I remember the Granada war, the most ridiculous war America did. Coward attitude as always. America didn’t dare with Cuba or Soviet Union because they knew that there was a ball of steel by both countries to fight them and win ( obviously, no one wins in any war while the human life is lost) but defeat them.
በዕውቀት፣ በብስለት የሚሰራ ምርጥ ጋዜጠኛ !!
Thank you እሸቴ አሰፋ፣ ታሪክን እንደዘከርክልን ፣ አንትም በታሪክ ትዘከራለህ። ኢትዮጵያውያንን በብዙ አንቅተሀል።
እጅግ በጣም የማከብርክ የምወድህ ጋዜጠኛ ነክ #እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ#
እሸቴ ሁሌም መሳጭ ነው you are a good storyteller as usual.
ክብረት ይስጥልኝ ይሄን ፕሮግራም ከኢትዮጵያ ጀምሮ አሁን በስደት በምኖርበት እንግሊዝ ድረስ ሱስ ሆኖብኝ መከታተል አልሰለቸኝም
ኢትዮጵያዬ ጠላቶችሽ ይጥፉ ኑሪ ለዘላለም 💚💛❤️ 👍 🙏
እግዚአብሔር ያክብርልኝ! ጋሼ እሸቴ
እሸቴ እውቅ ጋዜጠኛ ለዛ ያለው ተራኪና አይጠገብ ሰዉ ነው
እግዚአብሔር በጤና እና በዕድሜ ይባርክህ
Thanks every time l learn a lot from this program good bless u brother
ድንቅ ነው ሸገሮች
ሸ ገ ር fm የናንተው radio. !!!
Ethiopia ለዘለአለም :ትኑር።
እግዚአብሔር እትዮጵያን ይጠበቃል እኝ ይባላጣ ዓንድ እንሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Eshete one of my favorites person in Sheger
Betam arief program nowe
እናመሰግናለን
Thank you Mr Eshete!
Thank you.
ሸገሮች እናመሰግናለን
አይ አሜሪካ መጨረሻሽን ማየት ነው የምፈልገው😏
I thought that "Ronald Reagan" administration invaded Grenada , thanks for general information eshete !!
እሸቴ ጥዑመ ልሳን
እሸቴ ትችላለህ በስሜ!
wey America endew geta yefredebat
ere video tolo tolo ልቀቁ pls pls
የምር ሱስ ሁናችሁ ብኛል እሸቱ የእዉቀት ምንጨ
ለትግራይ በምታደርጊው እርዳታ God bless America
I remember the Granada war, the most ridiculous war America did. Coward attitude as always. America didn’t dare with Cuba or Soviet Union because they knew that there was a ball of steel by both countries to fight them and win ( obviously, no one wins in any war while the human life is lost) but defeat them.
ኢትዮጵያን ወደ ማትወጣው ማቅ እያስገባችሁ ያላችሁ እናንተም ናቹ።
00
ያ ደንቆሮ አባይ መገደብ በመኪና መሄድ ሀጥያት ነው የሚለውን ሰውየ ድፍት ብታድርገው::