ደህንነት እና አክሊል ክፍል 6 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ደህንነት እና አክሊል ክፍል 6 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል
    የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
    ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
    Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
    t.me/DawitFass...
    Facebook:- / dawit-fassil. .
    You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
    በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
    www.davejimma.com/

Комментарии • 102

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 2 года назад +15

    Deva...ይህን ትምህርት ከተማርኩ ብሀላ ግር የሚለኝ ሁሉ ተወግዶልኛል..እርፍፍፍ ብያለው ...ስለዚ ቃል እየሱስ ይባረክ
    በጣም እወድሀለው Deva

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 2 года назад +26

    ወንድሜ ዳዊት እንዴት ድንቅ ነው ትምህርትህ በስዳት ኑሮዬ አንተ እየሰማሁ ጌታን ስራዬ እንዴት እንደምሰራ አለውቅም አንተ እንድናስተውል የሳጠ ጌታ ይመስገን ደንኩኝ

  • @AddisuHaye
    @AddisuHaye 6 месяцев назад

    Ameeeen tsaga yibizali❤❤❤❤❤❤❤

  • @biniambirhane9901
    @biniambirhane9901 11 месяцев назад

    Yemaltefa kersu new amen Amen halleluja tebarek

  • @ephremyoseph-uu3lw
    @ephremyoseph-uu3lw Год назад +2

    ልብን የሚያሳርፍ እፎፎፎይ... ያልኩበት የአባትና የልጁ ሥራ እንደኔ ግራ ለገባው ልጅ .....❤❤❤

  • @ruthh620
    @ruthh620 5 месяцев назад

    Wow our God is great you are blessed beloved brother Dave

  • @TarikuGeneti-b5h
    @TarikuGeneti-b5h 6 месяцев назад +1

    ወንድሜ ሆይ ይህ የተገለጠልህ የወንጌል እውነት በአሁኑ ዘመን በአስተምሮ ለተበለሹት ቤተክርስቲያን ሁሉ እንደ መድሃንት ነውና በርታ ቃጥልበት አታቋርጠው ።

  • @saraaa9528
    @saraaa9528 11 месяцев назад +1

    ፓስታር ዘመንክ ይበረክ ተበረክልኝ ፀጋ ይብዛልክ ❤🙌

  • @kebronnigussie6621
    @kebronnigussie6621 7 месяцев назад

    ዴቭ ዘመንህ ይባረክ።ስለተገለጠልህ ስለዚህ በተለይ በዚህ ግራ የመጋባት ዘመን እኔን ጨምሮ ብዙዎችን ከህይወት ጥፈትና ከገንዘቡም ኪሣራ ስለሚመልሰው የወንጌል እውነት፥እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን።

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 6 месяцев назад

    E/R Yemisegen Ende Yale Hiwot Geta Silseten Geta Silabarek Betam Amsignalehu Wendem Dawit

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 Год назад +3

    የተባረክ ዴቭ የዘላለም ህይወት ዋስትናችንን በኢየሱስ የተሰጠንን ደህንነት በሚገባን መልኩ ስላስተማርከን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ኢየሱስ ጌታ ነው ።

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 2 года назад +3

    ይህ ትምህርት በጣም ስለጣፈጠኝ ደግሜ ሰማሁት እሰይ 💥😍🙌ዴቮ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 10 месяцев назад

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @NatiJesus-dd2lh
    @NatiJesus-dd2lh Месяц назад

    Blessed dave

  • @AddisuHaye
    @AddisuHaye 6 месяцев назад

    wondime daveni yesexen amilakina abat yibarek❤❤❤❤❤❤❤

  • @gelanagudeta3088
    @gelanagudeta3088 Год назад +2

    ❤የማይጠፈ የዘላላም እንጄራ የሆናኝ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ዴቭ ኣንተን ያስነሳልን ጌታ ይክበር ጌታ በኣንተ የብዙዎች አይን ከፈትክ ነው ለጸጋው ክብር ይብዛ በርታልን!!!

  • @esraelabrham5757
    @esraelabrham5757 10 месяцев назад

    Hulem eketatelalehu betam awikewalewuhu silameniket eminet ahun....geta ahunim yigiletilihi

  • @almazteshome-zy6su
    @almazteshome-zy6su 5 месяцев назад

    ተባረክ

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 5 месяцев назад

    ተባረክ ወንድሜ !!!

  • @TihitinaBirhan
    @TihitinaBirhan 2 года назад +2

    አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ መዝ 119:130የቃልህ ፍቺ ያበራል ህፃናትንም አስተዋዮች ያደርጋቸዋል ጌታ ሆይ በዚህ መሰረታዊ እውነት ህፃናቶች እንዳንሆን ማስተዋልን ስጠን ጌታ ከዚህ በላይ የቃሉን ብርሀን ያብራልህ ወንድሜ እወድሀለሁ የእውነት ተባርከሀል።

  • @genetbushra6979
    @genetbushra6979 8 месяцев назад

    ይህን መልእክት ደጋግሜ ሰማዋለሁ : በሰማሁ ቁጥር ለሰው ሼር አረጋለሁ ተባርኬበታለሁና

  • @filagotbogale5307
    @filagotbogale5307 Год назад

    Wow tebark

  • @betelhemwondwosn8075
    @betelhemwondwosn8075 2 года назад +3

    I thank the almighty God that speaks through you and remined us how limited and hopeless we human are with out Jesus Christ salvation work . Temesge

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 2 года назад +3

    ወንድም ዳዊት በአንተ አንዳበት የጌታ ቃል እንድሰማ የረዳኝ መንፍስ ቅዱስን አመሰግናለሁ ጸጋ ይብዛልህ

  • @mubarekhaile5082
    @mubarekhaile5082 2 года назад +1

    ዴቭዬ በብዙ ተጠቅመንብሃል።ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!

  • @habtamuwyohanes8425
    @habtamuwyohanes8425 2 года назад +1

    Wendm Dawit amesegnalew ahun arfealew sgat aygebagnm sle hiwet 👌👌

  • @emnetberu5721
    @emnetberu5721 2 года назад +1

    Tebarek dave yegeta wud lij.

  • @easypc8806
    @easypc8806 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይባረክ
    እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ 🙏🙏

  • @senaitfikire1039
    @senaitfikire1039 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @BM-nt2nk
    @BM-nt2nk 2 года назад

    tebarek

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 2 года назад +1

    ዋው ዋው ዋው ደስ የሚል ትምህርት መንፍስን የሚያነቃቃ ነብስን የሚፍውስ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ ተመስገን ዴቭ ዘመን ይለምልም ተባረክ

  • @girmasitaa4180
    @girmasitaa4180 Год назад

    Thank you

  • @mametesfaye2270
    @mametesfaye2270 Год назад

    Wow 👏 😮 👏 😮 👏 😮 👏

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 2 года назад +1

    ግሩምና ድንቅ ትምህርት ነው፣ክብር ለጌታ ይሁን!!

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 года назад +2

    ወንድማችን ዴቭ ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ ኑርልን በጣም በጣም ለአማኝ ወሳኝ ትምህርት ነው እያስተማርከው ያለከው በርታ ።❤❤👏

  • @akulanyy
    @akulanyy Год назад

    Wooooooow

  • @minalshewaworku1083
    @minalshewaworku1083 Год назад

    አገልጋይ ዳዊት በትምህርቶችህ ተጠቅሜያለሁ፣ታንጬያለሁ። ጌታ በአንተ የሚሰራው ብዙ አለና ሩጫውን ሩጥ ተጋደልም። ተባረክ።

  • @Atonement145
    @Atonement145 Год назад

    Daveye🙏🙏🙏 በጌታ ተባርካሃል

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 2 года назад +6

    "ኡፍፍፍ ውድድድ ነው ማረግህ"ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፤ምንጭ ጨምሮ ይፍለቅልህ 🙏😍💥

  • @tsionmesele965
    @tsionmesele965 Год назад

    Brother Dawit Thank you for the clear message. I learn a lot and God transformed all my old thoughts. God bless you🙏

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 2 года назад +1

    Let us always give thanks unto the Lord our God for his finished work on the Cross. Amen

  • @solomongtachew
    @solomongtachew 2 года назад +2

    ፀጋና ሰላም ይብዛልህ!

  • @hiwotayele5028
    @hiwotayele5028 2 года назад

    የተባረክ ነህ ዴቨዬ ።ፀጋ ይብዛልህ ።

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 2 года назад +1

    ዴቭዬ ናትና ማዓረይ ፀጋው ያብዛልህ በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ጸጋው ይብዛልህ በብዙ በብዙ በብዙ እወድሃለሁ ወንድሜ አንተ አንደኛ ነህ::❤️😍🥰♥️♥️

  • @user-bn6jg8ox8p
    @user-bn6jg8ox8p 2 года назад +1

    ዴቭዬ ፀጋው ይብዛልህ እውነት በርታልኛለች ጌታ ይባረክ ደሞ ከሙክራብም ተባርሬኣለው

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 года назад

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke 🙌 👏🏻 ✨ ❤ ♥ 🙌 👏🏻 ✨ ❤ ♥ 🙌 👏🏻 ✨ ❤ ♥ 🙌 👏🏻 ✨ ❤ ♥ 🙌 👏🏻 ✨ ❤ ♥ 🙌 👏🏻 ✨ ❤ ♥

  • @ees988
    @ees988 2 года назад

    የማይጠገብ ትምህርት ። ወንድሜ ዳዊት መገለጥ ይብዛልህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 2 года назад

    Amen Amen Amen gad bles you dave❤️❤️❤️

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 2 года назад

    እንዴት እንደምወድህ ጸጋና ሰለም ይብዛልህ ወንድሜ ዳዊት

  • @abelo6917
    @abelo6917 2 года назад

    May God gives you Grace and mercy more and more and more and more......!!!!!!!

  • @metekutekalegn2855
    @metekutekalegn2855 2 года назад +4

    ደም ሳይፈስ ስርየት የለም።Period!!!

  • @bellwasie969
    @bellwasie969 2 года назад

    i am always blessed with your teaching...may God bless you much more.

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 Год назад

    ዋው ድንቅ መረዳት ደስ ሲል ደስ እያለኝ ነው ምሰማው

  • @ሆነሊዮሁሉም
    @ሆነሊዮሁሉም 2 года назад +1

    ወንድም ዳዊት በጣም ደስ ብሎኛል ከአየሁት ጀሚሬ ብዙህ እየታማሩ ነውብ እግዝኣብሄር ይባርክ

  • @fikrefiseha1248
    @fikrefiseha1248 2 года назад

    ብዙ ፀጋ ይብዛልህ❤️❤️❤️

  • @biniamghebresilassie2093
    @biniamghebresilassie2093 Год назад

    you are amazing brother david

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 2 года назад +1

    God loves us not because we are lovely but because He is love

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 2 года назад

    ፀጋው ይብዛልህ ዴቭ!

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 2 года назад

    አሜን ። አለ አይደል በእኛ አመለካከት አንድ ሰው በክርስትና ሕይወቱ ደክሞ ሳለ ቢሞት የዘላለም ሕይወት መውረሱን እንጠራጠራለን / ዛሬ ግን ጠራልኝ ወንድሜን በመንግስተ ሰማይ አገኘዋለሁ !!!

  • @alemalem3987
    @alemalem3987 2 года назад

    በእውነት ምን ብየ ልጻፍ ቃል አጣሁ ነፍስ አልቀረልኝም የጸጋው ባለቢየት እግዚአብሔር ይባረክ

  • @b4p2max82
    @b4p2max82 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemkeabtibebu61
    @alemkeabtibebu61 Год назад

    ዳዊቴ ውድድድድድድድድድድድ

  • @user-qr1xx2yc8d
    @user-qr1xx2yc8d 5 месяцев назад

    ተበራክ ወንድሜ

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 2 года назад

    ወንድም ዳዊት ጸጋ እጥፍ ድረብ ይሁንልህ መተዳል ነው አንተን መስማት እኔ ኮ አሁን ነው ሁሉም ነገር የገበኝ መደኔን አሁን አወኩ ይገርማል

  • @samuelsemere9578
    @samuelsemere9578 2 года назад

    ወንድም ዳዊት ኤሄ ጥቅሶች ልትመልሰለይ በትህትና እጠይቅ ኣለው ተባረክ

  • @azebahferom182
    @azebahferom182 2 года назад

    You are blessed

  • @seyifebelay3027
    @seyifebelay3027 2 года назад

    Dave gets yibarkh bebzu! ehenn tmhrt lesew ljochbhulu endiders yedrshayen ewetalew tevarek

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 2 года назад

    Egziabher tsegawn yabzalk

  • @brookbaraki6487
    @brookbaraki6487 2 года назад +1

    ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ የአባቴ ልጆች🥰🥰

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Год назад

    የዘላለም ህይወት የሚጠፋ ከሆነ የዘላለም ቅጣትም ሊጠፋ ይችላል እንደማለት ነው

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 2 года назад

    Jesus loves me that i know because the bible teach me so.

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 года назад

    Thanks so much ✅ 🤝🏽

  • @lalisebenku
    @lalisebenku 2 года назад

    Shalom👋👋👋👏👏👏🙏🙏🙏

  • @Bara577
    @Bara577 2 года назад

    ብዛልን ወንድሜ ዳዊት

  • @Elias-fk5nh
    @Elias-fk5nh Год назад

    "እኛ ግን ዘልኣለኣሚውን" ማለት ዘልኣለማዊ ህይወት ነው ወንድሜ። 👍👍👍

  • @SitotaOndesa
    @SitotaOndesa 6 месяцев назад +1

    Wondm dawt mitastemro hulum tmrt betam arf nw,,,,,,gn ledinet yastemarko lk aydlm,,, lemisale le abi yerasu yehone mina ale lijun liko minawun wotitoal ,lijum yerasu yehone mina ale esum bemeskel lay teseklo moto keza tenesto yerasun mina wotitoal demo lesuwum yerasu yehone mina ale,,,,,,,kelu endeml bemefratina bemenketket yerasachun medani fetsimu yilal,,,,,, yiketilal

  • @user-hn6eg1zl4n
    @user-hn6eg1zl4n 10 месяцев назад

    You are blessed 🫶🫶✨✨✨

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 2 года назад

    zare demo degime sisemaw Elilllllllllllll Elillllllllll Eseyyyyyyyyyyyy Asbalegn.

  • @user-hn6eg1zl4n
    @user-hn6eg1zl4n 10 месяцев назад

    ግን ሰዉየዉ ስጦታዉን አልፈልግም ብሎ ሌላ እምነት ቢቀይርስ??

  • @blenadmassu3314
    @blenadmassu3314 2 года назад

    እሰየው ነፍሴ ረሰረሰች☺😁

  • @meseretshuka5614
    @meseretshuka5614 10 месяцев назад

    10Q

  • @mulugetayigeremu7897
    @mulugetayigeremu7897 2 года назад

    Matthew 7:17-27 how do you see these verses??

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 2 года назад +1

    Yemenfes mgib yiluhal eihe new. Tmhritu Ayitegebim. Lelochun astemariwoch :: mabarer. Thank u Dav.

  • @samuelsemere9578
    @samuelsemere9578 2 года назад +1

    Luke 12 (አማ) - ሉቃስ
    46: የዚያ ባሪያ ጌታ ባልጠበቃት ቀን ባላወቃትም ሰዓት ይመጣል፥ ከሁለትም ይሰነጥቀዋል እድሉንም ከማይታመኑ ጋር ያደርጋል።
    47: የጌታውንም ፈቃድ አውቆ ያልተዘጋጀ እንደ ፈቃዱም ያላደረገ ያ ባሪያ እጅግ ይገረፋል፤

  • @samuelsemere9578
    @samuelsemere9578 2 года назад

    ባለህዎ ሃገር በክርስቶስ ናምናለን ይላለው ግን ሰዶማውያን ናቸው ጌታ ፍቅርነው ድማ ይሉሃል ኤሄ እንዴት ትላለ ደጋግሞ የውሃንስ 3፥16 ነው ሚጠቅሱት

    • @gracefull1971
      @gracefull1971 2 года назад +1

      ወንድሜ እውነተኛ እምነት ስራ ይከተለዋል ማለትም መልካም ስራ ከዚህ ከተለየ ግን የሞተ እምነት ወይንም so-called-"faith" ነው ያዕ 2:17:: ስለ እውነተኛ አማኝ(ከእግዚአብሔር ስለተወለደ ክርስቲያን) ለማወቅ ከፈለግህ 1ኛ ዮሐንስን በተለይ(ምህራፍ 3) በሚገባ አጥናው:: ጸጋ ይብዛል::

  • @saramesfin6511
    @saramesfin6511 Год назад

    I'm not aware of any Evangelical church that teaches that we must work for our salvation. You've been saying this throughout your entire teaching, and I'm completely confused.

    • @aelafzewdu4863
      @aelafzewdu4863 7 месяцев назад

      There are teachers who say salvation is lost if not maintained through keeping commandments and good deeds

  • @samuelsemere9578
    @samuelsemere9578 2 года назад

    2 Peter 2 (አማ) - 2 ጴጥሮስ
    20: በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ከዓለም ርኵሰት ካመለጡ በኋላ ዳግመኛ በእርስዋ ተጠላልፈው የተሸነፉ ቢሆኑ፥ ከፊተኛው ኑሮአቸው ይልቅ የኋለኛው የባሰ ሆኖባቸዋል።
    21: አውቀዋት ከተሰጣቸው ከቅድስት ትእዛዝ ከሚመለሱ የጽድቅን መንገድ ባላወቋት በተሻላቸው ነበርና።
    22: ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል፥ ደግሞ፦ የታጠበች እርያ በጭቃ ለመንከባለል ትመለሳለች፡ እንደሚባል እውነተኞች ምሳሌዎች ሆኖባቸዋል።

    • @gracefull1971
      @gracefull1971 2 года назад +3

      በ2ተኛ ጴጥ 2:1-22(ሙሉ አሳቡ) የተጠቀሰው(የተጠቀሱት) አሰተኛ አስተማሪዎች ናቸው:: እነዚህ በጥቅም የተገዙ እንጂ የዳኑ ሰዎች እንዳልሆኑ ያመለክታል:: "ውሾች" የተባሉትም መሰረታዊ ምክንያት እንኳን ውስጣቸው ቀርቶ ውጫቸው እንኳን አጸያፊ እንደሆነ ይጠቁማል:: በተጨማሪም 1ኛዮሐ 2:18-24 በሚገባ አጥናው:: ጸጋ ይብዛል

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 Год назад

      ​@@gracefull1971የንም ጥያቄ መለስክልኝ ተባረክ

  • @user-zx1xv2rs2e
    @user-zx1xv2rs2e 9 месяцев назад

    lik neh dave......gn melkam sira na dihinetin yemiyaganagn astemirew ba wengelewiyan church wust samiche alewukm......sijemir ba liju bamanachew gize ye zelalamin hiwot tegegnalachew indemil inawukewalen......indet new ye kirstosin wengel maskira latekabelut sewoch lik inde tekebalu yezelelem hiwot agegnitechewal bileh yemititseliy church.......indet new seritechew denu mitlew its illogical.........

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et 2 года назад

    ሰው በሀጢያት ልምምድ ወስጥ ከገባ ደህንነቱን ሊያጣ ይችላል

  • @picacaw5498
    @picacaw5498 Год назад

    እርግጥ ነው መዳናችን በእኛ ስራ አይደለም ይህ ደሞ ምንም ውዝግብ የለውም።ነገር ግ ሙሉውን የጌታን ቃል እያነሳህ ብታስተምር አሪፍ ነው ብዬ አስባው።bible ስለ ሀጢያት የተናገራቸውን ክፍል እያነሳ ሙሉ እውቀት ስጣቸው።ማቴ 7÷22-27,ማቴ 7÷14 ,ገላ 5÷16-25

  • @sabameharisemere960
    @sabameharisemere960 Год назад

    የሔ ዘይት መሸጥ የሚባል ነውር ንግግር ነው

  • @bornagain5338
    @bornagain5338 2 года назад

    Dave iam sure you are wrong on your Christ likeness understanding.Christ likeness and sonship oneness with GOD father is not fleshly proud rather its the fundamental truth of the bible. Study more on this area you are too far from this truth!

    • @fikrefiseha1248
      @fikrefiseha1248 2 года назад +1

      እኔና አብ አንድ ነን ከሚሉት ነህ?🤦🏽‍♂️

    • @bornagain5338
      @bornagain5338 2 года назад

      @@fikrefiseha1248 just study the truth you have no clue of this fact other than hearing misleading information of folks

  • @kebronnigussie6621
    @kebronnigussie6621 7 месяцев назад

    ዴቭ ዘመንህ ይባረክ።ስለተገለጠልህ ስለዚህ በተለይ በዚህ ግራ የመጋባት ዘመን እኔን ጨምሮ ብዙዎችን ከህይወት ጥፈትና ከገንዘቡም ኪሣራ ስለሚመልሰው የወንጌል እውነት፥እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን።