የተሰቀለው ክርስቶስ፣ ከሀግ መዋጀት፣ ክፍል 3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • ከህግ አርነት ወጥተናል እንዴት?
    ኢየሱስ የእኛን ኃጢያት ስለ ተሸከመ ስለ እኛ እርግማን ሆኖአል፡፡ ስለዚህ ሕጎን በእምነት የምናፀናው ሕግ በመሻር ሳይሆን ኢየሱስ ተቀጥቶልኞል ወስዶልኞል በማለት በማመን ነው፡፡ በዚህም በክርስቶስ ላይ ባለን እምነት ሕግ በእኛ ተፈጽሞአል፡፡ ከክርስቶሰ ጋር በመሞት እኛ ለሕግ ሞተናል። ኢየሱስ ለእኛ መሞት ብቻ ሳይሆን እኛንም ይዞ ስለሞተ ከሕግ ጋር ፍቺውን የፈፀምነው በሥጋ በክርስቶስ ጋር በመሞት ከክርስቶስ ጋር ስለተጋባን ነው፡፡

Комментарии • 17