ሶስቱ ወገኖች -05 በ ወንድም ዳዊት ፋሲል sostu wegenoch 05 by Brother Dawit Fasil
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- ሶስቱ ወገኖች - በ ወንድም ዳዊት ፋሲል
የወንጌል እውነት አለም አቀፍ ቤተ-ክርስቲያን -ጂማ
ለ ማንኛውም መረጃ እና ጥያቄ /for more information and any questions
-0917804407 - ወንድም ዳዊት
-0917060078 - ወንድም ዳኜ
ማግኘት ይችላሉ።
አይ ሸውራራ እይታ እንደሆነ አተያየቴ ገባኝ ሳስበው በቸርች ያለን ሁሉ የቁጥራችንን ያህል ይሄ ቢገባን ወይኔ ወንጌል ገና በደንብ እንዳልገባኝ ነው የገባኝ ።በዚህ ዘመን አንተን በዚህ መረዳት ሞልቶህ ለእኛ ያተረፈክ እግዚአብሔር አባታችን ይመስገን
20 ሙሉ ጰንጠ ነበርኩ ግን እንድህ አድርጎ ግልፅ አልድርጎ ልቤን ያሳረፈኝ የለም ...በዝህ ዘመን እንደዝህ አይነት መገለጥ ከእግዝሐብሔር ዘንድ ነው
እኔም እንዲ ስወዛገብ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ገባኝ 🥰
@mihretyemane874we bid😊lp
እንኳንም የዘመኑ ቴክኖሎጂ ኖረ ይህን የመሰለ ትምህርት ከየት እናገኝ ነበር!:: ወንድም ብሩክ ነህ፡፡
አንተ ጀግና❤ እግዚያብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
I just like to praise God again and again for this precious words !!!! you save my soul Dave ❤
ጌታ ይባርክህ የምትገርም አስተማሪ ነህ
ይህን ፀጋ ያለማድነቅ ንፉግነት ነው፡
Lol very true!!
ጌታ ይባርክህ ወንድም ዳዊት መንፈሳዊ እይታችንን ስላስተካከልክ በጌታ ቃል በጌታ ፀጋ በርታ በጣም ተጠቅሜአለሁ
በጣም አመሰግናለሁ..በግልፅ ስላሳየህኝ💙💙
ተባረክ
ዴቭ እጅግ በጣም ደስ የሚል ትመህርት ነው በጌታ ስም ተባረክ ስለ አንተ ቅዱስ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድም አለም ከልብ እወዳለሁ ተባረክልኝ
በእውነት የረዳህ ቃሉን የሰጠህ ልዑሉ ይባረክ ብዛ ወንድሜ እንደ እናንተ ያለ አገልጋይ ጌታ ያብዛ አሜን!!!
አረ ጌታ አልገባንም ነበር በእውነት ተባረክ
ዴቭዬ ጸጋ ይብዛልህ በጣም ናፍቃችሁኛል
ሰለ አንቴ እግዝአብሔርን አማሰግነለሁ ተባርክ ጌታ በብዙ ፀጋ ይባርክህ በእየሱስ ስም ተከነዎን❤❤❤
ዉድ ዳዊት፣ ካንተ ተምሬ የአዲስ ኪዳን ሰዉ መሆኔን ተረድቻለሁኝ። ስለዚህ ወንድሜ እኔም አንተም ከዘመን በፍት ተባርከናል።እግዚአብሔር ሰለሙን ይስጥህ።እግዚአብሔር የተመሰገነ
ይሁን።🙏⛪🙏
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ:: እኔመቸም በጣም ገባኝ ለውጡ የብሉይ እና የአዲስ ኪዳን ለውጡ :: ጌታ ይባረክ ::
የሚለውጥ ትምህርት wow
ዘመንህ ይባረክ ድንቅ ትምህርት ነው !!!🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
ፀጋ እን ሰላም ምህረት ይብዛልህ።
ዴቭዬ ተባርከሀል I can’t wait to get other videos
It is an amazing revelation I thank God for you Dave
ፀጋይብዛልህ♥♥♥
Thank you our God about brother Fasil. This is pure gospel. We chrstians have to teach from Dawit . I am lucky to hear you. I know my spritual life how to change. Thank you father Jesus.
What a stupendous teaching and rightly divided the word of God!! More blessings brother Dave
what a wonderful teaching
AMEEEENAMEEENAmEEENELELELELHALLELEuYAA❤❤❤❤❤❤
ውይ እግዚአብሔር ይባርክህ ስንቱ ጥያቄዬ ተመለሰ ትምህርትህ ይለያል
መታደል ነው ዴቭ ያንተን ትምህርት መማር እናመሰግናለን 🥰
Truly this teaching is a life changing. You are blessed 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ፀጋ ይብዛልህ
ተባርክልን ለምልምን ፀጋ ይብዛልህ
ስወድክ😘🥰🥰🥰😍😍❤❤❤
Yes
Dave you are Blessed❤
ዴቭ የቃሉን ወለላ እያጠጣከን ነው እወድካለው ያባቴ ልጅ
Betimiriti tebarikebetalo bizu bekirisitosi mebarejachoni yeteredutin lijochin aferitahali tebarikahali yenehu wenidimi iwedihalo
Thanks so much
አሁንም ጌታፀጋውን ያብዛልህ
AMEEEEN AMEEEN AMEEEN ELELELELELELEL HALLELUYAA
Bless your heart!!!
Waw. What amazing teaching.
God bless you
Yezemenachin Paul
ያልተደባለቀ እውነት ተባረብ ፀጋው ይብዛልህ
You are blessed Memeher! This is OG teaching in the midst of religious chaos & deceitful so called prophets in Ethiopia today !
Call us brethren ,
ማቴዎስ 23
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ በገበያም ሰላምታና፦ መምህር ሆይ መምህር ሆይ ተብለው እንዲጠሩ ይወዳሉ።
⁸ እናንተ ግን፦ መምህር ተብላችሁ አትጠሩ፤ መምህራችሁ አንድ ስለ ሆነ እናንተም ሁላችሁ ወንድማማች ናችሁ።
Tebarek
ጌታ ይባረክ
Thank you 🙏
geta tsegawen yabizalh
Ameen
Jesus is my life
ተበረክ
Pr Yheyes is like you, focused on the NT.He comes to our church on invitation very rarely: he showed us Christology, Beatitudes, Mat.5, Mat 6, Mat.7.He is a very good teacher, from Virginia, I think.
❤❤❤❤
The simplicity of Christ is the Jewel of the Gospel.
Waaqayyoon umrii kee haa dheressuu
😂😂😂😂 ውይ ደቭ እንደው ጅማዎች ምን የታደላችሁ ናችሁ 🎉😂🎉❤❤❤
Tsega yibizalih wondime
የተባክ ሰው ነህ
Tsegawun yabzalh bruk neh
sega yebzale wendeme
gejera yezo lesan ......
Betimiriti tebarikebetalo bizu bekirisitosi mebarejachoni yeteredutin lijochin aferitahali tebarikahali yenehu wenidimi iwedihalo