Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጨለማው ዘመን የነበረችው ቤተ ክርስቲያን እጅግ ደካማ ቤተ ክርስቲያን ነበረች።
በጨለማው ዘመን የነበረች ቤተ ክርስቲያን ኃይል አልባ ነበረች።
በጨለማው ዘመን የነበረው የቤተ ክርስቲያን የገጽታ ብልሽት ለዛሬው ዘመን የልዩነት አድማስ እንዲሰፋ አስተዋጽዖ አበርክቶአል።
ጨለማ ከብርሃን መለየት አለበት!
ጨለማ ምንጊዜም ጨለማ ነው!
በጨለማው ዘመን የነበሩ የቤተ ክርስቲያን መሪዎች በአስተምህሮ ልዩነት ይጨቃጨቁ ነበር።
ጨለማ ምንጊዜም ጨለማ ነው። በጣም የሚገርም ነው ለካስ በዚያን ዘመን እንዲህ ነበር ማለት ነው?
ኃይል አልባ መሆን አቅም ያሳጣል
በአስተምህሮ መከራከር ወይም መጨቃጨቅ አስፈላጊ አይደለም።
የአስተምህሮ ልዩነት ላይ የሚደረግ ክርክር ውጤት አይኖረውም።