❗️ምንም ነገር ከመፈጠሩ በፊት ምን ነበር?❗️ በመጀመሪያው ቃል ነበረ። ዮሐ 1:1 የዮሐንስ ወንጌል ትርጓሜ ክፍል 4 በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበበ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 159

  • @MasyasTube
    @MasyasTube  2 года назад +35

    ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @HiwetiYene
    @HiwetiYene 3 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን ከዚህም በላይ ፀጋውን ጥበቡን ይግለፅልህ🙏

  • @Mk-zg2xi
    @Mk-zg2xi 2 года назад +8

    ተባረክ :- ሰባኪው ስለ አላፊው ነገር ህዝብን የማተራመስ ዝርው ቃል መንጋውን ሲያተረምስ በዚህ ዘመን ስለ ክርስቶስ የሚገልጥ እግዚሐብሄርን የሚያሳየን መምህር ስላገኘሁ ፈጣሪ እግዚሐብሄር ይመስገን ።

  • @helenfikir3671
    @helenfikir3671 2 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ🙏🤗❤

  • @XgddXcdf
    @XgddXcdf 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤መምህራችን❤
    አምላኬ ሆይ ለዉጠኝ😢

  • @ቃልህንበልቤሰወር
    @ቃልህንበልቤሰወር 2 года назад

    Ameen Ameen Ameen kaliyotin yasemalin be iwunet memirachin egzihaber ye agelgilot zemenachun yarzimilin 🙏🏻

  • @ፍሬህይወትይልማ
    @ፍሬህይወትይልማ 2 года назад

    amen amen amne be eweneti memehirachin kale hiyiwetin yasemalen tsgawen yabizalen be edime betena yanurilen

  • @shawashewa3691
    @shawashewa3691 2 года назад

    እዉነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉ በረከቱ ያብዛልህ መምህራችን ለኛም የሰማነዉ በልቦናችን ይፃፍልን

  • @bilagibilsgi80
    @bilagibilsgi80 4 месяца назад

    ቃለ ሀይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን መምህር 👏👏⛪⛪

  • @kalekalekale7447
    @kalekalekale7447 2 года назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንዲማችን ቃለ እግዚአብሔርን እንደምገባን አርገህ ነው የምታስተምረን

  • @wazircel8664
    @wazircel8664 2 года назад

    Amen amen amen qalaa hiyotii yasamanii amirachinii

  • @shewakesete1167
    @shewakesete1167 2 года назад

    Amen Kalehiwet yasemaln edmeachu ybark

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 5 месяцев назад

    እግዚ አብር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህርትምህርትህን በጣንነው እምወደው የመዳም ቅመ ሞችኑአብርን እናዳምጥ እኔ ኬሜት አልፀፍም ሁሌስራ እየስራ ሁነው እማዳም ጠው❤❤❤❤🎉🎉🎉💖💖💖💞🙏

  • @كويتكو-س2خ
    @كويتكو-س2خ 2 года назад

    Betam nwedhi fetari kezi zemenhin yibarkilin

  • @ገነትየናቴናፋቂነኝየመኖሬ

    ቃለ ህይውፕት ያሰማልን መንህራችን በእድኔ በፀጋ ይጥፕብቅልን

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 👏👏

  • @ፍቅርተስላሴናታኔም
    @ፍቅርተስላሴናታኔም 2 года назад +9

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ትምህርትህን በጣንነው እምወደው የመዳም ቅመሞች ኑ አብርን እናዳምጥ እኔ ኬሜት አልፀፍም ሁሌ ስራ እየስራሁነው እማዳምጠው

  • @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ

    አሜን አሜን አሜን 🤲።ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @Love-rd8tp
    @Love-rd8tp 2 года назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን ፍትፍት የሆነ ሰብከት

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ፍትፍት አርገር የምታጎርሰን ቃለ እግዚአብሔርን እንደምገባን አርገህ ነው የምታስተምረን በደንብ ✝️⛪️💒✝️🙏🏻🙏🏻 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንዲማችን እዲሜና ጤናው ያብዛልህ

  • @teweldemedhinbrhane4689
    @teweldemedhinbrhane4689 Год назад

    ቃለ ህይወት የስምዓልና መምህርና

  • @አየንየየድንግልልጅ
    @አየንየየድንግልልጅ 2 года назад

    አሜን እንዴት ደስ ያማል ትህምርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልን በእውነት 💓👏❤️🙏

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 2 года назад

    Qalhywtin yasemalin 🙏🙏🙏

  • @ሰብለየዝክረቅዱሳንተማሪ

    የሕይወት ቃል ያሰማልን መጋቤ ሐዲስ
    የሰማነውን ለሕይወት ያድርግልን።

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @ቆንጂትቆንጂት-ዀ1አ
    @ቆንጂትቆንጂት-ዀ1አ 2 года назад +1

    ስለ ቅዱሱና ሕያው ቃሉ ስሙ ይመስገን እግዚአብሔረ ይስጥል የሕይወትን ቃል ያሰማል

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @MelakuBezabeh
    @MelakuBezabeh Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ ፡፡

  • @የሸዋደራልጅ
    @የሸዋደራልጅ 2 года назад

    መምህር።ስዋድህ።ፀጋዉንያቢዛልህ

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር አችን ቃለ ህይወት ያስማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።

  • @barqibarqi4327
    @barqibarqi4327 2 года назад

    እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንደ ማር እንደ ወተት አጥንት የሚለመልም ወንጌል ነዉ ያስተማሩን።እድሜና ጤና ፀጋዉን ያብዛልን።

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад +1

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 2 года назад

      አሜን መምህር

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 2 года назад

    Amne amne amne

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @nardoslehnardt5691
    @nardoslehnardt5691 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 года назад

    ,ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @nxjskdndjjd9676
    @nxjskdndjjd9676 2 года назад

    💚❤💛አሜን አሜን አሜን👏

  • @orthodoxTew
    @orthodoxTew 2 года назад

    Kalhiwot yasemalin tsawun yabzalachu

  • @አስንቃወለተሰንበትተዘከረ

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋዉን በረከቱን ወላዲት አምላክ ይስጥልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ጽላት ላይ ይጻፍልን የለዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የእኛንም እዝነ ልቦና ይክፈትልን አሜን

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv 10 месяцев назад

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው

  • @abeladamu5524
    @abeladamu5524 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ... በጣም ረቂቅ ትምህርት ነው

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ቀጣዩንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @አየንየየድንግልልጅ
    @አየንየየድንግልልጅ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲

  • @جنااثيوبيا
    @جنااثيوبيا 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜን ይስጥልን አሜን

  • @danadd1544
    @danadd1544 2 года назад

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @HOPE-yr2vb
    @HOPE-yr2vb 2 года назад

    ቃል ስጋ ሆነ፡ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @deresetesfaw6501
    @deresetesfaw6501 2 года назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @makdatadele4521
    @makdatadele4521 Год назад

    Kalhiwt yasmalen wendmchen egzabhaer yebarkhe

  • @ሐይሚራያቲብ
    @ሐይሚራያቲብ 2 года назад

    አማን በአማን እጽብ ድቅ ነዉ 🤲🤲🤲

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      Share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምራችን

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij9357 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህውይት ያስማልን በእውነት እግዚአብሔር ያግልግሎት ዝምኖህን ይባርክ ሸ አምት ኑሩልን አባታችን የውንግል አርብኛ

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 2 года назад

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan baxam inamasaganalan mamharachan idime ina xen yisixilan libon lahulachanam fixari yisixilan

  • @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
    @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹሁን እረጅም እድሜን ይስጥልን ቅዱስ አማኑኤልን ለኛም ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ለአገራችን ሰላምን ይላክልን እናመሰግናለን መምህራን እውነት ፍትፍት የሚገባ ነው እረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @ኦርቶዶክስክርስቲያንነኝ

    በእውነት ግሩም ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን እኛንም የሰማንውን ፍሬ የምናፈራበት ይሁንልን💒💒💒💒💚

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @robelwagari8170
    @robelwagari8170 2 года назад

    memeher please continue ye ወንጌል ትርጓሜ timirtun !!!! we need it badly!!! egezeyabher yestelen !!!

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 2 года назад

    Amen Amen Amen🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰምልንመምህራችን

  • @እግዚአቡሔርፍቅርነው
    @እግዚአቡሔርፍቅርነው 2 года назад +1

    አሜን ፫ kali hiyot yasmlin mamirachin

  • @arsemaarsema7114
    @arsemaarsema7114 2 года назад

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @እታየሁ
    @እታየሁ 2 года назад

    ቃለህወት ያስማልንእድሜ ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመንያርዝምልዎት የሰማነውንበልባችን ይኑርልን እንደርስዎ አይነት ያብዛልን ሀገራችንን ሰላም፣🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ስላምሽያብዛልን አሜን አሜን አሜን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
      የቀደሙትንም ክፍሎች ያዳምጡ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    መምህርዬ ጸጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜ ይድልልን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @hianalegas718
    @hianalegas718 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን::

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад +1

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

    • @hianalegas718
      @hianalegas718 2 года назад

      I will share

  • @legessebelaynhe-qx3ir
    @legessebelaynhe-qx3ir Год назад

    አሜን፫ግዜ።

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለህይወትያሰማልን

  • @egzyabharyemsegaamene3675
    @egzyabharyemsegaamene3675 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልነ 🙏🙏🙏

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 2 года назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @hakiewenet4754
    @hakiewenet4754 2 года назад +1

    Thank you Memhir a lot of people learning online more than you expected. keep teaching we love your teaching specially book of yohannes logos

  • @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
    @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ 2 года назад +2

    ቃለ ህይወትን. ያሰማልን መምህራችን
    እጂግ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ፀገውን ያብዛልህ. ወድማችን የሰማነውንም በልባችን ያሳድርልን. 🙏😥

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 2 года назад

      አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንመምህራችንአሜን

  • @ሐይሚራያቲብ
    @ሐይሚራያቲብ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ጸጋዉን ያብዛልህ በርታልን🤲

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 года назад

    መምህራችንእንኮንደናመጣህልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ዕፁብ ድንቅ ዕፁብ ድንቅ

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      Share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አምላከ ቅዱሳን ቸር እግዚአብሔር በእድሜ በበረከት ይጠብቅልን።

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @salamzeru1036
    @salamzeru1036 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን ፫

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛለዎ

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @ይሳኩር
    @ይሳኩር 2 года назад

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህራችን

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛሎት

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      Share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 2 года назад

    Amen EGZIABHER YMESGEN AMEN

  • @hakiewenet4754
    @hakiewenet4754 2 года назад

    wow I heared long time someone told me that we start to restore word as a data in air. Thank you Mimhir Neqatibeb.

  • @asfaw8154
    @asfaw8154 2 года назад

    🙏🙏🙏

  • @tenaworkfikre7012
    @tenaworkfikre7012 2 года назад

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @adnewtemesgen3416
    @adnewtemesgen3416 2 года назад

    “እግዚአብሔርም ያደረገውን ሁሉ አየ፥ እነሆም እጅግ መልካም ነበረ። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ ስድስተኛ ቀን።”
    - ዘፍጥረት 1፥31
    “And God saw every thing that he had made, and, behold, it was very good. And the evening and the morning were the sixth day.”
    - Genesis 1፥31 (KJV)

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 2 года назад

    አሜን ቃልህይወትን ያሰማልን መምህራችን ከዚህም በላይ እድታገለግል አደበትን ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ያድልህ ወንድማችን በርታልን፡፡
    ጥያቄ የፈጠረብኝ ነገር ባለፈው ጌታይባረክ እሚለውጋ በጣም ብዙ ትምህርትን ወስጃለሁ
    ነገርግን መምህር ጌታ ይባረክ ማለትና
    አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ
    እንላለን መባረክና መቀደስ ልዩነት አለው??? መምህር?፦ በተረፈ በእውነት የስደተኞች አባት
    እመብርሀን ትጠብቅህ
    መምህራችን ባያየው የነቅዐ ጥበብ የፀጋ ልጆች ተማርወቹ መልሱልኝ ፣ የሳምት ሰው ይበለን ይቀደስእንላለንመባረክናመቀደስልዩነትአለውመምህር፦በተረፈበእውነትየስደተኞችአባትእመብሀንትጠብቅህመምህራችንባያየውየነቅዐጥበብየፀጋልጆችተማርወቹመልሱልኝ፣የሳምትሰውይበለንአሜን፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

  • @adnewtemesgen3416
    @adnewtemesgen3416 2 года назад

    ሎጎስ የሚባለው ሐሳብን ወደአካል ማምጣት ነው የልታየውን ወደ መታየት ያልተሰማውን ወደ መሰማት የሚያደርስ ኃይል ነው ።

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 2 года назад

    Amen

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 года назад

    የሚቆርቡ ሰዎች ክርስቶስን ሳያውቁተት ነው የሚቆርቡት በተለይ በ30 ዎቹ ያሉት እንዴት እራሳቸውን ይካዱ?ቆርበው የሚያሰ
    ስቡት እንዴት ሀብታም እሆናለሁ?ወዘተ ወንጌል የምታስተምሩ አባቶች ፈጣሪ ያሰባቹሁትን ያሳካላቹህ!

  • @meticar4025
    @meticar4025 2 года назад

    24 ሰዐት ብሰማው የማይደክመኝ ስብከት መካከል ቢኖር የኝህ መምህር ዋነኛው ነው ለኔ። ግን የእግዚአብሔር ቃል ሁሉም አይሰለቹም እኩል ናቸው እያነፃፀርኩኝ አይደለም። ከተሳሳትኩኝ በስላሴ ስም ዝቅ ብዬ ይቅርታ እጠይቃለሁ 🙏🙏ምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ፫ ይሁን ይደረግልን 👏🏽💒🇪🇹

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።

    • @meticar4025
      @meticar4025 2 года назад

      @@MasyasTube እሽ አያረኩኝ ነው። እድሜ ከጤና ልዐል እግዚአብሔር ያድልልን አሜን ፫

  • @AnawrTofek
    @AnawrTofek 9 месяцев назад

    edime xena tsegga 21 tisxh enwedihalew kedire astu

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 2 года назад

    የፈጣሪን ያስተማርውን አውርዶ መስማት ጥሩ ነበር ግን? እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንኳ እየሱስን እዴት ፀነሽው ምን ይሰማሽ ነበር ብለው ሲጠይቆት ለመናገር ስትሞከር ጨነቃት እግሬን እጀን ያዙኚ ብላ መጀመርያ ብላ ልትናገር ስትል መላኩ መጦ አስቆማት ወይ ይህን አለም ያለግዜው አሳልፋቹሁት ነበር እሷ ለደርሰችበት ቅድስና እናንተ አልደርሳቹሁም ብሎ ነገራቸው እና የፈጣሪን ቃል ህዋ ላይ አውርዶ ለመስማት መሞከር ደግሞ?

  • @adnewtemesgen3416
    @adnewtemesgen3416 2 года назад

    እንክዋን ከጣራ ስራን ሊጀምር ከጣራ መጀመርን አያስበውም
    ሉቃስ 14
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁸ ከእናንተ ግንብ ሊሠራ የሚወድ ለመደምደሚያ የሚበቃ ያለው እንደ ሆነ አስቀድሞ ተቀምጦ ከሳራውን የማይቈጥር ማን ነው?
    ²⁹ ያለዚያ መሠረቱን ቢመሠርት፥ ሊደመድመውም ቢያቅተው፥ ያዩት ሁሉ።
    ³⁰ ይህ ሰው ሊሠራ ጀምሮ ሊደመድመው አቃተው ብለው ሊዘብቱበት ይጀምራሉ።

  • @adnewtemesgen3416
    @adnewtemesgen3416 2 года назад +1

    - Lexical: λόγος
    - Transliteration: logos
    - Part of Speech: Noun, Masculine
    - Phonetic Spelling: log'-os
    - Definition: a word (as embodying an idea), a statement, a speech.
    - Origin: From lego; something said (including the thought); by implication, a topic (subject of discourse), also reasoning (the mental faculty) or motive; by extension, a computation; specially, (with the article in John) the Divine Expression (i.e. Christ).
    - Usage: account, cause, communication, X concerning, doctrine, fame, X have to do, intent, matter, mouth, preaching, question, reason, + reckon, remove, say(-ing), shew, X speaker, speech, talk, thing, + none of these things move me, tidings, treatise, utterance, word,

  • @بنتابيي-ض7ظ
    @بنتابيي-ض7ظ Год назад

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 2 года назад

    Qalhywtin yasemalin 🙏🙏🙏

  • @እግዚያብሔር
    @እግዚያብሔር 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @እናቴንእወዳለሁ
    @እናቴንእወዳለሁ 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @ዘተዋህዶ-ረ4ጘ
    @ዘተዋህዶ-ረ4ጘ 2 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад +1

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @nxjskdndjjd9676
    @nxjskdndjjd9676 2 года назад

    አሜን አሜን አሜንቐ💛💚❤

  • @barqibarqi4327
    @barqibarqi4327 2 года назад

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 года назад +1

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 2 года назад

    ቃለ ሒወት ያሰማልን