ASHKABACH ARTIST BEBEZABET HAGER YETEGEGH WORK SEW . I know you since you were a kid. “ WIRIYAM STIM ALAT “ was one of your poems that I still remember. Keep it up.
@@anbessa6836 Jesus christ meto biyastedadrachihum enkuan endegena siten siten eyalachihu metseleyachihu aykerim because min endemitfelgu silematawuku.
tebarek !!! Meri benor sew yerared neber ?? Meri benor ,,resa badebabay yegotet neber ? Mwri benoren Hizb ke Ristgultu yefenaken neber Merui benor Hitsanat be sedom yedeferu neber ??? Meri benoren be zer begosa enibetatan neber ?? Meri benoren ,, Hizb be Mencha ardo Demun yemekeba wenjelegna yenor neber ???? ere sintu !!!!!
God has given us a leader who has been submissive to the people of Ethiopia and were willing to take the country forward. The only problem is the ethnisized political leaders and activists who were doing everything possible to destroy him. The educated peasants are messing the Ethiopia we know unless the good citizens stand with the the beloved PM Dr Abiy Ahmed.
Nurln wud tagelye kbur sewu ye Ethiopia 🇪🇹 lije love you so much!!!!!
ይህ ነው ታሪክ ማለት ለሁሉም መልካም መልካሙን እየፃፈ ለትውልድ ማሰተላለፍ ጠቀሜታው የበዛ ነው።እናመስግንሃለን ቀጥልበት።
ሁሌም መልካም አስተማሪውን ቃል ከአፍህ ያብዛል ወንድሜ! ጊዜውን የዋጀ መልእክት ስለሆነ ወድጄዋለው፡፡
አሜን ብቻ እላለሁ
ተባረክልኝ ወንድሜ
ከጸሐፊ ታገል ሰይፉ ጋር አብረን ወደ ፈጣሪ እንጸልያለን፣ መሪ ይስጠን ፈጣሪ።
በጣም ደስ የሚል ግጥም እግዚኣብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏🙏🙏
Very good message!
ሁላችንም እራሳችንን በስርአት መምራት ስንችል አብዝኛው ችግራችን ይፈታል:: ችግሩ የመሪ ማጣት ብቻ አይደለም,ማንን እና ለምን እንደምንከተል ማወቁም ወሳኝ ነው:: በስሜት ሳይሆን አርቅቆ እና አርቆ በማሰብ ልናይ የምንፈልገውን አስተዳደር እንዲወለድ የበኩላችንን አስተዋፅኦ እናርግ:: ሰዎችን ሳይሆን አስተዳደር ላይ ይሁን አትኩሮታችን::
ታገል ጀግና ፣ በዚህ በጨለማ እና የእብደት ዘመን የቁርጥ ቀን ልጅ
Brilliant poem from a brilliant and critical poet!
Thank you tagelsha,you r right, I'm by ur side 👏👏👏
Jegna enatih yeweledechih ! dirom anten mesmat kumneger mezgen new bertalin! Bravoooo
እንደኔ አንጀቱ ቅቤየጠጣ አለ ለእውነት እንጂ ለሆዱ ያላደረ እድሜይስጥህ
አንደኛ ቆሜ አጨብጪቤአለሁ ገራሚ ግጥም
እግዚአቢሄር ይጠብቅህ ታገል አብይ የሚያሞግሰው እንጂ እንዶህ የሚነካካው አይቀበልም እና ጠንቀቅ በል ወዳጄ ።
Ay minekaw aykebelem sitl eyayenew adel ende endefelgu eyesedebut gn ahunm temesgen anakm
ከእውነት ርቆ ማያውቅ talented ኣርቲስት ታገል ሰይፉ
ልመናህን እወቅ ፀሎትህ እንዲሰምር ፣
ችግርህን ሳትለይ ፈጣሪን አታማር .
መግደል ያስተማረ እንደ አዳም ልጅ ቃኤል ፣
ጎጠኝነት አስፍኖ አጥብቆ የሰራ ህዝብ እንዲከፋፈል ፣
መልካሙን ከመጥፎ ቀላቅለህ ስጠራው ስሙን ሰማሁ ልበል ?
ምህረት እንዲያወርድ አምላክ እንዲራራ ፣
መልካሙን መሪ እንጂ ገንጣዮን አትጥራ ።
ይገንጥልህ::
እጅግ ድንቅ እይታ:: መሪ አገልጋይ እንጂ ሚስት/ባል አይደለም:: ጥሩ ስራና ጥሩ መሪ ፍለጋ የቆመ ቀን ህይወት ይቆማል:: አንዳንዶቻችን ከታች እንደማየው ባታበሳጨን ኖሮ ስራህን አልሰራህም ነበር የምለው:: የሞራል ግዴታህን እየተወጣህ ነው እና ስለዚህ የተሻለ መሪ ስጠን እኛም ብለናል::
ASHKABACH ARTIST BEBEZABET HAGER YETEGEGH
WORK SEW .
I know you since you were a kid.
“ WIRIYAM STIM ALAT “ was one of your poems that I still remember. Keep it up.
እንዳንተ ዓይነቱ የሰጠውን ድንቅ መሪ አይኑን ከፍቶ ማየት አቅቶት፤ ሁሉ ነገር 100% ፐርፌክት አድርጎ የሚሠራልህን መሪ ስትናፍቅ ለሚታየው መልካም ሥራ አይኔን ግንባር ያድርገው ብለህ አንድ ቀን ፈጣሪህን ሳታመሠግን እስከምትሞት ድረስ ስጠን ስጠን እያልክ የእውር ድንብር ፀሎት አየፀለይህ ዘመንህ ያልቃል። እኛ ድንቅ መሪ ተሰጥቶናል፤ ከፌስ ቡክና ዩቲብ ጡረተኞች፤ ችግር ብቻ ነቃሾች፤ ዘረኞች፤ ሰነፎች በስተቀር አብዛኛ የኢትዮጵያ ድርሻውን እያገዘ፤ ስለተሰጠው መሪ እግዚአብሔርን እያመሠገነ ነው። አንተን ብሎ ፀሎት አዋቂ።
Lazy Davis ASHKABACH
@Lizali Davis, thank u well said
@@anbessa6836 yeha mashkabet adelem ewneta nw andande zeregnet sidefnachu mitawerutn atakum
@@kalkebe4587 Dr Abiy needs to listen Artists like Tagel Seyfu who tell the truth not ASHKABACH artists like Serawit Fikray .
@@anbessa6836 Jesus christ meto biyastedadrachihum enkuan endegena siten siten eyalachihu metseleyachihu aykerim because min endemitfelgu silematawuku.
ተባረክ ግጡሙ በትክክል ተባረኩ 👍👍👍👍
Dear Tagel.you are as good as ever.
ኡኡኡኡኡፍፍፍፍ ታገል ውዴ አመሰግናለሁ።
የልቤን ተናግረህልኝ ቂም እና እልሄን እደኮሶ አሻርክልኝ እኮ። ጣቶችሁ ይለምልሙልኝ አቦ።
ለታጋይ ሰይፉና ለአስቴር በዳኔ
ለመሆኑ አግዚአብሔር እኛ ደስ ሲለን ደስ ብሎት ደስታውን ዝናብ አዝንቦ እንዲያሳየን ሲቆጣ እሳት እንዲያወርድ እና ጠላት የምንላቸውን እንዲደመስስ እኛ እንድናዘው ነው የምንጠብቀው እግዚአብሔር ለሰጠን ማመስገን ካላወቅን ለየትኛው አምላክ ነው ጸሎታችን የእስራኤል ሕዝብ ሙሴን ለመውገር የተነሱት ሙሴን እግዚአብሔር ስላልሰጣቸው ነው ወይንስ እየወረደባቸው የነበረውን መከራ የሚያስቆሙ መስሏቸው ነው እግዚአብሔር ከበሮ ይዘን ስንጨፍርም ድንጋይ አዋጥተን ስንወረውርም በመገረም ያየናል ፍጻሜውን እርሱ ብቻ ያውቃል ብንሰጋም ብንፈራም ሐሳቡ አይቀየርም በመንግስቱና ኃይለማሪያምና በመለሰ ዜናዊ ዘመን ኢትዮጵያ ብዙ ሕዝብ ገብራለች አሁንም ዘመኑን አናስረዝም እግዘብሔር ያደረገውን እናመስግን ለጎደለብን እንጸልይ ሰውዬው እግዚአብሔር ከሾመው ኢትዮጵያ በሙሉ ብትነሳበት ንቅንቅ አናደርገው ምሙሴን ያዳነዉ አምላክ እሱን ለማዳን የኛን ፈቃድ አይጠይቅም ለታጋይ ሰይፉና ለአስቴር በዳኔይድረስልኝ
Thank you Tagel!!
ክብር ይገባሃል👏👏👏 እግዚአብሄር ይጠብቅህ
ብራቮ ታገል ሰይፉ
ዕድሜና ጤና ይስጥህ
የሚደነቅ ግጥም !!!!!!
እንዳንተ ዓይነቱ የሰጠውን ድንቅ መሪ አይኑን ከፍቶ ማየት አቅቶት፤ ሁሉ ነገር 100% ፐርፌክት አድርጎ የሚሠራልህን መሪ ስትናፍቅ ለሚታየው መልካም ሥራ አይኔን ግንባር ያድርገው ብለህ አንድ ቀን ፈጣሪህን ሳታመሠግን እስከምትሞት ድረስ ስጠን ስጠን እያልክ የእውር ድንብር ፀሎት አየፀለይህ ዘመንህ ያልቃል። እኛ ድንቅ መሪ ተሰጥቶናል፤ ከፌስ ቡክና ዩቲብ ጡረተኞች፤ ችግር ብቻ ነቃሾች፤ ዘረኞች፤ ሰነፎች በስተቀር አብዛኛ የኢትዮጵያ ድርሻውን እያገዘ፤ ስለተሰጠው መሪ እግዚአብሔርን እያመሠገነ ነው። አንተን ብሎ ፀሎት አዋቂ።
Zemenachihun hulu lesedebelachihu sitachebechibu zemenachihun cheresachihu
I appreciate you Bro
ቆንጆ ነው፡ ሁሉም፡ እንዳንድ ነገር ሰርተው አልፈዋል።
እንዳልከው፡ ሚዛኑ በከግዚአብሔር ዘንድ ነው እና እግዚአብሔር ፡የተሟላ ችሎታ፡ያለውን፡ ይሰጠናል፡ እንደሚመስለኝ፡ ሰቶናል🤧🌟
Tsadike ,,, Setonal ??? ???? kikikikikikiki
banda !
ግጥሙ አልገባኝም ማለት ይቀላል ፃድቅ ወለተ
እኔ እኔ ብሎ ልብ የማይጠባ የተባለለት እኮ ያተሰጠን የምትይዉን ነው እኮ ።
@@solopapi2092 ማንም ፍዑም የለም፡, ነገር ግን ለአንዳንዶቹ ፡ማንም ፍፁም የለም በሚለው፡ አባባል ፡ ልናብራራቸው፡ አንችልም ፡ምክንያቱም ስራቸው ጥፍት , ግፍ እና መከራ፡ የተምላ ነበርና።
የአሁኑ ግን ይሻላል፡ ተመስገን ፡ያሰኛል፡ ቀስበቀስ የስተካከላል፡ እና ቅድሚያ ሐገር ነው፡ አሁን ሁሉን በሕውካታ፡ ውስጥ መረዳት ያስቸግር ይሆናል፡ ወንድም አመነኝ ፡ ሁሉ ስላም ይሆናል።
መተሳሰብ እና መረዳዳትን አንርሳ 🕊️🇪🇹🕊️🇪🇹🎺🙏
🕊️🇪🇹
@@tsadikewellete6570 ASHA
Abo tebarekilin! 👌👍🙏
እግዚአብሔር ይላክልን
Amazing!
አሜን አሜን አሜን ታገልየ የምር ልክክክክክ ነህ
Wow! Tagel Seifu, you’re wonderful!
አይዙ ታገል ሰይፋ ያ መሪ የምትለው:
መጥቶላሃል ዛሪ ሁሉን የሚወክለው::
ተቀሞ ተሰርቱ በፈጣሪ እጅ :
የጥበብ አክባሪ እንደ ጎንደሬው ልጅ:
ደርባባ ተናጋሪ ትዛዙ እሳት የሚፉጅ::
አንገቱን የሚሰጥ እንደ ዮሃንስ:
በጥበብ የሚመራ ብልጥ እንደመለስ::
እንደ ሃይለማርያም በቃኝን የሚችል:
ከሁሉም የቃረመ አስተዋይ ብስል:
እልታየንም እኛ ሲመራን ቢውል ::
እንወዳለን መርገም ሲያልፍ ማመስገን:
ጥሩ እየመራን መውቀስ ያለውን::
ምን ይሻለናል እኛ ሁሌ ምክናያት:
ከመሰራት ከመድከም መንቀፍ መወትወት:
ወይ አናሰራም አልያም አንመለከት:
በበሬ ወለደ ማላቀስ ሳይሆን መሟረት:
እስኪ ቆም ብለን አንዴ እንይ ሰላለንበት:
ሰለሚመጣው እድገት ሰለሚደክሙት::
ካስተዋል ከሰማን በወጉ ብናይ:
መሪስ መጥቶልናል ራይ የሚያይ: ትንቢት ተናጋሪ እንደትልቅ ነብይ:
እንከተለው እንድ ላይ መሪ ነው
አብይ ::
I like this poem!!!!!!!!
I love love you my brother o my GOD very very true
ምኑን ከምኑ ቀላቀልከው የያንዳንዱን ታሪክ አታውቅም ለነገሩ ዘንድሮ እንኳን አንተ በጣም የተማሩት የሚያወሩትን አያውቁም
geltu mech tarik tawukina new yemititech ante
አሜንንንn
ቆሜ አጀበጨብኩልህ። ታገል። እውነት
Antghi dubzezhi fetrowch we are beautiful people you know it
እንደኔ እሚወደው ሰይፈ ነጋሽን ግጥሞቹን በጣም ነው ምወድለት 🥰🥰🥰😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏
እረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ
Anetenehe abeyen yemetneke esun sayhon egzabheren nekehale letegabeh yker ybelehe.
አሜንንንይስጠን!
ዋው ለካ ሓቀኛ ኣርቴሰት ኣለት ኢ/ያ ብቸኛ እወነተኛ ኣርቴሰት ከዚቺ ኣሰቀባጪ ሃገር ተግኝተሃል ይመችህ ለህልና ሞነር ማሐት እሄ ነው
Tebarek Abo yelben nes yawetakew. Jegnaw Tagel Seifu! Well done. 👌👍🙏💚💛❤️🙏
ከድርጊቱ በላይ የሚናገር ግጥም አቦ ይመችህ !
ግን ታገል በጣም ቋጣሪ ነህ
እንዴት ወሽካታና ፅናት የሌለው መሪያችንን አትነግረውም
ሀገር መምራትና ሰበካ እንደሚለያይም መግጠም አለብህ አትፍራ
በርግጥ ይገባናል መሪ እንዳጣን
አቦ ፈጣሪ መሪ ይስጠን።
Des sil girum gitim. Yibzalih huliem tsaf
ልክ ነህ "" የወደዱትን ቢያጡ የጠሉትን ይቀላውጡ"" እይደል የሚባለው
wow ምርጥ ፁሁፍ እድሜ ና ጠና ይስጥ አቦ
ዩሀንስም ለትግራይ ብቻ የቆመ እና ቴዲን ያስገደለ ሚኒልክን በጫካ ያሳደደ ነው ከአምስት መቶ ሺህ በላይ ሙስሊም የገደለ ነው ዞሮ ቢጨፈለቁም አብይን አያህሉም
አሁን እባክህ ፈጣሪ መሪ ብቻ ሳይሆን ተመሪም ስጠን ህዝብ ይቀየርልን
Yena jegna neki hulem idma yestiki
ከልጅነቴ ሳዳምጥህ ነው ያደግኹት❤ብዕርህ ይስላ ወዳጄ❤በርታልን
Abiyi setiton nebere hizb tefa enji
ታገል ሰይፉ እጆችክ ይባረኩ ግሩም ነው
Yeker yebeleh.... Dehna meslehegh neber. Ke Abeyachin belay men yemtaleh..... Mekegha.... Yager telat
I say wowww
የቅን ሰው ጸሎት
አሜን ተሰጥቶናል አብይ ይሆኖልናል ብቻ አንት ምረጥ አብይን አስቀምጥ ~♥
ሁሌም ታስደምመኛለህ በዚህ ደሞ ቆሜ አጨበጨብኩኝ
ዋው በጣም ትችላለህ ትለያለህ በፊት በaudio ብቻ ነበር ማውቅህ youtube ሳይመጣ
ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና
አወ መሪስጠን እግዚአብሔር ሆይ ህዘብን ብህ እንደበግ ታርዶ አለቀ።
ታገልየ በርታልን
ገጣሚም እንዳንተ አንደበተ እርቱ 👍
ማር የሚያንጠባጥብ ሲፈታ አንደበቱ 😘
Wow unbelievable.! Geta Edmeiwn ystlin
እስቲ መጀመሪያ ሁሉም ራሱንና ቤተሰቡን ይምራ!!
Tagel ambesa
Kebe Cake | Bole Medhanialem | ከቤ ኬክ | ቦሌ መድሀኒያለም(AWM)
የግጥሙ መሪ ታገልዬ
ቀለምህ አይንጠፍ
በቀለምህ እንባ ትንሽ ፊደል ግን ደግሞ ባህር መልክት
እግዚአብሔር ይስማን
tebarek !!!
Meri benor sew yerared neber ??
Meri benor ,,resa badebabay yegotet neber ?
Mwri benoren Hizb ke Ristgultu yefenaken neber
Merui benor Hitsanat be sedom yedeferu neber ???
Meri benoren be zer begosa enibetatan neber ??
Meri benoren ,, Hizb be Mencha ardo Demun yemekeba wenjelegna yenor neber ????
ere sintu !!!!!
Awekeshe silowat ...... eskenderenew
ድንቅ ነው ታጌ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Good job
መሪ/መሪዎች ሰጥቶን ያልተጠቀምንባቸው ነበሩ።አሁን ደግሞ ለመጠቀም ፈልገን ነበር፣ መሪ ግን አጣን።
Wow wow bexam des yilal 🙏🙏🙏
❤️❤️❤️👌
እስካሁን ከነበሩት መሪዎች ሁሉ አብይ ይበልጣል
It's true
ያረብ 😭
We need you to see you with own youtube channel yegna Tagel.
wow
ታገል አመስጋኝም ሁን ወቃሽ ብቻ ሳይሆን ። አንዳንዴ የተሰጠንን ብናውቅ እና ማመስገን መልመድ ይጠበቅብናል ። ይህን ያህል እነ መለስን መንጌ ሌሎችንም ወዘተ ይሄን ያህል ጻድቅ አግርገህ ስትሰቅል በእድሜ ካንተ በብዙ የሚያንስ አብይን በዚህ ልክ መናቅህ በእውነት ትዝብት ላይ ይጥልሀል። አዎ ባንድ በኩል አልተሳሳትክም ስንት ጽፈህ የማትጨርሰው ተአምር ቪዥን አለ መሰለህ በብጣሽ ወረቀትማ አያልቅም ። ብቻ ያክርምህ ። ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ ። የምታደንቃቸው የነበሩ ሁሉ ጻድቅ አልነበሩም።
ቲፎዞ ለማግኘት ብሎ በስሜት የፃፈው እንጂ የዕውር ድንብር ፅሁፍ መሆኑን ያውቀዋል።
ደደብ
ለኛም መልካም መሪ ይስጠን አንተም ግጥሙን ጨርሰው
ነገሩ 'በእጅ የያዙት ወርቅ' ሆኖ እንጂ አብይን የመሰለ ንፁህ ወርቅ ኢትዮጵያ ኖሯትም አያውቅም! ለነገሩ የኛ ህዝብ ገዳይ ይወዳል! ጨካኝ ያከብራል! ለሚረግጠው ለሚያጓራበት ፀጥ ለጥ ብሎ ይገዛል፤ ገንዘቡንም ልጆቹንም ይገብራል፤ ለኛ ህዝብ ትዕግስት ፈሪነት ነው!
ድንቅ ነው ይቀጥል
እግዚአብሔር ይጠብቅክ
አውነት ነው
Tagelye yene Jegna ♥️
God has given us a leader who has been submissive to the people of Ethiopia and were willing to take the country forward. The only problem is the ethnisized political leaders and activists who were doing everything possible to destroy him. The educated peasants are messing the Ethiopia we know unless the good citizens stand with the the beloved PM Dr Abiy Ahmed.
ለህልና መኖር እንዲህ ነው ታገል እውነትም ታገል ነህ
ታገል ጀግና💪:
Teleyalh tagel
ሰብስክራይብ ሼር እና ስራዎቻችን እያዩ ገቢ አስተያየቶችን በመስጠት ያበረታቱኝ ጥበብ ለዘላለም ትኖራለች ሰብስክራይብ በማድረግ ግን ድጋፈዎት እና ቀናነትዎ አይለየኝ በተለያዩ ትይንቶች የተወንኳቸውን ስራዎቸን እና በተፈጥሮ የተሰጠኝን ታሌንቴን በማየት የማጠናከሪያ ሀሳብዎን ያበርክቱልኝ ስራዎቸንም በመመልከት ቀና ድጋፍዎን ያበርክቱልኝ ሰላምዎ ይብዛ ባሉበት ቦታ ሁሉ ይብዛልኝ በስራዎቸላይ አስተያየት ቢሰጡኝ ይበል ያበረታቱኛልም
👏👏👏
Mendenew yemetaweraw
ለታገተዉ ወንድማችን ፍትህ ለበላይ በቀለ ወያ 😭😭😭😭😭
ruclips.net/video/dUimb54qIk0/видео.html
ውድ ኢትዮጵያውያን አለመሳቅ አይቻልም የተመረጡ የአርቲስቶቻችንን ቲክቶክ አስቂኝ ቪድይዎችን ማየት ትችላላቹ
Yatageleh