እንባቸውን መቆጣጠር አቃታቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @hana_tadesse
    @hana_tadesse 2 года назад +744

    I can't express how lucky I am to have you all and this moment 😭😭😭 እናንተን ለመግለፅ በእዉነት ቃላት ያጥረኛል but you guys are the realest, kindest person I know...thank you for the talks and the advice, for the laughs when I did not feel like smiling, for the reassurance in times of doubt...for going above and beyond to put a smile on our face 🙏🏾... ብዙ it means soooo much...I am truly blessed and grateful to have such an amazing fam loveeeeee you all bettammmm❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾

    • @Markjo2
      @Markjo2 2 года назад +5

      Hanicho enkuan teweledsh መልካም ልደት Hulachunm weddddd አይለያችሁ

    • @tsegeredatayework
      @tsegeredatayework 2 года назад +18

      መልካም ልደት በስመአብ እንደናንተ አይነት ጓደኛ ቢኖረኝ ምድር ትጠበኝ ነበር የክፉ አይን አይያችሁ

    • @merriseife4099
      @merriseife4099 2 года назад +5

      በጣም እድለኞች ናችሁ በጣም ነው የምታስቀኑኝ❤

    • @hiwilal9359
      @hiwilal9359 2 года назад +6

      Haniye yene konjo🥰🥰
      Abdu slanchi siyawera yemren new yalekeskut..😭🥰bicha egziabher libshn ytebk yene konjo🥰🥰🥰

    • @mallkmallk6328
      @mallkmallk6328 2 года назад +5

      እደናተ አይነቱ ያብዛልን ፈጣሪ አለያቹ ይጠብቃቹ

  • @nebilnur1
    @nebilnur1  2 года назад +498

    እዚህ ቪድዮ ላይ የተሳተፋችሁ በጠቅላላ ይመቻችሁ ..ያልተሳተፋችሁም ይመቻችሁ 😅 🙏🙌
    ►Instagram: instagram.com/nebilnur/

    • @yonicircus8189
      @yonicircus8189 2 года назад

      Wow wademi batame batame aerf nw happy birthday nati &hani fateriye endzi bafeker bamakababer bamawadad yala gowadga setje batame batame nw metseknot gitan batame batame nw mewadaho 😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰

    • @eleni1747
      @eleni1747 2 года назад

      Beyegizew yemtaslekesugne enba gorf hono endaywesdachu

    • @menderin4228
      @menderin4228 2 года назад +2

      የጐራዳዎ መክሊት ኮንፊደንስ ያስቀኛል

    • @fevenmekonin5874
      @fevenmekonin5874 2 года назад +2

      Betam nw ds yemetelut gn abeles?

    • @lucaszemuy868
      @lucaszemuy868 2 года назад +1

      ነቢሎ ይመችሽ
      ምርጥ ጓደኛ ነህ 👌🏾👍🏾

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +144

    ከዘር ከሃይማኖት የፀዳ መዋደድ መፋቀር ፍፁም ሰላም ❤ኡፍ እግዚአብሔር አይለያችሁ 💝💝💝💝💝በዚ ዘመን እንደዚ አይነት መተሳሰብ ይገርማል የናት ይለያል ነቢሎ 💝ተባረክ አባቴ 💝❤

  • @mahletfeleke1594
    @mahletfeleke1594 2 года назад +355

    You guys are the Ethiopian version of F.R.I.E.N.D.S 😊

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 2 года назад +339

    ማንም እናንተን እሚያውቅ ያለቅሳል በዚህ ቪድዬ ከጀርባ ብዙህ ፈተና እንዳለ በግሌ እረዳለው አላህ ይጠብቃችሁ እናንተ የፍቅር ምሳሌ ናችሁ ነቢሎ አላህ ይጠብቅሽ ምርጥ ሰው Happy birth day 😍

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад +2

      ውንድም እንድማመር

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 года назад +1

      👍👍👍👍👏👏👏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 года назад +1

      ሰሚር ሰብስክራይብ አድርገኝ ፕሊስ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 года назад

      @@semiethiotub ደምሪኝ

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 2 года назад +17

    ከዘር ከሃይማኖት የፀዳ ቤት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹ እወዳችዋለው እንካን ተወላዳቹ ነፍ ኣመት ኑሩልኝ ምርጦቼ

  • @ሀናየናቴናፋቂ
    @ሀናየናቴናፋቂ 2 года назад +47

    ነባየ ኢትዮጵያ የምናየው በናተ ነው በጣም እንወዳችኋለን

  • @akiyatube9394
    @akiyatube9394 2 года назад +10

    እናንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹ የጓደኝነት ጥግ ዘር የለ ሀይማኖት ፈጣሪ ፍቅራቹን የብዛው መጨረሻቹ ያሳምረው የኔ 1❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ምርጥ ጓደኛሞች ያመቱ ምርጥ ልደት ❤❤❤ መልካም ልደት

  • @Fre-ye-teddy-afro
    @Fre-ye-teddy-afro 2 года назад +87

    እንኳን ደህና መጣቹ
    ይሄ ጀማኮ ፍቅር ስጋ ለብሶ ነው❤🥰
    መልካም ልደት ዘመናቹ ይባረክ❤

  • @shalomkebede1221
    @shalomkebede1221 2 года назад +1

    እኔንም አስለቀሳችሁኝ ❤❤ በዚች አጭር እድሜ አጠገባችን ያለውን ሰው ማስደሰት መባረክ ነው!!! ቀጥሉበት ፍቅራችሁ ደስ ይላል...ሁሉም ሰው አጠገቡ ያለውን ሰው ቢያስደስት ያማረ ቀን ይሆንልናል። ተባረኩ!❤

  • @bezawitmeshesha210
    @bezawitmeshesha210 2 года назад +135

    Happy birth day hani&nati እውነተኛ ጎደኝነት .....በጣም ነው ምታስቀኑት ፈጣሪ አይለያችው ።

    • @saradaniel803
      @saradaniel803 2 года назад

      መልካምልደት

    • @saradaniel803
      @saradaniel803 2 года назад

      ነብል ቀዉጢ እኮ ነክ

    • @saradaniel803
      @saradaniel803 2 года назад

      ምናለ ሰው ሁሉ የእውነት እንደናተ የእውነት ፍቅር ቢሰጣጥ

  • @bisratdebebe114
    @bisratdebebe114 2 года назад +18

    ናፍቃቹን ነበር እንኳን ደና መጣቹ የእውነት የጓደኝነት ጥግ ናችሁ በጣም ደስ ትላላቹ💯😃

  • @hanniiktube204
    @hanniiktube204 2 года назад +65

    እናተን አለ ማየት በናተ ደስ አለመሰኘት አይቻልም በጣም በጣም የምትገርሙ ያለእድሜቹ የበሰላቹ ጀግኖች ይህ ነው ጋደኝነት ሰው ሁሉ ከናተ ይማር መልካም ልደት ሀኒ ናቲ ተባረኩ በብዙ😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @yaradalijentertainment
    @yaradalijentertainment 2 года назад +12

    If there were awards for the best RUclipsr in Ethiopia, Nebil and his friends deserve it!!! This is a well crafted video!! This is a master piece 100%!!!!! And as a content creator, i would like to show gratitude to your Channel!!! Well done Nebil, Well done!!!

  • @meletsegeye5413
    @meletsegeye5413 2 года назад +41

    አቦ ይመቻችሁ መልካም ልደት ይሁንላችሁ እናንተን ማየት አይሰለችም ሰፋራችንን የጋደኝነት ህይወትን ታስታውሱናላችሁ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ

    • @Aboutusmediachannel
      @Aboutusmediachannel 2 года назад

      Mele betsabbe hunyii hodde ruclips.net/video/xq9E5AwEfjM/видео.html

    • @TUbe-zo5pf
      @TUbe-zo5pf 2 года назад

      ውድ እስከ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 2 года назад +1

    ምንም ቃል የለኝም ምንም... እየሳኩ እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት አንደኛ ናችሁ ሁላቹም ,....የጓደኝነት ተምሣሌት ናቹ ያኑርልኝ ረጅም እድሜና ጤና ለሁላቹ ም ❤❤❤

  • @adisalemassefa1739
    @adisalemassefa1739 2 года назад +31

    ጓደኝነት ሚስጥሩ የገባችሁ እናተ ናችሁ ። አላህ እዲህ እዳላችሁ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ❤️❤️❤️

  • @onelove4324
    @onelove4324 2 года назад +19

    ውይ አምላኬ ሆይ ለልጄ እንዲ አይነት ምርጥ ጓደኞች ከጓደኛም በላይ እህትና ወንድም መሆን የሚችሉ ምርጥ ሰዎችን ስጥልኝ .....እኔ አልቅሼ ልሞት አቦ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @senaitmulu6683
    @senaitmulu6683 2 года назад +29

    ነቤሎ አንተ እጅግ መልካም ጋደኛ ነህ እነሱን ለማስደሰት ምትከፍለው ዋጋ ምን ያህል ጋደኞችህን እንደምትውድ እና ትልቅ ቦታ እንዳለህ ያስታውቃል ጌታ የሱስ ይባርክህ ለ ባለ ልደቶቹ እንካን ተወለዳቹ የቀረው ዘመናቹ የተባረከ እና የሲከት ይሁንላቹ እመኛለሁ

  • @zeynebtube7806
    @zeynebtube7806 2 года назад +5

    መሽአላህ መልካም ጎደኛ የአላህ ስጦታ ነዉ ነቢሎ አላህ አይለያችሁ ሁላችሁንምምም ዉድድድድ መክሊት ምን ልበልሽ ❤ በጤና እረጂም እድሜ ኑሩልን ሁላችሁም 😭😭😭

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 2 года назад +36

    በጣም ደስ የሚል የሚያስቀና ጒደኝነት ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርከው ናቲዬ ሀኒ መልካም ልደት 🎂🎂😍😍😍😍

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  2 года назад +7

      አሚን 🙏

    • @hayati1840
      @hayati1840 2 года назад +5

      @@nebilnur1 አንት ሙስሊም አደላህም ልዳት ምናምን እያልክ አምትጃጃላዉ አዑዙብላህ አሱንም አጅናብ ሴት gar✊️🙄

    • @tube-gn2bh
      @tube-gn2bh 2 года назад +9

      @@hayati1840 አንዳንድ ሰወች የሰውን ነገር ስትከታተሉ በውስጥ ያላችሁበትን ማን ያውቅላችሁ ይሆን ስለ ራስሽ አስቢ ነገ ስለ እሱ ሳይሆን ስለራስሽ ነው የምትጠየቂው

    • @የደሙፍሬነኝየድንግልማርያ
      @የደሙፍሬነኝየድንግልማርያ 2 года назад

      @@hayati1840 ውይ ሚስጊል

    • @tub4465
      @tub4465 2 года назад

      @@hayati1840 ምን አግባብ ነገረኛ ፍቅር ስንል ቲሽ

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 2 года назад +1

    ናትዬ የእውነት እንኳን ተወለድክልን የእውነት እንዳንተ አይነት ሺ ይወለድልን ነቢሎ መክሊታዬ ተባረኩ የእውነት አቤላን ቀላቅሉልን!!!!!!!!!!

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ

    የጓደኝነት ጥግ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ጓደኝነታችሁ ድንቅ ነው በቃል አይገለፅም ሁሌም ሠላማችሁ ይብዛ

  • @zedzed5842
    @zedzed5842 2 года назад +7

    ወይኔ አይኔ በለቅሶ ጨመጨመ ጌታን እንኳን ተወለዳቹ ነፍ አመት በደስታ ኑሩልን 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍾🥂🍾🥂🍾🥂እናት የጓደኝነት ተምሳሌቶች እማምላክ በፍቅር ላይ ፍቅርን ደራርባ ትስጣቹቨ እወዳችዋለዉ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Kadida2010
    @Kadida2010 2 года назад +130

    U guys are the meaning of friendship goals every one of u are stunning and meklit is such a vibe

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 2 года назад +4

    አሁን ላይ ከሚሰሩት የአማረኛ ፊልሞች ይልቅ እናንተን ማየት ያዝናናል ስጠፉብኝ እኮ የቆየውን ፊዲዩ ሁሉ እደግመዋለሁ. ብቻ በጣም ነው የምወዳችሁ ናቲ ሀኒ መልካም ልደት😍😍😍😍😘😘😘😘🎂🎂🎂

  • @ጥሩዬጎጃሜዋ
    @ጥሩዬጎጃሜዋ 2 года назад +51

    ወይኔ በእመቤቴ እንዴት ደስ እንደምትሉ ከቁጥር አያጉድላችሁ ነቢል ሰብሳቤቸው ነህ በእውነት ❤❤

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 года назад

      በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
      🥚 ❤ ❤
      ruclips.net/video/LBnHgZzP8l0/видео.html

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      እህት እንድማመር

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      @@minaleshtera1049 እንድማመር

  • @dershaterefe4903
    @dershaterefe4903 2 года назад +17

    ደስስስ የምትሉ ጓደኛሞች ናቹ በጣምም...ነው ምወዳቹ እናም ናቲይና ሀንዬ እንኳንም ተወለዳቹ ነፍ አመት ኑሩልን!

  • @amrotblogs3898
    @amrotblogs3898 2 года назад +21

    ohh my God, this friendship level is unimaginable!❤ love ya all

  • @samribarchi2948
    @samribarchi2948 2 года назад +1

    ጌታን እኔ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ነቢሎ ትለያላቹ ፍቅራችሁን ያብዛው ምንም ማለት አልችልም ቃላት ያጥረኛል

  • @genet6181
    @genet6181 2 года назад +37

    እመቤቴ ማርያም ትጠብቃቹ ክፍውን ታርቅላቹ

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 года назад +3

    ዋዉ ምርጥ ጏደኛማቾች ናቹ ደስ ትላላቹ እግዛብሔር ይጠብቃቹ በክፋም በደጉም አይለያቹ የኔ ምርጦች ናቹ 🥰🥰

  • @zelalemabebe5133
    @zelalemabebe5133 2 года назад +6

    smart peoples with good hearts .good job nebil

  • @biruktawitmicheal1065
    @biruktawitmicheal1065 2 года назад +6

    Ohhh Happy Birthday NatiYe and Hanicho !!!
    You are so lucky to have such a thoughtful friends 💕💕💕

  • @ቤተሳሚስ-በ2ከ
    @ቤተሳሚስ-በ2ከ 2 года назад +47

    እዉነት በጣም ነው የምወዳችዉ ሁሉምሰዉ እንደናተ ቢሆን ምን አለ መልካም ልደት ናቲ ና ሀኒ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @marrymulugeta6942
    @marrymulugeta6942 2 года назад +7

    የሚገርም ጓደኝነትኮነው ያላችሁ ስታስቀኑ አይለያችሁ 😍😍😍ሀኒ&ናቲዬ እንኳን ተወለዳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ 🎂🎂🎂😍😍

  • @hasetlove2207
    @hasetlove2207 2 года назад +18

    በዉነት እደኔ ያለቀሰ ማነዉ👍👍 ጓደኝነት ማለት በማንኛዉም ሁኔታ ውስጥ የማይሻክር እና እንደአለት የጠነከረ ነዉ 👌👭👫

  • @የባቢእናየባረካትእናትጂጂ

    ዋው ዋው የሚገርም ጋደኝነት መልካም ልደት 🎂🎂🎂🎂🎁🎁🎁😘😘😘

  • @maryamsaje8328
    @maryamsaje8328 2 года назад +15

    ናቲ ሀኒ እንኳን ተወለዳቹ ጉሩፓቹ በጣም ደስ የሚልና የሚያስቀና ነው ሁሌም በተቻላቹ መጠን አንድላይ ሆናቹ ስሩ እዳትለያዩ አደራ ነቢል አንተ እራስክ መልካም ልጅ ነክ ለእህትክ ሳትሰስት የምትሰጠው ፍቅር ለየት ያረግካል መክሊት ፣መቅደስ፣ሌሎቻቹም ውድድ ነው ማረጋቹ

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ 2 года назад +1

    የእወነት ይህ ጨዋታቸዉ የሜነፍረቁት ነገረ ናፍቆን ነበረ ነቢልየ የኛ ድምቀት ኑረልን

  • @Rose-rp1je
    @Rose-rp1je 2 года назад +23

    Nebil, this is so sweet of you. My God, you guys are amazing happy birthday to Hani and Nati.

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 года назад

    ዋው...ምንም ቃል የለኝም ሁሌም ምለው ልኡል እ/ር እድሜ ና ጤና ሳይለያቹ ይስጣቹ ነቢል ምርጥ ሰው ከምርጥ ልብ ጋር እዲሁም ሁላቹም ክሩዎች ምርጦች ናቹ በተረፈ ለናቲና ለሀኒ እንኳን ተወለዳቹ መልካም ልደት ነፍ አመት ኑሩ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏❤❤

  • @kaleabteka1177
    @kaleabteka1177 2 года назад +24

    Happy born day for both of u!! I am jealous of your friendship guys n keep up the good work.

  • @biruktawitmesfin12
    @biruktawitmesfin12 2 года назад

    U gus make me to cry😭😭 u are a good example of true friendship. I wish to have real friendship as u have. Love u all of u and wish u all the best things❤❤❤❤

  • @abbabokku3075
    @abbabokku3075 2 года назад +5

    the real definition of friendship 🥰much love

  • @elhamjemal2660
    @elhamjemal2660 2 года назад +10

    We are here for the true friendship, the love can imitate to us too. I can feel it beyond watching and enjoying it.

  • @banchukonjo4974
    @banchukonjo4974 2 года назад +16

    በስማም ደስ ስትሉ😘😘😘ሀኒ&ናቲ እንኳን ተወለዳችሁ🎂🎂🎂💐💐💐💐

  • @dovedaddy1488
    @dovedaddy1488 2 года назад +4

    ወይ እናንተ ልጀች በፍቅራቹ ገደላችሁን እኮ 😍😍😍 happy birthday to you both 🎉🎊

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 года назад +29

    የፍቅር ጥግ ናቹህ የኔ ዉዶች ሥታሥቀኑ እናተን ለማግኘት ሁሌም እናፍቃለሁ መልካም ልደት የኔ ዉዶች💕💕💕💕💕💕

  • @solomonliben6001
    @solomonliben6001 2 года назад +1

    ትንሿን ኢትዮጵያ በናንተ አየኋት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅራችሁ ለኢትዮጵያ ፖለቲከኞች አስተምሯቸው

  • @ዘይተመለሰሕቶ-ቸ3ፈ
    @ዘይተመለሰሕቶ-ቸ3ፈ 2 года назад +37

    ወይኔ ታድላችሁ ቅዱስ ቅናት ቀናሁ 😥እንኳን ተወለዳችሁ እግዚአብሔር የቀረ ዘመናችሁ ይባርካከላችሁ ሃኒ&ናቲ💓💝🕊

  • @Eden_Tube
    @Eden_Tube 2 года назад

    አቤት መታዳላቹህ እንዲህ በንፁ ልብ መዋደድ ለሰው ደስታ እንዲህ መልፋት ደስ ሲል

  • @sisayyordanos8846
    @sisayyordanos8846 2 года назад +10

    You guys earned my respect!

    • @Aboutusmediachannel
      @Aboutusmediachannel 2 года назад

      Sis betsabbe hunyii hodde ruclips.net/video/xq9E5AwEfjM/видео.html

  • @adu-genet
    @adu-genet 2 года назад +2

    እውነት አሁን በዘር እና ለሀይማኖት የሚባላው ጀነሬሽን ምናለበት ይሄንን ኡይቶ ቢማር !ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያፅናላችሁ ።

  • @rehimbaharu6857
    @rehimbaharu6857 2 года назад +10

    Amaizing friendship, keep shining guys!

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 2 года назад +2

    በጣም ታስቀናላቹ......ጌታ እየሱስ ፍቅራቹን ያብዛው እወዳችዋለው😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ
    @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ 2 года назад +75

    ያበደ ነው ጓደኝነት ደስ ይላል የእውነት ስታስቀኑ 💞❣️

  • @fasikakiros9051
    @fasikakiros9051 2 года назад +3

    You guys keep reminding me the value of friendship I thank you for that .may God bless you with more love in every years of your life love you

  • @radetkasa1731
    @radetkasa1731 2 года назад +55

    Happy birthday nati & hani በጣም ነው የምታምሩት አስቀናቹኝ❤😍

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      እህት እንድማመር በቅንነት

  • @livetube8317
    @livetube8317 2 года назад +6

    የጓደኝነት ጥግ ይሏቹሃል ይሄ ነው። መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ። መልካም ልደት ለባለ ልደቶቹ። ፈጣሪ ሁላቹንም አይለያቹ ከቁጥር አትጉደሉ።❤❤❤

  • @mikiyeyeshi4846
    @mikiyeyeshi4846 2 года назад +46

    you will never disappoint us with your work and friendship ...stay blessed guys.
    all positive vibes

    • @saradaniel803
      @saradaniel803 2 года назад

      አሁንም ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ

  • @ethiofeshta-4280
    @ethiofeshta-4280 2 года назад +1

    😍No words to explain your friendship💝💝

  • @ayehutubetube645
    @ayehutubetube645 2 года назад +5

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እናንተን አለመውደድ ይከብዳል❤️

  • @elshadaykebereabe2091
    @elshadaykebereabe2091 2 года назад +1

    I never seen like you guys you are so amazing I have no words to tell what am I feeling when I see all your videos. God be with you guys!

  • @mhirettadel5631
    @mhirettadel5631 2 года назад +8

    የትም ያልታየ ነው የናንተ ይለያል ሰላማቹ ይብዛ ❤

  • @litse1916
    @litse1916 2 года назад +4

    ፈጣሪ ይጠብቅቹሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት እንድህ ነው ጎደኝነት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤️🥰

  • @meriqueen782
    @meriqueen782 2 года назад +7

    የጓደኝነት ጥግ አምላኬ 🥺❤❤አይለያችሁ 🙌 HBD ለባለ ልደቶቹ❤

  • @FfFf-lu2uw
    @FfFf-lu2uw 2 года назад +6

    ጓደኝነት ትዝ የሚለኝ እናንተን ሳይ ነው ለብዙ ምሳሌ ናችሁ የእውነት በጣም ነው የምታምሩት

  • @abudbaba4847
    @abudbaba4847 2 года назад +3

    በጣም ነው ምታሥቀኑት ይመቻቹ ያራዳ ልጆች♥♥♥♥♥

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    ተጀምሮ እስኪ ያልቅ በሳቅ እና በለቅሶ ጨረስኩት እረጅም እድሜ ኑር እኮን ተወለዳቹ ሀኒ እና ናቲ 😍😍😍

  • @abinezereden6542
    @abinezereden6542 2 года назад

    በእውነት ፍቅር ማለት እንድ ነው ማርያምን እንኳን እናተ እኛም እንባችን መቆጣጠር ነው ያቃተን ነብሎ እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርክ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏,እንወዳችዋለን

  • @shikirkirbetibeb_315
    @shikirkirbetibeb_315 2 года назад +8

    ድፍን ኢትዮጵያ እናንተን ብትመስል ምናለ የሃይማኖት መቻቻልን የብሄር ልዩነታችሁን ሳናይ መከባበርን መተሳሰብን ፍቅርን ናፍቆትን ሁሉ እናተ ውስጥ ቁልጭ ብሎ ነው ያሳያችሁን እናተ ማለት አሁን ባለንበት ወቅት ኢትዮጵያዊነትን በደንብ የምትሰብኩ እጅግ በጣም አስተዋይ ልጆች ናችሁ የናንተን ልብ ለሁላችንም ያድለን እግዚአብሔር አይለያችሁ 🙏🙏🙏❤

  • @JuJu-cz1eu
    @JuJu-cz1eu 2 года назад

    ሁለቱም ስርዓት ያላቸው እና ጥሩ ልጆች ናቸዉ ሁላቹም ጥሩ እና ምርጥ ናቹ አይለያያቹ

  • @jobmedium6155
    @jobmedium6155 2 года назад +23

    Had a bad day and this put a smile on my face! HBD ya'll

    • @HanaHana-vz5qk
      @HanaHana-vz5qk 2 года назад

      እንኳን ተወለዳችሁ ናቲ ሀኒ ነቢሎ በጣም ነው እምወዳችሁ ፍቅርራችሁን ይብዛላችሁ

  • @meharitesfay604
    @meharitesfay604 2 года назад

    HUFF you guys are he real friend ship figures ,that was completely hearts of gold .GOD may bless you ALL .AM ERITREAN AND LOVE YOU BADLY ,YOU are my favorite ever .

  • @sosinaalemu5614
    @sosinaalemu5614 2 года назад +3

    ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል😍😍😍😍ፈጣሪ አይለያችሁ ከዚህ በላይ ያብዛላችሁ አቦ❤💞💞💞

  • @birkti7450
    @birkti7450 2 года назад +2

    This is one of the best thing you can do for your friends... its all ❤️

  • @mekdesmekdes4172
    @mekdesmekdes4172 2 года назад +6

    Happy birth day hani and nati ነባዬ ምረጥ ሰው እንደናንተ ያለ ጓደኝነት የትም አይገኝም ነባ ትለያለህ 😍😍😍

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 2 года назад +2

    አምላክ አንድነታችሁን አይለየው ትለያላቹ ❤😘❤ የእዉነት ለባለ ልደቶቹ ቀሪው ዘመናችሁ እመብርሃን ትባርክላችሁ🙏❤🙏❤🙏

  • @meaza2509
    @meaza2509 2 года назад +7

    ቀሪ ዘመመናቹን ይባርክላችሁ HBD nati &heni ❤️ጓደኝነት በናተ መልካም ነው 😍👏🏾

  • @marybruck7095
    @marybruck7095 2 года назад

    My tears are running before the video ends🤧🥺 i swear u guys are the meaning of friendship😭

  • @hayaat9236
    @hayaat9236 2 года назад +6

    The tall girl be laughing at her own jokes lol she’s funny

    • @Aboutusmediachannel
      @Aboutusmediachannel 2 года назад

      Hayat betsabbe hunyii hodde ruclips.net/video/xq9E5AwEfjM/видео.html

    • @buchavlogg
      @buchavlogg 2 года назад

      @@Aboutusmediachannel demeregn bro

  • @betyshuuu1646
    @betyshuuu1646 2 года назад +1

    ohhhhhhhh this is soo tech my lib mach respect and love for nebilyeeeeeee i have seen this video for 10 times and i love it . english by meklityeeeee

  • @lucaszemuy868
    @lucaszemuy868 2 года назад +7

    በጣም ደስ የሚል ፍሬንድሺፕ you guys are awesome 👌🏾 I wish I had friends like you 🙏🏾💛❤️

  • @part7084
    @part7084 2 года назад +1

    Jeez, you guys are awesome. Much Respect!

  • @Hani30898
    @Hani30898 2 года назад +3

    I really don’t have a plan to cry but thanks to u guys 😭😭😭🤎Happy Birthday Nhatty and Hani

  • @bemnetassefa2477
    @bemnetassefa2477 2 года назад +2

    This so beautiful ❤️, best birthday gift , happy birthday again hani and Nati ❤️ , ,

  • @dagiberhanu4802
    @dagiberhanu4802 2 года назад +22

    This is what friendship means. Seriously I’ve learned a lot from you guys! Keep this good heart please.
    Where is Abel? Just curious 🧐

    • @arada8613
      @arada8613 2 года назад +1

      I feel like he wants to take another journey

    • @tesfayesisay8349
      @tesfayesisay8349 2 года назад

      ftari aylyachue

  • @King_jo
    @King_jo 2 года назад +1

    Betam des emil guadegnint betam meyasikena manm memegnew ayint guadegnint esu yetebikachu endzihu endalachu erejim edeme yesetachu ayeleyachu.....nati ena hani HBD🍻....

  • @dagiopiadp195
    @dagiopiadp195 2 года назад +5

    First of all i would like to say happy birth day to natty and hani wish you all the best in life. When we talk about the vlog it is so heart touching, i can't control my tiers.

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 2 года назад

    በናንት እኔንም ጨምሮ ብዙ ሰው ይቀናል ጥሩ ጉዋደኞች ናችሁ (ታደላችሁ) መልካም ልደት ❤️❤️

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 года назад +5

    ባለልደቶቹ የዋህ ናቸው አለቀሱ ምስኪኖች በጣም ደስይላል ጓደኝነታችሁ

  • @netsanetberaneberhane3498
    @netsanetberaneberhane3498 2 года назад

    Happy birthday both...Betam new des yemtlut..especially Nebil

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 2 года назад +5

    ከስራ የደከመ ሰውነቴን የባሰ በሳቅ ሪፊሬሽ አደረጋችሁ ፈጣሪ ጎደኝነታችሁን ይጠብቅላችሁ😂😂😂😂❤

  • @itsme-tn6rw
    @itsme-tn6rw 2 года назад

    እንባዬ! መልካም ልደት ለሁለታችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ክምር

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 2 года назад +5

    Happy Birthday, Nati and Hanna! You guys are blessed.

    • @turkeyajman5541
      @turkeyajman5541 2 года назад

      ነቢል አንድ ሰው በጣም እረጅም ጊዜ ሁናችኋል አብራቹ ቪዲዮ መስራት ካቆማቹ በሰላም ነው

  • @blenyetadulij1838
    @blenyetadulij1838 2 года назад

    ኦኦኦኦኦኦ ጌታን በጣም ነው ደስስስስስስ የምትሉት በጣም ታስቀናላችሁ ምነው ሁሉም ጓደኛሞች እንዲህ ቢዋደዱ😍😍😍❤❤❤ለሁለታችሁም መልካም ልደት😍ፍቅሩን ያብዛላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 2 года назад +3

    የእናተ ፍቅር ሳይ ሁሌም ደሥ ይለኛል እንኳን 🎂ተወለዳቹ 🎂🎂🎂🎂 ሁሌም እንደ ምላቹ አይለያቹ 😘😘

  • @veeashrreds6762
    @veeashrreds6762 2 года назад

    ወይኔ እኔ ላይሁት በጣም ነው ደስ ያለኝ ምርጥ ጎደኝነት ነው እግዚአብሔር አይለያችሁ

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 2 года назад +1

    wow, it is a blessing to have friends like this who have a good heart with so much energy. happy birth day Nati and Hani.