Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ግን ሰላም ናችሁ አ?instagram.com/nebilnur/
Anchi ye kok merek
Mech nw commenten mitanebew period prank setoch lay plsssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssddsssssssssssssss
ጠፋቹ
Alen fetari ymesgen
Yena wd 😻
እችን እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ 🙏
Ameen
Amen Amen Amen Beteseb enhun
Amennn
አሜን(3)
Amen
ጥሩ ትምህርት ነው ብዙ ግዜ ያለንን አናመስግንም ሁሉን ነገር አማልቶ ለስጠን አላህ ምስጋና አልሀምድሊላሂ
ውይ ዝናቡ ደሥሢል የናፈቃችሁ በሥደትያላችሁ በላይክ
እኔማ ክረምት እና ጥቅምት ሲደርስ ልቤ ሀገሬ ነዉ የመዳም ሥራ የይቅር ነዉ የሚሠራዉ
ruclips.net/video/I5qF12uztsI/видео.html
አው በተለይ ዘንድሮ ዱባይ ጠብ አላደረግም በስላሴ ስም አሁንማ ሁለታውን ሲኦል እየተለማመድኩት ነው የሚመስለኝ ውጪ ስወጣ
Enm btme nwe ynfkne
ዝናብ ሲጥል የእውነት ፈራለሁኝ ጨነቃለሁ ሀገር እያለሁ በፊት አሁን ግን ናፍቆኛል
አረ ከምር እደኔ የመክሊትን አለባበስ ሚወድ ከምር ምንም ብትለብስ ያምርባታል የኔ ማራክ ዘናች ስወዳት እኮ ❤️❤️❤️❤️
ወይ የሣቄ ምንጮች እንኳን ደና መጣቹ ያአላህ ሥራ ግሩም ነው። አውቆ አሥተካክሎ እንዴት እንደፈጠረን ሱብሀነላህ
ወድ ቤተስብ እንሁን
እውነት ነው እግዚአብሔር ሁሉ በነጻነት አሳምሮ ሰጠን ለእያንዳንዱ የሰውንታችን አካል priceless እግዚአብሔር ይምስገን ሰልሁሉም ነገር
አረ ደስስስስስስስስስ ስትሉ ማርያም ደሞ ፍቅራችሁ ያስቀናል እግዚአብሔር አይለያቹሁ እና ከብር መስጠት ላለብን ነገር ክብር እናስጥ አንድ አካላችን ስጎለን እንደሚጎዳን እንደሚያመን ሁሉ ፍቅር ና ሰላም ስጠፋም እጅግ በጣም ያማል ፍቅር ሰላም መተሳሰብ ን ይስጠን😍😍❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ ትኑር እወዳችሁላሁ የእናንተው አዲናቂ (H,) love ከኩዌት አትጠፉ በሌላ ቻሌንጂ እንገናኝ❤❤❤
ውድድድድድድድድድድድድድ ,ምን ታመጣላችሁ ሆስፒታል ሆኜ ነው የምከታተለችሁ ይማርሽ በሉኝ
Ymarsh
Yemarshi
ይማርሽ
ይማርሽ የኔ ቆንጆ
መቅዲየ ለምንድነው እንዲህ የምወድሽ በጌታ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ታምራላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
በጠም ትልቅ ትምህርት ነው በቀልድ ውስጥ ቁም ነገር ስለስተላለፈችሁ ስላደቃችሁ አለልፍም በአጠጋበችን ለይ የሉትን ስንቶችቹን ነን (thank_you ) የምንለዉ !! keep going guys its very Great job I would said thank you for this Good lesson !!
ወላሂ ትልቅ መልእክት አለው አልሀምድሊላህ.
የስደት ጓደ ክፉ አይንካህ አውራ ጣቴ የምትሉ👍❤😂
ወይ ደስሲል ዝናቡ እኛም በሰላም ላገራችን ያብቃን የመዳም ቅመሞች
ወይ ዝናብ ደስ ሲል እዚህ ሙቀቱ ሊገለን ነው አቦ ይመቻችሁ እናተን ሳይ ብቸኚነቴን እረሳለው ፈታ ነው ምታረጉት
ደስ የምትሉ ልጆች ነችሁ ቀኔን አሳመራችሁት ቁምነገርን ከፍገግታ ጋር መልካም ቀን ይሁንላችሁ
ትልቅ ትምርህት ሰጭ ነዉ ያሌንን ብናቅ ያጎዳለን ዬለም አመሰግናለሁ አምለኬ በአምሳልህ ስለፋጣርካኝ
Nebilo አዝግ የሚመቻቹ እስኪ በላይክክ👍
አቦ ወላሂ ስታምሩው ባሀገራችሁ ዘና ፈታ እፍ እድላችሁ ሲያስቀና ሳኡድዩች እየተያዙ መላው ጠፍቶዋቸዋል
አባ ይመቻችሁ እወዳቸዋለሁ😍 ስደት ላይ ያላችሁ ሁሉ ፈጣሪ ሰላምችሁን አብዝቶ ይጠብቃችሁ🙏🙏💖💖💖
አሚን የኔ ቅን እትህት ጀማሪ ነኝ ደምሪኝ ውዴ የኔ ቅን እህት
@@minatube7951 ነይ እንደማመር
Teliki temirete new
@@rabiaalli6397 እሺ
አሜን
ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን እግዛብሔር ይጨምርላችሁ
የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም😌🥰
አውራ ጣትህን ሳይሆን አውራ ጣት የሰጠህ አላህ አመስግነው
ሳህ
የኔ ፍቅር መቅዲዬ ♥
ነቢሎ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታ👍👍ግን ጠፍተካ በሰላም ነው፡፡
ፋጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን የልባችንን መሻት እርሱ ጌታ ያሰካልን
የሙደስር እና ያናኢም የሀላል ፍቅር ጨዋታ በግጥም የዝህ አይነት ህይወት አቤት ሲናፍቅ ለሁለቹም አላህ ይወፍቀቹ * ሙደስር "አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩ ነሽ ህይወቴን አድሻት ካጠገቤሁነሽናኢም ―አንተ የኔ ፍቅር የህይወት ነፀብራቅፍቅርክ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅወንዶች ብዙ ናቸው አንተ ግን ልዩ ነክፍቅርከን መግበኝ ካጠገቤ ሁነክ።ሙደስር:―የትዳር አጋሬ የልጆቼ እናትደስታዬ አለሜ የሀላል ሚስቴ ነችጌታየ ይመስገን እሷን አድሎኛልውዴን የመሰለ ከቶ የት ይገኛልነኢም :―የልጆቼ አባት የትዳሬ አጋርተስፋዬ ብሩህ እስካለሁ ካንተ ጋርመኖርክ መኖሬ መጥፋትክ መጥፋቴሳጣክ ቅር ይለኛል አትጥፋ ከፊቴሙደስር ―የሽቶ መኣዛ የቴምር ጭማቂሁቢ ማር ወለላ ሁሌም ተናፋቂጣፈጭ ነገር ሁሉ አንቺን ይመስሉኛልብቻ ምን ልበልሽ… ቃላቶች ያጥሩኛል!ናኢም :―የዐይኔ ማረፊያ የህይወቴ ፀደይየፊትክ ብርሃን ይበልጣል ከፀሐይየረህማን ፅጦታ የጀሊሉ ኒዕማአንጀቴ ይርሳል ድምፅክን ስሰማሙደስር ―ሚስቱን የሚመታ የትዳር አጋሩንየፍቅር አይደለም ሳስበው ነገሩንውዷ ባለቤቴ ክብርሽ ይከበርአንቺን የመታው ቀን እጄ ይሰበርነኢም :―እኔ እንክትክት ልበል እኔ ልሰባበርእሾክ አይውጋብኝ እንኳንስ መሰበርየፍቅር አርበኛ ፊትአውራሪ ጀግናአንተ መውድድ እንጂ ዱላ መች ታውቅናሙደስር ፵እኔ እዚህ ጎራ አንቺ ወዲያ ማዶልቤ አረረልሽ በፍቅርሽ ማገዶየልቤ በረዶ መዳኒቴ ነሽውዷ ባለቤቴ ሁቢ እንዴት ነሽናኢም :―ፈረስ አይጋልበው በበቅሎ አይደረስበርሬ እንዳልመጣ ያለክበት ድረስውዱ ባለቤቴ ፍቅርክ ለበለበኝአሁንስ ከብዶኛል በዱአክ አስበኝM&N ከወደደቹት ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ ቡዙ ትምህርት ተገኛለቹ በተለይ ስለትደር ስለፍቅር ስለምርጥ ሴቶች ወዘተ !!!!!!
ኡፉ ዝናቡ ደስ ሲል በአላህ ነቢሎ አንኳን ሰላም መጣቹ ምርጦችዬ እሞዳቹ ዋው በጣም ምርጥ ቻሌጅ ነው አላህ ይጠብቃቹ
love from ENGLAND RUclipsR GREAT content looking forward to visiting ethiopia soon
ምናለበት ሁሌ ብመጡ አትጥፉብን እንናፍቃለን እኮ አንድ ሰው የለም ዛሬ አቤላ
ጡሩ ትምህርት ነዉ ያለህን ማመስግን
አያችሁ እግዚአብሔር የሚያስፈልገንን ሁሉ አማልቶ ነው የፈጠረን ስራው ድንቅ ነው
የተዉሶ ጥፈር😂😂😂😂እንድህ ያሳፈራል😁😁😁😁😂😂😂😂😂
ምስጋና.ሁሉ.ለአላህ.ይገባው.ለአለማቱ ጌታ.ያ.በጥሩ.ሁኔታ.ለፈጠረን. ሱብሀን.አላህአልሀምዱሊላህ.አላሁአክበር.ላኢላሀ.ኢለላህ
Meklit 😋😍😘
Nati ena hanna ene becha ngi gn cuple mimsloge 😍
Areee Nebelo motivational speaker😂😂😂, Ds tlalachu!
መክሊት እንዴት እንዳሳክሽኝ ይኤን አርቴፍሻል ጥፍር ሰክተሽ ለመላጥ ያለሽ ኮፍደንስ ክክክክክክ
😂😂😂ገራሚ ሞራል ነዉ ያላት 😂
🤣🤣🤣🤣🤣
ለካ ይወልቃል🤣🤣🤣🤣ደነገጠች እሷ እራሱ
እንደትናች. መክሊትየ. የኔ ተጫዋች. እወዳሻለሁ የኔማርማራታ. አንችካለሽበት. እንደትእንደሚመቸኝ ስለምወዲሽ ማርየ
It's a good message I wish when I came I want meet you guy beautiful group
እኔን ናቲየ ምርጥ ወንድሜ ስወደው ሀኒ ብታሸንፍህም አይዞን 😋😁😁😁
በጣም ነው የምወዳቹ ሰላማቹ ይብዛ
መጀመሪያ ነኝ እነ ነቢልን የሚወድ like ያርግ
ምርጦቼ ስወዳችሁ በጣም ነው የምታስቀኑት እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛው አይለያችሁ
Nebil enkuwan be selam metachu, arife new bertu selamachu yebeza
ነቢሎ በጣም ታምራላችሁ አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
ወይኔ በሳቅ አይ ናቲ ይች ፈረስ ልትከፍተው ነው አላለችም 😂😂😂😂😂
ምስሻላህ ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረጋችሁኝ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ነቢሎ
እረ ናቲቲ በሳቅ ሞትኩኝ😆😆😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሳትልጥ በላችው አለና ከዛ ሳይልጥ አልበላውም ክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Marax chalechi naw yamar dasa yimil Saw simotan ka hagar siqaxan xaqamu yimitayiw 🍾👍👍👍
አሪፍ ትምርትነው👌👌
የጥፍሩ ነገሪ ዋይ 😂😂👍👍👍
ነቢሎ አብዲን በጣም ትወደዋለህ በይበልጥ
it is so happy nebilnur😂😂😂😂❤❤❤❤
በጣም ነው የምወዳች ነቢሎ 😍😍😍
ሰላም የነቢሎ ቤተሰቦች እንኳን በሰላም መጣችሁ ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ ሰላማችሁ ይብዛ ደስ የሚል መልዕክት አዘል ቪዲዎ ነው የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም ነበር ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ😂ነቢሎ ግን ፂምህ ምንዲነው እውነትም አውራ ጣት አስመሰለህ 😁ነው ሁሌ ትፈገፍገዋለህ ኧሯ ተወው ያብብበት Please ሆ
ክክክክ እር በሳቅ ፈታ ያላችሁ ምርጦች ናችሁ
ከቁጥር አያጉላችሁ ስወዳችሁ❤❤❤❤
1qww233f qWatch
አሜን🥰🥰🥰
Alhamdulillah for everything
Mekdiye betam betam new miwedish hulachun andegna nachu ❤️❤️❤️❤️❤️
4:02 Nebilo eziga kefefgn ende... begra joroye bekul yemtah nw ymeselgn
ፍቅር የሆናቹ ልጆች እያዝናናችሁን ያስተላለፋችሁት መልክት ተመችቶኛል ይመቻቹ ሰላማቹ ይብዛ
ነቢለሎ ምርጥ ስራ ነው ይመችህ ✌️ውድድድ 👍🤩🥰
ዛሬ አንደኛ ኮመትኩ ከኔቀድሞ ማንም ይህን video አላየም
አላህምዱሊላ 😍😍👍
ትላልቅ እና ታዋቂ ሚድያ ያላችሁ ሁሉ በልኡል እግዝአብሄር ስም ልለምናችሁ በምትለቁት ቪድዮ ስር ትክክለኛውን የሀጫሉ ሁንዴሳን አዲሱ ዘፈን የሚለቀቅበትን ሊንክ ከስር አስቀምጡልን ብዙ ሰዎች በስሙ እየነገዱ ነው የሱን ማወቅ እና መለየት አልቻልም እባካችሁን በምታምኑት ተባበሩን
ስንት ችግርና ስቃይ ባለበት ወቅት ስለሙዚቃ ብለሽ በእግዚአብሔር ስም መለመንሽ ታሳዝኒያለሸ
ነቢል:ሴቶች ደግሞ ሙዝ ምናምን ስታዮመክሊት:እ🤔😕😡ነቢል:እንብላ ምትሉት ነገር አለ🤣🤣bask gedlkgn yemr😍
መክሊትዬ ውድድድድድድድድ
Sewedachewwwwwww,yemer ende ebede new yemetlequtn yemeketatelewwwww, love you guys!!!!!
Have a wonderful friendship and keep up the good content and i like meklt love u betam🔥❤
ትልቅ ትምህርት ነው! 30 የሆነው በምክንያት ነው እንደሚባለው ሁሉ እያንዳንዱ ጣት የተፈጠረው በምክንያት ነው ።አውራጣታችንን ብቻ ሳይሆ እያንዳንዱን ጣት እያሰርን ብንሞክር ምንም ማድረግ አንችልም ።እንደ ምሳሌ አውራ ጣት አልክ እንጂ ትንሿን ጣት ልብ ብለኻት ታቃለህ?
ዝናቡ ❤️ሲያምር በጌታ ☔️⛈️ወይኔ አውራጣትዬ እውነትም ኑርልንመክሊት ተበላሽ አይ የአርተፊሻል ነገር 😂😂😂😂😂😂
ሄሄሄሄሄሄሄሄሄሃሄሎ እንዴት ነህ ነቢሎዬዬዬያያ መክሊት ሳቂታዋ 😘❤❤❤❤❤ ሁላቹንም ዉድድድድድድ
እንዳዉ እናተ ልጆች ብወዳቹ ብወዳቹ ማልጠግባቹ ለምን ይሁን ፍቅር የሁናቹ ልጆች አላህ ይጠብቃቹ
አብዱ 😂😂😂 mekdis face 😐😂😂
ነቢሎ ፂምህን😑 አትላጭ ከምር መክሊት አለባበስሽን አስተካክይ ለወንዶች ፈተና አትሁኝ እኔ የወንድ ጓደኞች ነበሩኝ ምለብሰው እንደነሱ ፀጉሬን እቆረጥም ነበር አለማወቅ ነበር ሳውቅ ትቻለው እግዚአብሔር ይመስገን እና መክሊት አስቢበት ወንድ መሀል ቢያንስ ጡትና እንብርትሽን ደብቂ ከጉልበት በላይ አትልበሺ
እውነትም አውራ ጣት ጥቅም አላት 👍👍👍 አውራ ጣቴ እወድሻለው😘
Meklityee ❤❤❤
Great job nebiloo
ሰላም ውድ የነቢሎ ወዳጆች እንኳን በሰላም መጣችሁ ሁላችሁንም እውዳችኃለሁ በጣም ዘና የሚያደርግ እና መልዕክት አዘል ቪደዎ ነው የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን ነገር የለም ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ 😂ነቢሎ ግን ፂምህ ምንዲነው እውነትም አውራ ጣት አስመሰለህ 😝እኔምለው ሁሌ ነው እንዴ የምትፈገፍገው Please ተውው ይበብበት
ክረምት ደሥ ሢል እሥኪ እንደኔ ዝናብ የናፈቀው ነብሎ ሥወዳችሁ
ዛሬ ሀገሬ ልገባነው በሰላም ግቢ በሉኝ ዉዶች
አሪፍ ነው ቀጥልበት
ሀቂቃ ትክክል ውይይይይ ዝናቡ ደስስስ ሲል
ወየው ጥፍረሽ እንዳይወልቅ ብየ ካፌ ሳልጨረስ ዘለቀ😀😀😀😀😀😀😀
ይች ፈረስ ልትከፍተው ነው😂😂😂😂
Haniye ur so cool ur my all-time favorite 😍♥️
weye nebil yehe tsegurehen lelemedew alechalkum weye eskiyadege human menamen mokere
Mekdi is just different 😂😂
የኔ ማሮች ፍቅራቹን እስከ መጨረሻው ያድርግላቹ
Ena mekdi betam temechgnalechi mekelite demo besmame becha ande nachu enwedachewalen
ምርጥ ጉወደኛማቾች በጣም ነው የምወደችሁ
👍👍👍 ይኸው ተጠቀምኩበት
Fekir eko nachihu 😍😍😍👌
ክክክክክክ እፉፉፉ አሰቃቹኝ ስዎዳቹሁ እኮ
10:43 ግለቢው ቀሚስሽ : thumbnail እናረገዋለን 😂😂
Mekli shkorrr ❤❤love u so m
yena ebidochi sewdachu bafkiri naw ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹nuiruilegi
አይዞሽ ገለቴ ማለቴ መቅዲ
ቁረአን🍃🍂🍃እውነት ነው ወሬ ብቻ ኑ እንማማርቁረአን🍃🍂🍃ታአምር ነውቁረአን🍃🍂🍃መመሪያ ነውቁረአን🍃🍂🍃ብርሀን ነውቁረአን🍃🍂🍃አብሳሪ ነውቁረአን🍃🍂🍃አስጠንቃቂ ነውቁረአን🍃🍂🍃በረካ ነውቁረአን🍃🍂🍃በጠበቂያ ነውቁረአን🍃🍂🍃መዳኒት ነውቁረአን🍃🍂🍃እዝነት ነውቁረአን🍃🍂🍃አማላጂ ነውቁረአን🍃🍂🍃ጥበብ ነውቁረአን🍃🍂🍃ፀጋ ነውቁራአን የምትፍልጉ ኑ እንማማር እስላማዊ ጥያቄም መልስ አለ🌺🌺😭🤺
Inshalllahh zedo metchalew
ግን ሰላም ናችሁ አ?
instagram.com/nebilnur/
Anchi ye kok merek
Mech nw commenten mitanebew period prank setoch lay plsssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssddsssssssssssssss
ጠፋቹ
Alen fetari ymesgen
Yena wd 😻
እችን እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ 🙏
Ameen
Amen Amen Amen Beteseb enhun
Amennn
አሜን(3)
Amen
ጥሩ ትምህርት ነው ብዙ ግዜ ያለንን አናመስግንም ሁሉን ነገር አማልቶ ለስጠን አላህ ምስጋና አልሀምድሊላሂ
ውይ ዝናቡ ደሥሢል የናፈቃችሁ በሥደትያላችሁ በላይክ
እኔማ ክረምት እና ጥቅምት ሲደርስ ልቤ ሀገሬ ነዉ የመዳም ሥራ የይቅር ነዉ የሚሠራዉ
ruclips.net/video/I5qF12uztsI/видео.html
አው በተለይ ዘንድሮ ዱባይ ጠብ አላደረግም በስላሴ ስም አሁንማ ሁለታውን ሲኦል እየተለማመድኩት ነው የሚመስለኝ ውጪ ስወጣ
Enm btme nwe ynfkne
ዝናብ ሲጥል የእውነት ፈራለሁኝ ጨነቃለሁ ሀገር እያለሁ በፊት አሁን ግን ናፍቆኛል
አረ ከምር እደኔ የመክሊትን አለባበስ ሚወድ ከምር ምንም ብትለብስ ያምርባታል የኔ ማራክ ዘናች ስወዳት እኮ ❤️❤️❤️❤️
ወይ የሣቄ ምንጮች እንኳን ደና መጣቹ
ያአላህ ሥራ ግሩም ነው። አውቆ አሥተካክሎ እንዴት እንደፈጠረን ሱብሀነላህ
ወድ ቤተስብ እንሁን
እውነት ነው እግዚአብሔር ሁሉ በነጻነት አሳምሮ ሰጠን ለእያንዳንዱ የሰውንታችን አካል priceless እግዚአብሔር ይምስገን ሰልሁሉም ነገር
አረ ደስስስስስስስስስ ስትሉ ማርያም ደሞ ፍቅራችሁ ያስቀናል እግዚአብሔር አይለያቹሁ እና ከብር መስጠት ላለብን ነገር ክብር እናስጥ አንድ አካላችን ስጎለን እንደሚጎዳን እንደሚያመን ሁሉ ፍቅር ና ሰላም ስጠፋም እጅግ በጣም ያማል ፍቅር ሰላም መተሳሰብ ን ይስጠን😍😍❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ ትኑር እወዳችሁላሁ የእናንተው አዲናቂ (H,) love ከኩዌት አትጠፉ በሌላ ቻሌንጂ እንገናኝ❤❤❤
ውድድድድድድድድድድድድድ ,ምን ታመጣላችሁ ሆስፒታል ሆኜ ነው የምከታተለችሁ ይማርሽ በሉኝ
Ymarsh
Yemarshi
ይማርሽ
ይማርሽ
ይማርሽ የኔ ቆንጆ
መቅዲየ ለምንድነው እንዲህ የምወድሽ በጌታ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ታምራላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
በጠም ትልቅ ትምህርት ነው በቀልድ ውስጥ ቁም ነገር ስለስተላለፈችሁ ስላደቃችሁ አለልፍም በአጠጋበችን ለይ የሉትን ስንቶችቹን ነን (thank_you ) የምንለዉ !! keep going guys its very Great job I would said thank you for this Good lesson !!
ወላሂ ትልቅ መልእክት አለው አልሀምድሊላህ.
የስደት ጓደ ክፉ አይንካህ አውራ ጣቴ የምትሉ👍❤😂
ወይ ደስሲል ዝናቡ እኛም በሰላም ላገራችን ያብቃን የመዳም ቅመሞች
ወይ ዝናብ ደስ ሲል እዚህ ሙቀቱ ሊገለን ነው አቦ ይመቻችሁ እናተን ሳይ ብቸኚነቴን እረሳለው ፈታ ነው ምታረጉት
ደስ የምትሉ ልጆች ነችሁ ቀኔን አሳመራችሁት ቁምነገርን ከፍገግታ ጋር መልካም ቀን ይሁንላችሁ
ትልቅ ትምርህት ሰጭ ነዉ ያሌንን ብናቅ ያጎዳለን ዬለም አመሰግናለሁ አምለኬ በአምሳልህ ስለፋጣርካኝ
Nebilo አዝግ የሚመቻቹ እስኪ በላይክክ👍
አቦ ወላሂ ስታምሩው ባሀገራችሁ ዘና ፈታ እፍ እድላችሁ ሲያስቀና ሳኡድዩች እየተያዙ መላው ጠፍቶዋቸዋል
አባ ይመቻችሁ እወዳቸዋለሁ😍 ስደት ላይ ያላችሁ ሁሉ ፈጣሪ ሰላምችሁን አብዝቶ ይጠብቃችሁ🙏🙏💖💖💖
አሚን የኔ ቅን እትህት ጀማሪ ነኝ ደምሪኝ ውዴ የኔ ቅን እህት
@@minatube7951 ነይ እንደማመር
Teliki temirete new
@@rabiaalli6397 እሺ
አሜን
ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን እግዛብሔር ይጨምርላችሁ
የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም😌🥰
አውራ ጣትህን ሳይሆን አውራ ጣት የሰጠህ አላህ አመስግነው
ሳህ
የኔ ፍቅር መቅዲዬ ♥
ነቢሎ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታ👍👍
ግን ጠፍተካ በሰላም ነው፡፡
ፋጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን የልባችንን መሻት እርሱ ጌታ ያሰካልን
የሙደስር እና ያናኢም
የሀላል ፍቅር ጨዋታ
በግጥም የዝህ አይነት
ህይወት አቤት ሲናፍቅ ለሁለቹም አላህ ይወፍቀቹ
*
ሙደስር
"
አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃ
ልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃ
ሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩ ነሽ ህይወቴን አድሻት ካጠገቤ
ሁነሽ
ናኢም ―
አንተ የኔ ፍቅር የህይወት ነፀብራቅ
ፍቅርክ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅ
ወንዶች ብዙ ናቸው አንተ ግን ልዩ ነክ
ፍቅርከን መግበኝ ካጠገቤ ሁነክ።
ሙደስር:―
የትዳር አጋሬ የልጆቼ እናት
ደስታዬ አለሜ የሀላል ሚስቴ ነች
ጌታየ ይመስገን እሷን አድሎኛል
ውዴን የመሰለ ከቶ የት ይገኛል
ነኢም :―
የልጆቼ አባት የትዳሬ አጋር
ተስፋዬ ብሩህ እስካለሁ ካንተ ጋር
መኖርክ መኖሬ መጥፋትክ መጥፋቴ
ሳጣክ ቅር ይለኛል አትጥፋ ከፊቴ
ሙደስር ―
የሽቶ መኣዛ የቴምር ጭማቂ
ሁቢ ማር ወለላ ሁሌም ተናፋቂ
ጣፈጭ ነገር ሁሉ አንቺን ይመስሉኛል
ብቻ ምን ልበልሽ… ቃላቶች ያጥሩኛል!
ናኢም :―
የዐይኔ ማረፊያ የህይወቴ ፀደይ
የፊትክ ብርሃን ይበልጣል ከፀሐይ
የረህማን ፅጦታ የጀሊሉ ኒዕማ
አንጀቴ ይርሳል ድምፅክን ስሰማ
ሙደስር ―
ሚስቱን የሚመታ የትዳር አጋሩን
የፍቅር አይደለም ሳስበው ነገሩን
ውዷ ባለቤቴ ክብርሽ ይከበር
አንቺን የመታው ቀን እጄ ይሰበር
ነኢም :―
እኔ እንክትክት ልበል እኔ ልሰባበር
እሾክ አይውጋብኝ እንኳንስ መሰበር
የፍቅር አርበኛ ፊትአውራሪ ጀግና
አንተ መውድድ እንጂ ዱላ መች ታውቅና
ሙደስር ፵
እኔ እዚህ ጎራ አንቺ ወዲያ ማዶ
ልቤ አረረልሽ በፍቅርሽ ማገዶ
የልቤ በረዶ መዳኒቴ ነሽ
ውዷ ባለቤቴ ሁቢ እንዴት ነሽ
ናኢም :―
ፈረስ አይጋልበው በበቅሎ አይደረስ
በርሬ እንዳልመጣ ያለክበት ድረስ
ውዱ ባለቤቴ ፍቅርክ ለበለበኝ
አሁንስ ከብዶኛል በዱአክ አስበኝ
M&N ከወደደቹት ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ ቡዙ ትምህርት ተገኛለቹ በተለይ ስለትደር ስለፍቅር ስለምርጥ ሴቶች ወዘተ !!!!!!
ኡፉ ዝናቡ ደስ ሲል በአላህ ነቢሎ አንኳን ሰላም መጣቹ ምርጦችዬ እሞዳቹ ዋው በጣም ምርጥ ቻሌጅ ነው አላህ ይጠብቃቹ
love from ENGLAND
RUclipsR
GREAT content
looking forward to visiting ethiopia soon
ምናለበት ሁሌ ብመጡ አትጥፉብን እንናፍቃለን እኮ አንድ ሰው የለም ዛሬ አቤላ
ጡሩ ትምህርት ነዉ ያለህን ማመስግን
አያችሁ እግዚአብሔር የሚያስፈልገንን ሁሉ አማልቶ ነው የፈጠረን ስራው ድንቅ ነው
የተዉሶ ጥፈር😂😂😂😂እንድህ ያሳፈራል😁😁😁😁😂😂😂😂😂
ምስጋና.ሁሉ.ለአላህ.ይገባው.ለአለማቱ ጌታ.ያ.በጥሩ.ሁኔታ.ለፈጠረን.
ሱብሀን.አላህ
አልሀምዱሊላህ.
አላሁአክበር.
ላኢላሀ.ኢለላህ
Meklit 😋😍😘
Nati ena hanna ene becha ngi gn cuple mimsloge 😍
Areee Nebelo motivational speaker😂😂😂, Ds tlalachu!
መክሊት እንዴት እንዳሳክሽኝ ይኤን አርቴፍሻል ጥፍር ሰክተሽ ለመላጥ ያለሽ ኮፍደንስ ክክክክክክ
😂😂😂ገራሚ ሞራል ነዉ ያላት 😂
🤣🤣🤣🤣🤣
ለካ ይወልቃል🤣🤣🤣🤣ደነገጠች እሷ እራሱ
እንደትናች. መክሊትየ. የኔ ተጫዋች. እወዳሻለሁ የኔማርማራታ. አንችካለሽበት. እንደትእንደሚመቸኝ ስለምወዲሽ ማርየ
It's a good message I wish when I came I want meet you guy beautiful group
እኔን ናቲየ ምርጥ ወንድሜ ስወደው ሀኒ ብታሸንፍህም አይዞን 😋😁😁😁
በጣም ነው የምወዳቹ ሰላማቹ ይብዛ
መጀመሪያ ነኝ እነ ነቢልን የሚወድ like ያርግ
ምርጦቼ ስወዳችሁ በጣም ነው የምታስቀኑት እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛው አይለያችሁ
Nebil enkuwan be selam metachu, arife new bertu selamachu yebeza
ነቢሎ በጣም ታምራላችሁ አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
ወይኔ በሳቅ አይ ናቲ ይች ፈረስ ልትከፍተው ነው አላለችም 😂😂😂😂😂
ምስሻላህ ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረጋችሁኝ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ነቢሎ
እረ ናቲቲ በሳቅ ሞትኩኝ😆😆😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሳትልጥ በላችው አለና ከዛ ሳይልጥ አልበላውም ክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Marax chalechi naw yamar dasa yimil
Saw simotan ka hagar siqaxan xaqamu yimitayiw 🍾👍👍👍
አሪፍ ትምርትነው👌👌
የጥፍሩ ነገሪ ዋይ 😂😂👍👍👍
ነቢሎ አብዲን በጣም ትወደዋለህ በይበልጥ
it is so happy nebilnur😂😂😂😂❤❤❤❤
በጣም ነው የምወዳች ነቢሎ 😍😍😍
ሰላም የነቢሎ ቤተሰቦች እንኳን በሰላም መጣችሁ ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ ሰላማችሁ ይብዛ ደስ የሚል መልዕክት አዘል ቪዲዎ ነው የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም ነበር ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ
😂ነቢሎ ግን ፂምህ ምንዲነው እውነትም አውራ ጣት አስመሰለህ 😁ነው ሁሌ ትፈገፍገዋለህ ኧሯ ተወው ያብብበት Please ሆ
ክክክክ እር በሳቅ ፈታ ያላችሁ ምርጦች ናችሁ
ከቁጥር አያጉላችሁ ስወዳችሁ❤❤❤❤
1qww233f q
Watch
አሜን🥰🥰🥰
Alhamdulillah for everything
Mekdiye betam betam new miwedish hulachun andegna nachu ❤️❤️❤️❤️❤️
4:02 Nebilo eziga kefefgn ende... begra joroye bekul yemtah nw ymeselgn
ፍቅር የሆናቹ ልጆች እያዝናናችሁን ያስተላለፋችሁት መልክት ተመችቶኛል ይመቻቹ ሰላማቹ ይብዛ
ነቢለሎ ምርጥ ስራ ነው ይመችህ ✌️ውድድድ 👍🤩🥰
ዛሬ አንደኛ ኮመትኩ
ከኔቀድሞ ማንም ይህን video አላየም
አላህምዱሊላ 😍😍👍
ትላልቅ እና ታዋቂ ሚድያ ያላችሁ ሁሉ በልኡል እግዝአብሄር ስም ልለምናችሁ በምትለቁት ቪድዮ ስር ትክክለኛውን የሀጫሉ ሁንዴሳን አዲሱ ዘፈን የሚለቀቅበትን ሊንክ ከስር አስቀምጡልን ብዙ ሰዎች በስሙ እየነገዱ ነው የሱን ማወቅ እና መለየት አልቻልም እባካችሁን በምታምኑት ተባበሩን
ስንት ችግርና ስቃይ ባለበት ወቅት ስለሙዚቃ ብለሽ በእግዚአብሔር ስም መለመንሽ ታሳዝኒያለሸ
ነቢል:ሴቶች ደግሞ ሙዝ ምናምን ስታዮ
መክሊት:እ🤔😕😡
ነቢል:እንብላ ምትሉት ነገር አለ🤣🤣
bask gedlkgn yemr😍
መክሊትዬ ውድድድድድድድድ
Sewedachewwwwwww,yemer ende ebede new yemetlequtn yemeketatelewwwww, love you guys!!!!!
Have a wonderful friendship and keep up the good content and i like meklt love u betam🔥❤
ትልቅ ትምህርት ነው! 30 የሆነው በምክንያት ነው እንደሚባለው ሁሉ እያንዳንዱ ጣት የተፈጠረው በምክንያት ነው ።አውራጣታችንን ብቻ ሳይሆ እያንዳንዱን ጣት እያሰርን ብንሞክር ምንም ማድረግ አንችልም ።እንደ ምሳሌ አውራ ጣት አልክ እንጂ ትንሿን ጣት ልብ ብለኻት ታቃለህ?
ዝናቡ ❤️ሲያምር በጌታ ☔️⛈️ወይኔ አውራጣትዬ እውነትም ኑርልን
መክሊት ተበላሽ አይ የአርተፊሻል ነገር 😂😂😂😂😂😂
ሄሄሄሄሄሄሄሄሄሃሄሎ እንዴት ነህ ነቢሎዬዬዬያያ መክሊት ሳቂታዋ 😘❤❤❤❤❤ ሁላቹንም ዉድድድድድድ
እንዳዉ እናተ ልጆች ብወዳቹ ብወዳቹ ማልጠግባቹ ለምን ይሁን ፍቅር የሁናቹ ልጆች አላህ ይጠብቃቹ
አብዱ 😂😂😂 mekdis face 😐😂😂
ነቢሎ ፂምህን😑 አትላጭ ከምር መክሊት አለባበስሽን አስተካክይ ለወንዶች ፈተና አትሁኝ እኔ የወንድ ጓደኞች ነበሩኝ ምለብሰው እንደነሱ ፀጉሬን እቆረጥም ነበር አለማወቅ ነበር ሳውቅ ትቻለው እግዚአብሔር ይመስገን እና መክሊት አስቢበት ወንድ መሀል ቢያንስ ጡትና እንብርትሽን ደብቂ ከጉልበት በላይ አትልበሺ
እውነትም አውራ ጣት ጥቅም አላት 👍👍👍 አውራ ጣቴ እወድሻለው😘
Meklityee ❤❤❤
Great job nebiloo
ሰላም ውድ የነቢሎ ወዳጆች እንኳን በሰላም መጣችሁ ሁላችሁንም እውዳችኃለሁ በጣም ዘና የሚያደርግ እና መልዕክት አዘል ቪደዎ ነው የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን ነገር የለም ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ
😂ነቢሎ ግን ፂምህ ምንዲነው እውነትም አውራ ጣት አስመሰለህ 😝እኔምለው ሁሌ ነው እንዴ የምትፈገፍገው Please ተውው ይበብበት
ክረምት ደሥ ሢል እሥኪ እንደኔ ዝናብ የናፈቀው ነብሎ ሥወዳችሁ
ዛሬ ሀገሬ ልገባነው በሰላም ግቢ በሉኝ ዉዶች
አሪፍ ነው ቀጥልበት
ሀቂቃ ትክክል ውይይይይ ዝናቡ ደስስስ ሲል
ወየው ጥፍረሽ እንዳይወልቅ ብየ ካፌ ሳልጨረስ ዘለቀ😀😀😀😀😀😀😀
ይች ፈረስ ልትከፍተው ነው😂😂😂😂
Haniye ur so cool ur my all-time favorite 😍♥️
weye nebil yehe tsegurehen lelemedew alechalkum weye eskiyadege human menamen mokere
Mekdi is just different 😂😂
የኔ ማሮች ፍቅራቹን እስከ መጨረሻው ያድርግላቹ
Ena mekdi betam temechgnalechi mekelite demo besmame becha ande nachu enwedachewalen
ምርጥ ጉወደኛማቾች በጣም ነው የምወደችሁ
👍👍👍 ይኸው ተጠቀምኩበት
Fekir eko nachihu 😍😍😍👌
ክክክክክክ እፉፉፉ አሰቃቹኝ ስዎዳቹሁ እኮ
10:43 ግለቢው ቀሚስሽ : thumbnail እናረገዋለን 😂😂
Mekli shkorrr ❤❤love u so m
yena ebidochi sewdachu bafkiri naw ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹nuiruilegi
አይዞሽ ገለቴ ማለቴ መቅዲ
ቁረአን🍃🍂🍃እውነት ነው ወሬ ብቻ ኑ እንማማር
ቁረአን🍃🍂🍃ታአምር ነው
ቁረአን🍃🍂🍃መመሪያ ነው
ቁረአን🍃🍂🍃ብርሀን ነው
ቁረአን🍃🍂🍃አብሳሪ ነው
ቁረአን🍃🍂🍃አስጠንቃቂ ነው
ቁረአን🍃🍂🍃በረካ ነው
ቁረአን🍃🍂🍃በጠበቂያ ነው
ቁረአን🍃🍂🍃መዳኒት ነው
ቁረአን🍃🍂🍃እዝነት ነው
ቁረአን🍃🍂🍃አማላጂ ነው
ቁረአን🍃🍂🍃ጥበብ ነው
ቁረአን🍃🍂🍃ፀጋ ነው
ቁራአን የምትፍልጉ ኑ እንማማር እስላማዊ ጥያቄም መልስ አለ🌺🌺😭🤺
Inshalllahh zedo metchalew