Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እሼቴ ልዩ ነህ። ቃላት አመራረጥህ ፣ድምፅህ ፣ የሰው ታሪክ ቀልብሰህ ሀገራዊ ዘይቤ ማልበስህ ፣ ጥልቅ ታሪክ መርምሮ ማቅረብህ ምን ይባላል ልዪ ፀጋ ነዉ እንጂ። በረታ ፀጋዉን ያብዛልህ!!!
😢😢 9: ኢትiitt9😢yAkale ynwhgum Zabo g o026 11:28 @wpuuy666 m 15:53 mg😅
@temamahmed1
በሸቴ አሰፋ ድምፅ ሱሰኛ የሆንኩ ብቸኛ ሰዉ ነኝ ማታ ስተኛ የሆነ ታሪክ እየሰማሁ እቅፍ የሚወስደኝ 😌💓💓💓
😮
እኔ የዚህን እሸቴ የሚባል ሰውዬ ድምፅ በጣም ነው የሚያስጠላኝ ምክንያቱም የሱን ትረካ ስሰማ ከመመሰጤ የተነሳ ሰው ስለማላናግር ከቤት እያጣላኝ ሱስ ኮ ነው የሱ ስራ እረጅም እድሜ ጋዜጠኛ እሸቴ
😂😂
ሀገራችን አንድ ቀን ታላቅ መሪ ይኖራታል ። ትልቅም እንሆናለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
You always make my night bright...after a stressful day at work...keep it up
የተለየህ ምርጥ ጋዜጠኛ ረጅም እደሜና ጤና ይስጥህ
እሸቴ ትረካህን በጣም እወደዋለሁ፣ ምክንያቱም በስፍራው ተገኝተህ እያንዳንዷን ጥቃቅን ነገር ያየህ ስለሚመስለኝ ነው፡፡ ለሁሉም በጣም ያምራል!! ጎበዝ ተራኪ ነህ!!
የአቀራረብ ስልት መቸም የትም አይገኝም። ድምጽ እና ዘይቤዉን አድሎሃል ። ሌላው የማደንቀው እና የሚያስቀኝ የምትመርጠው አማርኛ ነው።" አይቆረጠም የብረት ቆሎ አይወረወር የሳት አለሎ " ትክክል
ሸገር የምርጦች ስብስብ ሸገር ባይኖር ምን ይውጠን ነበር😍
የኔ ምርጥና ልዩ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ አቦ ስወድህ
ድፍን 3 አመታት በየቀኑ ምተኛው በእሼቴ ድምፅ ነው❤🙏🙏🙏
እኔም እጅግ በጣም የሚወደው ፕሮግራም ነው በተለይ ( እሽቴ ) ረጅም እድሜ ከጤና ትችላለህ!!
አመሰግናለው
እውነት ነው እኔም ሁሌ ማታ ማታ አዳምጠዋለሁ በተለይ የፖል ፖት እና የናዚ ጭካኔ ሚገርም ነው የእነሱን ትረካ ደጋግሜ ነው ምሰማው
የሸገርን ቻናል ሰብስክራይብ ያደረኩት ባንተ ምክንያት ነው አለህ ይጠብቅህ
ለሀገሬ ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት መሪ ብሰጣት ተመኘሁ
ብሰማህ የማልጠግብህ ሰው እድሜህን ፈጣሪ ያርዝመው
ምርጥ ፕሮግራም ነው
ማኛ
ጋዜጠኛ የሚለው ቃል 100% ይገልፅሀል ጀግና።
ጋዜጠኛ #እሸቴ እናመሰግናለን ።
You are astonishingly talented !!
ግን በፎቶ ወይም በቪዲዮ ቢደገፍ በጣም ተወዳጅ ይሆናል ባይ ነኝ በርታ❤❤❤
መቆያ #እሸቴ ትለያለህ🙏🙏
Amezing presedant
አቦ ሠላሙን ያብዛልህ
እሼ አቦ እድሜህ ይርዘም በጣም ነው ምትመቸኝ
China has such a smart, wise, decisive, friend of developing countries... Thank you President Xi Jeping.
የሃገሪትዋ ምሶሶ ተገዝግዞ ፈርሶ ተጥሏል የምንለው የመደራጀትን ከፍተኛ ጥቅምና የወርሃዊ መዋጮ ሳያቋርጡ ከፍሎ መሰብሰብ ኣሰባሳቢዎቹን ማሰልጠን ሃላፊነት ወስደው የየወቅቱ ዕንቅስቃሴዎቻቸውን ማጥናት ማሻሻል መማከር። የተወጠነ ዕቅድን መፈፀም ለመቻላቸው ፣ የመሳሰሉ ተግባሮቻቸውን በመገምገም የተደረሰበት የዕድገት ደረጃ ሲወደስ ስንዴ ከዕንክርዳድ ሢለይ መተዋወቅና መገማመት ኣልፎም ልምድና ሃላፊነትን መወጣት በሰለጠነ መንገድ ማለማመዱ ዳብሮ ቢሆን ኖሮ በብዙ መልክ ዛሬ በሃገር ላይ የተደፋውን ሰማይ ባቀለልን ነበር። ይማህበርና የተቋም ጥቅሞችን ዓለመረዳት የዓሰራር ልምድ ኣልማካበት ይጎዳል። መዋጮ ይድርጅት የደም ስርና ሞተር ነው። በሚገባ ለተፈለገ ግብ የሚደረሰው በኣባላት ወርሃዊ ያላቋረጠ መዋጮ ድጋፍ ነው። የደርግ ኣብዮት ጠባቂ ዘበኛ ልጆች፣ የበታኝ ባንዳ ደጋፊና የሸርሙጦቹ ልጆች መሰናክል በመሆናቸው ያ ሳይሆን ቀረ። በቡድን ኣስባብ ሾልከው ገብተው የማይችሉትን መድረክ ይይዙና ኣርመጥምጠው ያገኟትን ገንዘብ ሰርቀው ምግብቤት ይከፍቱበታል ወይ ሃገርቤት ሄደው ዘመዶቻቸው ላይ ይጎርራሉ ሰርተው ያገኙት ይመስል ሲበትኑ ላያቸው የለፉበት ዕንዳልሆነ ባሥረዳ ነበር። ዛሬ ወገን በድሮን ኣለቁ ተመቱ ተጨፈጨፉ ብሎ ባዶ ጩኸት መጮህና የሁሉ መፍትሔ ፈላጊና ተፋላሚ ጫካ በዱር ያሉ ጀግኖች ፋኖዎቻችንን ብቻ ማድረጉ ቅሌት ነው። ዓላዋቂነት ነው። ዓሰራርና ዕራስን መከላከል ኣለመቻል ነው። መሆን ያለበት ማናችንም ኢትዮጵያውያን በያላችሑበት በምትፈልጉት ዕምነት ወይ የተራድዖም ሆነ ባስለመዷችሑ የጎሳ ኣሰባሰብ ተሰብስባችሁ ተደራጅታችሑ ሰብሳቢ መርጣችሑ ገንዘብና ሰው ኣዋጡ። በሃገር ጉዳይ በከፍተኛ ደረጃ ዕየተንቀሳቀሱ ያሉ ጥያቄ ሲያቀርቡ መልስ ለመስጠት ያስችላል። ለምሳሌ።ሑሉ ችግር መፍትሔ ኣለው ለመፍታት። ይከብድ ወይ ግዜ ሊወስድ ይችል ይሆናል ዕንጂ ማቃለል ወይ ማቆም መፍትሔ መስጠት ይቻላል። ዛሬ የሽንፍላው ኣጭበርባሪ ደደብ ስብስብ መንግስት ነን ባዮች በሐገር ገንዘብ በሃገር ዕዳ በተገዛ ድሮን የሃገርን ህዝብ ሢጨፈጭፉ፣ የድሮን ማክሸፊያ ፣ መቶ መጣያም ይሁን፣ ተልዕኮዋን መሰረዣ ሞገድ ኣለ። ለመግዛትና ለመላክ ሰውና ገንዘብ ይጠይቃል። ይቺን ትንሽ ነገር ነው መሟላት ያቃተ። ምንድነው ሃገሬን ዕወዳለሁ ወገኖቼ ኣለቁ ተጎዱ ብሎ ከንፈር መጦ መኮራመትና ወሬ ማናፋት። ይህ በኣስቸኳይ መቅረት ኣለበት። መላ ስደተኛና ፈላሻ ተሰባሰቡ ተደራጁ ወርሃዊ መዋጮ ኣዋጡ ያ ገንዘብ የቤተሰብ ሃላፊ ግን የሃገር ጋሻ የሆኑን ይቀጥራል የወር ከሙያ ስራቸው በበለጠ ይከፍላል የመዟዟሪያ የዔሮፕሌን ትኬት ሆቴል ምግብና የድሮን ማምከኛም ሆነ ታንክና የጦር ጀት ማውረጃ ይገዛል ይጭናል ይልካል። ይቻላል፣ ፋኖ የድርሻቸውን የማይተካ ህይወታቸውን ለሃቅ ለዕውነት ለወገን ለሃገር ለክብርና ለኣፍሪካውያን ሀብረትና ኣንድነት ለመሰረታችን ዕየተሰዉ ነው። ዱር ከማደር በላይ የሰይጣኖቹን ኣንገት ኣንቀው ከማንበርከክ በላይ ምን ፍጠሩ ነው የምትሉት። ያውም ኣውሮፓና ኣሜሪካ ካናዳና ኣውስትራሊያ በከንቱ ከምታጠፉት ላይ ቀነስ ተደርጎ ልቦና መግዛትና ደራሽ መሆን ኩራትና ደስታ ነው። የሃገር ጠላቶች ጠንካራ ሆናው ኣደለም። በፍፁም ። የኛ በተለያዩ ምክንያቶች መፍዘዝ መዳከም መቆርቆዝ ኣምራር መመልመል ማውጣት ማሰራት ኣለመቻል ነው ልባቸውን ያሳበጣቻው። ዕንዴት ኣንድ የሃገር የጋራ መግባቢያ ቋንቋ ዕንዳይኖረን ሲደረግ ሌላ የባንዳነታቸውን ማረጋገጫ ምስክርነት ፍለጋ ዕንሽከረከራለን፧ ዕንዴት፧ ከየጎሳው ከየገበያ ቦታ ከምንገድ ላይ ዕየለቃቀሙ ኣልብሰው የጥምር ጦር ብለው የላኳቸው የማይግባቡ ስራፈትን ለመቀነስ፣ ሲገሉ ዕያየን፣ በምን ቋንቋ ተግባብተው ለኣንድ ግብ ተሠለፉ ዕንላለን የሚል ቀጣሪ መሃል ጠፋ ብሎ የሚጠይቅ የጦር መሪ በሌለበት የዱርዬ፧ ክምር። ይሄ ተንኮላቸው በውጪ ሐይላት በኣረቦች፣በኣውሮፓ ቅኝ ገዢዎች ብንጠቃ የማሸነፍ ዕድላችንን ለማጥበብ ያደረጓት ተንኮል በስራቸው ያሰለፏቸውን ነፍስ ዕያጠፋ ነው። ዓዎ ጉዳያቸው ኣደለም ለጥይት ማስጨረሺያ ሲልኳቸው። የኛ ግን በከርታታ ቤተሰብ ያደጉ ምርጫ ያጡ ወገኖቻችን በመሆናቸውና በከንቱ ሰያጣናት ኣላስፈላጊ ሞት ሱሞቱ ማየት ያስለቅሳል ስለዚህ ኣናታቸውን ፈጥፍጦ መስበሩን መርጠናል።ዕኔም ኣማራ ነኝ ኢትይጵያም ኣማራ ናት ኣፍሪካም ኣማራ ምናባክ ፈልክ፧ ምናባክ ታመጣለህ በሉት ብልግናን።
thank u very much
እናንተን በጣም እሰማችህ ኣሎ ብታምም ደስ የምትሉ መድያ ና ች ህ ለዛም ኤርትራዊ ነን ግን በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ እና ቀጥሉ. ድል ለ ፋኖ ውድቀት ለፕፕ ጥሩ ዕድል ለ ኢት ዮጵያ.
ለኛም ሃገሩን የሚወድ መሪ ይስጠን !
የኛዎቹስ ስራውን አፍኖ በመያዝ ህዝቡ በችጋር እዲለበለብ የማድረግ ጥማታቸው እየጨመረ መቷል ገዥ የለም ሻጭም መግፈፍ ለምዶ እቃውን መጋዘን ውስጥ በማጨቅ አይጥና ድመት ጫወታቸውን እየተጫወቱ ይገኛሉ ማንን ፈርተው ህጉም ጥርስ የሌለው አበሳ ሆኖ ደጅ ለይ ጎብለል ጎብለል እያለ ግልምጫ ብቻ ሆነ ህዝቡም እደ በግ እዳደረጉት መሆን ጀመረ ለመብቱም መከራከር ተወ ለምን ሰልቺቶት ይመስላል እና ስልጣኑ በነጋዴ እጅ ነው በሉንና እርፍ እንበል ግን የሚበላውን ያጣ ህዝብ መግስቱንና ነጋዴውን ይበላል አይቸይና ሰው አገኘችና ሰው ሆነች እኛስ እርስ በእርስ አንባላለን ኢትዮጵያ አሁን ጦርነቱን ስትጨርስ ምን ትጀምር መሰላቹ አድ ዘርን ወደ ስልጣንና ስራ ለነሱ ብቻ በመስጠት ሌላውን በማፈን ማሽመድመድ ጠብቁ ውስጥ ለውስጥ የሚሰራው በቅርብ ቀን ኢፋ ይወጣል ተደብቆ እስከመቼ ።
የገለፅከው በሙሉ እውነት ነው። የከተማው ወጣት ይሄንን አሜን ብሎ የሚኖርበት ምክንያት ግን ከደርግ ጊዜ ጀምሮ እስከ ዘጠና ሰባት ሀቀኛ ሀገር ወዳድ ታጋዬች ውጤታቸው ሞት ስደት እስርና ስማቸው ጠፍቶ ውርደት እንዲከናነቡ ስለሆኑ የአሁኑ ትውልድ በብሄር ጉዳይ ካልሆነ በቀረ በሀገራዊ ስሜት ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ አይደለም ትራውማ አሳልፏል ተመልክቷል
ልክ ነው ዘንድሮ በ ደብተር ዋጋ ላይ የተሠራው ድራማ ይኼ ነው።
እሼቴ አንተ ልዩ ነህ :: በርታልን
ስለ ኔሬሬ አንድ ፕሮግራም ብትሰራልን ደስ ይለኛል
ማታ ማታ መተኛት እያቃተኝ ነዉ ጓድ እሸቴን ካልሰማሁ የ Alcatraz ታሪክን 19 ግዜ አዳምጨዋለሁ ኑርልኝ
እናመሰግናለን
እሽ 150 አመት ይስጥህ ተባረክ።
በምዕራባዊያን እይታ ይሆን ጭካኔውን የለካኸው?እስቲ የአሜሪካን አንድ መሪ ክፉ ገፅታ የሚያትት ዶክመንተሪ ፈለግ የለም(@Amoraw)!!እሼ እናመሰግናለን ኑርልን
ስለ እሸቴ ከምታወሩ ከዝህ ታሪክ ምን ተማርን ብለን ነው መጠየቅ ይሻላል እሽቴ እርግጠኛ ነኝ ታሪኩን አዘጋጅቶ ያቀረበው እንድንማርበት መሰለኝ
እሸቴ እናመሰግናለን
ግሩም ታሪክ እናመሰገናለን እሸቱእባክህ አትጥፍ👌🙏
ከደራሲው በላይ መጽሐፉን የሚያሳምረው እሸቴ ድምፅህን ካልሰማሁ የምሽት እንቅልፌ አይመጣልኝም
❤❤❤🙏
God bless Xi Jingping and his wife Peng Liyuan for being excellent leaders of China 🇨🇳 and very influential couples.
በናትክ እሸቴ ሁሌም ባእምሮ እስልካለሁ በ30ዎቹ እድሜ አካባቢ እገምታለሂ ፀይም ቀጠን ረዘም ያልክ ሸበላ ትመስለኛለክ ከቻልክ ከታሪኩ ራስጌ ፎቶክን አርግልን?
zarayakob.blogspot.com/2022/10/1021.html
በዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ አልፎ አሁንም አረመኔና ጨካኝ መሆንኑና ይገርማል
ሺ ዠፒንግ ብዙ ማዉራት የማይወዱ መሪ በተቃራኒዉ ብዙ ሰርተዉ የሚያሳዩ ድንቅ የታላቋ ቻይና መሪ መሆናቸዉን በተግባር አሳይተዎል ሀገረ ቻይና እና ህዝቡ በጣም ሊኮሩባቸዉ ይገባል እየሆነ ያለዉም ይሄዉ ነዉ
ለእኛም እንዲ አይነት መሪ ይስጠን
ምርጥ ነው እሸቴ።እባክህ ስለ CIA ብትተርክልን።
he did search on you tube.
@@markos6406 Thanks.Perhaps, it was about Secret Service than CIA.
እሸቴ❤
እንዴት ነህ እሼቴ ጠፋህ እኮ
የአቶ እሸቴን ችሎታ የአተራረክ ዘይቤ የአተናተን ብቃት አደንቃለሁ🎉።
❤❤❤❤
Eshete eskahun deres yanten tereka betam betam bezun semichalew ena betam temecheognal enam resepect aderigehalew gin 1 eshete commint madreg mefeligew lemin besefiew atadergewim bizu tarikoch ale mawek yalebin ena antem adres mareg yalebih kezi perespective pls try more ena keep move forward!!!Regards.Redeate bahiru awash bank.
MAP of ethiopia
galatoma
በትክክል እየመራ ለልማት ለዕድገት ለሰላም ለአንድነትና ለእኩልነት የሚያበቃ መሪና ፓርቲ ከተገኘ የመቶ ፓርቲዎች ዘጥዘጥና የምርጫ ጋጋታ ለእኛ ምን ፈየደልን?
ገና 1 ታሪክ ከማድመጤ በፊት በላይክ ነዉ የሚጀምረዉ .ሌላደሞ ሁሉም ታሪኮች የምትተርካቸዉ ደጋግሜ ባዳምጥ ኣይሰለቸኝም.ሁሉም ዉሸታም ዩቱበርች ነን ባዮች ምናለ ከናንተ ቢማሩ የናንተ ኮቢ እያደረጉ ከሚፖስቱ ደሞ ኣያፍሩም፣
eshea anten agegnechea adenakoten melak bemechale becha telek neger new becha kalat yelegnem egzyabher edemea tena yesetek berekeyea ethiopiawi
በተለይ አንዴ ስለ sedny relly ሲተርክ እልል በቅምጤ ያለዉን አልረሳዉም
አቤት ድምፅ እና አቀራረብ ።
ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንዴህ አይነት መሪ ነበር ። ። ምን ዋጋ አለው ማድረግ የምንችልበት ደረጃ ደረስን
America lezelalem tinur telatochiwa widim yibelu
Good Chaina Russia Iran Vs Turki Yblaye Nachu Ywunite .
Edmena Tena yisistiln
እሼ የልብ አድርስ!
እባክህ እሸቴ ስለኳስ በአንተ አንደበት አጣፍጠክ አቅርብልን እውነትም እሸት ነክ ድምፅህ ሙዚቃዊ ቃና አለው በአንተ ድምፅ የቀረበውን ሁሉ ስተኛ አንዳምጨ ነው የምተኛው ሱሰኛ ሆኛለሁ ስትተርክ እያነበብክ ሳይሆን ድርጊቱን እያየህ የቲቪ ጋዜጠኛ ያክል ቀልቤንም ልቤንም ሰብስቤ እንድከታተልክ አርገህኛል እድሜና ጤና ይስጥክና ከዚህ በፊት የሰራሀውን ሁሉንም አድምጨ ስለጨረስኩ ቀጣይ እጠብቃለሁ
ገና ማዳመጥ ሳልጀምር በርዕሱ ብቻ እደመማለሁ። በድምፁና ልዩ አተራረኩማ አድናቆቴ ልዩ ነው። እሸቴ አሰፋ ክበርልኝ፥ መቼም ጋዜጠኛ አንቱ አይባልምና ነው አንተ ማለቴ።
🙇👈☝️🇪🇹☝️
ህልምአለኝ
አይቆረጠም የብረት ቆሎ አይጨበጥም የእሳት አሎሎ
Abo nurilign
Eshet i like your narriations.but i do not like your subjects are foreigners.we have so many ethiopans and africans to talk about
አይ ድምፅና አቀራረብ ዉለህ ግባ!
አንተ የቆቅ መረቅ የሆንክ ሰውዬ ትመቸኛለህ!
He is a dictator
የትውልድ ቅብብሎሽ እንደዚህ ሲሆን መታደል ነው !!!
እሸቴ የማይታየው ሞተር
,,ፀ
❤❤❤❤❤❤
እሼቴ ልዩ ነህ። ቃላት አመራረጥህ ፣ድምፅህ ፣ የሰው ታሪክ ቀልብሰህ ሀገራዊ ዘይቤ ማልበስህ ፣ ጥልቅ ታሪክ መርምሮ ማቅረብህ ምን ይባላል ልዪ ፀጋ ነዉ እንጂ። በረታ ፀጋዉን ያብዛልህ!!!
😢😢 9: ኢትiitt9😢yAkale ynwhgum Zabo g o0
26 11:28 @wpuuy666 m 15:53 mg😅
@temamahmed1
በሸቴ አሰፋ ድምፅ ሱሰኛ የሆንኩ ብቸኛ ሰዉ ነኝ ማታ ስተኛ የሆነ ታሪክ እየሰማሁ እቅፍ የሚወስደኝ 😌💓💓💓
😮
እኔ የዚህን እሸቴ የሚባል ሰውዬ ድምፅ በጣም ነው የሚያስጠላኝ ምክንያቱም የሱን ትረካ ስሰማ ከመመሰጤ የተነሳ ሰው ስለማላናግር ከቤት እያጣላኝ ሱስ ኮ ነው የሱ ስራ እረጅም እድሜ ጋዜጠኛ እሸቴ
😂😂
ሀገራችን አንድ ቀን ታላቅ መሪ ይኖራታል ። ትልቅም እንሆናለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
You always make my night bright...after a stressful day at work...keep it up
የተለየህ ምርጥ ጋዜጠኛ ረጅም እደሜና ጤና ይስጥህ
እሸቴ ትረካህን በጣም እወደዋለሁ፣ ምክንያቱም በስፍራው ተገኝተህ እያንዳንዷን ጥቃቅን ነገር ያየህ ስለሚመስለኝ ነው፡፡ ለሁሉም በጣም ያምራል!! ጎበዝ ተራኪ ነህ!!
የአቀራረብ ስልት መቸም የትም አይገኝም።
ድምጽ እና ዘይቤዉን አድሎሃል ።
ሌላው የማደንቀው እና የሚያስቀኝ የምትመርጠው አማርኛ ነው።
" አይቆረጠም የብረት ቆሎ አይወረወር የሳት አለሎ " ትክክል
ሸገር የምርጦች ስብስብ
ሸገር ባይኖር ምን ይውጠን ነበር😍
የኔ ምርጥና ልዩ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ አቦ ስወድህ
ድፍን 3 አመታት በየቀኑ ምተኛው በእሼቴ ድምፅ ነው❤🙏🙏🙏
እኔም እጅግ በጣም የሚወደው ፕሮግራም ነው በተለይ ( እሽቴ ) ረጅም እድሜ ከጤና ትችላለህ!!
አመሰግናለው
እውነት ነው እኔም ሁሌ ማታ ማታ አዳምጠዋለሁ በተለይ የፖል ፖት እና የናዚ ጭካኔ ሚገርም ነው የእነሱን ትረካ ደጋግሜ ነው ምሰማው
የሸገርን ቻናል ሰብስክራይብ ያደረኩት ባንተ ምክንያት ነው አለህ ይጠብቅህ
ለሀገሬ ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት መሪ ብሰጣት ተመኘሁ
ብሰማህ የማልጠግብህ ሰው እድሜህን ፈጣሪ ያርዝመው
ምርጥ ፕሮግራም ነው
ማኛ
ጋዜጠኛ የሚለው ቃል 100% ይገልፅሀል ጀግና።
ጋዜጠኛ #እሸቴ እናመሰግናለን ።
You are astonishingly talented !!
ግን በፎቶ ወይም በቪዲዮ ቢደገፍ በጣም ተወዳጅ ይሆናል ባይ ነኝ በርታ❤❤❤
መቆያ #እሸቴ ትለያለህ🙏🙏
Amezing presedant
አቦ ሠላሙን ያብዛልህ
እሼ አቦ እድሜህ ይርዘም በጣም ነው ምትመቸኝ
China has such a smart, wise, decisive, friend of developing countries...
Thank you President Xi Jeping.
የሃገሪትዋ ምሶሶ ተገዝግዞ ፈርሶ ተጥሏል የምንለው የመደራጀትን ከፍተኛ ጥቅምና የወርሃዊ መዋጮ ሳያቋርጡ ከፍሎ መሰብሰብ ኣሰባሳቢዎቹን ማሰልጠን ሃላፊነት ወስደው የየወቅቱ ዕንቅስቃሴዎቻቸውን ማጥናት ማሻሻል መማከር። የተወጠነ ዕቅድን መፈፀም ለመቻላቸው ፣ የመሳሰሉ ተግባሮቻቸውን በመገምገም የተደረሰበት የዕድገት ደረጃ ሲወደስ ስንዴ ከዕንክርዳድ ሢለይ መተዋወቅና መገማመት ኣልፎም ልምድና ሃላፊነትን መወጣት በሰለጠነ መንገድ ማለማመዱ ዳብሮ ቢሆን ኖሮ በብዙ መልክ ዛሬ በሃገር ላይ የተደፋውን ሰማይ ባቀለልን ነበር። ይማህበርና የተቋም ጥቅሞችን ዓለመረዳት የዓሰራር ልምድ ኣልማካበት ይጎዳል። መዋጮ ይድርጅት የደም ስርና ሞተር ነው። በሚገባ ለተፈለገ ግብ የሚደረሰው በኣባላት ወርሃዊ ያላቋረጠ መዋጮ ድጋፍ ነው።
የደርግ ኣብዮት ጠባቂ ዘበኛ ልጆች፣ የበታኝ ባንዳ ደጋፊና የሸርሙጦቹ ልጆች መሰናክል በመሆናቸው ያ ሳይሆን ቀረ።
በቡድን ኣስባብ ሾልከው ገብተው የማይችሉትን መድረክ ይይዙና ኣርመጥምጠው ያገኟትን ገንዘብ ሰርቀው ምግብቤት ይከፍቱበታል ወይ ሃገርቤት ሄደው ዘመዶቻቸው ላይ ይጎርራሉ ሰርተው ያገኙት ይመስል ሲበትኑ ላያቸው የለፉበት ዕንዳልሆነ ባሥረዳ ነበር። ዛሬ ወገን በድሮን ኣለቁ ተመቱ ተጨፈጨፉ ብሎ ባዶ ጩኸት መጮህና የሁሉ መፍትሔ ፈላጊና ተፋላሚ ጫካ በዱር ያሉ ጀግኖች ፋኖዎቻችንን ብቻ ማድረጉ ቅሌት ነው። ዓላዋቂነት ነው። ዓሰራርና ዕራስን መከላከል ኣለመቻል ነው። መሆን ያለበት ማናችንም ኢትዮጵያውያን በያላችሑበት በምትፈልጉት ዕምነት ወይ የተራድዖም ሆነ ባስለመዷችሑ የጎሳ ኣሰባሰብ ተሰብስባችሁ ተደራጅታችሑ ሰብሳቢ መርጣችሑ ገንዘብና ሰው ኣዋጡ። በሃገር ጉዳይ በከፍተኛ ደረጃ ዕየተንቀሳቀሱ ያሉ ጥያቄ ሲያቀርቡ መልስ ለመስጠት ያስችላል። ለምሳሌ።
ሑሉ ችግር መፍትሔ ኣለው ለመፍታት። ይከብድ ወይ ግዜ ሊወስድ ይችል ይሆናል ዕንጂ ማቃለል ወይ ማቆም መፍትሔ መስጠት ይቻላል። ዛሬ የሽንፍላው ኣጭበርባሪ ደደብ ስብስብ መንግስት ነን ባዮች በሐገር ገንዘብ በሃገር ዕዳ በተገዛ ድሮን የሃገርን ህዝብ ሢጨፈጭፉ፣ የድሮን ማክሸፊያ ፣ መቶ መጣያም ይሁን፣ ተልዕኮዋን መሰረዣ ሞገድ ኣለ። ለመግዛትና ለመላክ ሰውና ገንዘብ ይጠይቃል። ይቺን ትንሽ ነገር ነው መሟላት ያቃተ። ምንድነው ሃገሬን ዕወዳለሁ ወገኖቼ ኣለቁ ተጎዱ ብሎ ከንፈር መጦ መኮራመትና ወሬ ማናፋት። ይህ በኣስቸኳይ መቅረት ኣለበት። መላ ስደተኛና ፈላሻ ተሰባሰቡ ተደራጁ ወርሃዊ መዋጮ ኣዋጡ ያ ገንዘብ የቤተሰብ ሃላፊ ግን የሃገር ጋሻ የሆኑን ይቀጥራል የወር ከሙያ ስራቸው በበለጠ ይከፍላል የመዟዟሪያ የዔሮፕሌን ትኬት ሆቴል ምግብና የድሮን ማምከኛም ሆነ ታንክና የጦር ጀት ማውረጃ ይገዛል ይጭናል ይልካል። ይቻላል፣ ፋኖ የድርሻቸውን የማይተካ ህይወታቸውን ለሃቅ ለዕውነት ለወገን ለሃገር ለክብርና ለኣፍሪካውያን ሀብረትና ኣንድነት ለመሰረታችን ዕየተሰዉ ነው። ዱር ከማደር በላይ የሰይጣኖቹን ኣንገት ኣንቀው ከማንበርከክ በላይ ምን ፍጠሩ ነው የምትሉት። ያውም ኣውሮፓና ኣሜሪካ ካናዳና ኣውስትራሊያ በከንቱ ከምታጠፉት ላይ ቀነስ ተደርጎ ልቦና መግዛትና ደራሽ መሆን ኩራትና ደስታ ነው። የሃገር ጠላቶች ጠንካራ ሆናው ኣደለም። በፍፁም ። የኛ በተለያዩ ምክንያቶች መፍዘዝ መዳከም መቆርቆዝ ኣምራር መመልመል ማውጣት ማሰራት ኣለመቻል ነው ልባቸውን ያሳበጣቻው። ዕንዴት ኣንድ የሃገር የጋራ መግባቢያ ቋንቋ ዕንዳይኖረን ሲደረግ ሌላ የባንዳነታቸውን ማረጋገጫ ምስክርነት ፍለጋ ዕንሽከረከራለን፧ ዕንዴት፧ ከየጎሳው ከየገበያ ቦታ ከምንገድ ላይ ዕየለቃቀሙ ኣልብሰው የጥምር ጦር ብለው የላኳቸው የማይግባቡ ስራፈትን ለመቀነስ፣ ሲገሉ ዕያየን፣ በምን ቋንቋ ተግባብተው ለኣንድ ግብ ተሠለፉ ዕንላለን የሚል ቀጣሪ መሃል ጠፋ ብሎ የሚጠይቅ የጦር መሪ በሌለበት የዱርዬ፧ ክምር። ይሄ ተንኮላቸው በውጪ ሐይላት በኣረቦች፣በኣውሮፓ ቅኝ ገዢዎች ብንጠቃ የማሸነፍ ዕድላችንን ለማጥበብ ያደረጓት ተንኮል በስራቸው ያሰለፏቸውን ነፍስ ዕያጠፋ ነው። ዓዎ ጉዳያቸው ኣደለም ለጥይት ማስጨረሺያ ሲልኳቸው። የኛ ግን በከርታታ ቤተሰብ ያደጉ ምርጫ ያጡ ወገኖቻችን በመሆናቸውና በከንቱ ሰያጣናት ኣላስፈላጊ ሞት ሱሞቱ ማየት ያስለቅሳል ስለዚህ ኣናታቸውን ፈጥፍጦ መስበሩን መርጠናል።
ዕኔም ኣማራ ነኝ ኢትይጵያም ኣማራ ናት ኣፍሪካም ኣማራ ምናባክ ፈልክ፧ ምናባክ ታመጣለህ በሉት ብልግናን።
thank u very much
እናንተን በጣም እሰማችህ ኣሎ ብታምም ደስ የምትሉ መድያ ና ች ህ ለዛም ኤርትራዊ ነን ግን በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ እና ቀጥሉ. ድል ለ ፋኖ ውድቀት ለፕፕ ጥሩ ዕድል ለ ኢት ዮጵያ.
ለኛም ሃገሩን የሚወድ መሪ ይስጠን !
የኛዎቹስ ስራውን አፍኖ በመያዝ ህዝቡ በችጋር እዲለበለብ የማድረግ ጥማታቸው እየጨመረ መቷል ገዥ የለም ሻጭም መግፈፍ ለምዶ እቃውን መጋዘን ውስጥ በማጨቅ አይጥና ድመት ጫወታቸውን እየተጫወቱ ይገኛሉ ማንን ፈርተው ህጉም ጥርስ የሌለው አበሳ ሆኖ ደጅ ለይ ጎብለል ጎብለል እያለ ግልምጫ ብቻ ሆነ ህዝቡም እደ በግ እዳደረጉት መሆን ጀመረ ለመብቱም መከራከር ተወ ለምን ሰልቺቶት ይመስላል እና ስልጣኑ በነጋዴ እጅ ነው በሉንና እርፍ እንበል ግን የሚበላውን ያጣ ህዝብ መግስቱንና ነጋዴውን ይበላል አይቸይና ሰው አገኘችና ሰው ሆነች እኛስ እርስ በእርስ አንባላለን ኢትዮጵያ አሁን ጦርነቱን ስትጨርስ ምን ትጀምር መሰላቹ አድ ዘርን ወደ ስልጣንና ስራ ለነሱ ብቻ በመስጠት ሌላውን በማፈን ማሽመድመድ ጠብቁ ውስጥ ለውስጥ የሚሰራው በቅርብ ቀን ኢፋ ይወጣል ተደብቆ እስከመቼ ።
የገለፅከው በሙሉ እውነት ነው። የከተማው ወጣት ይሄንን አሜን ብሎ የሚኖርበት ምክንያት ግን ከደርግ ጊዜ ጀምሮ እስከ ዘጠና ሰባት ሀቀኛ ሀገር ወዳድ ታጋዬች ውጤታቸው ሞት ስደት እስርና ስማቸው ጠፍቶ ውርደት እንዲከናነቡ ስለሆኑ የአሁኑ ትውልድ በብሄር ጉዳይ ካልሆነ በቀረ በሀገራዊ ስሜት ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ አይደለም ትራውማ አሳልፏል ተመልክቷል
ልክ ነው ዘንድሮ በ ደብተር ዋጋ ላይ የተሠራው ድራማ ይኼ ነው።
እሼቴ አንተ ልዩ ነህ :: በርታልን
ስለ ኔሬሬ አንድ ፕሮግራም ብትሰራልን ደስ ይለኛል
ማታ ማታ መተኛት እያቃተኝ ነዉ ጓድ እሸቴን ካልሰማሁ የ Alcatraz ታሪክን 19 ግዜ አዳምጨዋለሁ ኑርልኝ
እናመሰግናለን
እሽ 150 አመት ይስጥህ ተባረክ።
በምዕራባዊያን እይታ ይሆን ጭካኔውን የለካኸው?እስቲ የአሜሪካን አንድ መሪ ክፉ ገፅታ የሚያትት ዶክመንተሪ ፈለግ የለም(@Amoraw)!!እሼ እናመሰግናለን ኑርልን
ስለ እሸቴ ከምታወሩ ከዝህ ታሪክ ምን ተማርን ብለን ነው መጠየቅ ይሻላል እሽቴ እርግጠኛ ነኝ ታሪኩን አዘጋጅቶ ያቀረበው እንድንማርበት መሰለኝ
እሸቴ እናመሰግናለን
ግሩም ታሪክ
እናመሰገናለን እሸቱ
እባክህ አትጥፍ👌🙏
አመሰግናለው
ከደራሲው በላይ መጽሐፉን የሚያሳምረው እሸቴ ድምፅህን ካልሰማሁ የምሽት እንቅልፌ አይመጣልኝም
❤❤❤🙏
God bless Xi Jingping and his wife Peng Liyuan for being excellent leaders of China 🇨🇳 and very influential couples.
በናትክ እሸቴ ሁሌም ባእምሮ እስልካለሁ በ30ዎቹ እድሜ አካባቢ እገምታለሂ ፀይም ቀጠን ረዘም ያልክ ሸበላ ትመስለኛለክ ከቻልክ ከታሪኩ ራስጌ ፎቶክን አርግልን?
zarayakob.blogspot.com/2022/10/1021.html
በዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ አልፎ አሁንም አረመኔና ጨካኝ መሆንኑና ይገርማል
ሺ ዠፒንግ ብዙ ማዉራት የማይወዱ መሪ በተቃራኒዉ ብዙ ሰርተዉ የሚያሳዩ ድንቅ የታላቋ ቻይና መሪ መሆናቸዉን በተግባር አሳይተዎል ሀገረ ቻይና እና ህዝቡ በጣም ሊኮሩባቸዉ ይገባል እየሆነ ያለዉም ይሄዉ ነዉ
ለእኛም እንዲ አይነት መሪ ይስጠን
ምርጥ ነው እሸቴ።እባክህ ስለ CIA ብትተርክልን።
he did search on you tube.
@@markos6406 Thanks.Perhaps, it was about Secret Service than CIA.
እሸቴ❤
እንዴት ነህ እሼቴ ጠፋህ እኮ
የአቶ እሸቴን ችሎታ የአተራረክ ዘይቤ የአተናተን ብቃት አደንቃለሁ🎉።
❤❤❤❤
Eshete eskahun deres yanten tereka betam betam bezun semichalew ena betam temecheognal enam resepect aderigehalew gin 1 eshete commint madreg mefeligew lemin besefiew atadergewim bizu tarikoch ale mawek yalebin ena antem adres mareg yalebih kezi perespective pls try more ena keep move forward!!!
Regards.
Redeate bahiru awash bank.
MAP of ethiopia
galatoma
በትክክል እየመራ ለልማት ለዕድገት ለሰላም ለአንድነትና ለእኩልነት የሚያበቃ መሪና ፓርቲ ከተገኘ የመቶ ፓርቲዎች ዘጥዘጥና የምርጫ ጋጋታ ለእኛ ምን ፈየደልን?
ገና 1 ታሪክ ከማድመጤ በፊት በላይክ ነዉ የሚጀምረዉ .ሌላደሞ ሁሉም ታሪኮች የምትተርካቸዉ ደጋግሜ ባዳምጥ ኣይሰለቸኝም.ሁሉም ዉሸታም ዩቱበርች ነን ባዮች ምናለ ከናንተ ቢማሩ የናንተ ኮቢ እያደረጉ ከሚፖስቱ ደሞ ኣያፍሩም፣
eshea anten agegnechea adenakoten melak bemechale becha telek neger new becha kalat yelegnem egzyabher edemea tena yesetek berekeyea ethiopiawi
በተለይ አንዴ ስለ sedny relly ሲተርክ እልል በቅምጤ ያለዉን አልረሳዉም
አቤት ድምፅ እና አቀራረብ ።
ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንዴህ አይነት መሪ ነበር ።
። ምን ዋጋ አለው ማድረግ የምንችልበት ደረጃ ደረስን