New subscriber i watched All your videos in 2 days 💪i love nebils vlog Abels smile and humblness mekdis talent and craziness, meklit i love everything about you nati your the best in your own way Abdu is the best friend everybody wish to have.hani የኔ ጨዋ.
ቀጥሎ ማንን እናስረጅ 😅
►Instagram: instagram.com/nebilnur/
Abelyen
አቤልን ነቢሎ እሱን አስረጀው።ቆንጆ ሼባ ይወጣዋል😂
Abelan😍
Abeloooo nwa
አንተን ነቢል አስረጁት
ነቢሎ ቪድዮ በሳምንት 2ቴ ብትለቅ አሪፍ ነው።ደግሞ ከናቱ ጋር ቪድዮ ይስራልን የምትሉ።
አንደኛ ነኝ ማን ነዉ ይሄንን ጀማ እንደኔ የሚወደዉ 🥰 ፈጣሪ ከወረት የፀዳ ጓደኝነት ለሁላችንም ፈጣሪ ይስጠን 🙏
አሚን ነይ እኔ እና አንቺ እንዛመድ ባይሆን ከወረት የፀዳሽ ከሆንሽ ነው😊
አሚን 🙏
👆👆👆👆አንደኛ ጀማ ነዉ 🔴 ❗️🔴 ❗️
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💘💘💘💘💘💘💘💘💘💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍👍💋💋💋💋💋💋😆😆❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔💔
የኔማሮችስወወዳችሁፍቅራችሁንያብዛላችሁምጥኢቶጰጰይ
መክሊት እኮ በራስ መተማመኖ እኮ እዴት ደስሚል እወድሻለሁ መክሊትዬ 💚
የምር በጣም ታምራላችሁ ታስቀናላችሁ ኢትዮጵያዊነት ጨዋነት ነው ኢትዮጵያዊነት ፍቅር ነው ፍቅራችሁ ይለምልም እወዳችኋለው😍
መክሊትን በጣም ነው ምወዳት አባክህ ሁሌ አቅርባት 🙏
ደምሩኝ
Yaaa
ዉይ መክሊት ደስ ስትለኝ እኮ ፈታ ያለች ልጅ ናት 😘😘😘😍🌺
ነቢል ቀልድህ ደስ ይላል ከምንም በላይ ደግሞ ጓደኝነታችሁ አንድታችሁ ደስ ትላላችሁ
መቅዲ ብዙ አታናዳት ቶሎ ነው እምትናደደው
ፉቅርና ደስታ አይለያችው ሌላ ምን ይባላል ደስ ስትሉ እኔም 3ጓደኞች አሉኝ አብረን ተወልደን አብረን አድገን አውን ድረስ በፋቅር ነው ምወዳቸው ሀገር ስትገባም ከነሱ ጋር ብቻ ነው ማሳልፈው
ስትመጡ እንዴት ደስ እንደሚልኝ
enenis bitayi🥰🥰🥰🥰
👆👆👆በቀን በቀን ብመጡልን 🔴 ❗️🔴 ❗️🔴 ❗️
@@devedayile1101 ⁸
አሽቃባጭ
የኔ ቆንጆ መክሊትዬ ስወድሽ እኮ ቆንጆ አሮጊት መስለሽ የለ እንዴ😂😂😂
መክሊት አንደኛ አርቲስት መሆን አለባት የምትሉ
😂😂😂😂መክሊት ትችያለሽ የኔ ውድ ስወዳችሁ
እንዛመድድድድ
ማአሻአሏህ ተባረክ አሏህ ጮኛህ ቆጅዬ ናት ኢሻአሏህ ሠረጋችሁን በቅርብ ያሣየኝ አተንም ሂዳያ ይሥጥህ ሤለሠረት አትህድ
ነቢልም መክሊትም እርጅናዉ አምሮባችኋል
ናቲዬ የኔ ምስኪን ፈገግታህ ከንፈርህ killing me 😉 ኧረ ኡኡኡኡኡ ከመካከላችሁ አንዷ ብሆን ብዬ ተመኘሁ እንዴት እንደምታስቀኑ ማሻአላህ 😘 መክሊትዬ የኔ መለሎ ዘንካታ love you ነቢሎ ወፍረሃል
አቤል እና መቅዲ አዳማቂዎች ብቻ ኑሩልኝ god bless all of you 💞
ውይ ቢስሚላህ ገና ዛሬ ነው ያየዋቹ የት ሄጄ ነበር አልኩኝ ደስ ትላላቹ ብዙ ቪድዮክን አየው ዋው ነው
የምር መክሊት ተመቸችኝ😁😀😀
Mekliten eko eswodan 😘😘😘😘😘eshi betelegn agebatalw 😁😁
I love pranks of nebilnur እውነትም ኑር
አቤል ለምንድነው ባለፈው የሰርጉን ሁለተኛ ክፍል ያለቀቀው
መክሊት እንዲህ ነው የምታምሪ😁😁ቀጣይ መቅዲየ ፍቅር የሖናቹሕልጆች😘😘
ነቢል ሁሌም ተጫዋች ነህ😘😘
nebil ebakeha video aetakoyabena ከ 2:00 አማርኛ film የ አንተ 15 minutes አንደኛ ነዉ
መክሊት ለጓደኞቿ የማትሆን የለም👏👏👏👏🤗❤👑💎
አንደኛ አስኪ ነብልንና ጓደኞቹን አንደኔ ምትወዷቸው ❤️❤️😇👑
እኔ ነይ ሰብስክራብ አድርጊኝ በቅንነት
ስወዳቹ እስከጥግ ነው እስከ ዘላለም💚💛❤😍💓😍💓😍😂😂😂😂💓😍💓😂😂😂😂💓😍💓
Miklit betam yaskahal gin timerti new tebareku👍👍👍😍
መክልት መሆንዋን በቂጡዋ ነው ያወኩት አላለም 😂😂😂አይ አቤሎ 🤣🤣ሰው የራሱ እቃ መች ይጠፋዋል😜
🤣😂
Kkkkkkk
ክክክክ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣balgi
ክክክክክክክክክ አረ በሣቅ ክክክክክክክ
ስታምሩ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው
ነቢ ሁሉንም ማብሸቅ ስትወድ ደሞም ተመቸኛለህ መኪዬማ ውስጤነሽ
“Kitwan ayiche...”😂😂😂 I lost it
የኔ ቆንጆ መክሊት ❤😍🥰😘
Ekru is such a blessing! 💓
በሀላቹብቻ ምንም ነገረ ይደይገባ አደርሁን ፍጣሪ በጣም ደስ የምቱሉ ልጅች እኔ በቼም የማርሰሁ የዱባዩነው
መክሊት የኔ እብድ ትችያለሽ🤣😂😂❤️
ወይኔ መክሊት በሳቅ ገደለችኝ የአቤል ቆንጆ 🤣😂😂😂😂😂
ኣቤል ፍቅረኛዋ ነው እንዴ
በቀን በቀን ብመጡልን ምናለበት። እንደምንወዳቹህ ታውቃላቹህ
ዋው እህትህ ጨዋታዋ ደስ ሲል ❤❤❤
ነቢልዬ አረ አትጥፉ ተናፍቃችኋል 😍😍😍
እርሙን ቢያፈላ አተላ ብቻ🤣 አንደኛ ኢክሩ
ክክክክክክ. ማርጀት አይቀርም መክሊትዬ አላህ ሀያት ይስጠን ነብሶቼ
ወይ ነበዬ ስወደችሁ አለህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ😘😘😘
ወይኔ መክሊት በጣም አሳቀችኝክክክክክክክክክ ነቢሎ ይመችህ ማኛ ኢክራምን ሰላም በልልኝ
New subscriber i watched All your videos in 2 days 💪i love nebils vlog Abels smile and humblness mekdis talent and craziness, meklit i love everything about you nati your the best in your own way Abdu is the best friend everybody wish to have.hani የኔ ጨዋ.
እናመሰግናለን 🙏
እማማ መክሊት የምር ትወና ይችላሉ 🤣🤣🤣😂😂😂ሹገሪት አለ ነቢል😜😜
Mekeliteyeee setamri❤❤❤
ጥርሳን የሆነ ቢጫ ነገር ብታስነካዉ አሪፍ ነበር 😃😁😂
Ara bagat seti machu😘😘😘😘
በጣምነው ምወዳት መኪልትን ❤❤
አንካን ደህና መጣህ nebilo😂😂
ነቢል ግሩፓቹ ይመቸኛል ዛሬ ደሞ መክሊት አረጀች እሽ አያቴ መጨቃጨቅ አትጀምሪ😀😀
እደኔ መቅዲን የሚወድ👍👍👍👍👍
Meklitye yene fkr sewedesh eko😘😘
ነቢሎ የአክስቴን ልጂ አብደላ አሊን ትመስላለህ አሁን እሱ ወልዶ ምናን ትልቅ ሁኗል ብቻ ትመስለኛለህ😍😍😍😍
Ene demo demtsu melku negegru akuwamu kurt yedero agoten genanewun yemeslal mariyamn
ሂክሩዬ እባክሽ ከነቢል ጋር ድምጽ ተቀያየሩ ወይም ለድምጽሽም ዳይት ጀምሪልን😄😆😆
እኔ እዚህ ቤት ገብቼ ሳልገለፍጥ አሎጣም ከምር miss you All group frands
መክሊት የኔ ቆንጆ ሳቂታ💕💕💕
በስማም ያ ናቲ ሚባል ልጅማ ሲያምር የደረቱ ስፋት ራሱ 😁😁ቱቱቱ ከአይን ያውጣክ ወዳሃለው😘❤❤
ሀሀሀሀ ሀሀሀ ካሜራዉነዉ
ruclips.net/video/ymJ4jR2s-4Y/видео.html ውድ ኢትዮጵያዊ ድርሱልኝ ሳውድ አርቢያ ጂዳ ይሄን አይቶ ዝም ማለት ይከብድል በስው ሀገር ስቃይ 😭😭💔💔
መክሊት ግን ብታረጅም ያምርባታል
በናታችሁ ነቢሎ ሁሌም ቪድዯ ስሩሩሩሩ
መኪሊት በጣም ነዉ የምወድሽ ሁላችሁንም
Best u tuber
Sewdachu eko kalate hula nw ymiyatergn becha bka ayelyachuuuuuuuu mhaklachu kefu nfase ayegba 😍😍😗😗😗😙😙😙❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Betame eko new des yemetelot 😍😍😍😍😘😘😘
በጣም ታዝናኑኛላችሁ ይመቻችሁ
ደስ ስትሉ እኮ እህትና ወንድም ማሻ አሏህ
መክሊት በሳቅ ገደልሽኝ ፈተና ነበረኝ ሳጠና እራሴን አሞኝ ነበር በሳቁ ጠፋ ከና ለሳምንቱ እያጠናሁ ነበር ከከከከከከከከ
My special jema 🥰🥰🥰
Ye meklit vibe 😍😍😍😍
ጥርሳን ቢጫ ነገር ብታስነዉ አሪፍ ነበር😃😁
Yeh group endt endmwdachu eko ❤❤❤❤
you guys are so funny love waching u😍
ስወዳች በሳቅ አተ ነቢል ድመት አይን
yene marochi mekilitiyee🥰🥰❤❤❤
ዉይ እደት እኮ እደምታስጠላኝ አድም ነዛ የሚባል ነገር የላትም ቱቱቱቲ
Masha allaah ❤🌹❤Masha allaah
Nabil nur baxam new miwadachu antenim hodagochihinim 💚💚
qashti mati naf ta,i me subscrabe godhi
ነቢሎ ጓደኚነታችሁ በጣም ደስ ይላል ወደሀገር ስገባ ባገኛችሁ ደስ ይለኛል ለማዲነቅ ያክል
በቂጥዋ ነው ያወኳት አላለም 😂😂😂😂😂
Meklit 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
Nebilo Vieoceh meamrut MEKLIT or ABEL sinoru new
awesome good job guys all the crews!
So funny !! Love you guys ❤️❤️
😂😂😂😂😂"tiwedataleh aydel??"ere befitsum 🤣🤣🤣🤣
በጣም ነው መክሊትንም ነቢልንም ሁላቹንም እወዳቹዋለው😘😘😘😘😍😍😍😍😍😎😎😎😎😎😂😂😂😂😂😁😁😁😁😀😀😀😄😄😄😅😅😅😆😆😆
ውይ እንዴት እንደምወዳቹ እኮ 🥰🥰❤️
ነቢልየ ወላሂ ሁኔ ቪደወክን ጠብቄ አያለሁ ወድሜን ነው ሁሉ ነገርክ የኔ ምርጥ
መክሊት ግንስትዘፍን ድምፅ አላት ደስትላለች
lov
ዋው ዋው አንደኛ መክሊት
ነቢል ውበቱ ኢትዮቢያዊ ነቱ ማሻ አላህ
ነቢል የሙስሉም ደንብን ጠብቅ አደራ ወንድሜ
ወላሂ እንደዚህ ነን እኛ ኢቶጲያ ፍቅር ያሸንፍል አላህ ይጨምርላችሁ
አሰላሙ አልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እደትነሽ ውድ ያሀገርልጆች
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ኢትዮጵያ በሃይማኖት በቀኛ ግዛት አልተገዛች እናተ ለምን በአገራችሁ ቆንቆ አትፁልዩም አትፅፉም አንድ አረብ ክርስትያን ቢሆን የሚፀልየው የሚፅፈዉ በአገሩ ቆንቆ ነው እኔ ካቶሊክ ሃይማኖት ተከታይ ነኛ የምፀልየው የምፅፈው በግዕዝ ነው የውጪ ቆንቆ ያልተቀላቀለበት
በጣም ነው ምወዳት መክሊት
ነባ ፂምህን እንዳትቆርጠው የነብዩ ሱና ነው አላህ ይጠብቃችሁ ኢክራምየ እህትህ ጋር
የኔ ምርጦች ነቢላ
ምርጦችየ
❤❤❤❤❤❤
meklitye betam new emwedshe nebilo abel mekdi nate