ጀግናው የኢትዮጵያ ወታደር... መቶ አለቃ አስማረ ወርቁ፣ በክራንች ቁሞ ያቀረበው ድንቅ ግጥም!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 61

  • @adad708
    @adad708 Год назад +1

    እኔም አመሰግንሀለው አንተ ጀግና

  • @jdjd7618
    @jdjd7618 3 года назад +5

    የኢትዮጵያ አንበሶች ናችሁ በርቱ ጌታ ኢየሱስ ከእናንተ ጋር ይሁን ይጠብቃችሁ

  • @web4924
    @web4924 3 года назад +8

    ድል ለጀግኖቹ የኢትዮጵያ ህዝብ አዊ ሠራዊት።💚💛❤💪👍

  • @Modernidea
    @Modernidea 3 года назад +1

    ጀግናችን። ኢትዬጵያውያን ሁልጊዜ እናከብርሀለን።

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 3 года назад +6

    ጀግኖቻችን ትለያላችሁ ውለታችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ እኛ ውለታችሁን መክፈል አቅም የለንም እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ወጥቶአደሮቻችንን

  • @menberbayuhbayuh180
    @menberbayuhbayuh180 3 года назад +1

    ክብር ለመከላከያ ለጀግኖቹ ወታደሮቻቾን ክበሩልን የአገር መከታ ዋልታና ማገሮች
    ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር

  • @አጸደማርያም-ኸ2አ
    @አጸደማርያም-ኸ2አ 3 года назад

    ጅግናው የኢትዮጵያ ኩራት ወንድማችን የሕዝብ ሰራዊት ጅግናው ወታድር ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ አይዞህ አሁን አንድ እግር ብትሆን ልዑል እግዚአብሔር በሰማይ ሙሉሰውነህ ያሰርከው ማሕትብህ አይጠለህምምምም

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 3 года назад +5

    ጀግና 💪💪💪🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️በጣም እናመሰግናለን🙏 እንወዳለን

  • @abelabebe3117
    @abelabebe3117 3 года назад +2

    እናመሰግናለን የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ድንቅ ጀግና።

  • @genettesfa9418
    @genettesfa9418 3 года назад +1

    ጀግናው ኢትዮጵያዊ 💚💛❤

  • @edrayetn8459
    @edrayetn8459 3 года назад +1

    አስሙ ስመኘው የነበረውን ሙያ ሆነህ ስላሳየኸኝ ደስ ብሎኛል ይህን ላደረገ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው🙏🙏🙏

  • @azamerafenataw6105
    @azamerafenataw6105 3 года назад

    እግዚአብሔር ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ የኛ ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤

  • @hayatraade4782
    @hayatraade4782 9 месяцев назад

    ክብር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት❤❤❤🙏

  • @ስደተኛዋነኝየድንግልማርያ

    ክብር ለጀግኖቻችን ተከፍሎ የማያልቅ ውለታ አለብን እንወዳችኃለን 💚💛❤️

  • @رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِيوَيَ-ن8ح

    አላህ አፊያ ያድርግህ
    የኢ/ጀግኖች ክብረ ይገባችኋል
    የምየ ሀገራችንን ጥላቶች ፈጣሪ ያሳልን በቃ ይበለን

  • @netzahailu3127
    @netzahailu3127 3 года назад

    ክብር ለጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @woyenishetwondimu4487
    @woyenishetwondimu4487 3 года назад

    እናመሰግናለን እግዚአብሔ ይማርህ ጀግናው ወንድማችን we proud of you get well soon what a lovely art.

  • @grayentertainment9272
    @grayentertainment9272 3 года назад +2

    proud to be an Ethiopian

  • @edrayetn8459
    @edrayetn8459 3 года назад

    አስሙ የምወድህ ምርጡ ወንድሜ ኑርልኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠጥህ

  • @Eng-Mehmetshow
    @Eng-Mehmetshow 3 года назад

    Masha Allah Allah yetabiklegn mekalaliyachen

  • @fatmah567
    @fatmah567 3 года назад

    አባየ አላህ ያድንክ ተባረክ ውዱ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @እሙእረያን-ሸ5ነ
    @እሙእረያን-ሸ5ነ 3 года назад

    የኔ ጀግና አላህ በሂድክበት ሁሉ ጥላከለላ ይሁንህ

  • @makedlyoutube2103
    @makedlyoutube2103 3 года назад

    ያረብ ለናተ ያድርገዉ ድሉን💚💛❤💪🐅

  • @isaacabdu4380
    @isaacabdu4380 3 года назад

    Ethiopian hero !!

  • @wensht1459
    @wensht1459 3 года назад

    እግዚኣብሔር ይመስገን ብህይወት ማቆምህ ድስ ብሎኛል

  • @yonasworkie6720
    @yonasworkie6720 3 года назад

    Thank you for your service

  • @אמבצאוטספאי
    @אמבצאוטספאי 3 года назад

    የኔታ ዩቲ ጀግና መቼ አጥታ ኢትዮጵያ አቁሳዯ ብዙ ነው
    አሁን የሞት ሞት ቢሞቱት ህዝቡ በአቃላይ ከልጆቹ ጎን ነው
    በዚህ ሊኮራ የገባዋል ለአምበሳዬ

  • @ክብርለጀግናውመከላከያስራ

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 አላህ ያሽርህ ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ክብር ለጀግኖቻችን ይሆን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @workhuagold8146
    @workhuagold8146 3 года назад +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😍😍🤗🤗

  • @aliseid6976
    @aliseid6976 3 года назад

    What a lovely art thank you betam ye hager Lij !

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 3 года назад

    አላህ ያሽርህ ወድማችን አብሽር ሙሉ ጤናህን አላህ ይመልስልህ 🙏🙏🙏🙏👍👌👊

  • @muluf7616
    @muluf7616 3 года назад

    Thank my brother we I Love you I am proud to be Ethiopian God bless you amen amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @brainfuel9593
    @brainfuel9593 3 года назад

    Thank you

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 3 года назад

    እናመስግንለን እናከብርሀለን

  • @elhamnegn8510
    @elhamnegn8510 3 года назад

    የእኔ ውድ ኡፍ😭አላህ ይማር

  • @مريممريم-و5ج3ع
    @مريممريم-و5ج3ع 3 года назад

    😥😥 አላህ ያሽርህ🥺

  • @salmaalhindi6213
    @salmaalhindi6213 3 года назад

    ❤❤❤❤

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 3 года назад

    Keber le Jegenoch

  • @madinamadinah-d3s
    @madinamadinah-d3s 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 3 года назад

    😭😭😭👍👍👍👍💚💛❤

  • @gizubekele7746
    @gizubekele7746 Год назад

    ❤ get na

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 3 года назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 года назад

    ወንድሜ እናተ ቆስላችሁ ሞታችሁ እኛ በሰላም እንድንኖር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይማርህ ተባረክ❤❤❤

  • @aminaa8788
    @aminaa8788 3 года назад

    ❤❤❤🥺🥺🥺🥺🥺❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 3 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤👍👍👍😭😭😭😭😭❤

  • @manhajsalafiyoutube2344
    @manhajsalafiyoutube2344 3 года назад

    🌺🌹🌺🌺🌺🌺🌺👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ

    😭😭😭😭ዛሬየእናንተአካልእናሞትመቀለጃሆነ

  • @blentube1484
    @blentube1484 3 года назад

    Jegnachin wendimachin nuruln ye Ethiopia lijoch

  • @salmaalhindi6213
    @salmaalhindi6213 3 года назад

    2

  • @መከባበርጠፋ
    @መከባበርጠፋ 3 года назад

    የግማሹ ላገሩ ይቆስላል የሌባው ዘር ደግሞ 27 አመት ሰርቀው ገዝተው አሁንም ካልሰረቅን ብለው ሊጥ ይሰርቃሉ አይ እርግማን ቁልቋል

  • @dadimostous2564
    @dadimostous2564 3 года назад

    ኧረ ወታደር መ/አ አይባልም
    መ/አለቃ ብቻ በቂ ነው

  • @tisyonkelu3766
    @tisyonkelu3766 3 года назад

    jeginochachin enakebirachuhalen

  • @yonitokyo7621
    @yonitokyo7621 3 года назад +1

    What’s going on in Ethiopia 🇪🇹 why are the Ethiopians can’t fight

  • @ጓልራእሲኣሉላ
    @ጓልራእሲኣሉላ 3 года назад +1

    መሬቱ ለሱዳን ኣስረክቦ ዜጎቹ የሚጨፈጭፍ የኣብዪ ገረድ ስብስብ መከላከያ😃😃😃😃

  • @ስደተኛዋነኝየድንግልማርያ

    ክብር ለጀግኖቻችን ተከፍሎ የማያልቅ ውለታ አለብን እንወዳችኃለን 💚💛❤️