የባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ ዕዳ አለብን // አያ ሙሌ በወጣቶች ጸሐፍት ሲቀነቀን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024
  • የባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ ዕዳ አለብን
    አያ ሙሌ በወጣቶች ጸሐፍት ሲቀነቀን
    ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ (አያ ሙሌ)
    ከ1946 - 1996 ዓ.ም ሙሉጌታ ተስፋዬ
    የባለቅኔ ምህላ እና የነብያት ጉባኤ የተሰኙ የግጥም መድብሎች እንዲሁም ተወዳጅ ዘመን ተሻጋሪ የዘፈን ግጥሞች የሰራ ገጸ ብዙ የጥበብ ሰው ነው።
    For more :
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTele...
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision...

Комментарии • 6

  • @nekeleabeba1586
    @nekeleabeba1586 4 месяца назад +1

    ያልተጠቀምንበት ምሁር ቢኖር ሙሉጌታ ተስፈዬ ❤

  • @Jobiraw404
    @Jobiraw404 4 месяца назад

    አይያ ልቤ

  • @ermiasmelesse2088
    @ermiasmelesse2088 4 месяца назад

    ሙሌ ውስብስብ ሰው ነው። ደግሞ ውቤን ሥላየሁት ደስ አለኝ።

  • @esmaelmohamed8209
    @esmaelmohamed8209 2 дня назад

    አያ ሙሌን ለማወቅ በጣም ከባድ ይመስለኛል እንደ ማህበረሰብም እኛ እምንመጥነው አይመስለኝም። የዘፈን ግጥሞቹ እራሱ ከባድ ናቸው። የአበበ ተካ ብፅዐት ፀደንያ እና ጌራወርቅ በርግጥ እድሉን አግኝተዋል። በተለይ አበበ ሀገር ጥሎ ባይሄድ ብዙ ሊያሰራው ይችል ነበር አያ ሙሌን፡ አይገርምም ግን ሼክስፒርን ጥሎ ስደት?! አይ አበበ!!

  • @enable7892
    @enable7892 3 месяца назад

    Yebalkinew mihla metsihafun endet magignet yichalal?