ለማመን የሚከብዱ ነገሮች የሚሸጡበት የአለማችን አስፈሪ ገበያዎች Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2022
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 223

  • @meleka1842
    @meleka1842 Год назад +69

    አይ እድሌ ሰሞኑን ምግብም አይበላኝ በቃ😁እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያዊት በመሆኔ።🙏❤❤❤ሀገሬ ለዘላለም ኑሪ በስመአብ ሲዘገንን በግድነው ያደመጥኩህ አቤል😁

    • @user-db1gi2fm4d
      @user-db1gi2fm4d Год назад

      We Ethiopians are not good treating animals

    • @shobgshobhaa7964
      @shobgshobhaa7964 Год назад

      اجااب نواثبيا شن لزلالم تنر🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎓💜🇪🇹

    • @user-gf6pn1wu1c
      @user-gf6pn1wu1c Месяц назад

      Schkebe eyale se.mwet

  • @salamontube
    @salamontube Год назад +35

    በጣም ይገርማል 🙄ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @Sarasara-tf7rs
    @Sarasara-tf7rs Год назад +9

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በርታ አቤሎ በጣም አሪፍ ነገር ነው የምታቀርበው

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z Год назад +14

    በሰው ሀገር ተሰደን የምንሰራ እህት ወንድሞች እግዚአብሔር ይጠብቀን በፕሮሰስ እኛ እንዳንበላው እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @bintnejashi74
    @bintnejashi74 Год назад +2

    ሰላም ነው አቤል አልሐምዱ ሊላህ እንኳን ሐበሻ ሆንኩኝ የታወቀ ነው ትክክለኛ ፈጣሪውን የማያቅ ከእንስሳት የባሰ ህይወት ነው የሚያኖረው አዑዙ ቢላህ መሰማቱ ሰቀጠጠኝ ፡፡

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Год назад +8

    ወይኔ ጉዴ 💔😥ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ
    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ💕🇪🇹😘🇪🇹😘🇪🇹

  • @user-ux9cf2hd3k
    @user-ux9cf2hd3k 5 месяцев назад +3

    አቤት እግዚኦ 😢😢😢

  • @Love-sh8yk
    @Love-sh8yk Год назад +6

    የሚገርም መረጃ ነው አቤሎ ቀጥልበት👍👍

  • @user-ns1bz4eo7p
    @user-ns1bz4eo7p 5 месяцев назад +1

    እግዝዩ ማረነ ክረስቶስ አንተው ከዚህ ሁሉ ጠብቀን

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 5 месяцев назад +2

    እንቁራሪት እና አዞ ኤሊ የአለማችን ተዘዉታሪ ምግቦች ከሆኑ ቆየት ብሎ አል እንዲሁም እባብ የ ሰጎን ስጋወች በጣም ዉድና በልዩ ትእዛዝና በክብር ይበላሉ።

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 Год назад +4

    ኢትዮጵያ ሀይማኖተኛ ፈሪሀ እግዝአብሔር ያለብሽ ሀገሬ ኑሪልን

  • @user-cd7nx7hx1l
    @user-cd7nx7hx1l 5 месяцев назад +2

    ኢትዮጵያ መፈጠሬ ተመስገን በርታ እናመሰግናለን ።

  • @samuel_arse
    @samuel_arse Год назад +23

    ጌታ ሆይ ተመስገን ኢትዮጵያዊ በመሆኔ🙏🙏🙏

  • @efremyeyeshareg6954
    @efremyeyeshareg6954 Год назад +8

    በእኛ ሀገርም የሚበላው ጥሬ ስጋ ለሌላው አስደንጋጭ ነው

  • @addismack9721
    @addismack9721 Год назад +2

    ይዘገንናል 👌

  • @ramadanhassan6044
    @ramadanhassan6044 Год назад +4

    እንዳንተ አይነቱን መረጃ የሚሰጥ ያብዛልን 🙏

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Год назад +2

    Thanks

  • @user-bl9ti4ip1e
    @user-bl9ti4ip1e Год назад +7

    ተመስገን ፈጣሪዬ እንካንም ኢትዮጵያ ሆንኩኝ 🙏

  • @Ethiopia_4me
    @Ethiopia_4me Год назад +20

    ከብሉይን እስከ ሃዲስ ሃይማኖታዊ ስርዓት ጠብቃ የኖረች የምትኖር ሀገሬ ኢትዮጵያ ከፍ ትበልልኝ

  • @bestfunny2993
    @bestfunny2993 Год назад +3

    ወቸው ጉድ

  • @hyattakmel1122
    @hyattakmel1122 Год назад +3

    ይቀፋል ይዘገንናል መጥኔ ሰው ምን ይመስላል ቢሉ ውሎውን ይመስላል ይላል ያገሬ ሰው አልሐምዱሊላህ ለኢትዬፕያዊነቴ ለምግቡ አሁን አሁንማ ወገኖቼ ወደ ጭራቅነት እየተቀየሩነው ማንነታቸው እየተውነው

  • @msultan4802
    @msultan4802 2 месяца назад +1

    አልሀምዱሊላህ ያአላሁ እባክህን ኢትዮጲያን ሰላም አድርግልን

  • @medina2419
    @medina2419 Год назад +14

    ለዚች ቀን ላደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን የራማው መልአክ ድረስልኝ አቤሎ የዛሬው ከባድ ነው

  • @kasahungetachewu4132
    @kasahungetachewu4132 Год назад +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነው በርታ አቤሉ።

  • @kidiatakalu3069
    @kidiatakalu3069 Год назад +10

    እኛ ኢትዮጵያውያን እኮ የታደልን ነን

  • @user-cg6pz7ve9f
    @user-cg6pz7ve9f Год назад +6

    😢😢😢 እዚህ ሱቅ ከመግባቴ በፊት የሬሳ ሳጥን አዘጋጅቼ ንው

    • @bizubizu3202
      @bizubizu3202 Год назад

      😂😂😂

    • @Sarasara-tf7rs
      @Sarasara-tf7rs Год назад

      እኔ ቀላል አልፈራሁም በልተው ጤነኛ ይሆናሉ

  • @etalemorcho8118
    @etalemorcho8118 Год назад +4

    ዉብ ሀገሬ ኢትዮጵያ😩😩😩😩

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Год назад +7

    ጌታ ሆይ ድረስልኝ ምን ጉድ ነው እናቴ ማርያም ኢትዬጵያዊት በመሆኔ እድለኝ ነኝ ማርያምን ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @user-oh2yh7vi6w
    @user-oh2yh7vi6w Год назад +3

    እግዚኦ አምላኬ ሆይ 😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆ማስተዋሉን ስጣቸው

  • @makahind4980
    @makahind4980 Год назад +3

    ቱ አልሃምዱሊላህ አላኒዕመተል ኢስላም

  • @jemaritube
    @jemaritube Год назад +3

    Respect to abel

  • @user-nx9ey7hr1c
    @user-nx9ey7hr1c Год назад +1

    ላኢላሀኢለሏህ ምንአሳየኸን እረተው ነገሞችነህ እባክህ አላህን
    ፍራ ጭራሽ ሞትአለብኝአላልክም ሱበሀንአላህ

  • @Legend00706
    @Legend00706 4 месяца назад +1

    Alhamudlilah Muslim Ethiopiawi be mojonee

  • @demeeneyew627
    @demeeneyew627 5 месяцев назад

    amazing!!! Keep it on Abel

  • @babybiruk
    @babybiruk Год назад +5

    አዲስ ስራ እስከምሰራ አንዴት እንደምቸኩል Abela😍

  • @MIKO_GAMER17
    @MIKO_GAMER17 Год назад

    Thank you so much abelo

  • @y.safricason2579
    @y.safricason2579 11 месяцев назад +1

    የዶሮ ጣት ወይም እግር የትም የበላል ደግሞ በጣም ጣፋጭ ነው

  • @benhuryohanes1567
    @benhuryohanes1567 Год назад

    Thanks abela

  • @Alem.773
    @Alem.773 Год назад +1

    Oh God have mercy on us 🥺🥺 peace for Ethiopia

  • @rahimakadir2547
    @rahimakadir2547 Год назад

    Abet gitaye baxami yigeramal ikanim Ehitopani honkughi ❤❤❤❤❤

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Год назад +2

    ኢትዮጵያዊነቴን ኮራሁባት ፈጣሪዬንም አመሰግነዋለሁ አቤል

  • @mikientertainment1816
    @mikientertainment1816 Год назад

    you are the best

  • @FekatAsefa
    @FekatAsefa 6 месяцев назад

    በርታ 👍

  • @user-cw1ul1ym6b
    @user-cw1ul1ym6b Год назад +3

    ኧር አቤል ይሄን ዜና ብለህ ዘግበህ ልቤን አቅለሼለሼኝ😩😩😩😩😩

  • @solomeasegahegne1146
    @solomeasegahegne1146 Год назад

    ጎበዝ አቤሎ

  • @user-lj8bu5sn3l
    @user-lj8bu5sn3l Год назад

    Sew enqurarit ebab yebelal men god yemnsemaw ebel betam enamsegnalen

  • @mudeenshukure5431
    @mudeenshukure5431 5 месяцев назад

    አቤሎ ዛሬ ደሞ ምኑን አየው መጀመሪያም ስጋ ደብሮ ነበር ሙሉ በሙሉ እንድሪቅ ስላደረከኝ በጣም አመሰግናሎ

  • @kalkidanendrias7114
    @kalkidanendrias7114 Год назад

    Oh .... Egzio betam zegnagn

  • @amanuelwagari
    @amanuelwagari 10 месяцев назад

    ዐቤላ ተባረክ በጣም ዘግንኖኛል ዕንኳንም ዒቲዮጲያዊ ሆንኩ ሢዘገንን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qg1ji8sl9r
    @user-qg1ji8sl9r Год назад +1

    የወይኖ ልጅ ያሁኑ ይባስ 😊😊😊😊

  • @yefenatube644
    @yefenatube644 Год назад

    በርታ

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 5 месяцев назад

    ወይኔ እስከ ዛሬ አመለጠኝ ስብስክራይብ ዛሬ ነዉ ያረኩት የሚገረም ፕሮግራም አንደኛ አቀራረብ

  • @abela_tutorial
    @abela_tutorial Год назад +1

    Abela mirt sew🙏🙏🙏

  • @user-ph3rn4cc6f
    @user-ph3rn4cc6f Год назад +1

    አይ አቤል ይልተነግረ የለም የዛሬው ይቅረብኝ ምምምምም

  • @abibabraham3614
    @abibabraham3614 Год назад

    በታም ኣሪፍ ነገር ነው ምታመታዉ ያንተ ፕሮግራም

  • @fanushabte
    @fanushabte Год назад

    I love you so much abela

  • @Ahmad-zb8fl
    @Ahmad-zb8fl Год назад +2

    ቆያ፡ምነ፡ህንሁ፡ነው፡ምግብ፡እያባልኝም፡ውይ፡ጎድ

  • @johnzeleke2301
    @johnzeleke2301 Год назад +2

    አለም ከነልዩነታችን ተሸክማናለች

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 Год назад +1

    አቤቱ,አምላኪ,,,ምን,አይነት,,,ጉድነው,ሠውነቴን,ወረረኝ

  • @user-vu7sw6lz8g
    @user-vu7sw6lz8g Год назад +1

    ሰላም በመላዉ ዓለም ያለችሁ ወገኖቼ

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 Год назад

    ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @user-qd9xz2nj6i
    @user-qd9xz2nj6i 27 дней назад

    😢😢😢😢😢😢ጉድ😊

  • @leulgech7834
    @leulgech7834 Год назад +1

    Abela eski arif selk gezalgn beftari🙏🙏 RUclips lejemr

  • @ermiyastakele5197
    @ermiyastakele5197 5 месяцев назад

    Iam happy be americian

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Год назад +1

    ሲያቀብጠኝ ነዉ የገባሁትምን ይሆን😭አቤል የማታመጣዉ የለ ያንን እረዢም ነገርዮ መቸም ሙቸ ነዉ የምፈራዉ😭

  • @user-xs4om9hq5d
    @user-xs4om9hq5d Год назад

    እኮን ደህና መጣህ እደት ግዜህን እደምትጠቃም ብትሰራልን ደስይለኛል

  • @user-tt7sw5sw8o
    @user-tt7sw5sw8o 2 месяца назад

    እኳንም ኢቶጲያ ሆኩ❤❤

  • @MisganaTesfaye-el6jv
    @MisganaTesfaye-el6jv Год назад

    ኡፍፍፍፍፍፍ ሰላም ለኢትዮጵያ 😢😢

  • @vinsyayemamilji5
    @vinsyayemamilji5 Год назад +1

    እራት ልበላ አቅርቤ ነበር ማርያምን አስታወከኝ😣ምን ጉድ ነው

  • @yeshutube5180
    @yeshutube5180 Год назад

    👍❤️

  • @fesihadagi9712
    @fesihadagi9712 Год назад

    Ooo nies

  • @amanuelkebeda8136
    @amanuelkebeda8136 Год назад

    abelo inamasaginalen

  • @hulutoday
    @hulutoday Год назад +1

    Abela❤

  • @Anianuma749
    @Anianuma749 Год назад

    Ere men gud newu

  • @user-jr2tq8ss5f
    @user-jr2tq8ss5f 2 месяца назад

    ኡፍፍይ እንቅልፍ አዘነኩለት😢😢የዛሬ ማይት ቢቀርብኝ😢

  • @bt3738
    @bt3738 Год назад

    💚💛❤

  • @titiymer82
    @titiymer82 Год назад

    ye wusha sigarette betam betam yastelal ye ahya siga enkuwan bibela ahya mitibelaw sar nw

  • @yohannesyemataw6410
    @yohannesyemataw6410 Год назад

    አቤላ አረ እስኪ ሀገር ስለሌላቸው ህዝቦች( ጂብሲ) ስለሚባሉት የሆነ ፕሮግራም ስራ።

  • @genettekilu8812
    @genettekilu8812 Год назад +1

    ዛሬስ እያቅለሸለሸኝ ነው ያየሁህ

  • @menberktawu3372
    @menberktawu3372 Год назад

    Befetari mn gudi newu🤑🤑 begdi newu adamche yechereskut hegere ethiopiayaye 😘😘

  • @serkalemgebreyohanus3611
    @serkalemgebreyohanus3611 Год назад +1

    እንዲህ አይነቱን እያዩና እየሰሙ ነው አንዳንዱ ቬጂ ነኝ የሚሉት የስጋ ዘር አታሳዩኝ የሚሉት እውነት ነው okay good to see

  • @user-bq7zr3hm1x
    @user-bq7zr3hm1x 5 месяцев назад +1

    አይአቤል ዬሁልግዜ እከታተልሃለው ዉሸት ነክያልሆነውንታሪኮችእንደምታስተላለፍልአመሠገናለው

  • @mereyimtube
    @mereyimtube Год назад

    አይ አቤሎ እውነት ነው ምን ያልተደረገ አለ ነገር ግን ስለሰማሁና ስለአሗቸው ብቻ እራሴን አሞኛል

  • @user-xx5ut1lh4g
    @user-xx5ut1lh4g Год назад

    ወይ ጉድ አሁን ምግብ ስበላ ትዝ ይለኛል ምን ልሆን ነው 🥺

  • @selamendazenaw1174
    @selamendazenaw1174 Год назад

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ🥺🥺🥺

  • @user-bm7kp5qy8h
    @user-bm7kp5qy8h 2 месяца назад

    Enalilahahemdululilaendeethiopiamrthejeryelem

  • @werwee3656
    @werwee3656 Год назад

    ገናለገናዉ አስመለሰኝ😢😢

  • @eyobyitagesuethiopia-rd5lq
    @eyobyitagesuethiopia-rd5lq 4 месяца назад

    አሁን በልቼ ስነሳ ነው ስለተወዳጁምግባችን ስታወራ ሰማሁ 😮😮😮

  • @dualebro6044
    @dualebro6044 Год назад

    Ye nagiriyaw gerami gebeyaw siraln

  • @ethiogreecekitchen
    @ethiogreecekitchen Год назад

    Abel ajeb nw belhal ewnet nw adnakeh neg berta.

  • @mershutadesse1509
    @mershutadesse1509 Год назад

    ቱቱቱቱቱ አበስገበርኩ ጌታዬ

  • @mastawoshanegash6502
    @mastawoshanegash6502 11 месяцев назад

    ኢትዮጵያዊ ያረገኝ ጌታ እግዚኣብሔር ይመስገን🙏

  • @hulumtube_
    @hulumtube_ Год назад

    gin 1 gna yelem eko abel

  • @zakiy-technical3859
    @zakiy-technical3859 Год назад

    አቤሎ የምታቀርበው ነገር ይመቸኛል

  • @hayattahir4785
    @hayattahir4785 Год назад

    can you make video about jeffery dahmer

  • @jake8498
    @jake8498 Год назад

    እይይይይ መዳኒአለም አባቴ አሁን እነዚህ ሰዎች ናቸዉ

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 Год назад

    ውይ ቡና እየጠጣሁ ነበር እሄን ሳይ አቅለሸለሸኝ👀👀👀

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 Год назад +2

    ኤጭ አአኡቢላህ አይጦችን ምን አለበት ሀገራችን መተው ቢረከቡን ለምን መንግስት ኤክስፖርት አያደርግም ዶላር ይመጣልናል

    • @meleka1842
      @meleka1842 Год назад

      😁😁😁😁😁ጥሩ ሀሳብ ነበር እኛም እንገላገላቸው ነበር አይጦች አስቸግረውናል😁

  • @henokeabebe8709
    @henokeabebe8709 Год назад +1

    አምላክ ሆይ ጠብቄን

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Год назад

    ከእግር እሰከራሴ እየሰቀጠጠኝ ጨረስኩት በጣም አስቀያሚዎች ናቸው 😑