ኦሮሞ ሱሪ እንዲለብስ ያስተማረው አማራ ነው | የጥላቻ ንግግር | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025
  • የጥላቻ ንግግር መገለጫው ምንድነው?
    👁 የአባታችንን ቤተ መንግሥት በቅርቡ እንቆጣጠራለን፤
    👁 የብልጽግና ሠራዊት
    👁 የኦነግ ሠራዊት
    👁 የአብይ ሠራዊት
    👁 የብርሃኑ ጁላ ሠራዊት
    👁 የተረኞች ሠራዊት
    👁 የኦሮሙማ ሠራዊት
    👁 የአማራ ማዕከል አዲስ አበባ መሆን አለበት
    👁 ኦሮሞ ማስተዳደር የለበትም
    👁 ኦሮሞ አገር መምራት አይችልም
    👁 ኦሮሞ ለኢትዮጵያ ዕድገት ያበረከተው አስተዋጽዖ ምንም የለም
    👁 ኦሮሞ መጤ ነው
    👁 ኦሮሞ አገር የለውም
    👁 ኦሮሞ ስደተኛ ነው
    👁 ኦሮሞን ሱሪ እንዲለብስ ያስተማርነው እኛ ነን
    👁 ኦሮሞ እንጀራ መጋገር ያስተማርነው እኛ ነን
    👁 ኦሮሞ ዶሮ ወጥ መሥራት ያስተማርነው እኛ ነኝ እና ሌሎች ነጥቦች .....
    ዝርዝር ጉዳዮችን ከቪዲዮ መረዳት ትችላላችሁ።
    ሐሳብ፣ ጥቆማ፣ ጥያቄና አስተያየት የሚኖራችሁ ከሆነ ደግሞ ከዚህ በታች በሚገኘው ኢ-ሜይል እኔን ማግኘት ይቻላል። እንዲሁም በዩቱብ አስተያየት መስጫው ላይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ።
    cr.ethiopia@gmail.com

Комментарии •