ፀጉር ለምን አያድግም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2019

Комментарии • 36

  • @user-sv2cm7ms8s
    @user-sv2cm7ms8s 4 года назад +4

    በስማም ወንድሜ አፍክና እጅክ ብቻ ነው ሚንቀሳቀሰው ምንም አይሰማም

  • @hadisnagashgodislove5258
    @hadisnagashgodislove5258 4 года назад

    እሺ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 4 года назад +4

    ድምፅ የለሞ እኮ

    • @Getafric
      @Getafric  4 года назад

      በሄድፎን ሞክሪው

  • @gadisloveanitayem345
    @gadisloveanitayem345 4 года назад

    የኔ ህቶቼ በጣም ቆንጂየ ና እረጂም ነው
    የኔ ግን እዛው ነው
    አሁን ላይ ግን በሳምት 1እቁላል ተቀብቼ 30ደቂቃ አቆይቼ መታጠብ ከጀመርኩ በሁላ ለውጥ አለው
    በጣም ከረዳዳ አይደለም አለማደጉ ቢገርመኝም ግን ለጭበት የሚያበቃ ነገር የለም

  • @zahraethiopian1524
    @zahraethiopian1524 4 года назад

    እኔ በተፈጠረው ታዳግ ነው። ብቆርጠዉ ራሱ ያድጋል ግን መንታ እያወጣ አስቸረኝ

  • @visitraya7975
    @visitraya7975 4 года назад

    እኔ በሳምንት ሁለት ግዜ እንቁላል እጠቀማለሁ ለውጥ አለው

  • @user-nt3kh1fc4u
    @user-nt3kh1fc4u 4 года назад

    ጌችዬ እንኳን በደህና መጣህ!!!

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 4 года назад

    ጎሽ እንደዚህ እውነቱን እንደዚህ ንገረን እናመሰግናለን ።

  • @sofiabeautytube4129
    @sofiabeautytube4129 3 года назад

    አይሰማም ድምፅክ first i thought my phone was broken 😂😂😂

  • @user-rq7pq9mz3g
    @user-rq7pq9mz3g 4 года назад

    እረ እኔ እስካዉን ያወጣዉት ስንት ዩማን ኤር ይገዛ ነበር ፀጉሬ ምንም አያድግም ሲታይ ቆንጆ ነዉ ግን ካለበት ንቅንቅ አይልም ምን ይሻለኛል ያልሞከርኩት የለም

  • @lovelove-lu7ep
    @lovelove-lu7ep 4 года назад

    Aysemam

  • @abebachanal1036
    @abebachanal1036 4 года назад

    አይሰማም ወንድማችን

  • @haymanotayeleyoutube5810
    @haymanotayeleyoutube5810 4 года назад

    Keserulng wust malete ketesmamang wust 1kbe ena enkulal 2 yetimatm wuhawun 3muzena enkulal yebuna duket keteleyayu kbatoch gar tekelaklo 4 yabsh zeyt 5 shapona kondshner ymismamangn memret enezih temchtewungal lewutm agng chebetalewu

  • @user-xx2rb8mg2v
    @user-xx2rb8mg2v 4 года назад

    የኔ በተፍጽሮ እረጅም ነው እግዚአብሔር እደግ ካላለው በቅራቅንቦ አይድግም አራት ነጥብ

  • @user-nt3kh1fc4u
    @user-nt3kh1fc4u 4 года назад

    የሸበት መፊቲ ካለህ ሹክ በለኘ እኔ ፀጉሪ በጣም ብዚ ነው ግን ካለረሜ ሸበት ወረረኛ

  • @user-vr2pc8uy5t
    @user-vr2pc8uy5t 4 года назад

    ere aysemam minm

  • @asersetube2009
    @asersetube2009 4 года назад +1

    ዲምፅ ከራሳችሁ ነው😩

  • @momlovelove8032
    @momlovelove8032 4 года назад

    እውነት ነው ተፈጥሮን የሰጠንን አምኖ መቀበል አቅቶን ነው ጌች

  • @hassennuredin8932
    @hassennuredin8932 4 года назад

    በሄርፎን ይሰማል

  • @user-wg6qt1kt7m
    @user-wg6qt1kt7m 4 года назад +1

    ምንም አተሰማ ወንድም ነው ስልኬ

  • @haymanotayeleyoutube5810
    @haymanotayeleyoutube5810 4 года назад

    Ene ytuberochn kayehu gemro tegure betam tlk lewut alewu gn yayewutn hulu altekemm

  • @rozaroza1120
    @rozaroza1120 4 года назад

    ere Dmtse Ylewm Hoo

  • @fkgkfhj8979
    @fkgkfhj8979 4 года назад

    አይሠማምአቴድከም

  • @bona2318
    @bona2318 4 года назад +1

    ድምፅ ደለውምምም

  • @kituyghta3651
    @kituyghta3651 4 года назад

    Ewhnt new yhnahm mhlta arghw 2 amht wedhw adghe. Ghne yhbftu bhta sedhrse mhdgoun akoum elhlw

  • @user-cl1jp6jt8s
    @user-cl1jp6jt8s 4 года назад

    ኧረ አይሠማም ወድም ምነው

  • @jemalfatuma5160
    @jemalfatuma5160 4 года назад

    አይሰማም

  • @qwertyuiqwertyui5678
    @qwertyuiqwertyui5678 4 года назад

    አይሰመሚ

  • @hayaalmazrooei8527
    @hayaalmazrooei8527 4 года назад

    ኧረ የድምፅ ያለክ

  • @helendani9277
    @helendani9277 4 года назад

    ጌቱ ምንም ድምፅ የለውም ምታወራው

  • @tegstdeferes3034
    @tegstdeferes3034 4 года назад

    Enkuwan dehna metah wendm ene hulunm mokerkumnm lewt alayehum endalkew tefetro new madreg kejemerku jemro tegure yaw ezaw ebotaw new yalew endiyawm eyetebetatese asekayegn mndnew mefthew

  • @mbsalon2906
    @mbsalon2906 4 года назад

    ይቅርታ ድምፅህ አይሰማም

  • @njhhhjjz2058
    @njhhhjjz2058 4 года назад

    አይሰማም