- Видео 392
- Просмотров 64 000
KMK TRUTH
Кения
Добавлен 11 окт 2011
ሰላም ለእናንተ ይሁን። በዚህ የዩቱብ ቻናል ላይ ስለ እግዚአብሔር ምሕረት፣ ፍቅር፣ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የተደረገልን ታላቅ ነገር፣ ወቅታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች፣ አማኞች ማወቅ የሚጠበቅባቸው ክርስቲያናዊና መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነቶች ይለቀቁበታል። ስለዚህ ሳብክራይቭ በማድረግ ተጠቀሙ!!
የተሃድሶ አደገኛ መርሐ ግብር መጋለጥ | Ethiopia
ሃይማኖት ይታደሳል?
ተሐድሶ ምንድነው? ተሐድሶ ከየት ይጀምራል? የተሐድሶ መሠረት ምንድነው? የተሐድሶ ግብ ምንድነው?
ይህን መሠረታዊ እውቀት ለማግኘት ቪድዮውን እስከ መጨረሻ ድረስ መከታተል ነው።
ሐሳብ፣ ጥቆማ፣ ጥያቄና አስተያየት የሚኖራችሁ ከሆነ ደግሞ ከዚህ በታች በሚገኘው ኢ-ሜይል እኔን ማግኘት ይቻላል። እንዲሁም በዩቱብ አስተያየት መስጫው ላይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ።
cr.ethiopia@gmail.com
ተሐድሶ ምንድነው? ተሐድሶ ከየት ይጀምራል? የተሐድሶ መሠረት ምንድነው? የተሐድሶ ግብ ምንድነው?
ይህን መሠረታዊ እውቀት ለማግኘት ቪድዮውን እስከ መጨረሻ ድረስ መከታተል ነው።
ሐሳብ፣ ጥቆማ፣ ጥያቄና አስተያየት የሚኖራችሁ ከሆነ ደግሞ ከዚህ በታች በሚገኘው ኢ-ሜይል እኔን ማግኘት ይቻላል። እንዲሁም በዩቱብ አስተያየት መስጫው ላይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ።
cr.ethiopia@gmail.com
Просмотров: 54
Видео
ሥጋ ወደሙን መውሰድ ወይም መቀበል የማይችሉ ሰዎች እነ ማን ናቸው? | Ethiopia
Просмотров 37Год назад
ሥጋ ወደሙን መውሰድ ወይም መቀበል የማይችሉ ሰዎች እነ ማን ናቸው? ሥጋ ወደሙን መውሰድ ወይም መቀበል ለመታሰቢያ ነው። ታዲያ የጌታ እራት ወይም ሥጋ ወደሙን አማኞች እንዳይወስዱ ማዕቀብ ለምን ተጣለባቸው? ማዕቀቡን የጣለው ማን ነው? ይህን እውነት ለማወቅ ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ድረስ መከታተል ያስፈልጋል። ሐሳብ፣ ጥቆማ፣ ጥያቄና አስተያየት የሚኖራችሁ ከሆነ ደግሞ ከዚህ በታች በሚገኘው ኢ-ሜይል እኔን ማግኘት ይቻላል። እንዲሁም በዩቱብ አስተያየት መስጫው ላይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ። cr.ethiopia@gmail.com
የሙስሊም እና የክርስቲያን ሥጋ ልዩነት | Ethiopia
Просмотров 72Год назад
የሙስሊም እና የክርስቲያን ሥጋ ልዩነት የሙስሊም እና የክርስቲያን ሥጋ የሚባለው ጉዳይ በአገራችን ብቻ የሚታይ ጉዳይ ነው። ታዲያ እንዲህ ዓይነት ልዩነት እንዲከሰት ቻለ? መፍትሔውስ ምንድነው? ይህን ለመገንዘብ ቪዲዮውን እስከ መጨረሻ መከታተል ይገባል። ሐሳብ፣ ጥቆማ፣ ጥያቄና አስተያየት የሚኖራችሁ ከሆነ ደግሞ ከዚህ በታች በሚገኘው ኢ-ሜይል እኔን ማግኘት ይቻላል። እንዲሁም በዩቱብ አስተያየት መስጫው ላይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ። cr.ethiopia@gmail.com
ምሥጢረ አሜን | "አሜን" ማለት ምን ማለት ነው? | Ethiopia
Просмотров 223Год назад
አሜን" ማለት ምን ማለት ነው? ሁሉም የዓለም ሕዝቦች "አሜን" የሚለውን ቃል በእኩል ደረጃ ይጠቀሙበታል። ታዲያ "አሜን" የሚለው ቃል ትርጉሙ ምንድነው? ይህን ጥልቅ ምሥጢር ለማወቅ ቪዲዮውን እስከ መጨረሻ መከታተል ነው። ሐሳብ፣ ጥቆማ፣ ጥያቄና አስተያየት የሚኖራችሁ ከሆነ ደግሞ ከዚህ በታች በሚገኘው ኢ-ሜይል እኔን ማግኘት ይቻላል። እንዲሁም በዩቱብ አስተያየት መስጫው ላይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ። cr.ethiopia@gmail.com
ምሥጢረ ሃሌሉያ | "ሃሌሉያ" ማለት ምን ማለት ነው? | Ethiopia
Просмотров 313Год назад
"ሃሌሉያ" ማለት ምን ማለት ነው? ምላሹን ለማግኘት ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ድረስ ተከታተሉ። ሐሳብ፣ ጥቆማ፣ ጥያቄና አስተያየት የሚኖራችሁ ከሆነ ደግሞ ከዚህ በታች በሚገኘው ኢ-ሜይል እኔን ማግኘት ይቻላል። እንዲሁም በዩቱብ አስተያየት መስጫው ላይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ። cr.ethiopia@gmail.com
"አንድያ" የሚለው ቃል ምን ማለት ነው? | KⓂK TRUTH
Просмотров 34Год назад
"አንድያ" የሚለው ቃል ምን ማለት ነው? አንድያ ምንድነው? ይህን ታላቅ መገለጥ ለማወቅ እስከ መጨረሻው ድረስ መከታተል ነው። ሐሳብ፣ ጥቆማ፣ ጥያቄና አስተያየት የሚኖራችሁ ከሆነ ደግሞ ከዚህ በታች በሚገኘው ኢ-ሜይል እኔን ማግኘት ይቻላል። እንዲሁም በዩቱብ አስተያየት መስጫው ላይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ። cr.ethiopia@gmail.com
ለሰላም፣ ለአንድነትና ለአገር ግንባታ እንነሳ | የ2016 ዓ.ም መልእክት
Просмотров 20Год назад
ለሰላም፣ ለአንድነትና ለአገር ግንባታ እንነሳ | የ2016 ዓ.ም መልእክት
የኢየሱስ ክርስቶስ ጠላቶች ማንነት | KⓂK TRUTH | Ethiopia
Просмотров 36Год назад
የኢየሱስ ክርስቶስ ጠላቶች ማንነት ኢየሱስ ክርስቶስ ጠላቶች አሉት? ጠላቶቹ እነማን ናቸው? ስማቸውስ? የኢየሱስ ክርስቶስ ጠላቶች ፍጻሜ ምን ይሆን? ይህን ታላቅ ምሥጢር ለማወቅ ቪዲዮውን ይከታተሉ። ሐሳብ፣ ጥቆማ፣ ጥያቄና አስተያየት የሚኖራችሁ ከሆነ ደግሞ ከዚህ በታች በሚገኘው ኢ-ሜይል እኔን ማግኘት ይቻላል። እንዲሁም በዩቱብ አስተያየት መስጫው ላይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ። cr.ethiopia@gmail.com
ኦሮሞ ሱሪ እንዲለብስ ያስተማረው አማራ ነው | የጥላቻ ንግግር | Ethiopia
Просмотров 69Год назад
የጥላቻ ንግግር መገለጫው ምንድነው? 👁 የአባታችንን ቤተ መንግሥት በቅርቡ እንቆጣጠራለን፤ 👁 የብልጽግና ሠራዊት 👁 የኦነግ ሠራዊት 👁 የአብይ ሠራዊት 👁 የብርሃኑ ጁላ ሠራዊት 👁 የተረኞች ሠራዊት 👁 የኦሮሙማ ሠራዊት 👁 የአማራ ማዕከል አዲስ አበባ መሆን አለበት 👁 ኦሮሞ ማስተዳደር የለበትም 👁 ኦሮሞ አገር መምራት አይችልም 👁 ኦሮሞ ለኢትዮጵያ ዕድገት ያበረከተው አስተዋጽ ምንም የለም 👁 ኦሮሞ መጤ ነው 👁 ኦሮሞ አገር የለውም 👁 ኦሮሞ ስደተኛ ነው 👁 ኦሮሞን ሱሪ እንዲለብስ ያስተማርነው እኛ ነን 👁 ኦሮሞ እንጀራ መጋገር ያስተማርነው እኛ ነን 👁 ኦሮሞ ዶሮ ወጥ መሥራት ያስተማርነው እኛ ነኝ እና ሌሎች ነጥቦች ..... ዝ...
የጨለማው ዘመን ቤተ ክርስቲያን ገጽታ | KⓂK TRUTH
Просмотров 72Год назад
የጨለማው ዘመን ቤተ ክርስቲያን ገጽታ የጨለማው ዘመን በመባል የሚታወቀው ከስድስተኛው ክፍለ ዘመን አስከ አስራ አምስተኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ ያለውን የሚያጠቃልል ነው። በዚህ በጨለማው ዘመን የነበረችው ቤተ ክርስቲያን ገጽታዋ ተልዕኮዋ ራእይዋ ምን ይመስል ነበር? ይህን እውነት ለማወቅ ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ድረስ መከታተል ነው። ሐሳብ፣ ጥቆማ፣ ጥያቄና አስተያየት የሚኖራችሁ ከሆነ ደግሞ ከዚህ በታች በሚገኘው ኢ-ሜይል እኔን ማግኘት ይቻላል። እንዲሁም በዩቱብ አስተያየት መስጫው ላይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ። cr.ethiopia@gmail.com
እንደ እግዚአብሔር የመሆን ፍላጎትና ውጤቱ | እጅግ አደገኛ ምርጫና ውሳኔ | Ethiopia
Просмотров 36Год назад
እንደ እግዚአብሔር የመሆን ፍላጎትና ውጤቱ - እጅግ አደገኛ ምርጫና ውሳኔ የሰው ልጅ ብዙ ምርጫ አለው። ግብታዊ ምርጫና ውሳኔ እጅግ አደገኛ ነው። ታዲያ ሰው እንደ እግዚአብሔር የመሆን ፍላጎት ከየት የመጣ ነው? ይህን ለመረዳት እስከ መጨረሻው ድረስ ቪዲዮውን መከታተል ነው። ሐሳብ፣ ጥቆማ፣ ጥያቄና አስተያየት የሚኖራችሁ ከሆነ ደግሞ ከዚህ በታች በሚገኘው ኢ-ሜይል እኔን ማግኘት ይቻላል። እንዲሁም በዩቱብ አስተያየት መስጫው ላይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ። cr.ethiopia@gmail.com
ምሥጢረ ዓመተ ምሕረት | Ethiopia | KⓂK TRUTH
Просмотров 41Год назад
ምሥጢረ ዓመተ ምሕረት በርካታ አገሮች የየራሳቸው የዘመን አቆጣጠር አላቸው። የእስልምና አቆጣጠር ዓመተ ሂጅራ ይባላል። ነገር ግን እንደ ዓመተ ምሕረት አይደለም። ዓመተ ምሕረት የዘመን ክስተት ነው። አዲስ የብርሃን ፍንጣቂ ነው። ጨለማ የተወገደበት ነው። ለማንኛውም ይህን ክስተት ለማወቅ ቪዲዮውን ተመልከቱት። ሐሳብ፣ ጥቆማ፣ ጥያቄና አስተያየት የሚኖራችሁ ከሆነ ደግሞ ከዚህ በታች በሚገኘው ኢ-ሜይል እኔን ማግኘት ይቻላል። እንዲሁም በዩቱብ አስተያየት መስጫው ላይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ። cr.ethiopia@gmail.com
🌈 ግብረ ሰዶም | ግብረ ሰዶማውያንን ማግለል ተገቢ ነውን?
Просмотров 37Год назад
🌈 ግብረ ሰዶማውያንን ማግለል ተገቢ ነውን? ግብረ ሰዶም የዓለም ችግር ነው። ዓለም አቀፍ አጀንዳ ነው። ታዲያ ግብረ ሰዶማውያንን ማግለ፣ ብቸኛ ማድረግ፣ መጥላት፣ መናቅ፣ መተቸት፣ ማሳደድ፣ ክፉ ሐሳብ፣ ማጥላላት፣ ከማህበራዊ ሕይወት ማግለል፣ ... ወዘተ ተገቢ ነውን? ይህን እውነት ለመገንዘብ ቪዲዮውን እስከ መጨረሻ እንድትከታተሉ እጋብዛችኋለሁ። ሐሳብ፣ ጥቆማ፣ ጥያቄና አስተያየት የሚኖራችሁ ከሆነ ደግሞ ከዚህ በታች በሚገኘው ኢ-ሜይል እኔን ማግኘት ይቻላል። እንዲሁም በዩቱብ አስተያየት መስጫው ላይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ። cr.ethiopia@gmail.com
ለምን ተከፋፈሉ? | Ethiopia
Просмотров 22Год назад
ለምን ተከፋፈሉ? ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተሰቀለና በሞተ ጊዜ፣ ሮማውያን ወታደሮች የኢየሱስ ክርስቶስ ቀሚስ ለመውሰድ ዕጣ ተጣጣሉ። ለምን ዕጣ ተጣጣሉ? ይህን ምሥጢር ለማወቅ እስከ መጨረሻው ድረስ ተከታተሉ። ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል። ሐሳብና አስተያየት መስጠት ይበረታታል።
ባለ ራእይ ከወዴት ይገኛል? | Ethiopia
Просмотров 68Год назад
ባለ ራእይ ከወዴት ይገኛል? በብሉይ ኪዳን ዘመን ባለ ራእይ ፍለጋ መንከራተት የተለመደ ነው። ታዲያ በአዲስ ኪዳን ዘመን ባለ ራእይ ፍለጋ መሄድ መንከራተት መባዘን አስፈላጊ ነውን? ይህን እውነት ለመገንዘብ እስከ መጨረሻው ድረስ ተከታተሉ። ጥያቄ ካለ ጠይቁኝ።
የገንዘብ ተአምራት | What is Miracle Money? | Ethiopia
Просмотров 531Год назад
የገንዘብ ተአምራት | What is Miracle Money? | Ethiopia
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የማዳከምና የማፍረስ ልዩ ፕሮጀክት
Просмотров 19Год назад
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የማዳከምና የማፍረስ ልዩ ፕሮጀክት
ከገሃነም የተነጠቀች ነፍስ | ከእሳት የተነጠቀ ትንታግ | KⓂK TRUTH
Просмотров 27Год назад
ከገሃነም የተነጠቀች ነፍስ | ከእሳት የተነጠቀ ትንታግ | KⓂK TRUTH
መንፈስ ቅዱስ እና የዘመናችን ቤተ ክርስቲያን ገጽታ | Ethiopia
Просмотров 45Год назад
መንፈስ ቅዱስ እና የዘመናችን ቤተ ክርስቲያን ገጽታ | Ethiopia
ምሥጢረ ትንሣኤ - የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ምሥጢር እውነታ | Ethiopia
Просмотров 22Год назад
ምሥጢረ ትንሣኤ - የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ምሥጢር እውነታ | Ethiopia
ምሥጢረ ቁስሎች - የኢየሱስ ክርስቶስ ቁስሎች ምሥጢር እውነታ | Ethiopia
Просмотров 19Год назад
ምሥጢረ ቁስሎች - የኢየሱስ ክርስቶስ ቁስሎች ምሥጢር እውነታ | Ethiopia
ምሥጢረ ሥጋ - የኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋ ምሥጢር እውነታ | Ethiopia
Просмотров 20Год назад
ምሥጢረ ሥጋ - የኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋ ምሥጢር እውነታ | Ethiopia
አረ ተው መሓመድ በመርዝ የገደለቹ ኣይሁዳዊት ሴት እኮ ናት
ይህን ጨው የት እኛገኛለን
አለየትነሽ
ቀውሥ ነህደ ኢሥላምና አይሁድ አይገናኝም እደናተ እንጨት ለሥእል እናመልክም ሢቀጥል አብረሀም ሥን ሚሢት አለው ተቃጥላቹሁ ትሞታላቹ አየበዛን ነው የምንሄደው😅😅😅😅😅😅
እውነት ነው በትክክል ሙሀመድ ሰይጣን ነው በሂራዋሻ ውስጥ የጨመቀው😂😂😂😂
Tebda bushite
ደደብ
እሺ ወንድማችን ምርጥ ትምርት ነው
ለምታወራው እንቶ ፈንቶ ማስረጃ የለህም ዝም ብለህ መበጥረቅ
የአህዛብ ወደል ዝብርቅ
😢😢😂😂😂😮😮
ቀውስ
እዉነት ነዉ የምትናገረዉ እንደዛ ከሆነ የምትናገረዉን ሀሳብ መላእክት ነዉ እያቀበሉህ ያለ?
በጣም አመሰግናለሁ ትምህርትህ ይስ ይላል ብዙ ነገር ኣገኝቻለሁ ፡.ነገረ ግን ግልጽ ያልሆነልኝ ነገ ር የፀጋ ትርጉም ይህ ከሆነ ከአገልግሎት ኣንፃር የተቀመጣ ፀጋስ የተለያ ነው ወይ? ምሳሌ የአንዱ ፀጋ አስተማሪ የሌላ ው ሰባኪ መሆን ወዘተ ምሳሌ :- “ልዩ ልዩን የእግዚአብሔርን ጸጋ ደጋግ መጋቢዎች እንደ መሆናችሁ፥ እያንዳንዳችሁ የጸጋን ስጦታ እንደ ተቀበላችሁ መጠን በዚያው ጸጋ እርስ በርሳችሁ አገልግሉ፤” - 1ኛ ጴጥሮስ 4፥10
የኦርቶዶክስ 81 መጻፍ ቅዱስ አንብብ አለ
menem atawokem
ክርስትና ከአይሁድ ጋር ፍፁም አይመሳሰልም ።
ቃለህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏☦️☦️☦️☦️
Amen amen Aman Amen yihuinili
❤❤❤❤❤❤
ተናግረሀ ሞተሀል አንብብ እስልምናን አታውቅም
😂😂😂 bka eyetemetachu menor jemerachu???
tabarke 🖐🖐
በምን ዕውቀት ይምሩ ሣይማሩ ከውቀት ነፃ የሆነ ሠው መጥፋት ነው መገለጥ ብቻ ከሆነ ጳውሎሰ መገለጥ ከገኘ በኃላ ወዴት ሄደ? ዘመን የማይሽረው መልክት እንዴት ማወቅ ይቻላል
አንተ ሴጣን ነቢ ሙሀመድ(ሰ ዐ ወ)በንዳንተ አይነት ሰው አይጠራም አምብብ የድድብና ጥግ ነው እንደዚ ሚያስወራህ
መሀመድ ከአይሁድ ኮርጆ ነው እምነት የፈጠረ።
በትክክል😂😂😂
እውነት ነው
እናንተ አላችሁ አይደል አንድ ሰካራም እየሱስ መባል አይሁድ ሰውየ የፃፈላችሁን ይዛችሁ ምጦዙ
@@WerkinheMmaru ስምሽና የፃፍሽው በጣም አይመጣጠንም ልብ ይስጥሽ ክርስቶስን የተሳደበው አነደበትሽ የተረገመ ነው ክርስቶስ የተረገመውን ልብሽን ይባርክልሽ
@@WerkinheMmaru ኮርጀህም ቢሆን ነብየ ስትለው አልነበር እንዴት ዛሬ ሰካራም ሆነ??በእየሱስ አላምንም ግን እየሱስ ከጭራቁ መሀመድ ጋር በፍፁም አይገናኝም፡ እየሱስ ድንቅ ሰው ነው።
የአስተምህሮ ልዩነት ላይ የሚደረግ ክርክር ውጤት አይኖረውም።
ኃይል አልባ መሆን አቅም ያሳጣል
ሃሌሉያ የሚለው ቃል የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ምልክት አይደለም።
ነቢይ ጸጋ ነው
አጋንንት ማውጣት ነቢይ አያደርግም።
አጋንንት ከሰዎች ማውጣት ልዩ የጸጋ ስጦታ አይደለም
አጋንንት ከሰዎች ማስወጣት የእማኝነት ማረጋገጫ ነው።
አጋንንት ማስወጣት ለአማኞች ሁሉ የተሰጠ የልጅነት ስጦታ ነው።
የአልኮል መጠጥ ሲጋራ ጫት ሐሺሽ ሱስ የሚያስከትሉ ናቸው። ስለዚህ መወገድ አለባቸው
ለጤና ጎጂና የሰዎችን የመኖር ዕድሜ የሚቀንስ መወገድ አለበት።
በትክክል መንግሥታት ተጠያቂ ናቸው።
ሲጋራ ለጤና ጠንቅ መሆኑ እየታወቀ መንግሥት የሲጋራ ፋብሪካ እንዳከፈት ያበረታታል።
መጠጥ ለጤና ጠንቅ መሆኑን የጤና ባለሙያዎች እየተናገሩ የመጠጥ ፋብሪካዎች እንዲሰሩ ይፈቀድላቸዋል።
አዎን መንግሥታት ተጠያቂ ናቸው። ኃላፊነቱን መውሰድ አለባቸው።
በትክክል ቁልፉ ተገኝቶአል
ትክክል ነው። ብልፅግና በቅጀት ሳይሆን የሚገኘው ተግቶ በመሥራት ብቻ ነው። ጥቂቱን ነገር እግዚአብሔር ይባርካል።
በመስቀል ላይ የተከፈለ ታላቅ ዋጋ ..... በገንዘብ የማይተመን
ድንቅ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
ይቅርታ እንደ ርካሽ ዕቃ አይደለም
ይቅርታ ባለጋራን ወዳጅ ያደርጋል
ይቅርታ ልዩነትን ወደ አንድነት ለማምጣት ቁልፍ መሠረት ነው
ይቅርታ ቅራኔን ለማስወገድ ቁልፍ መሠረት ነው
ይቅርታ ቁልፍ ነው
እጅግ የሚያስደስት ድንቅ የሕይወት ምስክርነት ነው። በጣም አመሰግናለሁ
ዓመተ ምሕረት የምሕረት ዓመት በክርስቶስ
ኢየሱስ ክርስቶስ ባይወለድ ኖሮ ዓመተ ብርሃን አይሆንም ነበር።