I am so impressive by this genius guy. He is very knowledgeable and eloquent person. Wish if I can get his personal phone, I would like to talk and express more..... I thought God bright his mind especial his cognitive mind. What can I say rather than God bless you!!!
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Kale hiwet yasemaln memihrachn 🙏
እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን መጨረሻህን ያሳምርልን መምህር
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ስለ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን። ለመምህራችንም ለማይጠገብ ትምህርቶ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
እድሜህን ለበረከት ይሁንልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ደስ የሚል ትምህርቱ ነዉ
እግዘአብሔርይመስገንአሜንቃለህይወትያሰማልንአሜን
ቃለህወት ያሰማለን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ደስየምል ትምህርት ነው ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን
መቼም ድንቅ መምህራኖች ነዉ ያሉን አዳማጩ እዝኑን ከልቡ መክፈት አቃተዉ እንጂ ምን ዋጋ አለዉ ከዓለም ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በክብር መመረቁ እንዲህ ዓለምን ማወቅ የምንችልበት ዩኒቨርስቲ በነፃ ደጃችን እያለ ለደሞዝ እድገት የከንቱ ዓለም ዩኒቨርስቲ በሆነ እየገባን እንሰቃያለን ድንቅ ነዉ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለሂ ት ያሰማል መምህራችን
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋዉን ናብዛልህ ምምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በእዉንት በጣም አስተምሮኛል ለኔ ለደካማው 🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌷🌷🌷🌷
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
Kale hiwet yasemalin mengiste semayatin yawrisilin abatachin.
ቃለ ህይወትን ያሰመልን መምህር
እኛም በሰመነው ፍራያመ የድርገን
ትምህርቱን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ
እሽ
ተሰምቶ የማይተገቡ ትምህርት እግዚያአቤሄር ያገልግሎት ዘመንህን እድሜ ከጤና ጋ ይጥልን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች ሸር እናድርግ ጭፈራ ሌላ ነገር ቢሆን ስት ሰዉ ተመልክቶት ነበር የእዉነት ማስተዋሉን ይስጠን
አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር: የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን፣
ከዕድሜህ በላይ አምላካችን ዕውቅቱን ሚስጥሩን ገልፆልህ እኛን ለማዳን የተላክህ ነው:: አቤቱ ጌታዬ: አምላኬ ተመስገን - ይህንን ትምህርት የምድንበት ከኃጢያት በሽታ የምፈወስበት አድርግልኝ:: ብዙ የወንጌል ትምህርት በኦርቶዶክስ ቤተክርስትያ ውስጥ እከታተላለሁ:: ብሉይና ሐዲስንም ተንተነው የሚያስረዱ ምሁራኖች አልተለዩኝም: ግን ያንተ ግን እጅግ ረቂቅ ሚስጥር የያዘና ፍፁም ሰማያዊ ይመስለኛል:: በዕንባ ተከታትያለሁ:: አንተን የሰጠን አምላክ ክብሩ ይስፋ:::
ከዚህ በፊት የተሰጡትን ትምህርት ለማግኝት
1. የማቴ 8:1 ትርጓሜ ruclips.net/video/s_qxfHvsdOQ/видео.html
2. 7ቱ የኃጢያት ራሶች ruclips.net/video/m0WuIxjGhas/видео.html
3. 7ቱ የሞት አይነቶች ruclips.net/video/xQPpIqRh6aY/видео.html
4.ኢየሱስ ክርስቶስ ይቸኩል የነበረው ተሰቅሎ ዓለምን ለማዳን ነው! ruclips.net/video/8EJg0UJbShg/видео.html
5. የመናፍስቱ ከባድ ጩኸት! ማቴ 8:29
ruclips.net/video/FaK_PgTX3kk/видео.html
6.5ቱ የእሪያ መንጋዎች
ruclips.net/video/BfJ1b_CG9o8/видео.html
7. በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደገዛ ከተማው መጣ። ማቴ 9፡1(ትርጓሜ)
ruclips.net/video/wt1MCniy5N8/видео.html
8.(ማቴ 9:2 ትርጓሜ)
ruclips.net/video/L_FVXLaxyYU/видео.html
9.ስለምን በልባችሁ ክፉ ታስባላችሁ።
ማቴ 9:4-8 ትርጓሜ
ruclips.net/video/2EPekR1rU0U/видео.html
10. ኃጢአትን የማስተስረይ ሥልጣን ያለው ማነው? ማቴ 9:6 ትርጓሜ ክፍል 1ruclips.net/video/M5xWMBGjQgoh/видео.htmlttps://ruclips.net/video/DmKY1YhtXyk/видео.html
11. ኃጢአትን የማስተስረይ ሥልጣን ያለው ማነው? ማቴ 9:6 ትርጓሜ ክፍል 2 ruclips.net/video/DmKY1YhtXyk/видео.html
12. ማቴዎስ(ከቀራጮች የተመረጠ) የማቴዎስ ወንጌል 9:9-13 ትርጓሜ ክፍል 1
ruclips.net/video/Wvig0MJUOfQ/видео.html
13. ማቴዎስ(ከቀራጮች የተመረጠ) የማቴዎስ ወንጌል 9:9-13 ትርጓሜ ክፍል 2
ruclips.net/video/xpzAdfNiPok/видео.html
14. የፈሪሳውያን ቅሬት። ክፍል1 ruclips.net/video/VuhviZHAf1Y/видео.html
15. የፈሪሳውያን ቅሬት። ክፍል 2
ruclips.net/video/8Xn4DoB-_2I/видео.html
16. ምሕረትና መሥዋዕት
ruclips.net/video/ywjfc0Zt_I4/видео.html
17. ኢየሱስ ክርስቶስ ያላደረገው የተአምር አይነት የለም! (በጣም ሳቁበት)ማቴ 9:23-26 ትርጓሜ ruclips.net/video/fVe2OFgErlY/видео.html
18. እግዚአብሔር በገነት ያስቀመጣቸው 3ቱ ነገሮች!ruclips.net/video/w1T9zoKtXSs/видео.html
19. መከሩስ ብዙ ነው ሠራተኞቹን ግን ጥቂቶች ናቸው። ማቴ 9:32-38 ትርጓሜ ክፍል 1
ruclips.net/video/wLzPtAmEYoQ/видео.html
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜንንን እውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው ስሙ አሎጣልኝ አለ በፈጣሪ
Amen Qal hewtin Yasamalin
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏
Kale hiwot yasemalin amenn...
ለመምህራችን ፡ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ እግዚአብሔር አምላክ ፣በእድሜ በፀጋ ይባርክልን ግሩም ትምህርት ነው ።
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ
ኣቤ እንደት ደስ ይላል ኣጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን በእዉነት መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ዉድ ወንድማች ይሄንን ትምህርት የምትሰሙትን ሁሉ ወለ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ ኣስቡኝ ለእኔ ደካማ እህታችሁ
Share በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ
እሽ 💯👍
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያሬዝምልን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለሂወት ያሠማልን💚💛❤️👏👏👏😍😍😍
እጅግ ድንቅ ትህርት ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት እዴት ደስ የሚል ትምህርት ነዉ በእዉነት ያለሀሰት ለመምህራችን የህይወትን ቃለ ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን እኛንም በልቦናችን ጽላት ላይ ይጻፍልን ሰሚብቻ እዳንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
Share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እሜን እኝም የሰማንውን በልቦናችን ያኑርልን እሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ መምህራችን በበቱ ያፀናሃ አሜንአሜን አሜን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን፫
Kalehiwet yesmealna kbur memhr
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan mamharachan ❤💛💚🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕወሐት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ትምህርታቹ በጣም አስተማሬ ነው ብርቱልን
አሜንንንን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏
ውስጥን ሚያለመልም ደስ የሚል ት/ት ወቅቱን ሚመጥን ተሠምቶ ማይጠገብ
ት/ት ነው ቃለ ሒወት ያሠማልን
ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ
መምህር ፣እግዚአብሔር ብ በድሜስ በጤና ይጠብቅልን እመቤቴ ጸጋውን ታብዛልክ ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ኣምላካችን ለመምህራችን እድሜውንና ፀጋውን ይጨምርለውት
ቃለሂወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ሕይዎት ቃለ በረከትን ያሰማልን !!
❤❤🙏🙏
አሜን ቃለ ህውይት ያስማልን መምህራችን አባታችን በእውነት 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር
Amen 🙏!!! QHY! Tsegawen yabzalhe!
Share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ
አሜን እግዛአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን የኣብ በረከት የወልድ ምሕረት የመንፈስ ቅዱስ ሕብረት ኣንድነት ከሁላችን ይሁን ኣሜን
ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ።
kale heywot yasemalen
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚያብሔር በፀጋው ይጠብቅልን
Amen Amen Amen KalHiwet Yasemalen Memerachen Erejem Edemi ketenaga Yesetelen Amen Amen Amen
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን የብዛልህ
አሜንአሜንአሜን ቃልህይውት ይሰማለን እግዚአብሔር ይሰጥሊኘ አመሰግናለሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ያድርጉ።
Amen kale hiwet yesmealna
በእዉነት ቃልህዉት ያስማልን መምህራችን
አሜን በመንግስቱ ያስብልን መምህር
ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Kale hiwot yasamalin betam leyu setota nw...tabarak
AMEN AMEN AMEN
💚💛❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ❤👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ፫🙏🙏🙏❤💛💚🌻🍀
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ፍቅሩ በረከቱን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን ኢትዮጵያ አገራችንን ወላዲተ አምላክ ይጠብቅልን
ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ
ቃለሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን !
ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ
አሜንቃለህይወትያሠማልንአሜን
ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን
Amen Kale Hiywet Yasemaln Memhir
መምህራችንን ቃለሕይዎት ያሰማልን
በእውነት ልንገራችሁ ውንድሞቺ ይህንን የመፅሓፍ ቅዱስ ትምህርትን ኣሁን ተመገብኩት
ትምህርቱ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ሼር አድርጉት
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፭ ኛውን ሞት እድንሞት ሁላችንንም ይርዳን።
ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ
@@MasyasTube እሽ🙏
ቃለህይወትያሰማልን
ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ
መምህር የተልግራሞን ቁጡር ንገሩን ይቅርታ አድርጉልኝ እስላልውኩ ነው አባታችን በእውነት እግዚአብሔር ያኑርልን 🙏
የህይወት ቃልን ያሰማልን
ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ
Ameen, ameen, ameen
🤲🤲🤲🤲
ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ
አሜን ቃለ ሔወትን ያሰማልን
ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ
ቃለ ሒወት ያሠማልን
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 👏👏👏
Share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ
Kalhiwt yasmalen aba egzabhaer yebarkhe
*ቃለህይወትን ያሰማልን*
ትምህርቱን ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ
Kale hiwot yasemalen menhir
አሜን አሜን አሜን ንንንን
ye ortodoxs wengel yihe new kale hiwot yasemalin
kalehiwet yesmealna ❤
AMEN AMEN 🙏 🙏 🙏
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን.
ማርያም ማርያም በሉ.
የእግዚአብሄር:ስራው:ገናና:ነው,በሉ:ይልቁንም:ያማረ:ነው,በሉ:ስርአቱም:በየጊዜው:ፀንቶ:ይኖራል::
🙏🙏🙏🙏🙏
I am so impressive by this genius guy. He is very knowledgeable and eloquent person. Wish if I can get his personal phone, I would like to talk and express more..... I thought God bright his mind especial his cognitive mind. What can I say rather than God bless you!!!
mameherichan, egizabeherii, kalehiwetin, yasimelin, yegaligiloti, zabanihin, yarezamilan, badimebaten, yakoyelin ❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲
❤️❤️❤️❤️
Nurulni
Egzyabuar yasetalagn. How do I subscribe the Telegraph channel Please? Egzyabuar yakeberalagn Egzyabuar ethiopian yatabek.
ትምህርቱን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ
For sure. Please ya telegraph channel ka alot ebakuen share aderagogn.
ሕዝቡስ ኑሮውን ለማሸነፍ ይሰደዳል በርግጥ ሕዝቡን ለመጠበቅ በውጭ ቅድስት ቤተ ክርስትያን ትታነፃለች ሆኖም ካህናቱ ወይም አገልጋዮች ግን። እዳው ተሰደው ነው እሚሄዱት። ? መምህር መልሱ ለርስዎ። ትምህርቶት በጣም ግርሙ ነው የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን።!!
ለመንግሥተ ሰማያት ያብቃልኝ።
Kale hiwet yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን