#ጋብቻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • ይሄ የሲብክመ ፍትህ ቢሮ የዩቱብ ቻናል (youtube)ሲሆን የተለያዩ ይዘት ያላቸውን ቪድዮችን ሰለምንለቅ subscribe ,share,comment እና like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!!

Комментарии • 18

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls 2 месяца назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍ወንድሜ:ከጋቢቻ:በፊት:የፋራሁ:ንብራት:አየርጋዉና:ብንፋታ

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 6 месяцев назад

    ኩቡር ዳኛ አመሰግናለሁ በ16አመቴ አገባሁ በ27አመቴ ተለያየን እቢ እያልኩ በግድአገባሁ አሁን አድ ወድ ለሰባት ምነው የፈራ ይመለስ እኔም አገባለሁ ❤

  • @YonasSeyum-y2w
    @YonasSeyum-y2w 19 дней назад

    ጥያቄ ነበረኝ ከሜስቴ ጋር በስምምነት ፍቺ አርገን ነበር ንብረትም ተካፍለን ነበር እና በፍርድ ቤት አፀድቀን ነበር ነገር ግን የወሰድኩት ንብረት ያንሰኛል እያለችኝ ነው መጠየቅ ትችላለች

  • @sebrikamil8491
    @sebrikamil8491 Месяц назад

    ህጉ አን ደሰረዳችሀን ጥሩ ነበር አልተሠራበተም ተነጥቀናል የት እንድረሰ

  • @senatorbullo4075
    @senatorbullo4075 8 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @masrtemsfen6460
    @masrtemsfen6460 7 месяцев назад

    ይቅርታ ወንድሜ እኔ ስደት ስወጣ ምንም የለንም በኪራይ ቤት ነበርን አሁን ደሞ በቀበሌ ቤት ነን ንብረት አለን እኔን ሳያማክር ከሸጠና ዝም ካለ እንፋታ ስለው ያሉትን እንካፈል ሲለኝ የሸጠው ንብረት ይታሰብልኛል ደሞ እኔ የለፋውበት ነው አረብ ሃገር ሰርቼ ያመጣውት ንብረት ይካፈለኛል ከቤቱስ ያስወጣኛል ልጆች አሉን ሶስት እባክህ ወንድሜ እርዳኝ ፍታኝ ከማለቴ በፊት ግን ጋብቻችን በስምምነት ነው

  • @MesfinJenberu
    @MesfinJenberu 6 месяцев назад

    በባህላዊ የተጋባ ሰው የግል ንብረት ላይ ንብረቱ በሌላ ነገር ሳይለወጥ ከቀረ ፍቺ ሲመጣ በፍርድ ቤት ሰላልተመዘገበ ያካፍለኛል ቢል ሊያገኝ ይችላልወይ?

  • @User12073-d
    @User12073-d 4 месяца назад

    አንድ ሰው ፍቺ ከፈፀመ በኃላ ንብረት ክፍፍል ካልፈፀመ የሚያመጣው ችግር አለው ወይሰ ክፍፍል ከልፈፀመ ይርጋ የሚያግደው ነገር ይኖርዋል ከቻሉ መልሰ ቢሰጡ በአክብሮት እጠይቆታለሁ አመሰግናለሁ

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 7 месяцев назад

    አይይይይይይ አዋሳ መሆንህ ግን ትጠቅመኛለህ ንብረቱም ሁሉም ቀርቶብኝ ለሂወቴ ስጋት አደጋ መሆኑን በተወኝ ችግሩኮ ፍርድቤት ገብቶ ሲታይ እደምታወራው አደለም አብሶ ጉራጌ ዞን አብሺጌ ወረዳ ምንም ለሴት የማያዝኑ የዳኛ ስብስብ ነው ያለው ወዶቹን ይፈሯቼዋል ለማንኛውም ትጠቅመኛለህ

  • @fitsumtamene6589
    @fitsumtamene6589 4 месяца назад

    Yee gabbichaa wull kelele....kee gabichaa befit yeneberew yee gill nibret endet nw yemitayew?

    • @sosinabezabih4715
      @sosinabezabih4715 3 месяца назад

      GABICHAW MENORUN MAREGAGET NEW WANAW GUDAY. GABICHAW MENORUN BELELOCH MASREJAWOCH MAREGAGET

  • @ChuChu-v7g
    @ChuChu-v7g 5 месяцев назад

    Can you help me

  • @mulutrfey3673
    @mulutrfey3673 7 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ አባ እስኪ ልጠይቅህ ከመለስክልኝ እኔ ከተጋባን አብርን ያፍራነው ገንዘብ የለም አዲልጂ ወልጃለሁ ኒካውን ካወርደ ሶስት አመት ሆነው ልጂ እያሳደኩነው ምንም አይርዳኝም ወርቀቱን ቅደዲ ቢባል እሽይልግን አልቀደደም በዛሬነገ እኔ በስደትነው የምኖርው ለሱማካፍል አለብኝ እዴ

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls 2 месяца назад

    ከጋቢቻበፊት:የፋራሁትነዉ:ይካፋለልወይ:እኔሴትነኝ

    • @elenistime7753
      @elenistime7753 10 дней назад

      ayekafelm. yegil hono new yemiqetilew

  • @-vb1gj
    @-vb1gj 9 месяцев назад

    በሃይማኖትና በባህላዊ የተፈፀመውን ጋብቻ ህጉ ካፀደቀ ፍቹንስ ለምን አያፀድቅም ፍች የግድ በፍርድቤት ብቻ መሆን አለበት ማለት ትክክል አይመስለኝም
    ሌላው ከአንድ በላይ ማግባትን በተመለከተ አዲስ ተሻሽሎ የወጣው የቤተሰብ ህግ ምንይላላ?
    የምነት ነፃነትን መቃወም አይሆንምን?
    ኤርትራኮ ለወንዶች ሁለት ፈቅዳለች😂