የ ኩኪን ሰርፕራይዝ አበላሸብኝ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 635

  • @sarahabeshawa6868
    @sarahabeshawa6868 4 года назад +151

    ነባ በዙሪያህ ላሉት ሠወች ያለህ ፍቅር በጣም ነው ደሥ የሚለው አምላክ ይጠብቅህ ❤የመልካም ነገሮች ተሣታፊ ቅን ሠው ለኔ ሠው ማለት ያ ነው!

    • @Tube-pf7nd
      @Tube-pf7nd 4 года назад

      እንደመር

    • @uniqueaddis
      @uniqueaddis 4 года назад

      @@Tube-pf7nd በርቱ እኛንም ደምሩንና አበረታቱን ቤተሰብ ሆነናል subscribe አድርገናል❤❤❤❤

  • @neguseking1927
    @neguseking1927 3 года назад +30

    ነቢል አንተ ባትኖር ከምር ሁሉም ይበተን ነበር,የጓደኞችክ ምሰሶ አንተ ነክ ,በጣም እንወድካለን!!!

  • @Tube-gc4nt
    @Tube-gc4nt 4 года назад +144

    ሀሎሎሎሎሎ የሚለውን እንደኔ የሚመቸው ላይክ አድርጉኝ

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ6ዸ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ6ዸ 4 года назад

      ALooooo😜

    • @uniqueaddis
      @uniqueaddis 4 года назад +1

      @@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ6ዸ በርቱ እኛንም ደምሩንና አበረታቱን ቤተሰብ ሆነናል subscribe አድርገናል❤❤❤❤

  • @sedetnganenge9800
    @sedetnganenge9800 4 года назад +52

    ሁሌ ፕሮግራማቹን አያለው ኮመንት ስሰጥ የመጀሪያዬ ነው እናንተ ውስጥ ኢትዮጵያን አያታለው ያደኩበትን ያስታውሰኛል ፍቅር ያብዛላቹ ♥♥♥

  • @selamledu816
    @selamledu816 4 года назад +13

    ኩኪዬ የኔ ቆንጆ!! ነቢል ስራዎችህ በጣም ደስ ይላሉ በርታ እና እባክህ በስራህ ላይ ብትችል ኩኪንም አሳትፍልን አመሰግናለሁ!!

  • @ferdewsyeazizalij5818
    @ferdewsyeazizalij5818 4 года назад +77

    Meklit voice 👌🔥🔥🔥

  • @lalayesuf1853
    @lalayesuf1853 4 года назад +21

    You guys are enjoying every single of your days, even in this pandemic...#Friendship

  • @ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ

    #አሯሯጥ ጠላው 😂😂😂😂
    #ኮኪ ስወዳት እኮ

  • @hasinamohammed567
    @hasinamohammed567 4 года назад +31

    ነቢልየ በጣም ነው የምናመሠግን አላህ ይጨምርልህ። ባተ ኢትዮጵያዊነት ይፀባረቃል በቃ ሙስሊም ክርስቲያን ተከባብሮ የሚኖረባት አገር ኢትዮጵያ

  • @rimenuerdina5161
    @rimenuerdina5161 4 года назад +57

    መቅዲዬ የእኔ ፍቅር

    • @nbintahmed4590
      @nbintahmed4590 4 года назад +1

      ኧረ ነቢሎ እውነት አሳቅከኝ ይሄን ብሰጣት ፍቅር የያዘኝ መስሏት ቅቅቅቅቅ

  • @temritemri9139
    @temritemri9139 4 года назад +6

    ውይ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት

  • @TGST645
    @TGST645 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ነቢ የስው ልጅ ማለት ከሁሉም ይሚኖር በቃ አንተ የእውነት ስው ነህ. አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @ሜሪካሳሁን
    @ሜሪካሳሁን 4 года назад +26

    ነቢል አሪፍ ጓደኛ ነህ 😘

  • @tanguabebe4050
    @tanguabebe4050 4 года назад +5

    Beleiving d/nt relegion isn't the boundary of life, making others be happy 😊 nebil i took a lot of things from you! Keep up 👆 your best work 👏🏻 👏🏻 👏🏻

  • @michaelgirma7004
    @michaelgirma7004 4 года назад

    Wow betam des telachu meklit betam wedatlewu 😘😘😍 hulachum des telachu aylyachewu 😍😘😘

  • @birukititesfaye790
    @birukititesfaye790 4 года назад +5

    Kukuyeee betam new yemwedesh ❤❤❤❤

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 4 года назад +3

    Happy birthday Konjo 🎂🎂🎉🎉

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 4 года назад +1

    ፋቅራችሁ ደስ ሲል ዉይ ይችልጅ ስወዳት ነበር አብራችሁ በምትሰሩ ሰአት

  • @sanyaabdu7966
    @sanyaabdu7966 3 года назад +3

    ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን ናቹህ😍😍

  • @henoktsegaye8797
    @henoktsegaye8797 4 года назад +1

    ኮኪዬ ውዴ ከረጅም ጊዜ ቦሀላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 😊🥰🥰
    ነቢሎ ግን ለምንድነው ማትመልስልን እስኪ ከመቅዲ ጋር አጣምራቸውና የሆነ ነገር ሰርተህ አስገርመን 👌

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    የምወድህ ልጅ ቁምነገረኛም ነህ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ያብዛላችሁ ማሰብህ ብቻ ያስመሰግንሃል ደስ ስትሉ

  • @ቃልቃል-ጀ9ዀ
    @ቃልቃል-ጀ9ዀ 2 года назад

    Mareyam endet endmewdchu selamchu yebza nrbiloye 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @senayt8606
    @senayt8606 4 года назад +1

    ዋዉዉዉዉዉ ነባየ ስወድህ ሀይማኖታችሁ የተለያየ እናንተ ግን በፍቅር አንድ የሆናችሁ በአጠቃላይ ግሩፓችሁን በጣም ነው እምወደው የፍቅር አምላክ አይለያችሁ።

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 4 года назад +9

    መቅዲ ሁሉም ሰው እንደ ነቢል አይነት ጓደኛ በሂወቱ ያስፈልገዋል ያለችው እውነትዋን ነው ::ለጓደኞችህ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል

  • @selamgirma7772
    @selamgirma7772 4 года назад +2

    Kukin selametakat enamesgenalen nebilo 👍 Happy birthday kuki

  • @susueslamnewhiwete6540
    @susueslamnewhiwete6540 4 года назад

    wowww mrtochi ekan dehna metachihu 😍 nebilo lemn feten feten eyalk video atseram yemr feta new yemtadergun beterefe wddddddddd 💙❤💚

  • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ

    ወይኔ የኔቆጆ ናፍቀሽኝ ነበር ኩኪየ

  • @tirsitalemayew7595
    @tirsitalemayew7595 4 года назад +10

    መቅዲዬ የኔ ፍልቅልቅ

  • @rabilove4008
    @rabilove4008 4 года назад +1

    ኩኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሁላችሁንም ውድድድ መክሊት የኔ ውድ

  • @boniid.476
    @boniid.476 4 года назад +4

    Ye meklit dmts.....yamral mil....enen temechtognal betam♥️♥️😘

  • @sali4168
    @sali4168 4 года назад +7

    እኔ በጣም ነው የምታዝናናኝ ነቢልየ🤣🤣🤣🤣

  • @emmywawa6520
    @emmywawa6520 4 года назад +2

    ኩኪዬ ተናፍቀሽ ነበር የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት

  • @aho6847
    @aho6847 4 года назад

    ማሻአላህተባረከላህበጣም ጡሩ ልጅነህ አድናቂህነኝ

  • @meaziyenatwa7369
    @meaziyenatwa7369 4 года назад

    neblye yemserachewm video arifoch nachew 👍👍👍esti and wuleta wallg

  • @zedbb1303
    @zedbb1303 4 года назад +1

    ወይኔ ነባ የምር ጥሩ ሠዉ ነህ መቅዲ ኮኪ ዉድድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @teshfl2015
    @teshfl2015 4 года назад

    Abaaaaaaaaate 😍 walahi gena kemayete nw like ena comment yejemrkut...by the way keldochih lik end wendme nw...yimechih abate

  • @MimiMimi-nu5vc
    @MimiMimi-nu5vc 4 года назад +1

    You guys are so sweet🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍

  • @dawitmulat4387
    @dawitmulat4387 4 года назад +3

    Nebilwa ebd neshi abate btm andegna nk ...ena demo she has a beautiful sound mekedi demo sewodeshi😘

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 4 года назад

    ውይይ እንዴት ነው ደስእምትሉት የምር ልክ እንደ ምርጥተከታታይድራማ ነው ቪድዮአችሁ እሚያምረው

  • @bettye19
    @bettye19 4 года назад

    እውነት እናንተን ሰይ በጣም ነው ደስ ይሚለኝ ልውል እግዚአብሔር. ፍቅራችውን ያብዛው

  • @rahelamanuel5505
    @rahelamanuel5505 3 года назад

    Meklit ebdnestsh des ylegnal kemr beka suse nesh nebim Endezaw u to 😍😍

  • @bezymena8694
    @bezymena8694 3 года назад

    The most kind friend to have nebilye😘😘😘

  • @hanibrhane5935
    @hanibrhane5935 3 года назад +1

    Meklitye voice great love!!!!!

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 года назад +2

    ፍቅራችሁ ደሰ ይላል ነብሎ ፈታ አረጋችሁን😂

  • @selflove2509
    @selflove2509 4 года назад +1

    መክሊትዬዬዬዬ ድምፅሽ አሪፍ ነዉ በጣም

  • @mimitefera2444
    @mimitefera2444 4 года назад +5

    ክክክክክክክክ ሰርቀነው ድስ ይላል በጣም ነው የሚወዳችው ♥♥♥

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 года назад +2

      እናመሠግናለን 🙏

    • @zaharakemal3771
      @zaharakemal3771 4 года назад

      Ante gn muslime nehi be allah kiste ga emteteshshwe mn hunehi new ena gn muslime atemseligme😜🤪🤪🤪🤪🤪

  • @tirsitalemayew7595
    @tirsitalemayew7595 4 года назад +1

    መክሊቴ ውይ ደስ ስትይ ደስ የሚል እብደት ነቢሌ የኔ ሱሰ አዝጌ ስወድክ ኑሩልኝ

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 4 года назад

    አቦ ይመቻችሁ የሳቅ ምንጭ ነችሁ እብደታችሁ ፍቅራችሁ ውስጤ ነው በዘር በሀይማኖት እምትጨቃጨቂ ሁሉ ነይ እዚህ ስፍር

  • @rewanmohammed5288
    @rewanmohammed5288 4 года назад +11

    ኩኪዬ የኔ ጣፋጭ ወላሂ በጣም ነው የናፈቅሽኝ ስላየሁሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ የኔ ድንቡሽቡሽ 😍😍😍😍

  • @አለለኔየተሻለነገር-ኀ7ዘ

    መልካም ልደት ኩኪ🎂🎂🎂

  • @bushraalsabri6698
    @bushraalsabri6698 4 года назад

    Camera yeyazew lej gin manew loud lay yadergeh b geta nebil men endalat endet ensemaw yanet chuhet echiiii

  • @salam5890
    @salam5890 4 года назад +2

    ይች ልጅ ስወዳት ኩኪ የምትባላውን ሁሌም አምጣልን

  • @gifftioromyaeyu2791
    @gifftioromyaeyu2791 4 года назад +2

    ኮኪዬ welcome 😘😘😍

  • @zolazola3198
    @zolazola3198 4 года назад +1

    እረ አታጥፉዋት በጣም ነው ምንወዳት ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ኩኪዬ❤❤❤

  • @lizali7418
    @lizali7418 4 года назад +3

    Nebila u remind me of david dobriks vlog❤❤❤❤keep it going

  • @betiyeteklyilij6763
    @betiyeteklyilij6763 4 года назад +3

    ኩኩዬ yena konjo h b d degemo ewdeshalew ❤ welam desetega wegileg

  • @kumarnagendra6913
    @kumarnagendra6913 4 года назад +1

    Good brother 💐💐💐💐💚👍🤝🤝💪🌈

  • @zahrahussain1003
    @zahrahussain1003 4 года назад

    ነቢልየ በጣም ታዝናናለክ ኩኪ ስወዳት😘😘😍😍😍

  • @fasikaabebe7258
    @fasikaabebe7258 4 года назад +2

    Love you guys more more more

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 4 года назад +1

    ነባየ ልዩ ነህ ከሁሉም ፍቅር አለህ ታድለህ ሁሌ አተን ብናይ ከጭቅጭቅ

  • @ethjj9120
    @ethjj9120 4 года назад +5

    ደሰ ሰትሉ ❤

  • @yoditasfaw8532
    @yoditasfaw8532 4 года назад +2

    ኪኩዬ ስወዳት ጌታን
    ለምን አቆማችውት አብራቹ የምሰሩትን ጌታን ስወደው ፕሮግራማቹን ሲቀጥል እንኳን ተወለድሽ በልልኝ ❤❤❤❤❤😍

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 4 года назад +2

    ኩኪ የኔ ማር በስንት ግዜ አየሁሽ በኮለል ታይም ላይ ዘዉትር ከነብል ጋ ቪዲዮ ስለምትሰሪ ወላሂ በል እና ምስት ነበር የምትመስሉኝ የኔ የዋህ ስወዳት 👌😘😘😘😘😘😘😘

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 4 года назад +1

    ታምራላቹሁ እንኳን ተወለድሽ ባለ ልደቷ

  • @saronina6471
    @saronina6471 4 года назад

    ኮኪዬ❤ነቢሎ እናመሰግናለን ስላቀረብካት

  • @መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ

    ውይ ኩኪየ መልካም ልደት😘😘

  • @alayjaay5380
    @alayjaay5380 4 года назад +1

    Happy birthday 🎂

  • @እሙየየማሪያምልጅ-ጸ3ጸ
    @እሙየየማሪያምልጅ-ጸ3ጸ 4 года назад +1

    ውይ ኩኩየነ ስወዳት 💓💓

  • @ዜድነኝየእናቴናፍቂ
    @ዜድነኝየእናቴናፍቂ 4 года назад

    ኩኪ የኔ ምርጥ በ youtube ተከሰቺ ማማየ ❤❤❤❤😘😘😘👌

  • @hafiyahafiya892
    @hafiyahafiya892 3 года назад

    Are kenanet fonka yezogel ende❤❤❤❤❤

  • @hayumtube5277
    @hayumtube5277 4 года назад +1

    ሱሶቼ❤❤😍

  • @comment1375
    @comment1375 4 года назад +1

    ምርጦች🤗

  • @danielzeru7681
    @danielzeru7681 4 года назад

    Paaaa mask tekeyeruwal ..... respect 🙏🙏🙏🙏🙏 .....

  • @babinenyyeabelfadia905
    @babinenyyeabelfadia905 4 года назад +49

    የ ነቢል ጋደኛ መሆን አማረኝ❤❤❤❤H B D

  • @robelgezahegn3910
    @robelgezahegn3910 4 года назад +2

    What a unique personality koki

  • @mihretlakew7642
    @mihretlakew7642 4 года назад +1

    Meklit😘😘😘

  • @kerala1363
    @kerala1363 3 года назад

    ውይ ስታምሩ ፍቅይ የሆናችሁ ልጅች ስውዳችሁ

  • @aaliyahosman6740
    @aaliyahosman6740 4 года назад +1

    አሎ አሎ ናቢል አብዲ

  • @itsmiskir
    @itsmiskir 4 года назад +4

    Favorite ppl ❤️❤️❤️❤️

  • @alemalem5508
    @alemalem5508 4 года назад +2

    Fikrachu des yilal yerada lijoch ❤❤❤

  • @eyerusnigus1671
    @eyerusnigus1671 4 года назад +3

    ኮኪዬ የኔ ዉድ ሰርቀህዉ ነዉ 😂😂😂

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 4 года назад +2

    ዋው ስታምሩ ስወዳቺሁ 😘😘😘😘ኩኪ መልካም ልደት

  • @samirasharif1056
    @samirasharif1056 4 года назад

    Wow wow💕💕💕💕

  • @leulmesfin3411
    @leulmesfin3411 4 года назад

    Ezihm video lay ehen shemiz nw yaregw ayii abdu

  • @tarikutsega4690
    @tarikutsega4690 4 года назад

    Really am Enjoy with this! Keep it up!

  • @amentube2977
    @amentube2977 4 года назад +2

    ፍቅራችሁ ደሰ ይላል#Artist genet nigatu

  • @zA-qd2tq
    @zA-qd2tq 4 года назад

    አሪፍነዉ ነቢሎ እራስህነዉ ያስጠጣኸዉ

  • @kalale1909
    @kalale1909 4 года назад +1

    You da best ✊mariamn

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 4 года назад +1

    ልጁቱ ፈታ አደረገቺኝ ❤❤❤

  • @marrymulugeta6942
    @marrymulugeta6942 4 года назад +15

    ደስ ስትሉ 😍😍 ግን ሴቶቹ አሳቁኝ መቅዲና መክሊት እንክብካቤ በዛብን ጥለህን ልትሄድ ነው ወይ 😂😂 ትመቻላችሁ አቤላ የት ሄዶ ነው 🙄

  • @hidyah5916
    @hidyah5916 4 года назад

    Oh kuki welcome back🎉

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት

    ኩኪየ እንኳን ደህና መጣሽ ምርጤ

  • @yonatan_hailemichael8914
    @yonatan_hailemichael8914 4 года назад +1

    Betam nw yemwedachu ❤️❤️❤️❤️

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 года назад +1

      እናመሠግናለን 🙏

  • @elhamyehibaenat6886
    @elhamyehibaenat6886 4 года назад +14

    ነባዬ ያለማካበድ በፍቅር ነው እማዬው ቪዶዎክን አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 4 года назад

    ኩኪዬ መልካም ልደት የት ጠፍተሽ ነው ማማዬ በጣም ተናፍቀሻል አብዲ እንደ ሲኖትራክ እሮጠክ ኩኪን ማስደንገጥ አቃተክ በጣም ነው የምታስቁኝ ይመቻችሁ ነባዬ ውድድ

  • @lifeonmenorlemen632
    @lifeonmenorlemen632 4 года назад +1

    Kukiyee betam nbr yenafekishegn ewunet selayewushii desi belognal 🥰
    nibelo gn ametalinee kukin tewu tewu 😔😞

  • @Emabet755
    @Emabet755 4 года назад

    በሀይማኖት ለምትባሉ እሰኪ ከዚህ ተማሩ ፍቅር

  • @japikko3312
    @japikko3312 4 года назад +4

    First🙋‍♀️🙋‍♀️🙃🙃

  • @natynahu625
    @natynahu625 3 года назад

    ኩኪዬዬዬዬ እዴነሽልኝ ስታምሪኮ