Mekoya - መቆያ - የእርያ እጥበት - የጊኒ ዲሞክራሲ Mamadou Doumbia/ Alpha Condé Eshete Assefa በእሸቴ አሰፋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 сен 2021
  • #MamadouDoumbia #EsheteAssefa #Mekoya #AlphaCondé
    Mekoya - መቆያ - የእርያ እጥበት - የጊኒ ዲሞክራሲ Mamadou Doumbia/ Alpha Condé Eshete Assefa በእሸቴ አሰፋ
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 69

  • @zolazizu389
    @zolazizu389 2 года назад +6

    የኔ ምርጡ ሁሌም ድንቅ ነህ

  • @user-oj6kf6oj8j
    @user-oj6kf6oj8j 2 года назад +16

    ማታ ልተኛ ስል ይህን ፕሮግራም ካልሰማው እንቅልፍ አይወስደኝም

    • @yonaskebede6460
      @yonaskebede6460 2 года назад +2

      በጌታ ስም ስልኬ ሙሉ አለኝ የእሸቴ ትረካዎች በጠቅላላ እኔም ካልሰማው አልተኛም

    • @hammerethiopian9638
      @hammerethiopian9638 2 года назад +1

      Me too

    • @eyobassefa6408
      @eyobassefa6408 2 года назад +1

      Ename

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 Год назад

    Eshete 💚 💛 ❤

  • @yendt6991
    @yendt6991 2 года назад +3

    My life time hero journalist!!! Eshete assefa!! May ALLAH bless you 🙏🙏🙏 thank you...!

  • @dawitnigatu843
    @dawitnigatu843 2 года назад +8

    ከጀርባው የአሜሪካና የፈረንሳይ እጅ አለበት- ማዕድኗ ለመዝረፍና ለመቦጥቦጥ ሲሉ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 года назад +4

    እንዲህ ነው
    እሼቴ አትጥፍብን
    ስለ መጣህ ደስ ብሎናል

  • @teddyteo3836
    @teddyteo3836 2 года назад +4

    Eshe um sooo addicted to ur voice plus zt smooth flow ov ur narration plzzz plzzzz “Entebbe mossad operation” yeseralen

    • @menzeaazeb4914
      @menzeaazeb4914 2 года назад

      Read a book called 90 minutes in Entebbe.

    • @teddyteo3836
      @teddyteo3836 2 года назад

      @@menzeaazeb4914 10q for ur recommendation but i love z way n voice of Golden journalist eshete thats why um just keep begging him

  • @ets166
    @ets166 2 года назад +2

    Wow that's great podcast.

  • @selamlalem3040
    @selamlalem3040 2 года назад +3

    እናመሰግናለን
    መች ይሆን ነቅተን ከአዉሮፖና ከአሜሪካ ዘመናዊ ቅኝ የምንወጣዉ ይህ የእነሱ ሴራ ነዉ

  • @alemneshgobeze402
    @alemneshgobeze402 2 года назад +1

    Ehen program kalsemahu enklf Aywesdegnim

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 2 года назад +1

    ምርጥ ፕሮግራም በርታ ወንድማችን።

    • @aynalembalcha8980
      @aynalembalcha8980 Год назад

      Esheten hulem lefeshita kefelegih shager 101 kidame 7:30 - 8 seat alew programme

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 2 года назад

    እውነትም "…..ጊዜው የመኝታ ስለሆነ ሁሉም ተኝተው ነበረ…."

  • @TarikuBrhanu
    @TarikuBrhanu Месяц назад

    እሼቴሁሌምበሳምተትየምጠብቀውፕሮግራምነው

  • @selemontadesse2694
    @selemontadesse2694 2 года назад

    የኦሣማ ቢላደንን ትረካ ላገኘው አልቻሌኩም

  • @biralgaambere8152
    @biralgaambere8152 2 года назад +3

    Alpha Conde was a known militant for almost half a century .He wad expected to prepare his successer from his party instead of runing for a third time presidency.Aftican leaders are the one who most of the time creat a firtile ground for foreigne intervation.Mali is a very resourceful vergine country .African leaders have to stop being at the metcy of the powerful western countries .Alpha did commit a grave mistake for his country and himself.

  • @abrahamofficials3563
    @abrahamofficials3563 Месяц назад

    4 መፍንቅለ መንግስ ያልተደርገባቸው ኣገሮች ማንማን ናቸው 1ጅቡቲ ነች መሰለኝ እስቲ ሌሎችን ንገሩን

  • @tennagashawtessema280
    @tennagashawtessema280 2 дня назад

    25:33

  • @user-et1bi4sk9k
    @user-et1bi4sk9k 2 года назад +2

    የምዕራባውያን የኣሜሪካ ሴጣናዊ ስራ ነው ልክ እንደ ሊብያ, ኢራቅ, ሶርያ,,,,,,,,,,, ኣገር መበጥበጥ መተራመስ ማፍረስ የኣገሪቱ ሃብት ለመዝረፍ ነው የሚያሳዝነኝ የዚህ ደንቆሮ ኣገሩ ና መንግስቱ ህዝቡም ኣሳልፎ ለምዕራባዊያን መስጠቱ ነው እንደ ኤርትራ ራሳህ ካልቻልክ ህዝቡም በድህንነት ና በራብ በለመና በእርስ እርስ እየተገዳደልክ የምዕራባዊያን ኣሻንጉሊት ሆነ ምጽኣት ኣለም ይደርስብሃል ዎይይይይይ ኣፍሪቃ መቼ ይሆን ከእንቅልፍህ ምትነቂው😭😭😭

  • @awetgebrtatioys2235
    @awetgebrtatioys2235 Год назад +2

    while i sleep i hair this voice

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 2 года назад

    lenechochu yemaylalak lehgeru yemisera meche yefelgal ensum seltanu lay kuch silu lemlkeke yetenanekachewal!!!

  • @user-mg6qm6kh3y
    @user-mg6qm6kh3y Год назад

    ስለ ቶማስ ሳንካራስራ

  • @kedirshifaw7976
    @kedirshifaw7976 2 года назад

    ለሁሉም መሪ ፅፋችሁ ስለ ኤርዶጋን ያሳዎቃችሁን ነገር የለም

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 2 года назад +3

    መቆያ ትምህርት ቤቴ

  • @ezanaestifanos326
    @ezanaestifanos326 2 года назад +1

    በጣም በጣም እረ ጠፋህ !ፕሮግራምህ በጣም አስተማሪ ነው

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 2 года назад +1

    ምንድን ነው ያለው ከጀርባቸው የተወደድክ ጋዜጠኛ እንደው ምንድን ነው በእኛ በአፍሪካውያን ላይ እንዲህ መሆኑ ምን ይሆን ከቶ እስኪ ዝርዝር ዶክመንተሪ አቅርብልን መፍትሄዎቻቸውን ጭምር ከምእራባውያን አተያይ ሳይሆን ከአፍሪካውያን መፍትሄ እባክህን !!!

  • @girmagetachew9757
    @girmagetachew9757 2 года назад

    አፍሪካ ላይ እንግሊዝ ፈረንሳይ እና አሜሪካ ከጀርባቸው ካልወረዱ መቼም ሰው አይሆኑም

  • @solomongezachew
    @solomongezachew 2 года назад

    እናመሰግናለን ሸገሮች፤ መፈንቅለ መንግስት ያልተደረገባቸው አራቱ የአፍሪካ ሀገራት እነማን ናቸው?

    • @sdt3004
      @sdt3004 Год назад

      የኔም ጥያቄ ነበር በዛው ይናገራል ብዬ ስጠብቅ ሳይጠቅሰው አለፈው።

  • @zablontube9814
    @zablontube9814 2 года назад +2

    የአፍሪካ አዙሪት መቼ ነው የሚያበቃው ።

    • @menzeaazeb4914
      @menzeaazeb4914 2 года назад

      ልጆቿ የነጭ አገልጋይ ተላላኪ መሆን ሲያቆሙ።

  • @user-bw3ns1np2g
    @user-bw3ns1np2g 2 года назад

    የአፍሪካ ህዝቦች ግን መች ይሆን የሚንቁት? እስከመቼስ ይሆን የምዕራባውያን መጫወቻ ሆነው የሚቀጥሉት

  • @zewdtube8906
    @zewdtube8906 2 года назад +1

    የዲሞክራሲ ሃደት ምናምን እያልክ አታደንቁረን በአለም ላይ ያልተጭበረበረ የዲሞክራሲ ምርጫ የት ነው ያለው even corporate usa ላይ ራሱ ዲፕ ስቴቱ የፈለገውን እንደሚሾም ማንም ያውቃል

    • @enochkasahun42
      @enochkasahun42 2 года назад +1

      አለመስማት ትችላለህ እኮ ሶዬ ምን ያስጮሀል

    • @sebrimudecir5190
      @sebrimudecir5190 2 года назад

      ምን ሆነህ ነው ባለፈው የተከበሩ እሸቴ ምናምን እያልክ አልነበር እንዴ ሸለመጥማጥ