🔴 የሥራ ስንብት ክፍያን የተመለከተ ጠቃሚ ማብራሪያ | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 26

  • @napinapijr-zr6zv
    @napinapijr-zr6zv Год назад +2

    እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ትምህርት ስለመሰጠን

  • @teshome6797
    @teshome6797 2 года назад +4

    አዝመራህ ይባረክ

  • @bennyphilmon
    @bennyphilmon 2 года назад +5

    ሳሙኤል ግርማ እንደ አንተ አይነት ሰው ለኢትዮጵያ ይብዛላት ጥሩ ሰው ነህ

    • @lawyerSamuelgirma
      @lawyerSamuelgirma  2 года назад +2

      Betam Amesegenalehu, 🙏

    • @bennyphilmon
      @bennyphilmon 2 года назад +1

      @@lawyerSamuelgirma እኔም ስለምትሰጠው አግልግሎት አመሰግናለው

  • @rorisatadesse7460
    @rorisatadesse7460 2 года назад +1

    thanks

  • @berihunadamu7704
    @berihunadamu7704 Год назад +4

    ስራው በመጠናቀቁ /ፕሮጀክት/ ለሚደረግ የስራ ስንብት ክፍያ ይከፈላል ወይ

  • @LakechAtermua-q3o
    @LakechAtermua-q3o 4 месяца назад +2

    አንድ የስራ ኃላፊ የሙከራውን ጊዜ የጨረሰ በአሰሪው አነሳሽነት ሲቋረጥ የስንብት ካሳ ይከፈለዋል ወይ

  • @helenayelu1764
    @helenayelu1764 7 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ እኔ የሁለት ወር ማስጠንቀቂያ ሰተውኝ ነገ እጨርሣለሁ ከዛ ምንድነው እምጠይቅ

  • @AaBb-vm6qm
    @AaBb-vm6qm Год назад +2

    Comershal nomenic Let us together protect modern slavery in Ethiopia

  • @nigussiewolde2389
    @nigussiewolde2389 6 месяцев назад +1

    አንድ ሰራተኛ አሰሪው የጡረታ 11% እየከፈለ የአገልግሎት ክፍያ ሊከፍለው ይገባል ወይ በሌላ በኩል የሙከራ ጊዜውን የጨረሰ እና አግባብነት ባለው የጡረታ ህግ መሠረት የጡረታ አበል ለመቀበል ብቁ ካልሆነና ሲል ምን ማለት ነው

  • @zelalemSima
    @zelalemSima 5 месяцев назад +1

    በስራ ላይ 9አመት ያገለገለ ሰራተኛ ቦታውንሲለቅ የነበረው ሰራተኛ መተካት አይቻልምወይ እባካችሁ ፍትኽ ስጡኝ

  • @EtaguAmene
    @EtaguAmene 9 месяцев назад +1

    ሰላም ወንድሜ አመት ያልሞላው 10 ወር ያገለገለ ሰራተኛ በድርጅቱ አነሳሽነት ሲሰናበት የአገልግሎት ያገኛል ? እንዲሁም የአመት ፋቃዱ ወደ ገንዘብ ሊቀየርለት ይችላል? ካገኘስ እንዴት ይሰራለታል?

  • @dojuman8912
    @dojuman8912 Год назад +1

    የግል ድርጅት ውስጥ ነው የምሠራው 6አመት ሠርቻለው ብለቅ ምኔያክል መክፈል አለበት አገልግሎት

  • @aberaberhanu297
    @aberaberhanu297 2 года назад +1

    አምስት ዓመት በቋሚነት ካገለገልኩ በኋላ መልቀቂያ አስገብቼ በራሴ ብለቅ ክፍያ አገኛለሁ ?
    ደሞዜ 25000 ቢሆን ስንት ይደርሰኛል ?
    🙏 ቶሎ መልስልኝ።

  • @behailu-c1z
    @behailu-c1z Год назад +1

    የአንድ አመት ነው የሰራኸዉ?

  • @zelalemSima
    @zelalemSima 5 месяцев назад +1

    ሰራተኛ ከቦታው ሲለቅ ከእሱ ጎን ሆኖ ሲሰራ የነበረ መተካ አይቻልም ወይ

  • @wondesamuel5178
    @wondesamuel5178 5 месяцев назад

    የመንጊስት ሰራተኛ ላይ የተሰራ ድራማ እንፈልጋለን ።

  • @gebeyehukerebih1260
    @gebeyehukerebih1260 3 года назад +1

    አንድ በመንግስት መስሪያ ቤት የሚሰራ ኩንትራት ሰራተኛ ወደ ቋሚነት ለመዞር ምን ምን የህግ አግባቦችን ማሟላት አለበት?

    • @lawyerSamuelgirma
      @lawyerSamuelgirma  3 года назад +1

      Please call me on 0911190299 I will advice you my friend

  • @wolda3289
    @wolda3289 2 месяца назад

    ሰራተኛው በራሱ ፈቃድ ሲለቅ እና ለ4 አመት በ2000 ቢሰራ አገልግሎት ክፍያው ስንት ነዉ ።

  • @mhletabreham1327
    @mhletabreham1327 2 года назад +1

    ጤና ይስጥልኝ እኔ ከሶሰት አመት በፊት 4አመት ከ8ወር ከምሠራበት ቦታ አጥፍተሻል ተብዬ ወደ ሌላ ቅርንጫፍ ተላኩ እርቀት ስለነበረውም ይረፍድብኝ ነበር በዛ የተነሳ ያለ ምንም ክፍያ ወጥቻለሁ ይህ ትክክል ነው?

  • @yosephaklilu2044
    @yosephaklilu2044 Год назад +1

    አምስት አመት ሳይሞላህም በተገቢው ሁኔታ ሰራተኛ ሲለቅ ተከፋይ አይሆንም ማለት ነው?

  • @teshome6797
    @teshome6797 2 года назад +1

    ስራ ሲቀጥሩኝ ማስታወቂያዉ በኦንላይን ነበረ ጥያቄዉን አልፌ ደመወዝ ተቆራርጦ እጅህ ላይ 4300 ብር ይደርስሀል ከጥቅማጥቅም ዉጪ ተብዬ ጀመርኩ ዋስትና ለሚፅፈዉ አስቸኳይ የታክሲ ለሚፈርመዉ ወጪ ለማደርገው በተመሳሳይ ፎቶ ለመታወቂያና ለቅጥር ፎርም ደብል ከፍዬ የቅጥር ፎርም ሳይልኩልኝ ወዲዉ ስራዉን አስጀመሩኝ እኔም ጀመርኩኝ የዉር ደመወዝ ሲልኩ 1495 ቆርጠው ላኩልኝ ።ስደውል በሁለተኛው ወር ተስተካክሎ ተጨምሮ ይላካል አሉኝ ሁለተኛው ወር ላይ የስራ ቦታ የተከራዩትን አቁመናል አከራይ ተብያለሁ አለኝ ።እኔም የተሻለ ስራ ተወዳድሬ ከተቀጠርኩበት የ5000 ሺብር ደመወዝ ጭማሪ አልፌ ነበር በስራ ላይ ነበርክ መልቀቂያ ስባል የሚሰጠኝ አጣሁ በዚያ ቀጠልኩ የሁለተኛ ወር ደሞዝ ሳልቀበል ስራዉን አቁመናል አሉኝ ።ምን ልሁን ለፈጣሪ ስትል ሀይላይትህን እርዳኝ አመሰግናለሁ አዝመራህን ይባርክልን ተሾመ ባህሩ