ልዩ ቆይታ አቶ ታዲዮስ ታንቱ ጋር ስለ እስር ቤት ቆይታቸው ያልተሰሙ ጉዳዮችን ይናገራሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @tringotibebi552
    @tringotibebi552 3 года назад +278

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይመስገን ሰለተፈቱ

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332 3 года назад +49

    በዘመኔ እንደ እርሶ አይነት ጀግና በማየቴ ደስታዬ ወደር የለውም ። my hero we proud you

  • @saramichael9638
    @saramichael9638 3 года назад +196

    ጋሽ ታድዮስ ታንቱ እንኳን ለቤቶት አበቃዎት ሊከበሩ የሚገባዎት ትልቅ ሰው እናከብሮታለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

    • @hayatmohammad1716
      @hayatmohammad1716 3 года назад +9

      አልሐምዱሊላ እንኮን ተፈቱ

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 года назад +1

      ተፈቱአልሀምዱሊላህደስይላል

  • @elsiabrar813
    @elsiabrar813 3 года назад +72

    እነሱ የጎዶት መስሏቸው ነበር አልተሣካላቸውም በጣም አምሮቦታል እውነት በመናገሮ ጀግና ኖት

  • @asss4503
    @asss4503 3 года назад +131

    እንኳን ደህና መጡልን አቶ ታዲዮስ ታንቱ በጣም ደስ ብሎናል አዝነን ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎናል🙏💚💛♥

    • @oromiyamohamod1399
      @oromiyamohamod1399 3 года назад +1

      እንገለዋለን

    • @oromiyamohamod1399
      @oromiyamohamod1399 3 года назад

      Athara taranatha Vidyalay

    • @user-qo8ni4tq4o
      @user-qo8ni4tq4o 3 года назад +4

      @@oromiyamohamod1399 ቅናት ነው ታሪክ የለህም ምንይወራልህ

    • @blessedethiopia2184
      @blessedethiopia2184 3 года назад +1

      @@oromiyamohamod1399 እሳቸውን ሳትገድል አንተ ራስህ እንዳትሞት። የፈጠረውን ነፍስ የሚወስድ ፈጣሪ ብቻ ነው። ነፍስያ ያጠፋ መጨረሻው ጀሀነብ ነው

    • @liaaye3126
      @liaaye3126 3 года назад +2

      @@oromiyamohamod1399
      ጁንታዉ ሞተሀል እኮ

  • @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
    @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 3 года назад +53

    አባታችን በጣም ነበር ያለቀሰኩት የኔ አባት እኳን በሂወት በሰላም መጡልን የኛ አባት አሁንም ሺ አመት ኑሩልን አባታችን

  • @kurazaybera8644
    @kurazaybera8644 3 года назад +268

    ጀግናችን አቶ ታዲዮስ ታዲዮስ ታንቱ ቆንጆ አባቴ ተባረኩ እውነት ያሸንፋል !!!!!

    • @oromiyamohamod1399
      @oromiyamohamod1399 3 года назад +1

      እንደምንገለው አትጠራጠር

    • @oromiyamohamod1399
      @oromiyamohamod1399 3 года назад +1

      እንደምንገለው አትጠራጠር

    • @ፍሬሚዲያ
      @ፍሬሚዲያ 3 года назад +23

      @@oromiyamohamod1399 ድሮምኮ ጀግንነታችሁ ህፃንና አሮጊት ህፃን በመግደል ነው የዲያብሎስ ልጅ

    • @getasewtesfaw3113
      @getasewtesfaw3113 3 года назад +18

      @@oromiyamohamod1399 ሽማግሌ ላይ እና ሴቶች ላይ በረታችሁ የናንተ ጉድ በቅርቡ ይጠናቀቃል።

    • @hulumlebgonew2902
      @hulumlebgonew2902 3 года назад +10

      @@oromiyamohamod1399 አዝግነህ ሰውበላነህ ልበል

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 3 года назад +55

    እንኳን ደህና መጡ ሀቅ እዉነት የሞራል የመጨረሻ ጥግ መለኪያ አቶ ታዲዮስ

  • @enatethiopia2028
    @enatethiopia2028 3 года назад +162

    አባታችን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ።
    ኢትዮ ኒውስ እናመሰግናለን

  • @eyilachewlema3130
    @eyilachewlema3130 3 года назад +49

    አቶ ታዲዬስ ታንቱ የ እውነት አባት እግዚአብሔር ይጠብቀዎት !!!

    • @tkd5699
      @tkd5699 3 года назад

      endesu dedeb neh?

    • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
      @yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 года назад +2

      @@tkd5699 አይይ ተከስተ የቱጋ ነዉ ደደቢቶች ያሉት ባክህ አይይ በእዉነተ ማስተዋሉን ያድልህ ተከስተ

    • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
      @yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን አባታችንን እግዚአብሔር ጠብቃቸው

    • @liaaye3126
      @liaaye3126 3 года назад +2

      @@tkd5699
      አይ ጁንታ እዉነት መስማት የሚያማችሁ

    • @tkd5699
      @tkd5699 3 года назад

      @@yemimekabeegziyabhirymekag5564 fara fukera bicha short memory

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 3 года назад +322

    አቶ ታዲዬስ ታንቱ የኢትዮጵያ ቁርጥ ልጅ እንኴን በሰላም ተፈቱ !!!

    • @oromiyamohamod1399
      @oromiyamohamod1399 3 года назад +3

      እንገለዋለን

    • @sayedahmada9137
      @sayedahmada9137 3 года назад +6

      @New York ወራዳሥረአት.ይነቀላሉ..አይዞወት..አጎለቢሦችሥለሆኑአጂ.ሺማገሌማሥር...ወራዳሥለሆኑነው..ላማራላይ.የሚሠራውነሤራ.ያየነበት.ነው..አማራነቃ..ይህንንሥረአትለማሦግዲ

    • @banchbesratahmad8672
      @banchbesratahmad8672 3 года назад +12

      @@oromiyamohamod1399 በኦሮሞ ስም ማታለል ይቅርብህ ገላችሁ ደም ለመጠጣት ነው ስጋቸውን ለመብላት ልብ ይስጣችሁ ታሪከቢሶች

    • @getayferdal8827
      @getayferdal8827 3 года назад +1

      ኢትዮጰያ እንደዚህ ከሆነ የቁርጥ ቀን ልጅ ተቆራርጣ ትጥፋ።

    • @yeshetu9210
      @yeshetu9210 3 года назад +3

      @@oromiyamohamod1399 you don't like intellectual human being don't you??? You need to ask justice for your dad Jawaar 🤣🤣🤣

  • @abebechbayou267
    @abebechbayou267 3 года назад +74

    እድሜ ከጤና ይስጦት" እውነትን ጥላሸት ቀብተህ ብታስቀምጣት ስትገልጣት ሁሌም እውነት ናት" አማራ የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት ስለ መሆኑን መካድ አይቻልም!!!!

  • @kamolr962
    @kamolr962 3 года назад +128

    እንኳን ለቤትዮ አበቃዎት ጋሽ ታዲዮስ ለቤተሰቦና ለአክባሪዎቾ እንኳን ደስ አላቹሁ

    • @truetrue2693
      @truetrue2693 3 года назад

      ጋሽ ታዴዎስ እንኳን በሰላም ለቤቶተ አስመለሰዎት

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 3 года назад +56

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አቶ ታድዬስ ታንቱ የኛ ጀግና,አንበሳ,የሀቅ አርበኛ እንኳን በሰላም መጡልንንንንን!!!!!!ደስ ብሎኛል ስላየሆት የኢትዮጵያ ሕዝብ ልሳን ተባረኩልን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልን!!!!!!!!!🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @nebimike9380
      @nebimike9380 3 года назад

      የአንዱን ብሔር ስም ማጥፋት ነዉ እዉነት? ተረት፣ ተረት ነዉ ንግግሩ!!!!
      “ ሁሉም የየራሱን ሲያደንቅ አሰማለሁ ፣”
      “የእኔም የእኔ እኮ ናት እኮራባታለሁ፡፡”
      ሌላዉም በኦሮሞነቱ ኩሩ ነዉ፤ ትግሬዉም በትግሬነቱ ኩሩ ነዉ፡፡ ባጠቃላይ አባታችን እግዚአብሔር የፈጠረ ሁሉ ድንቅ ነዉና አትታበዩ፡፡ ስለዚህ የታዲዮስን ጨለምተኝ ነትን ለመስማት አልችልም፡፡

    • @K1L2W3
      @K1L2W3 3 года назад +3

      @@nebimike9380 መልሱ ቀላል ነው አትስማ!!!!!💚💛❤

    • @rajarayes1887
      @rajarayes1887 3 года назад +1

      @@nebimike9380 ሀቁን መስማት የበታችነት ለሚሰማው ለምቀኛና ለቀናተኛ እንደ እሬት ይመራልና እንዳያቃዥህ ባታደምጠው ምክሬ ነው!!!!!

    • @K1L2W3
      @K1L2W3 3 года назад +2

      @@nebimike9380 😂😂😂😂😂😂ይሄ ባዶ እሪ በከንቱአችሁ ደስ ይለኛል😜 ሌላውን ተው ሴይጣን ቀናባችሁ መባል እኮ ሞቶ እንደመቀበር ነው ከቋጥኝ ቋጥኝ ቆሎና ሀሺሽ በኪሱ ቋጥሮ እንደ አይጥ ከጉድጓድ ወደ ጉድጓድ መሽሎክሎክ ቱቱቱቱቱ ሞት ይሻላል(ማለቴ ለጀግና) ወንድ በፊት ለፊት ይዋጋል ሽንታም ሁላ አሁን እናንተ ወንድ ነኝ ትሉ ይሆን???ጉሮኖ እንደ ሴት ቁጭ ብላችሁ አየሸናችሁ!!!!ቂቂቂቂቂቂ🙈💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @rajarayes1887
      @rajarayes1887 3 года назад +2

      @@nebimike9380
      🙈🙈🙈አይይይ ጁንታ መቼም እንደ እባብ አፈር ልሰህ ትንደፋደፋለህ!!! የኢትዮጵያ ፡ሕዝብ ፡እኮ፡አንቅሮ፡ ተፋችሁ ፡ጭራሮ፡እግር ፡ጥፍራሞች ፡ጨበሬ፡አልነበራችሁ አዲስ አበባ ፡ሰው ፡አርጓችሁ ፡ነበር፡የአህያ፡ስጋ፡አልጋ፡ሲሉት፡አመድ፡ሆነና፡ተወልዳችሁ፡ያደጋችሁበት፡ድንጋይ፡ስር፡ገባችሁ ፡አሁን፡ምላሳችሁ፡ቀረረረ እመነኝ፡ያም፡በቆሎ፡አይቀጥልም!!!!!! ሀሀሀሀሀ

  • @mahaket9494
    @mahaket9494 3 года назад +162

    ጋሽ ታዲዮስ እንኳን በሰላም ከዘመኑ አውሬ ኦች ተላቀቁ የኛ ጀግና 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @sawrtysaerty7253
      @sawrtysaerty7253 3 года назад +1

      💕💕💕💕💕💕💕💋💋💋👆

    • @mahaket9494
      @mahaket9494 3 года назад

      @@sawrtysaerty7253 😍😍😍😍😘

  • @solomont9371
    @solomont9371 3 года назад +36

    የታሪክ ድንቅ ኣባት አቶ ታዲዮስ ለእውነት ተማጋች
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና የእብዛሎት

  • @emuyetola9355
    @emuyetola9355 3 года назад +83

    You are the best ,I love you 💚💛❤️‼️‼️

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 3 года назад +47

    አዛውንቱ ጀግና ጋሽ ታድዮስ እንኳንም ለዚህ አበቃዎት

  • @derejetilahun8618
    @derejetilahun8618 3 года назад +79

    የዘመናችን እንቁ!.. እውነት እራሷ እርሶን እንዴት እንደምታፈቅሮት ይታየኛል!!! እግዚር እድሜዎትን ያርዝምልን

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 3 года назад

      Metsaf lemeshet yemikefel meswatnet new
      Europe hna mhrabway African hndi ylu neber sltanet yastemarnachew hgna nen ylu hna yregtu ...neber 😅😅😅😅😅 fetari ken kotro tkurun abzto nochun abaro ..Africa yetkurocho menahriya tebalech hwnetawn 1 ken bemdr sihon yayutal mn albat behiwet hyalu tgray oromo hager honew yayalu lk hnde ertria::

    • @mesay1stmergia903
      @mesay1stmergia903 3 года назад +1

      ደረጀ ፦በጥሩ ቃል ገልፀኅችዋል ። ተባረክ

    • @liaaye3126
      @liaaye3126 3 года назад +1

      @@oromiyabirthoromo1916
      ጁንታዉ በየቦታው መርዝ ከመርጨት ከማባላት ሌላ የማታዉቅ በኦሮሞ ስም ቁማር አትጫወት።

  • @kebihaile9840
    @kebihaile9840 3 года назад +22

    አቶ ታዲዎስ እንኳን በሰላም ለቤትዎ አበቃዎት ስለ ተፈቱ ደስ ብሎኛል Ethio News እናንተም ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን በርቱ🙏

  • @belaynehtsegaye4736
    @belaynehtsegaye4736 3 года назад +136

    ያንተን ያህል እውነትን በአደባባይ ተናግሮ 10 ጊዜ ቢሞቱ አይቆጭም!

    • @Hanna_W
      @Hanna_W 3 года назад +6

      አንቱ ብትያቸው (ቢሏቸው) ጥሩ ነበር

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 3 года назад

      Yeertiya hna yetgrayn hzb fidel man yhon yekeretsew ??? 😅😅😅😅

    • @እኔምአማራፋኖነኝ
      @እኔምአማራፋኖነኝ 3 года назад +7

      @@oromiyabirthoromo1916 ለምን አንብበህ አትደርስበትም እውቀት አላርጂኩ!

    • @poppina22
      @poppina22 3 года назад

      @@እኔምአማራፋኖነኝ 😂😂

    • @liaaye3126
      @liaaye3126 3 года назад +1

      @@oromiyabirthoromo1916
      ዲጂታል ወያኔ ጁንታዉን ተቀላቀል በኦሮሞ ስም አትቆምር።game over juntaw

  • @meskiwol422
    @meskiwol422 3 года назад +55

    The truths is always the winner. Welcome back Ato Taduos Tantu.🤔

  • @አጸደማርያምበየነ
    @አጸደማርያምበየነ 3 года назад +52

    እንኳን እግዚአብሔር አስፈታዎት

  • @yaregalerftsum6281
    @yaregalerftsum6281 3 года назад +33

    ውድ የኢዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ክቡር አቶ ታዴዎስ ታንቱ እንኳን ከአፋኞች እጅ አወጣዎት። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን። እውነቱን ሳይሸራረፍ ስለሚመሰክሩ እንወድዎታለን፣ እናመሠግንዎታለን።

  • @fasilo4852
    @fasilo4852 3 года назад +72

    በጤ ጀግ ናችን ስላቀርብህልን እና የጀግናችን ድምፅ እንድንሰማው በማደርገህ እጅግ እናመሰግ ናለን!! በርታልን!!

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 года назад +17

    እኔ😂😂በቃ ያሎት አቋምና ድፈረት በጣም ገርሞኝ ነው የሳኩት በእውነት ሰው ፈርቶ ቤቱ በተቀመጠበት እርሶ ጀግናኖት በቃ ጀግና ውይይ ቃላት የለኝም አሁንም ከ ክፉ ፈጣሪ ይጠብቆት

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-መ1ጨ

    እኳን በሰላም መጡ አባታችን አቶ ታዲዮስ

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 3 года назад +45

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ነፃ ስለሆኑ
    አቦ ታንቱ በሐቀኘነተዋት ያተረፋሉ እንጂ አይከስሩም
    በሌም አመሰግናለሁ እኝህን የተከበሩ ሰዉ ሰለአቀረብክልን

  • @kurazaybera8644
    @kurazaybera8644 3 года назад +57

    ሀቀኛ ፣ አውነተኛ ፣ደፋር ፣ሰው በጠፋበት ፣ ታማኝ ሰው ስለኢትዮጲያ ስለተናገሩ ነው እንጂ በወገንተኝነት አይደለም አቋማቸው ሊታወቅ ይገባል አንደግፋቸው !!!!!

  • @ኢፍታህወለተማርያም3
    @ኢፍታህወለተማርያም3 3 года назад +42

    አባታችን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ውለታወት አለብን እንኳንም ተፈቱ

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 3 года назад +18

    አቶ ታዲዎስ ታንቱ የክፉ ቀን የኢትዮጵያ ባለውለታ፣እንወደዎታለን።

  • @lakechmetzchernet7859
    @lakechmetzchernet7859 3 года назад +23

    እርስዎ ለእዉነት እንደቆሙ አምላክ ለእርስዎ እንደሚቆምልዎት እርግጠኛ ነኝ ።እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥዎት ። የእርስዎ መንፈስ በጥቂቶች እንኳ ቢያድር ሰላም ሊመጣ ይችላል። እዉነት ያሽንፋል

  • @abiyeagegnehu9258
    @abiyeagegnehu9258 3 года назад +25

    ጋሼ ታዲዮስ እንኳን እግዝአብሔር አስፈታዎት። ሰው በጠፋበት ሰአት ሰው ሆነው የተገኙ ታላቅ የታሪክ ምሁር። ረጅም እድሜ እንመኝሎታለን።

  • @mekonnenhabte4052
    @mekonnenhabte4052 3 года назад +24

    በጣም ደስ ብሎኛል እርሶን የመስለ ሊቅ በድጋሜ እዚህ በማየቴ

  • @alexkm9341
    @alexkm9341 3 года назад +20

    የሃቅ ሰው፣ ጀግና፣ ልበ ሙሉ፣ ምሁር፣ ለእውነት ሟች፣ እውነቴን ነው እንደ ጋሽ ታዲዩስ አይቸ አላውቅም ። እድሜ ይስጥልን!!!! ፈጣሪ የስራዎን ይከፈልዎት!!!!!!!!❤❤❤

  • @yordiamare1590
    @yordiamare1590 3 года назад +24

    አባቴ አንጋፋ ጀግና አቶ ታድዮስ ታንቱ እንኳን ደህና መጡ ተመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት

  • @hailemaryamalemu1822
    @hailemaryamalemu1822 3 года назад +28

    ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ ገራሚ ናቸው።ከራሱ ከ አማራው ብሄር ያሉ አዋቂ ነን ባዮች የሳቸዉን ያክል ደፍረው ወደ አደባባው ወጥተው ሃቁም አይናገሩም።ፈጣሪ ይብርክዎት

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 3 года назад +38

    የኔ አባት ኑሩልን አላህ እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @mekuriyayesemaw8488
    @mekuriyayesemaw8488 3 года назад +55

    Please we all have to support him‼
    He really deserves something safe and secure‼

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 3 года назад +3

      Absolutely 💯!! Do you know his phone number by chance? I really wanna contact and help him out!

    • @liaaye3126
      @liaaye3126 3 года назад +3

      We should just pray, God will protect him

    • @behailukiyaki2358
      @behailukiyaki2358 3 года назад

      @@fantastic1231 I think you can go to Gashaw Mershas facebook and he had posted the wife of ato tadios bank number there (around the beginning of may). I have sent him money using that

  • @berrez4985
    @berrez4985 3 года назад +49

    Chasing such an elder, highly respected and always a man of truth is really the work of non sense individuals. I really sympathize to great Tadios Tanto. I wish him all the best.

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu 3 года назад +1

      Yep yep yep 👍 👌 well said 👏 👍 👌 he is telling the truth what they did to him is unacceptable Soooooo sad

  • @emubekl46
    @emubekl46 3 года назад +18

    እስይይይይ ቸሩ እግዚአብሔር. ይክበር ይመስገን. እንኩዋን ለዚህ አበቃዋት አባታችን

  • @ehsetewolde9870
    @ehsetewolde9870 3 года назад +41

    የዘመናችን ጀግና ነሆት አይዘሆት እውነት ከእውነተኛ ጋ ነው እና በአላማሆት ይፅኑ በርቱ!!!

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 3 года назад +8

    🖐🖐🖐አባቴ ፣ምርጥ ሰዉ፣ አቶ ታዲዪስ ታንቱ እንኳን ደህና መጡ🙏🏾🙏🏾🙏🏾💕💕💕
    እንወዶታለን💕💕💕👍👍👍👍👍👍👍

    • @yeshetu9210
      @yeshetu9210 3 года назад +3

      Well said!!! I feel the same way 🙂

  • @mekonnendedjenen.8855
    @mekonnendedjenen.8855 3 года назад +8

    ታዲዎስ ታንቱዬ እንደውም ወጣት ሆነው አምረው ወጡ በእግዚአብሄር ቸርነት ይመስገን ለጌታ ።

  • @abaynehreda2287
    @abaynehreda2287 3 года назад +38

    Ato Tadious Tantu, I salute sir, I honor and respect you, enquan le zeih abekawot

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 3 года назад +27

    እሰይ እነኮን በሰላም ለቤተሰቦዉ አበቃወት እኛም ደስ ብሎናል

  • @ermwor8524
    @ermwor8524 3 года назад +34

    ሃቁና ፡ አዋቂይው ፡ መምህራችን ፡ ውድ ፡ ታዲዮስ ፡ ታንቱ ፤ "እንኳን ፡ በደህና ፡ አገናኘን" ፡፡

  • @degendegen78
    @degendegen78 3 года назад +36

    ከጥንት. አርበኞች ጀምሮ. ኢትዮጵያ. ከፈራቻቸው. ጀግና. የውነት አረበኛ በመሆንዎ. ተላቅ ክብር. ላባታችን ለጋሼ ታዴ ታንቱ. አንኴን አግዜር አወጣወት. ✌

    • @tkd5699
      @tkd5699 3 года назад

      dedeb neh antem

    • @liaaye3126
      @liaaye3126 3 года назад +2

      @@tkd5699
      ጁንታዉ ከስድብ ሌላ የማታዉቅ ሙትቻ

    • @tkd5699
      @tkd5699 3 года назад

      @@liaaye3126 የኢትዮጵያ ሕዝቦች እኮ አጨብጭበው ነው ከኢሳያስ ጋር ያጋቡት ቀለበት የተሰጣጡት ቀን ነው ኢትዮጵያ የሶዶም ሀገር የሆነችው ጉድ በል ሱዳን

    • @tkd5699
      @tkd5699 3 года назад

      @@liaaye3126 shutam dedeb short memory

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 3 года назад +20

    እኳን ደህና ተፈቱ መታሰር እንኳ አልነበረበዎትም ግን ፍርድ አለው ጌታ 🙏🙏🙏

  • @mamemame7275
    @mamemame7275 3 года назад +46

    የአማራው:ልጆች:የጋሽ:ታዲዮስ:ታንቱ:ዕዳ:አለብን:ታሪካችንን:ትልቅነታችንን:ከራሳችን:በላይ:የሚመሰክሩልን:ታላቅ:ሰው:ናቸው::

  • @ድስታጥላሁኝ
    @ድስታጥላሁኝ 3 года назад +9

    አቶ ታዲዮስ ታንታ. እንካን ደሰአሎት የኢትዮጵያ ብርቅዬ ሰው ናቸዉ. እድሜ አምላክ ይሰጦ

  • @zerihunlemma2202
    @zerihunlemma2202 3 года назад +33

    A historian never stopped to speak his mind. Always walking head up and tall. Hope our hostorians to come will follow suit of your professional ethics.

  • @henokezt
    @henokezt 3 года назад +11

    እስቲ ለ ጋሽ ታዲወዎስ ታንቱ ጀግንነት የሚመጥን ላይክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😁😁❤❤❤

  • @netsuhtegene7799
    @netsuhtegene7799 3 года назад +14

    እንኳን ተፈቱ ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና! የመጣዉ ገዢ ሁሉ ቢያስሮሆትም እርሶ ግን እዉነቱን ሐቁን ይናገራሉ ጀግና ጀፉር ለሐቅ የቆሙ!

  • @ፍሬህይወትይልማ
    @ፍሬህይወትይልማ 3 года назад +39

    Eseyiii yene abati enquwan beselam metulen kikin jibochi selatirifilen egizeabiher yimesegin

  • @zemenuebaiyh2105
    @zemenuebaiyh2105 3 года назад +25

    ታላቁ የእውነት ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 3 года назад +20

    እሰይ ጋሸ ታዲዮስ እንደጠላት ፈልጎት ሳይሆን እንዲያውም አምሮቦት ነው የወጡት

  • @laboralabora
    @laboralabora 3 года назад +4

    Thank you Ethio News for hosting Ato Tadewos Tantu on your show. Long live Ato Tadewos, a great Ethiopian hero. The truth always prevails!!

  • @asmarich7594
    @asmarich7594 3 года назад +11

    እኛ ለእርስዎ ዋጋ ሳንከፍል እርስዎ ለኛ ዋጋ ከፍለው በፈጣሪ እርዳታ ወጡ እንኳን የነ ጴጥሮስ አምላክ አስፈታዎ

  • @munaethio7113
    @munaethio7113 3 года назад +9

    Ato Tadios Tantu, a man of truth and principles!!! God bless you my beloved father

  • @Ethiopia2024-w9i
    @Ethiopia2024-w9i 3 года назад +3

    ታዲዪስ ታንቱ የኢትዮጵያ ቁርጥ ልጅ ጀግናችን ነው

  • @tornesmai2704
    @tornesmai2704 3 года назад +5

    ትክክለኝው ኤትዮጰያዌ ታዲውሰ ታአቱ እንኳ አሰፈታውት በጣም,,እንወድህ አለን

  • @addistimez8760
    @addistimez8760 3 года назад +17

    God bless you Mr. Tadios, for standing for truth even if it got you imprisoned for doing so.

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu 3 года назад +2

    አቶ ታዲዮስ ታንቱ በመፈታትዎ ብደሰትም የሆነው ነገር ግን በጣም አሳዝኖኛል ለእርሶ ይሄ አይገባዎትም ነበር

  • @yetesfan
    @yetesfan 3 года назад +16

    I love Mr. Tadios, glad you are out of jail. The most genuine person.

  • @zewdiwon3932
    @zewdiwon3932 3 года назад +2

    ከታዲዎስ ታንቱ ብዙ ልንማር ይገባል በኢትዮጵያ የመናገር መብትና ነፃነት ይከበር እሣቸው ምንም ይበሉ ምንም መወንጀል የለባቸውም የታሪክ ምሁርና ጋዜጠኛ ናቸው እውነትየሆነ ታሪክ ሲነገር የተሠደቡ የሚመሥላቸው ግለሠቦች ባሤሩት ሤራ ነው እሥራታቸው እንኳን ለቤትዎ አበቃዎት ታዲዎስ ታንቱ

  • @ኢትዮጵያእናትሀገርሰላምሸ

    አባታችን እንኳን በሰላም ተፈቱ እግዚአብሔር ይጠብቆት ደስ ብሎኛል ስለተፈቱ🙏🙏🙏 እውነተኛ አባት ናት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናት💚💛❤😘😘

  • @duniyamuhamed5299
    @duniyamuhamed5299 3 года назад +2

    እውነት የሚናገር ሁሌም ሲሰደድና ሲገደል ይኖራል አባቴ እንኳን ሰላም ወጡ እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 3 года назад +8

    አቶ ታዲዮስ ታንቱ ምርጥ ደስ የሚሉ ጀግና ኢትዮጵያዊ አባት ስወድዎት:: ኑሩልን::

  • @halimasaeed9238
    @halimasaeed9238 3 года назад +1

    ኡፍ አባቴ በጣም ደንግጨ ንብረት ታሰሩ ሲባል አልሀምድልላህ እንኳን በደህና መጡ

  • @hannak3555
    @hannak3555 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!
    የሀቅ የንፁህ አምላክ አባታችን የበለጠ ፀጋ ሞልቶአቸዋል!!!

  • @ሮም
    @ሮም 3 года назад +7

    እውይ የባቴ እንኳን ደህና መጡ እርሶ ለእውነት የቆሙ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ኖት ፈጣሪ እድሜዎን ያርዝምልን ኑሩልን!

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 3 года назад +6

    Temesgen!! You are ok and look great! So glad to see you are back safe! You are a treasure sir!!

  • @jaz-pl9mx
    @jaz-pl9mx 3 года назад +2

    አባቴ እንኮን ለዚህ አበቃዉ። የኛ ጀግና ትልቅ እድሜ ከጤና ጋር።

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 3 года назад +16

    ክብር ይገባዎታል ጋሽ ታዲዎስ ታሪክ ተድበስብሶ እንዳይቀር ስለሚያደርጉት ጥረት

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 3 года назад +5

    እልልልልልልልል እንኳን ለቤትዎ አበቃዎት ቸሩ መድሀኒአለም አቶ ታድዮስ ታንቱ

  • @getograto1307
    @getograto1307 3 года назад +8

    Bravo Mr Tanti, you are Ethiopian Hero, honest and brave. I wish I am related to you.

  • @yammikaelzeleke7404
    @yammikaelzeleke7404 3 года назад +5

    አቶ ታዲዬስ ምርጥ እውቀት ያሎት ምሁር እድሜ ይስጦት

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 3 года назад +4

    አዲስአበባ የሞለው ተረኛ የአውሬ መንጋ አካል ጉዳት ሳይደርስቦት አንኳን በሰላም ወጡ

  • @michalmulukhen776
    @michalmulukhen776 3 года назад +2

    እውነት አትሞትም አትደበቀም አትጠፋም አትታሠርም ። ክቡር ጋዜጠኛ እውነተኛ ታሪክ አዋቂ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለው አከብሮታለው ኢትዬጲያን በርሦ ውስጥ ሁሌም አያታለሁ ።ኢትዮ ኒውስ እናመሠግናለን።

  • @Jah-yesteserial
    @Jah-yesteserial 3 года назад +7

    ታዲዮስ ታንቱ ፣
    ሀቅናት ህይወቱ ፣
    እውነትናት መስፈርቱ .
    በውሸት አብረው እኔን ሲያሳድዱኝ ፣
    እውነትን መስክረህ ጠበቃ የሆንከኝ ፣
    ምንግዜም ኑርልኝ ክፉ አይንካብኝ ፣
    በየሄድክበት እሱ ይጠብቅልኝ .

    • @amantigabamantigab9801
      @amantigabamantigab9801 3 года назад +1

      በመጨረሻ ዘመነዎ ታሪክ ሰርተው አለፉ ብየ ነበር አሁን ግን የሚደግሙት ታሪክ አለ ማለት ነው ደስ ብሎኛል እውነተኛ አይጠፋም ተስፋ አንቆርጥም ስለውነት እስከሞት ሳይሆን እስከ ዳግም ምጽአት ትግል አለ

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 года назад +17

    ere Amrobotal ! selayehuwot betam dessss alegn
    Egzeyabher yemesgen !

  • @belstianley287
    @belstianley287 3 года назад +7

    Dear our Hero father, we learn more form your strength. And thank you God for your release from plot prison or jail!

  • @liaaye3126
    @liaaye3126 3 года назад +2

    እዉነትን መስማት ለማይፈልጉ ሰዎች ራስ ምታት የሆኑት አቶ ታዲዮስ እንኳን ደህና መጡ።

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 3 года назад +3

    እስይ እንኳን ለቤቶ አበቃዎት!! በጣም ደስ ብሎናል፣እግዝአብሔር ይጠብቆት።

  • @walteranteneh564
    @walteranteneh564 3 года назад

    Thanks God, Ato Tadios Tantu is the real Ethiopia journalist who stand for the truth!!
    Long live Journalists Tadios!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 3 года назад +8

    ጋሽ ታአድዬስ ታሪክ በእውነት መድረክ ስታነሳዋት ትኖራለች

  • @tanazone4148
    @tanazone4148 3 года назад

    ኦቶ ታዲዎስ ታንቱ ከ 20 አመት በላይ በታጻሀፊነታቸው አቀቃቸዋለሁ ፡፡ ፍጹም ኢትዮጵያዊና እውነት ብቻ የሚጽፉና የሚናገሩ ድንቅ አባት ናቸው፡፡ እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጣቸው ፡፡

  • @tesfayebabore6862
    @tesfayebabore6862 3 года назад +7

    once hero always hero! he is still bold for what he speaks.

  • @genetsolomon8891
    @genetsolomon8891 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kurazaybera8644
    @kurazaybera8644 3 года назад +13

    እውነት ያሸንፋል የእርሶን ቆራጥ ዘመን እናደንቃለን !!!!!

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 3 года назад +2

    እሰይ ! እግዚአብሔር ይመስገን !የእዉነት አምላክ ከእርስዎ ጋር ይሁን !

  • @merig627
    @merig627 3 года назад +5

    እሳቸውን ከማድነቅ ባሻገር እኝህ ሰውየ በሂወት እያሉ ቢያንስ በገንዘብ እንዳይቸገሩ እንድንረዳ ቀጥተኛ የባንክ አድራሻና ቁጥራቸውን ጠይቃችሁ ብታቀብሉን ? እባካችሁ በዲያስፖራ እኔን የመሰሉ እውነት ተናጋሪ ወዳጆች መርዳት እንፈልጋለን !!

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 3 года назад +1

    እንኳን በሰላም ወጡ ጋሽ ታዲወስ ስላየሆወት በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላ

  • @seblehaile5533
    @seblehaile5533 3 года назад +22

    ጋሽ ታዲዎስ ! ! ! እንኳን ለቤትዎ አበቃዎት እዉነትን ማሸነፍ አይቻልም ኢትዮጵያ (ታሪክ) አይረሳዎትም

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    አባታችን እንኳን በሰላም በጤና መጡልን እንኳን ደስስአሎት ለርሶም ለቤተሰብም እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶት የኢትዮጵያ አምላክ ይክበር ይመስገን አባቴ በጣምነበር የማስቦት እግዚያብሔር በሚያውቀው

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 3 года назад +5

    ሰው ታዲወስ ያሰሩወት ናቸው የታሰሩት እንጅ እርስወ ሁሌም ከእውነት ጋ ነፃ የሆኑ ሰው ነወት! ብርቱው አቶ ታዲወስ ስላየሁወት ደስ ብሎኛል!!!

  • @yesharegayele8069
    @yesharegayele8069 3 года назад +2

    አባታችን ጋሼ ታዲዎስ ታንቱ ከልብ እንወዶታለን እንኩዋ ለዚህ አበቃዎት።

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 3 года назад +13

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወጡ አባት

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ወጡልን፣ እባካችሁ ስልካቸውን ላኩልኝ በማርያም