Sheger Mekoya - የሁለት ሀገር ሰላይ ሜጀር ጀነራል ዲሚትሪ ፖሊኮቭ Dmitri Polyakov / በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- #Mekoya #ShegerFM #DmitriPolyakov #EsheteAssefa
Sheger Mekoya - የሁለት ሀገር ሰላይ ሜጀር ጀነራል ዲሚትሪ ፖሊኮቭ Dmitri Polyakov / በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz
I have no word Eshetye betam ewedihalew kelbe tebarek nurilin
እሸቱ እደሜ ከጤና ይስጥልን ብዙ ነገር አስተማረኬን
ሰላም እሸቱ፡ ኤርትራዊ ነጝ ባንተ ድምጽ ሱስ ከያዛቸው ኣንዱም ነጝ እና በጣም አመሰግናለው። የ ዩጎዝላቭያን ታሪክ እና ዕንዴት እንደተከፋፈለች ብታቀርብልን በጣም ደስ ይለጛል
Best journalist
ግሩም ኣቀራረብ
Betam gobze neh Astmari betfa gize .tebarke
Thank you Mekoya👏👏👏
ምኑ ነው ጣምራ የሚያስብለው?
ሙሉ በሙሉ የአሜሪካ ሰላይ ነው።
ጋሽ እሸቴ እድሜ ይስጥልን!
🙏🙏🙏
Gobez selay neber le america meselelun adinkeletalhu rip
ይሄ ተራጊ በጣም ግሩም ነው በጣም ጎበዝና ለዛ ያለው ሰምተውት የማይጠገብ ነው። ብዙ ስራህን እንጠብቃለን !
መቆያ በጣም የቆዬ የሚመሥለኝ እኔን ብቻ ወይስ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
People who read these please don't be selfish like the video
Selfish 🤣🤣 do you think we are going to pay for it
አገሩን የከዳ ሰላይ ነበር የግል ጉዳትን ከአገር ጋር ማያያዝ ትክክል አይደለም።
በአረብ አገር በብረሃው መፅሃፍ ማግኜት በማልቺልበት ሁኔታ ላይ ነው ያለሁት ግን ሽገሮች በጣም ትምቹኛላቹህ ቀጡሉበት
የጋዜጠኝነት ውሀ ልክ እሸቴ አሰፋ...!!!
በጣም ትክክል በጣም የምወደውና የማከብረው የማይጠገብ ሰው እሸቴ አሰፋ
I admire the way you Express. I expect Abraham Lincoln story to hear as you promise .
Thank you