Sheger Mekoya - Kenneth Kaunda ልባሙ የህዝብ አባት Eshete Assefa በእሸቴ አሰፋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 71

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep 2 месяца назад +1

    ጠንካራና ፈጣሪ የባረካቸው መሪ ነበሩ። እንዲህ አይነት መሪ ለኢትዮጵያም ያስፈልጋታል።

  • @Mynav
    @Mynav Год назад +2

    ከሺህ ክፉዎች አንድ ደግ ሰው ለውጥ ያመጣል። ፈጣሪ ደጋጎችን ያብዛልን።

  • @Bec-y3q
    @Bec-y3q 3 года назад +15

    ከሕሊና ፀፀት ነፃ ከመሆን በላይ ምን አለ !!! እናመሰግናለን ጋሸ እሸቴ !

  • @temenetmebratu8088
    @temenetmebratu8088 3 года назад +2

    ለኢትዮጵያ እንደዚህ እይነት መሪ እንዲስጣት እምኝለሁ 👍

  • @ethiopiahagere6239
    @ethiopiahagere6239 3 года назад +1

    ምርጥ ነህ እሽቴ ። እንደ ኬኒት ካውንዳ ያሉ የህዝብ አባት ይብዙልን ። እናመሰግናለን

  • @wondeseife
    @wondeseife 3 года назад +2

    እድሜ ይስጥልን ።

  • @yasinabraha5522
    @yasinabraha5522 3 года назад +12

    አይ እሼቴ ምርጥ ሰው ተባረክ ዘርህ ይባረክ አንተን የወለደች እናት ትባረክ ሺ ትውለድ ሺ አመት ትኑር አሜን

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 2 года назад

    እሼቴ አሰፋ ያተራረክህ ቅላጼ በጣም ጣፋጭ ከመሆኑ የተነሳ በሌሎች የሚካሔዱ ትረካዎችን ለማዳመጥ ፈጽሞ አልቻልኩም ልክ ሲጀምር እሸቴ አሰፋ ካላለ ቀዩን ተጭኜ ላሽ እላሉ

  • @oumerhumed52
    @oumerhumed52 3 года назад +5

    ትረካዎችህ በጣም ነው የምወዳቸው በዚሁ አቀራረብህ ስለ ኦቶማን ቱርክ ብታቀርብልን እወዳለሁ

  • @R.A52
    @R.A52 3 года назад +2

    እሸቴ ከልብ እናመሰግናለን 😍😍

  • @በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ

    ወድም እሽቴ እኔኮ ስሰማው የምታቀርበውን በሙሉ ፕሮግራሞችህ ውስጣዊ ሰላም ነው እሚሰማኚ በእውነት ትችላለህ🙏

  • @eyea7297
    @eyea7297 3 года назад +2

    ቅዱስ እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር .🙏🙏🙏 የህይወቴን አቅጣጫ ያስያዘኝ የፈጠረህን አምላክ በሙሉ ልብህ በሙሉ ነፍስህ በሙሉ አእምሮህ ውደድ የሚለው ቃል ነው በራሱ እምሳያ እንደፈጠረን ሁሉ አስተምሮው ባልንጀራህን እንደእራስህ ውደድ ላንተ ሊያደርጉልህ የምትወደውን ለሌሎችም አድርግ ካውንዳ !!! ፈጣሪ በመላው የሰው ልጅ ልቦና ውስጥ ቃሉን ከማስተዋል ጋር ያሳድር

  • @eyobeyoze108
    @eyobeyoze108 2 года назад

    አይ እሸቴ ምርጥ ጸሐፍት ፣ አንባቢና ልብ አንጠልጣይ ተራኪ።

  • @antenehbogale9794
    @antenehbogale9794 3 года назад +1

    በጣም የምወደው ፕሮግራም

  • @freedompenethiopian8750
    @freedompenethiopian8750 3 года назад +1

    ኬኔት ካውንዳ ታላቅና ተወዳጅ መሪ!

  • @nibastopol
    @nibastopol 3 года назад

    Kenneth Kaunda`s way is an excellent example for our Ethiopia, thank you Eshete and Sheger

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 7 месяцев назад

    Interesting, thanks Mr Eshete❤

  • @bedruismael5490
    @bedruismael5490 3 года назад +1

    R.I.P. KAUNDA!. Thank you Eshete.

  • @bisratyared7848
    @bisratyared7848 4 месяца назад

    i need for our country this type of leader

  • @dawitshiferaw7144
    @dawitshiferaw7144 Год назад

    Eshete!
    May you live as long as Kaunda. Your Story telling sessions Are the bridge to our language and colorful expressions . I wish we had such enlightening shows when we were growing up. As a fellow countryman and a friend I always keep the entire Sheger family in my prayers . Someday you’ll all be recognized for your contribution in nurturing the mind of this young misguided generation .
    Eshete / Teferi and the entire staff …. I’m always listening
    Dawit

  • @aman7077
    @aman7077 3 года назад

    ተባረክ ጋሽ እሸቴ

  • @danieltiruneh2024
    @danieltiruneh2024 3 года назад

    What a narrator 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 RIP Kenneth Kaunda, long live Eshete Assefa 👌🏾

  • @SamrawitGetachew-o9j
    @SamrawitGetachew-o9j Год назад

    i wish if PM Abiy with his wife listen to this radio program...i wish if they could learn.

  • @ناجياحمد-ط3س
    @ناجياحمد-ط3س 3 года назад

    በጣም ሀሪፍ

  • @leuladane2430
    @leuladane2430 3 года назад +1

    Beautiful history with excellent narration.

  • @tamiratmekonnen9440
    @tamiratmekonnen9440 7 месяцев назад

    ድንቅ ሰው ነበሩ

  • @EmanEman-qz9oz
    @EmanEman-qz9oz 2 года назад

    Wonderfull

  • @asihamid8
    @asihamid8 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @birukkebede5118
    @birukkebede5118 3 года назад +1

    ሸገር አንደኛ ..... እሸቴ እረጅም እድሜ ከጤና
    እንዲሁም ለመሪዎቻችን ልብ ይስጥልን።

  • @ShapashapiDeldela
    @ShapashapiDeldela 5 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samueleshete8769
    @samueleshete8769 3 года назад +1

    የሚገርም ድምፅ

  • @Duretegobba
    @Duretegobba 2 года назад

    Thanks

  • @MENGISTUBIRHANU-b7r
    @MENGISTUBIRHANU-b7r 8 месяцев назад

    Thank

  • @fikadugirma432
    @fikadugirma432 2 месяца назад

    አፍሪካዊያን ስልጣን ካልሞቱ አይለቁም የተባለውን ፉርሽ ያደርጉ ጀግና መሪ

  • @kokafikadu9533
    @kokafikadu9533 Год назад

    እምዬ አፍሪካ እንዲህ የተከበሩ መሪ ነበሩሽ?ምናለ ቢያበዛልን ፈጣሪ።ነብስ ይማር

  • @Dev7217
    @Dev7217 3 года назад +1

    ነብስ ይማር !!!

  • @TestTest-bz4wk
    @TestTest-bz4wk 3 года назад

    Thank you Eshete 🙏

  • @feyselfeki
    @feyselfeki Год назад

    Eshete tchlaleh

  • @eliasmohamed395
    @eliasmohamed395 3 года назад

    amen

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 3 года назад +9

    ይህ ዝግጅትህ ለገባው አሁን በሀገራችን ያለውን እሁናዊ ሁኔታን ያሳየናል:: ጠቅላይ ሚንስትራችን ይዘውት የመጡትን የፍቅር የይቅርታ የሰላም የአንድነት ራእይ ምን ያህል ችግር እንደገጠመው ማየት ይቻላል:: ይህን ሰላም ማስፈፀም ካልቻልን ከጠቅላይ ሚኒስትሩም ጋር ካልሰራን ችግሩ አስከፊ ይሆናል እና አስቡበት::

    • @wubeshetageze2942
      @wubeshetageze2942 3 года назад

      Ewnet new sanjhaw

    • @melonaabiye3191
      @melonaabiye3191 3 года назад

      @@wubeshetageze2942 tat

    • @fasilseifu
      @fasilseifu 7 месяцев назад

      ያንተን ትርኪምርኪ እዛው አቆለባብሰው

    • @fasilseifu
      @fasilseifu 7 месяцев назад

      ይቅርታ የፃፍከው ከ 2 አመት በፊት ስለሆነ

    • @kasachs
      @kasachs 2 месяца назад

      😂​@@fasilseifu

  • @fahamisicha62
    @fahamisicha62 Год назад

    ❤️❤️❤️💯

  • @samri1215
    @samri1215 Месяц назад

    Ayy Afrika 😭😭😭

  • @fasileskender4859
    @fasileskender4859 3 года назад

    አፍሪካ እንዲህም ዓይነት መሪ እንዳሏት ማወቅ ተስፋ ያጭራል፡፡

  • @robelaklilu1416
    @robelaklilu1416 Год назад

    I wish the Abiy Ahmed listen to this

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 года назад +3

    ምንጊዜም ሸገር መቆያ
    እንምሰግናለን እሸቴ

  • @astim8789
    @astim8789 Месяц назад

    Rest in peace

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 года назад

    Enamsgnaln❤🙏

  • @teklemariamteklemariam5753
    @teklemariamteklemariam5753 Месяц назад

    R.I.P

  • @mohammedabdulkadir3402
    @mohammedabdulkadir3402 3 года назад

    RIP President Kenneth Kaunda

  • @firomsaabzel721
    @firomsaabzel721 Год назад +1

    ዘፈኑኳን ሙድ የለውም 😅

  • @ShapashapiDeldela
    @ShapashapiDeldela 5 месяцев назад

    @sha

  • @GHKD2491
    @GHKD2491 3 года назад

    Grum yehone akerareb

  • @ihaveadream1145
    @ihaveadream1145 3 года назад

    ኢብራሂም ባባንጊዳ ን እሼ ???🙏🏽

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 3 года назад

    ገራሚ ፕሮግራም

  • @tulakurkure
    @tulakurkure 5 месяцев назад

    ቀድሞ የገባቸዉ መሪ ነበሩ

  • @marthabezabehtafese3217
    @marthabezabehtafese3217 Месяц назад

    ባል እና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል ይባል የለ

  • @meryemahmed6830
    @meryemahmed6830 10 месяцев назад

    .

  • @tihayemulugata-lb7om
    @tihayemulugata-lb7om Год назад

    ቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐ

  • @bedruismael5490
    @bedruismael5490 3 года назад

    Not Benin, but Malawi!.

  • @yosefteshome1125
    @yosefteshome1125 2 года назад +1

    አብይም እንደዚህ አይነት መሪ ነበር ሰዉ ደንቆሮ ሆነ እንጂ

    • @surafelhabtemariam2179
      @surafelhabtemariam2179 5 месяцев назад

      በጣም እንጂ ቀልደኛ ነህ በጣም 😅😅😅😅

  • @oumerhumed52
    @oumerhumed52 3 года назад +4

    ትረካዎችህ በጣም ነው የምወዳቸው በዚሁ አቀራረብህ ስለ ኦቶማን ቱርክ ብታቀርብልን እወዳለሁ