስ ፊልሞች.መመልከት የምንችልበት ምርጥ app | | በተጨማሪም በትንሽ ኔትዎክ መስራቱ ልዮ ያረገዋል - ruclips.net/video/jcMg2CkQryI/видео.html
      🔴 ስልካችን ተጠልፎ ከሆነ ልናያቸው የምንችለው 7 ምልክቶች ! - ruclips.net/video/I9Ad8_00RZU/видео.html
      ስልኮ ከተሰረቀ በ 2ደቂቃ ውስጥ የት እዳለ ለማወቅ
      ruclips.net/video/Jm5T44mWFc8/видео.html
      ጣታችንን ብቻ በመጠቀም የትኛውንም ቁጥሮች በ 5ሴኮንድ ማባዛት የምንችልበት አስገራሚ ዘዴ!!!
      ruclips.net/video/O26K3uBuZws/видео.html
      ሁሉም ሊያየዉ የሚገባ ስልካቹ ተጠልፎ ሊሆን ስለሚችል አሁን ማስቆ አለብን!!!☠️☠️☠️
      ruclips.net/video/2P2MAwVaCTg/видео.html
      ላጋተሟችሁ ችግር ጥያቄ ካላችሁ
      facebook- facebook.com/yero1son/

    • @KikiKitchenwesi
      @KikiKitchenwesi 4 года назад

      Weda subscribe adergeg mama

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 года назад

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ

  • @حياهالروقي
    @حياهالروقي 4 года назад +2

    አተ ነቢል ነገሬሀለሁ ሄሎው አትበል በሰላምታ ጀምር ምድነው የሚያሳፍርህ እዴ በዛብ አተ ካፊር ይመስል ምድነው ሄሎው

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 года назад

    ነቢል አዝግ የምር በጣም ነዉ ደስ እምትሉኝ በተለይ andnetachhu betam yamral mekdin

    • @fetaenbel4883
      @fetaenbel4883 4 года назад

      ስልካችንን ብቻ በመጠቀም live ጨዋታዎችን+አዲስ ፊልሞች.መመልከት የምንችልበት ምርጥ app | | በተጨማሪም በትንሽ ኔትዎክ መስራቱ ልዮ ያረገዋል - ruclips.net/video/jcMg2CkQryI/видео.html
      🔴 ስልካችን ተጠልፎ ከሆነ ልናያቸው የምንችለው 7 ምልክቶች ! - ruclips.net/video/I9Ad8_00RZU/видео.html
      ስልኮ ከተሰረቀ በ 2ደቂቃ ውስጥ የት እዳለ ለማወቅ
      ruclips.net/video/Jm5T44mWFc8/видео.html
      ጣታችንን ብቻ በመጠቀም የትኛውንም ቁጥሮች በ 5ሴኮንድ ማባዛት የምንችልበት አስገራሚ ዘዴ!!!
      ruclips.net/video/O26K3uBuZws/видео.html
      ሁሉም ሊያየዉ የሚገባ ስልካቹ ተጠልፎ ሊሆን ስለሚችል አሁን ማስቆ አለብን!!!☠️☠️☠️
      ruclips.net/video/2P2MAwVaCTg/видео.html
      ላጋተሟችሁ ችግር ጥያቄ ካላችሁ
      facebook- facebook.com/yero1son/
      ስልካችንን ብቻ በመጠቀም live ጨዋታዎችን+አዲስ ፊልሞች.መመልከት የምንችልበት ምርጥ app | | በተጨማሪም በትንሽ ኔትዎክ መስራቱ ልዮ ያረገዋል - ruclips.net/video/jcMg2CkQryI/видео.html
      🔴 ስልካችን ተጠልፎ ከሆነ ልናያቸው የምንችለው 7 ምልክቶች ! - ruclips.net/video/I9Ad8_00RZU/видео.html
      ስልኮ ከተሰረቀ በ 2ደቂቃ ውስጥ የት እዳለ ለማወቅ
      ruclips.net/video/Jm5T44mWFc8/видео.html
      ጣታችንን ብቻ በመጠቀም የትኛውንም ቁጥሮች በ 5ሴኮንድ ማባዛት የምንችልበት አስገራሚ ዘዴ!!!
      ruclips.net/video/O26K3uBuZws/видео.html
      ሁሉም ሊያየዉ የሚገባ ስልካቹ ተጠልፎ ሊሆን ስለሚችል አሁን ማስቆ አለብን!!!☠️☠️☠️
      ruclips.net/video/2P2MAwVaCTg/видео.html
      ላጋተሟችሁ ችግር ጥያቄ ካላችሁ
      facebook- facebook.com/yero1son/

  • @gaddoo2645
    @gaddoo2645 3 года назад

    Kkkkkkk I love you bayy'ee bareedduu 🥰🥰🥰😍🥰😍🥰😍🥰

  • @semira-n9l
    @semira-n9l 4 года назад +2

    ስወዳቹ 😍😍😍

  • @hannamelkamu3369
    @hannamelkamu3369 3 года назад

    Endet new eskahun malawkachu 💗 Nebil

  • @rahelamanuel5505
    @rahelamanuel5505 3 года назад +1

    Ebd yehonech meklityee 😘😘😘betam new mwedsh

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 3 года назад

    ስታምሩ አይለያችሁ

  • @tenagnehabtemariam4988
    @tenagnehabtemariam4988 3 года назад

    Yemchachihu yarada lejochi 👍👍👍👍❤️❤❤️

  • @temutitemu2970
    @temutitemu2970 4 года назад +1

    ስታምሩ አይለያቹ 😍መብሩክ😍

    • @werketube9132
      @werketube9132 4 года назад

      ጎራ የበሉ በታማኝነት

  • @makdesmakdes3670
    @makdesmakdes3670 4 года назад +3

    ወይኔ ደስስ ሲሉ ስታምሩ ደሞ

  • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ

    እንኳን በሠላም ወጣህ

  • @seniyeadanechilijhayilu8884
    @seniyeadanechilijhayilu8884 4 года назад +3

    Ebidoch😍😍ወድድድድድድድድ 🥰❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @yeneneshyhaliu7899
    @yeneneshyhaliu7899 4 года назад

    ዉይ ደስ ስትሉ በጌታ ፍቅር በፍቅር ላይ ይጨምርላችዉ