የሥራ ስንብት/የአገልግሎት ክፍያ የሚገባው ሠራተኛ How to calculate Severance payment የክፍያ መጠንና የታክስ ስሌት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 47

  • @enyewmenelik8683
    @enyewmenelik8683 4 месяца назад +3

    Batame takmogale enamasegnalene

  • @Diamond21192
    @Diamond21192 5 месяцев назад +1

    WOW በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው።።በጥሩ አገላለፅ።።❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @skillbishoftu
    @skillbishoftu 5 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ለተሰጠን ትምህርት ነገር ግን ህጉ ሚለዉ ለመጀመሪያ አመት ሙሉ ደሞዝ ሳይሆን የመጨረሻ ሳምንት አማካይ የቀን ደሞዝ በ30 ተባዝቶ ነዉ ሌላ ትክክል ነዉ አንድ 3ኛ

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM  5 месяцев назад +1

      ልክ ነህ usually የመጨረሻ ሳምንት የቀን ደመወዝ በ30 ሲባዛ ከወር ደመወዙ ጋር በአብዛኛው ተመሳሳይ ስለሚሆን በቀላሉ እንድትረዱት ስለፈለኩኝ ነው፡፡ ደመወዙ ላይ variance ካለው ግን ልዩነት ስለሚኖረው የመጨረሻ ሳምንት የቀን ደመወዝ በ30 ተባዝቶ ነው የመጣው ዋጋ ነው የሚሆ ነው፡፡

  • @bekakidane6060
    @bekakidane6060 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ፤ ጥሩ አርገሽ ስለገልጸሽው

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM  3 месяца назад

      ክብረት ይስጥልኝ🙏

  • @mulugetashewa4948
    @mulugetashewa4948 4 месяца назад

    እናመሰግናለን ቀለል ያለ አቀራረብ ነወ።

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM  4 месяца назад

      ክብረት ይስጥልኝ

  • @tayewakuma8882
    @tayewakuma8882 4 месяца назад

    you explain VVV Clear ! Great !!

  • @vision-t1e
    @vision-t1e 2 месяца назад +1

    Excellent explanation
    Question: Be kesara mekeneyat and dereget seratega sekenes/seyasenabet ke 5 amet betach le seru serategoch deregetu severance pay mekefel alebet wey???? Thank you

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM  2 месяца назад

      ruclips.net/video/IH0VM2bXytI/видео.html

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM  2 месяца назад

      Thank u so much!

  • @getechewtuba2897
    @getechewtuba2897 4 месяца назад +1

    ተመቸኘኝ

  • @yerookoomisgee6681
    @yerookoomisgee6681 5 месяцев назад +2

    5 amet serchalew bagaza fekade sera belak Severance payment alagegnm?

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM  5 месяцев назад

      ታገኛለ! በአሠሪና ሠራተኛ አዋጅ 1156/2011 በአንቀጽ 39 ንዕስ 1/ሸ መሰረት ታገኛለ! የስራ ውሉ በተቁአረጠ በ6 ወር ጊዜ ውስጥ ነው የመጠየቅ መብት ያለህ፤ ስለዚህ ቶሎ መብትህን አስከብር

  • @firdowsayuzarsif1643
    @firdowsayuzarsif1643 4 месяца назад

    እህት ምርት ሲቀንስ ማለት ለተማሪዎች ብቃት ማነስ ብለን መውሰድ እንችላለን? ሚኒስትሪ የሚያልፉት ተማሪዎች 0% ሲሆን በዚህ ምርት ቀነሰ ማለት አንችልም?

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM  4 месяца назад

      የምርት መቀነስ መጠን ከሆነ የቁጥር መቀነስ ነዉ። የምርት ጥራት ከሆነ ብቃት ነው።

  • @AzmerawBayih
    @AzmerawBayih 4 месяца назад

    በእናትሽ እህቴ መልሽልኝ በጦርነት ምክናየት መንገድ ተዘግቶብኝ በሰአቱ መገኘት አልቻልሁም 4አመት ከ8 ወር በመምህርነት ከግል ትምህርት ቤት ሰርቻለሁ ነገር ግን ደብዳቤ ባስገባም ምንም አይነት መልስ የለም የስራ ልምድ ስጡኝ ስላቸዉም ፈቃደኛ ሊሆኑ አልቻሉም አግዥኝ ከህግ አንፃር እንዴት ነዉ!

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM  4 месяца назад +1

      የስራ ልምድ የስራ ውል ከተቋረጠበት ቀን ቀጥሎ ካለው ቀን ጀምሮ እስከ 10 አመት ድረስ የመጠየቅ መብት አለህ፡፡
      ደመወዝ እና ሌሎች ክፍያዎችን መጠየቅ የሚቻለው የስራ ውል ከተቋረጠበት ቀን ቀጥሎ ካለው ቀን ጀምሮ እስከ 6ወር ብቻ ነው መጠየቅ የሚቻለው ነገር ግን በጦርነት ምክንያት መብትህን የመጠየቂያ ጊዜ ካለፈብህ ከአቅም በላይ ስለመሆኑ ማስረዳት ያስፈልጋል (በአሰሪና ሰራተኛ ህግ አንቀጽ 167)፡፡ ስለዚህ በፅሑፍ የጠየቅህበትን ደብዳቤ እና ሌሎች ከስራ ቅጥር ጋር የተገናኙ ማናቸውም ማስረጃዎችህን ይዘ መክሰስ ትችላለ፡፡ እኔ ግን የህግ ባለሙያ አይደለውም ነገር ግን ከፋይናንስ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ህጎች ስራው በህጉ መሰረት መሰራት ስላለበት ህጉንም አብሬ አቀርባለው፡፡

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM  4 месяца назад

      ruclips.net/video/IH0VM2bXytI/видео.html

  • @nigussieberhanutolera3250
    @nigussieberhanutolera3250 14 дней назад

    thank you tru agelalets ena aserar nw gn tyakeye yeserategnaw demoz bileyayis malete esketewesene amet lela amount bemehal edget agignto demozu lewt binore endet nw yemiseraw? lemsale atekalay yagelegelew 6 mat bihon kezi wust yemejemeriawochu 4 ametatoch demozu 6000birr bihon ena yetekerutin 2 ametat edget agignto demozu 8000birr bihonina bisenabet endet nw lisera yemichlew?

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM  14 дней назад

      ሰራተኛው ከመልቀቁ በፊት በነበረው የመጨረሻ ሳምንት አማካይ የቀን ደመወዙ በ30 ተባዝቶ የሚመጣው መጠን ለመጀመሪያ አንድ አመት አገልግሎቱ ይከፈለዋል፡፡ ለተቀሩት የአገልግሎት አመታት ደግሞ ለመጀመሪያ አንድ አመት አገልግሎት የሚከፈለውን በ1/3ኛ ተባዝቶ ይከፈለዋል፡፡
      ስለዚህ ባንተ ምሳሌ መሰረት የሰራተኛው የመጨረሻ ደመወዙ 8000 ለሁሉም የአገልግሎት አመታት ስሌት መሰረት ይሆናል

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM  14 дней назад

      ruclips.net/video/8ZSx0uO31Ao/видео.html በዚህ ቪዲዮ በደንብ አብራርቼዋለው

  • @yosephbolanko8475
    @yosephbolanko8475 2 месяца назад

    ደሞዝ ብለን የምናስበው ግሮስ ሳላሪ ነው ወይስ የተጣራ ደሞዝ መጠንን ነው ?

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM  2 месяца назад +1

      @@yosephbolanko8475 ደመወዝ የሚባለው ታክስ ሳይቆረጥ በፊት ያለዉ መጠን ሆኖ የትራንስፖርት እና ሌሎች ጥቅማጥቅሞች አይካተቱም የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ 1156/2011 አንቀጽ 53

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM  2 месяца назад

      @@yosephbolanko8475 ruclips.net/video/IH0VM2bXytI/видео.htmlsi=R-EE0o2BlYy_Vs4j

  • @vision-t1e
    @vision-t1e 2 месяца назад

    Question: be kisara mekeneyat dereget sesega ke 5 amet betach yeseru serategoch severance pay endekefel hegu yasegededal wey????

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM  2 месяца назад

      አዎን ያገኛሉ፡፡ የስራ ስንብት ክፍያ ለማግኘት ከ5 አመት በላይ አገልግሎት የሚጠበቅባቸው ሰራተኞቹ እራሳቸው በገዛ ፈቃዳቸው የስራ ውላቸውን ሲያፈርሱ ነው ከስልጠና ጋር የተገናኘ ግዴታ የሌለባቸው ከሆነ የስንብት ይከፈላቸዋል፡፡ በሞትና በህመም ምክንያት ከሆነ የስራ ውሉ የፈረሰው 5 አመት ካገለገለ የስልጠና ግዴታ ቢኖርበትም የስራ ስንብት ያገኛል፡፡ አንተ ባልከው ምክንያት ድርጅቱ በመክሰሩ ወይም በሌላ ምክንያት ለዘለቄታው ከተዘጋ የስራ ስንብት ሊከፈለው ይገባል ምክንያቱም ሰራተኛው በራሱ ፈቃድ አይደለም ስራውን የለቀቀው፡፡ ለተጨማሪ የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ አንቀጽ 39/1 በደንብ አንብብ

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM  2 месяца назад

      ruclips.net/video/2uzRWA--0Ew/видео.html

  • @JossaBen
    @JossaBen Месяц назад

    በስራ ላይ ላለ ሰራተኛ የ2 ወር notification period ሲሰጠው ena demoz eyebela 2 weru alko severance pay sewesed, does the 2 months notification pay added with severance pay or not???

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM  Месяц назад +1

      @@JossaBen yes it should be added plus 2months salary should be given if the employer gives him a notice bcoz of permanently ceased it's operation or reduction of workforce

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM  Месяц назад

      @@JossaBen ruclips.net/video/IH0VM2bXytI/видео.htmlsi=ZCuD5WZRgU61etgX

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM  Месяц назад

      @@JossaBen ruclips.net/video/2uzRWA--0Ew/видео.htmlsi=Q4zoHswvCWu94gud

  • @enyewmenelik8683
    @enyewmenelik8683 4 месяца назад

    0.06 endate endamata gene algabageme 1month yans nawe belash nawe yalfshwe

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM  4 месяца назад

      Total severance ሲካፈል ለወር ደመወዙ(91,780.82/30,000 )= 3.06ወራት ይሆናል። ስለዚህ 3ሙሉ ወራት እና 0.06 ደግሞ ከአንድ ወር ያነሰ ጊዜ ነዉ

  • @abrhamtensay2906
    @abrhamtensay2906 5 месяцев назад

    የካሳ ክፍያ እና ክፍያ የዘገየበት ክፍያ tax ይቆረጣል??

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM  5 месяцев назад +1

      ካሳው የተከፈለው በሥራ ላይ በሚመጣ ጉዳት ለደረሰበት ሠራተኛ ከሆነ በአሰሪና ሰራተኛ አዋጁ አንቀጽ 112 መሰረት ታክስ አይቆረጥበትም::

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM  5 месяцев назад +1

      በገቢ ግብር አዋጅ 979/2009 አንቀጽ 12 ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ አይነቶች ውስጥ አንዱ የስራ ውል በሚቁአረጥበት ጊዜ ለሰራተኛው የሚከፈል ካሳ እንዲሁም በዳኝነት ውሳኔ መሰረት የተቀበለው ገንዘብ ነው፡፡ ስለዚህ እነዚህ ገቢዎች በአዋጁ አንቀጽ 65 ንዑስ አንቀጽ 1ሀ ከገቢግብር ነፃ የሆኑ የተቀጣሪ ገቢዎች ውስጥ ስላልተጠቀሱ እና ከግብር ነፃ የተደረጉ የተቀጣሪ ገቢዎች የአፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1/2011 ላይ አንተ ያልካቸው ገቢዎች ስላልተጠቀሱ ታክስ ሊከፈልባቸዋል ይገባል፡፡ practically ግን ብዙ ጊዜ ድርጅቶች አይከፍሉም

  • @zemenmatiwos9579
    @zemenmatiwos9579 5 месяцев назад

    Ye contract seraregna siraw aliko ke site siweta yikefelewal?? Site yekoyew 2 amet new.

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM  5 месяцев назад

      le contract seratena severance aykefelew. but anden sira lemesrat ke aseriw gar tewawelachu siraw sayalk or ye welu gize kemaleku befit aseriw be higewet menged (labor law article 26/2) kabarere compensation/ kasa yikefelale.

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 4 месяца назад

    Add other