የዓመት ፈቃድ ወደ ገንዘብ ሲቀየር ግብሩ እንዴት ይሰላል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии • 34

  • @masreshaawlachew-sw1eg
    @masreshaawlachew-sw1eg 10 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ አጀንዳ ነው የተነሳው በተለይ መ/ቤቱ ሰራተኛ ሲያሰናብት የሰንብት ክፍያ እና የአመት ዕረፍት ክፍያ የታክሰ አቀናነሰና አሰራር ጉዳይ አከራካሪ አየሆነ ወደ ፍርድ ቤት ክርክር እየተገባ በመሆኑ ከመደበኛው የወር የደሞዝ አከፋፈል ግብር አቀናነሰ የሚለይበትን በሰቴፕ ተፅፎ ቢሰጥ ለአሰራራችን ጥሩ ግንዛቤ ይሰጣል አመሰግናለሁ

  • @supportingourtaxpayers
    @supportingourtaxpayers 2 года назад +6

    QUESTION:- የዓመት እረፍ በገንዘብ ተቀይሮ የሚሰጥበት ጊዜ ግብር እንዴት እንደሚሰላ የተሰጠዉ ትምህርት በጣም ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን በርቱ፡፡ ነገር ግን በገንዘብ ተቀይሮ የተከፈለዉ የአመት እረፍት ከዛሬ በፊት ወይም ከአንድ ዓመት በፊት ያለዉ ያልተጠቀመበት እረፍት ቢሆን እና በወቅቱ ይከፈለዉ የነበረዉ ደመወዝ ዛሬ ላይ ግብሩን በምናሰላበት ጊዜ ከሚከፈለዉ ደመወዝ የሚለይ በሚሆንበት ጊዜ እና በ12 ወራት ጊዜ ዉስጥም የተለያየ ደመወዝ ይከፈለዉ የነበረ ከሆነ ግብሩን ለማስላት መሰረት የምናደርገዉ የደመወዝ መጠን በየትኛዉ ነዉ ስሌቱስ እንዴት ሊሆን እንደሚቻል በኮሜንታ ሳጥናችሁ ማስቀመጥ ቢቻል፡፡

    • @birukzelelew9658
      @birukzelelew9658 Год назад

      መጨረሻው የተከፈለው ደመወዝ ነው የሚወሰደው

    • @eshetuerago6241
      @eshetuerago6241 Год назад

      አሁን የሚከፈለዉ ደመወዝ ነዉ ለስሌቱ መሰረት የሚሆነዉ

  • @GashawMitsafo
    @GashawMitsafo 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም ከልብ እናመሰግናለን።። አንድ ጥያቄ አለኝ ለሰውየው ስንት ነው የሚደርሰው??? ስራ ግብሩ ከየትኛው ላይ ነው የሚቀነሰው??? አይታይም ወንድሜ???

  • @sarategenaw8947
    @sarategenaw8947 2 года назад +5

    ሰላም ሰላም ከልብ እናመሰግናለን።።🙏🙏🙏 አንድ ጥያቄ አለኝ ለሰውየው ስንት ነው የሚደርሰው??? ስራ ግብሩ ከየትኛው ላይ ነው የሚቀነሰው??? አይታይም ወንድሜ???

    • @eshetuerago6241
      @eshetuerago6241 2 года назад +3

      ለሰዉዬ የሚደረሰዉ በስሌቱ መሰረት ልዩነቱ በ12 ወር ተባዝቶ ለባለስልጣኑ ግብሩ ከተከፈለ በኃላ ቀሪ ይሆናል፡፡ግበሩ የምቀነሰዉ ከጠቅላላ ከሚያገኘዉ ገቢ ይሆናል፡፡

    • @elsaendale9571
      @elsaendale9571 Год назад +1

      Ymiyaggnwen gebire kmslatu bfiti sent endhon mcha tnagr??

  • @abejeanulo230
    @abejeanulo230 Год назад +1

    thanks so much !

  • @abiyotwale3959
    @abiyotwale3959 Год назад +1

    አንድ ሰው ጡረታ ቢወጣና ያልወሰዳቸው የተለያዩ አመት የአመት ፈቃዱ ወደ ገንዘብ ተቀይሮ እንዲሰጠው ቢጠይቅ እንዴት ሊሰራ ይችላል ለምሳሌ የተከታታይ አመት ድምር 120 ቀን ቢሆን

    • @eshetuerago6241
      @eshetuerago6241 Год назад

      ደመወዝ ስካፈል ለ30 ቀን ስባዛ በ120 ቀን ይሆንና ከላይ በተሰላዉ ስሌት መሰረት ይሆናል

  • @belabela1475
    @belabela1475 Год назад +1

    ሰላም የአመቱ የተለያየ የደሞዝ መጠን ቢኖረውና እና የየአመቱን ለብቻ ለብቻ ስንሰራው ለምሳሌ 2012,2013,2014 ስናሰራ አሁን ባሳየኸን ስንሰራው ብሩ እየጨመረ መምጣት አለበት እንጂ ለምንድነው 2012እና 2013 ጨምሮ 2014 ብሩ የሚቀንስው ?????ይህንን ብታስረድኝ??ለምሳሌ2013 , 6678 ብር መጥቶ የየ2014, 6620ብር የሚመጣው የ2014 ብሩ ከፍ /መጨመር የለበትም ወይ?????

  • @fasikagiza105
    @fasikagiza105 Год назад

    Leave tsereto after tax lemkifele endete yekenansale mulu aseraru endete new?

  • @desalegnadigo352
    @desalegnadigo352 Год назад +1

    You tought only the amont of tax paid in a your,
    But what about the taxable income amount of annual leave and the net earning from annual leave payment ?

  • @abdulmujib5344
    @abdulmujib5344 Год назад +1

    Konjooo new gin ke 30 qen betach sihon endetnew

  • @getachewgetele2127
    @getachewgetele2127 Год назад

    የተሰጠዉ ትምህርት በጣም ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን፡፡ ነገረር ግን የዓመት ፈቃደ ከ30 ቀን በታች ከሆነና የደሞዝ መጠን በአመት ዉስጥ ከተቀያየረ እንደትና በየተኛዉ እንሰራለን ?

  • @simegnemengiste9744
    @simegnemengiste9744 2 года назад

    Please prepare annual leave date 16 day

  • @bebetterplease2047
    @bebetterplease2047 11 месяцев назад

    Hey, there is only 20 working days in a month, not 30 days.

  • @ephremsileshi7048
    @ephremsileshi7048 2 года назад

    የመሚሰላው የዓመት እረፍት በየትኛው ደመወዝ ነው

  • @amsalomi
    @amsalomi Год назад

    aysemam temesasay qeretsa aydelem

  • @yeabseraaddis2430
    @yeabseraaddis2430 Год назад

    የአመት ፍቃድ ወደ ገንዘብ በሚቀየርበት ወቅት ሌሎች ጥቅማጥቅሞች የትራንስፓርት የቤት አበል የመሳሰሉት አንድ ላይ ተሰልተው ነው የሚሰጡት ወይም basic salary ብቻ ነው? ለምሳሌ Mr.A basic salary 12000 Transport allowance 2700 Transport alwance house to work place 600 house alwance 2000 ይሄንን በወር የሚያገኝ ሰው የ30 ቀን የአመት እረፍት ቢኖረው ስንት ይደርሰዋል?

  • @girmamulugeta9272
    @girmamulugeta9272 Год назад +1

    የሁለት አመት በሆንስ

  • @alemmamo6339
    @alemmamo6339 2 года назад

    betam tiru new temchetognale temrtu

  • @beruktawitetesfaye3931
    @beruktawitetesfaye3931 2 года назад

    ስታካፍል ተሳስተሀል 37 ሳይሆን 55.55 ነው ይህ አሰራር ደግሞ የቦነስ ነው

    • @eshetuerago6241
      @eshetuerago6241 2 года назад +2

      ስለ አስተያየትዎ እያመሰገንን ዋናዉ አሰራሩን ከተረዳሽ ችግር የለዉም፡፡ ሌላዉ ቦነስ እና የዓመት ረፍት የ12 ወራት ጥቅሞች ስለሆኑ አሰራራቸዉ ተመሳሳይነት አላቸዉ፡፡

    • @birukzelelew9658
      @birukzelelew9658 Год назад

      @@eshetuerago6241 what about የአገልግሎት ክፍያ የለው ሠራተኛ አሰራር እንደዚሁ ነው ወይስ የተለየ አሰራር አለው? plus አንድ ሠራተኛ የአመት ፈቃድም የአገልግሎት ክፍያም ቢኖረው ታክስ እንዴት ነው የሚሠላው ?

    • @melesebeyene1063
      @melesebeyene1063 Год назад

      እባካቹ ሥታክሥ ጥያቀ አለኝ መንግሥት ከማንኛውም ጥቅማጥቅሞች ታክስ ይከፈላል ጥቅማጥቅሙ ደመወዝ ላይ ተደምሮ ነው ታክስ የምቆረጠዉ ውይስ ለብቻ ተሠርቶ ነው ደመወዝ ላይ የሚጨመረዉ እኛ መሥርያቤት አሠራሩ ሠራተኛን የሚጎዳ ሥለሆነ ነዉ

  • @KalkidanTeka-ri3dy
    @KalkidanTeka-ri3dy 6 месяцев назад

    ከ ሰላሳ ቀን በታች ቢሆንስ ለምሳሌ የ 9 ቀን ቢሆን

  • @abejeanulo230
    @abejeanulo230 Год назад +1

    thanks so much !