Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የገረመኝ ሰው ሁሉ ከስህተቱ በኃላ ነው የሚማረው ምናለበት ከውጪ ይልቅ ወደ ውስጣችን ብናተኩር ብዙ ነገሮችን እናተርፍ ነበር ዛሬ ዛሬማ ብዙ አጥፊዎች በዙሪያችን አሉ የራሳቸውን አፍርሰው የሌላውን ለማፍረስ የሚታገሉ ሰይጣናዊ ስራን የሚሰሩ የስንቱ ቤት በአቻ ግፊት ፈርሷል ቤቱ ይቁጠረው ለዚህ የአንበሳውን ድርሻ የሚይዙት ወንዶች ናቸው ምን ያህሉ ነው እንደ በስንቱ ቶሎ የሚነቃውና ትዳሩን የሚጠብቀው በድዕረ ዘመናዊነት ተጀቡኖ እግዚአብሔር ያከበረውን ትዳር የሚያቃልለው መታሰር የመሰለው ከብዙ ነገር እንደተጠበቃችሁ ባወቃችሁ ወደ ማስተዋሉ እንደገና ይመልሰን
መጥፎ አመል ጥሩውን ያጠፋል ይላል የእግዚአብሔር ቃል
ለባለትዳሮች ጥሩ ትምህርት ነው ከቤተሰብ በላይ ምንም የለም
እውነት ትልቅ ትምህርት ይሰጣል፡፡በየሳምንቱ ደስ ብሎኝ ትልቅ ቁምነገር አገኝበታለው፡፡በስንቱ እና ሂሩት በሁሉ ነገራቸው መጨረሻ ላይ ደስ ይላል ያስቀናሉ፡፡
😢😢gb😢t
እንደ ሂሩቴ ለቤቱዋ ምትጨነቅ ሴትን ያብዛልን
ሴቶች ሁለየ እንጨነቃል ወዶችናቸውጂ. አዝግ የሆኑብን
@@Tube-zu5ff 😂😅
እኔም ለባሌ ለልጆቸ ለቤቴ ስፍስፍ ነዉ የምለዉ
አሜን
@@agereaddis1762 አቤት ውሸት ሲል ነው ባልሽን የሰማሁት?
ሳምንቱን በጉጉት የሚጠብቅ ማነዉ ግን😂😂😂😂😂አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የመጣብንን ሙሲባ አላህ ያንሳልን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት መሳኪኖች ፍትህ ለህፃናቶች😢😢😢😢
ThisisamazingIloveallofbesntuacterssandthankyou😂❤
አትሳቱ፤ ክፉ ባልንጀርነት መልካሙን አመል ያጠፋል።1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:33
በጣም አስተማሪ ነው እንደሂሩት ቤቷን የምትወድ ባሏን ሲያጠፋ ተውብላ ወደቤቱ የምትመልስ ሴት ያድርገን ❤ሙሉቀንቸሁሌ እንደተናቀነው ግን ለምን ለምን ለምን😂😂
All of this drama staffs are amazing.❤
ሲጀመረ ሱስተኛ ሰዉ በምንም አጋጣሚ አያስፍልጎም ለሰላምታ እንጁ ከመጥፎ ጓደኛ አላህ ይጠብቀን እወዳችኋለሆ ክበሮልኝ🙏😘😘😘
እያዝናና ብዙ የሚያሥተምር ነዉ ዋዉዉዉ
44⁴rrŕ
ለጋሽ ስዩም እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ትክክለኛ የሆነ የዘመኑን ትዳር ያሳየን ነው ቤታችንን እንዳናይ በቅራቅንቦ ሸወዱን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን በርቱ
በጣም ደስ ይላል ሙሌ ያስተላለፈው መልክት ሚገርሚ ነው አዳድ ቤተሰብ ያልተሳካለትን ልጅ ከመካድ በማይተናነስ መልኩው ነው ሚመለከተው ከባድነው😢
😢😢
በጣም
እውነትም የትዳር ግሬደር የዘመኑ ግሬደር የድሀውን ቤት ያፈርሳል በሌላ በኩል የሰው ትዳር ያፈርሳል ጥሩ ትምህርት ነው
Wow, nice drama❤
በስንቱ ዘመኑን የዋጀ ምርጥ ድራማ ነዉ 😍
በትክክል አለህ ከእንደዚህ አይነት ጓደኛ ይጠብቀን
የዛሬው ይለያል በደንብ እያስተማረ በጣም ያዝናናኝ ድራማ ነው እናንተ ቀረፃችሁት እንጂ ይህ ህይወት ከእኔ ትዳር ጋር ይመሳሰላል ምናባቴ እንደማደርግ አላውቅም እግዚአብሔር ይሁነን ብዬ ዝም ብያለሁ 😢አናቱን አትይውም 😅😂😂😂አልለውም ለምን 😂😂ባል የለኝማ😂😂😂😂😂በኖረኝና አናቱን ባልኩት 😂😂😂😂እፎዬው ደከመኝ ደግሞ ጉንፋን ይዞኝ እንዴት አድርጌ ልሳቀው ስስቅ ሳል ይዞኝ እልም 😂😂😂ሙሉቀን በዚህ እንዳይቀጥልበት ፈራሁለት ተጃጅሎ እንዳይቀር 😂😂😂
እግዚአብር ያክብራችሁ ፀጋውን ያልብሳችሁ የሚገርም ነው ቀጥታ ህይወቴን ነው የነገራችሁኝ
ዋዉ በማርያም በጣም አስተማሪ ድራማ ነዉ ይመቻችሁ በስንትዬ ሄሩትዬ በእዉነት በጣም ደስ ትሉኛላችሁ እእእእወወወወዳዳዳዳችችችችኋኋኋኋኋኋለለለለዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤
Best show ever ❤❤❤❤❤ 0:14
በጣም ምርጥ ድራማ ነዉ ።በተለይም ሕሩት ምርጥ ሚስት ነሽ በርቺ
ወይኔ ሙሉቀን እደዛሬ ያሳቀኝ ቀን የለም😂😂😂
መልዕክቱ እንዴት አስደናቂ እንደሆነና እንደነካኝ!! ፐ👏🏽👏🏽👏🏽በ43:52 ደቂቃ ላይ በስንቱ "ጓደኛዬ ቤቴን የሚቃወም አመል ካለው እተወዋለሁ" የሚለው አነጋገር ምንም ልክ ቢሆንም አንዳንድ ጓደኛ ግን ለቤት አሳቢና ተቆርቋሪ ሊመስል ቢችልም ግብሩ (ድርጊቱ) ግን የግሬደር (አፍራሽ) በመሆኑ ያለንበት የጓደኝነት ህይወት የቤተሰባችንን ደስታ፣ ሰላም፣ ጊዜ ላይ ተፅዕኖ አለማሳደሩን እርግጠኛ መሆን ይኖርብናል ምትለውን ሀሳብ ለመጨመር ነው::
ይህ ድራማ አይደለም የኔን ቤት እያፈረሰ ያለ ትክክለኛ ታሪክ ነው😢😢😢😢😢😢
የሁላችንም ቤት ያለ ውነታ ነው
እንደማመር በቅንነት🥰
ayzosh❤
አብዛኛው ቤት እንደዚህ ነው
Telot argi
የወደፍት ምስተ ሆይ ስንጋባ እንደየዛሬዋ ህሩት ሁኝ እሽ
አንተ እንደበስንቱ መሆንህን አትርሳ በቃ 😂
ውይ ሙሌ በሳቅ ገደልከን ይህ ሾው የቤተስብ ጭውውት ይመስላል የዘመናችን ምርጥ ስራ ሁላችሁም ትችላላችሁ👍❤️❤️❤️
ትክክለኛ የዘመኑ ትዳረ
ሁሉም ይችላሉ ምርጥ ናቸው ግን በስንቱ እና ሙሉቀን 😂😂😂😂
ስንት አይነት ግሬደሮች አሉ መሰላችሁ ከባድ ነው ትክክለኛ ነገር ነው የሰራችሁት እንደ በስንቱ አይነት ባል አስተዋይና ቅን በክፉ ቦታ ላይ የሚስቱን ቃል ያስታውሳል ሌላው ገልቱ ደግሞ ተሳቀልኝ ብሎ ቤተሰቡን ያሳቅቃል። በሴቶችም ደግሞ አለላችሁ አንዳንዱ ክፉ ክፉ ወሬዎችን በማምጣትና በማማከር የሴቷን ልብ ቅን እንዳይሆን የሚያደርጉ እንዲሁም ከሷ በላይ ለባሏ ለመታየት የሚሞክሩ በሴቶቹ ደግሞ በጣም ይብሳል። ባሎችና ሚስቶች ትዳራችሁን ጠብቁ ልጆቻችሁን በሰላም አሳድጉ የሶስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነት አይኑራችሁ።
This is the only drama( series) I like. Very educational GBU guys
ሂሩቴ ስወድሽ ምንም ትወና አይመስልም እኮ አንዳንዴ ትክክለኛ ባልና ሚስት ነው ምትመስሉኝ ወላሂ
አረባክሽ ባልዋን አትሞላፈጥ የምትል ሚስት ነው ትክክለኛ ትዳር የሚመስለው
❤❤❤በስንቱን❤❤❤😂😂😂😂😂😂
😅😂😅😂😅
ድራማው ደስ ይላል
he and she hirut noooo you nooo😉
አዎ ወላጆች ልጆች ሲወልዱ ሀላፊነት እንዳለባቸው ባግባቡ ማወቅ አለባቸው ጥሩ ድራማ ነው በርቱ በየሳምንቱ የምታነሱት እርስ ጥሩ ነው
ዋውውውውውው አውን ትዳር ባይኖርኝም ለወደፊት ትልቅ ትምህርት ወስጀበታለው❤
Aboo, Alex Eebbifami. Waanti ati hojjettu barsiisaa fi bashannansiisaadha. Aartiin nama barateen yoo hojjetamu akkasitti nama hawwata!! Thank you all!!
ምርጥ አስታማሪ መልእክት ነው
የኮንስትራክሽን ባለሞያ ብታማክሩ ጥሩ ነው ። ግሬደር አንዱ የኮንስትራክሽን ማሽን ሲሆን የስራው ክፍል ግን ስሙ እንደሚገልጸው ማስተካከል ፣ማሳመር ወይም ቅርፅ መስጠት ሲሆን ከሰራችሁት ቪዲዮ ጋር የማይጣጣም ነው።😀
አቦ ደስ ሚሉ እናትና አባት😁😁😎ከማማው ላይ እነረዳትወድቅ😁😁😎
በስንቱ ግን ድምፁ ሲያምር
ጥሩ አስተማሪ ድራማ ነው
አለማየሁ ታደሰ ሰንቱ ሰው ትዳሩን ፍታ ጓደኛ ጓደኛ እያለ።የደረሰበት ያውቀዎል😭😭
በስንቱ ዳባ የእናት ጡት ነካሽ የሚላት ነገር ያስቀኛል 😂😂😂😂😂በስንቱየ የኔአደኛ❤❤
Daba??😃😃Banda New kkk
ጋሼ ስዩም እንኳን በሰላም ከቀዶጥገና ነቃህ በጣም ደስ ብሎኛል
ታሞ ነበር ዴ
አሌክስ አንደኛ!
በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ነው
ይሄን ኮመንት ይምታነቡ ፈጣሪ ያሰባቹትን ያሳካላቹ❤❤❤
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Amen AmenAmen
አሚን ያረብ
Amen amen
ኡፍፍ እንደዚ አዝናኑን እንጂ 😂😂😂😂 ❤❤❤
የዛሬው የኔንና የባሌን ታሪክነው ያቀረባችሁት የኔውም እጎደኞቹጋ ሢሠባሠብ ሥልክእኮ በስረአትአያወራኝም ያናድዳል የትዳር ግሬደሮች😂😂
🥰እንደማመር በቅንናት
እንደ በስንቱ አዝግ ባሎችን ያብዛልን😅😅
የሚገርም ትምህርት ነው👌
Wow ምን አይነት ድራማ ነው በስማም ድንቅ ብቃት🔥
ሰማይና ምድር ተጋብተው ነው የወለዱኝ አይ ሙሌሌሌሌሌ❤❤❤😂😂
አይ በስቱ በዝናቡ ድራፍት ስትሳሚ ኖረሽ አላለም😂😂😂😂😂😂
በጣም የምወደው ድራማ ውይ የዛሬው ይለያል ሆዴ ቆሰለ 😂ላወቀበት ጥሩ ትምህርት አለው ❤❤❤❤
የምርጦች ምርጥ ሲትኮም ! አጃዒብ
Wow አሪፍ ትምርህት ሰጭ ነው👌❤
wow yezrwe dagimo yelyan ደስ የሚሉኝ ደግሞ፣ ተናደውም ተጣልተውም ፣ በሲዬ ሄሩቴ ዬ መባባል የማይተውት ነገር ይመቸኛን 😍😂
ምርጥ ጥበብ
ምርጥ ጥበብ👍👍👍
perfect message
Ye muluqen tarike betam asetemari new lewelajochahen keber sansex ngr gen camera lay......❤❤❤
ሙሉ ስታምር❤❤
አይ አሌክስ!! ትምህርት ይልሀል ከበስንቱ ።
የሙሉ እጅ ባል በኖረኝና አናቱን ባልኩት 😂😂😂😂 ውይ እንባዬ እስኪፈስ ነው ያሳቅሽኝ ። ትክክለኛ ድራማ ነው በጣም
ጋሽ ስዩም እግዚአብሔር ጨርሶ ይመሮት❤👈
ሙሌ ቲክቶክ አልተጠቀመም እንጂ የአሁኑ ወጣት ህይወትን ያሳያል
One of my favorite Artist Alex😮 bidegagimew erasu alselech alegn eko😅😂
አዳነች አበቤ የሃገር ትራክተርም ግሬደርም😂
አረ ቤተሰብ ሃሳባችሁ ምንድነው በሳቅ ሊትገለን ነው 🤔🤔🤔😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ኣስተማሪ ድራማ ነው
በጠም።ሚርጤቺ ናቹ ቁምነገርና አስቅ ዲረማነው ዎደቾወሎ በጉጉት ነው የምንጠቢቃው ልክ እንደ ቤቶቺ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
የባሎች የተለመደ አባባል "እኔ አልከፈልኩም " 🤣🤣
ድንቅ ትምህርት ።
ቤተሰብና ጤና ከማንም ከምንም በላይ ነው::
የዛሬው ይለያል❤😂ደቂቃውም ረጅም ነውልን😮
😂በስቱ💜 በሳምንት አንዴ መሆኑ ነውጂ ሁለት ሶስቴ ቢሆንኮ😋
የምር የዛሬው ልዩ ነው 😘😘😘👍👍👍👍
ምርጥ ስራ ነው ።
በስንቱ ቅጣው ኑርልን ኧረ መዳም ስታናደኝ ፈታ የምልበት 😂😂😂
እኔም እዳቺነኝ ቲገሺ
እውነት ነው አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው
ጥሩነውከቀልዱጋር ትምርትምአለው አሪፍነውበርቱ
ዙፋኔ ሙሉቀንን ስትወልጅ 8 ጊዜ እእእልል ተብሎልሻል 😂😂😂
አስራ ሁለት ጊዜ ነው ሚባል አራቱን ትተውት ነው
ግሬደሩቹ አክታቸው ደስ ይላል😂😂😂😂
😂😂😂😂
በፊት ሳምንቱን በጉጉት ነበር የምጠብቀው አሁን ግን ሳስበው ከጉጉት ሰጎን ትሻላለች መሰለኝ...እንዴት ይሻለኛል???🤔🤔🤔
ሙሉ የሌለ ነዉ ያሳቀችኝ ወጡ ሳይወጠወጥ ልክ ነሽ መጀመራ ባል መኖር አለበት አናቱ ሊባል😂😂😂😂😂😂😂😂
ያበድ ነው ምርጥ አስተማሪ ነው በርቱ
❤ በስንቱ ምርጥ ሰው
ዋውውው የዛሬው በጣም አስተማሪ ነው
እንኳን በማህበር ተወዳድረህ ብቻህን ብትወዳደር ሁለተኛ ነው ምትወጣው😅
የናትህ ልጅ ሥለሆንክ 😂😂😂
Haaaaaaaa Haaaaaaaa
ፈጣሪየ ሆይ እንደ ሂሩቴ አይነት ሚስት ስጠን ለኛ ለወንዶች !!!
በቅንነት እንደማመር
😂
እንሻ አላህ
ፈጣሪየ ሆይ እንደበስንቱ አይነት ባል እዳሰጠኝ😒😀😜😜
Amen eganm yargen😊
ዋው ምረጥ ትምረት❤❤❤❤
ላወቀበት አስተማሪ ነው እውነት ነው
Really nice🎉
ድል ለአማራ ህዝብ፡ፍትህ ለመስከራም አበራ፡እና ጎድኞችዋ
በጣም አሪፍ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
አስተማሪ ድራማ ነው👌
እስቲ ከቻላችሁ በሣምንት ሁለቴ አድርጉልን??? Wooow bilo zimmmmmmm new
አሌክስ የትወናአው አባሳደሪ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤😂😂😂😂
i like the drama but my comment is the machine which demolish the houses is excavator not grader
ሂሩትዬ እንደው ሁሉ ሴቶች እንዳች በሆኑ😊😊
Wow thanks it is a fabulous comedy
አስተማሪ፣ምርጥየሆነ፣ስራበርቱ፣
የገረመኝ ሰው ሁሉ ከስህተቱ በኃላ ነው የሚማረው ምናለበት ከውጪ ይልቅ ወደ ውስጣችን ብናተኩር ብዙ ነገሮችን እናተርፍ ነበር ዛሬ ዛሬማ ብዙ አጥፊዎች በዙሪያችን አሉ የራሳቸውን አፍርሰው የሌላውን ለማፍረስ የሚታገሉ ሰይጣናዊ ስራን የሚሰሩ የስንቱ ቤት በአቻ ግፊት ፈርሷል ቤቱ ይቁጠረው ለዚህ የአንበሳውን ድርሻ የሚይዙት ወንዶች ናቸው ምን ያህሉ ነው እንደ በስንቱ ቶሎ የሚነቃውና ትዳሩን የሚጠብቀው በድዕረ ዘመናዊነት ተጀቡኖ እግዚአብሔር ያከበረውን ትዳር የሚያቃልለው መታሰር የመሰለው ከብዙ ነገር እንደተጠበቃችሁ ባወቃችሁ ወደ ማስተዋሉ እንደገና ይመልሰን
መጥፎ አመል ጥሩውን ያጠፋል ይላል የእግዚአብሔር ቃል
ለባለትዳሮች ጥሩ ትምህርት ነው ከቤተሰብ በላይ ምንም የለም
እውነት ትልቅ ትምህርት ይሰጣል፡፡በየሳምንቱ ደስ ብሎኝ ትልቅ ቁምነገር አገኝበታለው፡፡በስንቱ እና ሂሩት በሁሉ ነገራቸው መጨረሻ ላይ ደስ ይላል ያስቀናሉ፡፡
😢😢gb😢t
እንደ ሂሩቴ ለቤቱዋ ምትጨነቅ ሴትን ያብዛልን
ሴቶች ሁለየ እንጨነቃል ወዶችናቸውጂ. አዝግ የሆኑብን
@@Tube-zu5ff 😂😅
እኔም ለባሌ ለልጆቸ ለቤቴ ስፍስፍ ነዉ የምለዉ
አሜን
@@agereaddis1762 አቤት ውሸት ሲል ነው ባልሽን የሰማሁት?
ሳምንቱን በጉጉት የሚጠብቅ ማነዉ ግን😂😂😂😂😂አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የመጣብንን ሙሲባ አላህ ያንሳልን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት መሳኪኖች ፍትህ ለህፃናቶች😢😢😢😢
ThisisamazingIloveallofbesntuacterssandthankyou😂❤
አትሳቱ፤ ክፉ ባልንጀርነት መልካሙን አመል ያጠፋል።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:33
በጣም አስተማሪ ነው እንደሂሩት ቤቷን የምትወድ ባሏን ሲያጠፋ ተውብላ ወደቤቱ የምትመልስ ሴት ያድርገን ❤
ሙሉቀንቸሁሌ እንደተናቀነው ግን ለምን ለምን ለምን😂😂
All of this drama staffs are amazing.❤
ሲጀመረ ሱስተኛ ሰዉ በምንም አጋጣሚ አያስፍልጎም ለሰላምታ እንጁ ከመጥፎ ጓደኛ አላህ ይጠብቀን እወዳችኋለሆ ክበሮልኝ🙏😘😘😘
እያዝናና ብዙ የሚያሥተምር ነዉ ዋዉዉዉ
44⁴rrŕ
ለጋሽ ስዩም እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ትክክለኛ የሆነ የዘመኑን ትዳር ያሳየን ነው ቤታችንን እንዳናይ በቅራቅንቦ ሸወዱን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን በርቱ
በጣም ደስ ይላል ሙሌ ያስተላለፈው መልክት ሚገርሚ ነው አዳድ ቤተሰብ ያልተሳካለትን ልጅ ከመካድ በማይተናነስ መልኩው ነው ሚመለከተው ከባድነው😢
😢😢
በጣም
እውነትም የትዳር ግሬደር የዘመኑ ግሬደር የድሀውን ቤት ያፈርሳል በሌላ በኩል የሰው ትዳር ያፈርሳል ጥሩ ትምህርት ነው
Wow, nice drama❤
በስንቱ ዘመኑን የዋጀ ምርጥ ድራማ ነዉ 😍
በትክክል አለህ ከእንደዚህ አይነት ጓደኛ ይጠብቀን
የዛሬው ይለያል በደንብ እያስተማረ በጣም ያዝናናኝ ድራማ ነው እናንተ ቀረፃችሁት እንጂ ይህ ህይወት ከእኔ ትዳር ጋር ይመሳሰላል ምናባቴ እንደማደርግ አላውቅም እግዚአብሔር ይሁነን ብዬ ዝም ብያለሁ 😢
አናቱን አትይውም 😅😂😂😂
አልለውም ለምን 😂😂
ባል የለኝማ😂😂😂😂😂
በኖረኝና አናቱን ባልኩት 😂😂😂😂እፎዬው ደከመኝ ደግሞ ጉንፋን ይዞኝ እንዴት አድርጌ ልሳቀው ስስቅ ሳል ይዞኝ እልም 😂😂😂ሙሉቀን በዚህ እንዳይቀጥልበት ፈራሁለት ተጃጅሎ እንዳይቀር 😂😂😂
እግዚአብር ያክብራችሁ ፀጋውን ያልብሳችሁ የሚገርም ነው ቀጥታ ህይወቴን ነው የነገራችሁኝ
ዋዉ በማርያም በጣም አስተማሪ ድራማ ነዉ ይመቻችሁ በስንትዬ ሄሩትዬ በእዉነት በጣም ደስ ትሉኛላችሁ እእእእወወወወዳዳዳዳችችችችኋኋኋኋኋኋለለለለዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤
Best show ever ❤❤❤❤❤ 0:14
በጣም ምርጥ ድራማ ነዉ ።በተለይም ሕሩት ምርጥ ሚስት ነሽ በርቺ
ወይኔ ሙሉቀን እደዛሬ ያሳቀኝ ቀን የለም😂😂😂
መልዕክቱ እንዴት አስደናቂ እንደሆነና እንደነካኝ!! ፐ👏🏽👏🏽👏🏽
በ43:52 ደቂቃ ላይ በስንቱ "ጓደኛዬ ቤቴን የሚቃወም አመል ካለው እተወዋለሁ" የሚለው አነጋገር ምንም ልክ ቢሆንም አንዳንድ ጓደኛ ግን ለቤት አሳቢና ተቆርቋሪ ሊመስል ቢችልም ግብሩ (ድርጊቱ) ግን የግሬደር (አፍራሽ) በመሆኑ ያለንበት የጓደኝነት ህይወት የቤተሰባችንን ደስታ፣ ሰላም፣ ጊዜ ላይ ተፅዕኖ አለማሳደሩን እርግጠኛ መሆን ይኖርብናል ምትለውን ሀሳብ ለመጨመር ነው::
ይህ ድራማ አይደለም የኔን ቤት እያፈረሰ ያለ ትክክለኛ ታሪክ ነው😢😢😢😢😢😢
የሁላችንም ቤት ያለ ውነታ ነው
እንደማመር በቅንነት🥰
ayzosh❤
አብዛኛው ቤት እንደዚህ ነው
Telot argi
የወደፍት ምስተ ሆይ ስንጋባ እንደየዛሬዋ ህሩት ሁኝ እሽ
አንተ እንደበስንቱ መሆንህን አትርሳ በቃ 😂
ውይ ሙሌ በሳቅ ገደልከን ይህ ሾው የቤተስብ ጭውውት ይመስላል የዘመናችን ምርጥ ስራ ሁላችሁም ትችላላችሁ👍❤️❤️❤️
ትክክለኛ የዘመኑ ትዳረ
ሁሉም ይችላሉ ምርጥ ናቸው ግን በስንቱ እና ሙሉቀን 😂😂😂😂
ስንት አይነት ግሬደሮች አሉ መሰላችሁ ከባድ ነው ትክክለኛ ነገር ነው የሰራችሁት እንደ በስንቱ አይነት ባል አስተዋይና ቅን በክፉ ቦታ ላይ የሚስቱን ቃል ያስታውሳል ሌላው ገልቱ ደግሞ ተሳቀልኝ ብሎ ቤተሰቡን ያሳቅቃል። በሴቶችም ደግሞ አለላችሁ አንዳንዱ ክፉ ክፉ ወሬዎችን በማምጣትና በማማከር የሴቷን ልብ ቅን እንዳይሆን የሚያደርጉ እንዲሁም ከሷ በላይ ለባሏ ለመታየት የሚሞክሩ በሴቶቹ ደግሞ በጣም ይብሳል። ባሎችና ሚስቶች ትዳራችሁን ጠብቁ ልጆቻችሁን በሰላም አሳድጉ የሶስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነት አይኑራችሁ።
This is the only drama( series) I like. Very educational GBU guys
ሂሩቴ ስወድሽ ምንም ትወና አይመስልም እኮ አንዳንዴ ትክክለኛ ባልና ሚስት ነው ምትመስሉኝ ወላሂ
አረባክሽ ባልዋን አትሞላፈጥ የምትል ሚስት ነው ትክክለኛ ትዳር የሚመስለው
❤❤❤በስንቱን❤❤❤😂😂😂😂😂😂
😅😂😅😂😅
ድራማው ደስ ይላል
he and she hirut noooo you nooo😉
አዎ ወላጆች ልጆች ሲወልዱ ሀላፊነት እንዳለባቸው ባግባቡ ማወቅ አለባቸው ጥሩ ድራማ ነው በርቱ በየሳምንቱ የምታነሱት እርስ ጥሩ ነው
ዋውውውውውው አውን ትዳር ባይኖርኝም ለወደፊት ትልቅ ትምህርት ወስጀበታለው❤
Aboo, Alex Eebbifami. Waanti ati hojjettu barsiisaa fi bashannansiisaadha. Aartiin nama barateen yoo hojjetamu akkasitti nama hawwata!! Thank you all!!
ምርጥ አስታማሪ መልእክት ነው
የኮንስትራክሽን ባለሞያ ብታማክሩ ጥሩ ነው ። ግሬደር አንዱ የኮንስትራክሽን ማሽን ሲሆን የስራው ክፍል ግን ስሙ እንደሚገልጸው ማስተካከል ፣ማሳመር ወይም ቅርፅ መስጠት ሲሆን ከሰራችሁት ቪዲዮ ጋር የማይጣጣም ነው።😀
አቦ ደስ ሚሉ እናትና አባት😁😁😎ከማማው ላይ እነረዳትወድቅ😁😁😎
በስንቱ ግን ድምፁ ሲያምር
ጥሩ አስተማሪ ድራማ ነው
አለማየሁ ታደሰ ሰንቱ ሰው ትዳሩን ፍታ ጓደኛ ጓደኛ እያለ።የደረሰበት ያውቀዎል😭😭
በስንቱ ዳባ የእናት ጡት ነካሽ
የሚላት ነገር ያስቀኛል 😂😂😂😂😂
በስንቱየ የኔአደኛ❤❤
Daba??😃😃
Banda New kkk
ጋሼ ስዩም እንኳን በሰላም ከቀዶጥገና ነቃህ በጣም ደስ ብሎኛል
ታሞ ነበር ዴ
አሌክስ አንደኛ!
በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ነው
ይሄን ኮመንት ይምታነቡ ፈጣሪ ያሰባቹትን ያሳካላቹ❤❤❤
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Amen
Amen
Amen
አሚን ያረብ
Amen amen
ኡፍፍ እንደዚ አዝናኑን እንጂ 😂😂😂😂 ❤❤❤
የዛሬው የኔንና የባሌን ታሪክነው ያቀረባችሁት የኔውም እጎደኞቹጋ ሢሠባሠብ ሥልክእኮ በስረአትአያወራኝም ያናድዳል የትዳር ግሬደሮች😂😂
🥰እንደማመር በቅንናት
እንደ በስንቱ አዝግ ባሎችን ያብዛልን😅😅
የሚገርም ትምህርት ነው👌
Wow ምን አይነት ድራማ ነው በስማም ድንቅ ብቃት🔥
ሰማይና ምድር ተጋብተው ነው የወለዱኝ አይ ሙሌሌሌሌሌ❤❤❤😂😂
አይ በስቱ በዝናቡ ድራፍት ስትሳሚ ኖረሽ አላለም😂😂😂😂😂😂
በጣም የምወደው ድራማ ውይ የዛሬው ይለያል ሆዴ ቆሰለ 😂
ላወቀበት ጥሩ ትምህርት አለው ❤❤❤❤
የምርጦች ምርጥ ሲትኮም ! አጃዒብ
Wow አሪፍ ትምርህት ሰጭ ነው👌❤
wow yezrwe dagimo yelyan ደስ የሚሉኝ ደግሞ፣ ተናደውም ተጣልተውም ፣ በሲዬ ሄሩቴ ዬ መባባል የማይተውት ነገር ይመቸኛን 😍😂
ምርጥ ጥበብ
ምርጥ ጥበብ👍👍👍
perfect message
Ye muluqen tarike betam asetemari new lewelajochahen keber sansex ngr gen camera lay......❤❤❤
ሙሉ ስታምር❤❤
አይ አሌክስ!! ትምህርት ይልሀል ከበስንቱ ።
የሙሉ እጅ ባል በኖረኝና አናቱን ባልኩት 😂😂😂😂 ውይ እንባዬ እስኪፈስ ነው ያሳቅሽኝ ። ትክክለኛ ድራማ ነው በጣም
ጋሽ ስዩም እግዚአብሔር ጨርሶ ይመሮት❤👈
ሙሌ ቲክቶክ አልተጠቀመም እንጂ የአሁኑ ወጣት ህይወትን ያሳያል
One of my favorite Artist Alex😮 bidegagimew erasu alselech alegn eko😅😂
አዳነች አበቤ የሃገር ትራክተርም ግሬደርም😂
አረ ቤተሰብ ሃሳባችሁ ምንድነው በሳቅ ሊትገለን ነው 🤔🤔🤔😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ኣስተማሪ ድራማ ነው
በጠም።ሚርጤቺ ናቹ ቁምነገርና አስቅ ዲረማነው ዎደቾወሎ በጉጉት ነው የምንጠቢቃው ልክ እንደ ቤቶቺ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
የባሎች የተለመደ አባባል "እኔ አልከፈልኩም " 🤣🤣
ድንቅ ትምህርት ።
ቤተሰብና ጤና ከማንም ከምንም በላይ ነው::
የዛሬው ይለያል❤😂ደቂቃውም ረጅም ነውልን😮
😂በስቱ💜 በሳምንት አንዴ መሆኑ ነውጂ ሁለት ሶስቴ ቢሆንኮ😋
የምር የዛሬው ልዩ ነው 😘😘😘👍👍👍👍
ምርጥ ስራ ነው ።
በስንቱ ቅጣው ኑርልን ኧረ መዳም ስታናደኝ ፈታ የምልበት 😂😂😂
እኔም እዳቺነኝ ቲገሺ
እውነት ነው አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው
ጥሩነውከቀልዱጋር ትምርትምአለው አሪፍነውበርቱ
ዙፋኔ ሙሉቀንን ስትወልጅ 8 ጊዜ እእእልል ተብሎልሻል 😂😂😂
አስራ ሁለት ጊዜ ነው ሚባል አራቱን ትተውት ነው
ግሬደሩቹ አክታቸው ደስ ይላል😂😂😂😂
😂😂😂😂
በፊት ሳምንቱን በጉጉት ነበር የምጠብቀው አሁን ግን ሳስበው ከጉጉት ሰጎን ትሻላለች መሰለኝ...እንዴት ይሻለኛል???🤔🤔🤔
ሙሉ የሌለ ነዉ ያሳቀችኝ ወጡ ሳይወጠወጥ ልክ ነሽ መጀመራ ባል መኖር አለበት አናቱ ሊባል😂😂😂😂😂😂😂😂
ያበድ ነው ምርጥ አስተማሪ ነው በርቱ
❤ በስንቱ ምርጥ ሰው
ዋውውው የዛሬው በጣም አስተማሪ ነው
እንኳን በማህበር ተወዳድረህ ብቻህን ብትወዳደር ሁለተኛ ነው ምትወጣው😅
የናትህ ልጅ ሥለሆንክ 😂😂😂
Haaaaaaaa Haaaaaaaa
ፈጣሪየ ሆይ እንደ ሂሩቴ አይነት ሚስት ስጠን ለኛ ለወንዶች !!!
በቅንነት እንደማመር
😂
እንሻ አላህ
ፈጣሪየ ሆይ እንደበስንቱ አይነት ባል እዳሰጠኝ😒😀😜😜
Amen eganm yargen😊
ዋው ምረጥ ትምረት❤❤❤❤
ላወቀበት አስተማሪ ነው እውነት ነው
Really nice🎉
ድል ለአማራ ህዝብ፡
ፍትህ ለመስከራም አበራ፡እና ጎድኞችዋ