አለምን ጉድ ያስባለው የወፍራሟ ሴት ያልተገመተ መጨረሻ Abel Birhanu amazing weight loss

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 67

  • @edenkumela8434
    @edenkumela8434 Год назад +24

    የማይቻል ነገር የለም ሁሉ ይቻላል ከሞት ወደ ሕይወት የሚቀር እግዚአብሔር ነው ነገሮች ያለ ምክንያት አይሆንም በጣም ገራም ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እዚ ለሁሉም መልክት ነው የማይቻል ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ፍቃድ ይቻላል ❤🙏❤🙏

  • @edenkumela8434
    @edenkumela8434 Год назад +5

    😢😢እመ አምላክ ድርሽ ከዚህስ እግዚአብሔር ይሰውረን የብላቱ ብቀርባትስ 😢😢😢እግዚኦ

  • @fekirbewuket2327
    @fekirbewuket2327 Год назад +7

    ዋው ደስ ሲል የማይቻል ነገር የለም 🤗
    😢👌😁

  • @mustefaassen
    @mustefaassen Год назад +3

    ከዘር ከሀይማኖት ጥላቻ ነፃ የሆንክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ውድድድድድ እናረገሀለን ❤❤❤

  • @kidestalemu6876
    @kidestalemu6876 Год назад +4

    እኔ ግርም የሚለኝ ሰው ሲጨንቀው፣ ሲያዝን፣ሲበሳጭ እንዴት ምግብ ያሰኝዋል? እኔ ሳምንት ሙሉ ነው የምግብ ፍላጎቴን የማጣው።

  • @yanattube5157
    @yanattube5157 Год назад +10

    እኔም ውፍረቴን ለማጥፋት ቆርጨ ተነስቻለሁ 10 ቀን ሆነኝ 16 ስአት እየፆምኩ ነው ፀሎት አድርጉልኝ

    • @porahangel
      @porahangel Год назад +1

      አይዞን እኔ ብዙ ሰዎች ሲለወጡ አይቻለው ሁሌም ከልፋት በኋላ ረፍት እንደሚሆንሽ አስታውሽ ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ሲሰማሽ

    • @josephlahoud1660
      @josephlahoud1660 Год назад

      ትቀንሻለሽ ማርያምን እኔ ምስክር ነኝ67 &56 ገብቻለሁ

    • @yanattube5157
      @yanattube5157 Год назад +1

      @@porahangel የኔ ውድ አሁን ደስተኛ ነኝ ለጥሩ አስተያየትሽ አሁን ደስተኛ መሆን ጀምሪያለሁ ያ ሁሉ አለፈ ከ81 ኪሎ ወደ 61 ተቀይሮዋል ሁሉም ለእግዚአብሔር ቀላል ነው ገና ይቀጥላል 50 በቅርብ እደርሳለሁ አመሰግናለሁ ለመልካም አስተያየትሽ

    • @yanattube5157
      @yanattube5157 Год назад

      @@josephlahoud1660 አሁን 61 ሁኛለሁ ያከሳል ስንጀምረው የሚሆን አይመስለንም ከጣርን የማንደርስበት ቦታ የለም ❤❤❤

  • @ፂዮንዳንኤልሣራ
    @ፂዮንዳንኤልሣራ Год назад +3

    እችላለሁ ወይም እቆርጣለው ከተባለ የማይቻል ነገር የለም💪💪

  • @freetafreeta
    @freetafreeta Год назад +1

    ጎበዝ ብያታለሁ 👍❤️ እኔ ሰውነቴን ሳፍሆን ቦርጬን ለመቀነስ ምን ላድርግ ? ምግብ ከነ ላቁም እንዴ 🤷 ትንሽ ስበላ ሆዴ ንፍት 😔

  • @TatiTube-gh4sz
    @TatiTube-gh4sz Год назад +2

    wow! what a story👍

  • @endriasshemles5108
    @endriasshemles5108 Год назад

    Thankyou

  • @liambiniyan6065
    @liambiniyan6065 Год назад +1

    Amazing😃😃😃😃

  • @raddanitube
    @raddanitube Год назад

    ከባድ ነው አቤሎ❤❤❤

  • @molalgnhailu8446
    @molalgnhailu8446 6 месяцев назад

    ዋው❤❤❤❤

  • @botin6076
    @botin6076 Год назад

    Wow wow wow

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад +2

    የኔ እናት😢😢

  • @alamirewzerihun2161
    @alamirewzerihun2161 Год назад

    I apricate amber so much

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Год назад +3

    😲😲😲ወይኔ የማይታይ የለም😢

  • @naimaawal3325
    @naimaawal3325 Год назад

    Allahu akber

  • @عبدالله-ج4ب9ل
    @عبدالله-ج4ب9ل Год назад

    ماشاء الله عليها قدرت تسيطر على نفسها
    يا رب افظنا من هذا بلاء يا الله

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 Год назад

    Wawe Ayme prawede Forue kongragleshene Gade blsue

  • @yabentertainment4504
    @yabentertainment4504 Год назад +4

    አቤል ኒውዮርክ ሲቲን ያስጎብኘን ምትሉ

  • @miserms4091
    @miserms4091 Год назад

    Wow❤

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Год назад

    አስገራሚ ለማምን የሚከብድ ለውጥ😮

  • @mimige8483
    @mimige8483 Год назад

    Waww

  • @NathanZerihun-e6o
    @NathanZerihun-e6o Год назад

    abela esti batam mrt yhonu used makena woch asyn ena lambergina yalubatn

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 10 месяцев назад

    እረ እንኳዋን ተላቀቀች አቤላ

  • @ul2037
    @ul2037 Год назад +2

    😊😊👍👍👍👍

  • @fayo8999
    @fayo8999 Год назад

    እረ ጉድ በል

  • @weglebirhanu7479
    @weglebirhanu7479 Год назад

    😍😍😍😍😍😍

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 Год назад

    👏👏👏

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Год назад +2

    🖐👍❤

  • @desu.egelawi
    @desu.egelawi Год назад +2

    ተስፋ ሳትቆርጥ ከሰራክ የማይቀየር የለም

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 Год назад

    Waw endete dese yelale

  • @gechotube3323
    @gechotube3323 Год назад +1

    The 1st like and the 1st comment 😅😅

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 Год назад

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betitumzghi7595
    @betitumzghi7595 Год назад

    🥰🥰🥰🥰

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Год назад

    በስማማም😢

  • @gechotube3323
    @gechotube3323 Год назад +1

    Gecho meme

  • @daudomer6908
    @daudomer6908 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zazzyeditzz4819
    @zazzyeditzz4819 Год назад

    Am the first

  • @osmiosmisha4602
    @osmiosmisha4602 Год назад

    ቢስሚላህ😳

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ Год назад

    እበላሁ ነዉ🤕ፈራሁ

  • @daudomer6908
    @daudomer6908 Год назад +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu 5 месяцев назад

    ምንም ነገር መከበር የለበትም

  • @lulaleo3538
    @lulaleo3538 Год назад +1

    የማይቻለው ነገር በ ኢትዮጵያ ኑሮ የ ድሮዋን አምበር ማከል ነው😂

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Год назад

    😮😮😮😮😮😰😰😰😰😰😱😱😱😱😱

  • @Kidusfn21
    @Kidusfn21 Год назад

    first

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Год назад

    I saw her beauty even if she is too fat.

  • @TsehayAbebaw1216
    @TsehayAbebaw1216 Год назад +3

    ወይኔ እኔ አሁን 21ዓመት ሞልቶኛል አታምኑኝም 35.8kgነኝ ለመወፈር ያላደረኩት ጥረት የለም ውፍረት ግን ወፍፍፍፍፍፍ

    • @user-le7vc5wp2n
      @user-le7vc5wp2n Год назад

      ገንፎ ሁሌም ኣዘውትረሽ ብይ

    • @babychernet3385
      @babychernet3385 Год назад

      We are the same am 23 39kilo😢

    • @zzx4738
      @zzx4738 Год назад

      እኔ እድሜየ 18ነዉ ኪሎየ 40ነኝ

    • @mustefaassen
      @mustefaassen Год назад

      ሙዝ አቮካዶ ወተት ማር እና የኦቾሎኒ ቅቤ አንድ ላይ ፈጭተሽ ጠጪ በሁለት ሳምንት ውስጥ ለውጥ ታይበታለሽ

    • @ekramseid3825
      @ekramseid3825 Год назад

      እኔም 43 kg ነኝ የምመገበው የት እንደሚገባ ነው የሚገርመኝ ከከከከ

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 Год назад +2

    ዉይ ስታዛዝን 😮😮😮እኔም ኢሄንን ዜና ስሠማ 77 ኪሎግራምነኝ😮😮😮😮

  • @كيسيدي
    @كيسيدي Год назад

    🥰👏👌