Sidaama Region Bureau of Justice
Sidaama Region Bureau of Justice
  • Видео 11
  • Просмотров 12 059

Видео

#Eote Giwiri lallawanna #Giwiru Gashshote ,Kaa. Netsanet Gabbiso#የግብር አዋጅ #
Просмотров 1129 месяцев назад
ይሄ የሲብክመ ፍትህ ቢሮ የዩቱብ ቻናል ( you tube channel ) ሲሆን የተለያዩ ይዘት ያላቸውን ቪድዮችን ሰለምንለቅ subscribe ,share,comment እና like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!!
#ክስ ለመስማት በተቀጠረበት# ቀን ..#ከሳሽ ወይም #ተከሳሽ ቢቀር? ....#በእስከዳር ባህሩ#Sidama #regionBureau of #Justice
Просмотров 58510 месяцев назад
ይሄ የሲብክመ ፍትህ ቢሮ የዩቱብ ቻናል ( you tube channel ) ሲሆን የተለያዩ ይዘት ያላቸውን ቪድዮችን ሰለምንለቅ subscribe ,share,comment እና like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!!
#ሐሰተኛ# ምስክር እና #አስተያየት #በወጋየው ወንድሙ#Sidama #Region #Bureau of #Justice
Просмотров 42411 месяцев назад
ይሄ የሲብክመ ፍትህ ቢሮ የዩቱብ ቻናል ( you tube channel ) ሲሆን የተለያዩ ይዘት ያላቸውን ቪድዮችን ሰለምንለቅ subscribe ,share,comment እና like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!!
#ውርስ# በአቶ መለሰ#ኃ/ሚካኢል#justice #simple #sidama#
Просмотров 135Год назад
ይሄ የሲብክመ ፍትህ ቢሮ የዩቱብ ቻናል ( youtube ) ሲሆን የተለያዩ ይዘት ያላቸውን ቪድዮችን ሰለምንለቅ subscribe ,share,comment እና like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!!
#ጋብቻ፣ፍቺ እና የንብረት ክፍፍል በተመለከተ በአቶ ገድለሰላም ተክሉ የቀረበ አጭር ማብራሪያ
Просмотров 9 тыс.Год назад
ይሄ የሲብክመ ፍትህ ቢሮ የዩቱብ ቻናል (youtube)ሲሆን የተለያዩ ይዘት ያላቸውን ቪድዮችን ሰለምንለቅ subscribe ,share,comment እና like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!!
ደረቅ ቼክ ምንድ ነው?// አቶ ግዛቸው መሰኔ//#ebs #ebc #Sidama #Region #Bureau of #Justice
Просмотров 699Год назад
ደረቅ ቼክ መስጠት ወንጀል እንደሆነ ያውቃሉ? በአቶ ግዛቸው መሰኔ የቀረበ አጭር ማብራሪያ ነው።
Baaddiyyete baatto amado .የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ Kalaa Yalew Tekeste
Просмотров 115Год назад
Baaddiyyete baatto amado aana uyinoonniharancho xawishsha #የሲዳማ #ብሔራዊ# ክልላዊ #መንግስት# የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም# አዋጅ
seeru qalawu daafira mayaano? kala. Marmaro Kooshe #sidama #hawassa #ebs
Просмотров 167Год назад
ይሄ የሲብክመ ፍትህ ቢሮ የዩቱብ ቻናል (youtube)ሲሆን የተለያዩ ይዘት ያላቸውን ቪድዮችን ሰለምንለቅ subscribe ,share,comment እና like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!!
Babbaxxitino woraddara dagate ledo huwango kalaqate ba re
Просмотров 32Год назад
Babbaxxitino woraddara dagate handaari bissa ledo Meyaabeetto aanna illittanno gawajjo lainohunni xa mamooshshe halashshatenna seeru huwango kalaqate ba re
#SDQM Farcote biiroo#sidama#ebc#hawassa#
Просмотров 236Год назад
ይሄ የሲብክመ ፍትህ ቢሮ የዩቱብ ቻናል (youtube)ሲሆን የተለያዩ ይዘት ያላቸውን ቪድዮችን ሰለምንለቅ subscribe ,share እና like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!!

Комментарии

  • @YonasSeyum-y2w
    @YonasSeyum-y2w 19 дней назад

    ጥያቄ ነበረኝ ከሜስቴ ጋር በስምምነት ፍቺ አርገን ነበር ንብረትም ተካፍለን ነበር እና በፍርድ ቤት አፀድቀን ነበር ነገር ግን የወሰድኩት ንብረት ያንሰኛል እያለችኝ ነው መጠየቅ ትችላለች

  • @sebrikamil8491
    @sebrikamil8491 Месяц назад

    ህጉ አን ደሰረዳችሀን ጥሩ ነበር አልተሠራበተም ተነጥቀናል የት እንድረሰ

  • @ethiopiathefirst3152
    @ethiopiathefirst3152 2 месяца назад

    እህቴ ማማክርሽ ጉዳይ ኣለ ስልክ ቁጥርሽን ላኪልኝ

  • @ethiopiathefirst3152
    @ethiopiathefirst3152 2 месяца назад

    ስልክ ቁጥርሽን ላክልኝ ላማክርሽ ፈልጌ ነው

  • @ethiopiathefirst3152
    @ethiopiathefirst3152 2 месяца назад

    ወንድሜ ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ

  • @ethiopiathefirst3152
    @ethiopiathefirst3152 2 месяца назад

    ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ ወንድሜ

  • @ethiopiathefirst3152
    @ethiopiathefirst3152 2 месяца назад

    ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ

  • @ethiopiathefirst3152
    @ethiopiathefirst3152 2 месяца назад

    ጠበቃ ኣንዳንድ የህግ ምክር ፈልጌ ነው ስልክሽን ከይቅርታ ጋር ፈልጌ ነው

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls 2 месяца назад

    ከጋቢቻበፊት:የፋራሁትነዉ:ይካፋለልወይ:እኔሴትነኝ

    • @elenistime7753
      @elenistime7753 11 дней назад

      ayekafelm. yegil hono new yemiqetilew

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls 2 месяца назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍ወንድሜ:ከጋቢቻ:በፊት:የፋራሁ:ንብራት:አየርጋዉና:ብንፋታ

  • @User12073-d
    @User12073-d 4 месяца назад

    አንድ ሰው ፍቺ ከፈፀመ በኃላ ንብረት ክፍፍል ካልፈፀመ የሚያመጣው ችግር አለው ወይሰ ክፍፍል ከልፈፀመ ይርጋ የሚያግደው ነገር ይኖርዋል ከቻሉ መልሰ ቢሰጡ በአክብሮት እጠይቆታለሁ አመሰግናለሁ

  • @fitsumtamene6589
    @fitsumtamene6589 4 месяца назад

    Yee gabbichaa wull kelele....kee gabichaa befit yeneberew yee gill nibret endet nw yemitayew?

    • @sosinabezabih4715
      @sosinabezabih4715 3 месяца назад

      GABICHAW MENORUN MAREGAGET NEW WANAW GUDAY. GABICHAW MENORUN BELELOCH MASREJAWOCH MAREGAGET

  • @ChuChu-v7g
    @ChuChu-v7g 5 месяцев назад

    Can you help me

  • @MesfinJenberu
    @MesfinJenberu 6 месяцев назад

    በባህላዊ የተጋባ ሰው የግል ንብረት ላይ ንብረቱ በሌላ ነገር ሳይለወጥ ከቀረ ፍቺ ሲመጣ በፍርድ ቤት ሰላልተመዘገበ ያካፍለኛል ቢል ሊያገኝ ይችላልወይ?

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 6 месяцев назад

    ኩቡር ዳኛ አመሰግናለሁ በ16አመቴ አገባሁ በ27አመቴ ተለያየን እቢ እያልኩ በግድአገባሁ አሁን አድ ወድ ለሰባት ምነው የፈራ ይመለስ እኔም አገባለሁ ❤

  • @masrtemsfen6460
    @masrtemsfen6460 7 месяцев назад

    ይቅርታ ወንድሜ እኔ ስደት ስወጣ ምንም የለንም በኪራይ ቤት ነበርን አሁን ደሞ በቀበሌ ቤት ነን ንብረት አለን እኔን ሳያማክር ከሸጠና ዝም ካለ እንፋታ ስለው ያሉትን እንካፈል ሲለኝ የሸጠው ንብረት ይታሰብልኛል ደሞ እኔ የለፋውበት ነው አረብ ሃገር ሰርቼ ያመጣውት ንብረት ይካፈለኛል ከቤቱስ ያስወጣኛል ልጆች አሉን ሶስት እባክህ ወንድሜ እርዳኝ ፍታኝ ከማለቴ በፊት ግን ጋብቻችን በስምምነት ነው

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 7 месяцев назад

    አይይይይይይ አዋሳ መሆንህ ግን ትጠቅመኛለህ ንብረቱም ሁሉም ቀርቶብኝ ለሂወቴ ስጋት አደጋ መሆኑን በተወኝ ችግሩኮ ፍርድቤት ገብቶ ሲታይ እደምታወራው አደለም አብሶ ጉራጌ ዞን አብሺጌ ወረዳ ምንም ለሴት የማያዝኑ የዳኛ ስብስብ ነው ያለው ወዶቹን ይፈሯቼዋል ለማንኛውም ትጠቅመኛለህ

  • @mulutrfey3673
    @mulutrfey3673 7 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ አባ እስኪ ልጠይቅህ ከመለስክልኝ እኔ ከተጋባን አብርን ያፍራነው ገንዘብ የለም አዲልጂ ወልጃለሁ ኒካውን ካወርደ ሶስት አመት ሆነው ልጂ እያሳደኩነው ምንም አይርዳኝም ወርቀቱን ቅደዲ ቢባል እሽይልግን አልቀደደም በዛሬነገ እኔ በስደትነው የምኖርው ለሱማካፍል አለብኝ እዴ

  • @ZelalemArigata
    @ZelalemArigata 8 месяцев назад

    ጀግናው❤

  • @senatorbullo4075
    @senatorbullo4075 8 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @amanueldibabe2814
    @amanueldibabe2814 9 месяцев назад

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @-vb1gj
    @-vb1gj 9 месяцев назад

    በሃይማኖትና በባህላዊ የተፈፀመውን ጋብቻ ህጉ ካፀደቀ ፍቹንስ ለምን አያፀድቅም ፍች የግድ በፍርድቤት ብቻ መሆን አለበት ማለት ትክክል አይመስለኝም ሌላው ከአንድ በላይ ማግባትን በተመለከተ አዲስ ተሻሽሎ የወጣው የቤተሰብ ህግ ምንይላላ? የምነት ነፃነትን መቃወም አይሆንምን? ኤርትራኮ ለወንዶች ሁለት ፈቅዳለች😂

  • @Hanega-z5v
    @Hanega-z5v 9 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው በዚው ቀጥሉ

  • @mesfinnare7263
    @mesfinnare7263 10 месяцев назад

    ጥሩ ግንዛቤ ያገኘንበት ማብራሪያ ነው በዚው ቀጥሉበት

  • @girumterefe8941
    @girumterefe8941 10 месяцев назад

    Keep it up!!

  • @asuteshome3531
    @asuteshome3531 10 месяцев назад

    እስኬ በርችል የኔ ጎበዝ ❤

  • @bezawitbezawit7742
    @bezawitbezawit7742 10 месяцев назад

    Enamsgenalne selmrjaw

  • @giftydejene3855
    @giftydejene3855 10 месяцев назад

    ጥሩ መረጃ ነው .እናመሰግናለን

  • @gezahegnbaheru6529
    @gezahegnbaheru6529 10 месяцев назад

    My dear sis we so proud of you keep it up. I know your potentia, you can do much more for your country like you wish and dream long time ago!!!

  • @gezahegnbaheru6529
    @gezahegnbaheru6529 10 месяцев назад

    My dear sis we so proud of you keep it up. I know your potentia,l you can do much more for your country like you wish and dream long time ago!!!

  • @mercydekita3584
    @mercydekita3584 10 месяцев назад

    ደስ የሚል ማብራሪያ👍

  • @TsegeredaBahru
    @TsegeredaBahru 10 месяцев назад

    ማብራሪያው ሸጋ ነው እናመሰግናለን

  • @netsgabiso2224
    @netsgabiso2224 11 месяцев назад

    Lowontta danchaho🙏

  • @garbaldi878
    @garbaldi878 Год назад

    Dancha huwanyo bowirsate hayyoti! Jawaatte!

  • @tekilefikrie8980
    @tekilefikrie8980 Год назад

    Mawooyye yinoommo.

  • @tekilefikrie8980
    @tekilefikrie8980 Год назад

    Lowo geeshsha faayya rosicho qixxeessitine shiqishshinoonnihura lowo galati nooe. Jawaatte.

  • @yohananyokamo7754
    @yohananyokamo7754 Год назад

    m.ruclips.net/user/results?sp=mAEA&search_query=yohanan+yokamo#bottom-sheet