I wish my habasha media folks can stop being lazy and spend a little to translate the programs in Arabic, English and French if it's possible. But at least English at all times so people can understand our point of view and not relay on CNN or whatever other fake news outlet do it for us!!! Please use English subtitles for this great video. Not everyone speakes amharic outside of Ethiopia..
As an English speaker, I must agree we do not need to depend on CNN or any other major news outlet to get accurate information. I find the conflict in Sudan right now heartbreaking and would like to get accurate information.
በጣም እናመሰግናለን ያምራል ። i always thought Sudan politics has ethical component. Additional to his Money and army , Doesn't his tribe play a role in his power?🤔
The U.N. Human Rights Council voted on Friday to establish an independent investigation into abuses in the Ethiopian conflict, after a senior U.N. official said there had been violations on all sides and mass arrests under a government crackdown.
Dago Hemeti is a Warlord from Darfur/Chad tribes. he has no legitimate & power base in Khartoum & other to lead Sudan. In fact, He can be compared by the Tigrey leader, Mr. Deke & his militia. probably, he can create destabilization & crisis but no leadership in Sudan.
ሰለ ሀምዳን ዳጋሎ (ሔሚቲ) ከሁሉም ሚዲያዎች በተሻለ ግንዛቤ እንዲኖረኝ መረጃ ያገኘሁት ከመቆያ ነው ያቆይልን
gegina newe ytwaxalati gegina❤
1 amet beft zgbewt nbr
እሸቴ አሰፋ ምርጥ ሰው ምርጥ አቀራረብ ቅዳሜ7:00-8:00 እሁድ 12:00-12:30 በሸገር ሬድዮ አዳምጥሀለሁ በርታልኝ
እሸቴ አሰፉ ለማንም አስተያዬት ሰጥቸ አላውቅም ላንተ ግን እድሜን ከጤና ይስጥህ ምርጥ አቀራረብ
the situation in sudan is very difficult
ከአመት በፊት የተላለፈ ፕሮግራም መሆኑን ሳስብ ይደንቀኛል
❤❤❤@@btin1791❤😂 25:55
የግል ትምህርት ቤት ከሚሰጡት እዉቀት በላይ ከሸገር ትረካ ይገኛል💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አይ አቀራረብ ቃል አጠቃቀም እሸቴ ምርጥ ጋዜጠኛ
ሸገር መቆያ ስወዳችሁ እኮ ከልቤ ነው
አንደኛ ነኝ የእንቅልፍ መድሀኒት መጣ ሠላም ለኢትዮጵያ አደራ አምላኬ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በ ትክክል ተገልፆዋል 😁
ምርጥ ፕሮግራም ነው እውቀት የምንገበይበት
የማናውቀውን የምንማርበት ከክፍያ ነፃ ት/ቤት
እናመሰግናለን።
ሁሌም አንደኛ ይመቻችሁ አመሰግናለሁ
የሚገርም ጣእም ያለው ድምፅና የተለየ አቀራረብ ነዉ::
ተባረክሽአቦ!!!!
ድንቅ ትረካ!
በጣም፡እናመሰግናለን፡በጣም፡ጥሩ፡ታሪክ፡ነው፡በአለም፡ላይ፡ምንም፡ተደብቆ፡የሚቀር፡ነገር፡ተደብቆ፡የሚቀር፡ነገር፡እንደሌለ፡እና፡ምንም፡ቴክኖሎጂ፡በሌለበት፡የተሰራው፡መጥፎም፡ሆነ፡ጥሩ፡ታሪክ፡ዘሬ፡ካወቅነው፡እያንዳንዱ፡ታሪክ፡ተደብቆ፡እንደማይቀር፡ከትረካው፡፡ተረድቻለሁ፡ተርጉሞ፡ለንባብ፡፡ያቀረበውንም፡አንባቢውንም፡በርቱ፡እያልን፡፡
እግዚኦ፣መአረነ፣ክርስቶስ።
The best man in the Media.
ጥሩ ነው
ጋሽ እሸቴ የእርሰዎ የመረጃ እሸት አይታለፍም እና 7ኛ ጨን እያስታወስኩ በዘራችሁ አይድረስንም እያሰብኩ ግስላውንም ሳልረሳ አድምጫለሁ።.!!🙏
ረዥም እድሜ ይስጠዎት
Eshete asefa enameseginalen
ልክ እንደ ኢትዮጵያ ማለት እኮ ነው
Peace for Africa
Something, for real, for real to appreciate with thank you 🙏
ኢትዮጵያ ልዩ ሐይሏን መበተኗ ከሱዳን አይነት ጥፋት ለመዳኗ የእግዚአብሔር ውሣኔ አይመስልም ወገኖቼ?
ትክክል! ይሄ የሱዳን ጣጣ አይቀርልንም
አዎ አያሌው ሞኙ
ለሱዳን ወንድሞቻችን ሰላሙንያምጣላቸው ያሳዝናል እነዚህን የስልጣንጥመኞች ከዚችምድር ያንሳቸው 😭💔☝️
Hi Eshite DR Hassen Al torobe bante mirt kal atkakem mesmaat betam dess ylenal Legesse Suleman fenta Thank you Erjem Edme llewndeme leshet
Tankyou
ዋው እንዴት ደስ ይላል አተራረክህ ቲቢቱ እየተፈፀመ ነው ❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን!!
well presented
thank you
Shetey Asefa Interesting Journalists
,ጉድእኮነው በሱዳን ሰው የለም ያስብላል
ይገርማል ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ የሚገርም ትምበያ ነው እሄው እሄን ዜና ከሰራኸላቸው በአመቱ ሱዳንን በአንደ እግሯ አቆሟት
Great job!!
እሽቴ አስፋ ትችላለህ እናመሰግናለን ❤
አልበሽር በአሁኑ ሰአት ምን ይሰማቸው ይሆን😂
Eshea bravo
Great man
ሌፍትናንት ጀነራል ሳይሆን ሉተናንት ጀነራል ነው ሚባለው 👌 በተረፈ ግሩም ዘገባ ነው 🙏
ዋው አቀራረብ ደግሞ ከአንድ አመት በፊት ትንቢት ያለው ዘገባ
Eko aygermem
የምርጦች ምርጥ ጋዜጠኛ እሽቴ አሰፋ በጥሩ አቀራረብ .....
የሀገራችንን መከላከያ ሠራዊት በሲኖቴራክ መኪና በጅምላ እንዲገደሉ ያደረጉ ሰዎች ዛሬ በኢትዮጵያ ሥልጣን ተመልሰው ተቆጣጥረውኛል ከዚህ በላይ የሚያሣዝን ነገር የለም
Best program ever 👍
የአፍሪካ ጠንቆች እንደዚ አይነቶች ናቸው
Amazing View After 1 year while Sudan is on war
እደው ይሄ የስልጣን ነገር ሀገር ይቀይራል እንጂ ፀባያቸው አንድ አይነት ነው እሸቴ አሰፋ ክበርልን 🙏🙏🙏
አቤት ጥበብ፡ ሃብታም ስሆን ይህን ጥበበኛ (EsheteAssefa) መኪና እሽልመዋለሁ፡፡ አድናቂህ ነኝ!!!
እርምህን አውጣ!! ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆነ የምትኖረው መቸም ሃብታም አትሄንም።
😂እድግ በል
❤❤❤
Long live hemiti 👍
ድል ሀምዳ ደጋሎ❤
የእኛውን ጨካኝ አረመኔ መንግሰት ነኝ ባይ የወንበዴ የደፋሪ ስብስብ የምትተርከው ሲወድቅ ነው አይደል! ለነገሩ ስልጠን ላይ ያለ መንግስት ዜና እንጂ ታሪክ አፃፍለትም።
አሸት asefa ❤️
እሼሼሼሼሼሼሼሼሼ ይመችህ አቦ
ድል ለጀግናዉ ለሀሜቲ
እኔ እኮ ይገርመኛል ከአቀራረብ እስከ ድምፅ
በዛ ላይ ደግሞ ታሪኮቹም ትክክለኛዎች ናቸው
እሼ ኪሱ የፈረጠመውን እንኳን ሰው ፈጣሪም የሚፈራው ነው የሚመስለኝ
የኛዎቹ ስንተኛ ክፍል ናቸው?
ሳምሪ😂
የባጫን ነው ? የጁላን ?
Ahhh he has experienced to arrest his own boss before he did on Al beshir. I’m sure he will also done on current boss, Al burehan
አልብርሀን ያወድቃል።
Betamir musilm aydfrum
Where are their Chechnya❤allah Akbar
ይህም አይነቱ አለ።
ጋሽ እሸቴ ይኸው ያልከው እየሆነ ነው:: ድል ለኤሚቲ
እሸቴ መቼም የአንተን ትረካ መሰማት አይሰለቸኝም
I wish my habasha media folks can stop being lazy and spend a little to translate the programs in Arabic, English and French if it's possible. But at least English at all times so people can understand our point of view and not relay on CNN or whatever other fake news outlet do it for us!!! Please use English subtitles for this great video. Not everyone speakes amharic outside of Ethiopia..
As an English speaker, I must agree we do not need to depend on CNN or any other major news outlet to get accurate information. I find the conflict in Sudan right now heartbreaking and would like to get accurate information.
አተራረክህ በጣምደስይላል
ትችላለህበጣም
ይገርማል! ጋሽ እሼቴ ለካ ከአመት በፊት ስለ ደገሎ ምርጥ ትንተና አቅርቧል! ልክ ከአመት በፊት እንደተገመተው ይሄው አሁን ሙሉ የሱዳንን ሥልጣን ልጠቀልሉት ነው
በጣም እናመሰግናለን ያምራል ። i always thought Sudan politics has ethical component. Additional to his Money and army , Doesn't his tribe play a role in his power?🤔
መሓመድ ሐምዳን ዳጋሎ
የሁሴን አህመድን ሀሳብ እኔም እጋራለሁ
በተመሳሳይ ቋንቋ እንቅልፌ ነህ
የሱዳንን ጉዳይ መቼ ደርሶ ያወራው ይሆን በማለት በጉጉት ስጠብቅህ ነበር! እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን!!
Mr Hamdan Dagalo ከሃጂ ወዳጅን የከዳ ምንም መጥፍ ቢሆን ያመነህን ሰው 😮
እግዚኦ ከ፡3ኛ ክፍል ጄነራል ሰውረን ነው።
ይሄው ዘንድሮ ውጊያ ከፈተ. ከኢትዮጵያ አንፃር ግን ቢያሸንፍ እመርጣለሁ.
Didn't you remember that tplf had had more than 100 illiterate generals who were not even able to read or write? This is common in Africa.
Q11qq
ምን ታካብዳለህ መንግሥት 7ጨ ሆኖ ዶክተር ተብሎል ወንድ ነው
@@sigmam6557 .o
ℓ
The U.N. Human Rights Council voted on Friday to establish an independent investigation into abuses in the Ethiopian conflict, after a senior U.N. official said there had been violations on all sides and mass arrests under a government crackdown.
😅😅ትዥቭቭ፣😅
0:01 😢😢😅😅😅😅😢😊 0:01 😅😢😅😊😅😮8 0:01
Yegermale Afrika le 1 sew sebal Hezbe yalkale
Wendemy Eshety Amesgenalhu
des yilaal metakerbut ye mekoya fm tewedajji nw enodachualen
ለካ አፍሪካ የምትታመሰው የተማረ ሀይል ስለማይመራት ነው።
የተማረው ምን አመጣ 🤔
@@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ yawe newe ytnareweme ktnsabeti yxfale😂😂😂😂
Lemin Sela woyane Gifoche Atekerbim
አቤት እሸቴ አሰፋ ውይይይ እንጀት አርስ እኮ ነህ :
Dago Hemeti is a Warlord from Darfur/Chad tribes. he has no legitimate & power base in Khartoum & other to lead Sudan. In fact, He can be compared by the Tigrey leader, Mr. Deke & his militia. probably, he can create destabilization & crisis but no leadership in Sudan.
እንቅልፊ እኮ ነህ ሳልሰማህ አይወስደኝም ወላሂ
ትመሰገናለህ በጣሙን
የ ኤርትራን ሚና ብታካትበት የተባ ዝግጅት በሆነ .....
ምንም ነገር የለማ
የራሱዋ እያረረ የሰው ታማስላለች አረ ስለ ሀገራችሁ እውር ስትጠፉ ይገባችውሃል ምድረ አደርባይ ሁላ ባርያ ስትሆኑ ይገለፅላችሁዋል
ere video tolo tolo ልቀቁ
አይ ዳጋሎ ለካ እንደዚህ ቀፎ ራስ ነሽ
ባንዳ!