መክሊት በ ልደቷ ቀን ተሞሸረች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @meklitabayneh
    @meklitabayneh 2 года назад +147

    I love you guys so much thank you for always making it unforgettable tileyalachu ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 года назад

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      🥑🥑🥑
      ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html

    • @mekdesyealmaz2135
      @mekdesyealmaz2135 2 года назад +4

      mekliteye mekdi tefach benatesh asaweking

    • @firehiwotsolonom9911
      @firehiwotsolonom9911 2 года назад

      Mekdis koy yet hedech abo atgudelu happy birthday anyway

    • @AradaTikTok
      @AradaTikTok 2 года назад

      በጣም የሚያስቅ የነቢል ቲክቶክ ቪዲዎ❗️ @nebilnur funny TikTok video ruclips.net/video/1kTxKdzk8mg/видео.html

    • @ermiyasassefa777
      @ermiyasassefa777 2 года назад

      Mekitaye tileyalesh

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 года назад +328

    መቅዲ ትምጣልን እምትሉ 🙄👍👍👍👍

  • @kezero
    @kezero 2 года назад +182

    ነቢል እና ጓደኞቹ ዩቱዩበርነትን አንድ ሳይሆን አምስት ደረጃ ከፍ ያደረጋችሁ ናችሁ👌 የምር በጣም ነው የምትመቹኝ ዋውም ዊውም ሚያውም ብያለሁ!!

    • @hanusherefa6769
      @hanusherefa6769 2 года назад +1

      Hhhhh miyawm byalew " wedjewalew

    • @ፍቅር-ወ2ቐ
      @ፍቅር-ወ2ቐ 2 года назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 года назад

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      🥑🥑🥑
      ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html

    • @zittagetaneh2872
      @zittagetaneh2872 2 года назад

      ዉርዬ ዉርርርር😂😂😂😂🙈

    • @AradaTikTok
      @AradaTikTok 2 года назад

      በጣም የሚያስቅ የነቢል ቲክቶክ ቪዲዎ❗️ @nebilnur funny TikTok video ruclips.net/video/1kTxKdzk8mg/видео.html

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +62

    መክሊትዬ እንኳን ተወለድሽ ሁላቹ ደስስትሉ ስታስቀኑ በጌታ ፍቅራቹን ያብዛው ጠላታቹን ያርቅክፉአይንካቹ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 года назад

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      🥑🥑🥑
      ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።

  • @ephrembelay3904
    @ephrembelay3904 2 года назад +94

    እንደእናንተ አይነት ጏደኛ ይስጠን!መንፈሳዊ ቅናት አድሮብኛል!👑🎉Happy Birthday MKLT🍾🎊🎈

    • @frieyoutube
      @frieyoutube 2 года назад +1

      ወድም አበረታታኝ🙏

    • @hannadubai9456
      @hannadubai9456 2 года назад

      Happy birthday 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 года назад

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      🥑🥑🥑
      ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html

  • @byani1164
    @byani1164 2 года назад +38

    መክሊታችን happy birth day ❤️
    ነቢሎ አረ መቅዲ ምን ሆና ነው ንገረን???

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 2 года назад +19

    ደስ ይላል ትንሽ ቀሚስዋ ዝቅ ብታደርግያት ደግሞ የበለጠደስ ይላል። መልካም ልደት መክሊት።

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 2 года назад +130

    ወይኔ ስወዳችሁ ወላሂ ዘና አደረጋችሁን ኡፍ መክሊትዬ የኔ ፈንድሻ መልካም ልደት 😍😍😍😍😍

    • @rabiaa1169
      @rabiaa1169 2 года назад +3

      استغفر الله

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 года назад +1

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      🥑🥑🥑
      ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html

    • @roziyoutube1285
      @roziyoutube1285 2 года назад

      @@friendship2082 wude demirgn

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@roziyoutube1285 እንደማመር😍😍😍

    • @roziyoutube1285
      @roziyoutube1285 2 года назад

      @@blentube3002 eshi wude ney

  • @misirtube9206
    @misirtube9206 2 года назад +30

    የሰማይ እና የምድር ባለቤት ፍቅራችሁን እጥፍ ድርብ ያድርግ በጣም ነው የምወዳችሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      በቅንነት እህቴ ደምሪይ

  • @lavaniyalove8430
    @lavaniyalove8430 2 года назад +57

    መክሊቴ እንኳን ተወለድሽ ውዷ መልካም ልደት🥰❤️🎉የጓደኝነተ ፍቅራቹ እመቤቴ ዘላለም ታቆይላቹ ወዳቹሀለው❤️🙌

  • @abukiyesuf1500
    @abukiyesuf1500 2 года назад +26

    ነባዬ መቅዲዬ የት ጠፍች?? በተረፍ መልካም ልደት መክሊ 🤴🤴🤴🙏🙏🙏

  • @zeynebatube4634
    @zeynebatube4634 2 года назад +121

    ለሰው ልጂ ከሚያስፈልጋቸው አንዱ. ሰላም ነው እና አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💗🇪🇹 ያረብ ስደት ላይ ያላችሁ እህቶች ወንድሞች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን🇪🇹💗 ስወዳችሁ እኮ

  • @mhirettadel5631
    @mhirettadel5631 2 года назад +56

    ጓደኝነት መልክ ቢኖረው እናንተን ነበር ሚመስለው አይለያቹ ❤ግን መቅዲስ

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 года назад

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      🥑🥑🥑
      ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 2 года назад +22

    መክሊዬ ይሄ ላንቺ ሲያንስሽ ነው መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ የነነቢሎ ድምቀት ነሽ ፈጣሪ አይለያቹ ብዙ አመቶችን በደስታ ያኑራቹ አሜን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +16

    በጣም ደስ ትላላቹሁ በእውነት ፍቅራቹሁ ይብዛ መክሊት እንኳን ተወለድሽ 🎂🎂🎂

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 года назад

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      🥑🥑🥑
      ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 года назад +8

    እንደው ስወዳችሁ በማርያም ነቢሎና መክሊት ትለያላችሁ በእግዚአብሔር ብቻ ፍቅራችሁን መዳንያለም ያብዛው ሁላችሁንም መክሊት እንኮን ተወለድሽ ፍልቅልቅ

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 года назад +3

    እሰይ እንኮን ተወለድሽ በእውነት የኔ ከረሜላ ስወድሽ😘 ሁላችሁም የራሳችሁ የሆነ ደስ የሚል ነገር አላችሁ ነቢልን ተውት ምንም ባየው አልጠግበውም በእውነት መክሊት ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ ነሽ የምትናገሪው ነገር ሁሉ ያስቀኛል እንግሊዘኛሽ ዋው ነው በራስሽ ቲዩብ ለእንግሊዘኛሽ ብትሰሪ ተመልካችሽ ይጨምራል፣ ያቺ ቀውጢ መቅዲ የት ገባች?

  • @rosealan
    @rosealan 2 года назад +9

    እንኳን ተወለድሽ መኪታ 🎂🎊🎊 እንዴት እንደምወዳቹ...😍😍 መቅዲስ ግን የት ሄዳ ነው😞😞

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 2 года назад +6

    አቤል ናፍቆናል ከየትም ብላችሁ አምጡልን ሰላማዊ ሰልፍ ከመዉጣታችን በፊት ዴግሞ ቶሎ ቶሎ አትመጡም

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +113

    ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን😭

    • @RRr-wl4oo
      @RRr-wl4oo 2 года назад +1

      እውነት ነው በጣም የፍትህ ፍትህ

    • @dina_tube1
      @dina_tube1 2 года назад

      እውነት ፍትህ ኦረ የአሏህ ነስሩን አቅርብልን

  • @genet6181
    @genet6181 2 года назад +19

    እናተ ለኔ ኢቲያጵያ ናቹ በእውነት ታስቀናላቹ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይሰውራቹ💚💛💖💋💋💋💋💋

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 года назад

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      🥑🥑🥑
      ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html

  • @ytub8615
    @ytub8615 2 года назад +5

    በመጀመርያ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት
    መክሊት እህቴ እባክሽ አለባበስሽ አስተካክል የእህትነት ሃሳቤ ነው
    ደሞ ከሞቶሮች ምን ኣገባሽ ብላቹ እንዳት ሳደቡ

    • @lilmesfin1287
      @lilmesfin1287 2 года назад

      Mn agebash

    • @ytub8615
      @ytub8615 2 года назад +1

      አረባላቹ እና የታየን ኣስታየት መስየት ኣልችልም
      እራቆትዋ መስቀል አንገትዋ አድርጋ ትህዲ ከመስመር የወጣ ነገር ኣይቸ መላፍ ኣልችልም እንዴ

    • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
      @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 2 года назад

      @@ytub8615 አይሰሙም ውዴ ዝም በያቸው ማስተዋሉን ያድላቸው

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 года назад +18

    እምወዳችሁ🥰❤ መክሊትየ መልካም ልደት መቅድስ የት ሄደች? ኧረ አጧት

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 года назад +1

      በማያገባችሁ ጥልቅ እየሰላችሁ አታቀሳስሩ ከነሱበላይ ስለነሱ አትጨነቁም አለቀ

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 года назад

      @@Sofi-ks3zo ምን ችግር አለዉ መጠየቅ

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 года назад

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      🥑🥑🥑
      ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html

  • @lalamdashemse1933
    @lalamdashemse1933 2 года назад +17

    ነቢል ሁልም ነገር ያሚያምርበት ይችለል ምርጥ ልጅ

  • @betiadise8615
    @betiadise8615 2 года назад +5

    H b d 👑💎🎂🌹💮🌸🕊በጣም ደስ ትላላችሁ ግን መቅዲ የለችም ብትኖር የበለጠ ይሆን ነበር

  • @hari7-x7k
    @hari7-x7k 2 года назад +15

    Watching ur videos is like a therapy session to me!
    Keep on shining, Nebilo🥰🥰

  • @tigistbiru1298
    @tigistbiru1298 2 года назад +24

    የምር በጣም ነዉ ምወዳቹ ሳይለያያቹ ሺ አመት ያቆያቹ ፈጣሪ ከአይን ያዉጣቹ

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 года назад

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      🥑🥑🥑
      ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html

  • @firomsismeseret
    @firomsismeseret 2 года назад +9

    From these Guys ..Nebil is always unique man!!!
    I love You Man

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 года назад

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      🥑🥑🥑
      ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html

  • @selamfiker9952
    @selamfiker9952 2 года назад +2

    በጣም ነው የምወዳቹ ሁላቹንም ደስ የሚል ጓደኝነት ብቻ መቅዲ የት ሄዳ ነው

  • @awelkedir8876
    @awelkedir8876 2 года назад +60

    መቅዲ ምን ሆና ነዉ የጠፋችዉ። ዕናንተ ሁለቹም አንድ ላይ ስትሆኑ የኔ ህይወት ይለመልማል።

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 2 года назад +12

    በእውነት በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁ ያስደስታል ልኡል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ስብስብ እንዳላችሁ ያኑራችሁ ውድድድድድድድድድድድድ

  • @yelfwagayelfwaga718
    @yelfwagayelfwaga718 2 года назад +8

    መክሊታታ እንኳን ተወለድሽ🍾 ኧረ መቅድ የት ተሰወረች?

  • @zeynebtube7806
    @zeynebtube7806 2 года назад +5

    በሳቅ ጨረስኩት ሙሉ ጤና እና እረጂም እድሜ ለሳቄ ምንጮች❤😍😍😍😘😘😘

  • @Alem917
    @Alem917 2 года назад +3

    እንኳን ተወለድሺ መክሊትየ ቀሪ ዘመንሽ ብሩ ያርግልሽ መድሃኒአለም 🎂🍰
    ግን መቅዲና ኮኪ የት ሄዱ?
    ኤክራምየ አለባበስሽ 100%

  • @HalimaHalima-sq7zf
    @HalimaHalima-sq7zf 2 года назад +11

    መክሊትዬ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽን መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ 2 года назад

    Wow wow በጣም በጣም ነው ምታምሩት እጅግ በጣም የምር ለቻናላችሁ አዲስ ነኝ ከምንም በላይ ፍቅር የሆናቹ ናችሁ መከባበር ፍቅር ጨዋታ ተሞላበት ጓደኝነት ደስ ይላል በሀይማኖት ላይ ያላችሁ መከባበር በጣም ደስ ይላል መክሊትዬ ገና ሳይሽ ወደድኩሽ የኔ ፍልቅልቅ ሁላችሁንም ውድድድድ

  • @kokihyle3493
    @kokihyle3493 2 года назад +10

    የምር እግዚኣቢሄር ኣይለያቹ የኢትዮጵያ ኣንደኛ ና ምርጥ ጓደኛሞች ናቹ እንደሳቃቹ እና እንደተደሰታቹ ያኑራቹ 🙏መክሊት ዶሞ እንኳን ተወለድሽ የቀረ እድሜሽ እመቤቴ ትባርክልሽ 🙏❤

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 2 года назад +9

    ፍቅር የሞላበት ጓደኝነት ስታስቀኑ አቦ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ💞💞

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 2 года назад +5

    ማሻ አላህ የፍቅር ቤቶች ወላሂ Special Family ❤❤❤

  • @fadi5alife14
    @fadi5alife14 2 года назад +2

    አቤት የናንተስ ፍቅር እንዴት ደስ እንደምትሉ መድኃንያለም አባቴ እድሜና ጤና ይስጣቹ አይለያችሁ🙏❤️

  • @ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ

    አደኛነኝ ስወዳችሁ ነቢሎ አተ ድመት አይን
    መክሊት ግን አለባበስሺ ኤጭ እቃሺ ሊታይነው እሯ ከምትሳቀቂ ስረአት ያለው ልብስ ብለብሺ ጥሩነው

  • @ሻሎምለአለም
    @ሻሎምለአለም 2 года назад +4

    ማኪ እንኳን ተወለድሽ❤ግን መቅዲ የት ነው የጠፋችው🙈

  • @mobileship2944
    @mobileship2944 2 года назад +4

    ምን አለበት ሀገራችን ልክ እንደናንተ ሰላም ፍቅር የበዛበት ብትሆንልነ አቤት ስታምሩ

  • @darukiya45
    @darukiya45 2 года назад

    Endt eko endemiwodalchu..getan nebil,meklit,mekdi,nati,abdu ...bicha beka hulachum andegna nachu😘😘😘😘😘 ....meklitiyeee HBD l🥳🥰🥳🥰🥳 wodeshalew

  • @rhamawelda4435
    @rhamawelda4435 2 года назад +3

    Happy birthday 🎂🥳🎉🎈🎁🎊🎂🥳 love

  • @seadaali6184
    @seadaali6184 2 года назад +1

    የደስታ ለቅሶ እያለቀስኩም እየሳኩም ነው የጨረስኩት ወላሂ ደስ ትላላችሁ አላህ አብሮነታችሁን ያጠክርላችሁ

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
    @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ 2 года назад +100

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

  • @ራውዳዩቱብ
    @ራውዳዩቱብ 2 года назад +1

    ምናለ እንደናተ አይነት ወንድ ጎደኛ ወንድም ባገኝ የየአላህ ስታምሩ

  • @musahm100
    @musahm100 2 года назад +9

    Nebil the most positive person hard to find this time ....the group well understand each other and the love among them is beyond words .BTW ሃኒ የኔ ፎንቃ ናት ማንም አጠገቧ ድርሽ እንዳይል

    • @Tube-sc6ef
      @Tube-sc6ef 2 года назад

      በጣም ታምራላቹ ነባ በውነት ኢትዮጵያን በእናንተ ነው ማያት ያዝልቅላቹ አቤልስ ግን ነባ

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 года назад

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      🥑🥑🥑
      ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html

  • @ZD8679
    @ZD8679 2 года назад +1

    ነቢል ወድሜ ወላሂ በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ልብስ አለባበስ ታስተካክል ወገናችን

  • @rimmawaleni6792
    @rimmawaleni6792 2 года назад +3

    Happy birthday meklit konjo Nebilo hulachwm des tlalachw mashallah😍

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 года назад

    Meklitye yena konjo setamere happy birthday 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂melkam lidate, zemenshe egizabher yebarke 😍😍😍😍nebilo gobaze nehe, aylayachu ,erajem edema tena emanalawe tebarku

  • @semuty9837
    @semuty9837 2 года назад +4

    😂😂የኛ እብዶች ትለያላችሁ አይለያች የፍቅር ተምሳሌቶች የጓደኝነትን ጥግ በእናተ አይተናል እኖዳችኋለን 😘😘

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 года назад +1

    በጣም ነው የምወዳቹ መቅዲ ከግሩፓቹ በመውጣትዋ ግን አዝኛለው የግሩፓቹ ድምቀት ነበረች

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 2 года назад +10

    መቅዲ ግን ከዚህ የመሰለ ግሩፕ ተገንጥላ ቀረች 🙉ስታምሩ እኮ

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 2 года назад +1

    Life of abel መቅዲያ ለምን ገሩፕ ወጡ መልስ እፈልጋለን

  • @radetkasa1731
    @radetkasa1731 2 года назад +3

    Happy Birthday mekelitዬ ❤ ባያቹሁ ባያቹሁ ሁሌም አልጠጋባቹሁም❤😍

  • @tsigebrezgi3072
    @tsigebrezgi3072 2 года назад

    ለሰርግሽ እኔ ሳፕራይዝ አረግሻለው😂😂❣️so lve you this groups ❤👌👌👌

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +4

    መክሊትየ መልካም ልደት የኔ ፍልቅልቅ 🥰በምርኩዝ እስክትሔጅ ጃጂ

  • @frehiwetabebe9740
    @frehiwetabebe9740 2 года назад +2

    ልደት ስታከብሩ እንጂ ስንት አመት እንደሆነ የማትናገሯትን ነገር ወድጄዋለሁ ለማንኛውም መክሊትዬ መልካም ልደት ፍቅሩን ያብዛላችሁ አይለያችሁ 🥰🥰🥰

  • @tirsitmuzeyin2485
    @tirsitmuzeyin2485 2 года назад +3

    የኔ ቆንጆ መክሊትዬ እንኳን ተወለድሽ

  • @djvainethiopia8994
    @djvainethiopia8994 2 года назад

    ላይፍ ኦፍ አቤል ከናተ ጀማ ተጭሮ ነው ምንዲን ነው በኪርቡ ሚትሰሩት ቪዲዮቺላይ አይቼው አላኪም ሙሉ ስትሆኑ እኮ የባሰ ታምራላቹ

  • @መድወሎየዋ-ዘ1ተ
    @መድወሎየዋ-ዘ1ተ 2 года назад +10

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ አይለያችሁ😍😍😍😍😍

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 года назад

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      🥑🥑🥑
      ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html

  • @hiwetgetnet7475
    @hiwetgetnet7475 2 года назад +1

    Happy birth day meklituwa fkrachihun yabzalachu bexammm tamralachu😘😘😍😍

  • @banchukonjo4974
    @banchukonjo4974 2 года назад +3

    አይይይይይ ነቢሎ ታሥቀኛለህ መልካም ልደት መክሊታታታ💐💐💐

  • @kalekale927
    @kalekale927 2 года назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ ጎደኝነታችሁ ፍቅራችሁ ይስቀናር እግዚአብሔር አይለያችሁ ግን ቅር ያለኝ ነገር አለ መቅዲስ

  • @sinteethiopia3256
    @sinteethiopia3256 2 года назад +4

    Mekdi metfat jemiralech, happy birthday Meklitiye

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 2 года назад +1

    መክሊት እንኳን ተወለድሽ ሁለ ነገርሽ ደስ ይለኛል እንዳው በእግዚአብሔር አለባበስሽን አስተካክይ እህቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዲህ ሰውነትን ገላልጦ መልበስን አላስተማረችንም

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ መክሊትዬ መልካም ልደት ማሬ❤❤❤❤❤❤

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 года назад

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      🥑🥑🥑
      ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html

  • @akiyayohannes9477
    @akiyayohannes9477 2 года назад +1

    ነቢሎ ፀጉርህ ትክክለኛ ይሄ ነው Pls እንዳትቆረጠው looking Great

  • @Ezza572
    @Ezza572 2 года назад +4

    Happy birthday. 🎊🎂🎈 እንካን ሰላም መጣቹልኝ ውዴቼ🥰💃🏿🥰❤️

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 2 года назад

    መልካም ልደት መክሊትዬ መልካም ምኞቶችሽ ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልሽ ...ነቢሎ ሀኒ ናቲ እንደናንተ አይነት ጓደኛ ቢኖረኝ ህይወት ደስ እምትል ትሆን ነበር ፍቅራቹን ያብዛው love u

  • @linalina-vn3tn
    @linalina-vn3tn 2 года назад +7

    አቦ ይመቻቹሁ ደስስስ ስትሉ ❤❤❤❤እንኳን ትወለድሽ መክሊትዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ruru7233
    @ruru7233 2 года назад +11

    መልካም ልደት መክሊታችን

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 года назад +2

    የኔ ዉዶች ትለያላቹህ እኮ መክሊት መልካም ልደት ነቢሎ መቅዲ የት ሄዳ ነዉ እደዚህ የጠፋች ዛሬ ምናለ ብትኖር ነሮ በቀጣይ አብዱን መቅዲን ይዛቹህ ነዉ ተናፍቀዋል

  • @sitiahmed7008
    @sitiahmed7008 2 года назад +3

    nati u r different❤❤❤

  • @abityyemaya9501
    @abityyemaya9501 2 года назад +1

    መልካም ልደት የኔ ቆንጆ ግን መቅዲስ በጣም ናፍቃኛለች

    • @frieyoutube
      @frieyoutube 2 года назад

      እህት አበረታችኝ🙏

  • @ፈቲነኝ-ኈ1ኰ
    @ፈቲነኝ-ኈ1ኰ 2 года назад +3

    የኔማር መክሊትንና ነቢልን ስወዳቸው

  • @fikerdesalegn4438
    @fikerdesalegn4438 2 года назад

    መልካም ልደት መክሊትዬ.ግን መቅዲ የት ሄደች

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 2 года назад +3

    ስወዳቹሁ መልካም ልደት መክልትየ

  • @hayatkedir7711
    @hayatkedir7711 2 года назад +1

    My favorite girl happy birthday habibty 🎂

  • @hugg1828
    @hugg1828 2 года назад +10

    መቅዲና አቤል ምነሁ የሉ አብዱም ኮኪም ተናፍቀዋል የኔማሮች መልካም ልደት መክሊት🎂

  • @SamSung-xs2bu
    @SamSung-xs2bu 2 года назад

    Happy birthday mekuye,,,nebelo mekdi yet tefach?

  • @tsedeniaassefa1223
    @tsedeniaassefa1223 2 года назад +6

    ነቢል እኮ የተለየህ ነህ♥

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 года назад +1

    የኔ ምርጦች እንኳን ሰላም መጣቹልኝ በጣም ተናፍቃቹኃል መክሊትዬ የኔ እብድ እንኳን ተወለድሽልኝ መልካም ልደት ይሁንልሽ አላህ ከዚ በላይ ፍቅራችሁን ይጨምርላቹ በጣም ታምራላቹ መክሊት ነቢሎ ሁሉም ነገር ያምርባቹሀል

    • @rabiaa1169
      @rabiaa1169 2 года назад

      استغفر الله

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад +4

    መክሊትየ h,b,d ሺአመት ኑሪ🎂🎂🎂🎂🎂🍦🍦🍧🍧🍧

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      በቅንነት አለ ነደማመር

  • @fikrteabrham7959
    @fikrteabrham7959 2 года назад +1

    HBD meku nef amet nuri gn medis sewoch

  • @fozefeker6964
    @fozefeker6964 2 года назад +3

    ወይኔኔኔኔ ስጠብቀው የነበረው ቪድወ የኔ ማሮች

  • @jerryayele8960
    @jerryayele8960 2 года назад +1

    መቅዲ የት ናት ????? መልካም ልደት መክሊቴ💐💐

  • @mattewe492
    @mattewe492 2 года назад +4

    ከመክሊት ቤት ነው ወደዚህ ቤት በቀጥታ ጎራ ያልኩት። You guys really fresh up my mind !!

  • @honeycraft4584
    @honeycraft4584 2 года назад

    AY meklityeee yehonsh ebd nesh iko yene konjo melkam lidet hulachunim I Love you guys

  • @rozinasakin3257
    @rozinasakin3257 2 года назад +5

    Be alllah mekdeyen amtuat

  • @mariab9625
    @mariab9625 2 года назад

    Abel wota ahun degmo mekidi ereeee buda belachu plz tseliy Betam new yemiwodachu egziabher ayleyachu happy birthday mekilit

  • @fawziam6309
    @fawziam6309 2 года назад +3

    ስታምሩ የኔውዶች😘😘😘😘😘😘

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 года назад

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      🥑🥑🥑
      ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html

  • @haimanotterefe1201
    @haimanotterefe1201 2 года назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ። ግን መቅዲ ከግሩፑ ለምን ወጣች። ነቢል መልሳት

  • @adiamtewelde9660
    @adiamtewelde9660 2 года назад +7

    እውይይይ ካለ ምቅዲ ኣያምርም....ብናኣትህ ነቢል

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 года назад +1

    I love u all 🥰😍Sinte fit this group perfectly 😎 where is Mekdey ..? I didn’t see her for long time anywho keep shining

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 2 года назад +3

    ነቢል እኮድምቀታቸነዉ እብደቱ ደስይላል

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 года назад

      በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ?
      🥑🥑🥑
      ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html

  • @abdulwehabheiredin4716
    @abdulwehabheiredin4716 2 года назад

    Neba Gabina manenm atsemima....much love all of you HBD Meklit