🔴 በጋብቻ ውስጥ የግል እና የጋራ ንብረት አስተዳደር በተመለከተ | Seifu On EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 33

  • @belete-v1s
    @belete-v1s Месяц назад

    አመሰግናለሁ ብራዘሪ

  • @kalkaly6561
    @kalkaly6561 2 года назад +2

    አመሠግናለሁ እውነት

  • @walelgnsamuel3966
    @walelgnsamuel3966 3 года назад +2

    We always appreciate your kind contribution. Thanks a lot Sami

  • @eta4401
    @eta4401 2 года назад +1

    thanks you . you saved my life

  • @tahirmustefa332
    @tahirmustefa332 Год назад

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 3 года назад +2

    አድራሻ እባካችሐል

    • @lawyerSamuelgirma
      @lawyerSamuelgirma  3 года назад

      ቢሮአችን: አዲስ አበባ CMC (ፍየል ቤት) ማና ህንጻ :አንደኛ ፎቅ : ቢሮ ቁጥር 104
      0911 190-299
      ሳሙኤል ግርማ

    • @firebehailu
      @firebehailu 9 месяцев назад

      ​@@lawyerSamuelgirmaእባክህን ባል ጋብቻ እንዲፈርስ ፈለገ ሚስት ግን አትፈልግም ባል ግንጨእንቢ ቢል ምንድነው መፍትሄው

  • @ፍሬ
    @ፍሬ Год назад

    ህጋዊ ጋብቻ ባይደረግ ምንድነው ጉዳቱ?

  • @abebamamo1741
    @abebamamo1741 2 года назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልን ስልካችሁን እንዴት ነው ማግኘት የምችለው?

  • @TerhasTeame-m7f
    @TerhasTeame-m7f 4 месяца назад

    ቢቻውን ሄዶ ነው የግሌ ይባልልኝ ብሎ የሚያጸድቀው

  • @gezahegntebikew6498
    @gezahegntebikew6498 3 года назад +1

    ሳሙኤል እባክህ የ ቢዝነስ ፕላን ምን ምን እንደሚያካቲት በቴሌ ግራምህ ኦር ዩቱዩብ ላይ አስረዳን

  • @firebehailu
    @firebehailu 9 месяцев назад

    ጋብቻው ሚስት እንዲፈርስ ካልፈለገች እና ባል ፍቃደኛ ካልሆነ እንዴት ነው የፍርድ አሰጣጡ

  • @MesfinJenberu
    @MesfinJenberu 9 месяцев назад

    ለምሳሌ በገጠር የጋብቻ ውል በግል የተመዘገበ ንብረት በፍርድ ቤት መፅደቅ አለበት ወይስ የግል ንብረቱ በሌላ ነገር ሲቀየረ ነው የግድ በፍርድ ቤት የግሌ ይሁንልኝ ብሎ ማስመዝገብ ያለበተት?ግን የገጠሩ የጋብቻ የግል ሀብት በሌላ ነገር/ሀብት ሳይለወጥ ከቀረ /የመጀመሪያ ው ል በፍርድ ቤት ባይታወቅ በእጅ የተ ያዘ ውል የግሉነው ሊያስብለው አይችልም ወይ??

  • @ቅድስትይቱብ
    @ቅድስትይቱብ Год назад

    እኔ እናቴ ቦታ ሰጠችኝ ከዛ ቤት ሰራሁበት ባሌጋ ስንጣላ ከቦታውም አለሁበት አለኝ ይኸንስ እደት ታዩታላችሁ ይመለከተዋል ወይስ

  • @HayathHyath
    @HayathHyath Месяц назад

    እናመሰግናልን መልክቴን ካየኽው መልስልኝ ለምሳሌ እኔ አረብ ሀገር ሁኝ ቤት ሰራሁኝ ባለትዳር ነኝ ከባለቤቴጋ ልንግባባ አልቻልንም ፍች ጠየኩት ቤቱን ተይልኝና ነው እምፈታሽ አለኝ ቤቱንም ብርም ትቸለት ተፈታሁ ንብረቱን ስተውለት በህግ አልፈረምኩም አሁንም ስደት ነው ያለሁት ሀገር ስገባ በህግ ከስሸ ንብረቴን መካፈል እችላለሁ ወይ እባክህ መልስልኝ ወድሜ

  • @girmawoldearegay8381
    @girmawoldearegay8381 Год назад

    ለዕምነት ተቋም የሚሰጥ የግል መሬት ተቋሙ በባለየይዘዞተታ አያደርገዉም ወይ

  • @sol1759
    @sol1759 4 года назад +3

    ለማማከር እንዴት ትገኛለህ እባክህ እርዳታህን እሻለው

    • @lidyafikre2775
      @lidyafikre2775 3 года назад

      Call on 0911 190 299

    • @lawyerSamuelgirma
      @lawyerSamuelgirma  2 года назад

      Call me 0911190299 or come to our office at CMC SAFARI MANA BUILDING 1st Floor

    • @taibaradiy2698
      @taibaradiy2698 Год назад

      ​@@lawyerSamuelgirma5:21 ሰላም

  • @healthtube7659
    @healthtube7659 2 года назад

    አንድ ጥያቄ አለኝ አንድት እናት ሶስት ሎጆች ነበሯት ሁለት ሴት እና አንድ ወንድ እናት ልጆች ልጅ እያሉ ትሞታለች ልጆቹ ይሮሩ የነበሩት ቤትና ቦታው ከዚህ በፍት ከከተማ ክልል ውጪ ነበረና ከተማው እየሰፋ ስመጣ ወደ ከተማ ክልል ቦታው በምገባበት ግዜ ከሶስቱ ልጆች ወንዱ ታላቅ ስለነበረ የቦታው ሳይት ኘላን በሱ ስም ተሠራ እንበል ከዛን አብረው እየኖሩ ሳለ ይህ ወንድማቸው ምስት ያገባል ከዛ እዛው ቤት ውስጥ ከእህቶቹ ጋር አብረው እየኖሩ እሱ ከምስቱ አንድ ልጅ ይወልድና ይሞታል ከዛ ምስት ቤቱ ይገባኛል ጥያቄ አቅሪባ ብትከስ እንደት ይዳኛል።

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 Год назад

    Ok ghen ketegabahe behola yegel neberte malet yecilalu????kawekacihu zafelgi salewk yeghel neberte alalkhum????

  • @soborasubora376
    @soborasubora376 2 года назад +1

    ወይም ቁጥርህን ላክልኝ ፕሊስ

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 Год назад

    Yegel neberte Ke tegabhe behola malet yecilalu???

  • @eteneshali4167
    @eteneshali4167 Год назад

    ሰላም እኔ አዲ ጥያቄ አለኝ አረብ አገር ሁነን ብንጣላ በኃላላይ ብር መካፈል ይችላል ወይ አትለፈኝ እባክክ ንገረኝ

    • @ama8398
      @ama8398 Год назад

      አወ የኢትዮቢያ ህግ ለሴት ሽክም ነው ሚስቱ እስከሆሽ ድረስ ወይም በኪካሁ ስር የስራሽውን መካፈል ይችላል ነው የሚሉት

  • @judytsegu5553
    @judytsegu5553 3 года назад

    bgebyet ytgana bech sihon new