በጣም ገራሚ ስጦታ ከዩቲዮበር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 фев 2020

Комментарии • 31

  • @FasiNico
    @FasiNico 4 года назад +19

    ስለወደዳችሁት ደስ ብሎኛል ጌች: እኔም በጣም አመሰግናለው ምርጦቼ ኑሩልኝ 🙏

    • @abrelohd
      @abrelohd 4 года назад +2

      egnam kenan....lol

    • @user-to4rj8bf9e
      @user-to4rj8bf9e 4 года назад +3

      ፋስዬ የኔ መልከ መልካም ስወድሽ እኮ 🌹🌹🌹💖

    • @maricelvaldez1126
      @maricelvaldez1126 4 года назад +2

      ፋሲየ እውነት አንችን የመሰለ መልካም ሰው ያብዛልን በጣም ነው የሚአምረው እጂሽን ፈጣሪ ይባርከው

    • @bezakiros7686
      @bezakiros7686 4 года назад +1

      Fasi Konjo betam yamrale teru sew thank you

    • @mamidecor4478
      @mamidecor4478 4 года назад +1

      Fasiye betam yameral yene gobez ejeshi yibarek

  • @amirbabikr4363
    @amirbabikr4363 4 года назад +2

    ለሰዉ መልካም ማድረግን ወይንም ማሰብን እግዚአብሔር ይወደዋል እህቴ ፈጣሪ ይስጥሽ።

  • @HilinaT
    @HilinaT 4 года назад +1

    ቤታንያ ትደግልን አባት እናትዋንም ለመጦር ያብቃት

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 4 года назад +1

    Fasiye ምርጤ

  • @HilinaT
    @HilinaT 4 года назад +1

    ፍስዩ እጅሽ ብርክ ይበል እጅግ ያምራል

  • @Amorawtube
    @Amorawtube 4 года назад +1

    Dlewi 🌹🌹👈

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 4 года назад +1

    Betam new yemiyamerew

  • @zewdmakonen3017
    @zewdmakonen3017 4 года назад +2

    ገና ሳየው ፋሲ ናት አልኩ በጣም ያምራል

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 4 года назад +2

    ፋሲዬ ቅን ለሁላችንም ጥሩ ወዳጃችን ናት እድሜ ከጤናጋ እመኝልሻለው

  • @user-to4rj8bf9e
    @user-to4rj8bf9e 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ያሳድግልህ

  • @merketube677
    @merketube677 4 года назад +2

    ፋሲዬ የኔ መልካም እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @blenbalagerua4801
    @blenbalagerua4801 4 года назад +2

    ቢታንያ እድግ በይልን

  • @blenbalagerua4801
    @blenbalagerua4801 4 года назад +2

    ዋውውውው ፍሲ እጂሽ ይባረክ ♥♥ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነባለቤትሽ ♥♥

  • @madinahahmed6824
    @madinahahmed6824 4 года назад +1

    ፋሲየ የኔ ቅን ድንግል ትባርክሽ አንችንም በልጅ ይባርክሽ ወዴ

  • @EskeCrochetTube
    @EskeCrochetTube 4 года назад +2

    ዋው ፋሲዬ እጅሽ ይባረክ 💝ቢታኒዬ እደጊልኝ 😍

  • @melkiemogesie1715
    @melkiemogesie1715 4 года назад +2

    የኔ ውድ ፋሲካዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ቅን የዋህ ፈጣሪ ይባርክሽ ውድድድድድድድድድድ ነው ማደርግሽ ውዷ መምህሬ

  • @miftah4441
    @miftah4441 4 года назад +1

    ጎሽ ጎሽ

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 4 года назад +2

    ገና ወጣ ስታደርገው 😲 ፋሲ አልኩ 😄 ድንክ የ እጅ ሞያ ያላት ፋሲዬ ቅን እህታችን እስዋ ናት😍ቢታንያ ቆንጆ እደጊ
    ፋሲዬ እጆችሽ ይባረኩ ❤💓❤💓

  • @mahletwedaj4889
    @mahletwedaj4889 4 года назад +1

    Selam lezk bet

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r 4 года назад +2

    ፋሲ ለኛም አንቺ ውድ ስጦታቺን ነሺ ልዩ ሴት ነሺ የምር ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ

  • @fozibaba2334
    @fozibaba2334 4 года назад +2

    ፋስ ምርጥ ሰው 💝💝💝💝

  • @mamoqilo6392
    @mamoqilo6392 4 года назад +1

    እንዴ ጌት የት ጠፍተህ ነው በሰላም ነው

  • @blenbalagerua4801
    @blenbalagerua4801 4 года назад +1

    ሳትናገር ልገምት ፍሲ

  • @user-vu1lm1ol4r
    @user-vu1lm1ol4r 4 года назад

    ልብስ አይተክ የማታቅ አሰመሰለብክ በቃ ወሬ ማብዛት ምንድነው ለሰጠችክ ምሰጋና ይገባታል